"ሥላሴ"በአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን የእምነት አስተዕምሮ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 24,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 87,315

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 204
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
ዮን ተባረክ በጣም ትኩረት ተሰቶ መሰማት ያለቤት ትምህርት ነው።
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
ከኢየሱስ ወጪ የሚመለክ ማስረጃ " ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።" (ኦሪት ዘጸአት 34: 14) " አምላክህ እግዚአብሔር የሚበላ እሳት ቀናተኛም አምላክ ነውና።" (ኦሪት ዘዳግም 4: 24) " በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም።" (ኦሪት ዘዳግም 5: 9-10) " ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።" (ኦሪት ዘጸአት 20: 3) " አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።" (ኦሪት ዘዳግም 32: 39) " እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 45: 5-6) " እኔ ግን ከግብጽ ምድር ጀምሬ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ አታውቅም፥ ከእኔም በቀር ሌላ መድኃኒት የለም።" (ትንቢተ ሆሴዕ 13: 4) (የዮሐንስ ወንጌል 1 ) ------------ 1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
@eftahtube7646
@eftahtube7646 6 ай бұрын
ስላሴ ማስተማር ጀመራችሁ ደስ ይላል በርቱ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
@joker-ju8pf
@joker-ju8pf 6 ай бұрын
🙄🙄
@timketujebo1977
@timketujebo1977 6 ай бұрын
ስላሴ ትምህርትን መማር በጣም እፈልጋለሁ
@betelhem9247
@betelhem9247 4 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ጌታ መልካም ነው በመከራም መሸሸጊያ ነው ጌታ ሸሽጎ ለዚህ ቀን ስላበቃን ጌታን እናመስግን !!! ዮኒ ስወድክ አንተ ብሩክ ሰው ወንድሜ መሰረታዊ ትምህርት ነው እኔ ጥሎብኝ የስላሴና የመጨረሻው ዘመን ትምህርት ነፍሴ ነው ማሳደድ ስራዬ ነው የማልጠግበውና የሚርበኝ ትምህርት ነው
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ 4 жыл бұрын
ጆባ ማለት ምን ማለት ነዉ ?
@amanyamany7013
@amanyamany7013 4 жыл бұрын
👌👌👌👌❤️❤️
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ 4 жыл бұрын
ስላሴ የሜባል አምላክ ባእድ ነዉ አምላክ እየሱስ ብቻ ነዉ ዪኔ እወድሀለሁ
@yekalomkinfu8327
@yekalomkinfu8327 4 жыл бұрын
Have u ever read a bible or you do not want to read?
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ
@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖ 4 жыл бұрын
@@yekalomkinfu8327 እዴ ስላሴ የሜል አልተፃፈም መፅሀፍ ቅዱስ ሲቀጥል ሶስት አይሆንም
@zeroto2347
@zeroto2347 4 жыл бұрын
Abi wolidi menfes kidus andi amlak new
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 7 ай бұрын
​@@በፍቃድህእንጅበፍቃዴአታኖtetsifual 1ዮሐ 5;6-9
@AbenezerTeferi-s8n
@AbenezerTeferi-s8n 4 ай бұрын
endih yemil ale metshaf kidus wst ale way​@@zeroto2347
@SamuelMengistu-hs3bg
@SamuelMengistu-hs3bg 8 ай бұрын
3:10 “ሰነፍ በልቡ፦ አምላክ የለም ይላል። ረከሱ በበደላቸውም ጐሰቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚያደርጋት የለም።” - መዝሙር 53፥1
@nehemiah5860
@nehemiah5860 4 жыл бұрын
ይሄ ከምር የ እግዚአብሔር ግዜ ነው ይሄን አመት እግዚአብሔር እራሱን ለብዙዋች መግለጥ እንደፈለገ ነው የገባኝ። እኔ በጌታ ወደ አስር አመት ሆኖኞል እና እስከዚ አመት ድረስ ሁሌም ነበር ግራ የሚገባኝ ስለ ስላሴ እናም በቃ ጌታ ግዜው ሆኖ ከወር በፊት በፓስተሬ በኩል እግዚአብሔር እራሱን ገለጠልኝ እና ለ እግዚአብሔር ያለኝ ፍቅር በጣም ነው የጨመረው ስራው ሁሉ የተገለጠልኝ ስለስላሴ ሲገባኝ ነው። እናም አንድ ክርስትያን ሊያውቀው የሚገባው ነገር ይሄን ሚስጥር ነው። ለሚወዳቸው እግዚአብሔር ለመረጣቸው እራሱን እንደሚገልጥ አምናለው ያልገባችው ታምናችው ጠብቁት የሚታመኑትን እሱ ያውቃል እራሱንም ይገልጣል። ባይገባንም እንኮን እርሱ መልካም ነው።
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው። አሜን አሜን አሜን
@fixsell1224
@fixsell1224 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen yoni tebareki
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
" ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4: 6)
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 3 ай бұрын
የኢየሱስ አባትስ አምላክ አይደለም???? 1ኛ ዮሐ5:20 ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛ አምላክ ነዉ። ከተክሌ ተረት ዉጡ ወልድ አምላክ እንጂ የተለጠፈ ስጋ አይደለም።
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
(የሐዋርያት ሥራ 2 ) ------------ 38 ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 39 የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። 40 በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው። 41 ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤ 42 በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር። 43 ነገር ግን በሰው ሁሉ ፍርሀት ሆነ፤ በሐዋርያትም እጅ ብዙ ድንቅና ምልክት ተደረገ። 44 ያመኑትም ሁሉ አብረው ነበሩ፤
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
ግታ ይባርክህ ዮኒ ፀጋውን ያብዛልክ።
@hannibelongtojesus1762
@hannibelongtojesus1762 4 жыл бұрын
Shalom kidusan🙏💕 yoniye bless u dear brother ❣️❣️
@amanyamany7013
@amanyamany7013 4 жыл бұрын
🤝🤝🤝👍
@cellcity146
@cellcity146 4 жыл бұрын
አሜን
@martabehaylu8970
@martabehaylu8970 4 жыл бұрын
ዬኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ በእግዚአብሔር ደስ ነው የሚለኝ እየተገረምኩ እየተደመምኩ ነው የሠማውህ አቤት መንፈሴ እዴት እደረካ ዘርህ ይለምልም በእየሱስም እወድሀለው
@israel9958
@israel9958 2 жыл бұрын
ስለ ሥላሴ ከማስተማርህ በፊት መማር ይቀድማል፤ ከዚያም ክርስቲያን ትሆናለህ፤ በመጨረሻ አጥርተህ ታያለህ አለቀ፡ አስተውል ታስተምራለህ አላልኩህም እስከዛሬ የነበርክበትን ቦታ ስታየው ትደነግጣለህ፤ ጀምር ወንድሜ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ዮንዬ እንኩዋን ደና መጣህ 😘 እውነት ናፍቀህን ነበረ 😘😘 ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏😘😘
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 4 жыл бұрын
ዮኒዬ እናመሠግናለን❤
@Hulubersuhona20633
@Hulubersuhona20633 4 жыл бұрын
#ሰላም ሰላም ቅዱሳን ዮን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዮኒዬ ተባረክ ❤❤
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
(ኦሪት ዘዳግም 6 ) ------------ 3 እንግዲህ፥ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ መልካምም እንዲሆንልህ፥ የአባቶችህም አምላክ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ወተትና ማር በምታፈስሰው ምድር እጅግ እንድትበዛ፥ ታደርጋት ዘንድ ጠብቅ። 4 እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤ 5 አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። 6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። 7 ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው። 8 በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ። 9 በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። 10 አምላክህ እግዚአብሔር ለአንተ ሊሰጣት ለአባቶችህ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ባገባህ ጊዜ ያልሠራሃቸውንም ታላቅና መልካም ከተሞች፥ ... 25 እርሱም እንዳዘዘን በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት እናደርጋት ዘንድ ይህችን ትእዛዝ ሁሉ ብንጠብቅ ለእኛ ጽድቅ ይሆንልናል።
@rosaa10s69
@rosaa10s69 3 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባረክ
@yoditdesalign8091
@yoditdesalign8091 4 жыл бұрын
Yoniye geta yebarekeh Thank you🙏🙏🙏🙏
@yona-fe9wf
@yona-fe9wf 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yona-fe9wf
@yona-fe9wf 5 ай бұрын
@yona-fe9wf
@yona-fe9wf 5 ай бұрын
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 жыл бұрын
Yegzabher sewe yoni Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@nezanetbongo6294
@nezanetbongo6294 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋amen amen amen amen amen tebareki bebuzu 🎖🎖🏆🏆
@aleesauae6668
@aleesauae6668 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yebarki Tabarki wodmchin 👍❤
@kalyohans9056
@kalyohans9056 Жыл бұрын
አብ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ
@mygodisalpaomeg4713
@mygodisalpaomeg4713 4 жыл бұрын
ዮን ተበርክ በጣም መዎቅ ምፈልጋዉ ትመህርት ነው
@nadiananou8840
@nadiananou8840 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክ! እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርክህ!!
@Netuye
@Netuye 9 күн бұрын
Yonye tebareklgn ❤
@itdistrict5767
@itdistrict5767 2 жыл бұрын
ተባረክ
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዮኒ
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen hale luya yonye yabate beruke leberket hune
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 жыл бұрын
Gbu yoni Amennnnn Amennnnn
@imanekumaleephisamucaakaku5780
@imanekumaleephisamucaakaku5780 4 жыл бұрын
dach Eebbifama Yoni woww👏🍇
@bibliasembalela3604
@bibliasembalela3604 4 жыл бұрын
Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you.
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 4 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ጊዜ ግራ የገባኝ የስላሴ ትምህርት አሁን ግልፅ ሆነልኝ
@alemetualemetu9075
@alemetualemetu9075 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen❤❤
@ononline3004
@ononline3004 4 жыл бұрын
በአምላካችንና ጓደኛችን በእየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ያገኙትን ያው ነው ክብር እምነታችሁ አብሔር ጌታችን ኢየሱስ በማወቅም ጠጋ ሰላም ያብዛላችሁ አሚን ጌታ ዪበራካቹ
@saratadele9928
@saratadele9928 4 жыл бұрын
Esy geta tiyaqan melslign tebarki yoniyaa
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው። አሜን አሜን አሜን
@nasiasolomon1005
@nasiasolomon1005 4 жыл бұрын
It’s am amazing preaching god bless you 🙏
@meazameaza4610
@meazameaza4610 4 жыл бұрын
Amen Amennn yoniye Tebareklign
@ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
@ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 жыл бұрын
Wow tebareki
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና ማጡ ተባራኩልኝ
@Netuye
@Netuye 9 күн бұрын
Matthew 28 አማ - ማቴዎስ 19-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15 ) ------------ 1 ወንድሞች ሆይ፥ የሰበክሁላችሁን ደግሞም የተቀበላችሁትን በእርሱም ደግሞ የቆማችሁበትን በእርሱም ደግሞ የምትድኑበትን ወንጌል አሳስባችኋለሁ፤ 2 በከንቱ ካላመናችሁ በቀር፥ ብታስቡት፥ በምን ቃል እንደ ሰበክሁላችሁ አሳስባችኋለሁ። 3 እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ 4 መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ 5 ለኬፋም ታየ በኋላም ለአሥራ ሁለቱ፤ 6 ከዚያም በኋላ ከአምስት መቶ ለሚበዙ ወንድሞች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ከእነርሱም የሚበዙቱ እስከ አሁን አሉ አንዳንዶች ግን አንቀላፍተዋል፤ 7 ከዚያም በኋላ ለያዕቆብ ኋላም ለሐዋርያት ሁሉ ታየ፤ 8 ከሁሉም በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ደግሞ ታየኝ። 9 እኔ ከሐዋርያት ሁሉ የማንስ ነኝና፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ስላሳደድሁ ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ፤ 10 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ፥ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም። 11 እንግዲህስ እኔ ብሆን እነርሱም ቢሆኑ እንዲሁ እንሰብካለን እንዲሁም አመናችሁ። 12 ክርስቶስ ከሙታን እንደ ተነሣ የሚሰበክ ከሆነ ግን ከእናንተ አንዳንዶቹ፦ ትንሣኤ ሙታን የለም እንዴት ይላሉ? 13 ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ 14 ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤ 15 ደግሞም፦ ክርስቶስን አስነሥቶታል ብለን በእግዚአብሔር ላይ ስለ መሰከርን ሐሰተኞች የእግዚአብሔር ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፤ ሙታን ግን የማይነሡ ከሆነ እርሱን አላስነሣውም። 16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ 17 ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ አላችሁ። 18 እንግዲያስ በክርስቶስ ያንቀላፉት ደግሞ ጠፍተዋላ። 19 በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን። 20 አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። 21 ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። 22 ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 23 ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤ 24 በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል። 25 ጠላቶቹን ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪያደርግ ድረስ ሊነግሥ ይገባዋልና። 26 የኋለኛው ጠላት የሚሻረው ሞት ነው፤ 27 ሁሉን ከእግሩ በታች አስገዝቶአልና። ነገር ግን፦ ሁሉ ተገዝቶአል ሲል፥ ሁሉን ካስገዛለት በቀር መሆኑ ግልጥ ነው። 28 ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል። 29 እንዲያማ ካልሆነ፥ ስለ ሙታን የሚጠመቁ ምን ያደርጋሉ? ሙታንስ ከቶ የማይነሡ ከሆነ፥ ስለ እነርሱ የሚጠመቁ ስለ ምንድር ነው? 30 እኛስ ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው? 31 በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለኝ በእናንተ ትምክህት እየማልሁ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ዕለት ዕለት እሞታለሁ። 32 እንደ ሰው በኤፌሶን ከአውሬ ጋር ከታገልሁ፥ ሙታንስ የማይነሡ ከሆነ፥ ምን ይጠቅመኛል? ነገ እንሞታለንና እንብላና እንጠጣ። 33 አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል። 34 በጽድቅ ንቁ ኃጢአትንም አትሥሩ፤ እግዚአብሔርን የማያውቁ አሉና፤ አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። 35 ነገር ግን ሰው፦ ሙታን እንዴት ይነሣሉ? በምንስ ዓይነት አካል ይመጣሉ? የሚል ይኖር ይሆናል። 36 አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤ 37 የምትዘራውም፥ ስንዴ ቢሆን ከሌላም ዓይነት የአንዱ ቢሆን፥ ቅንጣት ብቻ ነው እንጂ የምትዘራው የሚሆነውን አካል አይደለም፤ 38 እግዚአብሔር ግን እንደ ወደደ አካልን ይሰጠዋል ከዘሮችም ለእያንዳንዱ የገዛ አካሉን ይሰጠዋል። 39 ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም፥ የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥ የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሣም ሥጋ ሌላ ነው። 40 ደግሞ ሰማያዊ አካል አለ፥ ምድራዊም አካል አለ፤ ነገር ግን የሰማያዊ አካል ክብር ልዩ ነው፥ የምድራዊም አካል ክብር ልዩ ነው። 41 የፀሐይ ክብር አንድ ነው የጨረቃም ክብር ሌላ ነው የከዋክብትም ክብር ሌላ ነው፤ በክብር አንዱ ኮከብ ከሌላው ኮከብ ይለያልና። 42 የሙታን ትንሣኤ ደግሞ እንዲሁ ነው። በመበስበስ ይዘራል፥ ባለመበስበስ ይነሣል፤ 43 በውርደት ይዘራል፥ በክብር ይነሣል፤ በድካም ይዘራል፥ በኃይል ይነሣል፤ 44 ፍጥረታዊ አካል ይዘራል፥ መንፈሳዊ አካል ይነሣል። ፍጥረታዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካል ደግሞ አለ። 45 እንዲሁ ደግሞ፦ ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። 46 ነገር ግን አስቀድሞ ፍጥረታዊው ቀጥሎም መንፈሳዊው ነው እንጂ መንፈሳዊው መጀመሪያ አይደለም። 47 የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው። 48 መሬታዊው እንደ ሆነ መሬታውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው፥ ሰማያዊው እንደ ሆነ ሰማያውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው። 49 የዚያንም የመሬታዊውን መልክ እንደ ለበስን የሰማያዊውን መልክ ደግሞ እንለብሳለን። 50 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን እላለሁ፦ ሥጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርሱ አይችሉም፥ የሚበሰብሰውም የማይበሰብሰውን አይወርስም። 51-52 እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበተ ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን። 53 ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና። 54 ዳሩ ግን ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሲለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሲለብስ፥ በዚያን ጊዜ፦ ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸማል። 55 ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 56 የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤ 57 ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። 58 ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ። ሰው ከክርስቶን መወለድ ያስፈልገዋል
@FreedomTesfaye
@FreedomTesfaye 6 ай бұрын
ምርጥ ነው።
@تلاا-ظ2ي
@تلاا-ظ2ي 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️📖📖🤔🤔
@Messidegfa
@Messidegfa 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mimethio7945
@mimethio7945 4 жыл бұрын
Yonye trbark 🤗❤️❤️ geta Ke kifu yitebkachu kene balebeth lijih
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር አገልግሎትን ባተላይ ይታያል
@bezanegnyedemufirebeza2766
@bezanegnyedemufirebeza2766 4 жыл бұрын
Yoni tebarek🙏🙏🙏
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
(የማርቆስ ወንጌል 12 ) ------------ 30 አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። 31 ሁለተኛይቱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም። 32 ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤
@yekalomkinfu8327
@yekalomkinfu8327 4 жыл бұрын
Kezi belay demo “mistire silase “ bitemaru bedenb yasredalih Egziabeher libonachehun yimeleselachu.I really respect most of what u trying to do.may God let u know all the truth and the direct way to heaven.
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 4 жыл бұрын
God is good all the time. God is love.
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
I ❤
@user-ic2sk9mp2p
@user-ic2sk9mp2p 4 жыл бұрын
Ameen ameeen ameeen tebarek bebizu tsegawun yabizalih zemenh yibarek lebereket hun wooow
@selemawitshanke8711
@selemawitshanke8711 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ እግዚብሔር በሰማይ አለ በእኛ ወሰጥ አለ
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
ተባርክ ዮኒ
@bezaafeworik8188
@bezaafeworik8188 4 жыл бұрын
Tebarekling
@alisawowwwalisa4295
@alisawowwwalisa4295 4 жыл бұрын
Amin egezabhare ala
@ggeghehhhhehe7260
@ggeghehhhhehe7260 4 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባራክ አብዝቶ
@hanasimbiro7888
@hanasimbiro7888 2 жыл бұрын
Bewnet tikikilegna meredatin setehegn geta yibarkih
@NansiN-dl6kf
@NansiN-dl6kf 4 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@tesfaabate6630
@tesfaabate6630 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@danielmoliso7790
@danielmoliso7790 4 жыл бұрын
Eshii📖✍
@Edu-kw1tc
@Edu-kw1tc 4 жыл бұрын
I like the lesson we need basic knowledge of trinity keep going Yoni !! Teach as about Christology (who is jesus)
@bettygebreyesyus4435
@bettygebreyesyus4435 4 жыл бұрын
Yes our God is alive🙏🙏🙏 God bless you abundantly beloved brother
@Mesetawate
@Mesetawate Жыл бұрын
Tabarake
@tegesttadele4803
@tegesttadele4803 4 жыл бұрын
Taber.yoni
@wsawwess8852
@wsawwess8852 4 жыл бұрын
Amen amen yoni tabarki
@meskeremhabibi158
@meskeremhabibi158 4 жыл бұрын
Yoniye Egziabhar ybark
@etusbdink8446
@etusbdink8446 4 жыл бұрын
Yoniya betam amsegnalew tebarec betam gera yemigabagn neger neber ahun gen teredchawalew tebareclegn
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 4 жыл бұрын
Amen Amennnnnnnnn
@habitamusharo5077
@habitamusharo5077 4 жыл бұрын
Yoniye God bless you more it's very nice teaching
@asterjesus94
@asterjesus94 4 жыл бұрын
God bless you
@bibliasembalela3604
@bibliasembalela3604 4 жыл бұрын
Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you.
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 3 жыл бұрын
God bless u more and more .
@rahelweldemariam789
@rahelweldemariam789 4 жыл бұрын
GBU zemenh ybarech
@tesfaneshzafe2889
@tesfaneshzafe2889 4 жыл бұрын
Alan📖📖♥♥♥
@masaratkabbadaa7272
@masaratkabbadaa7272 4 жыл бұрын
Ammeen Ameen
@danielgetachew4927
@danielgetachew4927 4 жыл бұрын
Yoniye wendimachin geta abzito yibarkih
@fatima2872
@fatima2872 4 жыл бұрын
Ameeeen ameeeeen🙏🙏
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3 ) ------------ 14 ፈጥኜ ወደ አንተ እንድመጣ ተስፋ አድርጌ ይህን እጽፍልሃለሁ። 15 ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው። 16 እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። ይህ ነው አምላካችን ኢየሱስ አባክህን ሶስት ብለ አታስተምር ይህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ነው አንድ ቦታም መፅሀፍ ቅዱስ ሶስት የሚል የለም ስላሴ የሚል የለም አንድ አምላክ ነኝ ግን የሚል በብዙ ቦታ አለ (የማርቆስ ወንጌል 12 ) ------------ 30 አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። 31 ሁለተኛይቱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም። 32 ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 4 жыл бұрын
Geta yibark yoni
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
🙏❤️ተባረክ
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
ንስዓ ግባ የተወናበደ ነገር ነው የራስህ ብቻ ነው የምትናገረው መፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሰህ አትናገርም ለምሳሌ ሶስት አካል አላቸው ብልሃል ይህ ያንተህ ንግግር ነው እንጂ መፅሀፍ ቅዱስ እንዲ አይልም መጀመሪያ አንድ ነው ካልክ በዋላ 3 አካል ነው አልክ ይህ ፈፅሞ የተሳሳተ ነው (የዮሐንስ ወንጌል 14 ) ------------ 1 ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። 2 በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ 3 ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። 4 ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። 5 ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። 6 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። 7 እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። 8 ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። 9 ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ? 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ። 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ ... 15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 4 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን በብዙ ጸሐፍት ተፅፎ ስላገኘን ኢየሱስን እንዳናውቅ ሸፍነውብናል
@feretafereta5126
@feretafereta5126 4 жыл бұрын
God bless uu
@Yeamilak5588
@Yeamilak5588 3 жыл бұрын
አብዝቶ ይባርክህ
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
1 አብ መንፈስ ነው የሚመለከው በመንፈስ ነው 2 ወልድ በማሪያም ማፀህፀን የተፀነሰው መንፈስ ቅዱስ ነው እግዚሔብሄር ነው ኢየሱስ 3 መንፈስ ቅዱስ ደግሞ የእግዚአብሔር እስትንፈስ እኛን የፈጠረበት ስለዚህ ወገኖቼ ይህ አስተምህሮ 3 አካል የለውም አምላክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ማለት ነው እንጂ ሌላ 3 ትም አንድም አይደለም ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ነው (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1 ) ------------ 19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና። 21-22 እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። 23 ይህም፥ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ ከሰማችሁትም ከወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ፥ በሃይማኖት ጸንታችሁ ብትኖሩ ይሆናል፤ ያም ወንጌል ከሰማይ በታች ባለው ፍጥረት ሁሉ ዘንድ የተሰበከ ነው፥ እኔም ጳውሎስ የእርሱ አገልጋይ ሆንሁ።
@kibirelagetabichayihunenas7606
@kibirelagetabichayihunenas7606 4 жыл бұрын
Wowowowow tabarekh
@aynalemaynalem5929
@aynalemaynalem5929 4 жыл бұрын
Amen
@billnehme5821
@billnehme5821 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeennnnnn
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት 2 жыл бұрын
በገዛ ደሙ ሲል ኢየሱስን ብቻ ለሚከተሉ ብቻ ነው።ሁሉ በኢየሱስ ውስጥ ነው ማለትም በስጋው {በመጋረጃው} አልገባህም የኢየሱስ ማንነት ሶስቱ የስላሴ አካላት ትላለህ ከየት አመጣሃው ?መጰሀፍ ቅዱስ አይልም ሐዋሪያው ፓውሎስ እንዲህ አላለም አንተህ እራስህ አታላይ ይሁዳ ነህ ተኩላ ነህ የሞተልህን ትክዳለህ አስተውል አንብብ መጀመሪያ አስተውል ኢየሱስ አልገባህም " እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥" (ወደ ዕብራውያን 10: 19-20)
@efiethiopia5434
@efiethiopia5434 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርተ ስላሴ እንዲ ሲጨመላለቅ አይቼ አላውቅም ብትችል ዮኒ ትምህርት ቤት ገብተ ተማር! ወይ motivation speech እና ስብከት ቀላቅለህ ሰክስ እሱ ነው የተዋጣልህ ጭራሽ ሰውን ለማዳን አብ ወለደ ወልድ ተወለደ መንፈስ ሰረፀ ትላለህ የ 40ህፃን
@tekiasfa3747
@tekiasfa3747 4 жыл бұрын
Efi ስላሴ የኢኦተ አስተምህሮ ከዚህ ውጪ ነው? የስላሴ መጽሐፍ ቅዱስ መሰረቱስ 1 በሰው ልጅ መፈጠርና መውደቅ ዘፍ 1 ፥26 በፍጥረት ስራ ላይ እግዚአብሔር አብ ዘፍ 1፥ 3 እግዚአብሔር ወልድ ዮሐ 1፥ 1 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዘፍ 1፥ 2 በጌታ በኢየሱስ መወለድ እግዚአብሔር አብ ዕብ 1፥ 5 እግዚአብሔር ወልድ ሉቃ 2፥ 11 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 1፥ 35።
@dagmawitalemayehu46
@dagmawitalemayehu46 3 жыл бұрын
የእናንተ ትምህርት ትምህርት ነው ብለኽ ነው መጀመርያ የምታመልኩትን እና የምትሰግዱለ ቅራቅንቦ አስወግዱ ይህን ስታደርግ ግን ስለዚህ ይህ ትልቅ ትምህርት አይገባህም ለነገሩ ማርያም ምናምን ልትል ነው
@tamirathaile4999
@tamirathaile4999 4 жыл бұрын
I am watching from south Africa 🇿🇦
@bibliasembalela3604
@bibliasembalela3604 4 жыл бұрын
Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (Godstime MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on +2348157025360) tell him I sent you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you.
@bizounechdergala2738
@bizounechdergala2738 3 жыл бұрын
His father made 💕💞💓🍇💯🌽💖👍🤲🤲🧚‍♀️🧚‍♂️
@kibirelagetabichayihunenas7606
@kibirelagetabichayihunenas7606 4 жыл бұрын
Like👍👍👍👍👍👍👍💖
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03
የማቴዎስ ወንጌል  || ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet  Tilahun @ARC
1:21:53
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 46 М.
ስለ ሥላሴ የሚናገሩ የመጽሓፍ ቅዱስ ክፍሎች || Paster Asfaw Bekele
27:36
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.