እሱን ማመኔ❗️ እዚህ እንድደርስ አግዞኛል✨️ በችግር ጊዜ ሳስቀይመው ጥሎኝ የሚሄድ ይመስለኝ ነበረ

  Рет қаралды 46,906

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
መዝ 7፡17 እግዚአብሔርን እንደ ጽድቁ መጠን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔርም ስም እዘምራለሁ። ❤ እምነት
@zinashbetre552
@zinashbetre552 Жыл бұрын
tebareki yene konjeyiye teru temheret new betam aemesegenalehu
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አሜን ፫ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@merondegu6017
@merondegu6017 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@merondegu6017
@merondegu6017 Жыл бұрын
❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@MeronSisay-g3m
@MeronSisay-g3m Жыл бұрын
ተባረኪ!
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር በጭንቀትሽ በችግርሽ ጊዜ በጣም የምትቀርቢያቸዉ ሰዎች እደሚደርሱልሽ ስትጠብቂ ምንም ከማጠብቂዉ ሰዉ እርዳታ ይመጣልሻል ይሄም እግዚሐብሔር ያዘጋጀልሽ ሰዉ ነዉ ሰዎችን መታመን ከነሱ ብዙ መጠበቅ ትልቅ ስህተት ነዉ ሁል ጊዜ እግዚሐብሔርን ስንታመን ነገሮች ባላሰብነዉ መንገድ ይሳካል ሰዎችንም ያዘጋጃል እናም ከምንም ከማንም በላይ ቅዱስ ልዑል እግዚሐብሔርን እንመን ሁሉ የሚቻለዉ ምንም የሚሳነዉ የሌለ እደበደላችን ሳይሆንብን ቸርነት ምህረቱን አብዝቶልን የሚያኖረን እሱ ነዉና አለማመናችንን ይርዳ እምነትን ይጨምርልን❤ቃልዬ ተባረኪ አንቺንም እሱ የሰጠኝ እህቴ በቤቱ ዘመንሽ ይለቅ ሰላምሽ ይብዛ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ስሰማሽ ምክሮችሽ ሁሉ ለኔ ይመስለኛል ቃልዬ ተባረኪ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል በጎ መሻትሽን ያሳካልሽ❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙌🥰
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 Жыл бұрын
​@@zemenawitየኔ ውብ ወላሂ በጣም እወድሻለው ስላቢዝነስ ምታወሪው ሁሌም ስለ እኔ ነው ብዬ ነው ምከታተለው ቃልዬ አላህ ከክፉ ይጠብቅሽ እና ከ3ወር በፊት የሰራሽውን ቪዲዮ በቅርብ ነው ያየሁት መልእክት አስቀምጫለው እባክሽ ገብተሽ እይው አላህ ያግዝሽ
@rahelmekonnen8370
@rahelmekonnen8370 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ❤❤❤
@selamselam6431
@selamselam6431 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ህይወት ያለክርርቶስ ባዶ ነዉ ።አምላኬ እኔንም ሳይኖረኚ የሚያኖረኚ እርሱ ስለሆነ ነዉ ሁሌም በፈጣሪዬ አምናለሁ እርሡ ሁሌም ታማኚ ነዉ በከፍታም ሆንን በዝቅታ አምላካቺን እግዚአብሄር አይተወንም ሁሉንም እንደሚያቅ ያደርገዋል ። እኔንም ከትቢያ አንስቶ ከፍታ ላይ አስቀምጧኛል ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል በማጣታቺን ወይም በድህነታቺን ሠወቺ ቢንቁንም እሡ ግን የሠማይ የምድር ንጉስ ሆኖ አይንቀንም ምክኒያቱም የእግዚአብሄር የእጆቹ ስራ ነን። ክብርና ምስጋና ለአለማት ጌታ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤❤❤🙏🙏🙏
@etsegenetbirhanu6876
@etsegenetbirhanu6876 Жыл бұрын
ማርያምን! በየመሀሉ እያለቀስኩ ነው አይቼ የጨረስኩት፡፡ እኔም እርሱን በጉዞዬ ሁሉ ከፊቴ በማስቀደሜ ነገሮቼ ሁሉ እንደገና ሲያብቡ፣ አበቃ አለቀለት ተቆረጠ ያልኩበት ጉዳይ ሁሉ የእንደገና አምላክ የሆነው መድሀኒአለም እሱ በፈቀደው ጊዜ ውብ አርጎ ሲያከናውነው አይቻለሁ፡፡ አሁንም በብዙ ሸለቆ እያለፍኩ ቢሆንም እምነቴን በሱ ላይ ጽኑ ነው፡፡ ትላንት ያሻገረኝ የረዳኝ አምላክ አለና፡፡ አመሰግናለሁ ቃልዬ!
@Seni_tube_fam
@Seni_tube_fam Жыл бұрын
ልክ ነው የእምነት መንፈስ ነገሮችን ይለዋውጣል እምነት ትእግስትን ያደርጋል ይላል ባይብል ያለ እምነት እግዚአብሔር ን ደስ አታሰኙም" ይላል እና እግዚአብሔርን ማመን የህይወትን ቁልፍ መያዝ ማለት ነው።ተባረኪ❤
@muluworkamsalu5114
@muluworkamsalu5114 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የያዘ ሰው መቸም አያፍርም !!!እኔም ከራሴ ተሞክሮ ነዉ ምመሰክረው
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌🥰🥰🥰
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የምትይው ነገር ክግዚአብሔር የሚገኝ ቨጎ ስጦታ ነው! አግዚአብሔር አንዲህ በምነት በትጽናት ያኑርሽ! አግዚአብሔር ምን ይሳነዋል!
@lillyatg256
@lillyatg256 Жыл бұрын
ቃልዬ ከፈጣሪሽ የራቅሽባቸው ጊዜዎች ጥሩ ናቸው እግዚአብሔር በጣም ስለሚወድሽ ጠፍተሽ እንዳትቀሪበት ስለፈለገ በፈተና ውስጥ አልፈሽ እሱን እንድታስቢው እንድታውቂው አደረገሽ ያ የችግር ጊዜ አንቺ ሊያስተምር የፈለገበት ጊዜ ነው ጠፍተሽ እንዳትቀሪበት የራሱ ሊያደርግሽ ስለፈለገ አስተምሮ ልጄ የጠፋችው ተገኘችልኝ ብሎ አቀፈሽ እነደዛሬው እንድታመሰግኚው ስሙን ከፍ እንድታደርጊው አደረገ ቃልዬ ስለሆነው ሁሉ የእግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል አሜን!
@fikrerye
@fikrerye Жыл бұрын
John 3 (አማ) - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@lemlemassefa3336
@lemlemassefa3336 Жыл бұрын
አሜን
@samisamozin
@samisamozin 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@godmysave33
@godmysave33 Жыл бұрын
እውነት ነው ካለ እምነት ሁሉም ከንቱ ነው ዘመንዬ ተባረኪ እህት🙌
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌🥰🥰🥰🥰
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
በህይወቴ የማልደራደርበት እውነት ጌታ እየሱስ ነው ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ከሞት ወደ ህይወት የጠራኝን ሰው የተደረገለትን ሳይሆን ሀይማኖት ብቻ ተከታይ ሆኖ ነው ይህ እወነት ለሁሉ ይሆን ዘንድ ጸሎቴ ነው ተባረኪ ጌታ ይርዳሽ
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ Жыл бұрын
ቃልየ በጣም ጎበዝ ነሺ በርች እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ሀይማኖቱን የሚወዲ ሠው በጣም እወዳለሁ እና ደሞ ጥንካሬሺን በጣም ወዲጀልሻለሁ ሀይማኖታችን እጂ የሚለያየው የች አይነት አሥተሣሠብ ነው አሥተሣሠቤ በሂወቴ የማልደራደርበት ነገር እምነቴ ነው እናም ብዙ ነገር ያመሣሥለናል በርች እናመሠግናል ❤️❤️
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
" አባት ልጁን አንደምቀጣ አግዚአብሔር አንዲሁ የሚወደውን ይቀጣልና በገስፀህ ጊዜ አትመረር.."
@MeronSisay-g3m
@MeronSisay-g3m Жыл бұрын
🥰🥰🥰ይህን የጉብዝናሽ ጊዜ ለጌታሽ ስላረግሽው ጌታ እየተጠቀመብሽ ነው! ስለፈቀድሽለት!ተባረኪ!🥰🥰🥰🙏ዘር ማዘረሽ ሁሉ!ይባረክ!🥰🙏
@ሲፓራ
@ሲፓራ Жыл бұрын
ሞገስሽ ያስታውቃል እግዚአብሔርን እንደያዝሽ 🥰🥰🥰
@aidabelay7590
@aidabelay7590 Жыл бұрын
wow amen እዝግአብሄር አለ ከኛ ጋር ነው አይተወንም ❤
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ መዝ 22(23)እግዚአብሔር እረኛየ ነው የሚሳጣኝም የለም,,,,,,ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከሌለኝ ነገር ይልቅ ያለኝ ነገር ይበልጣል ለኔ የሚስፈልገኝን ፈጣሪ ይሰጠኛል የማይጠቅመኝን ያርቅልኛል ብየ አምናለሁ::
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
ቃሌ በመጀመሪያ ለዚህ የምስጋና ጊዜ ላይ ያደረሰን የልኡል እ/ርስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃሌ ከእ/ር የራቅሽባቸው ጊዜዎች ለበጎ የተፈጠሩ ናቸው ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ጠፍተሽ አልቀረሽም ምክንያቱም እ/ር የጠፉ በጎቹን ይፈልጋል እ/ር ያመነና የተደገፈ ይንገዳገዳል እንጂ አይወድቅም መቋሚያው እንደ ወይራ ዛፍ ጠንካራ ነውቃልዬ የሚጋባ መንፈስ አለሽ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ደጋግሞ ይባርክሽ!ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም በእምነታችን ያፅናን !ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ወደፊትም ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ተባረኩ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
ዋውው ደስ ብሎኛ እንዳለ ሰማሁት አንቺ ውቢ ሁሉነገርሽ የሚጣፍጥ እኔ ከዚህ ሳዓት ጀምሮ እራሴን ልክአንቺ እንዳደረግሽ እሞክራለሁኝ በጣም እናመሰግናለን ብርቱና አስተዋይ ነሽ ከምንም በላይ ያለእግዚአብሔር ምንምነገር እንደማይከናወን ማወቅሽ ሁሉም የርሱፈቃድ እንደሆነ ማወቅሽና ያንቺም ጥረት ተጨምሮበት ነው በርቺ❤❤❤
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ Жыл бұрын
እህቴ እኔም እንዳንቺ ቡዙ ችግር አልፍየለሁ ግን ሁሉ እግዚአብሔር አንድ ቀን ታሳልፍልኛለህ ብየ እመካ ነበር ያመኑትን እማይነሳ ቸሩ መድሐኒአለም እሱ ባሉው ቀን አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 Жыл бұрын
ተባረኪ የተለያየ የህይወት ፈተና የሚ ያሻግር እግዚአብሔር ሰላቆመሽ እግዚ አብሔር ይመስገን ወደፊት በምድር ስንኖር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልን።ተባረኪ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔ አበባ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ ቃልየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ በምነቴ በአምላኪበልውል እግዛብሔር አልደራደርም በተለይ ሰሞኑን በጣም ተጨንቄ የርዳኝ ፈጣርየ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በእምነቴ አልደራደርም ❤❤❤ የኔውድ ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ አመሰግናለው የኔመልካም እህት❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሜን እግዚአብሔር በከፍታችንም በዝቅታችን አይተወንም በቃሉ የታመነ ስለሆነ ተባረኪ እህቴ
@ayni5236
@ayni5236 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቃልዬ እግዚአብሔር በደስታም በሀዘንም ጌዜ የማይለይ እውነተኛ ወደጅ,አፍቃሪ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን❤
@rihana4796
@rihana4796 Жыл бұрын
ትክክል ነሸ ይመችሸ !!እኔ ሙስሊምነኝ እናም በማንም ሌላው ይቅርና በወደለችኝ እናቴ እንኳ ምንም እምነት የለኝም የማምነው አንድ አላህንነው ተሰፍየም ሲከፍኝ እንኳ ለሰው አልናገርም ሰው በማያይብኝ ቦታ ሄጀ አልቅሸ ይወጣልኛል እሱ ያለው ይሆናብ ብየ ዝም እላለሁ በጣም ተለውጫለሁ ለምኘ ያጣሁት ነገር የለም።ከስንት ፈተና አውጥቶኛል ከሰንት እሳት !!ጥንካሬን አሰተዋይነትን እሱ ባይሰጠኝ ምን እሆን ነበር !!ዘወር ብየ ያሳለፍኩትን ሳየው ይህን ሁሉ ያለፈው በኔ ነው ብየ አመስግናለሁ !!ምድር ላይ ካለ ነገር ሁሉ ምድር ላይ ይቀራል !!!የማይቀርው የማይለወጥ ፈጣሪ ብቻነው !የሰው ልጅ በፈጣሪው ካመነ በቂውነው የሚፈልገውን ሁሉ በተመኘው በለመነው መጠን ይሠጠዋል !!ሰዎች ሰትለምኖ መጀመርያ ጤናችሁን ለምኖ ከጤና በላይ ሀብት የለም በዚች ምድር !!መልካም ተናገሩ መልካም ሰሩ ለሰው እዘኖ እህታችን እንዳለችው ከሰው አትጠብቁ ሰታደርጉም በፈጣሪየ አገኘዋለሁ ለነገ ለጨለማ ቤቴ ብላችሁ አምናችሁ አድርጉ የሰው ልጅ ካዳንነው ከሰው ከጠበቃችሁ ልባችሁ ይሰበራል !!
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ከዚህ የበለጠ ጠንካራ የድርግሽ ቁርአንና ኪተቦችን ቀርተሻል
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሀሴት፣ በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅርና በሞገስ ያትረፍርፍሽ!!! ደስ የሚልና የሚያነቃቃ መልዕክት ነው። እግዚአብሔርን መደገፍ "አይቻልም" የተባለውን መከራ ሁሉ ያሳልፈዋል። ለእግዚአብሔር ምስጋና ማቅረብ በደስታ ያጥለቀልቀናል።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ሁሉ ያልሽው ትክክል ነው ምንም ስህተት የለውም ሁል ግዜ እግዚአብሔርን በሂወታችን ማስቀደም በጣም ትክክል ነው ባርኽ ጽብቕቲ ሓፍተይ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ይግባው እርሱ ባያዝንልን ምን እንሆን ነበር ቃልዬ. በርችልኝ አንቺን የወረዳ እኔንም ይርዳኝ በፀሎት አስቢኝ በርችልኝ💕
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Жыл бұрын
የጥበ ብ መጀመሬ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ቃሉ የሜለው ስለዚህ ትክልነሽ ፀጋውን ይብዛልሽ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Жыл бұрын
እግዝያቤሔር ይባርክሽ ከንግግሮችሽ ትኩረት ያረኳት ነገር አጋጣሚ ያልሽዉ ነገር እዉነት ነዉ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም ሁሉም በእግዝያብሔር ፋቃድ ነዉ አንድ የሀይማኖት መምህር አስታወሽኝ በህይወታቹ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም ይል ነበር ሁሉም በእግዝያብሔር ፋቃድ ነዉ ተባረኪ
@አለምብመ
@አለምብመ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እዉነት ነዉ እህት ቃልዋዬ በእግዚአብሔር ሁሉም ይሆናል እምነት ብቻ አሜን፫❤❤❤
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 Жыл бұрын
ቃልየ ቆንጆ በትክክል በችግር በመከራ ግዜ መሽሽጊያችን እግዚአብሔር ነዉ ተጽፋል ተባረኪ ዉድድ❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ጋር ካለን ማንም የሚያሽፈን የለም አምናለው የኔ ነገር የበራ የደመቀ የተተርፍርፍር ነው አምላለው እግዚአብሔር ይባርከኛል የኔ ፀሀይ ትወጣለች እግዚአብሔር እየስራኝ ነው የሂወቴ መሪ አምላኬ መዳኒቴ ነው እሱን ሳስብ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች አምናለው እግዚአብሔር የምፈልገውን ሳይሆን የሚጠቅመኝ ይሰጠኛል አሁንም ሰቶኛል አምላኬ ክብሬ አምላኬ መአረጌ አምላኬ ወገኔ አምላኬ ዘመዴ አምላኬ ዋሴ ጠበቃዬ አምላኬ አማካሪዬ አምላኬ ሰሚዬ አምላኬ ግርማ ሞገሴ አባቴ አምባ መጠጋዬ አምላኬ ፍጣሪዬ ጌታዬ መዳኒቴ አባቴ ንጉሴ መመካዬ መጠጊዬ የሚያኖርኝ ስጠፋ የሚፈልገኝ የህይወቴ ብርሀን ሀይሌ ጉልበቴ ግርማሞገሴ እግዚአብሔር ሆይ እውድካለው ተገብቶኝ ሳይሆን ምህርትክ በስቶልኛል እና አመሰግናለሁ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 Жыл бұрын
በእውነት ቃልዬ ሁልግዜ ስራ እየስራሁ ስራ ቦታ አንዳንዴም ከቤት እስማሻልሁ ጥሩ የህይወት ተሞክሮ ነው እኔ በእውነት ጽሎት አደርጌ እንኮን የምጭንቅ ሰው ነኝ ይሆን አይሆን እያለኩ አሁን ግን ከአንቺ ከአንዳንድ ሰውች ከእኔ ከማሳልፋችው ነገሮች ግን ተማሬ አለሁ አሁን ላይ ግን ሁሉንም በህይወቴ የሚከስቱ ነገሮችን ለአምላኬ እናት ለእመቤቴ እሰጣልሁ ለቅዱሳን ጭንቅቴን ሁሉ እሰጣለሁ ለአባቴ ለአምላኬ ሁሉንም ነገር ስጥቼ አልጨንቅም ድሮ ከአልኝ ማንንት ዛሬ ያለሁበት ደርጃ ጥሩ ነው ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነው ዛሬ ሀሳቢን እንዲሆን እልኝ የምፍልግ ነገር አል በለተ ቀን ሰጥቼው አልሁ እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
እኔ ድሮ ምንም ያልተደረገልኝ ለሰው ብቻ የሚደሰግ እኔን የሚረስ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን እንደዛ አይደለም እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ ለእኔ አስቦ እንደሚያደርግልኝ አምናለው ሰለሆነውም ሰላልሆነውም ሰለማይሆነውም ሁሉ እንደፈቃዱ እንደሆነ አምናለው ቃልዬ አመሰግንሻለው
@mahihabesha941
@mahihabesha941 Жыл бұрын
Very important message 💯💯💯💯💯💯💯💯
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌🥰🥰🥰
@mahletkassahun8509
@mahletkassahun8509 Жыл бұрын
በእግዛብሔር ያለሽ እምነት ታላቅ ነው ❤❤❤❤❤❤. በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ምክንያቱም ፈተናን ሲቋቋም እግዚአብሔር ለሚወድዱት የሰጠውን ተስፋ፣ የሕይወትን አክሊል ያገኛል።ያዕቆብ 1:12 , Thank you for powerful message
@MeronSisay-g3m
@MeronSisay-g3m Жыл бұрын
🥰እውነት ተባረኪ አንቺ ልጅ!🥰ይጨምርልሽ!ጌታ!🥰
@mahletgetachew856
@mahletgetachew856 Жыл бұрын
Kalye my dear ur blessed.
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌🥰🥰🥰
@Rahel-m4x
@Rahel-m4x Жыл бұрын
ቃልዬ ምክርሽ ሁሉ ገንቢ ነው እኔም እምነቴ እንዳንቺ ነው በእግዛብሔር ፅኑ እምነት አለኝ እማልደራደርበት ፈጣሪዬን እጅግ በጣም አምነዋለሁ
@YamrotAbate-r6s
@YamrotAbate-r6s Жыл бұрын
ሀይል ሁሉ የ እ/ር ነው የኔ ጀግና😍😍😍😍
@livelove6760
@livelove6760 Жыл бұрын
Your advice is always on point and from the heart! Keep shining your light sis! You never know who needed this!
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ልክ ነሽ ሁሉ ከፈጣሪ ነው በፈጣሪያችን ትልቁ ነገር እምነታችን ወሳኝ ነው❤
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 Жыл бұрын
KEdwese mekayel yetebekeshe🙏🙏
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው የውስጥን መሪምሮ የመአቅ ስረደኝ አይቼዋለው
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 Жыл бұрын
ቃልየ ቆንጆ እምነት ፍቅር ተስፋ የሒወታትችን መሰረት ናቸዉ በልብሽ ያደረ ጌታ ዘላለም ከአንቺና ከቤተሰብሸ ጋር ይሁን አሜን ዉድድ❤❤❤
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 Жыл бұрын
የኛ ችግአለውግዘብሔርን ከምንፈልገው በላይ ስጦታውን ነው እግዚአብሔር ለሁሉ ሰው አላማ አለው አምኖ መኖር ይሆንልን እነኳን የተሻለ ነው
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Жыл бұрын
የምትይዉ ለኔ ስከሆነ ነው እህቴ የተሰማኝ ተባረኪ
@frehiwet460
@frehiwet460 Жыл бұрын
እህቴ ተባረኪልኝ አንቺ ብሩክ ነሽ❤❤❤
@meseretsisay4978
@meseretsisay4978 Жыл бұрын
ተባረኪ እስከመጨረሻ ያጽናሽ መድሃኒትዓለም የኔ ውድ እህት
@hayatyemam6123
@hayatyemam6123 11 ай бұрын
ውሰጤ የመከፋት አይነት ሰሜት በተሰማኝ ሰአት ሰላገኘሁሸ ትንሸ ተረጋጋሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 Жыл бұрын
EGezabeher becha🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌿🌿🌿🌿🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌿☘️🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌿🌿👍
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ደርባባ በጣም እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ውበት እና ጥንካሬዎች ሜሉ ጠፋች እኮ ጎረምሳው አለቀቃትም በጉጉት እንጠብቅሻለን በይልኝ በጣም ነው የምወደው የምትሰራውን ቪዲዮዎች ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በጣም ባለሙያ አድርጋኛለች እኮ እሷን እየየሁ
@yirgalemasefa8887
@yirgalemasefa8887 Жыл бұрын
Kaleye... Geta zemeneshen yebarek tekekelegna meleket betekekelegna geze... Tebarekie ...
@amtube8775
@amtube8775 Жыл бұрын
Tekekel new 100% gobeze nesch berchie 👍👌🙏
@yrgalemghebreslasie9555
@yrgalemghebreslasie9555 Жыл бұрын
❤❤❤ Thank you qalye. Hulem Egziabhiern yaskedeme ashenafi new. Bless you
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 Жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ በሂወት ዙሪያ የምትሰሪያቸው ቪዲዎዎች በጣም ይቀይራሉ❤❤❤❤
@mule9192
@mule9192 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ልክ ነሽ
@ShotCaller1100
@ShotCaller1100 Жыл бұрын
You Have Given A Great Advice By The Grace Of God,Keep Up The Good Work💯
@MartaShiferaw-d5f
@MartaShiferaw-d5f Жыл бұрын
እዉነትሽነው እኔም ባምላኬ በመዳኒቴ ሀሴት አደርጋለዉ ብዙዎች ብዙ ነገር ሊሉ ይችላሉ ገንዘብ እዉቀት ዘመድ እኔግን እርግጠኛ ነኝ ጌታዬ ከፊቴ ይሁን እንጂ ሁሉም ያልፋል ዘግዬቼ ብሰማሽም ተፅናንቻለዉ ተባረኪ
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Жыл бұрын
ትክክል እህቲ እኒም እዳቺ ነበርኩኝ እግዛብሂር ታሪክ ይለውጣለሚን🙏❤️🎈
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Zare lene new yelakesh Fetari yigermal all the messages are for me !
@jembia7857
@jembia7857 Жыл бұрын
ትክክል የኔቆንጆ እግዚያብሄር ይባርክሽ❤
@alem5914
@alem5914 Жыл бұрын
betam tru mikir new Ehite Egziabher Ahunim Kekifu Hulu Yitebikish
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 8 ай бұрын
ዘግይቼ ባየውም ከአንቺ ብዙ ተምራለው እኔ ለሰው አድርጌ ከሰው እጠብቅ ነበር በዛ በጣም ተጎድቼበታለው ፈጣሪ የሰጥልኝ በጥሩ ጊዜ ደረሸልኝ
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 Жыл бұрын
Mechem egziabher yelelochin tiyake lememeles new yihinin enditakafiyin akim yesetesh. Banchi asab yenen tiyake meleselign ameseginalehu.
@mababa6556
@mababa6556 Жыл бұрын
Yes . God is the only one!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
እህት እውነትሽን ነው!!!! ባልሽው ሁሉ እስማማለሁ ፈጣሪ ለሁላችንም ቅርብ ነው🙏🥀🌺 ፈጣሪ አምላክን የያዘ በሱ ያመነ ፈተናውን ሁሉ ያልፋል። ድክመታችን እንዳለ ሆኖ ቸሩ እግዚአብሔርን በቅን ልቦና አንተ ታውቃለህ ብለን ሁሉን ለሱ ከሰጠነው ቸሩ አምላክ የማይሞላው ነገር የለም ክብር ምስጋና ለአምላካችን🙏🥀🥀
@dibodibo8106
@dibodibo8106 Жыл бұрын
Tebarki ❤ amen hulgiz egzbher kene gara new❤
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ Жыл бұрын
አውነትሽ ነው ቃልየይ የኔ ቆንጆ አንቺ እግዚአብሔር ያስተማራት ሴት ነሽ ተባረኪ የልቦናሽ መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ካንቺ ቡዙ ተሚርያለው ❤❤❤❤
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Жыл бұрын
እውነት ነው ዘመናዊት ሁሉነገረ በእግዛብሔር ነው ምክሮችሽ አሰተማሪ ነው የኔ ሁለገብ ነሽ በርቺልን
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ቃልየ ዛምቤተይ ትክክል እግዚአብሔር ከችግሬ በላይ ትልቅ ኣምላክ ነው ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص Жыл бұрын
በጣም፡ደሥ፡ትያለሽ፡እኔም፡በቤቴ፡ሆኜ፡መኖር፡እፈልጋለው፡ጠንካራ፡ነሽ፡ባለፈው፡ደሥታችሁ፡በፈጣሪ፡ይሁን፡ብለሽ፡ያሥተማርሽን፡እንዴት እንደጠቀመኝ፡በጣም፡ልክ፡ነበርሽ፡
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 Жыл бұрын
ቃልየ ሳይታወቅብሽ ጎበዝ የሴት የወንጌል አስተማሪ ሁነሻል ዋው ቃለሂወት ያሰማሽ።
@bayushtelila
@bayushtelila Жыл бұрын
በጣም እምነታችን የእይወታችን ምርኩዝ ብትር ናት❤❤❤
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይስጠን እናመሰግናለን ቃልኪዳን ስምሽን እራሱ በጣም ትልቅ ትርጉም አለው እና እድለኛ ነሽ ቃል ምክንያቱንም ጠንካራ እምነት ስላለሽ ነው አሁን ዛሬ ላለ ሽበት ትልቁን ቁልፍ የየያሽው አንተን የሚያምኑ አያፍሩም ነው እና የሚለው ❤
@emuetekle4790
@emuetekle4790 3 ай бұрын
I'm proud of you keep going your faith GOD be with you my dear sister ❤
@LightingKid1239
@LightingKid1239 Жыл бұрын
Tebaraki yena konjo swadeshe
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын
Your faith is beautiful .God bless you
@mareli9826
@mareli9826 Жыл бұрын
Amen, Amen, Amen……❤❤❤ You are absolutely touching the right points as always. God bless you my sister! ትንቢተ ኤርምያስ 17 5፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ፥ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው፥ ርጉም ነው። ትንቢተ ኤርምያስ 17 6፤ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፥ መልካምም በመጣ ጊዜ አያይም፤ ሰውም በሌለበት፥ ጨው ባለበት ምድር በምድረ በዳ በደርቅ ስፍራ ይቀመጣል። ትንቢተ ኤርምያስ 17 7፤ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። ትንቢተ ኤርምያስ 17 8፤ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። ወደ ዕብራውያን 11 1፤ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። ወደ ዕብራውያን 11 6፤ ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና። May the Lord give you the desires of your heart for you have desired and sought after Him more than anything. (Psalm 37:4)
@jesusislord.9123
@jesusislord.9123 Жыл бұрын
Egziabher befratish mamenish tilik temarku
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 Жыл бұрын
እኔንም እግዚአብሔር ከሞት አፋፍ ቤተስቤን ከአንበሣ መንጋጋ አድኖናል
@Betyabel
@Betyabel 4 ай бұрын
Ewonet enam yezarew ken yalfelgal beye egzabhern amnalhu
@kumenegretekola2088
@kumenegretekola2088 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ትልክ ትምርት ሠተሽኛል ያሰብሽው ሁሉ እ/ር ያሳካልሽ።
@felegehiwottadesse3282
@felegehiwottadesse3282 Жыл бұрын
Thank you zemenawit!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሰሞኑን ያለፈኝን ፕሮግራምሽን እያጣጣምሁ ነው ቃል ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ነሽ የኔውብብብ እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ያድለን በጣም አመሰግናለሁ👏👏✅💕💕💐
@tewoldebiruk
@tewoldebiruk Жыл бұрын
እህት ዘመናዊት ሰላምሽ ይብዛ ተባረኪ ብድግ አርግሽኝ ተባረኪ❤❤🎉
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል Жыл бұрын
I feel you are talking about me በተለይ ውለታ ከሰራሁላቸው ሰዎች ምላሽ እጠብቅ ነበር ያለሽው that me but no more expectations thanks sis for your advice
@yrgalembidu4571
@yrgalembidu4571 Жыл бұрын
እንካእ ብደሀን መኤሳኪ ኪብርቲ ሀአፋተይ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ትከክል ነሸ በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን ። 7:36
@edensolomon9937
@edensolomon9937 Жыл бұрын
Words of wisdom thank you kalye❤
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 Жыл бұрын
Btam amesGenesh alew yen kouenejou
@Mahletkassaye-m1r
@Mahletkassaye-m1r Жыл бұрын
You are so smart girl .god bless you .behulume huneta yetemuwalashe nesh wetatoche hulu yanchen meker mewesed yalebn new yememeselegne .amelak erjeme edeme yeseteshe.
@ninatekabe837
@ninatekabe837 Жыл бұрын
You blessed thank you I teach from you
@ed-0075
@ed-0075 Жыл бұрын
Kaleye konjo! Welcome my dear! Amen! God is all we have in times of trouble! and he does his work in our lives when we go through difficult times. Berechi yene konjo!
@nanny3146
@nanny3146 Жыл бұрын
Absolutely true thanks god
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እውነት ነው አለማወቅ ነው ብድር ከፋይ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Ene feligeshalew betam wede, I'm proud of you ❤❤❤✌🏽🙏🏾💪🏾👌🏾 egezehaber ahunem meshatishen yemulalish.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
ረጅም ወሬ ማዉራት!!!
21:46
Maraki English with abi
Рет қаралды 97 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН