ትዳርና ሴክስ እንደምታስቡት አይደለም! MARRIAGE AND SEX | ፓስተር ቸርነት በላይ - Pastor Chernet Belay | QEBETO

  Рет қаралды 39,361

QEBETO | ቀበቶ

QEBETO | ቀበቶ

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@Ferewoinighebru
@Ferewoinighebru 24 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ ለዚህ ትውልድ ድንቅመጋቢ አማካሪ የጌታ ባሪያ እኔ የማየው በአንት ወላጆህን ነው መስረት ጥለው ያሳደጉህን ትልቅ አክብሮት አለኝ :: እንተ መልካም ስው በርታ :: እዚህ ውስጥ ገብታችሁ ስርአት የጎደላችሁ ተሳዳቢዎች አርፋችሁ ተቀመጡ ወይንም ትማሩ ለምን ትቀናላችሁ እሱ ጥሮ ነው እዚህ የደረስው :: ደግሞ ዋጋ ትክፍሉበታላችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችሀል:: ተሳዳቢ ትውልዶች ስርእት ይኑራችሁ:: እውነት ስልተናገረ ነው :: እያመማችሁም ትሰማላችሁ :: Pastor Cherey you are anointed man of God keep counseling keep Teaching, keep shining in God house ,you are blessed indeed 🙏🙏🙏 May the lord bless you miraculously 🙏🙏🙏🙏
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 19 күн бұрын
ፓስተር ቼሪ ስለ ትዳር የምታቀርባቸው መልካምና ቅኑ ምክሮች በጣም ጥሩ ናቸው ተባረክ።💓👌🙏
@genetgebeyehu8274
@genetgebeyehu8274 28 күн бұрын
ምክሩ ህይወት የሚሰጥ ነው በጣም አመሰግናለሁ ፓስተር
@marthayilma2349
@marthayilma2349 26 күн бұрын
አንተ የተባረክ ሠው ነህ ምክንያቱም እውነት ነው የምትናገረው
@astereman7540
@astereman7540 28 күн бұрын
ብዙ ወንዴች ትዳር ሀላፊነት እንዳለው ሀላፊነት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቁ ሴት ለአልጋ እና እንሱን ለመመገብ የተፈጠረች የምያምኑ በተለይ እዝህ አሜሪካን ሀገር ብዙ ሀኖቹ ግራ የገባቸው ናቸው
@merrygodefay2121
@merrygodefay2121 13 күн бұрын
ኣብዛኛዉ ያልከዉ ነገር እዉነት ቢኖረዉም ግን መፅሐፍ ቅዱስ "ሴት ልጅ መርገምዋ በመጣ ጊዜ, በፀነሰች ጊዜ የሚገናኝ የተረገመ ነዉ ይላል" እግዚአብሔር ያልፈቀደዉ ነገር ማረግ ኣይገባም
@gospellyricj
@gospellyricj 13 күн бұрын
? Where's the verse please let me know
@ለኩልክሙ
@ለኩልክሙ 28 күн бұрын
ፓስተር በጣም ጥሩ መምህር
@NatnaelAyalew-n5l
@NatnaelAyalew-n5l 27 күн бұрын
Paster cherie I appreciate you , you are genius person .
@astereman7540
@astereman7540 28 күн бұрын
ሀበሻ ወንዴች እባካቹ አትደናበሩ ፓስተር ቸር ሁል ይቀጠቅጣቸዋል ግን የሀበሻ ወንዴች አይገባቸውም ባካቹ እባካቹ የሀበሻ ውንዴች ፓስተር ቸርን አዳምጡ በደንብ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 26 күн бұрын
ጉደኛ ንግግር ነው ፒያኖ ገዝቶ የሚያስቀምጠው ሠው አንድ ኪ እንኳን ሣያቅ ዋው
@Konjet-qt8si
@Konjet-qt8si 14 күн бұрын
Waw tebarek
@veracity8968
@veracity8968 3 күн бұрын
ክመ/ ቅ ውጭ የሆነ ትምህርት ! ትዳር ሲጀመር ለራስ ማደሰት አይድፕለም ትዳር የእግዚአብሔርን አምልኮ ለማጉላት የተሰራ ነው!!! ፕሬቴስታንት ሃገር አወደማቹ
@melay222
@melay222 19 күн бұрын
ይገርማል እደው የልቤን ነው ያወራሀው። በቁማችን ገደሉን ገደሉን።
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 16 күн бұрын
It is completely true we have a lot off potential but bad marriages they killed so many people Westing my time wasting my education wasting my life now I want frustrated. I always blame. I don’t know how to explain it.
@LediyanaSol
@LediyanaSol 28 күн бұрын
❤❤
@kidistgetachew7565
@kidistgetachew7565 27 күн бұрын
I remember telling one my girlfriends we weren’t having sex for the first 3 months of my pergancy because the doctor wouldn’t let me , she was shocked 😳, she couldn’t believe it. !!! 😂😂😂😂
@mehaderatnafu8030
@mehaderatnafu8030 17 күн бұрын
እድሜ ይስጥክ በደንብገልጸከዋል
@Sam-fv6kq
@Sam-fv6kq 11 сағат бұрын
What is his background?I don’t think he has any idea what he’s talking about…he just says things doesn’t make any sense .Ye Mender Woregna.Of course Pastor
@1LE940
@1LE940 14 күн бұрын
😅💯🙏🙏🙏❤️
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 23 күн бұрын
ስሜታዊ ሆና ልክ ነው ልክ ነው አሰመጣት እኮ 😅😅😅
@NardosMuse
@NardosMuse 28 күн бұрын
betame teru sew nake gene anten magegnet echelalew temherehen memar efelegalew
@marthayilma2349
@marthayilma2349 26 күн бұрын
መናበብ መቻል hmmm
@አሰፋ
@አሰፋ 28 күн бұрын
ይህ የትዳር ተሃድሶ ያስፈልጋል ለምትለው በባላቸው ይደፍራሉ የምትሉት ይህ አባባል ከጥንት የባልናሚሰት ወንድ የሴት እራሱ ነው ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራሱ ነው የሚለውን ለመናድ ለማፍረስ ቆርጣችሁ የመጣችሁ ስለሆነ ትምርቱ እራሱ መነሻው የነበረውን ለማፍረስ ስለሆነ አስተምሬው አሰምሳይ ነው ጥንቃቄ ውሰዱ።
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 27 күн бұрын
ምስትም ለባሏ ዘውድ ናት የሚለውን ለምን ተውከው????? ወንድ የሴት ራስ ሚሆነው,,, ሲያከብራት,, ስያፈቅራት,,,, ስንከባከባት,,,, ስወዳት,, አይደለም ራስ መሆን ቀርቶ,,, ምንም በሆነ,,,,,,,, እሱ አፈር ከመሬት እየጎተታት,,,, ለራሱ ጥቅም ብቻ,,, እየተጠቀመ,,, የስሜቱ ማርኪያ ብቻ እና,,, የወለዳቸውንም ልጆች ሙሉ ኃላፊነት በሷ ላይ ጥሎ,,,,,እነሱንም ለማሳደግ ኩሺና ለኩሺና ስትርመጠመጥ,,, ውላ እሱንም ለማሟላት ይሄንን ስጠኝ ስትለው,,, ለራሱ ለባብ ሶ እያናገረችው የራስሽ ጉዳይ,,,,,, ብሎ ጥሎ ሄዶ ቀኑን ሙሉ ሸሽቶ ማታ ሲመሽ ወደ ቤቱ ስመጣ የቅድሙን ጥያቄ ትደግምብኛለች ብሎ አኩርፎ አኩርፎ,,, ሰማይ ደርሶ ይመለሳል,,,,,,, ምን እሱ ብቻ ስንት ጉድ አለ????? እናም ይህ ወንድ ነው የሴት ራስ!!!!!!!!!???????????
@Nani2-m1h
@Nani2-m1h 27 күн бұрын
ምን አይነቱ ስገጤ ነህ ይሄኔ የሚስትህን ስሜት አትረዳም ወይም በየ ሆቴሉ የምትዝረከረክ ወንድ መሳይ ሽልጥልጥ ነህ ምን ችግር አለዉ ሚስትህን ውደዳት, አፍቅራት, ስሜቷን ተረዳ, አግዛት ማለት ጥፍቱ ምንኑ ነዉ የጥንቱ የሚፈርስዉ ሴቷ ሳትፈልግ በስራ ስትባክን ዉላ ማታ ደግሞ ምንም ስሜቷ ሳይመጣ ግንኙነት ማድረግ ስራ አለማገዝ, ስትወልድ ልጅሽን ይዥ አያደንቁረኝ ,ጧት በስራ ስትጣደፍ ከማገዝ ይልቅ ምግብ አልደረሰም አያሉ መጨቃጨቅ አረ ስንቱ .....,,,
@mayaye8892
@mayaye8892 26 күн бұрын
Aye Asefa!!
@Yodit-d3w
@Yodit-d3w 26 күн бұрын
@@adanebabylorisothanks so much for good advice amazing blees u
@ethiopian6509
@ethiopian6509 2 сағат бұрын
Ante beka wongel satsebk zemenu aleke
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 22 күн бұрын
አለቃ የሌለዉ ለቅ ሰዉዬ
@abeba9747
@abeba9747 13 күн бұрын
This guy is fessme naw
@DelesaWolde
@DelesaWolde 27 күн бұрын
❤😂🎉😂❤😂🎉
@goodness776
@goodness776 23 күн бұрын
tmhrtu le abesha new weys leferenj? s'elu's lemn asfelege? why don't you respect your audience?!
@QEBETO
@QEBETO 22 күн бұрын
???
@goodness776
@goodness776 22 күн бұрын
@QEBETO ትምህርቱ ለኣበሻ (ጥቁር ህዝብ) ነው ወይስ ለፈረንጅ? ለምን በነጮች ስእል ተደገፈ? ለምን ተመልካቾቻችሁን ኣታከብሩም? ውብ የሆነ ይዘት ያለው ትምህርት ኣቅርባችሁ ስእሉ ከትምህርቱ ጋር ዘይትና ውሃ ሆነብኝ። በተጨማሪ ስእሉ በግዴለሽነት የትቀናበረ ኣስመስሎታልና፡ እባካችሁ ሜድያ ላይ ያላችሁ ዝምብላችሁ የፈረንጅ ስእል ኣትለጥፉ። (እንዴ፡ ትዳር ያላቸው ኣበሾችም እኮ ኣገራችን ኣሉ 😅 ) የስእሉን ነገር ኣደራ ችላ ኣትበሉ በኣትኩሮ ያዙት። ማንነታችንን ማክበር ለትውልድም ትምህርት ነውና።
@FREEDOM-i2k
@FREEDOM-i2k 9 күн бұрын
​@@goodness776 ኣያሰፈለሰግም ነበር። ንግግሩ ብቻ በቂ ነበር። ወይም የሀበሻ ካልቸር መግባት ነበረበት። ልክ ነሽ
@ፎላሳ
@ፎላሳ 25 күн бұрын
ልትበዳ አይደል እንዴ ያገባችኝ። ስቆፍራት ባድር።እንደ ዶሮ ብገነጣጥላት እስኪበቃኝ ብበዳት መብቴ ነው። ባንተ ቤት ንግግር ማወቅህ ነው። ሴቶች ሁሉ ሲደፈሩ ነው የሚያድሩት የምትለው
@DesiDesi-d5y
@DesiDesi-d5y 25 күн бұрын
መንፈሳዊ ሰው ካሎንክ መቼም አይገባህም😮
@igo1071
@igo1071 25 күн бұрын
ስንት ስይጣን , ስንት ዴቨል ስንት ዱርዬ ስንት ግብረገብነት የጎደለው አለ ወይ ጭካኔ ንግግር ባለጌ ቅል እራስ ሞልቶአል ስድ ሁሉ::
@ጥሩይሁኔ
@ጥሩይሁኔ 24 күн бұрын
እደናተ ያለ ወንድነው ለሴት ልጅመከራ የሆናችሁ
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 23 күн бұрын
እግዚአብሄርን ባትፈራ እናት የለህም
@WodosanJemal
@WodosanJemal 22 күн бұрын
እንደዚህ አይባልም…………… ሴት ልጅ እናት፣እህትና አክስት ናት ሴት ልጅን እንደ ልዕልት መንከባከብ እንጂ እንደ ባሪያ ልንመለከታት አይገባው። እግዛአብሔር እኮ ከወንድ አከል ወስዶ ሴትን የፈጠረለት ባሪያው ሊያረጋት ሳይሆን ንግስቱ እንድሆን ወንድ ልጅ የጉደለውን ጎደሎ እንድትሞላለት ነው።
@melay222
@melay222 19 күн бұрын
ይገርማል እደው የልቤን ነው ያወራሀው። በቁማችን ገደሉን ገደሉን።
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
"ዝም በሉ" __በፓ/ር ቸሬ
51:26
Epaphras Christ church
Рет қаралды 78 М.
ትግል አልወድም፣ ባል የሚባለው ሰውዬ... | ጸደንያ ገ ማርቆስ | Tsedenia Gebremarkos
1:24:24
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 47 М.
Love, Sex & Relationships | Stephen Prado
48:25
Stephen Prado
Рет қаралды 140 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН