ተውበት ያደረገው ሱዳናዊው ጠንቋይ - ክፍል 1

  Рет қаралды 10,332

Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ

Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@al-andalustube
@al-andalustube 20 күн бұрын
እዚህ ቪዲዮ ቁጥር 3 : 40 ደቂቃ ላይ አሳእድ ተብሎ የተነበበው በስህተት ስለሆነ አሷድ በሚል ይስተካከል
@seadayoutube4052
@seadayoutube4052 21 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@MadeenaAli-f3w
@MadeenaAli-f3w Ай бұрын
ማሻአሏህ ያማረ ትምርት
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EmaratShj
@EmaratShj Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛሽአላህ ኸይር እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ። ጥቆላ ና ሸይጧን ያስፈራል አላህ ይጠብቀን ያረብ
@fuadtubeee
@fuadtubeee 20 күн бұрын
mashallah
@GeniMar-l6b
@GeniMar-l6b Ай бұрын
አላህ እውቀት ይጨምርልሽ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FathiDire
@FathiDire Ай бұрын
Betam reza enji ketita wedagudayu gibi ehite
@hayatseid5148
@hayatseid5148 Ай бұрын
አሰላም አለይኩም እህታችን ቀጣዩን ክፍል እባክሺን
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc Ай бұрын
ምንድነው ሱፈያ??ምንድነው ጠሪቃ?? የድግምት መጽሃፍ ነው?? ጥሩ አውቀት ሠጠሽን...እናመሠግናለን በነገራችን ላይ በሌላ ሚዲያ ታሪኩን ለመጨረስ ምክሬ ነበር...ድምጹ ጥሩ ስላልሆነ አልቻልኩም...ጨርሰሽ ተርጉሚውና እንስማው ባክሽ።እኔ ክርስቲያን ነኝ።
@ABUBEKERSultan-es8lp
@ABUBEKERSultan-es8lp Ай бұрын
❤❤❤
@khayriaabduselaambete1604
@khayriaabduselaambete1604 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khayriaabduselaambete1604
@khayriaabduselaambete1604 Ай бұрын
❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@testyayub3536
@testyayub3536 Ай бұрын
በአላህ ለሚያጋሩ ሰዎች ጥሩ ማስተማሪያ ጥሪ ነበር :: ነገር ግን ዘመድ ወንድ ዳኢ ካለ አልያም በመስጂድ የምታቂው ካለ ይሄን documentary ማስተላለፉ የተሻለ ይመስለኛል ::
@dawudmobile9718
@dawudmobile9718 Ай бұрын
Ke reesu wetash
@Sam-mw4if
@Sam-mw4if Ай бұрын
ማስታወቂያ ስሪልን
@RajihRaju
@RajihRaju Ай бұрын
Shemsul marif kitab alegn endet ladregew
@al-andalustube
@al-andalustube 19 күн бұрын
ይህ መጽሐፍ መቃጠል እንዳለበት አሊሞች ይናገራሉ - ራስህ ማቃጠል ካልፈለግህ ባካባቢህ የሚገኙ ትክክለኛ ሱናን የሚከተሉ ሼኾች ካሉ ከነሱ ጋር ሆነህ ብታቃጥሉት ጥሩ ነው - ካልሆነ ግን ትክክለኛ ሱናን የሚከተሉ አሊሞችን አነጋግረህ ለነሱ መስጠት ነው - ይህ ትውልድን የሚያበላሽ መጽሐፍ ነው - ሌላ ሰው እጅም ሊገባ ስለሚችል ዛሬ ነገ አትበት አስወግደው - መች እንደምንሞት አናውቅ - ወላሁ አእለም
@zekisherif3675
@zekisherif3675 Ай бұрын
I watched u for 24minutes, i found what you are talking is unrelated, if you r trying to ssay teswuf & sihr are one & the same; you should say so in your title, Is this Sudani guy telling the truth or the 🇸🇦, 🇶🇦 or 🇦🇪 money makes him speak lk zat.? I found the guy highly suspicious & you obviously have your own agenda
@al-andalustube
@al-andalustube Ай бұрын
Well, all we said is that some bad actors are operating under the cover of Sufism practicing black magic while people refer to them as Shaykhs. Never did we insinuate that Tesewuf and Sihr are the same or related. As far as the authenticity of the guy in question, we have no reason to doubt what he is saying. He first came out on Sudanese media many years ago
@WerkinheMmaru
@WerkinheMmaru Ай бұрын
አላህ አቅም ካለው ለምን ድግምትን ከምድር አያጠፋም
@sefaMansur-z6f
@sefaMansur-z6f Ай бұрын
fari
@ryhanaryhana6797
@ryhanaryhana6797 Ай бұрын
እህት እደዚህ አይነት ቃል ከመጠቀምሽ በፊት ስለ አሏህ ወይም ሥለፈጣሪ ጠይቂ ከዛ በፈጣሪ ፍቃድ መልሱን የምታውቂ ይሆናል
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
ለፈተናነዉ አላህ ያዉቃል ሁሉንምነገር ከመከሠቱ በፊት ያዉቃል ሠማይናምድር ሁሉንምፍጡር በጠቅላላ የፈጠረ ነዉ ምንም አይሣነዉም ክርቲያን ነሽአዴል ከሁሽ አሥተዉሊ አብቢ ትረጅዘድ ወድም ከሆክ
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa Ай бұрын
አላህን አታውቂውም አንብቢ ስለ አላህ አቅም!!! አንቺ ወንጀል ስትሰሪ ለምን ከምድር አላጠፋሽም ወይስ ወንጀል ሰርተሽ አታውቂም???? ለራስሽ መልሺ!!! ሱብሀነላህ !!! አላህን እንፍራ
@Demesmudesr
@Demesmudesr 22 күн бұрын
አቅሙን ቢያሳይህም ከመጠየቅ አታርፍም
ተውበት ያደረገው ሱዳናዊ ጠንቋይ - ክፍል 2
38:35
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 7 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 82 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 62 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 25 МЛН
ሊቢያ - ቤንጋዚ ውስጥ የነበሩ ሁለት አደገኛ ጠንቋዮች ተያዙ
28:50
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 10 М.
ተውበት ያደረገው ጠንቋይ - ክፍል 2 - ጂኖች ተበቀሉት ???
50:05
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 14 М.
¶¶أذكار الصباح تحصين بيتك بصوت جميل😴😴¶Morning[Adkhar ¶Beautiful voicር
27:26
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 373 М.
ተውበት ያደረገው ሱዳናዊ ጠንቋይ - ክፍል -  4
48:32
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 4,9 М.
ተውበት ያደረገው ሱዳናዊ ጠንቋይ - ክፍል -  5
45:13
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 4,6 М.
ተውበት ያደረገው ሱዳናዊ ጠንቋይ - ክፍል 3
40:28
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 6 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 82 МЛН