ሥላሴ አብርሃም ቤት ተገልጦልን?

  Рет қаралды 17,451

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 30
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 10 ай бұрын
The Ethiopian Christian Church, the world, invite this Blessed brother in, and learn from him. Please don’t let this generation die without learning the Gospel. Dave❤❤ you are Blessed. Thank you very much.
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ደግሞ በጣም ነው የምወደህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@eshetukebede9631
@eshetukebede9631 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት አንተን የሰጠን እግዛቤር ይመስገን ክርስትና ገባኝ እግዛቤርን አወኩት ባንተ ትምህርት ጌታ በአብ ፊት ይመስክርልክ
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Жыл бұрын
malet lik nw yastemare nw?
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 Жыл бұрын
ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ዴቭ ተባረክልን !!
@abebekebede3441
@abebekebede3441 Жыл бұрын
Amen🙌👋
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን 💐💐
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ
@habtamubeyene9469
@habtamubeyene9469 10 ай бұрын
“እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ።” - ዕብራውያን 11፥13 አብርሃም የወልድን(የእየሱስን) መምጣት በእምነት ነው ያየው እንጂ በአካል አይደለም
@addisumola
@addisumola 2 жыл бұрын
Deve God bless u
@rda6481
@rda6481 3 жыл бұрын
በጣም በሚገርም መረዳት ነው ምታስትምረው
@kdslov
@kdslov 3 жыл бұрын
“እነርሱም፦ ሚስትህ ሣራ ወዴት ናት? አሉት። እርሱም፦ በድንኳኑ ውስጥ ናት አላቸው።” - ዘፍጥረት 18፥9 “And they said unto him, Where is Sarah thy wife? And he said, Behold, in the tent.” - Genesis 18:9 (KJV)
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
🙏🙏❤❤❤
@user-ce9cb9zj8e
@user-ce9cb9zj8e 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 2 жыл бұрын
tebarek wendimu, tsegawu yibzalli be bizu
@harontamrat646
@harontamrat646 2 жыл бұрын
be blessed
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 5 ай бұрын
Geta zemihin yibarki
@brukkebede9152
@brukkebede9152 3 жыл бұрын
GOD bless you
@esayoabebe4083
@esayoabebe4083 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የልገባኝ አውነት ሰማሁ
@kidikif9523
@kidikif9523 2 жыл бұрын
Tebarek brother
@MaledaTube
@MaledaTube 2 жыл бұрын
1. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ "እግዚአብሔር ወልድ" የሚባል ነገር የለም። ወልድ "የእግዚአብሔር ልጅ" ነው ተብሎ የተገለጸው። 2. ከሶስቱ ውስጥ አንዱ ወደፊት ወልድ የሆነው እየሱስ ነው የሚለው ትምህርት ምንም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለውም። በዛን ጊዜ እግዚአብሔር በአንድ ስሙ ባልተገለጸ መልአክ ይገለጥ እንደነበር እነዚህ ጥቅሶች ማስረጃ ይሆናሉ፣ ዘጸአት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ። ³ ሙሴም፦ ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። ⁴ እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ። “የእግዚአብሔርም መልአክ ከጌልገላ ወደ ቦኪም ወጥቶ እንዲህ አለ፦ እኔ ከግብፅ አውጥቻችኋለሁ፥ ለአባቶቻችሁም ወደ ማልሁላቸው ምድር አግብቻችኋለሁ፤ እኔም፦ ከእናንተ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳን ለዘላለም አላፈርስም፤” - መሳፍንት 2፥1 ዘጸአት 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ። ²¹ በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት።
@Adonaymekonnen
@Adonaymekonnen Жыл бұрын
You are right! Silase irasu yesatan timihrt new! Metshafkidus yihin alastemarenm repent my christian families! GOD IS ONE AND HE IS ONLY THE FATHER JHON 17:3!
@zekariasaseged
@zekariasaseged Жыл бұрын
@@Adonaymekonnen “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Жыл бұрын
2tu melakti sila tebalu geta kal honu,Iyesus melak sila tebale amlak adelam?
@yonatankassahun9851
@yonatankassahun9851 4 жыл бұрын
🥰
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Жыл бұрын
genesis 18:5,9
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Жыл бұрын
ulatu zim nw ?wushet abet wushet
@robelmelese132
@robelmelese132 2 жыл бұрын
Fallacy totally
@AbelWolde-gz6qi
@AbelWolde-gz6qi Жыл бұрын
Prove it😂
ኃጢአትን ሁሉ ማሸነፍ ይቻላልን? ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
19:27
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 40 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 25 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 35 МЛН
እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil
26:36
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 30 М.
2017 አዲስ ዓመት ከመግባቱ በፊት ልትሰሙት የሚገባ ድንቅ መልዕክት
27:46
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 92 М.
ጾም ለምን? በወንድም ዳዊት ፋሲል / Why do i fast? By Brother Dawit fassil
14:11
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 63 М.
ሊቀ ካህናት ክፍል 1 (የሊቀ ካህናት ስሞች) በወንድም ዳዊት ፋሲል
21:08
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 30 М.
የሮሜ መልዕክት እና የያዕቆብ መልዕክት አይጋጩምን? --- በዳዊት ፋሲል
10:54
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 35 М.
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 240 М.
የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 1--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
37:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 15 М.