እውነት ቤት ቀንሷል? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 11,277

Eyoha Media

Eyoha Media

28 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 122
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 26 күн бұрын
ለአረብ ሀገር ሴቶች እስኪ አስተያየት አድርጉና እኛም ማረፊያ ይኑረን።።መንግስታችን ከዳያስፖራውች ይልቅ ለኛ አስብልን መስዋት ሆን ነው እና ሂወትን የምንገፋው
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 26 күн бұрын
ልክ ነበርሽ ግን ማን ለኛ ያዝንልናል
@tigest3176
@tigest3176 26 күн бұрын
Tekekle laArebe misrute lijuoch beyazegaju eskihune e altekmeme lakmachne yilme
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 26 күн бұрын
👌exactly sister
@blenlina
@blenlina 26 күн бұрын
Tekekel 😍 le egna le hareb ager lalenehu ebakachihun be akemachen ye bet balebet adergun sedet dekemonal agerachin nafkanalech ye sew bet selchitonal 😢😢
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 26 күн бұрын
Your are right
@empyrealcirus
@empyrealcirus 26 күн бұрын
19 ሚሊዮን ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥህም ዱባይም አሜሪካም እንደዚህ ውድ አይደለም አረ እፈሩ ደሀ እንዴት ይኑር !!!!
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 26 күн бұрын
እውነት ነው። በፍጽም አማካይ ህብረተሰቡን ያላማከለ ዋጋ💔 የወር ደሞዝተኛውን በጣም ትልቅ ተከፋይም ቢሆን አቅም ይፈትናል። በውጭ የሚኖሩ እና ነጋዴን ብቻ ያማከለ። እባካችሁ የወር ደመዎዝታኛውንም አስቡት በቤት ችግር የሚሰቃየው ይህ የህብረተሰብ ክፍል ነው።
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 26 күн бұрын
እዬ የምትለው ለዲያስፖራዎች ብቻ ነው ለኛ መዳም ቤት ለምንሰራው ለአረብ አገሮች እስከ አንድ ነጥብ ብቻ አዘጋጁልን በኔ ሓሳብ ምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 25 күн бұрын
እኔም እስማማለው
@AB-fm8hj
@AB-fm8hj 21 күн бұрын
እናንተም diaspora ናችሁ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 20 күн бұрын
@@AB-fm8hj እኛ ብላሽ ጆራ ነን
@BONANZ321
@BONANZ321 26 күн бұрын
ከውጭ ሀገር መጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት የሚገዛ ሰው የማያስብ ብቻ ነው:: ሰላም በሌለበት ፍትህ በሌለበት ወጥቶ መመለስ በሚያስፈራበት ሙስና በሚያስጨንቅበት ሀገር ከመግዛት መጠንቀቅ ነው::
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 25 күн бұрын
በጣም እነጂ ሊያፈርሱት ሁሉ ይችላሉ ስው አንድ ቦታ መኖር የሚችለው ስላም ሲኖር ብቻ ነው ኢትዮጵያ እኮ ወድቃለች የገድለ የሚከበርበት ህፃናት እየድፈረ የማይጠይቅበት በማታውቀው በጠራራ ፀሀይ ስው አግተው ገንዘብ ክ የሚጠይቅበት የዱርየሀገር ሆናለች መሪ ተብየው ድም ካላፈስስ አንድም ቀን የማያድርበት ሀገር ቤት ግዙ 😂
@merontube1773
@merontube1773 25 күн бұрын
የእናንተሰ ዱቁርና ከፋ ቱ ማርተኛ ሁላ
@Hayat9314
@Hayat9314 26 күн бұрын
ያረብ ለኛም በየሀገሩ ተሰደን ለምንገኝ ኢትዮጲያዊያን ማረፊያ ቤት አላህ ይወፍቀንንን
@romansisay4417
@romansisay4417 25 күн бұрын
Amen🤲
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 26 күн бұрын
Generally, the problem of real estate in Ethiopia is selling the house in dollars while the country legal buying money is Ethiopian Birr. I hope the government will solve it soon. The house market in Ethiopia will be solved when the foreign international Real estate investor allowed.
@yirgalme7190
@yirgalme7190 26 күн бұрын
እረ በናታችሁ ለአረብ ሀገር ስደተኞች አስቡን😢😢😢😢
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 26 күн бұрын
አይ አልገባኝም አይዞችሁ ይርክሳል ነው የሚባለው አተ ግን እድርክስ አትፍልግም መሰል ጭውቲው ከሀብታም ጋ ነው ሀብታም እና ባለ ስልጣን ኑሩበት እኔስ አልገዛም መቸ ልኖርበት ከገዛሁም ኢትዮ አልገዛም ::
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 25 күн бұрын
Oh God, it's way too much for this very poor country. May God brings better for those people.
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 26 күн бұрын
ለኛም እንዳቅማችን የምናርፍበት መላፍጠሩ አረብ ሀገር ላለን 💪💪💪❤❤❤
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 26 күн бұрын
ሁሉም ለቧለሀብት ነው የሚቀርቡት አረብ ሀገር ያላችሁ ወገኖቼ እራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪን ተስፋ እናድርግ ባለን ነገር
@tigimare2060
@tigimare2060 26 күн бұрын
Diasporas አሁን ላይ ባነዋል ባለበት አገር እየገዛነው ሰላም ባሌለበት አገር ይሄን ሁሉ መጠየቅ አይከብድም?
@melessechdegu
@melessechdegu 26 күн бұрын
ሚስት አላገባሁም ያለ መሰለኝ ስልክ ቁጡሩን ተባበሩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 26 күн бұрын
አሰዳቢ
@sarashfrew3867
@sarashfrew3867 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂🎉😂
@BONANZ321
@BONANZ321 26 күн бұрын
አሁን በእኛ በለማኝነት በዓለም በታወቀች ሀገር ይህን ሁሉ ሚሊዮን ስትጠሩ አታፍሩም:: የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት (ሀገራችን)
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 25 күн бұрын
እረ በአላህ ለኛ አረብ ሀገር ላለነው የሆነ. ነገር. በሉን በቃ. እኛስ ማን አለን ❤
@tutuz8920
@tutuz8920 26 күн бұрын
በዶላር ሰንት ነው
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 26 күн бұрын
I like the DMC owner, Ato Daniel. He is very helpful and honest. He supports his staff, and he works for the development of Ethiopia.
@Hali4127
@Hali4127 26 күн бұрын
ለኝ ሀረቡ ሀገር ላለንዉ ይቀንስልን አረ ለኝም የሚሆን ነገር አደርጉልን እኝንም እይዉ
@selah5232
@selah5232 26 күн бұрын
Sir, price based on demand also. Not just materials used to build. Do you not understand that? If you have no one purchasing from you, what do you think will happen 🤔
@empyrealcirus
@empyrealcirus 26 күн бұрын
ቀንሰናን ምናምን እያለ የሚኩራራው እኮ ገዚ አጥተው ነው ለገዚው አስበው አይደለም የሚጠይቁት ዋጋ እኮ 4 እጥፍ ነው አንዱን ቢቀንሱ 3 እጥፍ አትርፈው ነው የሸጡልን 😂
@MesayBezunhe
@MesayBezunhe 26 күн бұрын
Ethiopia selam kehoneche lelawe ayasasebenem😢
@AjabMabre
@AjabMabre 26 күн бұрын
አለም ሰገድ አረብ አገር ላለነው ቅናሽ ቤት አቅርብልን
@Yodie19
@Yodie19 26 күн бұрын
ወንድሜ ልብስህ ላይ ያለው ታግ እኮ የሚገነጠል ነው እጁ ላይ የሚደረገው ገበያ ላይ ማን እንደሰራው በቀላሉ እንዲታይ ነው በተረፈ በርታ!
@meazi01
@meazi01 24 күн бұрын
ለምንድ ነው የማይቀንሰው ቢዝነስ አይደል ይወርዳል ይወጣል ምንም አዲስ ነገር የለም ለነገሩ ሁላቹም ደንግጣዋል አሁን ቀዝቃዛ ነው ቢዝነሱ እነሱም እንዲወርድባቸው አይፈሉግም ቢዝነሱ ተሰቅሎ እንዲቆይ ነው የሚፈልጉት ባካፉ መዛቅ ለምደው.
@dansamkid01
@dansamkid01 26 күн бұрын
እረ እኛን አሜሪካ ያለን ስደተኞች አሰቡን😢
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 26 күн бұрын
Sorry, we will not buy property in a country where there is no peace and safety.
@Maryg05
@Maryg05 26 күн бұрын
ደላላ መቼም እውነት የለውም ለራሳቸው። ጥቅም ብቻ ነው ገንዘብ በጨመረ። ቁጥር ኮሚሸን በደንብ ያገኛሉ
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 25 күн бұрын
ውጪ አግርም እንዲ ነው ካባንክ ጋር ነው ሚያያይዙት መክፈል ካልቻልን
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 26 күн бұрын
ፍትህ ለኛ እሩዱን በአስተያየት መልክ ለኛ አረብ ሀገር እድሜችንን ለጨረስን አስተያየት አድርጉልን
@tsinat982
@tsinat982 26 күн бұрын
ፍላጎትና አቅርቦት ካልተመጣጠነ ዋጋ እንደሚቀንስ ዉይንም እንደሚጨምር የሚያውቅ አይመስልም😂😂
@dst1684
@dst1684 5 күн бұрын
Dmc ሆነ ሌላም ዉሉን ማን በ ብ ነዉ ከተባለዉ within 8 month ካልጨረሱ ተቀጥተዉ ይመልሳሉ እና negative ብቻ አታሰቡ ለማለት ነዉ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 26 күн бұрын
እኔምለው ይሔልጂ ቁጥር ማጥረት አችልሚ ሚልዬ ሚልዬን ይል እዴ ደፈር እኛ የማደሚ ቅሞች ኬት እነማጠሌን😢
@ZahedaMusama
@ZahedaMusama 26 күн бұрын
Eree alemseged legna lemadam kmemoch kelal zedei amtuln sntamet serten new mngezaw??????
@karozimathestar929
@karozimathestar929 26 күн бұрын
የኮሜዲያን ልመንህ ወንድም ይሆን አነጋገሩ ተመሳሰለብኝ?
@tekotatari
@tekotatari 25 күн бұрын
ይኼንን መጠየቅ ያለብህ ኢኮኖሚስቶችን ነው እንጂ ሌላ አይደለም። እሱማ ታተርፋላችሁ ብሎ ሸጦላቸው ዛሬ ላይ ምንሊል ነበር?!?🤔 ሲጀመር አሜሪካን አገር መግዛት ይሻላል እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰአት ከመግዛት። በዛ ላይ ያልተረጋጋ አገር ውስጥ ማንም ዶላሩን ማፍሰስ አይፈልግም።
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 16 күн бұрын
የቤት ዋጋ መቀነስ ሳይሆን አፈር ድሜ ይግጣል። ቤት የሚገዛበት ግዜ አይደለም ዋጋው የውሸት ነው ስለዚህ አሁን ችግር ውስጥ ስላሉ ለማታለል እላይ እታች እያሉ ነው። Please don’t buy.
@negestiledaga4572
@negestiledaga4572 26 күн бұрын
Jewish are great people and I love they ❤
@amefke2069
@amefke2069 26 күн бұрын
እስቲ ለኛ እዘኑልን የቤት ባለቤት አድርጉን
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 26 күн бұрын
ብጠራራ ፀህይ ሰው የምገድልበት ሀግርቤት መግዛት አይታስብም አብይ ሲሞት መጥተን እንጉዛለን
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 25 күн бұрын
Is anyone knows that Ethiopia has one of the highest property prices in the whole of Africa? It is second only to Cameron🤔 it’s mind boggling when you see the deep poverty in the Country. The wealth gap is unprecedented and it is very sad.
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 26 күн бұрын
እስኪ ለኛ አስተያየት አረጉልን 😢😢እደዉ ትጸድቃላችሁ Please 🙏❤
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 24 күн бұрын
ሀያት ሪል እስቴትን አናግሩልን ተኝተውበታል የቢሮ ስልክ እንኩዋን የላቸውም
@Ethio531
@Ethio531 26 күн бұрын
አረ ለኘ ለደሀ ይቀንስልን
@kasejkasej6189
@kasejkasej6189 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 26 күн бұрын
የማዳም ቅመሞች ለኛ ሚሆን የለም ምን ይሻላል እረ ጉልበታችን አለቀ😢
@AhelamSied-zk7nq
@AhelamSied-zk7nq 26 күн бұрын
Ymetegerm mizanawi ytergagake geleletgna yhone melkame journalist
@denadebebe2508
@denadebebe2508 26 күн бұрын
ተራ ደላላ ይዘህብ ትመጣለህ እንዴ?????
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 25 күн бұрын
Yebtoch akababi yet endhon gelets betadrguet ...sale ena akefafelu teru nw 🙏🙏🙏
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 26 күн бұрын
ምን እይንት ቤት ተስርቶ ነው አስራ ዘጠኝ ሚልዩን የኢትዮጵያ ቅጠል ሆነ ማለት ነው ሀውስ ነው አፕርታማ ምን አይነት ጥራት አለው ምን ዋስትና እንሹራንስ አላቹሁ ለግዢው እሲኪ ይችን መልስልን
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 25 күн бұрын
እኔ አማራ ነኝ የምናርው አሜሪካን እያየን ያለነው አድስ አበባ ውስጥ ስው በአማራነቱ እየተመርጠ አዋሽ አርባ እየታስር ነው ማን ሞኝ አለ ያንተን ቤት ገዝቶ ከዛ ውድ እስር ቤት የሚሄደው እየቀለድክ ነው ? የማናውቅ ብይመስላችዋል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 26 күн бұрын
ስንት ገባ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@mesafint44
@mesafint44 25 күн бұрын
ሰባት ቤት ስትል ጉራጌውን ማለትህ መሰለኝ
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 26 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 26 күн бұрын
ዋጋው ዉሃ አስጠማኝ😿💔
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 26 күн бұрын
😅😅😢
@SportChannel-dh8tg
@SportChannel-dh8tg 26 күн бұрын
It is fair to make one bed 3 million, two five million and three 7 million. In Ethiopia real estate is very expensive.
@SportChannel-dh8tg
@SportChannel-dh8tg 26 күн бұрын
DMC best construction company
@dst1684
@dst1684 25 күн бұрын
Yes, perfectly said 👍
@tessemaabate3836
@tessemaabate3836 26 күн бұрын
ገዥ ካጡ ምን ያደርጉታል? ገዥውስ ገንዘብ ከሌለው በምኑ ይገዛል? አንድ ዓመት ጠብቅና ዘጭ ሲል ታየዋለህ። ከራስህ ጥቅም ጋር ብቻ ሳይሆን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር በዕውቀት አውራ። የመቀነስ ስጋት ከሌለባችሁ እናንተ ለምን ትቀንሳላችሁ
@BONANZ321
@BONANZ321 26 күн бұрын
ለምን 90% አይቀንስም:: ዲያስፖራዎች ላትኖሩበት ነገር ገንዘባችሁን አታፍስሱ:: በዘር የተጨማለቀና በዕዳ የተጥለቀለቀ ሀገር ነው::
@user-hj3uk2rg6z
@user-hj3uk2rg6z 26 күн бұрын
እውነት ቀነሰ 300 ሺ ሲገባ ንገሩኝ
@Slipy_gt
@Slipy_gt 25 күн бұрын
Ere enate keldegna nachu bir begl myamrt sewch ygzu😂
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 26 күн бұрын
Selku yatale
@YOTE122
@YOTE122 26 күн бұрын
የሚገዛህ ስታጣ ሳትወድ በግድህ ትቀንሳለህ።
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 26 күн бұрын
The bubble will soon burst. Buy if they give you at least 40% discount and not for investment.
@dagimwitgeberatsadik3796
@dagimwitgeberatsadik3796 26 күн бұрын
እስክ ለመዳም ፍቅር ማረፊያ 🙏🙏🙏🙏🙏😂
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 26 күн бұрын
አንድ አንዴኤም እንተዛዘን መግሥት ለአረብ አገር እህቶቻችን መላ ይፈልግልን በይዞታአ ላይ ሰንገዛአ ህገወጥ ተብሎ ይፈርሳል እረ የናንተሥ ከፍአ ወላሂ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 25 күн бұрын
አርብ ሀገር እህቶቻችን ስንት አመት ሙሉ ለፍተው ስርተው ያለርህራሄ ነበር ያፈርሱት አሁንስ ምን መተማመኛ አላቸው?
@justme-il2nw
@justme-il2nw 25 күн бұрын
Not really Don't any baye this home Wushate naw endatebalu 😅
@dst1684
@dst1684 5 күн бұрын
ዉሉን ማን በ ብ ነዉ ከተባለዉ within 8 month ካልጨረሱ ተቀጥተዉ ይመልሳሉ እና negative ብቻ አታሰቡ ለማለት ነዉ
@user-jy7xy2og7n
@user-jy7xy2og7n 26 күн бұрын
1 bedroom Kkkkķ yasekale
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 26 күн бұрын
የኔ ወንድም ይገባኛል ስራህ ነው ነገር ግን እሁን እንተ የምታወራው ሁሉ ሊሆን የሚችለው እገር ሰላም ሲሆን investment incentives ሲኖር ነው Target የምታደርጉት Diaspora ነው All I can see is you are asking for money but did you hand over any of your real estate to your customers? People be careful where you put your hard earned money.
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 25 күн бұрын
Shame On U Man
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 26 күн бұрын
አለም ሰገድ ለኛ አረብ አገር ላለነው ቅመ ሞች አዳድት ክፍል ያላት አሰሩልን አሁን እምታወሩትን በህልማችንም አንገዛው 😂
@SebleHabte-ic8ik
@SebleHabte-ic8ik 26 күн бұрын
እስኪ ለማዳም ቅመሞች እንዳቅማችን የቤት ባለቤት አርጉን በፈጠራቹ
@tarikuasefa3911
@tarikuasefa3911 26 күн бұрын
Leboch
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 25 күн бұрын
ምን ስላደረክ የምትሸለመዉ ????ክክክክ
@denadebebe2508
@denadebebe2508 26 күн бұрын
ኮልኮሌ
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 26 күн бұрын
50 0/0 ከባክ ጋር ብድር ያመቻቻሉ ብለህ አሰተዋዉቀህ ነበር አለም ሰገድ ❓❓❓ልገዛ ሁሉን ከጨረሰኩ በሁላ ግን እራሳቸዉ ፅፈዉ በወረቀት ነዉ እጂ የሚሰጡት ባአንኩ እዳልፈቀደላቸዉ ከባኩ መረዳት ችያለሁ እባካቹህ እርግጠኛ ሳትሆኑ አታሰተዋዉቁ☺️☺️☺️☺️
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 25 күн бұрын
ፈኒዎች ናችሁ ሳጨርሱ አትሽጡ ጨርሱና ሽጡ ፡፡ ሰዎች አትሸወዱ ከሁለት አመት በላይ ሲፈጅ እስኪጨረስ ላይጨረስም ይችላል ባሉት ግዜ አትሸወዱ እስከሚያልቅ ድረስ ሳትኖሩበት ገና ወለዱ ይገላችኌል በዛላይ ዉጭ አገርም ይሄን ያህል ብር ካላችሁ ኢንቤስተር ሆናችሁ ቢዛ ይሰጣችኌል
@tutuz8920
@tutuz8920 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሚልየን ቀልድ ሆነ
@theotheo4448
@theotheo4448 26 күн бұрын
You are Not to trust!!!! & It's expensive ,the price what you said E.g.. 78 Quadratmater =7,600,000 birr That means :- 1 Quadratmater = 97,435,897 birr Expensive!!! You said," we sell paper " That sounds more dangerous If something happens...You will stay with your paper Like in USA Lehman Brothers Bank No guaranty!!!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 26 күн бұрын
አብይ ካልጠፋ ማንም ቤት አይገዛም. ጎደኛዬ ሲያቀብጣት ገዝታ ይህው አሁን ግብር 100,000 ብር ተጠይቃለች እረ ወደዛ.. በዚያ ላይ ለልማት ተፈልጎል እያሉ የሚያፈርሱትስ!!
@dansamkid01
@dansamkid01 26 күн бұрын
አንቺ ከጠፋሽ በሆላ ነው አብይ የሚጠፋው የተረገምሽ!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 26 күн бұрын
@@dansamkid01ጅል
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 25 күн бұрын
ልክ ይሄ የበሻሻ ወንበዴን ማጥፋት ግድ ነው ከነ ካድሬዎቹ ከነ አፈትፋቿቹ
@mesafint44
@mesafint44 25 күн бұрын
መጀመሪያ ቤት አልቀነሰም አልክ ቀጥሎ እናንተ በሚሊዮን ቅናሽ እንዳደረጋችሁ ነገርከን ። እርስ በርሱ አይጣረዝም?
@nursespage2016
@nursespage2016 25 күн бұрын
Condo is getting down everywhere. Why are you pretending ??
@denadebebe2508
@denadebebe2508 26 күн бұрын
ምኑ ዥልጥ ነዉ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 26 күн бұрын
ውይ ተጠገረረ ለካ ? ወሬ ኣዳማቂ።
@user-ye5oc7rg6m
@user-ye5oc7rg6m 26 күн бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ከሳውዲ
@helentadele2574
@helentadele2574 25 күн бұрын
አይ DMC ግራ ገባቹ የሰዉ እንባ አይሳካላቹም መጀመርያ ለቡ ላይ የሰራቹትን ቤቶች አስረክቡ ለ43 አባወራወች 15 አመት በላይ ሆኖታል ሰለምን ሰለሱ አታወርም ?
@dst1684
@dst1684 25 күн бұрын
አላሰረከቡም ግን are you sure?
@helentadele2574
@helentadele2574 24 күн бұрын
I am sure 100% I am one of them More than 15 years If you want you can go and check I will send you the location.
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 26 күн бұрын
again, so 😂😂😂😂😂😂😂
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 25 күн бұрын
ይሄ ደግሞ ንፋው ነው አንዱ ሰባት ቤት ገዛኝ ይላል ቀዳዳ
@gert1611
@gert1611 25 күн бұрын
broker
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 31 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН