እየሱስ ያማልዳል? የማኀበረ ቅዱሳን አስደናቂ ምላሽ| Ethiopia |Mahibere Kidusan

  Рет қаралды 28,734

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

እየሱስ ያማልዳል? የማኀበረ ቅዱሳን አስደናቂ ምላሽ| Ethiopia |Mahibere Kidusan
#Ethiopia #yegnatube
Find us on the following links
yegna.abyssinia...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 367
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 4 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 7 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
መምህር ዮርዳኖስ አበበን መምህር ብርሀኑ አድማስን መምህር ያረጋል አበጋዝን እና ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን አቅርቡልን።
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 жыл бұрын
አሽውነት ነው እነዚህ ወንድሞቻችን እግዚያብሔር ጸጋውን ያበዛላቸው ናቸው አሁንም ጸጋውን ይጨምርላቸው
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም
@sisudumessa8293
@sisudumessa8293 4 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን እናንተን የመሰሉ ልጅ በእምነት ሙላት ላበቃሽ ተዋህዶ ቤቴሰብ ስላረገችኝ !!!!!!!!
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 жыл бұрын
እህቴ የእግዚያብሔርን ስም በምጻረቃል መጻፍ ተገቢ አይደለም ከይቅርታጋ
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
የቱንም ያህል ኃጢያቴ የበዛ ብሆንም ተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ⛪⛪⛪👌🌳🌳🌳ተዋህዶ ታብብ 🌲🌲🌲
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ምንግዜም ግሩም ህይወት ነው። እኛ ግን እንዳንሰናከል በየዕለቱ ወደጌታ ለመጠጋት መትጋትና ሰይጣንን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም መቃወም ይኖርብናል ።
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 4 жыл бұрын
Amen
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@nq2865
@nq2865 4 жыл бұрын
የምነት ተቁዋም አያድንም :: እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ::
@zachoo5135
@zachoo5135 4 жыл бұрын
@@nq2865 Orthodox Tewahdo yemnet tekuam sathon bekrstos dem yetemeseretech anditua haymanot nat
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
አሁንም ወንድሞቼ መድሀኒዓለሞ በቤቱ ያሳድጋችሁ እድሜና ጤና ያድልልን ለሰማ ነው የምንተገብCበትን ልቦና ማስተዋል ያድለን አሜን!! ! "መሰረት ያለው ቤት አይነቃነቅም " ድንግል በምልጃዋ ትጠብቀን የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን የፃድቃን የሰማዕታት ፀሎት ልመና ረድኤት በረከት ከሁላችን ይሁን አሜን!
@mercy9108
@mercy9108 4 жыл бұрын
እሰይ ወንድሞቻችን ድንቅ ነው እውቀታችሁ ማንም አዋቂ መሳዬች ሆነው ቢናገሩ በእውቀት ግን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን የሚመስል አደለም በሀገር በዓለም የለም !!!!
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
አመብረሀን እውቀታችሁን ትባርክላ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆኩኝ እደነእትና ያልበሰለ በጥሬው ከመብላት እግዚአብሔር አዳነን ኦርቶዶክሶች በእውነት ደስ ይበላቹ ጥሬ ቃሉን ሳይሆን አብስለው ለሚያበሉን ሊቃውትና አባቶች ከፍያለ ምስጋና አቀርባለው
@jawarmohamed650
@jawarmohamed650 4 жыл бұрын
ከኤርምያስ ጋር ለምን አይነጋገሩም ታድያ?እኛም እንማርበት?
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 5 жыл бұрын
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7) ---------- 20-21፤ እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን። ጌታ። አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥ 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 жыл бұрын
ወንድሜ የቃላት ድርደራውን ተወው ካመንክ ሙሉ መፅሐፍ እመን ቅዱስ ቃሉ ያቺን ሴት በድንጋይ ሊወግሯት ሲያመጧት ከእናንተ መሃል ሃጢያት ያልሰራ ቢኖር ይውገራት ይላል ይሄም ማለት ሊፈርድ የሚችለው ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ማለት ነው እዚያ ላይም እኮ የእስኪያአሁኑን ሀጢያት ይቅርም ብሏታል ምን ለማለት ነው ወደድክም ጠላህም ሊፈርድ የሚችለው አንድ እግዚአብሔር ነው። እና ፈራጁ ከማን ነው የሚያማልደው? መማለድ በሚለው ቃል ለአብም ተጽፏል ትንቢተ ኤርምያስ 7፡25 ለመንፍስ ቅዱስም ሮሜ 8፡25 ላይ ተፅፏል ቃል ያስታል ወንድሜ የእግዚአብሔርን አሰራር በሰዉኛ አትየው ለሰው እኮ ባህር ላይ መራምድ ተራራን ማንቀሳቀስ በእግዚአብሔር ይቻልል ስትል ሞኝነት ነው በተረፈ 2ኛ 5፡16 ላይ አሁን ግን አምላካችንን መዳኒታችንን ቤዛችንን አዳኛችንን ጌታችንን እንደዚህ ( የክብር ክብር ይግባዉና ተጠማሁ ፣ ተራብኩ ሲል ሲገረፍ ሲትፋበት ሲስቃይ አናየውም) አናውቅም ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ ያብራልህ ብፀት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይህ የሁሉ አምላክ የሆነው ቸር የሆነውን ክርስቶስን የውለድችው አባትን የወለደች እናት ትሁንህ
@nanichoyegeta9832
@nanichoyegeta9832 5 жыл бұрын
Amen
@Ethalwasihun28
@Ethalwasihun28 4 жыл бұрын
‘’ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል’’ ምን ማለት ነው ?
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
@Sis Meskelu እምላክህን እንደ ይሁዳ ለ ሆድህ የሸጥክ
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 4 жыл бұрын
@@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Kkk በደንብ አማርኛውን አንብበ ተረዳ በዛህ ግዘ መቼ ኢየሱስ ሊፈርዳት አሰበ ልያድናት እንጅ የመጽሃፉን ክፍል አጣርተ አንብብ ትንብተ ኤርምያስ 7:25 rising up early(እየማለድሁ)
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚያብሔር አምላክ ሚስጥሩን ይግለጽላቹ በእውነት
@nile5492
@nile5492 4 жыл бұрын
በእጃችንን ያለውን መጽሐፍ ቅዱስ ሳናነበው እና ሳንኖርበት እንደ ባቢሎን ግንብ መጽሐፉ ቅዱስን ምናምንቴን እየለቀመን መጨመርና እግዚአብሔርን ለማረም መሞከር ህይወት ም ስለማይሆን ሳንጠፋ ብንመለስና የየጌታችንን የኢየሱስን ደም ይዘንን ከእግዚአብሔር ጋር ታርቀን ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳለው አለምን ታረቁ ብለንን ትክክለኛውን ያልተበረዘውን ወንጌል ብንስብክ ህይወትና ክብር ይሆንልናል ! ከ2000 ዐመት ጀምሮ መጽሐፈ ቅዱስን ለመበረዝና እንደባቢሎን ግንብ ቁጡርን ብናበዛው ቅጣታችን የከፋ ይሆናል ኦርቶዶክስ 3000 ዓመት በላይ እድሜ ያላት ልክ ትናንት እንደተፈጠረርች አድርጎ አዳዲስ መጽሐፉት ቅዱስ ማቅረብ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ግራ ከማጋብቱ በላይ ይዞ መጥፋት ስለሆነ እእግዚአብሔርን የምትፈሩ አባቶች አንድ ልትሉና ይኸንን ጥፋት ልትታደጉ ይገባል ! እእግዚአብሔርም ይፈርዳልና በህያው ቃሉ ለሚቀልዱ ቸል እይልምና!!እግዚአብሔር ልብ ይስጠን!! ወገኖች ወደቀናው መንገድ እንመለስ
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 4 жыл бұрын
የት ነው ቃለመጠይቅ የተደረገው ?? መርካቶ?
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናን
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናቹን ያርዝመው እኛም ለሕይወት ያድርግልን።
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን መልስ አላት።
@tsegayeyohannes4924
@tsegayeyohannes4924 4 жыл бұрын
ሺ ጳጳስ ቢመጣ ሚሊዩን ዲያቆናት ቢኖሩ ሌላ እልፍ መጽሐፍ ቅዱስ ቢታተም ኢየሱስ አማላጅ መሆኑን አይሽረውም ኦርቶ ውሸቱ ሲገለጥ በየዘመናት መጽሐፍ ቅዱስ ይቀይራል መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ ቢትቀይሩ ሕያው የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይማልዳል፡፡
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ አቤት ጭንቅላታችሁ እኮ እቺን ያህል ናት የምታስበው ባዶ ግማሽ መፅሀፍ ቅዱስ እያነበብክ ለራስክ ግራ ገብቶህ እኛን ግራ አታጋባን አይንህም ልብህም ታውሮ በየት ጋር አምላክነቱን ፈራጅነቱን ይታይሀል ስታሳዝን ጠብቅ የፍርድ ቀንም ሲመጣ አማልደኝ ትለዋለህ ዘንጥ ለእየሱስ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@emufikir6014
@emufikir6014 5 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክ
@ምህረቱነው
@ምህረቱነው 5 жыл бұрын
በቃል ደረጃ መጽሃፍን ወስዶ መከራከርም ሆነ መተርጎም አግባብ ባይሆንም፣ የግሪኩ እውነቱን እየተናገረ እኛ እንደሃሳባችን ብንወስደው ምን እንጠቀማለን፣ ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ተመልከቱ። ጳውሎስ ተሳስቶ አይደለም የጻፈውም ፣ ሲጀመረ ክርስቶስ ሊቀካህናት መሆኑን ካልተረዳን አሁንም ገና ነን፣ "#የሞተው፥ #ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ #በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ #ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34 "ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።" ወደ ዕብራውያን 7:25
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ምህረት ኢየሱስ በስጋ በነበረበት ሰአት እዉነት ነው አስታርቆናል ኣሁን ግን ኢየሱስ በዮሀንስ ወንጌል ላይ አባት ሆይ አለም ሳይፈጠር በነበረው ክብሬ አክብረኝ እንዳለው በጌትነት ለፍርድ ይመጣል እንጂ በሰውነት ለውርደት አይመጣም የማስታረቁ ስራ ጌታችን በመስቀል ላይ "ተፈፀመ" ያለ ሰአት አከተመ ከዛም በ 2ኛ ቆሮን 5 ፡ 19-መጨረሻው እንደተፃፈው የማስታረቁን ስራ ለሐዋርያት ሰጣቸው ከዚ በሁዋላ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስሰታርቁን የሚያማልዱን ቅዱሳን ናቸው
@ምህረቱነው
@ምህረቱነው 5 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz ኢየሱስ አርሱ የአድስ ኪዳን መካከለኛ ነው ፣ እርሱ ለዘላለም ሊቀ ካህናት ነው፣ እስኪ ሊቀ ካህናት በብሉይ ኪዳን ምን እንደሚሰራ አንብብ፣ በአዲስ ኪዳን የኃጢአት ይቅርታን የምናገኘው እንደት ነው ? ወደ ዕብራውያን 7 "24 #እርሱ ግን #ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ #የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25# ስለ እነርሱም #ሊያማልድ #ዘወትር በሕይወት ይኖራልና #ስለዚህ ደግሞ ##በእርሱ #ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን # ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።" ወደ ዕብራውያን 9 24 @ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን # በእግዚአብሔር ፊት #ስለ እኛ # አሁን ይታይ ዘንድ #ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ። 25 ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ 26 እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል። 27 ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥ 28 #እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ # የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ #ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት # ሁለተኛ ጊዜ #ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።"
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ምህረት ችግሩ አምብቢ ያልኩትን ጥቅስ አለማንበብሽ ነው እንጂ መፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አሁን ፈራጅ እንጂ አማላጅ እንዳልሆነ በግልፅ አስቀምጦታል ለምሳሌ ቆሮንቶስ ላይ " እግዚአብሔር አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ { ነበርና} በደላቸውንም አይቆጥርባቸውም [ነበርና ] አሁን ግን የማስታረቅን ቃል በእኛ ላይ አኖረ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልእክኞች ነን ከክርስቶስ ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን" ይላል መፅሀፍ ቅዱሱ ታዲያ በወንጌል የሚያምን ሰው ከዚህ እዉነት ወዴት ይሄዳል "ነበርና" ማለት አሁን አይደለም ማለት ነው ሌላው እዛው ቆሮንቶስ ላይ " ክርስቶስን በስጋ ያወቅነው ቢሆን እንኳን አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ በስጋ አናውቀውም" ይላል ቃሉ
@ምህረቱነው
@ምህረቱነው 5 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz ውደ ማናችንም ብንሆን ከቃሉ አንበልጥም ስለዚ ለቃሉ መታዘዝ ግደታችን ነው፣ ጌታ ይመጣል፣ ለእውነት እንኑር ልባችንን እናስፋው፣ እውነትም ሃሰትም ለማለት ቃሉ ነው ሚዛኑ፣ እስኪ ትዕቢት ሳይዘን ቁጭ ብለን ቃሉን እናንብበው
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ምህረት እሺ ማሬ እግዚአብሔር ይርዳን
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋዕዶ ልጆች ። እኛንም በዚች ጥንቅቅ ንፅት ባለች እምነት ፀንተን የመንግስት ወራሽ ለመሆን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃዱ ይሁን።
@selamselam4583
@selamselam4583 4 жыл бұрын
የክርስቶስን አማላጅነት ክደሽ በማን በኩል ነው መንግስተ ሰማያት የምትገቡት? በተረት?
@mekdieta9680
@mekdieta9680 3 жыл бұрын
@@selamselam4583 esu lanchi sil hule mesekel alebet ende esu eko amilak nw feraginw anchi nesh amilakinetun yekedash esun egizihabir yawkal anchi feraj aydeleshim
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን። የኛ ዪቱብ በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 5 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 7፡22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@isaias7506
@isaias7506 5 жыл бұрын
Getachew Degefa Thank u for posting this. God bless u brother.
@Ethalwasihun28
@Ethalwasihun28 4 жыл бұрын
‘’ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል’’ ምን ማለት ነው ?
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 жыл бұрын
" በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤" (የዮሐንስ ወንጌል 16:26)
@demismeaza1824
@demismeaza1824 4 жыл бұрын
ሉቃ፣ ም፣፩ ቁ፣ 46- ማርያምም፡እንዲህ፡አለች፦ ፤ነፍሴ፡ጌታን፡ታከብረዋለች፥መንፈሴም፡በአምላኬ፡በመድኀኒቴ፡ሐሴት፡ታደርጋለች፤ ፤የባሪያዪቱን፡ውርደት፡ተመልክቷልና።እንሆም፥ከዛሬ፡ዠምሮ፡ትውልድ፡ዅሉ፦ብፅዕት፡ይሉኛል፤ ፤ብርቱ፡የኾነ፡ርሱ፡በእኔ፡ታላቅ፡ሥራ፡አድርጓልና፤ስሙም፡ቅዱስ፡ነው። ፤ምሕረቱም፡ለሚፈሩት፡እስከ፡ትውልድና፡ትውልድ፡ይኖራል። ፤በክንዱ፡ኀይል፡አድርጓል፤ትዕቢተኛዎችን፡በልባቸው፡ዐሳብ፡በትኗል፤ ፤ገዢዎችን፡ከዙፋናቸው፡አዋርዷል፤ትሑታንንም፡ከፍ፡አድርጓል፤ ፤የተራቡትን፡በበጎ፡ነገር፡አጥግቧል፤ባለጠጋዎችንም፡ባዷቸውን፡ሰዷቸዋል። ይህ ቃል ነው እንግዲህ አልታይ ያላችሁ እመቤታችንን ለማመስገን።
@richspace8107
@richspace8107 4 жыл бұрын
@@demismeaza1824 misgana yemigebaw le egzihabeher becha new
@herimachristian6078
@herimachristian6078 5 жыл бұрын
ስለትምርቱ፡እናመሰግናለን።።ግን፡ጥያቂ፡አለኝ?መፃፍ ቅዱስ፡እደራስ፡ፍቃድ፡መተርጎም፡አለ፡እንዴ?ለምንስ፡በተለያየ፡አመተምረት፡እንደ፡አድስ፡ይታተማል? ጌታ፡የተናገረዉን፡ቃል፡መሻር፡አይሆንም፣፣የዮሐንስ ራእይ ም ፳፪፤ቁ፲፰ ላይ እዲህ፡ይላል።የዚህን መፀሓፍ የትቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ ምስክሩ፡እኔነኝ፣ማንም፡በዚህ፡ላይ፡አንዳች፡ቢጨምር፥ እግዚአብሔር፡በዚህ መፀሓፍ፡ወስጥ የተ ጻፈዉን፡መቅሰፍት፡ይጨምርበታል። ይላል
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
Herima Christian ትክክል በመፅሀፍ ቅዱስ የጨመረም የቀነሰም መቅሰፍት ይጨመርበታል ይላል የዮሀንስ ራእይ ነገር ግን ትክክለኛውን ያልተበረዘ መፅሀፍ ቅዱስ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታገኙታላችሁ አለ ፕሮቴስታንቱ International አሳታሚ ድርጅት ቀለል ብሎ የተዘጋጀ እያሉ በየአመቱ ሲያሳትሙ መፅሀፍ ቅዱሱን ባዶ አድርገውታል
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 жыл бұрын
Herima Christian ልክ ነሽ የዮሐንስ ራእይ ላይ ማንም፡በዚህ፡ላይ፡አንዳች፡ቢጨምር፥ እግዚአብሔር፡በዚህ መፀሓፍ፡ወስጥ የተ ጻፈዉን፡መቅሰፍት፡ይጨምርበታል። ይላል። ግን መፅሐፍ ቅዱስ እንደ አሁኑ በአንድ ላይ የታተመው በቅርብ ነው የዮሐንስ ራእይ በራሱ አንድ መፅሐፍ ነው እናም በአንድ ላይ መታተም ሲጀመር ነው ሁሉም በራሱ ማሳተም የጀምረው ለምሳሌ መዝሙረ ዳዊት 74 ፡ 14 ላይ " አንተም የዘንደውን ራሶች ቀጠቀጥህ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ሰጠሃቸው።" ይላል በእንግልዘኛው ደግሞ Psalms 74:14 "Thou brakest the heads of leviathan in pieces; Thou gavest him to be food to the people inhabiting the wilderness." #Ethiopian አይልም ብዙ አለ መርምር/ሪ።
@yohannisalemayehu8686
@yohannisalemayehu8686 5 жыл бұрын
ine yemilew gin rome 8:34 ly qalu new ingi turgumu altekeyerem indet bitilugn be 1980 ly yemimalidew ingi yemiyamalidew ayilimina yimimaledew malet dgmo yemiferdew malet
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 5 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሜቤታችን አማላጃችን ለወላዲተ አምላክ እርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@ሳራየእታገኝልጅ
@ሳራየእታገኝልጅ 5 жыл бұрын
አሜን
@tegisthundesa6590
@tegisthundesa6590 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marimmm7344
@marimmm7344 5 жыл бұрын
Amn.amn.amn.
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@awindowofhope4254
@awindowofhope4254 5 жыл бұрын
ክርስቶስ እርሱ ሰው ሆኖ ከተገለጠ አይማልድም እርሱ በእግዚአብሔር አብ ነው ያለው ብሎ መሞገት ቃል ስጋ አልሆነም ማለት ነው። እንዴት ነው የአተሮጋገም ስህተት ነው እያልን በትንሽ ዕውቀታችን ከዕውቀት በላይ የሆነውን ምንመዝነው?
@mekdieta9680
@mekdieta9680 3 жыл бұрын
Kirstos eko amilak nw minim siga bilebes ao bemider kerasugar astarkonal bedemu tanin kalin hule kirstos demun tafisi malet nw
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
የሂወት መንገድ የኔም የኔም ጥያቄ ነዉ ሁልጊዜ ዲየቆን የወር ዳኖሰን አባካችሁ ሁሉንም ምምህራኖችን አባካችሁ
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 5 жыл бұрын
♥️ቅድስት ማርያምማ ብታድንና ብትቤዠን ኖሮ በአብ ቀኝ የነበረ ወልድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋን ለብሶ መወለድ ባላስፈለገው ነበር። የተመረጠችውንና የተባረከችዋን እውነተኛዋን ቅድስት ማርያም እናከብራታለን፤ እንወዳታለንም። ነገር ግን አምልኮና ስግደት፥ ውዳሴ የተገባት ጌታ አምላክ በጭራሽ አይደለችም። አታድንም። አታማልድምም። ሩጫቸውን ከፈፀሙ በኋላ ፃድቃን በምድር ላይ የሉምና በጭራሽ አይማልዱምና። ቤዛ መድሐኒታችንም አይደለችም። አምልኮና ስግደት፥ ውዳሴ ለእርሱ ብቻ የተገባው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጠር ጥንትም በአብ ዘንድ የነበረ የአብ የክብሩ ምሳሌ ወልድ ሥጋን ለብሶ እንዲወለድ ቅድስት ማርያምን እናት እንድትሆን መረጣት። ይህ ማለት ግን ቅድስት ማርያም ጌታ አምላክ ናት ማለት በጭራሽ አይደለም። ይህ ጣኦት አምልኮና ስግደት፥ ውዳሴ ለእርሱ ብቻ የተገባውን የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ክብር የሚገዳደር ሰይጣናዊ የጣኦት መንፈስ ነው። ነገርግን እውነተኛዋ ቅድስት ማርያም ይህንን ዓይነቱን በስምዋ የሚደረግ ሰይጣናዊ የጣኦት አምልኮ እጅግ ትፀየፈዋለች፤ ትቃወመዋለች። የሐዋርያት ሥራ 4፥12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ገላትያ 1፡8 ላይ ከወንጌል እውነት ውጭ የሚሰብክና የሚያስተምር የተረገመ ነው መላዕክትም ቢሆኑ!!! ሌላውን ያዳነ ጽድቅ ሌላውን ያዳነ የክርስቶስ አዳኝነት ለማርያምም እውነት ነበር:: ለማርያም ተለይቶ የፈሰሰ ደም የለም! ማርያም ክርስቶስን በመውለድዋ በ እግዚሃብሄር መንግስት የተለየ እይታና መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት የላትም::
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ረ አስተውሉ የድንግል ማርያም ቤዛነትና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የተለያየ ነው ዝም ብላችሁ ስሙና ያልገባችሁ ካለ ከአዋቂ መምህራን ጠይቁ።
@selted2323
@selted2323 5 жыл бұрын
መቤዥትና ምልጃን አትደባልቅ ውሽት ኀጢያት ነው። ክርስቶስ የተቤዥንን ከፍጡራን ምልጃ ጋር አይገናኝም
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
@@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘእኛ የቱንም መምህር አንጠይቅም መጽሐፍ ቅዱስ በእጀችን ላይ አለ በቂ ከበቂም በላይ ነዉ። ከበሪያዉ ጌታዉ ይበልጣልና
@geremechgetach
@geremechgetach 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ጸጋው ብዝት ያድርግላቹ የመንጋ ጠባቂዮች ናቹ በረቱልን በጣም እናመሰግናለን የእኛ ቴቨ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቀጥሎበት በዚህ
@eyu5245
@eyu5245 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ደሞ በምድር ሲመላለስ ፍጹም ሰው ነው ፊልጶጽዮስን2ጀጀምረህ አንብብ ተረተተኞች
@alemazealemaze4756
@alemazealemaze4756 4 жыл бұрын
እናንተ ከመፅሐፍ ዉጪ ናቸዉ እግዝአብሔር ይቅር ይበላችዉ ያማልዳል በራሰችሁ መንገድ አትሂዱ
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ አስተዬት ለጰዉሎስና ለመንፈስ ቅዱስ የግርኩ የሚያመልደ ው ይላል
@kidistgenebo5527
@kidistgenebo5527 3 жыл бұрын
አየሱስ ክርስቶስ ፍጽም ሰውና አምላክ መሆኑን የምታምኑ ከሆነ በሰውነቱ ይማልዳል በአምላክነቱ ይፈርዳል
@debebekifledebebe1317
@debebekifledebebe1317 2 жыл бұрын
ተመስገን አባቴ የሁሉ ጌታ እንድህ ያለዉ ፀጋዉ የበዛላችዉ ዉንድሞችና እህቶችን የየሰጠከዉ የድንግል ማሪያም ልጂ
@limattakele7485
@limattakele7485 4 жыл бұрын
Ande eziga pleas gays Biblen wrongly anredaw.....2 korontos miraf 5 lay yanesaw hasab esun lijun erasun yigelsal....yemilew kezi befit kirstosn besiga nw yeminakew ngr gn kezi behwala endeza anakewm yilna manim be kirstos bihon adis fitret nw yilal....wich means kememotu befit hawaryatu menfes kidusn altekebelum leza besga yakutal gn kemotena karege behwala atsnagnun menfes kidus lakelachew benesum adere keza adis fitret honu enjy liju yalew mnm aygenagnim ke tiksu gar.......zmblen anbetrek public media lay kirstosn lemawek holy spirit yasfelgal ya keleleh besgah nw emtakew
@philosophyforsure1
@philosophyforsure1 2 жыл бұрын
እስኪ ሮሜ 8:34 ትን በኢንግሊዘኛው እንይ። እንዲህ ያስነብባል።33#Who shall bring any charge against God's elect? s It is God who justifies. 34#t Who is to condemn? Christ Jesus is the one who died-more than that, who was raised- who is at the right hand of God, who indeed is interceding for us. 10 እንግሊዘኛው እነሱ የሰጡትን ትርጉም አይልም። እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? ከለ ብኋላ የመረጣቸው እግዚአብሔር ነው የሚከሳቸው ብሎ መለሰ። ከዛም ቀጥሎ እንዲህ ብሎ ጠየቀ። የሚኮንንስ ማን ነው? አለና እነደዚህ ብሎ መለሰ። ክርስቶስ ኢየሱስ እርሱም የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው ደግሞም በእግዛብሔር ቀኝ ያለው ሰለ እኛ የሚማልደው ነው በማለት ስለ ኮናኙ ጥልቅ ማብራሪያ ሰጠ እንጂ አማላጅ አለመሆኑን የሚያሳይ ክፍል አይደለም። ኢንግሊዘኛው በጣም ግልጽ ነው። ሲጀመር ለመካድ ካልሆነ በስተቀር ስለእየሱስ ክርስቶስ አማላድነት የሚናገር ጥቅስ መዓት አይደል እንዴ። ለምሳሌ ት/ኢሳያስ 53:12 በግልጽ ይናገራል ምን በማለት "....ስለ አመጸኞች ማለደ" ማለደ ማለት ፈረደ ማለት ነው እነደማትሉ ተስፋ አደርጋለው። ተጨማሪ በ ዕብራውያን 7:25 ለይም በግልጽ ተቀምጣል። ሌላ ለምልጃ ተቀራራቢ የሆኑ ቃላት ለምሳሌ, መካከለኛ, ሊቀ ካህናት, ጠበቃ, ዋስ የመሳሰሉት ከኢየሱስ ጋር ተያይዘው እናገኛቸዋለን።
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Жыл бұрын
ወድማችን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Жыл бұрын
ወድማችን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ
@eyu5245
@eyu5245 3 жыл бұрын
እረ እባካችሁ ኢየሱስ ሁሉን ቻይ ነው ቢፈልግ ያድናል ቢፈልግ አያድንም ቢፈልግ የማልዳ ቢፈልግ አያማልድም ማነህና ነው ማማለድ አይችልም የምትለው አማላጅ ከፈለክ ለምን አበታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር እየልክ ለምን ትጸልያለህ።አልሰማም ስላለህ ነው አማላጅ ያማረህ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ ወድም ዛሬስ ዳሮ በግ የሚያርድ ዳቦ አድባር ንፍሮ የሚበትኑ የሚያረጉ ምንን የማስመልከት ነው ?
@nattyabdela296
@nattyabdela296 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ግን እኮ አይኮንንም። የሚኮንን ያለው ኢየሱስ ካጸደቀን በሗላ የሚኮንነን የለም ለማለት ነው።
@newword661
@newword661 3 жыл бұрын
ere begziabher kalun lemin lerasek adrgek amechachetek takerbale esti ahun rome 8:33-34 eshi yemikonene manew ale ?? የሚኮንንስ ማነው አለ ; ክዛን በኋላ ስልሚኮንነው ማንነት ነው እንጂ የተናገረው እዚጋ ማስተዋል ያለብህ ስለ እርሱማንነት ነው እየተናገረ ያለው እንጂ የላይኛውን ሃሳብ ማለትም መኮነንን ለመጠቅለል አደለም እርሱም ብሎ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። አያቹ እርሱ ለማለት የፈለገው ስለክርስቶስ ማንነት ነው እርሱም የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ማንነቱን ለመገለጽ ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው የነገራቸው ስለኛ የሚማልደው ክርስቶስ ነው የመማለድ ትርጉም ካልገባን ይሄንን አንረዳውም ለመማለድ እኮ ደም ያስፈልጋል ምክንያቱም በብሉይ ኪዳ ዘመን ካሕናት ደም ይዘው ነው ውደ እግዚአብሄር ስለሰው ሃጥያት ይዘው የሚማልዱት ታዲያ በማ በኩል ነው እኛ ወደእግዚአብሄር የገባነው በክርስቶስ ሊያውም በደሙ በኩል ስለኛ ሐጢያት ክርስቶስ እስካሁን ይቀርባል ይሄነው መማለድ ማለት እባካቹ ህዝብን አታስቱ ሰው ማለትም እንደ ሙሴና ካህናት ማንም ሰው በእነዚህ በኩል ነው የሃጢያት ስርየት የሚያገኙት እነርሱ ይዘው ነው የሚገቡት እነርሱነው የማስታረቅ እና እባከህ ማራቸው ብለው የሚያቀርቡት ታዲያ ማን ነው በእግዚአብሄርና በእናንተበኩል የሚቀርብላቹ እሰቲ ንገሩኝ ማሪያም?? አያቹ የመማለድ ሃሳብ ሳይገባን ዝም ብለን ለሓይማኖት ስንከራከር እንኖራለን
@tesfayegetnet726
@tesfayegetnet726 2 жыл бұрын
እርግጥ ነው የብሉይ ኪዳን መጽሐፍቶች በአገራችን ኢትዮጵያ እንዳሉ የጃንደረባው ታሪክ ያመለክተናል። ጥያቄ፦ 1/በዚያን ዘመን ላይ ኦርቶዶክስ የሚል መጠሪያ ስም ያላት ቤተክርስቲያን ነበረች ወይ? 2/አሪዎስ ኢትዮጵያዊ ነበር?
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይማልዳል ስንል ደስ ስላለን አውጥተን በቃለ ጉባኤ ተስማምተን የወሰንነው ሳይሆን ስለ ምልጃ ከተተነበየ እስከተፈጸመው ቃሉ የሚለንን ነው እናንተ ምን ያልተጻፈለት መርቄርዎስ ማርያም ክርስቶስ ሳምራ ገብርኤል ሚካኤል ሕጻኑ ጭርቆስ ይማልዳል ካላችሁ ሊማልድ የተዋረደው ሰው የሆነው የሞተውን ለኃጢያታችን ማስተሰረያ የታረደው የመስዋዕቱን በግ አይማልድም ስትሉ አልሞትም በእርሱ ደም አልነጻንም ማለት ሲሆን የተጻፈው እምቢ ብሎ ያልተጻፈውን ማመን አይከብድም አያችሁ ክርስትና የተጻፈ እውነት እንጅ የምንጽፈው ታርክ አይደለም እስቲ ለምትማልድላችሁ ማርያም ወይም መላዕክት ግልጽ ስማቸው ተጽፈው የተጻፈውን የእግዚአብሔር ቃል ማስረጃ አቅርቡ ማስረጃ ከሌላችሁ አታወናብዱ ትንቢተ ኢሳይያስ 53 5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ትንቢተ ኢሳይያስ 53 12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። የዮሐንስ ወንጌል 1 7 ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ። የዮሐንስ ወንጌል 10 9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል። የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የዮሐንስ ወንጌል 14 14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። የዮሐንስ ወንጌል 16 23 በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2 5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ወደ ዕብራውያን 10 19-20 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥ 21 በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥ 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2 1 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 2 እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@samsamd4085
@samsamd4085 4 жыл бұрын
ሰው እንዴት መፅሃፍ እያነበበ ይስታል ጃል ??? አለቃ በግማሽ ነው እንዴ ቃሉን እምታምኑት?? ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁምም አምላክ እንደ ሆነ አታምንም እንዴ መቼም ኢየሱስ ከሞት ሲነሳ የማይበሰብስን ስጋ እንደ ለበሰ መፅሐፍ ይናገራል ለሐቱም የነገራቸው መንፈስ ስጋና ደም የለውም ነው ያላቸው ምትሃት እንዳይመስላቸው እንዲሁም ኢየሱስ ሲያርግ ያረገው በመንፍእስ ነው እንዴ??? ኢየሱስ አሁንም በእግዚአብሔር ቀኝ ፍፁም ሰስ ፍፁምም አምላክ መሆኑን ካላመንክ እንዴት ክርስቶስ እንደ ሚማልድ አይገባህም:: የማስታረቅን አገልግሎት በእኛ አኖረ የሚለው የጳውሎስ ስብከት እኛ ነን ምናማልደው አይደለም ነገር ግን ሰዎችን ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን የምንሰብክበት አገልግሎት ፀጋ በእኛ አኖረ ነው እሚለው 2ኛ ቆሮንቶስ:5:18-20 :- ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን እንለምናለን አለ እንጂ እንማልድላችኃለን አላለም ::
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
አቤት የ መናፍቃን መአት ተንጫጫችሁ ኦርቶዶክስ ->እግዚእነ ወ ኣምላክነ ወ መዳኒነ እየሱስ ክርስቶስ ዘሎቱ ስብሃት ወ ኣኮቴት ስለምትል በላያችሁ ላይያለው መንፈስ ይቆጣል ርግጠኛ ነኝ ለመማር የ ራስችሁን ትምህርት ለመመርመር ሳይሆን እንድ ሁለት ጥቅስ አንጠልጥላችሁ ለ ኮሜንት ነው የ ገባችሁት ቆይ ሀዋርያት እነ ጳውሎስ እኮ ውንጌልን ሲሰብኩ የኦሪትን መፀሀፍት ይዘው እነ ትንቢተ ኢሳያስን የ ዳዊት መዝሙርን እየተረጎሙ ነው እንጂ በዚያ ጊዜ ሀዲስ ኪዳን እኮ እልተፃፈም......ምርጥ እቃየ ብሎ እየሱስ የ መሰከረለት ጳውሎስ እኮ የ ኦሪት ሊቅ ቀናኢ ስለ ነበረ ነው..... ብቻ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ግን እሱ እምላካችን ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባውና ምን አላችሁ መስማት ትሰማላችሁ ግን አታስተውሉም!!! የዬሀንስ ወንጌል10:33 ላይ ያሉትን አይሁዶች ትመስላላችሁ ለ እናንተ ፆም ፀሎት እንጂ ትምህርት አይመልሳችሁም
@tadessekassa2222
@tadessekassa2222 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡
@tsegayeginbare874
@tsegayeginbare874 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስኮ ተዋህዶ የተባለችው ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ነው በተዋሕዶ ብላ ስለምታምን ነወ። የዕብራውያን መጽሐፍ ኢየሱስ ክርስቶስን በአብ ቀኝ ተቀምጦ ሊቀ ካህናችን እንደሆነ በእርሱ በኩል የሚመጡትን ወደ አብ እንደሚያቀርብ ይናገራል ። ሊቀ ካህናችን ሊሆን የቻለው በሰውነቱ ነው ወይስ በአምላክነቱ? እናንተ የሥጋውን ወራት ጨርሶ አሁን አምላክ ብቻ ነው ስትሉ ከቤተክርስቲያኗ አስተምሮ ጋር አይፋለስም?
@tesfayegetnet726
@tesfayegetnet726 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ በሮሜ 8፥34 ላይያለውን ማብራሪያ ሲሰጡ በሰውኛ አስተሳሰብ አምላክ የሆነውን እንዴት አማላጅ ልንለው እንችላለን ፈራጅ እንጂ ሲሉ ሰምቻለሁ። ጥያቄ፦ 1/የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ በግሪከኛ የጻፈው ጳውሎስ እናንተን ያስጨነቃችሁ የክብር መጠሪያ ጠፍቶበት ይሆን አማላጅ አድርጎ የገለጸው? 2/የማማለድ ተግባር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተገባ ካልነበረ እርሱ ከመምጣቱ በፊት የሚማልዱ ሰዎች ነበሩ ታድያ እርሱ መካከለኛ ሆኖ የክህነትን ተግባር ለመፈጸም ወደዚህ ምድር መምጣት አስፈለገው? 3/የማስታረቅን ሀሳብ በኛ አስቀመጠ እኛም ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ እንላለን" የሚለውን አስቀምጧል እውነት ነው። ያ ማለትየሞቱ ሰዎች ታረቁ በማለት ወሕይወት ላሉት ማወጅ ማማለድ ይችላሉ? 4/ ግብጽ ከ5ኛው ክፍለ ዘመን እስከ 19ኛው ክፍለዘመን የኦርቶዶክስን ቤተክርስቲያን በማስተዳደሯ የተበላሸ ነገር የለም ? በአስተምህሮ የገባ ለማለት ነው አመሠግናለሁ።
@malimali1337
@malimali1337 4 жыл бұрын
EYESUS Liferd sayimeta befit be amalaginetu ahun danu. B mecheresha zemen edemiferd atiterater. YEMEDAN KEN AHUN NEW
@elsabetyemaryamlgi1760
@elsabetyemaryamlgi1760 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው
@mekdieta9680
@mekdieta9680 3 жыл бұрын
Ahun kezi hulu kal hin nw yademetishw???
@bebybeby33
@bebybeby33 4 жыл бұрын
Enko yalgbagn esu analdalew ale aydel bka kale ale new eko mn mabrarya yasflgewal
@jesuschristsavesjcspictures
@jesuschristsavesjcspictures 3 жыл бұрын
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 ይህን ያስተማረን ቅዱስ ቃሉ ነው ከፕሮቴስታንት እምነት ጋር የተጋጫቹ ሲመስላቹ ከ እግዚአብሔር ቃል ጋር እንዳትጣሉ!!! ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል። ስለዚህ ከከንቱ ፍልስፍና ይልቅ ንፁህ ቃሉን ገልጣችሁ አንብቡት መንፈስ ቅዱስ ያበራላችኃል አንተ የተኛህ ንቃ ክርስቶስ ያበራልሀል!!!!!!!!! ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለ ሀይማኖት እራሱ ገዳይ ነው አየነው ከሩቅም ከቅርብ የለንም ምክንያት ሰበብ እስኪ የቀመስኩትን ቅመሱ የህይወት እንጀራ ነው እርሱ ሚበላ፣ሚጠጣ፣ሚለበስ ለሁሉም መልስ ነው ኢየሱስስስ!!!!!!!!!!!
@danielnega8789
@danielnega8789 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቱን በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ቪድዮ ምስሉ ላይ የተጠቀማችሁት ምስለ አድህኖ የጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስል ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እስካወራን ድረስ ሁሉ ነገር ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቢሆን ጥሩ ነው የሚል አስተያየት አለኝ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ፈራጅ አይደለም የዘላለም ሕይወት ሊሠጥ መጣ ።ተመልሶ ስመጣ ግን በዙፋኑ ተቀምጦ በተቀበሉት ሊደነቅ ባላመኑት እና በዲያቢሎስ ሊፈርድ ይመጣል አሁን ጌታ ፈራጅ ሳይሆን መሃሪ ነው በአብ ቀኝ ሆኖ ለሁላችን መዳን እየ ማለደ ነው።
@ፀጋዳዊትኢየሱስያድናል
@ፀጋዳዊትኢየሱስያድናል 5 жыл бұрын
Tebarku amen
@betezegeyemmikedemehyelem1477
@betezegeyemmikedemehyelem1477 5 жыл бұрын
Wondimu Gutema የዮሃንስ ወንጌል 5 ፡ 22 ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ " ፍርድን" ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው እንኳን አይፈርድም
@habtamugizachew3745
@habtamugizachew3745 4 жыл бұрын
መጽሐፍ ነው አንተነህ
@በእውነትእመኑ
@በእውነትእመኑ 4 жыл бұрын
@@ፀጋዳዊትኢየሱስያድናል ማስተዋሉን ያድልህ አይነ ልቦናህን ያድልህ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
Weyooo😂😂😂
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 жыл бұрын
betam betam betam yasazinal
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ከታወሩ ልቦች የታወሩአይኖች ይሻላሉ
@susanalenmu2880
@susanalenmu2880 5 жыл бұрын
ይቃለ ህይወትን. ያሰማልን. ያገልግሉት. ዘመናችሁን. እግዚአብሔር. ይባርክላችሁ.
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 5 жыл бұрын
ወንድሜ አባቶች ያስቀመጡት ወይስ አንተ የምትለው ነው ልክ ? ሰው በሀጢአት ከእግዚአብሔር በመለየቱ ኢየሱስ በሞቱ ከእግዚአብሔር ጋር በመማለድ አስታረቀን።
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 5 жыл бұрын
ከእምነት አባቶች ከቄርሎስ እና ከሐዋሪያ ጳውሎስ የተሻለ የቃሉ መገለጥ ጠላ አምቡላ እየጨለጥን እነርሱን የምናርምበት ብቃቱም ዕውቀቱም የላችሁም ።እነርሱ ኢየሱስ አማጃችን ነው ያሉበት አሁንም በአብ ቀኝ ሆኖ ከሚመጣው ፍርድ ሊያድነን ነው ።ዳግም ስመጣ በዙፋኑ ተቀምጦ ፍርድ ይሠጣል አሁን ሰዎች ሁሉ በምህረቱ በአማላጅነቱ ከራሱ እና ከእግዚር አብ ጋር አስታረቀን ያለ ኢየሱስ ሌላ አማላጅ የለም ።እውነት ስነገር መናፍቃን እያልን ሰው አናደናግር ተባረኩ።
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 5 жыл бұрын
ከማን አስታረቐ መናፍቅ ብቻ ኖው እንደዚህ የሚሉት
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
@Wondimu Gutema አለሙን ከ ራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር የሚልስ አላነበብክም:: መፀሀፍን ፈተሽ,..... ጥቅስ እያንጠለጠላችሁ የ እምላካችንን የ እየሱስ ክብር ዝቅ ለማድረግ አትገዳደሩ... ቲቶ 2:13
@dussebrun9420
@dussebrun9420 3 жыл бұрын
Yes anibibylw lishire almetwemi bilule 🙏🤲 A
@መልካም-ጰ1ቸ
@መልካም-ጰ1ቸ 5 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
@samsamd4085
@samsamd4085 4 жыл бұрын
ስለ መካከላኛ በደንብ አንብቡ መካከለኛ በሰው እና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን ነው የብሉይን የክህነት ስራን በደንብ አጥና የዛን ጊዜ የአዲስ ኪዳኑ ትርጉም ይገባሃል
@funny_planets
@funny_planets 4 жыл бұрын
kalehiwot yasemalin wendmochachin
@abebawtesafa2911
@abebawtesafa2911 4 жыл бұрын
1942 በፊት የተጻፋ መጽሀፍ የሚፈረደው ነው የሚለው
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
@Abebaw Tesafa Even the English one...
@genetshale731
@genetshale731 4 жыл бұрын
ዳቆን ሄኖክን አቅርቢልን
@nq2865
@nq2865 4 жыл бұрын
እንደፈለጉ መተርጎም ያስጠይቃል :: ተው... አንባቹ ፍረዱ ( English &Amharic ) : ሮሜ 8:33-34 "33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 33 Who shall lay any thing to the charge of God's elect? It is God that justifieth. 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። 34 Who is he that condemneth? It is Christ that died, yea rather, that is risen again, who is even at the right hand of God, who (🏆)also(🏆) maketh intercession for us." NIV version: "Who will bring any charge against those whom God has chosen? It is God who justifies.8:34Who is he that condemns? Christ Jesus, who died--more than that, who was raised to life--is at the right hand of God and is also interceding for us"
@asadkhgd9319
@asadkhgd9319 5 жыл бұрын
እሽ እህታችን እጠብቃልን በትስፍ ስብስክራይብ እናድርጋልን እዲደርስን ጎበዝ በርችልን
@hirutkefalew7885
@hirutkefalew7885 5 жыл бұрын
Kel hiwotin yeasmalin egziabher Tsagahun yeabzalechiwu
@debessaimesfin4311
@debessaimesfin4311 3 жыл бұрын
er wishet atafrum endie Mamaled endet mefred ylewetal
@asnakonjo244
@asnakonjo244 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@godisgood9376
@godisgood9376 4 жыл бұрын
ብቻውን ከምትጠይቁት ከኤርሚያስ ጋር ለምን አይነጋገሩም አይ ማቅ ትውልዱን ወደ ገደል እየከተታቹት ነው እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀን
@DanielAraya-kc2yp
@DanielAraya-kc2yp 4 жыл бұрын
Read your bible first and listen every thing they said because they spoke from the bible same you guys have, You guys denied the truth !!!
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
ከኤርሚያስ ጋራማ አይከራካሩም ኤርሚያስን የሚችለዉ ኦርቶዶክስ የለም
@med3948
@med3948 4 жыл бұрын
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ hehehehe ere bnatsh ..seytannn mashenef ema ayaktnm.... bnatsh derejachew adlm......tewardo memls kflege yemta...egha ewnetn yzen nw ...ede enante...sew n temamnen..adlm ....ermiyas tebeyachu ema ye weshet video eysera yelkek enji yhen kbr yet yakewal....ahun church kiss jmrachual....wede next level edathedu ..i pray
@jesusislove1343
@jesusislove1343 5 жыл бұрын
አየ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ህዝቡን ስህተት ትምህርቶች የምታስተምሩ ትጠየቁበታላችሁ
@jesusislove1343
@jesusislove1343 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ ብታውቂ ኖሮ ስለ ወንጌል ሰው አትሳደብም ነበር
@jesusislove1343
@jesusislove1343 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ ብታውቂ ኖሮ ስለ ወንጌል ሰው አትሳደብም ነበር
@jesusislove1343
@jesusislove1343 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ ተናግረሽ ልብሽ ውልቅ ብሎል እስቲ የትኛው እውነትነው የተናገርሽው
@jesusislove1343
@jesusislove1343 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ መናፍቅ ትርጉሙ የገባሽ አልመሰለኝም ከገባሽ መናቁፍቁ አንች ነሽ ምላስብቻ አንድ አታውቂም ይልቁንስ ከእኔ ጋር ከምትሰዳደቢ አንብብበት መፅሀፋን
@jesusislove1343
@jesusislove1343 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ ያነበብሽውና ያስተማሩሽ ይህንን ነው ተረድቻለሁ እህቴ መልካም ቀን ተመኜሁልሽ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
ኢየሱስ በስጋ በነበረበት ሰአት እዉነት ነው አስታርቆናል ኣሁን ግን ኢየሱስ በዮሀንስ ወንጌል ላይ አባት ሆይ አለም ሳይፈጠር በነበረው ክብሬ አክብረኝ እንዳለው በጌትነት ለፍርድ ይመጣል እንጂ በሰውነት ለውርደት አይመጣም የማስታረቁ ስራ ጌታችን በመስቀል ላይ "ተፈፀመ" ያለ ሰአት አከተመ ከዛም በ 2ኛ ቆሮን 5 ፡ 19-መጨረሻው እንደተፃፈው የማስታረቁን ስራ ለሐዋርያት ሰጣቸው ከዚ በሁዋላ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስሰታርቁን የሚያማልዱን ቅዱሳን ናቸው
@nathankebede3809
@nathankebede3809 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 12 (John) 47፤ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም። 48፤ የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል። Yihenn manew yetenagerew
@ዘይባየኮበልቻዋ
@ዘይባየኮበልቻዋ 3 жыл бұрын
ኢሳእኮመልክተኛነው
@ዘይባየኮበልቻዋ
@ዘይባየኮበልቻዋ 3 жыл бұрын
ኢሣላምነውእየሱስ
@nathankebede3809
@nathankebede3809 3 жыл бұрын
@@ዘይባየኮበልቻዋ sorry lante aydelem tyakew....haha
@ህይወትህይወት-ዐ1ጸ
@ህይወትህይወት-ዐ1ጸ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች
@ያያሐበሻ
@ያያሐበሻ 5 жыл бұрын
ርህሱን ይዘን ለውይይት የትሻለ ነው ።ርህሱን የሰጠው ዩቱበር ግን ብር ሲያደርግ ውይይቱን አልሰማውም ።ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው ።አምላክ ነው
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
Wushetam.....kalun... atekeyeru. ......gereku....aremayeku....yemaledewu....newu....aceberebarii...don't be against God!!!!!
@meron5311
@meron5311 2 жыл бұрын
Ye Ethiopia orthodox ftsamewa endetekarebe glts hone
@mulerabe7787
@mulerabe7787 5 жыл бұрын
መሞቱን ተቀብሎ ክህነቱን / አማላጅነቱን መካድ አይቻልም፡፡ወንድሞቸ ግራ ተጋብታችሁ ምስኪኑን ህዝብ ግራ አታጋቡ፡፡ኢየሱስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው፡፡ ፍጹም ሰውነቱ አላቆመም፡፡
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 5 жыл бұрын
ሮሜ 8:34 እንደ ተፃፈ እንጂ ቃሉን መለወጥ ማሻሻል ቅጣት አለው ።ከእርሱ ሌላ አማጅ አምጡ።ማነው
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 5 жыл бұрын
ሐዋርያ ጳውሎስ ትክክል ነው በቃሉ ላይ የጨመረ ወይም የቀነሰ የተረገመ ነው።
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 4 жыл бұрын
ኢየሱስ አምላክ ነው
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
" ሮሜ 8,26-27 አንብብ
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 5 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12፡47 ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም። 48 የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።
@tr7094
@tr7094 4 жыл бұрын
@Getachew Degefa አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እንድ አምላክ የሚባል ነገር አለ :: ስለክርስቶስ ፈራጅነት መፀሀፍ ምንም እይልም??? Do you really read the entire bible or just versus?? ማፈሪያ
@demismeaza1824
@demismeaza1824 4 жыл бұрын
@@tr7094እነዚህ የኤትዮጺያ ቤተክርስቲያን ጠላቶች ማርቲን ሉተሮች ።
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 5 жыл бұрын
" የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ሮሜ 8: 34)
@arsemagaldesta4173
@arsemagaldesta4173 5 жыл бұрын
Emiyamald eyesus kehone ferags man new
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 5 жыл бұрын
“እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤” - ሮሜ 8፥26 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።” - ኤርምያስ 7፥25 ውንድሜ ይህስ ምን ትለዋለህ? የአተረጓጎም ችግር ነው
@ephremkebebu6355
@ephremkebebu6355 5 жыл бұрын
I'm orthodox u right
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 жыл бұрын
@@ephremkebebu6355 ዝም በል ወንድሜ እንድዚህ የተጣመመ እምነት ይዘህ I'm orthodox u right አትበል ይህ የተዋሕዶ ትምህርት አይደለም ተሰናክለህ አታሰናክል
@newday7200
@newday7200 4 жыл бұрын
Yes Amen
@zeki7603
@zeki7603 4 жыл бұрын
ሲጀመር "ኢየሱስ" ነው ብላችሁ የሚፃፈው እንጂ " እየሱስ" አይባልም።
@mulualemhailu6451
@mulualemhailu6451 5 жыл бұрын
ሮሜ 8:34 አንብቡት ያኔ አማላጅ ማን እንደሆነ ይገባናል። ያለበለዚያ ያልተፃፈ ማንበብ ነው።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
Mulualem Hailu ጌታ በምድር በተመላለሰበት ሰአት ስጋ በለበሰበት ሰአት አማልዶናል አሁን ግን ኢየሱስ እንዳለው አለም ከመፈጠሩ በፊት በነበረው ክብሩ በጌትነት ለፍርድ ይመጣል እንጂ በሰውነት ለውርደት አይመጣም " የማስታረቁን ስራ ለቅዱሳን ሰጣጠቸው ከዚ በሁላ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስታርቁን ቅዱሳን ናቸው 2ኛ ቆሮ 5 ፡ 19- መጨረሻው
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 5 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz yes betekikile gen selegna yemimaledenew endat tebelo new feraje tebelo mikeyerew eysuse gata new feraje new aned giza sele egna hatsiyatate moto tenesetowal beabe kegn yalew selegna mimaledew kiresetose new tabote hatseyayen miyasetesereye kehone lemen memetate asefelegew ye eysuse dema kehatsiyate hulu yanetsale zelalemawi dem new yefeseselen selezi yanene yefesesew deme eysuse liferede esek mimeta derese heyawe new demo yemiyaregn adelem ewenetute yaberalachu demo gena metsehaf kiduse gena alalekem yechemeral alu gataye yaberalachu
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
Igloo Cell ኢየሱስ እኛን ከሲኦል ሊያወጣን ከአባቱም ጋር ሊያስታርቀን ወደ አለም በስጋ መጣ ከዛም በመስቀል ተሰቅሎ የጥሉን ግድግዳ አፈረሰው መስቀል ላይ "ተፈፀመ " አለ ያኔ ነበር ጌታችን ኢየሱስ ያማለደን 2ኛ ቆሮ5 ፡ 18-end በደምብ ገልፆታል ክርስቶስን አምነን ተቀብለናል እያልን አማላጅ ማለት ትልቅ አለመረዳት እንዳለ ያሳያል ነገር ግን በክርስቶስ ለማያምኑ ለምሳሌ ሙስሊም ክርስቶስ ሞቶልኛል አምላኬ ነው ብሎ ቢመጣ የክርስቶስ ደም ዛሬም ከአብ ጋር ሊያስታርቀው ህያው ነው በየአለቱ በየ ሰአቱ ለምንሰራው ሃጢያት ኢየሱስ ይፈርዳል እንጂ አያማልድም ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድስ እንኳን አይፈረድም ይላል የዮሐንስ ወንጌል 5 ፡ 22 /2ኛ ቆሮን 5 ፡ 18 -end አንብበው በደምብ ሁሉን ነገር ያብራራል ሌላው ክርስቶስ እኛን ማማለዱ ለእሱ ውርደት ነበር እኛን ሊያከብር እራሱን አዋረደ አሁን ግን ኢየሱስ አባት ሆይ አለም ሳይፈጠር በፊት በነበረኝ ክብሬ አክብረኝ እንዳለ በመስቀል ላይ ሳይሆን በፍርድ ዙፋኑ ላይ ነው ስለዚ አያማልድም
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
@@SUNSHINE-hg5oz ይሄንኛው ጥቅስ ከሞቱ በፊት ነው ?? ሊያማልድ በህይወት ይኖራል ምን ማለት ነው ? ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
JESUS is Lord JESUS died for you JESUS Saves በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደምድር መጥቶ ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ ከአባቱ ጋር አስታርቆናል / አማልዶናል / ለእኛ በኢየሱስ ለምናምን ጌታችን መስቀል ላይ ተሰቅሎ ተፈፀመ ያለ ጊዜ የጥል ግድግዳው ፈርሶልናል የጌታ ምልጃም ተፈፅሟል ነገር ግን ኢየሱስ ጌታ መሆኑን ለእነርሱ መከራ መቀበሉን ለማያምኑ እብራ 7 ፡ 25 እንደፃፈው ወደ እግዚአብሔር መምጣት ለሚፈልጉ የክርስቶስ ስጋ ደሙ ህያው ሆኖ ይኖራል የፃፍሽውን ጥቅስ በደምብ ካነበብሽው ወደ እግዚአብሔር ለሚመጡት ነው ሚለው ለምሳሌ አንድ ሙስሊም ኢየሱስን አምላክ አድርጎ ቢቀበል ከአዳም የወረሰውን ሀጢያት ለመደምሰስ እና ከ እግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ የክርስቶስ ደም ዛሬም ይሰራል ነገር ግን እኛ በክርስቶስ አምናል የጥል ግንግዳ ፈርሶልናል ለምንል በየሰኮንዱ ለምንሰራው ሃጢያት አሁን በርክ ብለን ኢየሱስ ማረኝ እንጂ አማልደኝ አንለውም ምክንያቱም ኢየሱስ አሁን በመስቀል ላይ ሳይሆን በዙፋኑ ነዉ ያለው ንጉስ ነዋ የኔ ጌታ ምልጃ ለኢየሱስ ውርደቱ ነበር እኛን ለማክበር የተዋረደው “ዮሀንስ ወንጌል 5 ፡ 22 እንደተጻፈው ስዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድስ እንኳ አይፈርድም “ሌላው ዮሃንስ ወንጌል 17 ፡ 5 ኢየሱስ እንዲህ አለ "አባት ሆይ አለም ሳይፈጠር በፊት በነበረኝ ክብር በአንተ ዘንድ አክብረኝ "
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 4 жыл бұрын
መጽሃፍ ቅዱሱን ከጥቅሱ አዋህዱ ዝም ብላች በአፋችሁ ተረት አታወሩ
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 4 жыл бұрын
ከጥቂቶች አባቶች በስተቀር ብዙዎች አባታችን ሆይ በአማርኛ ሲጸልዩ የመጨረሻውን ኃጢያችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ይላሉ ስህተት ነው። መባል ያለበት ይቅር ይለን ዘንድ መባል ነበረበት። እስቲ ይታረም
@hilawieguale
@hilawieguale 5 жыл бұрын
በዓለም ላይ የመጣው የብዙ ነገር መፋለስ Biblical criticism ተከትሎ መጽሐፍ ቅዱስን አስተምህሮ እንደተፈለገ ከመተርጎም የመጣ መሰረታዊ ስህተት ለመሆኑ ጥርጥር የለውም ። ቤተክርስትያን ታላቁ መጽሀፍ እንደተፈለገ እንዳይተረጎም ስታስተምር እውነተኛውን ያለውን የነበረውን የሚኖረውን ወንጌል ስትሰብክ ቆይታለች ጥንታዊቷ ባለመለወጥ ባለመታደስ ባለመዘመን የተመሰረተችው ቤተክርስትያን በክርስቶስ ደም የመመስረቷ ምክንያትም ምድራዊው የሰው ህይወት እንዳይተራመስ ከዚህ ሲልቅም የሰው የመዳንና የዘለዓለም ህይወት የመውረስ ፀጋ በዚህና በሌሎች መሰል ምክንያቶች እንዳይደናቀፍ ለማድረግ ነውና ። ይህ እደፈለጉ የመተርጎም እንቅስቃሴ በታሪክ ረጅም እድሜ እንደነበረው ከ ሚገልጹልን የዓለም ክስተቶች ውስጥ ከ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የማዳን ስራ 500 አመት ሳይሞላው የተፈጠሩትን የትርጉም ስህተት ለማረም አበው በኒቂያ ፣በቁስጥንጥንያ እና በኤፌሶንና ያደረጉት ጉባዔያት ጉልህ ማስረጃዎች ናቸው ።የእነኝህን ጉባዔየት በደንብ በመመርመር የዛሬን ውጥንቅጥ በማስተዋል ለማለፍ በእርጋታ ከአባቶች እንማር ። እስቲ የጽሞና ግዜ ይኑረን ።
@LionAfrica-y7x
@LionAfrica-y7x Жыл бұрын
ebede read bible!
@yeabsiraleulseged6849
@yeabsiraleulseged6849 4 жыл бұрын
እኚን ሰው ከወንጌላዊ ኤርሚያስ ጋር ብታገናኙልን እውነቱን ማወቅ አይከብድም ነበር ።I know በጣም ኤርሚያስን እንደሚፈሩት ምክንያቱም እርሱ እውነትን ይዟል።
@DanielAraya-kc2yp
@DanielAraya-kc2yp 4 жыл бұрын
First save your soul because Your pastor doesn't know anything. If you have bible read and flow every step you will understand the word of God. Don't be blind.
@yeabsiraleulseged6849
@yeabsiraleulseged6849 4 жыл бұрын
@@DanielAraya-kc2yp አንተ ምን አንብበህ ነው የዳንከው ።በተዋህዶ አንደበት ለመጀመሪያ ጊዜ bible አንብብ ሲባል ሰማሁ
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 5 жыл бұрын
Abet Ewiqet Qale hiyot yasemlin Tsegawin yabizalachuuuuuu
@kaleabdebebe6420
@kaleabdebebe6420 3 жыл бұрын
የኢየሱስ ምልጃ 1.ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዕብራውያን 7:24 - 25 2.ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤ እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ። ኢሳይያስ 53:12 3.ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል። ሮሜ 8:34 4.ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኀጢአታችን ማስተስረያ ነው፤ ይኸውም ለዓለም ሁሉ ኀጢአት እንጂ ለእኛ ብቻ አይደለም። 1 ዮሐንስ 2:1 - 2 5.“እንደ መልከጼዴቅ ሥርዐት፤ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ብሎ፣ እግዚአብሔር ምሎአል፤ እርሱ ሐሳቡን አይለውጥም። መዝሙር 110:4 6.እንዲሁም ክርስቶስ ሊቀ ካህናት የመሆንን ክብር ለራሱ አልወሰደም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር፣ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ አባት ሆንሁህ” አለው። እንዲሁም በሌላ ስፍራ፣ “እንደ መልከጼዴቅ ሹመት፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ይላል። ዕብራውያን 5:5 - 6 7.ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል። ዕብራውያን 6:20 8.ፍጹምነት የተገኘውና ሕጉ ለሕዝቡ የተሰጠው በሌዊ ክህነት መሠረት ቢሆን ኖሮ፣ እንደ አሮን ሳይሆን እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ያለው ሌላ ካህን መምጣቱ ለምን አስፈለገ? ዕብራውያን 7:11 9.ስለዚህ በሁሉም ነገር ወንድሞቹን መምሰል ተገባው፤ ይህንም ያደረገው መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ሆኖ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው። እርሱ ራሱ በተፈተነ ጊዜ መከራን ስለ ተቀበለ፣ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። ዕብራውያን 2:17 - 18 10.ክርስቶስ አሁን ስላሉት መልካም ነገሮች ሊቀ ካህናት ሆኖ በመጣ ጊዜ በሰው እጅ ወዳልተሠራችው፣ ከዚህ ፍጥረት ወዳ ልሆነችው ታላቅና ፍጹም ድንኳን ገባ። የገባውም የፍየልንና የጥጃዎችን ደም ይዞ አይደለም፤ ነገር ግን የዘላለም ቤዛነት ሊያስገኝ የራሱን ደም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገባ። የውጭ አካላቸው ይነጻ ዘንድ በረከሱ ሰዎች ላይ የሚረጨው የፍየሎችና የኮርማዎች ደም እንዲሁም የፍየሎችና የጊደር ዐመድ የሚቀድሳቸው ከሆነ፣ በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን! ስለዚህም የተጠሩት፣ ተስፋ የተሰጠውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፤ በመጀመሪያው ኪዳን ሥር በነበሩበት ጊዜ ከሠሩት ኀጢአት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና። ዕብራውያን 9:11 - 15 11.ለእርሱም እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘እነሆ፤ ስሙ ቅርንጫፍ የተባለው ሰው ይህ ነው፤ እርሱም በቦታው ይንሰራፋል፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ ይሠራል። የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚሠራው እርሱ ነው፤ ክብርን ይጐናጸፋል፤ በዙፋኑ ተቀምጦ ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ስምምነት ይኖራል። ዘካርያስ 6:12 - 13
@kaleabdebebe6420
@kaleabdebebe6420 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ፈራጅ ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለንና፤ እያንዳንዱም ሰው በሥጋው ለሠራው በጎ ወይም ክፉ ሥራ ተገቢውን ዋጋ ይቀበላል። 2 ቆሮንቶስ 5:10 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ በሚመጣው አዲስ ዓለም የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ እናንተም የተከተላችሁኝ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ላይ ተቀምጣችሁ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ላይ ትፈርዳላችሁ። ማቴዎስ 19:28 አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ አሳልፎ ሰጥቶታል፤ ዮሐንስ 5:22 እኔ ብቻዬን ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፤ የላከኝን እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው። ዮሐንስ 5:30
@kaleabdebebe6420
@kaleabdebebe6420 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አምላክ-ሰው እስካልን ድረስ እርሱ (ነብይ-ካህን-ንጉስ) ነው። መፅሀፉ በተናገረበት እንናገራለን ዝም ባለበት ዝም እንላለን። ከእናንተ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢኖር እግዚአብሔር በሚሰጠው ብርታት ያገልግል፤ ይኸውም እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እንዲከብር ነው፤ ክብርና ኀይል ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፤ አሜን። 1 ጴጥሮስ 4:11
@tigigirl7539
@tigigirl7539 4 жыл бұрын
Lbona yistachihu
@tigigirl7539
@tigigirl7539 4 жыл бұрын
Yiker yibelachihu
@terefekebede8490
@terefekebede8490 5 жыл бұрын
የሉቃስ ወንጌል 24 39፤ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ፡ አላቸው። 40፤ ይህንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው። 41፤ እነርሱም ከደስታ የተነሣ ገና ስላላመኑ ሲደነቁ ሳሉ፡- በዚህ አንዳች የሚበላ አላችሁን? አላቸው። 42፤ እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤ 43፤ ተቀብሎም በፊታቸው በላ“ ኢየሱስ አሁንም ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ፍጹም ሰው ስለሆነ ነው እንደመልከ ጸዲቅ ለዘላለም ካህን የሆነው ወደ ዕብራውያን 5 1፤ ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መሥዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ ወደ ዕብራውያን 7 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
ለስሙ ክብር ምስጋና ይግባዉና እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ አይደለም ፈራጅ ነዉ፡፡አማላጅ ነዉ የሚሉት ሰይጣናዊ ሀሳብ የያዙ ሰዎች ናቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ፡፡የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ፈራጅ ነዉ፡፡ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን፡፡
@ሩሃማይባላል
@ሩሃማይባላል 4 жыл бұрын
እህቴ የጠየቅሹ በጣም ጥሩ ጥያቀነው። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱሱን በደንብ አልተ ረዳሺም ምክንያቱም እነሱ መጽሐፍቅዱሱን እንደ ሐይማኖታቸው ቱሩጉም እየሰጡነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደዝ አይልም።
@derejed6418
@derejed6418 4 жыл бұрын
Club-life Leads to Disaster When believers only build friendship with each other like this, they are simply a bunch of horizontal planks. Some of them may have a little devotion to Christ, but that vertical plank is very small. In most cases, the vertical plank is non-existent. Don't wake up at the judgment seat of Christ and discover that you were just a part of a good Christian club. Did you join your "church" because your husband or wife or someone else dragged you into it? Did you join it because you liked the "Club atmosphere" there, where you could listen to good sermons and where others would help you when you were in need? When you listen to good teaching, you can easily deceive yourself into thinking that you are spiritual just because you understand it. And you can congratulate yourself because the teaching in your "church" is superior to that in other "churches". Yet the vertical plank of devotion to Christ may be totally missing in your life. If so, then you will have a tragic surprise at the judgment seat of Christ - when you find yourself outside God's kingdom altogether! At the security check-point in airports, there is a conveyor belt on which passengers place their bags. Those bags go through a security scan and finally come out on the other side. I have pictured the judgment seat of Christ to be somewhat like this. But, instead of a scanning machine, it will be a big furnace! And God will send our entire life's actions one by one through that furnace. What comes out on the other side will depend on how we lived our lives here on earth. 1 Corinthians 3:13-15 states that for many believers, everything they did will be burnt up - because it was all like wood, hay and straw. Nothing will come out on the other side. Many who sat in good "churches" for years will discover to their dismay in that day, that they had wasted their entire earthly lives. There will be many who attended good "churches" for many years and heard wonderful messages (in their "church" and on-line) to whom the Lord will say "Your earthly life was wasted, because you did not have a personal devotion to Me. I never 'knew' you and you never 'knew' Me. You never walked with Me. You never took up the cross" (Matthew 7:22-23). That will indeed be sad. Read the book: www.cfcindia.com/books/the-congregation-the-club-and-the-church
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamselam4583
@selamselam4583 4 жыл бұрын
ይህህን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦ የማያውቅ ህዝብ አጭበርብሩት! ከክርስቶስ በቀር ወደ አብ መግቢያ አማላጅ የለም!
@abebawtesafa2911
@abebawtesafa2911 4 жыл бұрын
ደደብ አታውቅም ደደብ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
Atasikegn😂 anbibeh Wede tikikilegnaw silehedk/sh😂😂😂😂
@nathankebede3809
@nathankebede3809 4 жыл бұрын
@@abebawtesafa2911 tadya ante yanebebkew meshaf kidus tesadebu yilal
@abebawtesafa2911
@abebawtesafa2911 4 жыл бұрын
አየሱስ አማላጅ ነው ብሎ ማመን ከክደትም በላይ ክደት ነው ። የክህደት መጨረሻ ነው ለኔ
@ettasinebo7519
@ettasinebo7519 3 жыл бұрын
@@abebawtesafa2911 አመለጂነቱን ከከድሽመ ከእጌዚሔአብሖር አብ ገር ገነ አልተረቅሽመ።
@nathankebede3809
@nathankebede3809 4 жыл бұрын
Sigemer meshaf kidus bemanm Literegom ena lishashal yetesera aydelem mknyatum yeegzebher kaln besew chnklat litarem aychllm demo yihenn lemalet likawunt mehonm aytebekbgnm...,yemnmarewum kemeshaf kidus new memhrum meshaf kidus new,...meshaf kidus constitutionachn bihonm keconstitution yibeltal besewoch sibsb ena hasab lilewt yemaychlna yemaygebaw new...sew yisasatal egher gin shtet ayawkm..
@abdidiro3926
@abdidiro3926 3 жыл бұрын
Koy ande teyake litykek ke meshaf kidus ena ke btekiristiyane yetu new mekdmewe
@nathankebede3809
@nathankebede3809 3 жыл бұрын
@@abdidiro3926 Tiru tyake new meshaf kidus tesfo yalekew 95---100AD lay new yaw ende mitawekew kehone be bluy kidan meshaf wust yeegzabher bete mekdes endale yinageral engi betekrstian behawaritu zemen new yetemeseretechiw hawariyat sira 11:26 ende wabi mewsed yichalal leziawum be syria wust , yihe ke philosophy ena theology benesa menged new slezih be gize erken kehone betekrstian yikedmal yihe lemasater new slehonem meshaf kidusin ke constitution gar ananesasirm kezia yebelete slehone lik fird bet constitutionn endalsera hulu betekrstian meshaf kidusin alserachim sertalech blehal alalkum gin betekrstian bitkedmm enkuan bemeshaf kidus lay siltan alat malet aydelem endiawum meshaf kidus new bebetekrstian lay siltan yalew ya malet demo kalu lay meserez, mekeyer, mechemer aychalim. 1 ቆሮንቶስ 4 (1 Corinthians) 6፤ ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፡- ከተጻፈው አትለፍ፡ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ። Yihe kal zarem lalechihu betekrstian yihonal le korontos betekrstian chgr lemeftat yetesafe bihonim lela betekrstian yihenn chgr sidegimu mitewu ayhonim lelawum betekrstian lay yiseral. ዘዳግም 4 (Deuteronomy) 2፤ እኔ ያዘዝኋችሁን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትጠብቃላችሁ እንጂ ባዘዝኋችሁ ቃል ላይ አትጨምሩም፥ ከእርሱም አታጎድሉም። Pawlos keyetim amtito aydelem lekorontos lalechiw betekirstian yetenagerew higu slemil engi yebetekirstianu astemhirot ena kenona bayfekidim yemeshafu kenona ena hig bluala.
@abdidiro3926
@abdidiro3926 3 жыл бұрын
Aw lke blkale meshaf kidus ye egziyabher kale new manm lilewtew ayechlme. Ante gn endewme eyalke yalkew sewoche yhen ye egziyaber kale endeflgute basgachew melke metergome yechelalu eyalke new yhen yalkubte miknyate ante eraske "yemnmarewmum kemeshaf kidus new memhhrum meshaf kidus new" slalke bezi sentence meserte degmo ante bethone metmarew kemeshaf kidus memhhrum meshaf kidus kehone antem metsaf kidusun eyetrgomke yalkew beraske mnged edeflkew new malte new. endhem yalkuk metsaf kidus lay abro mayehdo erse brse yemefalsu tkesoche alu endezi aynet bota lay erasu myanben sew new tkesun astarko yemredawe lmsale enezi 3 teksoche ሮሜ 8:34, ኤር 7:23-25 ሮሜ 8:34 endezi kehone degmo hulunum yemyasmama ande tergwame kelelna hulume sew berasu yhen kidus kale metrgume kehone yhe ye egziyabher kale zmblo ende tera metsafe letergome new malte new yhe degmo telk hateyayte new bacheru lmalte yeflkute tergume hulum ala gar ale chgeru yememtawe tergumu lay sayehone hulum sew endeflegew ketergomewe new
@nathankebede3809
@nathankebede3809 3 жыл бұрын
@@abdidiro3926 yalkutin alterdahim ene yalkut memhiru meshaf kidus engi sew aydelem lemetergom sew yifelgal alalkum sigemer meshaf kidusin sinaneb yet ena meche ende tenegere mawek yasfelgal leman endetenegere mawek yitebekal yemeshafun sewasew bedenb megenzeb yifelgal yihenn tawkaleh biye asbalew gin meshaf kidus yemifetaw berasu bemeshaf kidus mehonun kawek beki new enem yesafkutin melseh anbibew lelaw demo ermias 7: 25 lay yeminagerew kehone begeezu "weyt wakes" yemil sihon tirgumum bemaleda malet new weym betewat malet new lelaw demo rome 8:26 lay menfes yimaldal yemilew gira yemiagaba aydelem mkniyatum sle menfes kidus bahriyat sinatena menfes kidus slerasu aynagerim yesemawun yaninu yinageral kale endihum demo bebluy kidan yeegzebher menfes yetebalew beaddis kidan yekirstos menfes yilewal menfes kidusin slezih yekrstos sira memaled kehone yemnfes kidusim sira yesemawun endemihon gils new logical lemehon bimokirim balmokirim kalu blotal bezih guday lay yemitares hono alayehutim, rome 8:34 demo krstos eyesus kezufanu werdo midir simeta rasun legna sil ende beg meswat ayakerbim nebere ferrag bicha bihon gin mehari ena yikir baym slehone bemeskel lay edachinin kefelelin gin sew eyale bemdir lay amlak neberen? awo bedenb meshaf endale yemelekot mulat besewnet tegelto yimelales neber demo lesu letesetut engi slealem ayleminm :ዮሐንስ 17 (John) 8፤ የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ። 9፤ እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤ Bezih kal agbab meseret elemnalew yalew leteketayochu new engi lealem alneberem slezih egna kirstianoch tselot yemisemalin besu ena besu bicha mehonun mawek alebin yihe kibre nek aydelem legeta zik maletu kehulum belay kef kef aderegew engi alakeserwum... keab gara bemelekot ,beagezaz,besiltan,behayil ekul slehonu mabelalet ayawatam gin yikir belachew silew ab egzabher meskel lay honom semtotal bezufanu tekemto lesu sintseliym lesu sil yisemanal:ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። lela menged yelem malet new yihe rasu bizu librara ayasfelgewum smart lehonu sewoch: meseley kalebin ena tselotachin yemisemaw besu bicha kehone lela min masrega ale:ዮሐንስ 14 (John) 14፤ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። Ttiks mabzat felge aydelem kekalu gara lemamesaker new yeminzenegaw neger linor slemaygeba malet new bewanegnanet derega lemasredat yemokerkut rome 8:34 new legeta leyesus tselot sinaderg keab zend yikrtan enagegnalen wey yemilewun tyake lememles endih yezorkut:ዕብራውያን 7 (Hebrews) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። yihe kalis sleman endemiyawera tawkalek sle eyesus new yihe kal lay awrten snabeka temesasay hasab endinoren alfeligim gin wet yehone meshaf kidusawi meredat meyaz alebin....bemecheresham meshaf kidusin berase eteregumalew alalkum yalalkutin malet aygebam ene yalkut meshaf kidus rasu memhir new lifeta yemichlew berasu new yemil amarigna yaweraw meselegn...
@zachrist853
@zachrist853 4 жыл бұрын
እኛ እኮ የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች ህፃን ሆኑ ህዝቡ ተሳዳቢ 😢😢 የገባቸው ጴንጤ ሆኑ👈👈
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመምህር ወድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም የሰማንውን በልባችን አሳድርብን ጻፍብን
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН
የቅዱሳን አማላጅነት
34:39
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 10 М.
ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል ሦስት
38:34
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 17 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН