ወንዶች በምን አይነት ሴት ይማረካሉ?

  Рет қаралды 71,987

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

ወንዶች በምን አይነት ሴት ይማረካሉ?
#Fikeryibeltal #love #Relationshiptips
#Woman #Love #ፍቅርይበልጣል #ፍቅር
👉የተለያዩ ስነልቦናዊ ምክሮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን የዩቲዩብ ፔጅ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቢኒ በተለያዩ ሀሳቦች ይጠብቃችዋል
👉ዘመነኛ ሚዲያ / @zemenengamedia9472
Tiktok vm.tiktok.com/ZS9V649p/
Facebook 👇
/ fiker.yebeltal

Пікірлер: 303
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 3 жыл бұрын
ፍቅር ድምፅሽ ናፍቆኝ ነበር፡፡1; የተማረች/አስተዋይ የሆነች ሴት 2; ለስራ ተነሳሽነት ያላት /ስልቹ ያልሆነች 3; አርቴቪሻል ነገሮችን የማታበዛ/በተፈጥሮዋ ነገሮቿ የማታፍር 4; ሀዘኔም ሆነ ደስታዬ የምታዳምጠኝ 5፡ነገሮችን ቀለል አርጋ የምታይ/በትንሹም በትልቁም የማትጨቃጨቅ 6; ነፃነቴን የማትጋፋኝ /ከመጠን በላይ ቁጥጥር የማታበዛ እና የሴትነቷ ባህሪ ያለቀቀች፡፡ሴት ውስጤ ናት፡፡
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 3 жыл бұрын
አይ ወድሜ ይሄን ሁሉ የምታሟላ ሴት አለች ብለህ ነው ሁሉም የራሱ ደካማ ጎን አለው አሁን ከጠቀስካችው ነገሮች እኔስ አሟላለሁ ወይ ብለሽ እራስህን ጠይቅ ሁሉም ካለህ አንተ የሚያጣህ ሴት እንጂ የምታጣት ሴት የለችም ካጠፋሁ ይቅርታ እውነታው ግን ከሷ የምንፈልገው እኔ አለወኢ ማለት ነው
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
ትክክል
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 3 жыл бұрын
@@tsigebekena6817 ወጣ ያለ መስፈርት አይደለም፡፡የአንድ ትክክለኛ ሰው ባህሪ መገለጫ ነው፡፡ከዚህ በላይ የሆኑ በጣም ጠንካራ ስዕብና ያላቸው ሴቶች አሉ፡፡ እኔ የጠቀስኳቸው መስፈርቶች አሟላለው ብዬ አምናለው ፡፡ከዚህም በላይ ስብዕናዬን ለማሳደግ ዝግጁ ነኝ፡፡
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 3 жыл бұрын
@@abenetbersu4628 ዋው በጣም ደስ በራስህ እርግጠኛ ከሆንክ ስለዚህ የምታጣት ሴት አትኖርም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከነዚህ ነገሮች በበላይነት የሚመራው ግን ፈሪሀ እግዚአብሄር በውስጣችን ሲኖር ነው መጀመሪያ መንግስቱን እሹ ሌላው ሁሉም ይጨመርላችሀል አደል ሚለው ቃሉስ በርታ ወድሜ ።
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 3 жыл бұрын
@@tsigebekena6817 አመሰግናለሁ ፤አሜን
@youtub5851
@youtub5851 3 жыл бұрын
ለእህቶቻችን ትልቅ አሥተዋፅኦ አለው ትምህርትሽ ለህይወታችን አሥፈላጊ ነው እናመሠግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-dt5ui4qc9z
@user-dt5ui4qc9z 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ማር ፍቅር ያዘኝ ካች ምን ይሻላል ባል ካለሽ ወይም ቦይ ፊሬድ አዝልቂ በሜዳአ አችን እዳናስብ ተስፋ እንቁረጥ
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
@@user-dt5ui4qc9z Senefi temari newi kememhiru fikri yemiyizewi🤗 Yesine migbri chigri yalebeti halafinetuni yezenga memhiri newi ketmariwi gari be fikri yemiwedikewi!
@user-dk7zn6vm8m
@user-dk7zn6vm8m 3 жыл бұрын
*#ሴት** የምታስጠለኝ በሚረባም ባማይራባም የምትጨቃጨቅ ከሆነች ከስራ ውየ ድክም ብሎኝ ቤት ሲመጣ ሚስቴ ነዝናዛ ሲትሆ በቃኝ ይቅርብኝ በሰላም ብቻየ ሊኑር#*
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Ene mirit lij negn enen tibesegn
@mickey_you2254
@mickey_you2254 3 жыл бұрын
@@kiyalove1565 yeshalale
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 жыл бұрын
ክክክ
@natiman6915
@natiman6915 3 жыл бұрын
እኔ በፉፁም አታላይ ሴት አልወድም:: ችግርን ተነጋግራ ከመፍታት ይልቅ አታልላ ለማለፍ መሞከር እሷ ለኔ ያላት ንቀት ያሳያል::
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 3 жыл бұрын
ፍቅር እንግሊዘኛ ለሃሜት ጊዜ እንጂ ጆሮዬ አይሰማም በአማርኛ አምላክ ይዤሻለው አትቀላቅይ😂😂😂😂
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
😂😂እሺ ውዴ...አስተካክላለሁ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
#Dawit #wude. On your Comments you Mention you’re ready to understand Accusations only. So when Sam buddy talk about positive things with English words if you have difficulty to understand go to College and study English So you could understand the positive words as well! #Fikir #Ybelital. Be your self You have been in University and College your English is pure and simple perfect don’t sam Commitment let you down !
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal 😘😘😘
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 3 жыл бұрын
@@livesinusa7116 አይሰማም ኤ ሰምተሃል😎
@demozdubai9261
@demozdubai9261 3 жыл бұрын
@@livesinusa7116 😂😂 yap you're right and also very funny comment .anyways l love English so Fkr keep it up !!
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 3 жыл бұрын
Thanks very much
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@samrisamri1646
@samrisamri1646 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው🥰🥰
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 3 жыл бұрын
የምታቀርቢያቸው ሁሉ በጣም ደስ ይላል የኔ ውድ በጣም ትክክል ነሽ. እኛንም. ጡሩ አፍቃሪ ና ተፈቃሪ ያደረገን እናመሰግናለን
@maregeawol1878
@maregeawol1878 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍቅር ትክክልኛ ምክር ነው እኔ ልጅ እያለሁ ጀምሬ ምመኘው እራስን መቻል ነው
@fekerteshumi8328
@fekerteshumi8328 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ ሁሉ
@hiwegeda7151
@hiwegeda7151 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
#ቅመሜ እንኳን በሰላም መጣሺ እናመሰግናለን #ፍቅረኛ ሳይኖረኝ ላዳምጠው #👍😍እግዚአብሔር መልካም አፍቃሪ ይስጣችሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ....አሜን!!...
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ❤😍
@okbayaerea654
@okbayaerea654 3 жыл бұрын
በራስ መተማመን ለማንም ጥሩ ነው።ተባረኪ
@ebu2482
@ebu2482 3 жыл бұрын
thanks
@kassuboston
@kassuboston 3 жыл бұрын
Good advice and your video quality is perfect. Bless you.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You!!
@seblewyes6840
@seblewyes6840 3 жыл бұрын
Anchi betam konjo,tkekel ena betam teru astemari nesh...betam endneka argeshignal.yene wud thank you..!!
@user-nz6ui5cq7w
@user-nz6ui5cq7w 3 жыл бұрын
እንደስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እናመሰግናለን እህቴ በርቺ
@davedawit9757
@davedawit9757 3 жыл бұрын
Exactly fikr
@user-yr8ch7re5o
@user-yr8ch7re5o 5 ай бұрын
ፍቅር ይበልጣል በጣም ነው የተመቸሺኝ ምክርሽን ቀጥይበት
@sanizuzutube2692
@sanizuzutube2692 3 жыл бұрын
በክክል እህቴ
@lameroteabayneh8410
@lameroteabayneh8410 3 жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ቆንጆ ነሽ ደሞ ጎበዝ ነሽ በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@tedrosweldegergis
@tedrosweldegergis 3 жыл бұрын
Yezare program betam naw yewadedkot endazi aynet set nat metmachen good job fiker
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@saraazer59
@saraazer59 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቆንጅየ😘
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርዬ ያንቺ ትምህርት ወዴፊት እንዴ ምተገብረው እርግጠኛ ነው
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ የኔ ስዊት አለሺልኝ ናፍቀሺኝ ነበር በጣም ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንድ ሀሳብ ነበረኝ የሰዎችን ገጠመኝ ለምን አታቀርቢም ለብዙ ሰዎች ትምህርት ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለው
@ahmedgaming379
@ahmedgaming379 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@bilalekane5762
@bilalekane5762 3 жыл бұрын
Feker endat neshe srawocheshe betam arifoche nachewu berche sis
@aldossari9050
@aldossari9050 3 жыл бұрын
ምክርሽ አሪፍ ነዉ ቆንጆየዋ ቀጥይበት
@andargachewalto1452
@andargachewalto1452 3 жыл бұрын
በጣም በጣም የምውድሽ በርች ሀይል ይስቲሽ
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ፍቅር ውስጤ ሳለምሽ ብዝትዝትዝት ይበልልሽ በጠም ጠቃም ትምህረት ነው እነመሰግነለን
@hanitube404
@hanitube404 3 жыл бұрын
ትክክል
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
I like it
@user-uc2nf9ez7c
@user-uc2nf9ez7c 3 жыл бұрын
ዋው የዛሬ የተለየነው አመሠግናለሁ
@user-mq2yk9cj1c
@user-mq2yk9cj1c 3 жыл бұрын
Nice one
@manomano5919
@manomano5919 3 жыл бұрын
yene leyui eht😍😍❤❤🙏tebarki
@ziyadayziyada3430
@ziyadayziyada3430 3 жыл бұрын
እናመሰግንሻለን ማኛዋ
@asli2998
@asli2998 3 жыл бұрын
You're right my darling lv ya fikrye
@teketeltadesse2684
@teketeltadesse2684 3 жыл бұрын
We expect more! Please keep goin!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You!!
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ
@masarath4258
@masarath4258 3 жыл бұрын
Yene konjo thank you♥️♥️♥️🙏
@yetezetamasetewasha3498
@yetezetamasetewasha3498 3 жыл бұрын
ስሜይኝ 1ኛ ማትብሽን ለግንዝብ አትቅየሪ 2ተኛ ባማርኛ እያውራሽ አማርኛ አይግልጥልኝም የልሽብተይ እንደኔ አልትስማማኝም ይቅርታ እህት መጅምርያ እራስሽን አስክብሪ ከ...
@y9gh956
@y9gh956 3 жыл бұрын
በዉነት ቅመምነሸ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ካች ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ
@margebiftu2017
@margebiftu2017 3 жыл бұрын
Tebarakilgn mare
@amigosamigo459
@amigosamigo459 Жыл бұрын
Wow
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርችልን
@fafitube7519
@fafitube7519 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ምክርሽን ሁሉ ይመቸኝል
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
ውበታችን የተፈጥሮ ውበት ይዘሽልን መጣሽ እናመሰግናለን ዳግሞ የውጭ ብቻኮ ኣይደለም የውጥ ውበት ጭምር ነው ለኔ ያየሽውን ያነበብሽውን ኣምጥተሽ ስለምታጋርን ደግ ነሽ ያልኩሽ ስለዚህ ይጋባሻል እግዚአብሔር ሳላም ያርግሽ በዙርያሽ ሁሉ የሳላም ኣየር ይንፈስ የተሰጠሽ ዕውቀት በበለጠ እንድሰፋ የፀሎት ነገር ኣደራ ምክንያቱም ፀሎት ትልቅ ዋጋ ኣለው መዳንዓለም ይጠብቅሽ እስከነ ቤተሰቦችሽ ውድድድድድድ!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡፡ ሁሌም ምክሩን ተቀባይ ነኝ፡፡
@fatumayimam8759
@fatumayimam8759 3 жыл бұрын
ፍቅርእናመሠግናለን
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@alkwt7641
@alkwt7641 3 жыл бұрын
ሀቅ ነው በርች።
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
ይመችሽ ፍቅር
@BahgiZemenatTv
@BahgiZemenatTv 3 жыл бұрын
Fikr ende simish fikr nesh. Anchin yagenge betam tadlewal !! U r a dream wife of millions good boys !!
@user-pt1dq4lp1t
@user-pt1dq4lp1t 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ምክሮችሽን በጣም ነው የምወድልሽ እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 3 жыл бұрын
ስው እድህ ያለ ትምህርት ያስተምራል ሌላው አርቲ ምርቲ ብቻ በርቺልን
@user-xw8kt2yh5l
@user-xw8kt2yh5l 3 жыл бұрын
ፍቅረ ሰላምሸ ይብዛ በጣም አሰተማሪ ነገረ ነው የምታስተላልፊው ቀጥይበት ሁሌም ትምህረትሸን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
Enemasiginal sistuu fiqirr
@kidistdesta490
@kidistdesta490 3 жыл бұрын
Fikrye ...enameseginalen
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 жыл бұрын
ማህተብሽስ በስላሴ ስም ለምን አወለቅሽው
@lididonthavename9847
@lididonthavename9847 3 жыл бұрын
Wanaw emnet new eht, matebwan hilnawa wst new.
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
እውነት እንደስምሽ ፍቅር ነሽ
@HayatHayat-gb2px
@HayatHayat-gb2px 2 жыл бұрын
ስወድሽ
@mikiyashailemariam3073
@mikiyashailemariam3073 3 жыл бұрын
በአጭሩ ፍቅሪዬ ልክ እንደ ሰላም ቅዳሜ ከሰአት ምታቀርበው የነበረችው ልክ እንደ እስዋ በጣም ቀለል ያለች ማታካብድ ሴት ብዙ ወንድ ሚመቸው
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 2 жыл бұрын
42አመቴ ነው ወንዶችን የማላይበት ቦታ ባገኝ
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 жыл бұрын
wow
@hareghareg3166
@hareghareg3166 3 жыл бұрын
ልእልቷ❤እናመሰግናለን
@sohannamariyam9009
@sohannamariyam9009 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኑሪልኝ
@user-kz4iw2jc2s
@user-kz4iw2jc2s 8 ай бұрын
ስወድሽ እኮ ልዩ የሆሽ ሴት❤❤❤
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Enamsgnalen fikery mareyi🥰🥰
@user-dd8re8xq9s
@user-dd8re8xq9s 3 жыл бұрын
ስታምሪ አምሮብሻል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ananns8623
@ananns8623 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ
@hawatube3194
@hawatube3194 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመስግናለን ግን በርቀት ደግሞ አስተምሪ የቅርቡ አይጠፍንም ነበር ምን ዋጋ አለው ስው ሁላ ግራ የገባው ሆኗል
@user-ex6tk4hw5m
@user-ex6tk4hw5m 2 жыл бұрын
Tahnkes
@user-zp3ts9ji1v
@user-zp3ts9ji1v 3 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር እኮ ነሽ ስወድሽ
@hadraali534
@hadraali534 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@bereketmaster1294
@bereketmaster1294 3 жыл бұрын
ሃስቡ አሪፍ ነው ማይኩ ግን በጠበጠን እኮ ፍቅር ይንኮሻኮሻል
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 3 жыл бұрын
yene konjoo metash. We'll my best sis
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ወለተ ሀና
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አናመሰግናለን ዉዴ god bless you we love you❤️
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ...I love you too!
@jonihaile8415
@jonihaile8415 3 жыл бұрын
Betam harif hasab new thanks
@user-tp2jp2nt5i
@user-tp2jp2nt5i 3 жыл бұрын
👌🙌
@rukiyayesuf9647
@rukiyayesuf9647 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ❤️
@luwimeb5963
@luwimeb5963 3 жыл бұрын
I am a big fun of you. You are the best!! Lvu🙏👍💃😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You Luwi
@ekramabdu5330
@ekramabdu5330 3 жыл бұрын
የኔ ልዕልት እደነሺ በአላህ በጣም ናፍቀሺኛል
@azebabay4363
@azebabay4363 Жыл бұрын
👏
@tekletesfabruk4879
@tekletesfabruk4879 3 жыл бұрын
Which is gray color
@samuelts7461
@samuelts7461 3 жыл бұрын
የወንድ ጥገኛ ያልሆነች ሴት የሚለው ግን ሀሳቡ በጥሬው ሲታይ ጥሩ እና እውነት ቢሆንም ሴቶችን Sensitive እና ፍቺን እንደ ብቸኛ አማራጭ እንዲያዩት ሊያረግ ይችላል ብዬ አስባለሁ . ፍቅር የድምፅ ጥራት በጣም ብዙ ባይረብሸኝም ትንሽ የሚንኮሻኮሽ ነገር አለ ስለሚደመጠው አወራርሽ ግን 👍👍👍
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 3 жыл бұрын
Hey sis endet neshlng enamesegnalen... zare i have a comment sound tinsh yemirebshewen negeer astekakyew eshi
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እሺ ማስረሻ፡፡ ልክ ነሽ ይስተካከላል
@abelyohanis684
@abelyohanis684 3 жыл бұрын
Abel Yohanis
@hazeblove9906
@hazeblove9906 3 жыл бұрын
Wel come fiker xelobey sewodsh timrtu xiru nw setoch kesmachi enmsgenam
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ahmmddf5561
@ahmmddf5561 3 жыл бұрын
ሀሣብሺ በጣምይመቻል
@galaxy2653
@galaxy2653 3 жыл бұрын
👍👍👍
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 5 ай бұрын
ማህተብሽን አታውልኪ እማኮ 🙏🥰🥰🥰
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ፍቅር አሂደለም ለወንድ ለእኛ ሴቶሆችም ቀለል ያልሽ ነው በርቺ አሪፍ ትምህርት ነው ውዴ
@belettilahun719
@belettilahun719 Жыл бұрын
ፍቅር እምታወሪው ነገር በጣም በጣም ወሳኝ ነገር ነው በርችልን
@MadinaEamr-wk6vt
@MadinaEamr-wk6vt Жыл бұрын
❤❤❤
@soilyanaaelum945
@soilyanaaelum945 3 жыл бұрын
ማር እኮ ነሽ ፍቅር
@zinethussen2413
@zinethussen2413 3 жыл бұрын
ሠላም
@tigistmarrew749
@tigistmarrew749 3 жыл бұрын
ፍቅርየ የምታቀርቢውን ሃሳብ በጣም ነው የምወድልሽ ግን ስንት የለፍሽበትን ዲስላይክ ማድረግ ትችላላችሁ ባትይ ደስ ይለኛል::
@ahmmddf5561
@ahmmddf5561 3 жыл бұрын
ትክክል
@tolanegas2285
@tolanegas2285 3 жыл бұрын
💓💍
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ላፈቀረን ፍቅረ ነን👌👌 ሰለምክረሸ እናመሠግናለን 👍 ወድልጅ ክብረ አይወድለትም 😍😎
@fekerteshumi8328
@fekerteshumi8328 3 жыл бұрын
የኔ ማር ዛሬ ነው ኮሜንት ምሰጥሽ
@MeklitAssefa-sd6zi
@MeklitAssefa-sd6zi 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ሰወደሽኮ
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 33 М.
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 171 МЛН
ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን
19:46
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 60 М.
ወንዶች ስለሴቶች ልታውቁ የሚገባችሁ 6 ነገሮች
20:14
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 43 М.
እውነት እኛ ሴቶች ጨቅጫቆች ነን?
11:20
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 66 М.
ወንዶች ከሴቶች  የሚፈልጓቸው ግን የማይነግሩን 7 ነገሮች
10:34
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 46 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 341 М.
በብዙዎች ተወዳጅ የሚያደርጉን 10 ባህሪያት
11:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 26 М.