ተውበት ያደረገው ሱዳናዊ ጠንቋይ ክፍል - 7

  Рет қаралды 3,045

Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ

Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@al-andalustube
@al-andalustube 8 күн бұрын
ከሼኹ ታሪክ ውስጥ ለየት ባለ መልኩ ትኩረታችሁን የሳቡትን ጉዳዮችን እንዲሁም በተለየ መልኩ ተምሬበታለሁ የምትሉትን ጉዳይ ኮሜንት ላይ ንገሩን - እናመሰግናለን፡፡
@IbroSeman
@IbroSeman 8 күн бұрын
ኢስላም ግልጽና ግልጽ መሆኑን አይቼበታለሁ - በተለይም ኢባዳና ዚክርን አስመልክቶ - ከቁርአነና ሱና ውጭ ወደ ውጭ ብያለሁ - የሼኹ ታሪክ በአላህ ላይ ያለኝ እምነት ይበልጥ እንዲጠነከር አድርጎኛል - ከቁርአንና ሐዲስ ውጭ ሌላ ምስጢራዊ ኢልም አለ የሚለኝን አልሰማም - እኔም አጋጥሞኛል አንዳንድ ሰዎች አሉ እንደዚያ የሚሉ - የማታውቁት ብዙ ነገር አለ ብለውኛል - በኢስላም የማይታወቅ ነገር የለም - ሁሉም ቁርአንና ሐዲስ ውስጥ ተጠቅሶ ይገኛል - ከሐዲስ ውጭ የሆነ የዚክር አይነትና መጠን የሚናገሩ ሰዎች አሉ - ከዚህ በኋላ እንዲህ አይነት ነገር አልሰማም - ሐዲስ ውስጥ አለ ወይ ብዬ መጠየቅ እንዳለብኝ አውቄያለሁ - ለየት ያሉ ዚክሮች ሐዲስ ውስጥ ከሌሉ ከየት መጡ ….
@AbdiYa-l5t
@AbdiYa-l5t 8 күн бұрын
በርቺ ውድ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ
@umasam6820
@umasam6820 8 күн бұрын
Subhan Allah
@abduselamhayatu-qh3rg
@abduselamhayatu-qh3rg 9 күн бұрын
ጀግኒት እህታችን ማሻ አላህ ሁሌም ምርጥ ስራ ነው ስራሽ በርችልን ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሻለን ጀዛከሏህ ኸይረን
@SeidMebrie
@SeidMebrie 9 күн бұрын
አላህ ህይር ጀዛህን ይክፍልህ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@turabmohammed7723
@turabmohammed7723 9 күн бұрын
جزاكم الله خيرا . !!!
@delashsofia7856
@delashsofia7856 9 күн бұрын
Allah yechemrlish
@dasturtube
@dasturtube 7 күн бұрын
ጀዛክላሂ ከይራን❤
@AbduNuru-mm9ol
@AbduNuru-mm9ol 9 күн бұрын
በጣም የ ሚጠቅም ትምርት ነዉ masha allah በሌላ ነገር ፕሮግራም እንጠብቃለን❤❤❤
@delashsofia7856
@delashsofia7856 9 күн бұрын
Allah wakeber
@abduselamhayatu-qh3rg
@abduselamhayatu-qh3rg 2 күн бұрын
አላህ ይጠብቅሽ እህት በርች በየሳምንቱ የምታቀርቢያቸውን ስራዎችሽን በጉጉት እየጠበቅን ነበር
@AbdiZuber-j4s
@AbdiZuber-j4s 9 күн бұрын
አላሀ ወዷቸዋል ማሻአለህ
@tayba-j3n
@tayba-j3n 10 күн бұрын
ሱብሀንአላህ ከሸረኞች ተንኮል አላህ ይጠብቀኝ
@rahmanegn6173
@rahmanegn6173 9 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርች እኛም ሌላ ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን
@jemalkelifa6606
@jemalkelifa6606 2 күн бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ ከጂኒዎች ጋር የሚደረግ ቃለምልልስ እንደትክክለኛ መረጃ አድርጌ ነበር ምቀበለው እዚ ላይ ግን ጭራሹን አደገኛነቱን ነው የተረዳሁት ; ስለ አይን የነገሩን ነገሮችም ገራሚዎች ናቸዉ ;መጠበቂያ አዝካሮች ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆኑና እነሱንም አጥብቀን መያዝ እንዳለብንም ተረድቻለሁ ። ከሁሉም በላይ ግን ሳሒሮችና ጠንቋዮች ምን ያህል አደገኞች እንደሆኑ ሌላም ብዙ ትምህርቶች አግኝተንበታል ጀዛኪላህ እህታችን ግፊበት
@mikalselam9527
@mikalselam9527 9 күн бұрын
እህታችን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነበር ችግሩ ግን የሚሰማሽ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ አደለም።እና አንድ አንድ የቁራን ቋንቋዎችን በአማርኛ እያስተረጎምሽ ብትሄጂ ሌላውም እንዲገባው ይረዳል። በተረፈ ግን ንስሀ መግባትና ከክፉ ነገር መመለስና መቆጠብ በእግዚአብሔር የሚያስከብርና የሚወደድ ነው። በርቺ።።።።
@MefthuAdem
@MefthuAdem 10 күн бұрын
አጃእብ ነው
@AbubekerAhmed-n7f
@AbubekerAhmed-n7f 9 күн бұрын
ምናለ ብቻየን 1000 ሰብስክራይብ ማድረግ ብችል ወላሂ ምን ያህል ሂወቴን ለማትረፍ ሰበብ እንደሆቅሽኝ ባወቅሽ እህቴ አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅሽ
@አቡsabirYasir
@አቡsabirYasir 10 күн бұрын
إذا أعطيتني العنوان حيث يمكن العثور عليك
ተውበት ያደረገው ሱዳናዊው ጠንቋይ - ክፍል 1
32:50
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 10 М.
ተውበት ያደረገው ጠንቋይ - ጂኖች ተበቀሉት ??? ክፍል 1
38:32
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 15 М.
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
آذربایجان چطور ترکزبان شد؟
21:21
Doxpodcast
Рет қаралды 56 М.
ተውበት ያደረገው ሱዳናዊ ጠንቋይ - ክፍል -  4
48:32
Al-Andalus Tube | አል-አንደሉስ ትዩብ
Рет қаралды 4,9 М.