KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis
1:12:33
ምሥጢረ ቁርባን ከተቀበሉ በሁዋላ ጥንቃቄ -ክፍል ዘጠኝ
25:37
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
VIP ACCESS
00:47
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
ምሥጢረ ቁርባን መቼ እንቀበል? የሚያስፈልገው ዝግጅትስ ምንድነው? ክፍል ስምንት
Рет қаралды 72,458
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Mahedere Tewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 265
@lilytesfa7389
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የምወድህ ወንድሜ ሁሌ ያንተን ትምህርት ስሰማ ውስጤ በደስታ ይሞላል አቀራረብህ። እርጋታህ ባጠቃላይ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@adanechtegegne8559
3 жыл бұрын
እኔ ቆርቤ ስመለስ ዲያቆኑ ፀበል ሲሰጠኝ ግጥም አድርጌ ነው የምጠጣው እንደውም ክነብንብ አውርጄ አላውቅም ምርጥ ትምህርት ነው አዲስ ቆራቢ ስለሆነኩ ያየሁትን ብቻ ነበር የማደረገው፣
@Berhane-v3g
Жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትክ እንጂ እንዸ በደላችን አይሁን😢😢ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@የየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን✅❤
@saray4418
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲 አሜን 🤲❤️ አሜን 🤲❤️😭😭 አሜን 🤲
@addisaddisye2198
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
ጌታሆይ ልባቺንን ክፈት ቃልህን እሰማ ዘድ ሰምተንም እሰራ ዘድ 😭 ቃለሂወት ያሰማልን
@firasanaytnegusa1268
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshiworku2639
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደችርነትህ ብዛት ይቅር በለን። ይቅርም ብለህ ቅዱስ ስጋህን ቅዱስ ደምህን ለኛ ለተቀብልነው የነብስ ዋጋ አድርግልን። ለልተዘጋጁ የበቁ ይሆኑ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
5 жыл бұрын
ወደሜ እግዛብሄር ጸጋውን ያበዛል በውነት በጣም የምወደው እና ደስ የሚል ትምህርት ነው የምሰጠው እግዛብሄር ይባርክህ ብዙ ግዜ እየሰራሁ ስለሆነ የምሰማው ኮሚት ለመስጠት አይመቸኝም ግን በጣም ደስ እያለኝ እና እየተማረኩበት ነው እናመሰግናለን እመቤቴ ጸጋውን ታበዛለህ ወዳጄ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፅህና ልቦናን ፍጠርልን። ቅዱሰ ሥጋውንና ቅዱሰ ደሙን እንቀበል ዘንድ በቸርነትህ ለነብሳችን ደህነትን እናገኝ ዘንድ እርዳን ፣ እመቤተቻን ጥላ ከለላ ሁኚን አሜን አሜን አሜን።።
@elsabethmekuanint5847
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በቸርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን ወንድማችን በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@hirutyeheyes2200
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፡ ወንድማች ቃለህይወት ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥልን ፡ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@zakyatessema9931
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen
@ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
5 жыл бұрын
ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadushocha7389
5 жыл бұрын
Amen amen amen kal ahwati yasemalen
@ወለተማርያም-ዀ8ሸ
5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ዲያቆን ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር በውነት ታበቃኝ ይሆንን
@hannamillion5872
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
@ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ያብቃን
@meazatefera2494
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ለዚህ ክብር አብቃን
@atsedeayalew3347
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በዕውነት ብዙ ነገር ተምረናል እየተማርንም ነው ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን እግዚአብሄር ይባርካችሁ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ሐገራችንን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት አድርገህ ጠብቅልን አሜንን
@brtukanleake1591
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን✝️⛪️✝️🙏🙏🙏☘️🕊🕊🕊
@zinashyemareyameliji1020
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kalewti YasemaliN 💒💚💛❤🙏🙏🙏🌷🌷
@የማርያምልጅነኝ-ነ6ዘ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ለዚሂዉ ኣብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@lidiyanegash5297
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@hdhdhdjdhdhd6736
5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ እደምህረቱ ይማርን ከለወቀነው ሰህትተ ይማረን አቤቱ ማረን
@ዘነበችአበራ
5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሳማልን ማልካም ፍሬ እንድነፈራ አምላካችን ይረዳን አሜን
@yeshiworku2639
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልወት አሜን
@tsriytitsgabu9447
5 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemaln
@hanaethiopiaethiopia2920
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመናቹሁ ያሪዝምልን መምህሪችን እኛም ለዛአ ዪብቃን ፋጣሪ
@meazahailemariam6813
4 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏 ቃለህይወትን ያስማልን🙏
@tsedaleasamere744
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን:: ስለትምህርቱ አጅግ አመሰግናለሁ:: በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው:
@AklogMendarealw
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ይስጥልን ትምህርትህ ህይወት ናት ግን በቅዱስ ቁርባን ወቅት ክንብንብ ለማውረድ ድፍረት ስለሚመስለኝ ሳላወልቅ ነውና ይምቀበለው በቤት ክርስትያን ትምህርት ቢስጥ እውነት ነው ስለሀግራችን ፀሎታችንን ይጠብቅልን.
@genetdebele6859
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን!!! ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
@alamamri2992
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ ወንድማችን ፀጋውን በረከቱን እረዴቱን ያብዛልህ አሜን ፫
@الال-ك3ظ5ط
5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይውት ያስማልን አቤቱ አምላካችን እግዚ አብሔር ሆይ አገራችንን አስባት
@aishquen4214
5 жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነት እ/ር ይመስገን ስለምታስተምሩ በልኡል እ/ር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ ዲያቆን ጠበበ ማሞ እን ወንድማችን ሱራፊል እግዛቤር ያባርካችሁ
@siyumhagazi1842
5 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@murrservices2147
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ዕድሜ ናጤና ይሥጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር አገራችንን ወገናችንን ሠላም ያርግልን
@tigisttg7080
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🤲🙏🙏⛪⛪✝️✝️💞Egziahbehr lezeyih kerb yabikan 🤲🙏⛪✝️💓
@meseretedayewu2162
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@tgstmulat8153
5 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ብዙ ጥያቄወቸ ተመልሰዋል ምንም አልልም በእድሜ በፀጋ ከመልካም ጤንነት ጋር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር እኛንም የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን
@helenaibrahim4073
4 жыл бұрын
Kalahewote yasamalen mangseta samayeten yawersele edema ka tena gar yesetelen🙏
@zawdezawde2498
Жыл бұрын
Amen kalehywetn yasemaln MENGSTESEMEYATN YAWRSILN
@berihuhaile6935
5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln, diacon Tibebe egziabher amlk xegawn yabzalh, be libonachn yasadrln, amen amen amen.
@mesretasfaw464
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ለዚህ ክብር ያበቃን ዘንድ እግዚአብሔር ይፋቀድልን
@abemeliek3162
5 жыл бұрын
Mesret Asfaw Amen Amen Amen
@youssef7918
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ለዚህ ክብር ያብቃን
@melatgeberu4969
5 жыл бұрын
Amen Kalehiwot yasemalen wondemachen!!!
@felekuteka-tulu517
2 жыл бұрын
Amen amen amen Kalender hinein jasemalin
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@georgessaroufim7733
4 жыл бұрын
አሜን። አሜን። ለንሰሃ። እና። ለቁርባኑ። ያብቃን። ሃጢአታችን። በዝቶአልና
@lillykeith9571
2 жыл бұрын
አሜን ቃቀ ህይወትያሰማልን
@abrhamyirgu9769
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@yeneneshjiru2704
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
@bahiruagodanakondale2599
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎታቹ አስቡን
@queenbeletu2265
5 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen wondemachen Diakon Tibebe tsegawon yabezalen 🙏⛪😘
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
5 жыл бұрын
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen.mamhricen egezabhare.rageme.edema.yesetelen
@zahranane4990
4 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara fixari lahulachanam labon yixan inatenm yixabaqalan amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭
@bettyhabesha5959
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
5 жыл бұрын
አቤቱ ለዚህ ክብር አብቃን በቸርነትህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@yabetstadese6156
3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚናፍቀኝ የጌታ ቅዱስ ፈቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@የደንግልማሪያምልጀነኝእህ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህወትያሰማልንወንድማችን💒💒💒
@kiflomtesfay5743
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen wondemachin kale hiwet yasemalin
@lovebahrain3637
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥክ
@asterkokobe7934
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ምክርዘጎንደር
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ። እኛንም ልባችን ሰብሮ ወደ እሱ እንድንቀርብ አምላክ ቅዱሳን ይርዳን ።
@kalgetu753
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መዳኒያለም
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሠማነውን በህሌናችን ያሳድርብን
@ጠባቂየእመቤቴጠባቂየእመቤ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን
@maartaasalef3734
5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናችን ከፈትልን ሀገራችንንም ሠላም አርግልን አሜን፫
@Linda-ee5kv
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦናችንን ክፈትልን
@Linda-ee5kv
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@MimiYomer
7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏
@YeniwubLeweyehu
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@matihabesha
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@sebleworkgelan9431
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@nananigisti3977
4 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwot yasemaln memahirchin amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💚💙💜💓💕
@wehbe4365
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድሜ ተባረክ ቃልሂዮት ያሠማልን
@liyab3730
5 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️
@hulumlebgonew2902
3 жыл бұрын
አሜን፫> መጨረሻየን አሳምርልኝ
@lidiyanegash5297
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@samrawitengda6243
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱጌታ ሆይ ማረን ሀገሬችንን ሰላም አርግልን
@alynstar2557
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማል መግስተ ሰማያትን ያሰማል
@መሲየወሎልጅ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@rutadebsay1785
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን የሰማነውን በተግባር እነፈፅም ዘንድ
@laysenmarketing5762
5 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለሀገራችንም አድነት ስላም ፍቅርን ያምጣልን ጌታ እግዚአብሔር ክንዱን ይላክልን 🙏❤️
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሀይውትያሰማልን
@misakhan9304
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በቸርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን ምንም አልበዛብንም ወንድማችን በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@getanehtilahun1578
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን በረከቱን እረዴቱን ያብዛልህ:: ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@hanayemariyamlij5881
5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@ሰላሜነሽድንግልማርያም
4 жыл бұрын
ቃልህውይት ያስማልን እሜን በእውነት ስላማየነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@armacho524
3 жыл бұрын
ለክብሩ ያብቃን ቃል ለህዎት ያሰማልን
@marthayigebru7922
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@yalemzerefyaze523
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን!!!
@GalaxyJ-dl4un
5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን
@hiwithiwit5652
4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@hanatette9900
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@sedetegewasdet4386
5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln Tesfa mengste semayat yawursln Bewuet Egziyabhar bante lay adro yemekerene yestemaren Egziyabhar ymesegn
@topiyadejene8205
5 жыл бұрын
በእውነት ለ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nimrodhelu13
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የስማነው በልባችን ያሳድርልን
@0535وسميه
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ለኛም የሰማነውን ለመፈፀም ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@alemitubeyene9504
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
@haeyathaeyat707
3 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ።
@bftukanngus5412
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነውፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን የማይጠገብ ቃል ነው የምታስተላልፉልን እመብርሀን ታበርታልንወድሞቻችን
1:12:33
እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ቁርባን በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው (ኢ/ር) /The MYSTERY OF EUCHARISTIC BY Megabi Hadis
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 9 М.
25:37
ምሥጢረ ቁርባን ከተቀበሉ በሁዋላ ጥንቃቄ -ክፍል ዘጠኝ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 108 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
36:35
"በሁሉ አመስግኑ""ስለ ሁሉ አመስግኑ""እግዚአብሔርን አመስግኑ"ይህን የሚያረጋጋዎትን መልእክት ሳያደምጡ እንዳያልፉት
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 124 М.
49:29
Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባን | ከመቀበላችን በፊት ስንቀበል እና ከተቀበልን በኃላ | ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ | ዮናስ ሚዲያ | yonas media
ዮናስ ሚዲያ - yonas media
Рет қаралды 55 М.
1:28:57
ቅዱስ ቁርባን መቼ : የት : እንዴት: ለምን: በማን ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
kiduel
Рет қаралды 56 М.
18:27
ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ማድረግ የሚኖርብን ቅድመ ዝግጅት እና ከቆረብን በኋላ ማድረግ የሚገባን ጥንቃቄ
ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ - Zemare Dawit Tube
Рет қаралды 81 М.
14:58
Ethiopia :- ለቅዱስ ቁርባን ከመቁረባችን በፊት እና ከቆረብን በኃላ ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለብን? kidus kurban |ዮናስ ቲዩብ | yonas
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 109 М.
22:55
ጸሎት የማለዳ: የምስጋና: የምህላ: የመመለስ: በረከትን ፍለጋ: ተስፋ ሲቆርጡ...እንዲህ ብለው ደጅ ይጥኑ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 697 М.
20:56
ድንቅ ሥራውን መስክሩ" የስምንት ዓመቱ ሥቃይ በሦስት ቀን..."ለሚያስጨንቀን ጉዳይ አማራጭ የማይገኝለት መፍትሔ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 6 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
33:02
የአባትነትና የልጅነት ምሥጢር/ ክፍል ሦስት /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1 М.
25:40
ቁርባን ምንድነውና ለማን ይከለከላል? ወይ ይፈቀዳል? KURBAN LE MAN KESIS ASHENAFI
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 36 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН