Surafel Hailemariyam አመሰግንሃለሁ [ Amesegenhalew ] [ New Ethiopian Gospel Song 2021 ]

  Рет қаралды 10,876

Surafel Hailemariyam Official

Surafel Hailemariyam Official

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
#አመሰግንሀለሁ የረዳኸኝን እግዚአብሔር አመሰግንሀለሁ ያገዝከኝን እግዚአብሔር አመሰግንሀለሁ #1 ነፍሴን አፈሳለው ለአንተ እንደ ናርዶስ ሽቶ አያስረኝ ወግ ስርአቱ የሰው ግፊያው ከቶ እኔ እንኳን ይህን ባላወራ ምንም ባልናገር ያሳብቅብኛል ይኸው ያረክልኝ ነገር አመሰግንሀለሁ ከፍ አደርግሀለሁ ሳመልክህ እንደ አምላክነትህ ገብቶኝ ነው እውነቱ ካንተ ውጪ አውቄ ነው እንደሆነም ከንቱ ስምህን ሳወድሰው ሁሌ በእውነት በመንፈስ የመኖር ግቤ ሆነህ ነው የተፈጠርኩበት አመሰግናለሁ ... #2 አንደበቴን አንተ ከፍተህ ሞላኸኝ ምስጋና እድሜዬ እስኪገባደድ ዘምራለው ገና እርካታዬ ብትሆንም ነህና ጥማቴ ምንኛ ታድያለሁኝ አንተን በማግኝቴ ባካኟዋ ነፍሴ አጊንታ ተስፋ በምድረበዳ ከመቅበዝበዝ አርፋ ታቀርብልሀለች አድናቆት ሙገሳ ከሞት አምልጣለች ካንተ የተነሳ አመሰግንሀለሁ ..... #3 ምክንያቶቼን ማሸነፊያ ትልቁ ምክኒያቴ ምስጋናህ ብቻ ነው ጌታ ሀይልና ብርታቴ ምህረትና ቸርነትህ ይከታተሉኛል ዛሬን በህይወት ለመኖሬ አቅም ሆነውኛል አመሰግንሀለሁ ....
@mentasnotdestaofficial496
@mentasnotdestaofficial496 3 жыл бұрын
Amennnnn sure good blessed you more
@bettybbc777
@bettybbc777 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
አሜን እኔም ባላወራ አሳብቅብሃለሁ ገብቶኝ ነው የተፈጠርኩበት ነው አመሰግናለሁ
@selamawirgirma269
@selamawirgirma269 3 жыл бұрын
ውዱ የአባቴ ልጅ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ።
@hanamarkos2444
@hanamarkos2444 3 жыл бұрын
Helaluya Bro Sura Biruk Yehonk Geta Tsegawn Yabezalk Zemenk Yibarek 😇😍😍☝️🙌🙏
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
@እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 жыл бұрын
ተባረክ ሱሱ ሙሉ አልበም ልቀቅልን መልካም ፍቃድክ ከሁነ
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
ስታመሰግነው የሰማይ ሠራዊት ተጠራርቶ ይከብብሃል፤ ምክንያቱም የእነሱን ድምጽ በአንተ ውስጥ ስለሚሰሙት ነው፡፡ የሚከብቡህ አብረውህ ፈጣሪያቸውን ሊያመልኩ ነው፡፡ በአንጻሩ ስታማርር ምን እንደሚከብብህ ማወቅ ቀላል ነው፡፡ ምስጋናን የሚያህል ሰማይን የማስከፈቻ መንገድ ማግኘት አይቻልም፡፡ እግዚአብሔር ማዳኑን የሚያሳይበት መንገድ ምስጋና ነው፡፡ ጨለማውን ሂድ እያልክ ከመታገል ዝም ብለህ አመስግን አምልክ፤ ከዚያ ጨለማው በራሱ ጊዜ እግሬ አውጪኝ ብሎ ይጠፋል፤ ምክንያቱም ጨለማ ብርሃን ሲበራ ይጠፋል፡፡ ብርሃን ባለበት ጨለማ የለም፡፡ ማማረር ሕይወትህን የበለጠ እንደሚያጎመዝዘው ሁሉ፣ ማመሰገንም ሕይወትህን ያጣፍጠዋል፡፡ ደስታን የማገኘው ይህ እና ያ ሲሳካ ነው ብሎ ቀጠሮ መስጠት የክርስትና ባህል አይደለም፤ ሳይንሱም ቢሆን ዛሬ ላይ በኳንተም ፊዚክሱ ይህ (ለደስታ ቀጠሮ መስጠት) ትክክል እንዳልሆነ በግልጽ አሳውቋል፡፡ ስታመሰግን የምታመሰግንበት ነገር እየበዛልህ ይሄዳል፡፡ ስታማርር አጋንንት ትጠራለህ፤ ምክንያቱያም ቁስል (ቆሻሻ) ዝንብ መሳቡ የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡ ማማረር የአጋንንት መደበቂያ ነው፤ ጨለማ ለሌባ እንደሚመች ማማረርም ለአጋንንት ይመቻቸዋል፤ ማማረር ደግሰህ አጋንንትን እንደመጥራት ነው፡፡ ምግብ ባገኙበት በዚያ ሁሌም ማንዣበባቸው የታወቀ ነው፡፡ ምስጋና በሮችን የማስከፈቻ ፈጣኑና አጭሩ መንገድ ነው፡፡ ዝም ብለህ አመስግን! ምሰጋናን አምልኮን የሕይወትህ ግብ አድርገህ ያዝ፤ በከቱን ታየዋለህ፤ ማዳኑን ታጣጥመዋለህ፡፡ ሰማይህ የሚጠራው በምስጋና ብቻ ነው፡፡ እንደውም እግዚአብሔር ሰማይ ላይ ሆነው ከሚያመልኩት ፍጥረታት የበለጠ ምድር ላይ ሆነው በሚያመሰግኑት የሚደሰትና የሚገረም ይመስለኛል፤ (ይመሰለኛል ነው ያልኩት ደሞ)፡፡ ስታመገግን ቤትህ ውስጥ ያለው አየር ጥርት ይላል፤ ሞክረው ካላመንከኝ፡፡ ብታውቅ እንደ ክርስቲያን የምስጋና ዕዳ ያለበት ማንም አይገኝም፡፡ ብር ተሰጥቶት የማያመሰግን ከሃዲ ሊባል ይችላል፤ ጥሩ ሚስት (ወይም ባል) ተሰጥቶት የማያመሰግን ውለታ በል ሊባል ይችላል፤ የዘላለም ሕይወት ተሰጥቶት፣ በራሱ ሥራ ሊያገኘው የማይችለውን የጽድቅ ስጦታ በነጻ ቀብሎ የማያመስግን ምን ሊባል ነው? ከሃዲ የሚለው ቃል ብቻውን አይገልጸውም፡፡ ሰይጣን የሌለህን ብቻ እያሳየ ሲያስለቅስህ ይኖራል፡፡ እሱ የሌለህን በሹክታ ሲነግርህ አንተ ደግሞ በበኩልህ ስትፈልግ በከፍተኛ ድምፅ ስትፈልግ ደግሞ በሹክታ ጌታ ያደረግልህን ዘርዝረህ ጽፈህ (ከቃሉ አውጥተህ) ከፈለግህ በቃልህ ንገረው፣ ካልሆነ ደግሞ፣ በጽሁፍ አንብብለት፤ እስኪሰለቸው ደጋግምለት፡፡ እመነኝ መቋቋም አይችልም፤ ጥሎህ ነው የሚጠፋው፤ ያን ጊዜ ታርፋለህ፡፡ ኢዮብን ሰይጣን የፈተነበት ዋነኛ ግቡ ምን ይመስልሃል? እግዚአብሔርን እንዲሰድብ (እንዲያማርር) ነበረ፤ በነበር ቀረ እንጂ፡፡ ሚስቱ ምን ብላው እንደሄደች ታውቃለህ? እግዚአብሔርን ስደብና ሙት ነበር ያለችው፡፡ ሰይጣንም በምዕራፍ አንድ ላይ ጥበቃህን ብታነሳለት ይሰድብሃል ብሎ ለእግዚአብሔር ነገሮት ነበር የተወራረደው፡፡ ስታመሰግን እግዚአብሔርን ታከብራለህ፤ ሰይጣንን ታሳፍራለህ፤ ደስታህና ምርኮህ ይመለስልሃል፤ አለቀ!
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Thank you.
@selamawitmarkos5056
@selamawitmarkos5056 3 жыл бұрын
ለምልምልን ለትዉልድ በረከት እየሆንክ ቀጥል አምላክ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ አባቴ።ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@hiwotayele1559
@hiwotayele1559 3 жыл бұрын
ጌታኢየሱስ ይባርክህ
@zemarizeki6864
@zemarizeki6864 3 жыл бұрын
Tebarek tzega yibzalik bro
@birukma38
@birukma38 3 жыл бұрын
ተባረክ ሱሬ
@HotaLyricsmesafint
@HotaLyricsmesafint 3 жыл бұрын
ተባረክ ሱሬ ጌታ ይባርክህ አንተ የ ቤተክርስቲያን በረከት ነህ አንተ ስትዘምር የማይባረክ የለም ሁሌም ዘምርልን ዘመንህ ይባረክ !!!🙌👏👏👏👏
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
Tebarek bbiz Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏
@gashawtefera6481
@gashawtefera6481 3 жыл бұрын
ትባርክ ሱሬ
@manyzwalenbiale7314
@manyzwalenbiale7314 3 жыл бұрын
ተባረክ በዚህ ማለዳ በምስጋና ዝማሬ ስለባረከን ጌታ ይባርክህ ክብሩን እየሱስ ይውሰድ
@lemlemtesfaye4219
@lemlemtesfaye4219 3 жыл бұрын
Sura tebarekilign demo album alitelekekemiko lemadamet guwaguchaleu. Ante bereketachin neg
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ምን እላለሁ ጌታ ይባርክህ ከማለት ውጪ 🙏 መዝሙርህ እንደ አሮን ሽቱ ለአለም ይሽተት
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 жыл бұрын
First of all thank you so much for your cd Messiah, I love all of them, but if possible can you upload the lyrics for Semehe and semtognal?? Waiting
@fikadukaleb4861
@fikadukaleb4861 3 жыл бұрын
ሱራዪ የተወደክ 💞💞💞💞
@meseretwelde8836
@meseretwelde8836 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen haleluya Ameseginihalow
@rediettakele4213
@rediettakele4213 3 жыл бұрын
Tebarek 😇
@olifenkena7319
@olifenkena7319 3 жыл бұрын
blessed our brother we love u so much!
@selemubufiso8939
@selemubufiso8939 3 жыл бұрын
Amen Elelelele 🙏
@eyuelw
@eyuelw 3 жыл бұрын
Thank u sure 🙏
@natinaelaemiro5403
@natinaelaemiro5403 3 жыл бұрын
Suraye our blessings
@Kaluproject
@Kaluproject 3 жыл бұрын
Our blessing
@senafalegat6963
@senafalegat6963 3 жыл бұрын
Suraya brek bale
@derebehaile9348
@derebehaile9348 3 жыл бұрын
You are blessed sura
@heaventekle7203
@heaventekle7203 3 жыл бұрын
Our blessing🙏🙏
@selamugebre5933
@selamugebre5933 3 жыл бұрын
Powerful, God Bless You!
@naolb3761
@naolb3761 3 жыл бұрын
Wow 😍😍😍💖💖👌👌👍👍
@rpahonetastic213
@rpahonetastic213 3 жыл бұрын
😘😘😘🥰🥰🥰
@makuyoakin978
@makuyoakin978 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌ ሉያ ከሞት አምልጫለው ካንተ የተነሳ
@gashawtefera6481
@gashawtefera6481 3 жыл бұрын
ትባርክ ሱሬ
Surafel Hailemariyam | ፍቅርህ ብዙ ነው| [ live worship 2024
30:11
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 93 М.
Surafel Hailemariyam ውልፍት ¶ Wilft¶ [ New Ethiopian Gospel Song 2022]
14:00
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 291 М.
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 4,9 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН