ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ ታምሯ ተገለጠ!

  Рет қаралды 118

SINKSAR ETHIOPIA |ስ ን ክ ሳ ር ኢ ት ዮ ጵ ያ

SINKSAR ETHIOPIA |ስ ን ክ ሳ ር ኢ ት ዮ ጵ ያ

Күн бұрын

✝️💚💛❤️✝️#መስከረም_10
መስከረም ዐሥር በዚች ቀን #ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር ተገለጠ፣ የሜራሪ ልጅ #ቅድስት_ዮዲት እረፍቷ ነው፣ የከበረች #ቅድስት_መጥሮንያ በሰማዕትነት አረፈች፣ #ንግስት_ሳባ እረፍቷ፣ #ተቀጸል_ጽጌ #አጼ_መስቀል ይከበራል።✝️💚💛❤️✝️
✝️💚💛❤️✝️በቪዲዮው መጨረሻ ከዚህ በታች ያለውን ያዳምጡ✝️💚💛❤️✝️
ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ(አእላፍ ቅዱሳንን
አዘክሬ ምስጋናን አቀረብኩልህ) እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ
(እሊህ ቅዱሳንም ዘወትር አንተን ያገለገሉህ ናቸው) ለእለ
አነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ(በድኅነቴ የማነብልህን
መጽሐፍ /ምስጋና/ ተቀበል) እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ
መበለት ውኩፈ: እም እለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ (አንተ ብዙ
ባለ ጠጐች ካገቡት ይልቅ የድሃዋን መበለት ስጦታን
ተቀብለሃልና)
+ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባክያን(ቅዱሳን የሆናችሁ
ነቢያት: ለማስተማር የተመረጣችሁ ሐዋርያት) ሰማዕታት
ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን (ሰማዕታት: ጻድቃን: ትጉሃን
የሆናችሁ መላእክት) ደናግል ዓዲ ወመነኮሳት ሔራን
(እናንተም ደናግል: ቸር የሆናችሁ መነኮሳት) ባርኩ ባርኮ ጉባኤ
ዛቲ መካን
(ይህችን ጉባኤ /አንድነታችንን/ መባረክን ባርኩ) እስከ አረጋዊ
ልሒቅ እምንዑስ ሕጻን (ስትባርኩም ከሕጻናቱ ጀምራችሁ እስከ
ሽማግሌው ድረስ ይሁን)
ለዘጸሐፎ በክርስታስ
(በብራና: በወረቀት የጻፈውን)
ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ
(ሊያስደርስ በገንዘቡ ዋጅቶ ያጻፈውን) ለዘአንበቦ
ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ (አምኖ ያነበበውን: ወደ ሌላ
ልሳን የተረጐመውንም) ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ
(በዕዝነ ልቡና አምኖ የሰማውን)
በጸሎተ እሙ ማርያም አራቂተ ኩሉ እምባዕስ (ከጠብ
ከክርክር: ከመከራ ከችግር በምትሰውር በእናቱ በማርያም
ጸሎት) ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ
(ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችን አንድ ላይ ይማረን) ወይፈኑ ለነ ጸጋ
መንፈስ ቅዱስ
(ቅዱስ መንፈሱንም ይላክልን)
እምይእዜ ወእስከ ለዓለም አሜን
(ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለሙ አሜን)
💚💛❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር 💚💛❤️
✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️
/ @sinksarethiopia
.
linkedin
linkedin.com/in/kaleab-tilahun-762849214
TikTok
tiktok.com/@sinksarethiopia
Instagram
tilahunkaleab
Telegram
t.me/sinksarethiopia
ስንክሳር ኢትዮጵያ |Sinksar Ethiopia
Ethiopian Orthodox Church
#ተフレット ቤተክርስትያን [ተフレット#Ethiopian Christianity #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ #Ethiopian Bible #Ge'ez #Ethiopian Orthodox Tewahdo Liturgy [ትግብል] #Ethiopian Orthodox Saints [ቅዱሳን] #Ethiopian Orthodox Prayers [ጸሎት] #Ethiopian Orthodox Chants [ዜማ] #Ethiopian Orthodox Monasteries [ገዳም] #Ethiopian Orthodox Sermons [ትምህርት]
#ChristianityEthiopia
#OrthodoxTewahedo
#OrthodoxChristianity
#EthiopianFaith
#EthiopianReligion
#OrthodoxWorship
#ReligiousEthiopia
✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️
✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን
✍️ ይህንን መንፈሳዊ የይትዩብ ቻናል #ሰብስክራይብ_ሼር_ላይክ ማድረገዎን አይርሱ የደወል ምልክቱንም ይጫኑ #በረከት ታተርፋላችሁ!
"+*" "*+💚💛❤️

Пікірлер: 6
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 12 күн бұрын
✍ ይህንን መንፈሳዊ የይትዩብ ቻናል #ሰብስክራይብ_ሼር_ላይክ ማድረገዎን አይርሱ የደወል ምልክቱንም ይጫኑ #በረከት ታተርፋላችሁ! "+*" "*+💚💛❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን❤🎉ለመምራችን❤❤🎉ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን🎉አሜን 🎉❤❤❤❤🎉❤❤🎉
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 12 күн бұрын
@@SamSam-hv7yj ዓሜን አብሮ ያሰማን አምሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏♥️
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ምልጃ በረከት አይለየን አሜን🎉አገራችን❤ሰላም ፍቅር ያድርግልን አሜን🎉❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉
@Sinksarethiopia
@Sinksarethiopia 12 күн бұрын
@@SamSam-hv7yj ዓሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህቴ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከቅዱሳኑን በረከት አይለየን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 12 күн бұрын
@@Sinksarethiopia አሜን አሜን አሜን
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 155 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19