"ያ ኢኽዋን" 😁 || ትውልደ ሳዑዲ እንግዶቻችንን በአማርኛ ፈትነናቸዋል! || አዝናኝ ጨዋታ በመወዳ መዝናኛ || Yahyawe TikTok

  Рет қаралды 94,164

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#መወዳ_መዝናኛ #Minber_News #Minber_TV
በዚህ ፕሮግራም "ያ ኢኽዋን" በሚል መግቢያ ንግግሩ የሚታወቀውን ትውልደ ሳዑዲ ወንድማችን ያሕያዊ ጋብዘነዋል። ከመዝናናት ጋር ቆይታችሁ ከኛ ይሁን።
ፕሮግራሙን ከወደዱት ለወዳጅ ያጋሩ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ይህን ፕሮግራም ከወደዱት ለሌሎችም በማጋራት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ምንዳን ያግኙ!
ከዚህ በፊት ያለፉትን ክፍሎች ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ ፦ • መወዳ መዝናኛ | Meweda Mezn...
የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

Пікірлер: 643
@ayooshjaber3931
@ayooshjaber3931 Жыл бұрын
ብራንክ እያሉ ከሀጅነቢ ሴት ከሚላላጡ ወንዶች በእጅጉ ትበልጣለህ አላህ ይጠብቅህ❤❤😂
@fatemahery
@fatemahery Жыл бұрын
አሜን ❤
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ማሻአላ እንግዳ ስታቀርቡ ውሀ ብታቀርቡ መልካም ነው 48 ደቂቃ በባዶ ከሚሆን ❤❤❤❤በተረፈ በርቱ
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና Жыл бұрын
ሶፍትና ውሀ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
@@አላሁመእንሱርና ትክክል
@zedtube2229
@zedtube2229 Жыл бұрын
ውድ ነው እእእእ 😂😂😂😂
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ውድ ነው በደረቁ ነው የሚያናዝዙት 😂
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
😂😂😂
@nejatsalihhalima4377
@nejatsalihhalima4377 Жыл бұрын
😂😂😂ይሄንን ልጅ ብቻ ፎሎ ለማድረግ ቲክ ቶክ ልግባ ያስብላል ማሻአላህ የሚያቀርበው ነገር ደስ ይላል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ፌስ ቡክ የለውም ወይ እኔ ቲክቲክ አልወድም አልፎ አልፎ በፌስ ቡክ ይመጣልኛል ከከከከ
@سميرهبنتيوسف
@سميرهبنتيوسف Жыл бұрын
እዳተስብው
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
እኔም
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 Жыл бұрын
​@@ቢንትሁሴንወሎየዋእኔም ቴክቶክ የለኝም አልወድም ፈስቡክ ካላየዉ አሳዉቁኝ
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
እኔም
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ይሄን ወንድማችን ስወደው😂😂አማርኛ አረብኛ እንግሊዘኛ ድብልቅልቅ እያረግ የመያስተላልፈው መልህክት ከቀልድጋር ወላሂ ለዛ አለው ማሻአላህ አድናቂህ ነኝ ❤የማዳን ቅመም
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ስሙ መነው
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
​@@habebaandres4996ያህያ😊
@yamhg80
@yamhg80 Жыл бұрын
በአላህ የይቱቡን ስም ንገሩኝ ከለለው የቲክ ቶኩን
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
ቀልድ ሆኖ ግን ቁምነገር ነው ሚያወራው . በጣም ያስቃል ጎብዝ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
😂😂😂😂❤ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድጋሚ ይቆጠር ብሏል 👍😍
@Husna563
@Husna563 Жыл бұрын
😂😂😂
@citydubai9621
@citydubai9621 Жыл бұрын
እኔ በሡነው ያወኩት
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Ethiopia nacaw eko
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
ጀሞ ደረስኩ😂
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
የራሱን ቋንቋ የፈጠረ ልጅ ❤
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ወጣት በጣም ነዉ የምንወድህ ለወጣቱ አርዓያ የሚሆን❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማሻአላህ ስወደው ይሄልጂ የቲክታክ ድምቀት❤❤❤❤ ስታምሩ مشاء الله😍😍
@seadi536
@seadi536 Жыл бұрын
መጀመሪያ ያየሁት ቪድዮ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሜ ይቆጠር የሚል ነበር 😂😂
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 Жыл бұрын
እኔም😂😂
@AmiinaEbraahiim
@AmiinaEbraahiim Жыл бұрын
እኔም
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg Жыл бұрын
@@ayshayesuf764 እኔም
@ዜድዜድ-ከ1ሐ
@ዜድዜድ-ከ1ሐ Жыл бұрын
እኔም😂😂
@ydyhft6159
@ydyhft6159 Жыл бұрын
እኔም😂😂😂❤❤❤
@zero_ies
@zero_ies 8 ай бұрын
ማሜ እኮ ስሙን ከመናገር ውጪ ምንም አላረገም😂❤
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu Жыл бұрын
ወላሂ በጣም የሚያስቀኝ ልጅ ነው።በጣም ብዙ ሀዘን ውስጥ ነኝ ግን እሱን ሳይ ሀዘኔን እረሰዋለሁ።በጣም ነው የሚያስቀኝ ❤የኔ ትንሽ ወንድም❤
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ Жыл бұрын
ሀዘንሽን እግዚአብሔር ያቅልልሽ እህቴ😢❤
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube Жыл бұрын
የኔ ማርች አቤት ስረአት እምርም ሣኡድ ተወላጅ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃች እኔ ልጆች ሳወዲ ነው የተውለድት ግን ሀገር ሰገቡ በጣም ነው የተችግሩት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
በአላህ እነዚህ ልጆች ታዳ ሰኡዲ ተወልዴወ ነወ እናት አባቶቻቸወ ሱኢዲ ናቸወ ወይንሰ ሀበሻ ሳአዲ ዜጋ ከሆኑ ከተንዴላቀሸ ኑሮ እኛ አገር ምን አዴከማቸወ ብዬ ነወ ደሞ አረብ ነወ እሚመሰሉት ከሀበሻ የተወለዱ ናቸወ እንዳልል
@Maryam-ni5yw
@Maryam-ni5yw Жыл бұрын
ሜበሮች ዉሀና ሶፍት አቅርቡ
@toybaa590
@toybaa590 Жыл бұрын
😅
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
አይደለም ሳኡድ ተወልዶ ኢትዬ መኖር ይቅርና ለሽቅል መጥተን ከሳኡድ ተመልሰን ሀገር ገብቶ ለመኖር ይከብዳል ከናንተ ብዙ ተምሪያለሁ
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 Жыл бұрын
በጣም❤
@omargh216
@omargh216 Жыл бұрын
ግን ምን ተቸግረው ነው የሄዱት? ስኡድያ በለድል ኸይር አምን
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
@@omargh216 ኑሮዉ እኮ ከባድ ነዉ ሳኡድ ልጅ ላለዉ ሰዉ የልጆች ግብር የትምህርት ቤት ክፍያ የቤት ኪራይ የምግብ ሲታሰብ ይከብዳል
@asqw6481
@asqw6481 Жыл бұрын
@@omargh216 ርሱም አዲሱ ህግ በወር ክፍያ አለ ለመንግስት
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ Жыл бұрын
በጣም ትክክል
@misrageleto2421
@misrageleto2421 Жыл бұрын
ግን አደራ ፕረንክ ምናምን አትምጣ በዚዉ ቀጥል ወንድመችን ወይ አትሳሳት
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
አይ የኢትዮ ሰው የህያ አልን ብለው አህያ ቢሉህ እንዳትቀየመን ሀሀሀሀሀሀሀ
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
ወይኔ መወዳወች እናመሰግናለን የምንወደውን ልጂ ስላቀረባቹህልን ሲናገር ነጭነጮን ምረጥ ኢትዮጵያዊ
@meramesetea3630
@meramesetea3630 Жыл бұрын
😂😂 ነጭ ነጬን
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ቶክቶክ እንኳን አልሄድም የየቶብ ላኪን አሰቀመጥሉን በሰቅ ነዉ የሞቱኩት😂😂
@sarragatu838
@sarragatu838 Жыл бұрын
በስማአብ የምር በጣም ነው ምወደው ከምር እያዝናና ነው ሚያስተምረው ልጅ🥰🥰🥰
@heuyye5507
@heuyye5507 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪኖች ሳኡድ ኑርው ኢትዪጵያ መኖር ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢ማሜ ረጋ ያለነው ማሻአላህ
@nabah8797
@nabah8797 Жыл бұрын
መሸጨላህ ያህያ የምር አነጋገሩ ብዚ ግዜዐሡዳኔ ይመስለኝ ነበር አዩብ እዳለው ❤❤❤
@fathimasila6910
@fathimasila6910 Жыл бұрын
በጣሜ ደስ ይላሉ ግን እባካቹህ ወሃ አቅርቡ😢 48 ደቂቃ
@AfraHasan-ru3dh
@AfraHasan-ru3dh Жыл бұрын
አው ልክ ነሽ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
በዉሀ ማስተናገዲ አያቁም
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
መዝናኛ ፖሮግራም ላይ አስገብት 😂
@ነኢማ-ረ7ሐ
@ነኢማ-ረ7ሐ Жыл бұрын
እኛም ኢትዮጵያ ስንሄዲ አረበኛ እንዴዚህ ነው የምንቀላቅለው
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
ትክክል ግማሹን ባማረኛ ግማሹን ባረበኛ ነው እስክንለምዲ ዲረስ ሰው ግን እየተሞላቀቅንባቸው ነው የሚመስላቸው 😂😂
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
እኛ ኢትዬጲያው ሳውዲ እንሸቅላለን የህያ ደግሞ እምየ ሀገሬ ይሸቅላሉ ይመቻቺሁ
@Hanan345d
@Hanan345d Жыл бұрын
ماشاء الله ይሄን ልጅ ስወዳው الله يحفظكم حبايبي ❤
@temimaessa3727
@temimaessa3727 Жыл бұрын
በሳዑዲ አገር ለምሰቃዩ ኢትዮጲያዊ ወንድሞቻችን ድምጲ ብትሆንላቸዉ ደስ ይላል ።
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ Жыл бұрын
ይሄ ወድማችን የሚያስተላልፋቸው ይመቸኛል😂😂
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Жыл бұрын
ያ አህዋን🤩🤩🤩በጣም ነው የምኑድህ ሀቢቢ አሁያ የምር እያዝናናህ ቁምነገር አዘል ትምርት ነው የምሰጠው በርታ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
TikTok የለኝም አልወድም እንደ አጋጣሚ በዚህ KZbin አይቼው ደስ አለኝ ብራቮ 👏👏👏👍
@medilove1921
@medilove1921 Жыл бұрын
ሀቂቃ መንገዲ ላይ የምትጸዳዱ ሰወች ማየንፍ ሀቢቢ
@ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
@ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ Жыл бұрын
የዮትዮቡን ሊንክ አስቀምጡልን ሰበስክራይብ እንድነደርገዉ ወንድመችንን
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Жыл бұрын
እኔ ቀልድና ቁም ነገሩን በጣም ነው የምወደው
@frdosi2312
@frdosi2312 Жыл бұрын
ተደፍቼ ነበር ከቲክቶክ ላይ ስርጥ ወደ ቲውብ😂❤
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና Жыл бұрын
ክክክክ
@rozi-v4k
@rozi-v4k Жыл бұрын
ጉድ😂😂😂
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወደው እሚያወራው ሁሉ እውነት ነው
@aberayimer2376
@aberayimer2376 Жыл бұрын
ልጁኮ ኮሚድያን ነው 😂😂😂😂❤
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ፈታ እዳረጋችሁኝ ❤❤❤
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ Жыл бұрын
መሀመድ የሚባለው ልጅ እርጋታው ደስ ይላል ማሻአላህ♥️🥀🥀ፈጣኑም ደስ ይላል🥰
@إيمان-ش4ق4ي
@إيمان-ش4ق4ي Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ እያዝናናህ ጥሩ መልክት ነው እምታስተላልፈው ቀጥልበት
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አቶ ዘባርቄ በዚህ ተከሰትክ ደግሞ መቸም የማረሳው ነገር ቢኖር ድጋይ የሚወረወረው ለሀጀረል አስወጥ ነው ያለው ነው
@Zenitube2559
@Zenitube2559 Жыл бұрын
ማሻአላህ የቲክቶኩን( የዩቱብ አድራሻ ስጡን እናበረታታው
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
ወይኔ ይህን ልጅ ሰይ ስሮጥ ስሮጥ ሰልወድቅ አለህ አወጠኝ 😂በጠም ነዉ ሚያዝነነኝ
@selfreability
@selfreability Жыл бұрын
እየሮጥክ አትይ
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
ያህየዊ በጠም ነው ሚያዝነናኝ 😅😅 አለህ ይጠብቃቹ ጀዘኩምአለህ ኸይር
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😅😅❤❤❤ውይ እሄልጂ ስወደው 😅ኢቶጲያ ነው ያለው እኔኮ ሳኡድመስሎኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ Жыл бұрын
ሳየው እራሱ ሳቄ ይመጣል😂❤
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Жыл бұрын
እኔ እረሱ ወለሂ
@Mነኝወሎየዋያውምየወግዲ
@Mነኝወሎየዋያውምየወግዲ Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ማሻአላህ ትችላለህ እያዝናናህ ማሥተማር ሣኡድ አድገህ ወላሂ ኢትዮጲያ ገብተህ ኑሮውን መልመድህ በራሡ ፈተናነው ውጭ ተወልደው ያደጉ ልጆች የኢትዮጲያ ሠው መንገድ ላይ ለምን ይሸናሉ ሺትቤት እና መንገድ መለየት አይችሉም እደ ሠፈሩን በሺት ለምን ያቆሺሻሉ ነውር አይደልም እደ መሠልጠን ይቀራችሗል ብላ ጠየቀችኝ የ3አመት ልጀ ወላሂ ታሣፍራላችሁ በየመንገዱ መሺናታችሁ አለችኝ
@Sally-td5qb
@Sally-td5qb Жыл бұрын
ሲውድክ ጣፍጭሆነክ ልጅ በተላይ አርበኛ👌👌👌❤❤❤❤😍😍😍
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ስወደው ማሪያምየን ♥ እሙት ፊክብ😢😅❤
@user-kadja
@user-kadja Жыл бұрын
ትምህርቱን ቢቀጥል ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አረ ይሄ ቲክቶክ ላይ እናዉቀዋለን
@makitube8870
@makitube8870 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ቪድዮዎቹ ሁሉም ቁም ነገር አዘልናቸው ቢስሚሏህ ስወደው ንግግሩ የሳቄ ምንጭ ❤
@zehraemuhelid
@zehraemuhelid Жыл бұрын
የህያን ለማየት ነው የመጣሁት ከከከ😂😂😂😂😂😂😂
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
😂😂😂 እኩዋን እናተ እኛ የተወለድንባት ያደግንባትን ይሄው ለመግባት ፈርተናል 😅😅😅
@yemariamwork123-hz6kj
@yemariamwork123-hz6kj Жыл бұрын
😂😂😂
@ጦይቢቲዩብ
@ጦይቢቲዩብ Жыл бұрын
በጣም ወላ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ቲክቶክ አልጠቀምም ግን በቃ fbላይ አንዳንድ ቪድዮወቹ ይደርሱኛል በጣም ነው ምወደው🥰😂 ከሀሳቡ ይልቅ more አማረኛን ከአረበኛ ሚቀላቅለው ነገር ይመቸኛል እሱን ሚመስል ልጅ አለ እዚህ احبك ي أخي
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj Жыл бұрын
እኔምአልጠቀምም fbማነው የሚለው የያሕያ ንገሪኝካወቅሺውደ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
@@GdSy-ji2xj እኔ Instagram ሙን ነው ማውቀው fbሰወች ቪድዮውን ሼር ሲደርጉት ስለሚደርሰኝ ነው
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
እኮ እኛም እግር መንገዳችን አረበኛ እየተማርን ነው ሀሀሐ
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
በጣም ሚያስቀኝ😂😂 ማሚ እርጋታዉ ደስታላላቺሁ እዉነትነዉ ምገላይ መሽናት ንገርልን እስኪ ❤❤❤😂😂😂
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ግን ይሄኛው እርጋታው ደስ ይላል እንዳወራ እድል አልሰጣችሁትም
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ደስ ስትሉ🥰🥰👍👍😂😂 ❤️💞💞💞❤️💞💞💞❤️
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
4 ሰአት ትበላለህ😂 እውነትህነው ሀቂቃ ሀገራችን እደድህነቱ ጠክሮ ቢሰራ ሁሉም አድም ደሀ ባልነበረ
@abdulkerimibrahim8498
@abdulkerimibrahim8498 Жыл бұрын
Allah yabertachihu ya reb
@YuTh-t8b
@YuTh-t8b 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናቸው
@YuTh-t8b
@YuTh-t8b 5 ай бұрын
መሸአላህ
@ymiftawakamilaymftaw545
@ymiftawakamilaymftaw545 Жыл бұрын
ዛሬ እሁድ ነው እንዴ? ለምንድነው ግን በቀኑ የማታቀርቡት ዕሁድ በሌሎች ሚዲያዎች በቢዚ የምንሆነው
@AikiSiloo
@AikiSiloo Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፔጂነው
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Жыл бұрын
ሚምበሮች እናመሰግናለን የህያ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
@Sadaወሎነዋ
@Sadaወሎነዋ Жыл бұрын
አይ እሄልጅ አኮ ወድ ነዉ ወላ ስወዴዉ
@tube-nm3js
@tube-nm3js Жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው እሚያዝናናኝ ያህያ 💞💞💞
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
አማርኘ አረብኛ ደባለቆ😂😂😂😂ማሻአላህ
@zero_ies
@zero_ies 8 ай бұрын
ማሜን ድጋሜ አቅርቡት😭😭😭😭
@AzizaAhmed-j6o
@AzizaAhmed-j6o Жыл бұрын
እኔም ልጆቼ እንዲ ነው አነጋገራቸው ቶክ ክፈቱ ብል እንቢ አሉ ይሄው 3 ወር ተቀምጠን ተመለሰን
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ከከከከከከከከ✅
@Zeyneb-r9t
@Zeyneb-r9t 6 ай бұрын
እንኳንምአቀረባችሁትወላሂበጣምየምኖደውልጅነወያህያማሽአላህ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉 ወንድማችን ቁምነገር ያለው ነገርነው የሚያስተላልፈው🎉 አላህ ይጨምርለት ይጠብቀው🎉
@MehubaAli
@MehubaAli Жыл бұрын
መሻ አላህ ስታምሩ ዩቶብ ቻይናሉን አስቀመጡልን
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
ሚሞየሚገርመኝ ቋንቋ መቻላቸው አማረኛ ቀላል ነው ማለት ነው እኔ 5 አመቴ ውሰጀ አምጭ ነው የማውቀው😂😂😂😂😂
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
እኔም እዳንች ነኝ እኔማ ወላሂ እናደዳለሁ አላወኩ ብየ ማወቅ በጣምነበር የምፈልገው
@اللهاكبر-ح9س6و
@اللهاكبر-ح9س6و Жыл бұрын
ይከልጅ ሰወደው አላህ ይጠብቅክ
@hawahawa4594
@hawahawa4594 Жыл бұрын
ሀራም ጓደኛውንኮ አላሥወራ አላቹት የህያ አድናቂህ ነኝ
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም አይ እዱኒያ የአዲስ ምእራፍ ላይ ሳለቅስ እዚህ ስስቅ ለማንኛውም ወላሂ ዘና ነው ያረገኝ በተለይ እድር😊😅😅
@jemilamola9369
@jemilamola9369 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሥወደዉ አላህ ይጠብ ቀዉ
@hayatabdo2181
@hayatabdo2181 Жыл бұрын
መሻአላህ
@sofinayoutube
@sofinayoutube Жыл бұрын
ወላሂ እንዳተ ሚያዝናናኝ የለም🥰🥰🥰🥰
@allahisone5773
@allahisone5773 Жыл бұрын
መልእክቱ ጥሩ ነው
@asereshabeshawit8619
@asereshabeshawit8619 Жыл бұрын
በጣም እሚያስቀኝ ልጅ ቢኖር ያህያ ነወ ❤❤❤
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
የህያ ነው
@ዜድዜድ-ከ1ሐ
@ዜድዜድ-ከ1ሐ Жыл бұрын
ደገመችዉ ያህያ😂
@shise24434
@shise24434 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ 👍 👍 👍 👍 👍
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
😂😂😂😂አረ ደከምኩኝ ይመችህ አቦ😂😂😂❤
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 Жыл бұрын
ወላሂ ሥለለቅሶው የተናገረው እውነቱን ነው እኛ ከሥደት 10አመት ቡሀላ እንኳን ሥንመለሥ የሞተውን እንኳን ባናወቅ ለቅሶ እንሄዳለን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
አረ እኔ አልሄድም
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
😂😂 እኔ የትም አልሄድኩ ሀገር ገብቸ ነበር በኛ እደዚ ጣጣ የለዉም ያገባ ነዉ ሄዶ የሚደርሰዉ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
We do አይገርምም
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv Жыл бұрын
ዋዉ መሻአላ ዴሳይላሉ❤❤❤
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
በፌስ ቡክ አድራሻቸውን ጠቁሙን ከከከከ በተለይ ስለ ሌቦች የተናገረው ወይኔ በሳቅ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ክክክክ
@emann7734
@emann7734 Жыл бұрын
ጎበዝ ስሙ አይጠራም
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh Жыл бұрын
ሰበሀን አላህ፣አረቦች በተሳሳተ አረብኛቋንቋ ስንናገር ምንም አይሉም ሀሳባችንይገባቻዋልእንጂ ምንም አይሉም ያገራችን ሰዎችምላላወቁትአስተምሯአቸውከቻላችሁ
@momAyubTube
@momAyubTube Жыл бұрын
ሀብቢ ስወደው እኮ❤❤
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق Жыл бұрын
አማረኛበደንብ ሥለማይችልነውደ የሚቀላቅለው ክክክክ
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
እረ ይሄ ልጅ እያሳቀ የሚያስተላልፈው መልዕክት ገራሚ ነው 😂
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋሜ ይቆጠር ብሏል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 7 ай бұрын
በጣም ነው ሚያስቀኝ በተለይ ስለ ቁመቱ ለአጭሮች የተናገረው የመጀመሪያ ያየሁት በዛ ነው😁😁
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Жыл бұрын
ቴክታክ የለኝም
@ኡሙኢማን-ጨ2ሠ
@ኡሙኢማን-ጨ2ሠ Жыл бұрын
ስለ ዶክታች ተሮየሰራው 😂😂😂😂
@የነገንማንያውቃል-ቀ3ቸ
@የነገንማንያውቃል-ቀ3ቸ Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሚያዝናና ልጅ ነው 😂
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
የብዱሩ ነገር ግን በሳቅ ይመቻቹ🎉
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የሀቢቢ ሀገር ልጀች🎉❤❤❤
@kiwyanabintbaba1594
@kiwyanabintbaba1594 Жыл бұрын
Yihe wendme yimechenyal aweraru feta new miyaregaw mashaallah
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
"ውሳኔው ያንቺ ነው! " ዑስታዝ ካሊድ ክብሮም
24:34
Rufaida Women's Foundation
Рет қаралды 108 М.
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😱🤣
0:37
Milaad K
Рет қаралды 115 МЛН
Deadpool transformation by Tsuriki Show
0:11
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Котики и расческа
0:19
Новостной Гусь
Рет қаралды 2,1 МЛН
小丑牌ATM提款机?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 10 МЛН
Moment before disaster...
0:24
Hikaru-Edits
Рет қаралды 47 МЛН