ተደፍሬ ከአረብ የወለድኩትን ልጅ ለማሳደግ ሴተኛ አዳሪ ሆንኩ (

  Рет қаралды 7,700

Gize Media

Gize Media

10 ай бұрын

አረብ ሀገር ተደፍሬ መንታ ወለድኩ።
እናቴን እረዳሻለሁ ብያት ሄጄ ልጅ ይዤባት መጣሁ!(@gizemedia1974 )

Пікірлер: 66
@zuzukmem6960
@zuzukmem6960 10 ай бұрын
ኮሜትላይ ፈልገሽ ነው የተደፈርሽው የሚል በብዛት አለ ስላልደረሰባችሁነው ተደፍረው እራሳቸውን ያጠፉ ስንት አለ 😪😪😪😪
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 9 ай бұрын
እንደሡ አይደለም ያልነው። በብዛት ሚዲያ ላይ ሢቀርብ ከባንጋሊና ፓኪሥታን ይወልዱና አረብ ላይ ልክክክ ሢያደርጉ ያሣፍራል። እንዴ የአረብ ልጅ። እውር ዳብሦት ያቀዋል። ዲቃላ እራሡ ቢሆን። ግን ሁሉም ጥሩ ናቸው አላልንም ማማዬ🙏👍
@zuzukmem6960
@zuzukmem6960 9 ай бұрын
@@HayatHayat-zc8hf የወደቀን ግድ ከርካሪው ይበዛል በእርግጥ አረቦች ፈሪናቸው በዛውልክ ሰይጣኖችም አሉ ደፍረው ብትናገሪ እገልሻለሁየሚል የባንጋሊውና የፓኪስታውን ነገርግን አላውቅም ሰውም መስለው አይታዩኝ እነሱጋእሚልከሰከሱ ካሉ ሲያንሳቸውነው
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 9 ай бұрын
@@zuzukmem6960 😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍
@absalatmhalatiabsalatmhalati
@absalatmhalatiabsalatmhalati 10 ай бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል ልጅሽን ለእናትሽ ሰጠሽ ተመልሰሽ ወደ አረብ ሀገር ሄደሽ ሰርተሽ ብትለወጪ የልጅሽን አባት ብታፈላልጊ የማንነት ጥያቄ በጣም ከባድ ነው ምታል ማለትሽ በኃላ ፀፀት ይሆንብሻል ያኔ ሰርቃነው የጠፋችው ሲሎሽ እውነቱን መናገር ነበረብሽ አሁን ላይ ዋጋ አያስከፍልሽም ነበር አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 10 ай бұрын
ወንድሜ ኤልዬ አቤት ትሕትና እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥሕ
@hanahana1960
@hanahana1960 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ፋራጅ እኛ ፈራጅ አይደላንም እግዚአብሔር ይርደሽ ከዝአስቀያሚ ህውይት እንድትቶጭ እህታችን
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 10 ай бұрын
አይስደት፣አብሽሪ፣የኔናት፣እስኪ፣ዱአድርጉልኝ፣ወገኖቼ፣በስደት፣ስከራተት፣ድፍን፣12፣አመቴ፣በስደት፣ስንከራተትበለናቴ፣ብቸኛ፣ልጇነኝ፣2016.ከሰውቤት፣እድወጣ፣ሀገሬ፣እድገባ፣ሁሉም፣መገድ፣ቀና፣እዲሆንልኝ፣በዱአችሁ፣አስቡኝ፣አብሽሪ፣የኔናት፣ነገሽን፣አላህ፣ይቀይርልሽ፣የኔ፣ከርታታ፣ከደዚህ፣አይነት፣ፈተና፣አላህ፣ይጠብቀን፣ይጠብቃችሁ፣አይ፣ሴትነት፣😭😭😭😭😭😭
@ummlky1994
@ummlky1994 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ ብቸኛና አንድ ልጀን ከተለየሁት ይሄው 10 ከ 4 ወሬነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ከልጆቻችን በሰላም ያገናኘን🙏🙏🙏 አይዞሽ ማሬ በርች ❤❤❤❤
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 10 ай бұрын
የዛሬ 11 አመት ፈጣሪየ ነው ያዳነኝ ያረብ አገረ ከባ ድ ነው
@eliasdegenet3421
@eliasdegenet3421 9 ай бұрын
እስኪ ለሌሎች መማሪያ እንዲሆን ታሪክሽን አጋሪን!!
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 10 ай бұрын
ይቅርታ አርጊልኝ እና እህቴ ተደፈርኩ ሳይሆን ለፈን ብዬ አረኩት ብትዪ የበለጠ አሳማኝ ነበር ሲቀጥል ቤሩት ላይ ብትጮሂ እራሱ ሰው ይደርስልሽ ነበር እውነት ተደፍረሽ ከሆነ ሲቀጥል ደሞ በፖሊስ ስትያዢ እነሱ ዘርፋናለች ሲሉ አንቺ ደሞ ልጁ እንደደፈረሽ ለምን አልተናገርሽም እውነት ከሆነ ሳይወድ በግዱ ልጁን እንዲረዳ ይደረግ ነበር ለማንኛውም ለመረዳት ብላቹ አትዋሹ እውነት መናገር ለሁሉም ነገር መልካም ነው
@user-dl7xx7jv6i
@user-dl7xx7jv6i 10 ай бұрын
አረዳ የማይመስል ወሬ ለሚስትህ አትንገረ ይላል ያገሬ ሰዉ ሰወቹ ባይኖሩ ሰራተኞች አሉ ብለሻል እንደት ማረ ቤት መቶ ሲወስድሽ እነሱስ ሲቀጥል የመዳምሽ ክላስ ክፍት አይተዉም ዘግታዉ ትሄዳለች ሌላዉ ከማረ ቤት ክላስ ድረስ ሲወስድሽ አደለም ጩሀትና ጉልበት ያለንን አረቦች ሙጭሪያኳ አይወዱም ተደፍረን አተበሉ ተደፉፍረን ተፈላልገን በሉ ምን ደፉረ ቢሆን አረብ አይነካንም
@user-umukewesar
@user-umukewesar 10 ай бұрын
ነዓም ወሏሂ ይገርማሉ
@eteneshkonjo1542
@eteneshkonjo1542 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንድ ነገር አለው አይዞሽ እህቴ
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
ግንእኮ በፖሊዝ እንደተያሽ እውነት ተደፍረሽ ከሆነ ለፖሊሶች ዘርዝረሽ ብትነግሪያቸው ጥሩ መፍትሄ ታገኝ ነበር ብዬ አሰብኩ
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 10 ай бұрын
ኧረ ፖሊሦቹ የነሡን እጅ እኛን ማን ያዳምጣል አይ እሥቲ ዝም እንበል
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 10 ай бұрын
​@@user-lq6cn3er5oEwunetshin newu man yisemal
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 10 ай бұрын
በእጉአይፍቅም
@amenelias4099
@amenelias4099 10 ай бұрын
Fetari Yabertash...Ayzosh...😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 10 ай бұрын
እኔተደፍሪእሚለውንአልቀበልም ምክነያቱም በራሳችነውየምንደፈራው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
ትክክል አረብ አገር ለስራ ጉዳይ በተለያየ ምክንያት ሂጃለሁኝ እና የእኛ ሴቶች በእውነት ሸርሙጦች ናቸው compare to ፊሊፒን,ኬኒያን ሎሎችም እዚያ የሚሰሩት ከነዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸር እርካሾች በእውነት ይገርማል ያሳዝናል ለስራ ብለው ሂደው አሰደቡን አስናቁን አይ እምዬ አገሬ በልጆችሽ እንደዚህ ተዋረድሽ
@jumana5232
@jumana5232 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yeshibekele7983
@yeshibekele7983 10 ай бұрын
Ayzosh Enatiwa Berchi😢😢
@maratalosow1741
@maratalosow1741 10 ай бұрын
እፍፍፍ ድምፅ እሰተካክሉ ድምፅ ይርብሻል ። 😢😢😢
@eyobabety9199
@eyobabety9199 9 ай бұрын
ቤሩት ነፃነት ያለበት አገር ነው እስኪ ከመጥፎ ቦታ ከሽሻ ከሲጋራ ማጨስ ውጡና ኑ ቤተክርስቲያን እንደ ቤሩት ምርት አገር የለም እኛው ነን ባለጌዎች ሰዎቹ መጥፎነታቸው በኮትራት ቤት ያሉት ናቸው እሱም እጮሃሉ ምግብ ይከለክላሉ አለ ችግር ግን በብልግና የራሳችን ፍላጎት ነው
@user-gv5eh3lm9g
@user-gv5eh3lm9g 8 ай бұрын
እኔ ቤሩት እስራ ሶስት አመት ነው የኖርኩት ያለፌላጓት ግን ምንም ነገር አይደፌሩም እኔ አንዴ ስወዬ እቃውን አወጣብኝ እቃ ቤት ሆኝ ቤላ አንስቼ በዚ ቆርጭ እገላግልካለው ስለው ስሜን ጠርቶ እንኳን አያዘኝም
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 9 ай бұрын
ሣውዲዎች ሥራ ፈልጉ እሥቲ 🙏🙏🙏
@eyobabety9199
@eyobabety9199 9 ай бұрын
እህታችን እረ አረብ የመድፈር ልብ የለውም በራስሽ ፍላጎት ተስማምተሽ እርግዝናን ሳታስቢ ግንኙነት አድርጋለው ብትይ ይሻላል አረብ ሲጀመር በጣም ፈሪ ነው አበሻ ነው ደፋሩ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 8 ай бұрын
ተይ አትፍረጂ ሴትልጅነሽ
@samirahussain7355
@samirahussain7355 10 ай бұрын
Yekeretana ehta arbe asegadedo ayedaferem fet kaletasataw besetakere yezan yahele deferatesh yelachawem
@mesfinsisay5964
@mesfinsisay5964 10 ай бұрын
Enate ayzosh
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 10 ай бұрын
ታሪክ ይቀየራል
@user-lg4lr8by3v
@user-lg4lr8by3v 10 ай бұрын
Balibetocue shyinorue edat yegibale anicesie edate kifetishe gerah gibagikoe
@muludemile9020
@muludemile9020 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 ай бұрын
አንዴ የሰውዬው ልጅ አንዴ ዘመድ ትያላሸሁለት አይነት ነገር አተናገሪ
@biranacom7761
@biranacom7761 10 ай бұрын
What a life?😢😢😢😢😢😢
@redwave4776
@redwave4776 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@meskeremsisay6876
@meskeremsisay6876 10 ай бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቀው
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 10 ай бұрын
ግን እንዲት ነው ሁሉ የኤቶፕያ ሲቶች ደፈረኒ ይላሉ ግን ተው ሃጥያት ነው ልኡነተኛ የተደፈሩ ፍትህ ታሰጣሊ እንዲ ሁሉላቹ ብፍለጋቹ የህዳቹ ተደፊረ ተደፊሬ ኣቁሙት ከተደፍራቹ ወደ ፖሊስ ጣብያ ምሂድ ኣለባቹ ኣብዝታ ደፈርኝ ደፈረኚ በብዛት ታነሳለቺ የህውሽት ነው ኸተሽገራቹ ብኡነት ተናገራቹ ተሽጊረ ልጂ መሳደግ ኣጣሁት ሩዱን ይባላል።
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 10 ай бұрын
እኔም ሴት ነኝ በሰት መፍረድ አልወድም እኔ ግን አረብ አገር ተደፍሬ ሲሉ እኔንም አይዋጥልኝም ለምን ጭቅላቱ አትለውምረረብ ፈሪ ነው
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@user-du6io5pp7c
@user-du6io5pp7c 10 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 10 ай бұрын
ግን አባትየውን ማግኘት አይቻልም ?
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
ብዙ እህቶቻችን አረብ አገር ሽርሙጥና ነው የተያያዙት አብዛኛዎቹ ከተልያየ ዜጋ ይወጣሉ እና HIV የታመሙ አውቃለሁኝ ለምን እነዚህ እህቶቻችን ኮንዶም እንኳን የሚጠቀሙ አይመስለኝም አብዛኛዎቹ ትምርት የላቸውም ያሳዝናል ግን ያው አረቦች የአበሻን ሴት በጣም ንቋዋቸዋል እርካሾች ናቸው ይባላል...Anyway,ምንም ይሆን ምንም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@gedaringedarin4927
@gedaringedarin4927 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 10 ай бұрын
ተደፍሬ ሀልቀበልም ሁሉም ሐረብ ብር ያለዉ ይመስላችዋል ስራና መደፈር ይለለያያል ። ልጂ በሀንድቀን ግኑኝነት ሐይመጣም ደጋግመሽ ከሰዉየዉ ጋር ሄደሽ ነዉ።
@betelhembirhanu772
@betelhembirhanu772 10 ай бұрын
እኔ በጣም ይቅርታ አርጉልኝ እና ለምድን ነው ሁሌ አረብ ሀገርን ሰበብ የምናደርገው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 ай бұрын
እኔም ጥያቄ ነው ወላሂ ሳዑዲ አረቢያ ዱባይ ሰረቼ አለኝ አልሃምዱሊላህ አንዳንዶቹ አልፎ አልፎ አሉ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 ай бұрын
ሰረቼ አለሁኝ
@walidabuhasan6477
@walidabuhasan6477 10 ай бұрын
Arbochi fare nachiw klflgshe aynkoshem tdfera ymbalw aygbguim
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 10 ай бұрын
ውሸታቸውን ከባንጋሊ ጋር ይንዘላዘሉና አረብ ደፈረኝ ዞሮም አያያትም አዳሜ። የኔ የአክሥቴ ልጅ ዱባይ ከባንጋሊ እዬሀ ሚዲያ ላይ አረብ ደፈረኝ አለች በጣም ይገርሙኛል
@walidabuhasan6477
@walidabuhasan6477 10 ай бұрын
Arbochi fare nachiw
@coolnassa1420
@coolnassa1420 10 ай бұрын
እግራቸውን ከፍተው ሰጥቶ አሁን ተደፈርኩ ይላሉ....
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 10 ай бұрын
Ayibalim eza alnenerkim/shim
@user-lg4lr8by3v
@user-lg4lr8by3v 10 ай бұрын
😂😂😂segimer begide setine yemidefrie aribe yelime atewashe yalifelgoteshe 1niger ketdergishe mengerie alibeshe lemine zime teyalishe weshite limine 22amet eyserawe nw 1begide yemidefrie yelime eytlikesikesacue enije tedfirine yemitelute baligewoce demo weshite
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 10 ай бұрын
ይቅርታና። ሤት ነኝ በእርግጥ ተደፍሬ ሢሉ ያሥቁኛል አረብ ፈሪ ነው ሢጀመር ለመዳፈር። ሙሉ በሙሉ ፍላጎት ወይም ሥንቲም ፈልገው ይናፉሁና አረብ ደፈረኝ አያሥኬድም ባንጋሊው ምኑ ጋር ይንዘላዘሉና አረብ ደፈረኝ ይላሉ በእረጅም እንጨት አይነኩም ፊት ካልተሠጣቸው። ዝንብለው ሥም ማጥፋት ነው እኔ የአክሥቴ ልጅ ዱባይ። ከባንጋሊ ተንዘላዝላ እዚ መጥታ አረብ ደፈረኝ ብላ እዬሀ ሚዲያ ላይ ወጥታ አየዋት ገረመኝ እና ውሸታሞች ናቸው
@user-dl7xx7jv6i
@user-dl7xx7jv6i 10 ай бұрын
ክክክክ እኮ የማይመስል ወሬ ሲያወሩኮ አፉቸዉ ላይ ያስታዉቃል አደል
@hanahana1960
@hanahana1960 10 ай бұрын
አረብ ወንድ ፊት ከልሰጡት ቀና ብሎ አያዩም በጣም ፋሪዎች ናቸዉ በይርግጥ ፊት ካናሳሹ ከመሬት ተናስቶ ይሰድብሻል ምንም ሳታጠፍ ያው መቸልነው 😅😅😅
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 10 ай бұрын
ለመፍራድ አትቾክ አለህ እነ እሰ የቀሉ
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 10 ай бұрын
ሰህትክክል ውሸታምናቸው እኔ አምስት ጎረምሳቤትነውየምሰራው ይሄውስስትአመቴ አንድምቀንምንምብለውኝአያውቁም አንድኝውልጅ ሁለተየነውስልክ የገዛልኝ
@ummlky1994
@ummlky1994 9 ай бұрын
የኔ እህት ሰውሁሉ አንድ አይደለም እንደመልካችን ፀባያችንም ይለያያል ስለዚህ ለፍርድ ባንቸኩል ባይነኝ በእርግጥ በጣም ጥሩ የሆኑ አረቦች አሉ እኔ የምሰራበት ቤት ልጆች በጣም ጥሩዎች ናቸው 10 አመቴ ነው አንድ ሰው ቤት ልክ እደ ቤተሰብ ነው የሚያዩኝ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ❤ እና ሁሉ አንድ አይደለም
@eyobabety9199
@eyobabety9199 9 ай бұрын
ይሄነ የአረብ አገር ትርፉ ሰው ሲመክራቹ አሰሙ አጉል አራዳ የሆናቹ ይመስላቸዋል
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
ከምዛ ናተይ ከይተጋጥመኩም ተጠንቀቑ  Josias denden
11:38
አፈቅርሀለሁ አለችው ሙቢ ደስ አለው❤❤
21:15
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 49 М.
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 7 МЛН
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 14 МЛН