"ተደብቆ ቀርፆኝ ነው የለቀቀብኝ ... ሙሉ ጤነኛ ነኝ አልበሜን ጨርሻለሁ" ድምፃዊ ጌዲ በተራ //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 141,254

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 273
@SebleGizachew
@SebleGizachew 4 ай бұрын
ጌዲ በጣም የምወደው ሰው ነው ልጅነቴን ያስታውሰኛል እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ 🥰🥰🥰 እውነትህን ነው ያልተነካ የለም ሁሉም ቁስለኛ ነው👌👌👌👌
@user-ef4jl1ie6p
@user-ef4jl1ie6p 4 ай бұрын
እኔም ደግ ዘመን
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 4 ай бұрын
እውነት አዲሱን አልበም በደንብ በማዳመጥ ልናነሳው ግድ ይለናል በተስፋ እንጠብቃለን ጌዲ
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 4 ай бұрын
❤❤❤
@SeidAbrar-mp3wl
@SeidAbrar-mp3wl Ай бұрын
Wow 90
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 ай бұрын
ጌዲ በርታ ጠንካራ ነህ አሉባልታ ወሬ ቅራቅንቦ አትስማ ዝም ብለህ የኋላውን እየረሳህ ወደፊት ብቻ ተጓዝ ትችላለህ አንደኛ ነህ።
@hyosef57
@hyosef57 4 ай бұрын
ዳኒ ለ ebs ትልቅ ድምቀት ጨምረሀል ግርማ ሞገስ ንግግር ዋው መቅዲ ቅመም እንዳለች ሆኖ!! ጌዲ እወድሀለን💚💛❤️
@giggiggig7791
@giggiggig7791 4 ай бұрын
ጌዲ በተራ ወላሂ ወላሂ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል!!! በእውነት ፈሲካ በጣም ራቀብኝ የ90ዎቹ ኪንግ (ንጉስ)!!!!
@user-ln3nz4os4o
@user-ln3nz4os4o 4 ай бұрын
ደሞ ወላሂ ትያለሽ እንዴ ሼህ ወይ ዳኢ መሰለሽ እንዴ ስተግፉሩላህ
@user-mw7oh4uv1b
@user-mw7oh4uv1b 4 ай бұрын
ድምፁ እኮ እንዳለ ነው እውነቴ እድሉን አግኝቼ ስለ ጌዲ ምመሰክርበት ቀን ያጋጥመኝኝኝ በርታታ ወንድሜ💪💪💪#
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
ወይ ጌዲዬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ሰላምህን ይመልስልህ በአዲሱ ስራህ እንጠበቅሀለን በርታ ወንድሜ
@Aselalem
@Aselalem 4 ай бұрын
ጌዲ የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ ደረጃ 1 ❤
@salcnail6660
@salcnail6660 4 ай бұрын
መስቀል ፍላወር ትዝ አለኝ, ጌዲ እና ሀይልዬ ቤት ያልጨፈረ ሰው የለም💃🏽🕺💃🏽🕺 በዘጠናዎቹ❤
@user-ed8rw1uy5y
@user-ed8rw1uy5y 4 ай бұрын
የ90ዎቹ ምርጥ ጌዲ ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤
@seyatube5967
@seyatube5967 4 ай бұрын
ያሳዝነኛል በጣም። እንዴው አንዳንድ ሰው ለራሱ አይሆንም
@asratabraham710
@asratabraham710 4 ай бұрын
ለራሱ መሆን አቅቶት ሳይኾን ,,, ኽመም ነው የፍቅር ኽመም ,,, ሰብአዊነት ። ስታየው ያናዳል ግን ወዶ አይደለም ። ሴቷ ጋዘጠኛ ግን ሸሌ ነው ምትመስለው
@natanadmasu8334
@natanadmasu8334 4 ай бұрын
ጌዲ ስላደቀረባችሁልን እናመስግናለን ቀናነት መልሶ ይክፍላል እነ ዳኒ እና መቅዲ ክብረት ይስጥልን
@user-hu2zt9db6y
@user-hu2zt9db6y 4 ай бұрын
በጣም እምወደው እማከብረው ጌዲ በዚ ሁኔታ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በጣም ነው ማከብርህ ለሁሉ ጥንካሬ ነህ የፍቅር ሰው❤❤❤❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 4 ай бұрын
አይይይ ልጂነት ወደኋላ😢😢😢😢😢😢 ዘፋዩን ሳላቀው ይሄን ሙዚቃ ልጂ እያለሁ ሶወደው የ90❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 ай бұрын
ጌዲ አይዞህ ወድሜ በርታ እግዚአብሔር ያሳካል ይቅና❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 4 ай бұрын
የኛ የ90 ዎችሁ ጌዲዬ ኑሪልን ሰለአየንህ ደሰ ብሎናል
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 ай бұрын
ጌድዬ አልበምክን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤ብርቱ ነህ ጌዲ 👍
@rroselave2755
@rroselave2755 4 ай бұрын
የ90ናዎቹ ያደመከን ጊዴዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@henyteka9008
@henyteka9008 4 ай бұрын
ጌዲ የልጅነት ትዝታዮን ያመጣዋል ። ጌዲ ምርጥ ።
@user-su7hy9qx7h
@user-su7hy9qx7h 4 ай бұрын
ጊዲዬ ስላየውክ ደስብሎኛል ፈጣሪ ይርዳ እውነት ነው ያልተነካ የለም
@user-yk5ty7vw5u
@user-yk5ty7vw5u 3 ай бұрын
ጌዲዬ ዘፈኑን ተወውና ና ወደጌታ የዘላለም እረፍትን የዘላለም ህይወትን ታገኛለህ ።ለጌታ ዘምርለት ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለፍ ።እኔ በቅርበት ስለማቅህ የምመኝልህ ይሄን ነው ደሞም እፀልይልሀለሁ
@user-ov1je9ie1d
@user-ov1je9ie1d 4 ай бұрын
ጌድይ ለገሀር ሀርእር ሞሶ ናይት ክለብ አንተን ለማየት እመጣ ነበር ስላየውክ ደስ ብሎኛል አለበምህን እንጠብቃለን❤
@ayantuabdela3039
@ayantuabdela3039 4 ай бұрын
My childhood memory Gediyee❤❤
@user-fp8dq7ot2x
@user-fp8dq7ot2x 4 ай бұрын
ጌዲ ልጅነታችንን ያሳመረልን ጨዋ ሰው ነው ሙዚቃውን በመስማት እናበረታታው
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 ай бұрын
ጌዲዬ የኔ ውድ ስወድህ ❤አድናቂህ ነኝ ባንተ ሙዚቃ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ በጣም ደስ የሚሉ
@MesuSima-nf9bt
@MesuSima-nf9bt 4 ай бұрын
90 ዎች የህንድ አክተር ሰልማን የሚመስለኝ የነበረው በጣም ደስ ይል ነበር በርታ ጊዲ እግዛቤር በውሉም ነገር ይርዳ ❤
@muludamtew9951
@muludamtew9951 4 ай бұрын
መቅዲ እንኳን በሰላም መጣሽ የጎደለውን ሞላሽው ግን ጌዲን መጠየቅሽ የተረሳ የችግሩን መንስኤ ማነሳሳት ልክ አይደለም ብዙ ሚጠየቅ እያለ ሀሳባችሁ ግልፅ ነበር
@bayushmelese7686
@bayushmelese7686 4 ай бұрын
ውይ አይባልም ብትጠይቀው ምን ይሆናል ለምዶታል እሱ የመጀመሪያ ጥያቄው አይደለም
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm 4 ай бұрын
ጌዲ በታም ነው ምወድክ ጀግና ነክ የስራ ሰው ነክ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 4 ай бұрын
ምርጥ ስራነው በርታ❤❤❤❤❤❤
@Damu6.
@Damu6. 4 ай бұрын
ጌዲ ምርጥ ይላል 🙌
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 4 ай бұрын
ጌዲ ወንድማችን በጣም ነው የማከብርህ እንደ ምርጥ ወንድም የምመክርህ መጠጥ ፈፅመህ አትጠጣ ።በቃ ይገባሀል ቅዱስ አማኑኤል ከአንተ ጋር ይሁን
@Melat544
@Melat544 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አረ ጌዲዬ እረፍት በእየሱስ ነው ይቅርብህ ይሄ መንገድ ወንድሜ ላዩ ብርቅርቅር ውስጡ ጨለማ ሊውጥክ ነው ውጣ ለጌታ ዘምር እርፍ ትላለህ ስትቃዥ አትኖርም ወንድሜ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 ай бұрын
😂😂😂
@tiwstamedia
@tiwstamedia 4 ай бұрын
ያው የናንተና ዘፈን አንድ ነው ብሎነው
@habtamuabirdew9861
@habtamuabirdew9861 4 ай бұрын
Anchi ezi min tarergiyalesh segete
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 ай бұрын
አገሪቱን ሚበጠብጠዉ የጴንጤ ስብስብ እኮ ነዉ። አስመሳዮች።
@Getaneh188
@Getaneh188 3 ай бұрын
ቂጥሽ ይበዳ
@fitsumgetu9289
@fitsumgetu9289 4 ай бұрын
Gedi you are so great!! Dani I'm proud of your calmness and handling the stage...
@brhanetamrat9240
@brhanetamrat9240 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወን።ድሜ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
@ETHIO1800
@ETHIO1800 4 ай бұрын
ጌዲዮን ዳንኤል እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ። በርታልን ጌዲዬ የኔ መልካም የድሆች አባት።
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 4 ай бұрын
ዳንኤል ኢቢስ ተስማምቶታል የምር ሞቅ ደመቅም ብሎአል ኢቢኤስ
@madotube3523
@madotube3523 4 ай бұрын
ጌዲ አይዞህ በርታ ዳንኤል የተረጋጋ ሰዉ ጥሩ ነዉ መቅደስ አትቸኩዮ እባክሽ
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 4 ай бұрын
መቅዲ እንደፈለገችው ብትሆን ለየትኛውም ቦታ ድምቀት ናት አራዳ ናት ተጫዋች ናት እንደፈለገው ብትሆን ያምርባታል
@kduskdus3580
@kduskdus3580 4 ай бұрын
ጌዲ የ90 ብርቅዬ ተወዳጅ ሙዚቃዎች አይረሱም እግዚአብሔር ይርዳክ በሁሉም ነገር .......
@danielshiferaw1435
@danielshiferaw1435 4 ай бұрын
ጌዲ በጣም ከማደንቃቸውና ከምወዳቸው አርቲስቶች መሐል ቁጥር አንዱ ነህ በርታ ያለፉት ታሪኮችህ ለመጪው ጊዜ እንደ ዳይመንድ ጠንካራና ውብ ሆነህ እንድትወጣ ያደርግሐል አዲሱን አልበም በጉጉት እንጠብቃለን።
@HabtamuAlemu-zt3vq
@HabtamuAlemu-zt3vq 3 ай бұрын
የ90ዎቹ ተወዳጅ ድምፃዊ። ጌዲ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥክ።
@bebutechtube4666
@bebutechtube4666 4 ай бұрын
ጌዲ በጣም ምወድክ
@emutiyeemutiye1990
@emutiyeemutiye1990 4 ай бұрын
I’m so happy to see you again, I hope you going to do well in life that my wish brother. Jesus love you!. Gos bless you!.
@Melat544
@Melat544 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጌዲ አሁንም አልዳንክም መንገድህ ይሄ አይደለም አላመለጥክም ያለህበት እምነት እና ዘፈን አይጣሉም ይስማማሉ ለዚ ነው የምትዘናጉት ሰይጣን አሁንም ሊወስህ ይችላል ውጣ ከዘፈን መንፈስ ጌታን ተቀብለክ ለጌታ ዘምር እድል እየተሰጠህ ነው ተጠቀምበት
@Toronto6
@Toronto6 4 ай бұрын
😂😂ጅል
@cfcf3191
@cfcf3191 4 ай бұрын
ጌድዬ የኔ ምርጥ እንደዚህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ያንን ሁሉ ነገር አልፈህ የምር በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚረዳህ ያለህበትንና የነበርክበትን የሚቅ ነው ብቻ ሁሉ አለፈ
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 4 ай бұрын
ሴቷ ግን እያላገጠችበት ነው😢
@yordi-rd4to
@yordi-rd4to 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ጊድዬ
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤. ጌዲዬ ውዱ ሰው ከሰው እራስ አይወርድም አንተ ምርጥ ነህ ምርጥ ደሞ ሁሌ ምቀኛ አያጣውም
@kiyabeby9770
@kiyabeby9770 3 ай бұрын
ጌዲ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ድምፁ እንደነበረ በትዝታ የሚመልስ👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@konjokonjo
@konjokonjo 4 ай бұрын
Thank you, EVS
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 4 ай бұрын
የ90ዎቹ እንዲሁም ኢትዮጵያዌ አዲሱን አልበም በመግዛት ጊዲን ከፍ ያለ ማማላይ እንስቀለው ጌድዬ እግዚአብሔር ይረዳካል በርታልን❤❤❤❤❤
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 4 ай бұрын
ዛሬ መቅደስ ላይ ዘመቻ ነው የተከፈተባት ምን አድርጋ ነው
@lukamagic.4514
@lukamagic.4514 3 ай бұрын
Gedi. You're the best in this game. No cap. 90's all the way 🔥💯💯
@behayluashine-vk8rf
@behayluashine-vk8rf 4 ай бұрын
ጌዲ በጣም የሚደንቅ ችሎታ ነው ያለህ። አልረሳህም ልጅነቴን በአንተ አስታውሳለሁ።
@me_212
@me_212 4 ай бұрын
Ebs ጎበዞች በጣም ትልቅ ነገር ነው.🙏
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
ልጅነቴን ነው የምታስታውሰ ኝ ♥️♥️ ሰላምህ ይብዛ
@azanawsetie2311
@azanawsetie2311 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጌዲ
@user-lw4gm1ru2r
@user-lw4gm1ru2r 4 ай бұрын
መቅዲ ጡቶ አላስወራ አለች።
@naka682
@naka682 4 ай бұрын
ጌዲ የምርጦች ስብስብ ማስታወሻ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 ай бұрын
*ጌዲየ የኔ የዋህ* you look great bro . ❤❤❤❤❤❤
@Hamze_mi1an
@Hamze_mi1an Ай бұрын
ታሞ ድሬድዋ ውሰጠ አበረን ድንቸ በለን ሳላውቀው 😢after that night i saw today and i am surprised,wish you all best brother❤
@emayiegar4498
@emayiegar4498 4 ай бұрын
❤ጌዲ❤ እየጠበቅንህ ነው ወንድሜ 🎉 Tropical መስቀል ፍላወር መቼም አልረሳውም!የዘመኑ ምርጥ ክለብ ባሻን አመስግን ሁሌም ከጎንህ ነው!!!
@user-dw6uj4hu3b
@user-dw6uj4hu3b 3 ай бұрын
ጌዲ የልጅነቴ ኑርልን እንወድሐለን
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይላል እንዴ ለዘፈን ጅል የእግዚአብሔር መመሪያ ዘፈን ሃጥያት ነው ጋዜጠኞቹም ገራሚ ናቸው አያርሙትም። ጆሮው ላይ ያለውን እንኳን አያርሙትም ለትውልድ ምንድነው እሚያስተምረው ህፃናት ወጣቶች ምን ከጆሮው ጌጥ ወንዶች ምን ከጆሮህ አውልቅ ባክህ። ነገር ግን ስራህን በርታ !!! ህይወት ትግል ነው በርታ!! ድምፅህንም በጣም እጅግ አደንቀዋለሁ። ህይወት ፈተና ችግር አሉባልታ ግዜ ቦታ አትስጥ !!!። እራስህን ሁልግዜ በተሻለ ቦታ አስቀምጥ። ለተራ ሰዎች ቦታ አትስጥ።
@user-px1qz5tk4f
@user-px1qz5tk4f 4 ай бұрын
የዘጠናዎቹ የዋህ ምርጦች ናችሁ የዘጠናዎቹ❤❤
@tengertessa101
@tengertessa101 4 ай бұрын
ቢልየንር ያርግክ ጌዲ።
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 4 ай бұрын
የዘጠናዎቹ ንጉስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ጌዲሽ❤❤❤❤❤
@cheberanegn8414
@cheberanegn8414 4 ай бұрын
የ90ቹ ነኝ ትዝታዬ ጌዲ ስላየውህ ደስ ብሎኛል❤
@Johnhumera
@Johnhumera 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ i love you so much gido. From Tigray ❤❤❤❤ Egzabiher selam ena tena edemi yesetki
@user-zl8zm9pb6g
@user-zl8zm9pb6g 4 ай бұрын
Gediye betam new yemwodh gen gediye alem menem aytkmem ke atgbh gudegnocheh eyaleku new mot lemanem aykerem gen ye zelalem mot degmo betam yastelal ebakhen getan tekebel tebebu workiyen eyew esti mogesun endet geta endasmeletew edlegna new betam antem arfedbhem ye alem keber legizew new eyesus yeshalhal ye zelalem hiwot yehonew
@RijalShifa
@RijalShifa 24 күн бұрын
ጊዲ አድናቂህ በሰለም ኑአልኝ
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 4 ай бұрын
መቅዲን,ምትናገሮ ሰዎች ግን ምን አስባችሆ ነዉ ምረጥ ልጂ ናት ጊዲ ሰላየንህ ደስ ብሉናል ❤❤ዳኒ በረታ
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 4 ай бұрын
ምን አልዋት ሁሉም የሚወዳት
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 ай бұрын
ጌዲዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
@onon308
@onon308 3 ай бұрын
God bless you bro🙏
@michaelmehari9536
@michaelmehari9536 4 ай бұрын
Gedi wedefit becha!!! mekdi teleyalesh❤❤❤
@Yige1998
@Yige1998 4 ай бұрын
እደገና መኖር ፈራሁ ጌዲ ይመችህ!
@mahseid7243
@mahseid7243 4 ай бұрын
Anchi degmo betam bzu fetenawochi alfeshal fetari redtoshi lezih bekashi yesew metfo hiwot eyanesashi endisakeku atadrgi segete Dani yarada lji gedi enwodhalen
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 ай бұрын
ጌዲ በእድሜ በጤና ኑርልን❤
@gdiomable
@gdiomable 4 ай бұрын
Gedi icon of the 90s generation.
@dcghetto
@dcghetto 4 ай бұрын
Yedegimet ager egziyabher meleso yansah yetesebere💔💔💔 lebehin tegino benuro yastekakeleh
@z.d7914
@z.d7914 4 ай бұрын
ውድቅድቅ አለሳ ቀጭን ሰው ሲወፍር ቶሎ ያረጃል
@yosephMetages
@yosephMetages 4 ай бұрын
Gede yega jegena alen merte nehe betham aref condtion lay new abate selamhe yebza gedi jegena
@Hagos6
@Hagos6 4 ай бұрын
መቅዴ ቁንጁ ያንች ፈገግታ ለ EBS ድምቀት ነው ጌዲ የሚገርም ልጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 4 ай бұрын
ይህነ ሰውየ ድጋሚ ለመኖር እግዚአብሔር እድል ቢሰጠውም አልተጠቀበትም😢😢😢 ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ገላቲያ 5~19~20ሙዚቃ የአጋንትነው ያሳዝናል ጭራሺ ጆሮጌጥም አድርጓል እግዚአብሔር ልቦናህን መልሶ ለዝማሬ ያብቃህ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
ጌዲበጣምደሥይላልአምሮብሃል
@user-sw7bl6rf2w
@user-sw7bl6rf2w 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጌዲ በጣም ነዉ እምንወድህ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 4 ай бұрын
ጌዲዬ በርታ የኛ ጠንካራ❤😘
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 4 ай бұрын
ጊዲ❤
@danielabay1501
@danielabay1501 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ጌዲ 90ዎቹ እንወድሀለን
@MivkynigussieShubshie-bc8od
@MivkynigussieShubshie-bc8od 4 ай бұрын
አዲሱ አልበምህን እጠብቃለን ጌዲዬ
@misgatube3833
@misgatube3833 4 ай бұрын
ጌዲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Asmara_Adey_selam_kunley
@Asmara_Adey_selam_kunley 4 ай бұрын
giedi best artist good be with you
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 ай бұрын
ጌዲዬ የኔ የዋህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
@seidamohammed
@seidamohammed 4 ай бұрын
Geddeye❤❤
@jordanos3792
@jordanos3792 4 ай бұрын
ሀይልየ ታደሰ አቅርቡልን.
@Ngat361
@Ngat361 4 ай бұрын
አለ እንዴ?
@agerager-er6ox
@agerager-er6ox 3 ай бұрын
ጠቅልየ እንዳልመጣ አቅም የለዉ ገንዘብ ያጣ ኡ ጌድየ ስወድህ
@BurteaAshenafi
@BurteaAshenafi 4 ай бұрын
እውነት ነው በ ብዙ ነገር ውስጣችን የታመመ ነው
@user-kc7hh8hw2t
@user-kc7hh8hw2t 4 ай бұрын
መጠየቅ ግን ይከብዳል አንዳንድ ጥያቄዎች
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 4 ай бұрын
gedi betam new yemwdh yemakbrh fetari rjem edmena tena yesteln❤
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
አስፋው,መልካም,ሩህሩህ,ሰው,ወደ,ፈጣሪ,ሲሄድ,ፊልሙን,የምንወደው, በጣም,ጨዋ,ሩህሩህ,እንደአስፋው,ዓይነት,ተወዳጁን,አክተር,ዳንኤልን, ስለአመጣችሁልን,ኢቢኤሶች,እናመሰግናለን,በጠቅላላው,ኢቢኤሶችን, እወዳችኇለሁ,በምትሰሩት,መልካም,ምግባር,ዘመናችሁ,ይባረክ,መልካም, ሥራ,ይሁንላችሁ,እግዚአብሔር,ኢትዮጵያንና,ሕዝቦቿን,ይጎብኝልን,ይመቻችሁሁላችሁም,ደጋጎች,መልካሞች,ናችሁ,ቻው
@bayushmelese7686
@bayushmelese7686 4 ай бұрын
አስፋው አርቲስት ነበር እንዴ 😅😅😅😅
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
@@bayushmelese7686 እኔ,እኮ,አርቲስት,አላልኩም,አክተር,ፊልሙን, የምወደው,ያልኩት,ዳንኤልን,ነው,አስፋውማ,ጋዜጠኞ,ነው,ግን,እንደአስፋው ንግግሩ,ጨዋና,ሩህሩህ,ነው,ማለቴ,ነው,መልካም,ቀን,ይሁንልን,ፈጣሪ,ኢትዮ ጵያችንን,ይጎብኞት,ፍቅርና,ሰላም,ለአገራችን,ከመልካም,መሪ,ጋር,ያምጣልን
@solomongebre4774
@solomongebre4774 4 ай бұрын
በርታ እንኳን ኖርክ ጌዲ ፡፡
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 189 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 41 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 41 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 15 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 21 МЛН