ሱሌማን አብደላ ተላልፎ ተሰጠ “ለሰላም” የተጠራው ሸኔ እየገደለ ገባ! | Menalesh Meti Mon 09 Dec 2024

  Рет қаралды 9,207

Menalesh Meti

Menalesh Meti

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@MelesYambalege
@MelesYambalege 14 күн бұрын
መቲዬ በጣምነው የምወድሽ ጀግና ምርጥ የሸገር ልጅ ድምፅ ስለምትሆኚን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 15 күн бұрын
ያሳዝናል በጣም ፈጣሪ ይርዳው
@Ghp7657
@Ghp7657 14 күн бұрын
Amen 💔
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 15 күн бұрын
ምን ይሆን የሚሻለን ሱሌማን አብደላ ለምን ተላልፎ ተሰጠ ከልብ ያሳዝናል ይህን ዜና ስሰማ በጣም ያሳዝናል ። ኢትዮጵያ ከምን በላይ ደም የተጠሙ ሰዎች ስብስብ ሆናለች እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ💚💛❤🙏
@Ghp7657
@Ghp7657 14 күн бұрын
Tselot Dua enargilet Fetari yirdaw
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 14 күн бұрын
መቲ ጠፋሽ በርቺ ፖሮግሬምሽ በጣም ምርጥ ነው
@Yitulala
@Yitulala 15 күн бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 15 күн бұрын
እናመሰግናለን መቲ ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤🙏🙏🙏
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 14 күн бұрын
ምንሥላጠፋነው ሡሌማን???መታሠሩም እኮ።ግፍ ነው እሥከእሁን
@tayetesfaye144
@tayetesfaye144 15 күн бұрын
መቲ ከጀርባሽ ያለውን ባንዲራ አቅጣጫ አስተካክይው የሌላ አገር ባንዲራ ይመስላል አመሰግናለው።
@mdalihosen1492
@mdalihosen1492 15 күн бұрын
አላህ ይርዳው ለኸይርነው ከምንምበላየ የፈጠረው አላህ ከማንምበላይ አላህ ይጠብቀዋል
@am1951
@am1951 14 күн бұрын
Thank you for your wise words
@MelesYambalege
@MelesYambalege 14 күн бұрын
💚💛❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow 15 күн бұрын
እውነት እኔ ኦሮሞ ብሆን እራሴን አጠፋ ነበር በስንቱ አፍር ነበር ውርደታም ከመንግስት አብይ የተናቀ አሁን ደግሞ በ50 አመቱ ኦነግ ከተማ ስላየ አሸንፎ መስሎት አልተኮሰም 😂😂😂😂😂 ንገሯቸው ተማርከው እንጅ አሸንፈው አይደለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 15 күн бұрын
አሉው😂😂😂😂😂
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 14 күн бұрын
ሱላይማን አጠፋ ኢሮፕ የነጮች አገር ቢሆን ነጮች እንደዚ አደጋ ያለበት ሰው ልግባ ቢል እንኳን እነሱ እሺ አይሉትም አረብ እንደ ነጭ ያስባል ብሎ እዛ መቃወሙ ትልቅ አለማስተዋል ነው ብዙ ህዝብ በሰአቱ ሲነግሩት ነበር
@reyuyenu340
@reyuyenu340 14 күн бұрын
ባክሸ ነጮቹም በጥቅማቸዉ ከመጣሸ አይለቁሸም 😢😢😢😢😢😢
@GebyaneshEjigu
@GebyaneshEjigu 14 күн бұрын
በጣም ነው ያዘንኩኝ ከዚህ ሰይጣን ስውዬ እጅ ገብቶ ነው ደህና የሚሆነው እንጃ እግዚአብሄር አምላክ ሱሉማንን ጠብቅው:: በጣም ያሳዝናል::
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 15 күн бұрын
እኔን እኔን በጣም ያሳዝናል ፈጤሪ ይቁምልህ።
@mesfinyilma8895
@mesfinyilma8895 14 күн бұрын
ጀግናው ወጣቱ አዋቂው ሱሌማንንም የተበደሉት በስቃይ ውስጥ የሚካትቱት የነዚያ የግፉአን አምላክ ከሰይጣን መንጋጋ ይሰውርልን
@AlexAlex-en3dd
@AlexAlex-en3dd 14 күн бұрын
ግራ የገባት ሀገር ሀይለስላሴን ማባረር ደርግን ማባረር መለስን ማባረር አብየይን ማባረር ቀጣዩንም ማባረር እንደገና ከኋላ መጀመር ምን አይነት እርግማን ነው የጋዜጠኞች መጫወቻ ሆንን አረ ወገን እስቲ እንጸልይ መፍትሄ አናጣም ጦርነት አየነው ብዙ ህዝባችን ተበላ መፍትሄ የለውም እንመለስ ባይ ነኝ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 15 күн бұрын
Exactly Meti, አብይ በመጣ 8 ወር ገደማ፣ የዳውድ ኢብሳ ጦር ሰሜን ሸዋ ላይ ተደብቆ፣ 3million አማራ ማፈናቀሉን የደረሰበት ጄ/ል አሳምነው፣ Targeted ሆነ! ተገደለ!!
@Geezemebrat
@Geezemebrat 15 күн бұрын
ብዙው ያልገባው ኦሮሞ ወሮ በል ነው,መልሱ ወይ እኛ ወይ እነሱ,ያሸነፈ ,💪👊👍ኢት/ያን,✅
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 15 күн бұрын
እዚህ የመሬት ቅርምት ውስጥ ያለች ሳኡዲ ይህን ብታደርግ አይደንቅም
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 15 күн бұрын
መቲ የአዲስ አበባ ፓሊስ ማስተካከያ የተባለው መግለጫ ገራሚ ነው
@tadelemamo9240
@tadelemamo9240 15 күн бұрын
God bless ethiopian
@Yitulala
@Yitulala 15 күн бұрын
አረብ ኤምሬት እና ሳውዲአረቢያ የብልግና ጋር መሬት እየተቀራመቱ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ደብር ዘይት አዲስ አበባ ላይ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 15 күн бұрын
በትክክል ነው
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 14 күн бұрын
ድሮም ባስገዳዮቻችን እጅ ነው የነበር ድምፅ በመሆን መበርታት ነው ወንጀለኛ ቢተላለፍ እሱና ሽኔዎች ስው አራጆች ነበር እሚፈረድባቸው የጊዜ ጉዳይ ነው
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 15 күн бұрын
አቢይ ተብዬው አዳነች ሽመልስ ብልግና ሸኔ ናቸው እራሳቸው ያደራጁት በገንዘብ በሁሉም ነገር እየደገፉው አዲስ አበባ ንቃ የነቃ አያስወስድም አዲስ አበባ ሲገባ ማብራት አጥፉቶ በከተማዋ ሰው እየገደለ በየ ቦታው የገቡት በየ ቦታው አሰማርተውታል ሼኔን
@teferradinberu2718
@teferradinberu2718 15 күн бұрын
የሱለይማን በሳዉዲ አረቢያ መንግሥት ለአብይ እህመድ የ ኦነግ ዘረኛ አገዛዝ አሳልፎ መሰጠት ዜና ልብ የሚሰብር ብቻ ሳይሆን ህገወጥና የጠላትነት ድርጊት ነዉ ሳዉድ አረቢያም ለዚህ አድራጎት ከፍተኘ‍ኣ ተቃዉሞ ማድረግ ብቻ ሳይሆን የምትከፍለዉ ከፍተኛ ዋጋ እነዳለ ም ማሳየት ያሰፈልጋል። ያንድ ለህይወቱ ሠግቶ ጥገኘነት የጠየቀና በሻጥር አሳልፎ ለጠላት የተሰጠ ድርጊት በመቶዎች የጠላት ህይወት መመንዘር አለበት።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 15 күн бұрын
ሱለማይን አብደላ የዳያስፖራው አንከር አንደበተ ርዮቱእ ጋዜጠኛ ነው!
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 14 күн бұрын
የሰው ህይወት ዋጋ ያጣባት ሀገር 😢😢😢😢😢 አብይ አህመድ አንተ ቤትህን መምራት የማትችል ጨቅላ ሀገር አንተ ላይ ወድቃ ህዝብ እንደቀልድ በየቀኑ ይረግፋል። ዘርህ ይርገፍ
@MelesYambalege
@MelesYambalege 14 күн бұрын
መቲዬ በተለይ ስለአዲሳባን በተመለከተ የምታረጊውን ፕሮግራም አጠናክረሽ ቀጥይበት ለምን መሰለሽ መቲዬ የአዲሳባ ህዝብ ነቅቶ ወደትግሉ ገባ ማለት በቃ አገዛዚ የመጨረሻው እንደሚሆን የታወቀነው እና መቲዬ አዲሳበቤውን የማንቃቱን ትግል አጠናክረሽ ቀጥይበት
@samuelwondimu1811
@samuelwondimu1811 15 күн бұрын
እርቅ መሳራያ ሳይፈቱ ከባድ ነው
@janemoha4420
@janemoha4420 14 күн бұрын
Agezazu lesew hiwot gid yeleum.
@Haye-zc4bm
@Haye-zc4bm 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Non-e8j
@Non-e8j 14 күн бұрын
We have to create twitter a support group the young Sulaiman! Please 🙏🏼 every concerned Ethiopian must tweet! # I’m Sullaima too! # I’m Sullaima too! # I’m Sullaima too!
@edenafework287
@edenafework287 14 күн бұрын
It is good to srstart a petition.Ato dagachew.pls led us I will follow
@s.8681
@s.8681 15 күн бұрын
❤❤😭😭
@alai2771
@alai2771 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@russombaynesagn1266
@russombaynesagn1266 15 күн бұрын
🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 15 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 14 күн бұрын
አይ አማራ ለ ሱሌማን መሆን አቃታቸው ጠበቃ ቀጥረው መከራከር አልቻሉም ማለት ነው
@marthamammo5126
@marthamammo5126 14 күн бұрын
ምን ለማለት ነው የምትሞክረው ጀዝባ
@Non-e8j
@Non-e8j 14 күн бұрын
The current situation in Syria should be a huge lesson to Abyi Ahmed. He’s incapable of learning from Ethiopian recent history. The guy’s absolutely clueless he’s driven by emotion lives in his own head. Ethiopian must unite regardless of ethnicity & religion to save the country. It’s absolutely a sign of Ethiopia is under the hands of immature guy who lacks knowledge in what a sovereign nation and people means! The country Ethiopia belongs to all Ethiopians equally! The current transfer of power the major sacrifices paid by Amharas. The adjacent state to TPLF is Amharas. The major invasion and genocide happened in Amharas region no in wollega or Arsi. This’s clear and Abyi Ahmed acknowledged the amount of sacrifices paid by Amharas but the power is highjacked by the Galla’s extremist regime!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 14 күн бұрын
I don't understand what you are talking about You said the Ethiopian government said they are not going to detain him. The Saudi government detained him because he was their illegally and the government of Saudi is right any government will do that
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 14 күн бұрын
አይ ኢሳቶች?..እንደዉ የConspiracy politics አልገባችሁም!!..ልጅዬዉ የአብይ አፍ አልነበር እንዴ?....ይኸ ካድሬ?..አአበባም የሚያመጡት የሰጡትን ብር እንዲመልስላቸዉ ሊገርፉት ወይንም በ agreement መሠረት በካድሬነት ሊያስቀጥሉት ነዉ።
@AbitiTeshome-s8x
@AbitiTeshome-s8x 14 күн бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አገሩ ላይ ሆኖ ነው የምሞግተው ገአገር ወተው የምትናገርው ነገር አግባብ አይደለም እሄ የክፋትሽ ጥግ ነው የምያሣይ
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 15 күн бұрын
ታድያ ልሙጡ የሚንልክ ሽንት ጨርቅ እንድይዙ ነው የፈለጋችው እመኑኝ ለ1ወር ከአሜሪካ አምባሳደሮች ጋር የተጀመረው የጃልመሮ ጦር እርቅ ስያልቅ ታንክ እና መድፍ እንተኩሳለን ጃልመሮ እግሩ ላይ ወድቀን የምፈልጉትን ሰተን ለመታረቅ ዝግጁ ነን። ከኦነግ ጋር የተፈራረምነው ፍንፍኔ የኦሮሚያ ዋናከተማ አጽድቀን የኦሮሚኛ ቋንቋ የፈደራል ማድረግ ለኦሮሞ ወጣቶች በሙሉ ሥራ መስጠት አየር መንገድ ጉሚሩክ አየር ኃይል መከላከያ እና ቁልፍ ቦታ እንድመደቡ ተስማምተናል
@ethiopiayena1178
@ethiopiayena1178 14 күн бұрын
Betam yeayemro beshitejga nehi sew sew shetet erasehin ende sew aseb
@m.bedane7442
@m.bedane7442 14 күн бұрын
አንተ በበታችነት የምትሰቃይ ነህ አየር መንገድ ሆነ ሌላ ቦታ በእውቀት ነው እንጂ በዘር አይሆንም ። ፊንፊኔ ሳይሆን በረራ በሚለው ይስተካከል። 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽
@እከሌእከሌ
@እከሌእከሌ 14 күн бұрын
ፋኖ ሲመጣ እስከ ግሳንግስህ ትነካዋለህ ወሬ ሳታበዛ
@እከሌእከሌ
@እከሌእከሌ 14 күн бұрын
እረኝነት እኮ አይደለም። ፋኖ ሲመጣ ትነካዋለህ። ወሬ ሳታበዛ።
@zenitsige4182
@zenitsige4182 14 күн бұрын
መሃይም ድሮም መሃይም ነው ምቀኛ ቅናታም
@biniamasrat9319
@biniamasrat9319 14 күн бұрын
Metyaaa🟢🟡🔴
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 40( BY BRUNO )
46:00
Awra Tube
Рет қаралды 11 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН