አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 249,281

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 686
@freshtsedeke9030
@freshtsedeke9030 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው...... ይህን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ 10% ሳይሆን 30 60 አንዳንዴ ደግሞ 100% ብሰጥስ ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ህይወታችንን ለሰጠነው ጌታ ያለንን መስጠት አይከብድም ። ያለንን የሰጠነው ጌታ ደግሞ ከምድሩም ከሰማዩም በረከት አያጎድለንም !!!
@genetabraha2794
@genetabraha2794 Жыл бұрын
Yoo0
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
በጣም ጥንቃቄ የሚሻ አስተማሪ ነው የግል የራሱን ሀሳብ ነው የሚያስተምረው ሌላው ጥቅስን በብዛት መደርደርና የቃሉን ትክክለኛ ዓላማ አይረዳም
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
​@@selassiemollatrinity2803 The best teacher ever
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Жыл бұрын
በእዉነት ራሳችን ከሰጠን፡ገንዘባችን ኣይፈልገውም።
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Жыл бұрын
​@@selassiemollatrinity2803የተናገረው፡ቃል ከመጽሓፍ ቅዱስ ነው ኣይደለም ነው ማወቅ ያለብን እንጂ በ ማህበራችን ያለው ዶክትሪን ኣይደለም። 10% ስጥ የሚል የለም። ራስህን ኣንብብ ኣና ፈትሽ።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, ተባረክ!!!
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 Жыл бұрын
በወንጌል የማይሸቅጥና የማይፈራ በጌታ የሚተማመን እንዳንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን እግ/ር!!
@natnaeltigunegn4068
@natnaeltigunegn4068 8 ай бұрын
ገንዘብንየሚወድ ሰው አስተያየት።
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 8 ай бұрын
engidih adis kidanin enditaneb egabizihalehu, blegesena msetet yemenfes kidus yetsega sitota enji feriche yemisetew sitota yelem@@natnaeltigunegn4068
@alemteshay8799
@alemteshay8799 7 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል ስለምታስተምር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚ ትምርት በጣም ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ ዘመንህ ይባረክ
@girar813
@girar813 2 жыл бұрын
ጅማ 5 አመት ቆይቻለው የዚህን ሰው ትምህርት 4 አመት እዛው ተምሬአለው። ከዛ በኋላ ይኸው እንደመልህቅ የያዘኝን ትምህርት ይዣለው።
@Lijemike
@Lijemike 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ምንአይንት ትልቅ ትመህርት እንደሆነ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤🎉
@woynshettessema792
@woynshettessema792 8 ай бұрын
ትንሽ ሆኜ አስታዉሳለሁ ወላጆቼ የዘሩት እህል ሲደርስ ከየእህል ለቤተክርስቲያን ሲሰጡ ትዝ ይለኛል ጌታ ዘመንህን እድሜህን አብዝቶ ይባርከዉ ፓስተር ምንአይነት ድንቅ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከሞላ ቤተሰቦችህ ጋር ይሰጥህ።ስለ አንተ አምላኬን አመሰግናለሁ። ዉድ ወንድሜ ዳዊት ብዙ ስብከቶችህ ለእኔ ብቻ ይመስለኛል። ለሁሉም የአገሬ ሰው እንዳለው (ጊዜ አለው ለሰው እድሜ ካላነሰዉ)እግዚአብሔር በዚች በቀረችኝ ጊዜ የጠቀምብኝ ፣
@propheticapostolicdec.jcch3493
@propheticapostolicdec.jcch3493 2 жыл бұрын
ዋዉ ፓስተር ደቭ ዘመንህ ይባረክ እዉነት እዉነቱን ነዉ ትምህርቱ ! በዚህ ብዙዎች ከበ/ያን ተባርረዋል። ብዙዎችም ጠልተዉናል ተባረክ በርታ አሁንም አስፋዉ
@ferewkassu100
@ferewkassu100 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤መመዝኛ ሁሌም መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንጂ የአብያተ ክርስቲያን ልምምድ አይደለም እውነት ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 Ай бұрын
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እስደናቂ መልእክት ነው
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 3 жыл бұрын
በጣም የገመኝ ሰው ሁሉ በዚህ ትምህርት ተመስጦ ነው ደስ ብሎት የሚያዳምጠው አስራትን በግድ ስለሚሰጡ ይበዛሉ ስለዚ ደስተኞች ናቸው ስብከትህን ውስጤ አልተቀበልኩትም ጊዜያቸው የስጡ አገልጋዮች ምን ይሆን ደሞዛቸው ቤት ክራይ ምን ይከፈል ትላለህ
@Dani_Man78
@Dani_Man78 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሙሉ ግዜ የሚባል አገልጋይ የለም! ቀኑን ሙሉ ካፌ ለካፌ ለሚዞር ሁላ!
@አባቴኢየሱስነውኢየሱስ
@አባቴኢየሱስነውኢየሱስ 2 жыл бұрын
ከፖውሎስ በላይ የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ነበር እዴት ታየዋለህ እሱ እኳን በማንም ላይ አልከበደም የማንንም እጀራ አልበላም ዘወትር ግን በገዛ እጆቹ እየሰራ ከራሱ አልፎ ሌሎችንም ይረዳ ነበር የሚወድግን በደስታ በልግስና ይሰጣል ተገዶ ሳይሆን የዚህ ዘመን አገልጋይ አውደልዳይና በየካፌው የሚዞር ስራፈትነው የእግዚአብሔር አገልጋይነት ታፔላግን ለጥፈዋል
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
በልግስና ይስጥ አለህ እኮ
@tarekegndima83
@tarekegndima83 2 жыл бұрын
ወንድሜ "ፍጥረት ሁሉ አንተ ተስፋ ያደርጋሉ አንተም በየጊዜው ምግባቸውን ትሰጣቸዋለህ" አላነበብክም ?
@anileylegese4942
@anileylegese4942 Жыл бұрын
‹የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል፤ አንተም ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸዋለህ። ቀኝ እጅህን ትዘረጋለህ፤ በሥርዓትህ ለሚኖሩ እንስሳ ሁሉ ታጠግባለህ፡፡ እግዚአብሔር በመንገዱ ሁሉ ጻድቅ ነው፤ በሥራውም ሁሉ ቸር ነው። እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው። ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል፥ ልመናቸውንም ይሰማል፥ ያድናቸዋልም። እግዚአብሔር የሚወድዱትን ሁሉ ይጠብቃል፤ ኃጢአተኞችንም ሁሉ ያጠፋል››
@hiruta199
@hiruta199 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ አስራት ካልሰጠው በጣም እፈራለው ተሳስቼ ካጕደልኩ እስክ ከፍል ድረስ ይጨንቀኛል አንድ ነገር ከሆንኩ አስራት ስላልከፈልኩ ነው እላለው። ትልቅ መገለጥ ነው።እኛ ለራሳችን ሳይሞላልን አስራት እናወጣለን እነሱ የመኪና አይነት ይገዛሉ ምን የመሰለ ቤት ይኖራሉ የተቸገረን ወገን እንኳን የት ነህ አይሉም። ተባረክ
@helenasfaw624
@helenasfaw624 3 жыл бұрын
ፓስተር መጨረሻ በይቋረጥ ጥሩ ነዉ
@lifespirit4426
@lifespirit4426 2 жыл бұрын
አንድ ሰው አወደመ
@ruthboez1298
@ruthboez1298 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከባረከን ላይ መልሰን ብንሰጥ ተገቢ ነው ከ 100 %10 ብቻ ሳይሆን 50,60,70,90 ከ 100 ብንሰጥም ልባችን ከተሰጠ እሄ እግዚአብሔር ምንም አጥቶ ሳይሆን ከልባችን መልክ ይታይበታል ምክንያቱም ገንዘብ ገዝቶናል ወይስ ለጌታ እራሳችንን ሰጥተናል ወይ እህቴ አንቺ ድርሻሽን አድርጊ የፈለገትን ያድርገበት እሄ ምክንያት ማድረግ አንችልም ። የመዝራትና የማጨድ ውጤት እንዳለው ግልፅ ነው ።
@hiruta199
@hiruta199 2 жыл бұрын
@@ruthboez1298 ትክክል ነሽ የመዝራት ውጤት ማጨድ ነው ለነሱ ከምሰጥ ፅልዬበት ልቤ ወዳሳሰበኝ መረዳት ወደሚያስፈልገው ሰው ላይ አወጣዋለው አይመስልሽም
@merontaye8723
@merontaye8723 2 жыл бұрын
እህቴ አቺ አስራት ብትሰጪ ለእግዛብሔር እደሰጠሽ ነው ግን አቺ አውጪ ሲፈልጋቸው ያቃጥሉት መኪና ወርቅ ይግዝቡበት አቺ እደውም አታወጪም አስራት ሳልስጥ ሳጎል የሆነነገር ስሆን ከአስራት አያይዛለሁ ማለት ተገቢ አደለም ምንም ያርጉት አቺ ቃሉ ሚልሽን አድርጊ እደውም አቺ ባያ አትሰጭም።!!!!!!
@ayansadabessa8728
@ayansadabessa8728 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ አንተ የተሰጠህ ፀጋ ግን ይለያል፡፡ Thank you deva
@lidyaseyoum9541
@lidyaseyoum9541 2 жыл бұрын
እኔ እስከዛሬ እዲህ አልተረዳሁትም ነበር ግን ውስጤ በጣም ጥያቄ ነበር የገባኝ ገብቶኛል እንዲህ አይነት ትምህርት ነው የሚለውጠው የምናደርገውን በእውቀት ማድረግ ተገቢም መፅሀፍ ቅዱሳዊም ነው ተባረክ ወንድም
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 6 ай бұрын
ይገርማል አስራት ስጡ እንጅ እንደዚህ አብራርቶ ያሚያስተምር አገልጋይ አላየሁም በእውነት እነደዚህ አይነት ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ተባረክ
@mengeshadukale9142
@mengeshadukale9142 11 ай бұрын
አስተምሮህ የተሰቀለውን ኢየሱስን ያሳያልና ቀጥል ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አሜን፡፡
@damebadhiyetube765
@damebadhiyetube765 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብቶ ይባርክህ እድሜና ፀጋ ይስጥልኝ
@yaredmecha2878
@yaredmecha2878 3 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ትልቅ ተጽእኖ ሊያመጣ ስለሚችል እንደገና ጸልህ ብታርመው ጥሩ ነው፡፡ ትምህርቱ ብዙዎች ለጎዳቸው ወይም ለጠቀማቸው ስለሚችል በግሌ ጌታ የነገረኝ ልንገርህ፡፡ መንፈሳዊነትህ ስለማልጠራጠር በህልም የተናገረኝን ልመስክርልህ፡፡ ጌታን እነደግል አዳኝ በተቀበልኩበት አመት ህልም አየሁ፡፡ ከአንድ ጥለቅ ገደል ጌታ በትከሳ ተሸክሞኝ ወደ ላይ ሲራመድ ገደሉ አስፈሪ ስለነበር አይኔ ጨፈንኩኝ፡፡ ገደሉን ጨርሰን ወደ ሜዳ ከወጣን በኋል ልቤ በጻም ተኮነነ፡ ትከሻው ላይ ሆኜ ጌታ ሆይ እኔ እኮ ይህ የሚገባኝ አይደለሁም አልኩት፡፡ እንዴት አለኝ ፡፡ እኔ እኮ አስራት አልከፍልም አልኩት፡፡ ክፈል እንጂ፤ ብዙዎች አመድ ላይ ሆነው ይከፍላሉ፡፡ አንተማ ክፈል አለኝ፡፡ በአዲስ ኪዳን ስለ አስራት አለመጻፉን አላጠናሁትም፡፡ ግን አስራት አዲስ ኪዳናዊም ይመስለኛል፡፡
@naomiestewey4384
@naomiestewey4384 2 жыл бұрын
Asrat old covenant lay yemeta aydelem, asrat mejemerya yemetaw abraham ga new( ዘፍ 14፡20) then ያዕቆብ yezane degmo ብሉይ ኪዳን አልተሰጠም ነበር ስለዚህ አስራት ብሉይ/አዲስ ኪዳናዊ ሳይሆን የማይሻር ስርአት ነው።
@zertsegateketel
@zertsegateketel 9 ай бұрын
እና ዴቭ አትስጥ አለ እንዴ? መጀመሪያ እራስክን ስጥ ከዛ በልግስናና በ ደስታ ስጥ ነው!!!!!! ምቀድመውን አስቀድም ነው ያለው
@Tefelucky
@Tefelucky Ай бұрын
የትኛዋ የአዲስ ኪዳን ቤተክርስቲያን ናት አስራት ስታወጣ የሚታየው? በልግስና ስለመስጠት ያስተማረው ጳውሎስ አስራት ጠፍቶት ነው አምጡ እያለ በየቤተክርስቲያኑ ያላስተማረው? ይሄን አስተማሪ ጠቅላላው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትስማው ። አገልጋይ ነኝ የምትል ሁሉ መስራት ተማሩ የማይሰራ አይብላ! ተብሏልና
@temesgenabire4370
@temesgenabire4370 Ай бұрын
you are best teacher i agree .
@henoksisay1224
@henoksisay1224 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም ፋሲል አዲስ ያላወኩትን ትምርት ነው ያገኘሁት በልግስና ሳልሰስት እንድሰጥ ጌታ ይርዳኝ ተባረክ
@damedaka7914
@damedaka7914 10 ай бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 3:9 እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤ Honour the LORD with thy substance, and with the firstfruits of all thine increase:
@YesewdegAleheghn
@YesewdegAleheghn 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ አይወሰድብህ።
@thetruth8005
@thetruth8005 2 жыл бұрын
በእውነት የጅማ ሰዎች የታደሉ ናቸው!!!
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
ዋናው ክርስቶስ ላይ ልባችንን እናድርግ እንጂ ከ እውቀት ማነስ አንጃጃል !! ካለኝ በደስታ እሰጣለሁ አለቀ !!! ደቀቀ !! የሚሰጥ እንደሚባረክ ከሙስሊም ወገኖቻችን እንረዳለን !! ይሰጣሉ ይሰጣቸዋል መርህ ነው ይደርሳቸዋል !! ደረሰኞቼን ሰብስቤ አስቀምጣለሁ ሲያመኝ እንክዋን አስራት ከፍዬ የለም ውይ ብዬ ጌታን እጠይቃለሁ :: ኦኦኦኦኦኦ ከባድ መግለጥ ነው ሰምቼውም አላውቅም !! ለካ ብልጽግናዬ በክርስቶስ ድህነት ነው !!! 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8፥9 የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቸር ስጦታ አውቃችኋልና፤ ሀብታም ሲሆን፥ እናንተ በእርሱ ድህነት ባለ ጠጎች ትሆኑ ዘንድ ስለ እናንተ ድሀ ሆነ።
@AmanuealAddisu
@AmanuealAddisu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ሀያል ስው ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
This tithe was a payment out of the fruit of the land that belongs to the Lord who gave it to them God is the Land Lord : He told them to have a party for thanksgiving in the House of the Lord They used to eat the tithe before HIM., 2 years, the 3rd year ,he will give it to the Levits.
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
Tithe is for garden party, for Thanks giving.🎉 To rejoice before the Lord.!
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
Dear pastor, I understood the tithe the way you do. Even though I paid tithe all my days. One day, my son in law found out a pastor who told them The Tithe was wrong. That is it .
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 3 ай бұрын
The apostles asked to help the needles in the church, people who were rejected by their family , the seniors, in Jerusalem. 2corin.16:1 Matthew 25:34-46 This is the will of God.
@GemechuGetachew-zj7vt
@GemechuGetachew-zj7vt 7 ай бұрын
ከተሳሳተ ትምህርትና አመለካከት እንድናመልጥ በጸጋው አንተን ያስነሳልን አምላካችን ይመስገን። ደግሞ ድነተን አረጋገጥሁ። ፀጋ ይብዛልህ !!
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 3 жыл бұрын
እኔ ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ሰው አለው ብዬ አምናለሁ አሁን ግን በጆሮዬ ሰማሁ ይህን ሰው በአካል አላውቀውም ግን ትምህርቱ ሲመዘን እውነትን ያማከለ ነው ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ በርታ።
@godisgood2164
@godisgood2164 3 жыл бұрын
በጌታ ቤት 20 አመት ሆነኝ እንደዚህ ያለ ትምህርት ሰምቼ አላውቅም በጣም ነው የገረመኝ:: ወንድሜ ድንቅ መገለጥ ነው የማላውቀውን እንዳውቅ አድርገከኛልና ተባረክ በብዙ መገለጥ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Lol yes🙏very amazing grace👍
@godisgood5396
@godisgood5396 2 жыл бұрын
ተባረክ ምንም አላውቅም ነበር እኔ ባያብል ላይ ያለ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ይመስለኝ ነበር።
@kiflegichilo1015
@kiflegichilo1015 Жыл бұрын
Amazing &wonderful preaching I have listen. Still now I loss my much time really. God bless you man of God.
@peryyitzhak9054
@peryyitzhak9054 2 жыл бұрын
Thank you for speaking pure true based on God word..be blessed brother..for all my brothers &sisters in Christ read the Bible for yourself and you will know the true and the true will set you free!.✝️🙏🏽
@bezzaabate5615
@bezzaabate5615 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ እህት
@endashawadisu5874
@endashawadisu5874 11 ай бұрын
WOW
@NaniTesfaye-k2j
@NaniTesfaye-k2j 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ!
@geremewgecho5324
@geremewgecho5324 2 жыл бұрын
ቆሮንቶስ ላይ በግልጥ እንደተቀመጠው አስራት ወይም መባ ሳይሆን የፍቅር ስጦታ 1ኛ ባለን ልክ 2ኛ ደስ እያለን እንድንሰጥ ነው አስተምህሮው፡፡ (2ኛ ቆሮንቶስ 9)
@olifabera1846
@olifabera1846 4 ай бұрын
ጅማ ተምሬ ያንተን ትምህርት በአካል መጥቼ ያለ መከታተሌ ግን ይቆጨኛል ! ውንድማችን ዴቭ አንተ የሀገራችን በረከት ነህ !
@yeshitilawlwldemichelabebe
@yeshitilawlwldemichelabebe 8 ай бұрын
ተባረክልን ለሰሚው ማስተዋልን ይስጥልን
@behailushimels2154
@behailushimels2154 2 жыл бұрын
የክርስትና ትምህርት ገባን ብለን ፋይናል ፈተና ልንቀመጥ ስንል በወንድማችን በዴቭ በኩል ገና የኬጂ ተማሪ መሆናችንን ተረዳሁኝ።መንፈስ ቅዱስ ለዚህ ለተወደደ ወንድሜ ስለገለጥክለት ዕውቀትና ጥበብ አመሰግንሃለሁ።ለብዙዎች የመዳንን ዕውቀት እንዲሰጥ ያስነሳህው ምርጥ ወንድም ነው።ዘመኑ የባረክ ብዬ አልፀልይም። ተባርኮ በበረከት ውስጥ እየዋኘ እንዳለ በግልፅ ይታያል።ነገር ግን ብዙዎች ይስሙህ።በተለይ ስሙን እንጂ እንስማ እንማር ለማይሉ ለዘመኑ የወንጌል አገልጋዮች።በአንተ የተገለጠው የወንጌል ፀጋ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ሊሰማውና በዕምነት ሊቀበለው የተገባ ዕውነት ነው።
@abubedadaofficial3759
@abubedadaofficial3759 2 жыл бұрын
You are a servant of the Word God bless you!
@abdbula5288
@abdbula5288 3 жыл бұрын
God bless you pastor for speaking the Truth. There is no " tithing" in New Testament, but giving generously as a token of love for the benefit of all people, not few individuals. I've been talking & teaching about this topic for years, but most of ministers/servants are against it. Knowing the truth sets us free.
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 Жыл бұрын
He is not a pastor. He is just brother Dawit.
@ShimelesAbebe-t1u
@ShimelesAbebe-t1u Жыл бұрын
There is no truth in his speach, go back to your Bible and read carefully. You will understand Tithe could still be active in the New Testament. Beware of prosperity gospel preacher as they want to prosper at your expense.
@hualhang
@hualhang 4 ай бұрын
There is no sayings “no more tithe” in NT either
@AbenetTefera
@AbenetTefera 8 ай бұрын
ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ምን ልል ነው ብዬ ነው የሰማሁህ ግን ተጠቅመለው
@selamwongel1625
@selamwongel1625 8 ай бұрын
በእውነት አንተ ወንድም ተባረክ ለወንጌል ስራ በመነሳት እንድናውቅ ስለረዳህን ብርክ በል
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ አይነት አስተማሪ ስላለን ❤❤❤
@meselechmado8544
@meselechmado8544 3 жыл бұрын
ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ በክርስትና ህይወት ውስጥ ብዙ የማላቃቸውን እንዳውቅ አድርጎኛል ስላንተ ጌታ እባርካለሁ 🙌 እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጅማ ያሉ እንዴት የታደሉ ናቸው መቼም እድሜ ይስጠን እንጂ መማሬ አይቀርም
@deribegurach5762
@deribegurach5762 3 жыл бұрын
የኔ እናት አጉል ስብከት ምክንያት እራስሽን አትሸዊጅ አንዱ ሌላውን ለመሸር አልመጣም ከአስር አንዱ ለቤተክርስቲያን መስራት የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው
@abenezertagesse135
@abenezertagesse135 2 жыл бұрын
ene enda anchi enafeqalwu
@zeraygirma4914
@zeraygirma4914 3 жыл бұрын
Bezemene endezih aynet timhrt semche alakim geta yibarkih wendm Dave!
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
I really always surprise with your wonderful teaching oh God totally amazing keep it up pastor Dave 🙏stay in bless
@kefenamirkena3167
@kefenamirkena3167 Жыл бұрын
wow true Bible teaching . god multiples is grace for you pastor continue
@abatehunde8462
@abatehunde8462 8 ай бұрын
Be blessed really true teaching .
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
Thank you! የዛሬ 2 አመት ገደማ ፓስተ አማረ ሀጎስ ይህን ትምህርት ሲያስተምር ሰምቼው በጣም ተገርሜ ነበር , አሁን ደግሞ አንተን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እንደዚ እውነት እውነትዋን የሚያስተምሩ አስተማሪዎች ይብዙልን ::
@borzew
@borzew Жыл бұрын
This is amazing preaching bless you brother Dawit fasil
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
What an anointed teacher, remain Blessed
@Ethyo-i9p
@Ethyo-i9p Жыл бұрын
የሚገርም ት/ት ነዉ ዘመንህ ይባረክ
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ ትምርቶችክ ሳይላመጥ ነው ሚዋጠው ተባረክ እንደ አንተ በፅድቅ ሚያገለግል ትውልድ ይነሳ
@ilubko8609
@ilubko8609 8 ай бұрын
God answered my long time question today. May God bless you
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ውንድማችን
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Жыл бұрын
ይህን ስብከት የእኔ ፓስተር በሰማው ስራ ቅዱሳን ስራ ሲፈቱና ኪሳራ ሲያጋጥማቸው አስራት ስለማይከፍሉ ነው ይላል ወንድም ዳዊት በእውነት ጌታ ይባርክህ እውነትን አስተማርህ።
@anoreawoke5748
@anoreawoke5748 2 жыл бұрын
ዘለለም የተበረከ ይሁን ይህ ትምህርት ለእኔ ትልቅ እውቀትና በረከት ሆኖአል
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
❤❤❤❤እረፍት ሠጠህኝ ሲበዛ ግራ የሚያጋቡን ትምህርቶች በዝተውብኝ ነበር በጌታ ቃል አጠራህልኝ። ፀጋው ይብዛልህ። ወንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉
@ashenafidaba6238
@ashenafidaba6238 3 жыл бұрын
ዋው ውድ የእግዚአብሔር ሰው ዘርህ ዘመንህ አገልግሎትህ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክ ይብዛ! .....
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 Жыл бұрын
blessed you are brother Dawit!
@badadadeneke1256
@badadadeneke1256 2 жыл бұрын
Amazing God bless you Man of God!!! My spritual father!!!
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አንተ በዚህ ዘመን የእግዚአብሔር ወገን መሆንከን ከመልዕክቶችህ ተረድቻለሁ ፣ እግዚአብሔር ቅሬታ ስላለው አምላኬን አመሰግናለሁ። በርታ ቃሉን ስበክ ፣ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና ፣ ፈፅመህ እየታገስክና እያስተማርክ ፣ ዝለፍና ገስፅ ምከርም_ _ _2ኛ ጢሞ 4:2
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 2 жыл бұрын
ቸርች ልመና ዉስጥ የገባችው ስለመስጠት ሳይሆን ስለ አስራት ስለምትሰብክ ነዉ።
@niguseeshetu2398
@niguseeshetu2398 2 жыл бұрын
Thank you for speaking the truth with God word blessed too
@alextekabe1551
@alextekabe1551 5 ай бұрын
amazing pastor really i didnt see like this pastor truth parson 100% i like your preaching
@የአብህይወት
@የአብህይወት 8 ай бұрын
waw Geta yibarek tiyakeye temelese
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 8 ай бұрын
Dear brother Devi, I wish peace and health be with you. The truth is that the Word of God service church is what really changed my life and Christ. It's 2004. I'm glad to see it again today.
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 3 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው በእዲስ ኪዳን ከመቶ አሥር ስጡ ብሎ የተፃፈ የለም ። ስለዚህ የሚሰጠው ምንም ሳያስቀሩ መቶ በመቶውን ነው ። ሥራ 4 : 34 , ማቴ 22 : 21
@Yohannes_Fikadu
@Yohannes_Fikadu 3 жыл бұрын
አዎ እንደሱ እቅጩ መሆን አለበት፣ ቪድዮውም ላይ የተብራራው ይህንኑ ነው፡፡
@addbel5960
@addbel5960 2 жыл бұрын
በአዲስ ኪዳን እራስህን ነው የምትሰጠው ።
@meazawoldezion9638
@meazawoldezion9638 2 жыл бұрын
God bless my brother in Christ 🙏🙏🙏
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 Жыл бұрын
ወንድሜ ስላንተ ጌታን እባርካለው ካንተ ጋር ቃሉን በአካል የሚማሩ ወገኖች ምንኛ የታደሉ ናቸው። ገንዘብ የሚወዱ አገልጋዬ ተብዬዋች ምነው ያንተን ትምርት ቢሰሙ ።አንድ ቀን በጣም አገልግሎቱን የምወድለት አገልጋዬ ገንዘብ ለያዛችሁ ሰዋች ልፀልዬላችሁ ብሎ ፀሎትን ሲሸጥ ልቤ እዝን ብሎ ወጥቼ ሄድኩ ።ብቻ ብዙ በማዝንበት ነገር እያስተማርክ ነው ተባረክ ።
@makinebiyat4876
@makinebiyat4876 Жыл бұрын
በድግዝግዙ ላይ የበራ ድንቅ ብርሃን አንተ በእርግጥ ተባርከሀል ኢየሱስ እዳውቀው ይበልጥ እድወደው ስላደረከኝ አመሰግንሀለው።
@yeshi584
@yeshi584 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ አስራት ካልሰጠው በጣም እፈራለው
@kalshimewudtatirtibeb8697
@kalshimewudtatirtibeb8697 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የኸውልህ እያስፈራሩን ነው በልጣብልጦቹ ይገርምሀል ከዚህ በፊት ይህን ገና ሳልሠማው እንዴት ጌታ ብቻውን እንዳስተማረኝ ባወራው ምን እንደምፈራ ታውቃለህ ገንዘብ እንደምወድና መስጠት እንደማልፈልግ ስለሚወራ አድማም ስለሚደረግብኝ ነው ብቻ አንተ የጌታ ሰው ከጌታ መንፈስ እንደሆንክ እጅግ አምናለሁ ፍፁም ሰው ባትሆንም ከዘመኑ ቀባጣሪዎች ትሻላለህ ዳግም አገኝሀለሁ ብዞዎች ከአጭበርባሪዎች የምትታደግ ሰው ትሆናለህ ደግሜ በትምህርትህ እንገናኝ በጌታ እውነት ተባርከሀል ደግሞም ይበልጥ ትባረካለህ ለመሆኑ አ አ የአገልግሎት ሥፍራ አለህ? ወይስ ክ ሀገር?❤
@kalshimewudtatirtibeb8697
@kalshimewudtatirtibeb8697 7 ай бұрын
የህውልህ እኔ አ አ ስለሆነ እንዴት ህብረት ከእናንተ ጋር ማድረግና ለጌታ ሥራ የሚገባውን መስጠት እንዴት ጓጉቻለሁ መሠለህ ገባህ ለመስጠት ታሥሬ ነበር መሠለህ አሁን ግን እውነት አርነት ያወጣልና 'የሚሰጥ በልግስና ደስ እያለው ' ሀብታሞች እኮ ነን ግን እንደ አጋንንት በማስፈራራት ሊናጠቁን ካሉ ጩሉሌዎች ይህንንማ ትምህርት ጠላታቸው ነው ጳውሎስ ሲያስተምር እኛ ያላችሁን ሳይሆን እናነተን ነው ሲል መንፈሣዊ ማንነታችን ነው ተባረክ ተባርከሀልም ነፍሴ አረፈች አስራት አታውጣ ስላልተባልኩ ሳይሆን የእውነት ቃል ሸክሜን ስለተንከባለለ ታውቃለህ ለእግዚአብሔር ሥራ ያለንን የምንሠጥበት መንገድ ነው ግራ ያጋቡን ሰጥተንም እንዳንባረክ አደረኩን እየሱስ ማንነት ተረድተነው በአጋንንት የአሰራር ስልጣን ስታዘ ዝ በውስጤ ያለው እውነት እሺ አይልምም ለስጦታ አይታዘዝም ኧረ ስንት ጉድ አለ መሠለህ ወንድሜ አ አ ማ ብትመጣ ከመቅፅበት ይሠቅሉሀል ብቻ ትንሽ ቆይልን ብትኖር ትጠቅመናለህ ሊያርድና ሊያጠፋን ነፍሳችንን ከሚታገላት ስጋ የለበሰ የአጋንንት ሥልጣን በእውነት የኢየሱስ ክርስቶስ የፀጋ ቃል ታድናለህ ከብዙ የሀሰተኛ ምላስና ብርቱ ሠልፍ በፀጋው ያመለጥክ ሰው ትመስላለህ አልያማ እንዲህ አይነት እውነተኛ ቅባት ከዚህ ከጪንጫ ድንጋያማ ምድር እንዴት ይፈልቃል መንፈሳዊ ወገን ስላገኘሁኝ ጌታን አመሠግናለሁ be bleesed so much
@endaleteshome6936
@endaleteshome6936 2 жыл бұрын
You are stand on the real words of God.God blessed you and your followers.
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 жыл бұрын
እውነት አርነት ያወጣል። ሌሎቹ ስለ ሌላው ነገር ጥሩ ያስተምሩና በገንዘብ ጉዳይ ላይ ያመቻምቻሉ፤አንተ ግን እውነትን ገልጠህ ስለሚታወራ እንወድሃለን እናከብርሃለንም። በቅርቡ ራሱ ታዋቂው አገልጋይ Creflo Dollar ጉባኤዉን ይቅርታ የጠየቀበት ነገር ነው(በፊት አስራት አዲስ ኪዳናዊ ነው ብዬ በማስተማሬ ተሳስቻለሁ ብሎ)እና ሌሎችም ወደ እውነት እንዲመጡ ፀጋ እንዲበዛላቸው ፀሎቴ ነው። ሻሎም ወንድም ዴቭ❤️❤️❤️
@MetshetTesfaye
@MetshetTesfaye Жыл бұрын
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ብዙ መረዳት አግኝቼበታለሁ በትምህርትህ ተባረክ
@TigistBekeleTigist
@TigistBekeleTigist Жыл бұрын
የትምህርቱ ቅል የሚሰጥ ሁሉ በልግስና ይስጥ!!! በእርሱ ደህነት ባለፀጋዎች እንደሆናችሁ ማመናችሁ ይቅደም የሚል ነው!!! ዴብ ፀጋውን ያብዛል!!
@yesusisthelord7459
@yesusisthelord7459 3 жыл бұрын
Waw ! Bless you more and more and thanks
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 2 жыл бұрын
ተባረክ ዴቭ ባንተ በኩል ጌታ ብዙ ነገር እያስተማረኝ ነው ዘመንህ ይለምልም ጸጋውን ያብዛልህ።
@asrategirma5206
@asrategirma5206 Жыл бұрын
Amen ! God bless you 🙏
@master_kebede_jewane
@master_kebede_jewane 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤🎉
@nadereje90
@nadereje90 2 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! በእውነቱ ስለ አስራት ብዥ ያለብን ነገር እንዳለ ለማየት አይከብድም። በተሰበሰበው ገንዘብ፡ ንግድን የጀመሩ፡ ስምንና እውቅናን ለማግኛ እየተኬደ ያለበት ነገር በጣም ልብን ይሰብራል። ብቻ አንድ ነገር ይገባኛል፤ ይኸውም ይዘነው ያለው ከካሄዳችን፣ ውስብስብ ግልፅ ያልሆነ አሰራራችን መለወጥ ግድ ነው ብዬ አስባለሁኝ። የዛሬ 500 ዓመት በፊት፡ በወቅቱ የተዛባውን የክርስትናውን አካሄድ እግዚአብሔር በአንድ ባሪያው ማርቲን ኑተር ገለባብጦት ነበር። ዛሬም አንድ የእግዚአብሔር ባሪያ ለዚህ ለተዛባ አለም ማምጣት ግድ ነው ብዬ አስባለሁ። ስለዚህ ለዘመኑ መለወጥ ስለሚያስነሳው ባሪያ ሁላችንም አጥብቀን እንፀልይ። ተባረክ ፓስተር ዳዊት!
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 3 жыл бұрын
ክርስቶስ እራሳችንን እንድንሰጥ ነው የሚፈልገው:: በእውነትም ደሞ እራሳችንን ለክርስቶስ ከሰጠን ሌላው ትርፍ ነው፣ ሌላውን ለመስጠት ምንም አይከብድም ጭቅጭቅም የለም። እራስህን ስትሰጥ ማንም ሳይጠይቅህ ትሰጣለህ::
@almazzerezghi660
@almazzerezghi660 2 жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 16 2፤ እኔ ስመጣ ይህ የገንዘብ ማዋጣት ያን ጊዜ እንዳይሆን፥ ከእናንተ እያንዳንዱ በየሳምንቱ በፊተኛው ቀን እንደ ቀናው መጠን እያስቀረ በቤቱ ያስቀምጥ።
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 11 ай бұрын
ትክክለኛ ትምህርት! አንዳንዶች አትስጥ እምትል የሚመስለው አለ። በደንብ ስሙት እባካችሁ። አስራት የሚቀርባችሁ ሚመስላችሁ ፓስተሮች አይዞአችሁ ደሞዝህ አይቋረጥም። በአዲስ ኪዳን አስራት ከ10 1 ስጥ የሚል የለም እንጂ ያልው አስራት አትስጥ አላለም። ከ 50' _60' ደቂቃ ያለውን በደንብ ስሙት። በፈቀድነው መጠን እንስጥ እንጂ ግደታ ተጨናንቀህ አምጠህ ከ10/1 አምጣ የሚል በአዲስ ኪዳን የለም። ማቴ 23፤23 እምትሉ እስቲ በደንብ አንብቡት ስላሉህ ብቻ መተህ ጥቅስ ኮሜንት አትስጥ።
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 9 ай бұрын
በ እውነት እግዚያብሔር ሁል ጊዜ ሰው አለው❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 2 жыл бұрын
So interesting and biblical also bless you Dave.
@kalebisrael4323
@kalebisrael4323 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አንተ የምድራችን በረከት ነህ
@amenamen1964
@amenamen1964 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@lewuhatalula2244
@lewuhatalula2244 Жыл бұрын
ስለ እውነት መናገርህ ተባረክ
@Zeena-cb6wy
@Zeena-cb6wy 8 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነዉ
@wodehord7063
@wodehord7063 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምን አለበት ስው ሁሉ ይህንን ትምህርት በሰሙ🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅
@tigistabate8131
@tigistabate8131 Жыл бұрын
Geta zemenihin yibarkewu.
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም ነው የሚባርከኝ ስላንተ ጌታ ይመስገን ።አስራት አዲስ ኪዳናዊ ባይህንም ሰዎች ለቤተክርስቲያን ስራ የሚሰጡበት ልምምድ መጥፎ አይደለም።ግን አስራት ያልሰጠ አይባረክም እና ሌሎችም መቅሰፍቶች ይመጡብሀል የሚለው አመለካከት ማስተካከያ ይሻል
@mulugetashume4118
@mulugetashume4118 Жыл бұрын
የተለየህ ነህ ጌታ ይባርክህ እስከዛሬ ስላልተከታተልኩህ ቆጭቶኛል
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 Жыл бұрын
ዳዊት በእውነት ቃል ተባረክ
@architectbiza6117
@architectbiza6117 8 ай бұрын
ዋውውውው የእውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት🙏🙏🙏 😂😂😂
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
ትክክለኛ የእ/ር ሰው 💖በርታ
@TigistuZenebe-d7j
@TigistuZenebe-d7j 10 ай бұрын
Really I will pray for you, be strong to teach the truth
@Abewaaa
@Abewaaa 8 ай бұрын
ዴቭ የራሳቸው ቸርች ከፍተው ለምሸቅሉት እራስ ምታት ነው የሆንክባቸው: ተባረክልን ደቭ::
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
ሻሎም ! መልእክቱ ስለ አስራት ተጨማሪ ነገር እንድናውቅ ያደርግ ይሆናል እንጂ ፣ በፍጹም በአዲስ ኪዳን አስራት እንዳንሰጥ አያደርገንም። ምናልባት በዚህ ት/ት ደስተኛ የሆኑ ቅዱሳን በፊትም አስራት የማይሰጡ ይሆናሉ ። ትምህርቱ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ አስራት የተጻፉ ጥቅሶችን ሁሉ ስላካተተ ሙሉ አይደለም። 1ኛ ቆሮንቶስ 9 :9-14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ “ሕግስ ደግሞ ያን አይልምን? #የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር ተብሎ በሙሴ ሕግ ተጽፎአልና። እግዚአብሔርስ ስለ በሬዎች ይገደዋልን?” ¹⁰ ይህን የሚለው ፈጽሞ ስለ እኛ አይደለምን? የሚያርስ በተስፋ ሊያርስ የሚያበራይም እንዲካፈል በተስፋ ሊያበራይ ስለሚገባው በእውነት ስለ እኛ ተጽፎአል። ¹¹ እኛ መንፈሳዊን ነገር የዘራንላችሁ ከሆንን የእናንተን የሥጋዊን ነገር እኛ ብናጭድ ትልቅ ነገር ነውን? ¹³ #በመቅደስ ነገር የሚያገለግሉ ከመቅደስ የሆነውን ነገርን እንዲመገቡ፥ በመሠዊያውም የሚጸኑ #ከመሠዊያው እንዲካፈሉ አታውቁምን? ¹⁴ እንዲሁ ደግሞ #ወንጌልን የሚሰብኩ ከወንጌል ቀለብ እንዲቀበሉ #ጌታ ደንግጎአል። #መሰዊያ ፣ መቅደስ ፣ በህግ ተጽፉል የሚሉ ቃላት ብሉይ ኪዳናዊ ቢሆንም በአዲስ ኪዳን በምሳሌነት ተግባራዊ ናቸው!!!
@firehiwotb
@firehiwotb 2 жыл бұрын
እኔ ስሰማ የኖርኩት አስራት ስላልሰጠን ፍሪጃችን አልሰራ አለ፣ መኪናችን ተበላሸ ፣ ጤናችን ተጓደለ ወዘተ... እያሉ እየፈራን እንድንሰጥ እንጂ ገብቶን ተረድተን እንድንሠጥ አያስተምሩም፡ ጥያቄ እንኳን ስንጠይቅ ሌላ ትርጉም ነው የሚሰጠው ፡እንዲያውም ስንቸገር እንዴ አስራቴን እየሰጠሁ ብለን እንድናጉረመርም ነው የሆነው። መቼም ጌታ በቃ ያለ ይመሰለኛል ለህዝቡ እየፈራን ሳይሆን በደስታ መስጠትን እንድንማር የላከልን። የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።🙏
@selamissak5726
@selamissak5726 10 ай бұрын
100%
ሶስቱ ወገኖች -05  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05  by Brother Dawit Fasil
1:16:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 40 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 250 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል
35:57
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 54 М.
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 97 М.
የሺህ አመት መንግስት ውይይት
2:05:16
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 70 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 89 М.