Sunday with EBS: Entewawekalen Wey / እንተዋወቃለን ወይ EBS Special Show

  Рет қаралды 928,584

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

Пікірлер: 690
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 4 жыл бұрын
ዮኒ በማሸነፉ ደስስስ ብሎኛል ደስ ያለው ላይክ ላይክ በማድረግ ደስታውን ይግለፅ
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
ዮኒ ለሚስትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@abebechgetay8980
@abebechgetay8980 6 жыл бұрын
Sabila yemaryamlij የኔ ቆጆ ለኛም እንደዚህ አይነት ባል ይሥተን
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@ahmedsami7348
@ahmedsami7348 6 жыл бұрын
Sabila yemaryhhhamlij
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 4 жыл бұрын
ግን ያለባበሳቸዉ ነገር በስማም
@seblistars9721
@seblistars9721 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የዮኒይ እወድሀለሁ
@tu1262
@tu1262 6 жыл бұрын
ጅግናው ኣትሌታችን ገብረእግዚአብሔር ከነ ክብርትዋ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@messya7125
@messya7125 4 жыл бұрын
እንደ ዮናስ ያለ ሰዉ በአገራችን ላይ ቢበዙ እንዴት ሰላም ነበር ሥርዓቱ ለሰዉ ያለዉ ክብር በሚያቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ሁሉ አገሩን ታሪኩን የሚወድ ሰዉ ባለቤቱ እድለኛ ነሽ ዘመናችሁን ይባርክ።
@Edom7269
@Edom7269 6 жыл бұрын
ዮኒ ትህትናህ እና ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@yonasyonas2476
@yonasyonas2476 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው መቋረጥ የለበትም ሀናም በጣም ሲበዛ ሀይለኛ ጋዜጠኛ ሆናለች መድረኮንም በጣም ነው ምታደምቀው በፊልሙ እየተደነቅነ በዚህ በጉዋሮው ከች አለችልን ተባረኪ ሀሪፍ ዝግጅት ነው!!!!
@user-cg5bb1de3v
@user-cg5bb1de3v 6 жыл бұрын
Yonas Yonas
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
የምር ዮኒ ትዝታችን በEBs ስታቀርብ የደስታ ስሜት ውርር ነው የሚያረገኝ ምክንያቱም የሀገር ፍቅር አንደነታችን መልካምነታችን መቻቻልንታችን የአባቶቻችን ታሪክ አረ ስቱን ዘርዝሬ ዘልቀዋልው ኡፍፍ ብቻ ሀገሬን እና እዝቦቺን አላህ ይጠብቅልኝ የመጣውን ብሽታ ያሳልን ዘር ቆጣሪ ለሀገሬ ክፉ የሚመኘውን ከምድረ ገፀ ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፉ ብላ በአለም ዙርያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vw5zv6zm8g
@user-vw5zv6zm8g 6 жыл бұрын
የወናስ ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ሲል
@user-zd4vy9jy6g
@user-zd4vy9jy6g 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@tesfshmimucvvv6835
@tesfshmimucvvv6835 6 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 6 жыл бұрын
አዝናኝ እና ደስ ሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
ዋው አዲስ .ፕሮግራም ነው ..ደስ.ይላል.ቀጥሉ...ደባሎች አልገባኝም
@lilililingshe6284
@lilililingshe6284 6 жыл бұрын
አቦ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሀንዬ በርቺይ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 6 жыл бұрын
Wow betam arif new thanks ebs tv
@selamhailuhailu8806
@selamhailuhailu8806 6 жыл бұрын
Haniye konjo Des yemil chewata newu egzabihar kefekedewu enem agbcha kebale emetalewu haniye konjo tebareki
@Hana-dr4kh
@Hana-dr4kh 6 жыл бұрын
Betami des zebli eyu ketselulu hani shikor
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እንትዋውቃልን እንኳን በሰላም መጣችሁ እና ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት እሚን
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ሀኒቾ sweet😍😍😍 በጉጉት ነበር የምጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው 👌👌
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ፎረግራሙ ሀንዬ ምርጥ ስው በጣም ቅዱስ አስብ ነው ያቀርብሽው ትልቅ ትምህርት ነው ባለትዳሮችንም ላላገቡትም በጣም ይመቻል ቀጥይበት
@onegodisjiseslove4846
@onegodisjiseslove4846 6 жыл бұрын
Im Eritrean I Love This Program Nice
@mesfinshemlash4526
@mesfinshemlash4526 6 жыл бұрын
this is the best progeram that i have ever seen it able to change my perciption aboute merrige
@user-uh6ob7fb8v
@user-uh6ob7fb8v 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት !!!
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
በሳቅ.ፍርፍር አደረጋችሁ...ዋው። ቀጥሉበት።ስምሽን።አስተዋውቂን አዘጋጃቹን.ሽልማቱን.ቀድመሽ።ብታስታዊቂ.አሪፍ.ነው...
@user-mc3ky2od9l
@user-mc3ky2od9l 6 жыл бұрын
ዋው ሀኒቾ ስውድሽ እኮ እስት ከእኔ ጋር መቅረብ የምፈልግ ካለ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት ስመለስ ነው ታድያ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Wow thankes ewunetim enitewawekalen
@kedirwollo8967
@kedirwollo8967 6 жыл бұрын
ከምር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እኔም ከባለቤቴ ጋ ከቺ እላለሁ ኢንሻአላ
@user-ib2wx4bi3g
@user-ib2wx4bi3g 6 жыл бұрын
I 'm from Eritrea I can't write amharic that is why am writing English right now to aprricate the the show , you konw what if this show was runing by other person it would't be good as much as now she is perfcet host , thanks to her she always make my day I like her alot she is funny , hambel and smart . She knows how to ask how to talk , she is ameazing and she a great actros too! Love Hanna .
@fetumhabesha1932
@fetumhabesha1932 6 жыл бұрын
ደስ የሚል መዝናኛ ወደድኩት 😍😍
@kng4900
@kng4900 6 жыл бұрын
አይጥማ ከለር ተመችቶኛል
@erilovegigi4112
@erilovegigi4112 6 жыл бұрын
Waw I'm form eritrean ፕሮግራማቹ ወደድኩት ደስ ይላል በርቱ
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 6 жыл бұрын
wow ምርጥ ፕሮግራም፡ነው እዉነት ለሁላችንም ይጠቅማል እንተዋወቃለን ወይ ሃኒ ስወድሽኮ
@haanaahaanaa6417
@haanaahaanaa6417 6 жыл бұрын
ዘመን ለሰይ ድብን ነው ምታርጊኝ ቅጥል እዚጋ ደሞ እዴት እደወደድኩሽ የኔ ማር እድሜና ጠና ተመኝቼልሻለው የኔ ውብ
@enteloaborgado2409
@enteloaborgado2409 6 жыл бұрын
Wow Arif program new agebecha emetalew
@yemifekadu6465
@yemifekadu6465 6 жыл бұрын
I love your show and you are my favorite actor
@user-ij5kg8cw5c
@user-ij5kg8cw5c 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅ ደባሎች ተመችቶኛል አሪፍ ፕሮግራም ነው ሃኒቾ በርቺ
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ከሁሉም በላይ ፕሮግራም አዝናኝ ዋው ሀንዬ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
@fatumaseid2173
@fatumaseid2173 6 жыл бұрын
ሀኒ ስወድሽ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Fatuma Seid please subscribe me 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@meazadembel1621
@meazadembel1621 6 жыл бұрын
Me too
@bortoqan597
@bortoqan597 5 жыл бұрын
ሠላም
@hananhanan169
@hananhanan169 5 жыл бұрын
ኧረ ተይ ሀኒቾ ተይ ደግሞ ኪሱ ውስጥ ስንት ብር ይዟል እያልሽ ሌባ ልታዘርፊያቸው ነውደ ሆ በነገራችን ላይ እወድሻለሁ ሀኑ
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 4 жыл бұрын
Hanan Hanan ክክክክክክክክክክክክክ
@user-oe9eg3xh1e
@user-oe9eg3xh1e 3 жыл бұрын
😂😂😃😃😃
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 6 жыл бұрын
ሀና በጣም ነው እማድንቅሽ ይህን ጨዋታ ባንች ስለቀርበ በጣም ደስ ብሎኝ ነው እማየው
@user-eh6yy3qj4q
@user-eh6yy3qj4q 6 жыл бұрын
የሄ ፕሮግራም በጣም ዝነኛ የሆነ ነው በዚህ ኣገጣሚ ሃንየይ በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ የማደንቅሽ እኔ ዶሞ ከስደት ተመልሴ ከውድ ፍቅረኛይ እመጣለው
@sebleseble4040
@sebleseble4040 6 жыл бұрын
ደ ስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ዬኒኒኒ ሰው አክባሪ በጣም ደስ ትላለህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ይመችህ
@user-ro3kq5vt6j
@user-ro3kq5vt6j 5 жыл бұрын
ዮኒ ማኝ የሆለታ ልጅ አመል የለውም አትልም ሀንዬ ይመችሽ አቦ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ
@rachelrachel701
@rachelrachel701 6 жыл бұрын
arif idea new keep it up .love it
@user-ng1ik3lb7g
@user-ng1ik3lb7g 6 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው ሀኒ ቀጥይበት ማሬ በርችልኝ
@user-rp8fk8hl1q
@user-rp8fk8hl1q 6 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ዬኒታ ስነ ምግባርህ ደስ ስትል ሰላምህ እደ አሸዋ ይብዛ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሃንየ ስወድሽ
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 6 жыл бұрын
የአሜሪካን ኢባሲ ጥያቄ አስመሰልሽው ነገ ደግሞ ማታ ስትተኙ ያረጋችሁት ፓንቶ ፓንቱ ምን አይነት ነው ትይ ነው ጉድ ዘንድሮ
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ምርጥፕሮግራነው እናመሰግናለን
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@romakonjo3168
@romakonjo3168 6 жыл бұрын
Wow yemchachu arif program nw
@fjf1878
@fjf1878 6 жыл бұрын
betam arifi new gini sew bizu edezi ayeneti edelesegegn metekeme yemifeligi bizu sew ale lemisele kedisebe wecii bihon belelekilili wisitime edi ayeneti wididirochi binuru betem arifi nebire gn min yeregele hulum adisaba wisiti hon bin
@user-yj3fv9db9z
@user-yj3fv9db9z 6 жыл бұрын
በፍቅር የምሾፈዉ ሾዉ እናመሰግናለን ሀኒቾ
@tirhasgebremeskel8742
@tirhasgebremeskel8742 6 жыл бұрын
Btam des yemil program new👍
@rosamitike4768
@rosamitike4768 6 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ፕሩገራም ናው ቀጥሉበት
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 6 жыл бұрын
ምርጥ ፓሮግራምነው ቀጥሉበት
@deretade9710
@deretade9710 6 жыл бұрын
ቀጥሉበት አሪፍ ትምህርት አለው ግልፅ እንድንሆን ይረዳናል
@aleweyashlema2007
@aleweyashlema2007 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ስል አዝናኝ ነው
@user-od9rn8cf4n
@user-od9rn8cf4n 6 жыл бұрын
ሀኒ በርቺ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥይበት በርቺ
@bruickworku1230
@bruickworku1230 6 жыл бұрын
Des yelal teyakochu gin more yestekaklu.....like tshafe beketer melew teyake mehon yelebetm
@hfgy6584
@hfgy6584 6 жыл бұрын
Wowwww edat dase yelal banatachu enanm Asatefug
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@habeshnagn2219
@habeshnagn2219 6 жыл бұрын
Wowwww hanecho mirt program naw katiyebat
@alimtgstu250
@alimtgstu250 6 жыл бұрын
Hana yena konjo libsochun betam yamral
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
Wow Hani good job!!!!
@rahma5861
@rahma5861 6 жыл бұрын
የዉነት በጣም ፈታ ያረጋል
@titizeray1335
@titizeray1335 6 жыл бұрын
ሁሌ የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ሱስና ኣዳነች
@mahletbyene5411
@mahletbyene5411 6 жыл бұрын
Arife program new berce yene konjo
@enteloaborgado2409
@enteloaborgado2409 6 жыл бұрын
I love ❤️ this program but I’m single
@YUi-wo4eg
@YUi-wo4eg 6 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት ነው ይበል ብለናል
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
ዮኒ&ቢቲ እንኳን ደስ አላቹ....ሀኒዬ እናመሰግናለን
@selamhailuhailu8806
@selamhailuhailu8806 6 жыл бұрын
Yene Mar hanichu betam newu yemwedsh yene Mar chewataw temechegn
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Arfe programme naw hanye barche ❤❤❤❤
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የምር
@tgabera6489
@tgabera6489 6 жыл бұрын
ተመችቶኛ እሄ ብሮግራም ስውድሺ
@zinetlovetube6166
@zinetlovetube6166 6 жыл бұрын
Selekachibun lakulen
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
woow arif new sosi sewadshi eko
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
ጥሩ ቆይታ ነው ዮኒ ሳቅህ ደስ ይላል
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 6 жыл бұрын
ምርጥ ፕሎግራም ነው
@SalamSalam-re8ep
@SalamSalam-re8ep 6 жыл бұрын
አዝናኝ ነው ቀጥሉበት በርቱ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
ይዮኒና ባለቤትህ በጣም ደስ ትላላችሁ ታድላችሁ ትዳር እንድህ ነው ተከባብሮ ምያምረው ፍቅራችሁ ይብዛ!
@semiradamo3128
@semiradamo3128 6 жыл бұрын
ድስ እሚል ፔሮግራን ነው ድስ ሲል
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
Wuye Betam Azenaghi beFiker yemetay program new
@ggfg2426
@ggfg2426 6 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ኘሮግራምነው
@hananseid4300
@hananseid4300 6 жыл бұрын
Wowww temctonal progeramacehu bertu
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ገብረእግዚአብሔር ጀግናችን ዬናስ ከነፕሮግራምህ ውብ ስታምሩ ሁላችሁም
@hana7abachye75
@hana7abachye75 6 жыл бұрын
ዩኒ ያገሬ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ሰው
@mekidesmeri1663
@mekidesmeri1663 6 жыл бұрын
ሃንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@akrans6700
@akrans6700 6 жыл бұрын
When we come to home land we will
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
ዋውውውው እናመሰግናለን
@eliznaelizna2541
@eliznaelizna2541 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
ሱስዬ፦ አዲዬ፦ ሀኒቾ፦ ስወድሽ አይጣል ነው የኔ ልዩ ነሽ።
@hanafinketa8543
@hanafinketa8543 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ እኔ ደግሞ ያንች ኮሜንት ሱሴ ነው።
@meseret6582
@meseret6582 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ , ምንድነው ትከሻሽ ላይ የተሸከምሽዉ ?
@alemayaliaw8919
@alemayaliaw8919 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@user-ji5hj2qt9b
@user-ji5hj2qt9b 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ የተንቢ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
Meseret የአቦየ ልጅ Yeweder yebalale yeguraga yamete bate beha new meweredew
@rahelissac6124
@rahelissac6124 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮክራም
@thomasm5207
@thomasm5207 6 жыл бұрын
ብሌን በ ሞዴስ ያለሽ ኣስተያየት 100% ክብር ይገባሻል። የዚህ ዘመን ሴቶች ደግሞ ሞዴሳቸው Drower ላይ ኣስቀምጠው ይሄዳሉ
@officialseny5520
@officialseny5520 6 жыл бұрын
enda tadya men chegere alew? Balebetesh eskhone deres
@makabdu376
@makabdu376 6 жыл бұрын
Thomas M betam ewnet new
@aubady3233
@aubady3233 6 жыл бұрын
Awo keber yegbatal yena konjo
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራሙ ነው ሀኒዬ ስውድሽ 😍😘💖💘
@senasena1910
@senasena1910 6 жыл бұрын
hey guys I'm leaving Atlanta Georgia I like this program very good job keep it up
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 6 жыл бұрын
Helen Sena wtf ..you leaving Georgia has nothing to do with the program. 😂😂
@tigisttg2952
@tigisttg2952 5 жыл бұрын
T
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
37:15
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 54 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 17 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 86 МЛН
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
28:33
እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey
35:33
Новые лайфхаки и новые найки 🔥
0:42
ВЕРНУЛИСЬ ИЗ ОТПУСКА... (@twoticketstosaradise - TikTok)
0:24
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 304 М.
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 10 МЛН