ሱመያ ለ ሀዋ የሰጦታ መአት ገዝታ ሰርፕራይዝ አደረገቻት ሀዋ በደስታ አለቀሰች የ ስጦታ ፕሮግራም

  Рет қаралды 26,400

HAWA TUBE

HAWA TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@HAWATUBEE
@HAWATUBEE 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jqqtd6uAoNyhgcU ሀዋንቤተሰቦቿ ዪቲውብ አቁሚአሉዋት ይህንቪድወ ማየትከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
ሱምያ ትለያለሽ ሀዋ ይገባሻል ምርጥ ጓደኛ ነሽ የሳኒያን ስርፕራይዝ በጉጉት እንጠብቃለን እስኪ ለሳኒያን በጉጉት እንጠብቃለን የምትሉ በላይክ ግጩኝ 👍👍👍
@Kidu-3mt
@Kidu-3mt 2 жыл бұрын
መታደል ነው እድህ አይነት ጎደኛ ማግኘት በዚህ ሰአት እስኪ ጎደኞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጭንቅ ላይ ነኝ አላህ እድፈርጀኝ የማንኛችን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አናውቅና
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ከጭቅ ያውጣሽ
@Zዜድነኝወሎየዋ
@Zዜድነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
አሏሁታዐላ ፍረጃውን ያቅርብልሽ ያረብ ተጭቀት ነፃያውጣሽ
@Kidu-3mt
@Kidu-3mt 2 жыл бұрын
@@Zዜድነኝወሎየዋ አላሁመ አሚንንንንን ውደ ሽኩራን
@hayathh1699
@hayathh1699 2 жыл бұрын
አላህ ከጭቀትያውጣሽሆቢ
@ዜድቢንትአሊወሎ
@ዜድቢንትአሊወሎ 2 жыл бұрын
አላህ ይፈርጅሽ ከጭንቀትሽ አብሽር
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ መልካም ሰዉ መገኘት😍😍😍
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ውዶቼበቅንነትደምሩኝ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 жыл бұрын
እዚህ ቤት ውስጥ ስመጣ ኢትዮጵያዊነት ነው የሚታየኝ ሴቶቹ ሂጃባቸው ወንዶቹ ለሴቶቹ ያላቸው ክብር ደስ ክብለካ ሓዊተይ ለዋሕ እኔስ ስወዳት ሳሚያየ ማር ሱመያየ ፍትውው የ ዘብለኩም
@azizamehamed3568
@azizamehamed3568 2 жыл бұрын
የናትን አድነት ፍቅር አብሮ መኖርን መከባበርን ከዘርኝነት ነፃ መሆናችሁን ታይ ትስፋ ይኖርኝል ምክናየቱም ባሁኑ ግዜ እራስ በራ በማንነት ስንት መከራ ስታይ ትሀገራ ትስፍ እቆርጣለሁ በናት ደግሞ ትስፍየ ሙልት ይላል እንደናት አይነቶችን ያበዛልን ያረብ
@Zዜድነኝወሎየዋ
@Zዜድነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሱምያ ምርጥልጅነሽ አላህ ይጭምርልሽ
@Sara-hj5uy
@Sara-hj5uy 2 жыл бұрын
ሱመያየ ከልብሽ ሰው ነሽ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ የኔ የዋህ በጣም ነው እምወድሽ
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
@ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴታ እስከ ጀነት ያርግላቹ ሱመያ ምርጥ የጓደኛ ትሳሌት ነሽ👍👍👍🌹
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 жыл бұрын
ሱማያ ትለያለሽ ወላሂ እናት😍😍
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
መታደል ነው እንድህአይነት ጓደኛ አላህይጨምርላችሁ አልሃምዱሊላህ እኔም 1አለችኘ
@quite701
@quite701 2 жыл бұрын
ያርቢ ለኔም ወፈቅኝ ምርጥ እህት ምርጥ ጓዴኛ አይለያቹህ ሀዋ እና ሱመያ
@ayisheayimam3858
@ayisheayimam3858 Жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራቹ አስተማሪ ነው ❤❤
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ሀዋ የኔዉድእህት መልካምንትሽን ቀጡያበት እሽ❤
@zebibatube8545
@zebibatube8545 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ የዝህ ቤት ፊቅር ይለያል አይለያቺሁ
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ነብዩሰለላህአለይሁወሰለም ስጦታን ተሰጣጡ ትዋደዳላችሁና ብለዋል።
@mairaghsh4215
@mairaghsh4215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ና ጤና ያብዛላቹ
@ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ
@ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ 2 жыл бұрын
ሠይድ እና ሡመያ በጣም እከታተላችኃለሁ መልካም ሥራችሁ ደሥ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ ዱባይን ትቸ እናተ ጋ እመጣለሁ
@Fatma-f6s5t
@Fatma-f6s5t 2 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት እየጠበኳችሁ ነበር መሽአላ ከእናንተ ጋር በሆኩ ብየ ተመኘሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሱመያየ በጣም ነው እምወድሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ 2 жыл бұрын
እኔም ወላሒ
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 жыл бұрын
መመሰጋገን እደት ደስ ይላል አላህ ወደታን ይጨምርላችሁ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ኑቤተሰብእንሁንበቅንነት
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ሀዋ ይገባሻል👌
@HH-mk8om
@HH-mk8om 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ሱመያ አላህ ይጨምርልሽ ሀዉይ እንኳን ደስ አለሽ ኦፍፍፍ የኔ እንባ ምን ይሉታል የሰዉ ደስታ ያስደስተኝል ያርብ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 2 жыл бұрын
ማሻላህ ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@AaAa-ws6tn
@AaAa-ws6tn 2 жыл бұрын
አዲናቂያችሁ ነኝ ለኔም ጓዴኛ ።እዲሰጠኝ ዱአ አርጉሉኝ
@seadatube5368
@seadatube5368 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እኔስ አይወጣልኝም
@HH-mk8om
@HH-mk8om 2 жыл бұрын
እር የሚያላምጠዉን ልጅ ማጋጭላዉን በሉልኝ አፉን አያመዉም ኦኦኦ
@እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ
@እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ 2 жыл бұрын
ወላሂ እንደትእንዳሣቅሺኝ እንደኔአረሻል ሀሀሀሀሀሀሀ
@እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ
@እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ 2 жыл бұрын
ፋሺንይዞትነው ክክክክክ
@እኔነኝከዛሰፈር
@እኔነኝከዛሰፈር 2 жыл бұрын
Kkkkkweyo
@የሐይቋእርግብ
@የሐይቋእርግብ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እደት አየሽው 🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
ወላሂ የሳኩት ሳቅ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የጓዴኝነት ጥግ ማለት ይህ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ውዴታ እስከጄነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባልና ሚስት ትለያላችሁ
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro 2 жыл бұрын
ሀዋ አላህ በይ የምንፈጣሪነው
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ሀዋ የኔዉድ ያስሻል
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rukiyatube
@rukiyatube 2 жыл бұрын
ይገማር አይለያችሁ ማሻአላህ
@leylayimam
@leylayimam 2 жыл бұрын
ሀዉየ ፉቅር ነሸ እዉነት እደት እደምወድሽ እህቴ በርች😘
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 2 жыл бұрын
የኔውድ ሱመያና ሰይድ መልካም ሠው አይለያችሁ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mekamohammed9918
@mekamohammed9918 2 жыл бұрын
ደስ ትለለቹሁ👍👍👍👍👍😍😍😍
@زيناتعلي-ط3ض
@زيناتعلي-ط3ض 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@በስዬtube
@በስዬtube 2 жыл бұрын
እንባየ አመጣችሁት አላህ ይጠብቃችሁ
@toybaahmedahmed6193
@toybaahmedahmed6193 2 жыл бұрын
የውነትሱመያከነባልሺትለያላችሁ
@ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ
@ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ 2 жыл бұрын
ማሸአላ ሱምያየ
@hayathayathayat6925
@hayathayathayat6925 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያስደስታችሁ❤❤❤
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ውዶቼደምሩኝበቅንነት
@kehu3355
@kehu3355 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አላህ ይጨምርላቸው
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥይላል አብድ የትሂዶነው የጨዋጣው ድምቀት
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
ገታ በወጣ ይጨምር ምክንያቱም ሁሉም ሰው እንዲህ ቢሄን
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 жыл бұрын
የመወደው ስልክ ነው ስጦታ የተሰጠሽው ሀዋ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ
@xoyibaahamad7411
@xoyibaahamad7411 2 жыл бұрын
በሃዋ ና በዴዲድ መሃል ያልው ልጅ ውላሂ ዬሥራውን ይሥጠው 😢😢 ባክሠቴ ሠበብ እቅልፍ ኣሣጣህን በሤት ጭቡ መሥራት ግን ሃዋዬ እኮዋን ደሥ ኣልሽ ውዴ
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 2 жыл бұрын
ምን አርጎ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 жыл бұрын
ልጅ የያዘችውንጨለም ገፊቻት ሀራም አለይኩም
@seadahussein9935
@seadahussein9935 2 жыл бұрын
ማሻአላህ🌹🌹🌹💖💖💖💕💕
@richogendicho3595
@richogendicho3595 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ስንት ቀን ጠብቄ በፕራክ አስጫንቀቹ በማጫራሻ ተገለጋለች 💗💗
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔውዶች አይለያችሁ
@kenzituamare5913
@kenzituamare5913 2 жыл бұрын
ለኔም በሥልክ እንኳን ጓደኛ ሁነንኑኝ
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 2 жыл бұрын
ሥጠብቃችሁነበረመሻአላህሥታምሩ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ማሻአላህወላሂ አላህይጨምርላችሁ ውዶችየ
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 жыл бұрын
የነሰይድ ቤት ከዘረኝነት የፀዳ ፍቅር ብቻ
@zed9732
@zed9732 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ👍አላሕ ዉዴታ እስከ ጀነት ያድርግላችሑ ዉዶችዬ
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውቦች
@Hayattube-hi3ii
@Hayattube-hi3ii 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ😓😓😓
@fadilafadila9865
@fadilafadila9865 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስይላን😍😍😍😍
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ኑቤተሰብእንሁንበቅንነት
@طيبهالعتيبي-و8ر
@طيبهالعتيبي-و8ر 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ 🥺
@hadramohammad6470
@hadramohammad6470 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድጋት
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ኑባተሰብእንሁን
@tem3718
@tem3718 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቺሁ 😍😍😍
@loveጉራጌ
@loveጉራጌ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹👉ብዙ ከመናገር ይሻላል ብዙ ማዳመጥ ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🧡🧡🧡🧡
@hayterolla2910
@hayterolla2910 2 жыл бұрын
ሃዋ ማሻ አላህ ጀማዓወችሽ ጡሩናቸው የወለጋ ኦሮሞ አይደሉምመሠል ወደጅማ ያሉት ሠው አይነኩም ሠውሠው ይሽታሉ
@አልሚነኚየኬሚሴዋ.ቀበጥ
@አልሚነኚየኬሚሴዋ.ቀበጥ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ 2 жыл бұрын
ስጠብቃቺሁ
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 жыл бұрын
ፍቅርርርርርብቻናችሁወላሂ 🌹🌹🌹
@እሙሂክመትያቢቴአላህመአኪ
@እሙሂክመትያቢቴአላህመአኪ 2 жыл бұрын
ws wr wb ማሻአላህበጣምደስትላላችሁ
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም መሽአላ ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@cccuyxycucjcuucuffuc9179
@cccuyxycucjcuucuffuc9179 2 жыл бұрын
ማሻአላሆ
@امييالقمر
@امييالقمر 2 жыл бұрын
Hawa kezim belay werk ygebatal🌹🌹
@المدمر-ذ9ه
@المدمر-ذ9ه Жыл бұрын
ወይኔ ስታስቀኑ
@عمرالأميري-ذ3ف
@عمرالأميري-ذ3ف 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 2 жыл бұрын
ሀዊእንኳንደሥአለሽ፡ሠሙተባረኩሁላቹም
@qqqw140
@qqqw140 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እህት እስኪ በአላህ የመን ላይ እህቴ ታማብኝ ነው የሰይድን ወይንም የሶምያን ቁጥር የምታው ሠወች በአላህ ስም ልለምናችሁ
@qqqw140
@qqqw140 2 жыл бұрын
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በአላህ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
ሀዋታድለሻን እነዚህንየመሠለ ቤተሠብ ስላገኘሽ አርፈሽ ስሪሳዉድየናትሽልጅየለ
@hamdolila8750
@hamdolila8750 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አሚንንን አሚንንን
@rabiaaymer2543
@rabiaaymer2543 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን ያረብ
@almazgirma838
@almazgirma838 2 жыл бұрын
Sumayee yene qonjoo 🥰🥰🥰🥰🥰
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube 2 жыл бұрын
ወይ በስንት በመከራ ወይተጉትቶ ተጎትቶ ደረሰ የሀዋ ስጦታ
@meki3909
@meki3909 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ😍😁😍
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሰብእንሁንበቅንነት
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 жыл бұрын
የምርግንትለያላችሁ
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህህህህ
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 2 жыл бұрын
ስታሰቀኑ በአሏህ💞💞😘
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ኑቤተሰብእንሁንበቅንነት
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
ሰላም ዋእሌኩም ደስ ትላላችሁ ግን ሰብስክራይብ አርጌ እየደረሰኝ አይደለም በሌላ በኩል ነዉ የማገኛችሁ ቤተሰቦቼ ምነዉ??
@munamohmed7952
@munamohmed7952 2 жыл бұрын
Waww enkan des aleshi tamralachiw egizabher yetebkachew
@kubraa1038
@kubraa1038 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Selamne
@Selamne 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ 😘😘😘😘😘
@በድርያዩቱብ
@በድርያዩቱብ 2 жыл бұрын
ኑቤተሰብእንሁንበቅንነት
@kadiitube4366
@kadiitube4366 2 жыл бұрын
Mashallaah sumaya samiya Amina ❤❤👍🏻👍🏻❤
@seadi5
@seadi5 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td 2 жыл бұрын
ሰላም ሁኖልኚ 🥰🥰
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 2 жыл бұрын
Masa Allah tlqaqalin inmsagnalen😆😘😘😘😘😘
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 жыл бұрын
WOWW siwadachu ❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@hawwiijamalhawwiijamal2942
@hawwiijamalhawwiijamal2942 2 жыл бұрын
Mashalla
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 жыл бұрын
ስጦታው ይታይ
@samirasamira4934
@samirasamira4934 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@shanto9016
@shanto9016 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹😘😘😘
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ብዙወቻችሁ ክፈት ባላችሁኝ መሠረትም ከፍቻለሁ አበረታቱኝ
5:32
ANU Tube አኑ ቲዩብ /ANU FASHIN ሀይቅ
Рет қаралды 14 М.
Allaahu Akbar Finfinneetti Muslimoonni Seenaa Addaa Hojjatan
6:22
Spider Media
Рет қаралды 11 М.
አፍላ ፍቅር 97 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:07
Liyu cinema
Рет қаралды 238 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН