Surafel Hailemariyam - Lily - Bethlehem | እንጸናለን (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2020

  Рет қаралды 1,159,101

Surafel Hailemariyam Official

Surafel Hailemariyam Official

4 жыл бұрын

#Surafel_Hailemariyam #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020

Пікірлер: 914
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር የእግዚአበሔር መንፈስ እንዲባርካችሁ ጸሎቴ ነው። #እንፀናለን ባንተ እንፀናለን የምታፀና አምላክ የመረጥከን አንተ ነህ እንደገና ገና ብዙ ገና በዝማሬ ፊትህ እቀርባለን ከዙፋንህ ስር እንሰግዳለን ... ጠላት ያለመው ያሰበው ሀሳቡ አልሞላም ምን ይዋጠው በሚያፀና ጌታ እንፀናለ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን እስካሁን ድረስ ፀንተናል ፤ ለነገስ ቢሆን ምን ያሰጋናል አቤኔዘር ከኛ ጋራ ነው በዘመናችን ረዳታችን ነው # እንደገና .... የጠራን ን ጌታ ያፀናናል ገና በክብር ያስኬደናል ዝናውን ደግሞ እናወራለን ጌትነቱን እናውጃለን ስሙ ለኛ ጋሻችን ነው ጠላት ደግሞ የሚያቀልጥ ነው ድል በድል ገና እኔዳለን ወንጌልን በሀይል እንሰብካለን እንፀናለን ... 💎አቤኔዘር /2× እስከዛሬ ድረስ አናልፍም ብለን ያለፍነው የመከራ አይነት ብዙ ነው መች ተሸንፈን እናውቃለን ካአሸናፊዎች እንበልጣለን ይህ ያልፍል ብለን ያልገመትነው የኛስ ታሪካችን ብዙ ነው እያለፍን በድል ጎዳና አሸበረቅን በምስጋና 💎 እንደገና ገና ብዙ ገና .... አቤኔዘር..... በሀሩር ጊዜ ሆኖን ጥላ ከፍላፃ ሁሉ ከለላ ልጆቹን ፊት ፊት እየመራ ደርሰናል ከፂዬን ተራራ የድካሙ ጊዜ አብቅቶ በብርታት ህይወት ተተክቶ በሽብሸባ ፊቱ ዘለናል እስካሁን ድረስ እረድቶናል 💎 አቤኔዘር ...... እንዲያ ሚከሰን ጠላታችን አሁን የታለ ከፊታችን ኢየሱስ ስለነገሰ በጠንካራው ስም ተደቆሰ ይህ ያልፍል ብለን ያልገመትነው የኛስ ታሪካችን ብዙ ነው እያለፍን በድል ጎዳና አሸበረቅን በምስጋና 💎 አቤኔዘር ....
@addissk8909
@addissk8909 4 жыл бұрын
Surafel Hailemariyam Official be blessed
@TheHhhhhyyyyyy
@TheHhhhhyyyyyy 4 жыл бұрын
Amen Geta abizto yibarkih
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍኡፍፍፍፍ
@ermiastekletsadik2126
@ermiastekletsadik2126 4 жыл бұрын
You are blessed!!!
@marshetabate5398
@marshetabate5398 4 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@officialsamuelnegussie9385
@officialsamuelnegussie9385 4 жыл бұрын
ሱርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት እንድንበረታ የምስጋና የድልን ህይወት እንድንኖር የሚያስችለን የጌታ አብሮነት እንደሆነ ሚያስታውሱ ድንቅ ዝማሬዋች ናቸው አንተ ዘምር በቃ ተባረክ !!!!!!!!!!!!!
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ሳሚዬ አሜን አንተ ብሩክ ነህ ...!!!
@AbigyaMesfin-sl8dh
@AbigyaMesfin-sl8dh 4 жыл бұрын
Tebarekuln betam iwedachuhalw ye geta ligoch samisha sure tebareku gena bizu yaserachuhal geta amen
@bereket4344
@bereket4344 3 жыл бұрын
Sure Sam Huletachum Wustite nachu tebarekulgn Sewodachu❤❤❤❤
@firehaymanotfanta7446
@firehaymanotfanta7446 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zekariaswoldegebriel1475
@zekariaswoldegebriel1475 6 ай бұрын
2024..I am listening this prophetic song..
@samuelkassahun3037
@samuelkassahun3037 3 жыл бұрын
ሰላም ስሜ ሳሙኤል እባላለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ። ሱሪ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ነው የነካው። የእግዚአብሔር መንግሥት ወራሽ ያድርግህ ብያለሁ 🙏
@yayeshworkneh9938
@yayeshworkneh9938 3 жыл бұрын
This song reminds me my refugee life, we sang it with faith only because there was nothing to be depend on but God
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 2 жыл бұрын
While i was listening this song the first time its about 100 times 2 years ago i thought that season will not pass but its already gone and i stick to the lord and God is good all the time and i am blessed by holy spirit thank your lord
@samsalhenok5897
@samsalhenok5897 4 жыл бұрын
በሞት ጥላ ከተከበበች ከተማ(ጣሊያን) ያለውበትን ያስረሳኝ ስጦታ። ሱሬ ተባረክ።
@martabekele9031
@martabekele9031 4 жыл бұрын
አይዞን ጌታዬ ከዚህ መከራ በሽታ ይሰውረን ያስመልጠን ይሄን የምንረሳበት ዘመን ይምጣልን
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
አይዞን ትላንትን ያለፈነው በእርሱ ነው ለነገም ደሞ የታመነ ነው ....🙏
@SagarSagar-kd3hq
@SagarSagar-kd3hq 4 жыл бұрын
ayzoki geta yaslfehali
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
Ahuns endet neh pls reply arg
@amanuelsolomonofficial6556
@amanuelsolomonofficial6556 4 жыл бұрын
ሱርዬ መዝሙሩን ስሰራው እየባረከኝ እያጸናኝ ነበር አሁን ደግሞ እንዲህ አልቆ ለበረከት ሆኖ ሳየው ደስ ብሎኛል ተባረክ👏🎹🎷🎸🎤🎬
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
አማኒዬ አንተ ቅን ነህ ካንተጋር በመከወናችን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ንፁህ ልብህ ጌታን አባርከዋለው ካንተጋር ብዙ የምንከውነው ስራ አለብን ....🎹💎 ለበረከት ሆነሀል ተባረክልኝ ...🏆🏅🎼🎤🎻🎸🎷🥁🎺
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
@@surafelhailemariyamofficia6728 ፀጋው ይብዛልክ
@hannatekie9899
@hannatekie9899 4 жыл бұрын
Amanuel solomon Bless your heart and your hands work!💐💝🎶🎶
@beatbuddiestv
@beatbuddiestv 4 жыл бұрын
The music arrangement is soo Good Brave and full of talent.
@yafetsolomonofficial5094
@yafetsolomonofficial5094 4 жыл бұрын
Wow Amazing song bless u
@meazamulugeta7961
@meazamulugeta7961 4 жыл бұрын
አተ በቃ ስትዘምር ዝም ብሎ የጌታ ሞገስ ፍስስ ነው ሚልብክ እውነት ባምልኮህ ሁሌም ነው ምባረክበት ተባረክ በብዙ ዘምርለት!!!!!
@martabekele9031
@martabekele9031 4 жыл бұрын
አቤኔዘር አቤኔዘር እስከዛሬድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል እደተለመደው ድንቅ አድርጎልናል ባህሩን ከፍሎ አሻግሮናል አቤኔዘር አሜን ተባረክ ሱራፌል ፀጋው ይብዛልህ አንተ በረከታችን ነህ በአገልግሎትህ ተባርኬያለው
@Abesim682
@Abesim682 4 жыл бұрын
Bless you dear brother
@jesusislove9979
@jesusislove9979 4 жыл бұрын
Even if I don’t anderstand all I love this worship May God bless you .All 🇨🇭🇪🇷.
@awothaile6602
@awothaile6602 3 жыл бұрын
Ok sekorina
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 3 жыл бұрын
Tebarek wendeme geta yerdahe
@emmanuel.f376
@emmanuel.f376 2 жыл бұрын
Love it me too, but can understand. It bless me a lot!❤️❤️
@user-jx4wl7ti2q
@user-jx4wl7ti2q Ай бұрын
የጠራን ጌታ እርሱ ያጸነናል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 4 жыл бұрын
ሱሬ ለአሁን ዘመን ላሉ ወጣትና አዳዲስ ዘማሪዎች ምሳሌና አርአያ ነህ ወደፊት በመዝሙሮችህ ብዙ ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ እንደሚጨምሩ ውስጥህ ያለው ፀጋ ይናገራል እግዛብሄር እንዴት መመለክ እንዳለበት የተገለጠልህ የገባህ አገልጋይ ነህ። ወደፊት!! ሱሬ የዘመንህ ይባረክ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን ሰጥተውን ስለሄዱ ቅዱሳን ጌታ ይባርክ
@genetbiru132
@genetbiru132 4 жыл бұрын
ወይ ጌታዬ ሆይ !!! ምን አይነት ነፍስን የሚመልስ አምልኮ ነው??!!! ነፍሴ ከጥሟ እንደምትረካ ! እንዲሁ እረካች !!! እልልልልልልልልል ተባረኩልኝ የኔ ውዶች ፣ አንተ የእግዚአብሔር ቅን ! ልጅ !እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ፣* * * አምላኬ እግዚአብሔር ከበጎነቱም ሁሉ !ያጥግብህ ይብዛልህ ። ጠላትህን ያቢሎስን የሚያሳፍር እና የሚመክት ጉልበት ይጨመርልህ ፡ አንተ አምላክህን ባመሰንከው ቁጥር ተገዳዳሪዎችህ እንደሰም ይቅለጡ ፡ሁልጊዜ የምታመልከው አምላክ ! ሁልጊዜ ከሚገዳደርህ ክፉ ፈጥኖ ያስመልጥህ ተባረክ ። አሜን ። በእግዚአብሔር ፊት የተወደዳችሁ ! ተባረኩልኝ አሜን!!! ❤️🙏🙏🙏 😇😇😇
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንደገና ወንጌል ይሰበካል
@joycegirmaofficial8736
@joycegirmaofficial8736 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
አሜን ጆይስዬ ተባረክልኝ አንተም ...!🙏🙏
@ephremyishak5167
@ephremyishak5167 3 жыл бұрын
Bless you to be the best of the day of Christmas. 😄😃😅😆😇😉😮👘👗👛💳💰💰💰💰💰💰💰💰💰💵💵💵💴💴💷💸💸💱🎒👕
@Begena_Mezmur_Channel
@Begena_Mezmur_Channel 4 жыл бұрын
ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4 በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመናችሁ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ አምላክን አመሰግናለሁ፤ 5-6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ ዘንድ እንደ ጸና፥ በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና። 7 እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤ 8 እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል። 9 ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። ሱራ በብዙ ተባረክ!
@devidpassel2700
@devidpassel2700 4 жыл бұрын
✟በእዉነት ልዩ መዝሙር ልብን በደስታ የምሞላ። በጌታ ታበረክ ሱሬ
@danielseiweni7384
@danielseiweni7384 3 жыл бұрын
Can all Ethiopians Gospels songs have English Subtitles please, because Faith cometh by hearing the words through gospels songs - From : Papua New Guinean, a Country North of Australia = Much love in Jesus Name. Very great lyrics and its song.
@carraasolomon1907
@carraasolomon1907 2 жыл бұрын
God Bless ya all
@abatesitotaw9099
@abatesitotaw9099 Жыл бұрын
Exactly
@derresebezzawork3304
@derresebezzawork3304 Жыл бұрын
Llppalla
@Maye4433
@Maye4433 Жыл бұрын
Amen yeteran geta yatsenanal
@hassetfasil4120
@hassetfasil4120 7 ай бұрын
@@carraasolomon1907 z
@user-kr5cz2vn3j
@user-kr5cz2vn3j 4 жыл бұрын
እንዴት ሚባርክ መዝሙር ነው በጌታ ዘማሪ ሱራፌል እግዚሐብሄር ቅኔን ያብዛልህ በጣም ነው የምወድህ ብሩክ ነህ
@TIZITAWSAMUEL
@TIZITAWSAMUEL 3 жыл бұрын
God Bless you Sure ...
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን
@AfeworkAfj
@AfeworkAfj 26 күн бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ሱራዬ በአንተ ስላለዉ የከበረ ፀጋ አምላክን አመሰግናለሁ ፡ ዘሬም ስለምንፅናናበት ስለዚህ ዝማሬ ሁላችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!
@sofkanpaparo85
@sofkanpaparo85 Жыл бұрын
Ere mn yeshalegnal suraye zemarehn mesmat makom alchalkum egeziabeher abzeto yebarkeh endante aynet zemari egeziabeher yabzalen😭❤️❤️❤️
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 4 жыл бұрын
እንደገና ገና ብዙ ገና በዝማሬ ፍቱ እንቀርባለን ከዙፍንህ ስር እንሰግዳለን አሜሜሜሜሜሜሜን ሀለሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁን::ዘመንህ ይባረክ ሱራዬ you’re amazing singer May God bless the rest of your life.
@lishanseyoum9381
@lishanseyoum9381 4 жыл бұрын
… እንደገና ገና ገና ብዙ ገና ….. እንፀናለን ጌታ ይባረክ!!!!! ወንድሜን ጌታ አብዝቶ ይባርከው
@fitsumabraham9745
@fitsumabraham9745 4 жыл бұрын
Bro I feel the holy spirit whenever i worship with you please take care of yourself be strong in prayer
@zionblessed7962
@zionblessed7962 4 жыл бұрын
የጌታ ልጅ ሱሬ በብዙ ተባርኬአለሁ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ! ገና ብዙ ገና በውስጥህ ያለው የዝማሬ በረከት ወጥቶ ለብዙዎች መፅናናት ፈውስ ተስፋ እንዲሆን ፀሎቴ ነው! ብሩክ ነህ ይብዛልህ 🙏
@derejemamo748
@derejemamo748 4 жыл бұрын
Original song by Betty wolde and Tadese Eshete. Dink mezemur ke dinke zenarewoche. Sure Tebarek. You remind me gospel fire time.
@Gpapie
@Gpapie 4 жыл бұрын
ሱሬ የሚገርም የአምልኮ መንፈስ ነው እኮ ያለብህ አንተን ሰምቶ በመንፈስ አለመስከር አይቻልም, ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Grum new suraye tebarek
@adanetamirat6816
@adanetamirat6816 4 жыл бұрын
Yese you are blessed atenim betam naw miwodik...
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
ሱሬ አንተን ያርስርስ ፀጋ በኔም ይርፍ እንደትደምወድህ የኔ መልካም አብረክህ መንግስት ስማይ ወራሽ በመሆነ ኩራት ይስማኛል ምንም ወጅቡ እያንገላታኝ ብፈታተነኝም የጌታን ስም የምጠራ ይድናል ይላል ቅዱስ ቃሉ እኔም ጠራሁኝ እድናለውም
@mulugutemadinagde7391
@mulugutemadinagde7391 4 жыл бұрын
አቤት ባንተ ላይ ያለው ፀጋ በጣም የሚገርም ነው:: keep shining sure
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 4 жыл бұрын
ይህ ያልፋል ብለን ያልገመትነው የኛስ ታሪካችን ብዙ ነው…… ተባርኩ !!!!
@amanichrstiantube8547
@amanichrstiantube8547 4 жыл бұрын
አቤኔዘር አቤኔዘር እስከዛሬድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል እደተለመደው ድንቅ አድርጎልናል ባህሩን ከፍሎ አሻግሮናል አቤኔዘር አሜን ተባረክ ሱራፌል ፀጋ ይብዛልህ
@motibulti2926
@motibulti2926 3 ай бұрын
በተደጋጋሚ ይህን መዝሙር አዳመጥኩ ግን መጥገብ አልቻልኩም ❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክ #ሱሬ❤ #አበኔዘር❤❤❤❤❤
@negari_media
@negari_media 3 жыл бұрын
ግሩም ዝማሪ ተባረኩልኝ ሰላም ቅዱሳን ፓስተር ታምራት ሀይሌ ነኝ በyoutube መጥቻለሁ ሰብስክራይብ አድርጋቹህ የእግዚአብሔርን ፀጋ እንከፋፈል ተባረኩ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ....... ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፖስተር በጣም ደስ ብሎናል ተባረክልን በብዙ...😍
@betofantaye2388
@betofantaye2388 3 жыл бұрын
Paster egzeabher abzeto yebarekew
@betofantaye2388
@betofantaye2388 3 жыл бұрын
Ante kene sew
@woldemariam3498
@woldemariam3498 3 жыл бұрын
I have subscribed pastor.Godb less your ministry.
@ruthgzab
@ruthgzab 3 жыл бұрын
@@surafelhailemariyamofficia6728 I don't think this is the real channel of Pastor Tamirat
@jesusislord1569
@jesusislord1569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዳንኪራን ሳይሆን : አንተ ከቀባኸው ምላስ እንዲህ የሚያንፅ ልብን ቅልጥ የሚያደርግ አምልኮ ከረጅም ጊዜ በህዋላ ስለሰማሁ አመሰግናለሁ :: በፀጋ ስለምትዘምር ልብን ይነካል ክርስቶስ ፊት ብርክክ ያረጋል :: የዘመርክበት ቦታው እራሱ የክርስቶስን ህልውና እንድታይ ያረጋል እግዚአብሔር ይጨምርልህ በቤቱም ያፅናህ :: ሁላችሁም ተባረኩ:: ቤቲ ሊሊ ብርክ በሉ
@fitsumbalcha3159
@fitsumbalcha3159 4 жыл бұрын
ሱራዬ እንደው ምን ላድርግ ብቻ ጌታ በማያልቀው በረከቱ በእጥፍ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ባንተ በኩል መንፈስ ቅዱስ ህዝቡን በብዙ እያፅናና ነው ክብር ሁሉ ለሚገባው ለ እ/ግአብሔር ይሁን
@lewamasfha4772
@lewamasfha4772 4 жыл бұрын
ያንተ የዝማሬ መንፈስ ለሌሎቹም ዘማሪዎች ይጋባባቸው እውነት ተባረክ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️🙌🏾
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 2 жыл бұрын
Amen hallelujah glory to God stay blessed zamarw 🇪🇷🇪🇹🇿🇦
@minalecherinet
@minalecherinet 4 жыл бұрын
Surafel and the Band you are so gorgeous. God bless you abundantly ...
@makydegesew2214
@makydegesew2214 4 жыл бұрын
አቤኔዘር እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል፣ በጣም ነው ደስ የሚለው የዘማሪ ታደሰ እሸቴ፣ ዝማሬ ነው።
@meseret_media
@meseret_media 24 күн бұрын
Why i can't stop listening this song?😭😭😭😭😭😭
@Emanuelkebede
@Emanuelkebede 4 жыл бұрын
ብሩክ ወንድሜ። በጣም ነው የምናመሰግንህ! አንተ የኛ በረከት። ስላንተ ጌታችን ይባረክ። መልካም ስጦታ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@nateman4694
@nateman4694 4 жыл бұрын
ሱራፌል ጌታ አብዝቶ ይባርክ በመዝሙር ተባርኬለሁ ከዚህ ይበልጥ ጌታ የሚያበረታ የሚያፅናና መዝሙር ይስጥ ተባረክ
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 4 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ቢቻ ከዚ በላይ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርግልህ ስትዘምር እኮ ውስጤ እንዴት እንደምታረካው ስትዘምር ሁል ግዜ አለቅሳለው የውስጤን ነው ምታደርስልኝ ጌታ እንዳታይነቱን ያብዛልን መድረክ ላይ ስታስመልክ እንዴት እንደምቀና ምናለ ከሱሬ ጋር ቆሜ ጌታ ባስመልክ እላለው
@mitkbancha4571
@mitkbancha4571 3 жыл бұрын
Ebenezer የእውነት ሕይወቴ ነው የተዘመረው! ሀሌሉያ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። ተባረኩ ከፍ በሉ 💕
@Ethiodawg
@Ethiodawg 4 жыл бұрын
አቤኔዘር!!! This corona shall pass too. Trusting in the Lord.
@mitikuaberaofficial
@mitikuaberaofficial 4 жыл бұрын
wow sura you are our blessing.
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም የምንወድክ ድንቅ የእግዛብሔር የመንፈሱ መገለጫ የሆንከው ዘማሪ ሱሬ ዘመንክ ብሩክ ይሁን ጸጋው ይብዛልክ ብሩክ ሁን
@abigaileteffa
@abigaileteffa 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሱራፌል እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ መዝሙር ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ሱሬ📖🔥📖🔥❤❤
@abigaileteffa
@abigaileteffa 4 жыл бұрын
ሱሬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክህ:: እጅግ የሚባርክ መዝሙር ነው👍
@naziretteklay4147
@naziretteklay4147 2 жыл бұрын
Des yebl mezmur ye menfes qudus yalew mezmur new tebark sefi
@sinte3607
@sinte3607 Жыл бұрын
Amen suraphel thanks
@solianaasefaw8609
@solianaasefaw8609 4 жыл бұрын
I am Eritrean idont understand it fully,but this song is something👼🏼👼🏼👼🏼
@tarikhailemariam3843
@tarikhailemariam3843 4 жыл бұрын
Unforgettable Tadesse Eshete's Lovely Song'Abenezer',it reminds me my childhood in School.God Bless You my brother.
@adis_meraf_5
@adis_meraf_5 4 жыл бұрын
I was also the one who have a memory with this song in my childhood. It really touches me. Tadesse Eshete Great singer, now in the hands of the lord.
@mandanchmengstu4966
@mandanchmengstu4966 4 жыл бұрын
ሱሬ እንወድሃለን
@senitemmekonnen4508
@senitemmekonnen4508 7 ай бұрын
ብናዝን እንኳን በእግዚአብሔር የተመረጥን ነን ገና ብዙ እንጸናለን በአንተ አሜን❤❤❤ ሱሬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 4 жыл бұрын
ተባረክ በመጠበቂያህ ላይ ቆመህ የጠበከዉ ጌታ ገና ያከብርሀል ስለ አንተ ጌታን አብዝቼ እባርከዋለሁ ሱሬ ወንድሜ
@tumitube2549
@tumitube2549 4 жыл бұрын
በጣም የሚማርክ ዝማሬ ነው ሱሬ God bless you
@betelhemmekuria9581
@betelhemmekuria9581 3 жыл бұрын
ሱሬ ተባረክልን ጌታኢየሱስ ይባርክህ
@NewNew-sv1uo
@NewNew-sv1uo 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልልል አሜን አሜን አሜን እንዴ ጋና ብዙ ጋና ባዚማረ ፍህትን እንቃርባልን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ አሳፍቶ ጫርሶ ይባርክህ ታባራክ
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 16 күн бұрын
አሜን እንፀናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉
@genetbiru132
@genetbiru132 4 жыл бұрын
ወደ ሮሜ 15 13፤ የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
@theearthsquare9149
@theearthsquare9149 3 жыл бұрын
አሜን
@nehemiatarekegn8945
@nehemiatarekegn8945 4 жыл бұрын
Surayye , the most humble singer around , thank you for this . Bless u even more !
@iyadalameh5429
@iyadalameh5429 4 жыл бұрын
Thanks
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን እንፀናለን በጌታ ያለእርሱ እረፍት የለምና እንፀናለንንንንን ስለዝማሬው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ወንድም ሱሬ
@bereketdawit7390
@bereketdawit7390 4 ай бұрын
ሺህ ጊዜ በላይ ሰማው ሰማው ጌታ ሆይ ምን ይባላል ታደይ ufffffffff esssssssy kibre le geta yehun 🙏🙏zemen zelalemh yebarki sure yebzalhe ewodahalew 😍😍
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
Just wow... beautifully done! Original by Beti Wolde Vol. 1 and Tadesse Eshete Vol. 1 Berek bel my brother and all wonderful musicians.
@mezmurlyrics909
@mezmurlyrics909 4 жыл бұрын
Wow amazing work 😍🙏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏 sura God bless you brother
@hanatefera6574
@hanatefera6574 3 жыл бұрын
Sure chemiro chemamiro tsegawun yabzalih tebarkeh kir
@hanatariku874
@hanatariku874 3 жыл бұрын
Suraye geta yibarkh fitun yaberalh selamun yisteh
@yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
@yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131 4 жыл бұрын
ሱርዬ ዝማረዎችህ ሙሉ ነብስ ምያረሰርሱ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 👏
@cubic4617
@cubic4617 4 жыл бұрын
I can't get enough of this song. I am immersed deeper and deeper. I thank GOD for gifted brothers and sisters. May GOD ignite your soul with infinite JOY!
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 3 жыл бұрын
Same here can't get enough you r blessed Surafel .
@tseyenegaye8680
@tseyenegaye8680 4 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው እዲ ለጌታ መዘመር ብርክ በል ጌታ ይጠብቅሕ
@binyamworkneh4731
@binyamworkneh4731 3 жыл бұрын
Suraye tebarkelegn nefes miyarsers, miyabert mezmur nw.degmo betam nw setamelk des yemilegn.tebarklegn
@yosantesfai-uf6wp
@yosantesfai-uf6wp Жыл бұрын
I love this gospel song so much it has blessed me .God bless you Surafel Lily and Bethlehem ❤❤
@amarignatube
@amarignatube 4 жыл бұрын
YES WE ARE BLESSED BY THIS SONG POWERFUL
@samsol4074
@samsol4074 4 жыл бұрын
በጣም ተባርኪያለሁ ጌታ ይባርክህ !!!! መዝሙሩ ፦ እግዚአብሔር ያሳለፈዉን እንድናስብ ያለንበትን እንድናመሰግን የወደፊቱን እንድንታመን ያበረታናል ። እንደዚህ አይነት መዝሙሮች ይብዙልን አሜን።
@asratmulachew690
@asratmulachew690 4 жыл бұрын
ሱራ ፀጋው ይብዛልህ፣ ያቁምህ፣ ያበርታህም! እስከመጨረሻው ሂድ!
@nardosagamso1775
@nardosagamso1775 Жыл бұрын
አሜን አቤነዘር። ገና እፀናለን ለብዙ እንተርፋለን።
@nathanielwoyessa1883
@nathanielwoyessa1883 4 жыл бұрын
እውነት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ውንድሜ
@selamgrace1171
@selamgrace1171 3 жыл бұрын
God bless you my brother. I can’t stop listening to the song.
@christambassadorgeneration3600
@christambassadorgeneration3600 4 жыл бұрын
#Sura ሁሌ ልዩ ነህ አምልኮ እንድወድ አደረከኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@bereket4344
@bereket4344 3 жыл бұрын
እንዴት ያሚርባልህ ስታመልክህ ሱሬ አይውሰድብህ ይህ ጸጋ ይጨምርልህ ደግሞ!! ተባረኩ ሱሬና ቅዱሳን ወዳጆቼ በሙሉ🙏🙏❤😘😘 አብነዘር 3×.........
@Kaluproject
@Kaluproject 4 жыл бұрын
WENDEME SURAYE, What a wonderful cover song... Entsenalen Ye-Abate biruk Sifalen
@masi6905
@masi6905 4 жыл бұрын
Wowok hululeme setazamra balyu manifasenew tabareke zamaniyebare tsga yechamiare hulachumi tabareku
@edilameshatu3397
@edilameshatu3397 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው ይብዛልህ ይጨመረልህ በእየሱስ ስም ሱሬ በመዝሙሮችህ ተባረኬያለው
@user-bq5nt9dh7k
@user-bq5nt9dh7k 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!
@kidistworku7815
@kidistworku7815 4 жыл бұрын
Wow God bless you man of God I love it 😍😍😍😍 the best gospel song 💞💞💞💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎶🎶🎶🎶
@rahelserbesa7635
@rahelserbesa7635 4 жыл бұрын
This song moved me with holy sprit God bless!❤❤❤
@saradaniel543
@saradaniel543 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እስካ ዛሬ ድርስ እግዚአብሔር ዳርሶናል ሃሌሉያ ዋው
@misganalegese2140
@misganalegese2140 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ሱራ በዚህ መዝሙር ተባርኪያለው
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይይይይይ አሜንንንንንንንንንንንንንን እንዲያው ሱሬ ስዎዲህህህህህ በዝማሬ ፍቅር♥ ስምጥ ብያለው ሱሬ ልዩ ዘማሪ ነህ እኮ ጣፋጭ ልጅ💝💝💝💝💔💔 ውይይይይይይይይይይ ዘመንክ ይባረክ አልፌ ሂድ ዉዴ እዳያው ዝም ብዬ ብዬ ብዬ ስዎድክ ኡፍፍፍፍ አይገለፅም እንጅ 💝 ለምልምልኝ ባርኮቴ 💕
@tsegayesolomon2402
@tsegayesolomon2402 4 жыл бұрын
Boo s Iohgho ZHB--P
@hephzibat8377
@hephzibat8377 4 жыл бұрын
AMEN!! ENDEGENA GENA BIZU GENA... ABENEZER... POWERFUL PROPHETIC SONG!! THE LORD BLESS YOU.
@gidayhana9997
@gidayhana9997 4 жыл бұрын
ሱሬዬ የተባረክ ወንድም ጌታ ዘመንህን ይባትከው ነብስም አይቀርልኝ ስታመልክ ይብዛልክ።
@sabaamen9384
@sabaamen9384 4 жыл бұрын
የሆነ ለየት ያለ ነገር አለ እዚህ መዝሙር ላይ ..... ሱሬ ብሩክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ
@genetbiru132
@genetbiru132 4 жыл бұрын
Elelelelelelelel ,Elelelelelelelel, Elelelelelelelel, Elelelelelelelel Elelelelelelelel, Elelelelelelelel Elelelelelelelel , OMG ,Adonai !!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelelelelelel, Elelelelelelelel TBAREKU ❤️🥰🙏🙏🙏
@zehabeshatech1
@zehabeshatech1 Жыл бұрын
እንጸናለን በሱ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mekonnenbelgu1382
@mekonnenbelgu1382 4 жыл бұрын
ቤቲ ፣ ሊሊ ፣ ሱሬ … ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ በዝማሬዎቻችሁ ተፅናንተናል፣ ተባርከናል … ተባረኩ!
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ ድንቅ መዝሙር ሱሬ ምን እንደምል አላውቅም እንኳን የኔ ዘመን አገልጋይ ሆንክ ጸጋ ይብዛልክ የሁላችንም ጸጋ እንዲ እንዲወጣ ጌታ ይርዳን
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 21 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН
Surafel Hailemariyam ውልፍት ¶ Wilft¶ [ New Ethiopian Gospel Song 2022]
14:00
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 276 М.
ABENEZER LEGESE
10:03
Abenezer Legese Official
Рет қаралды 1 МЛН
Efeligihalehu (Lord I Need You), a song about seeking God
6:59
Dawit Getachew
Рет қаралды 2,3 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 55 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 112 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,1 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 980 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 140 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 90 М.