ትዳር ብርቅ ነው እንዴ ?ሙሀመድ ፈረጅ በውብ አቀራረቡ ከሙሀመድ ሰኢድ ABX አዲሱ መጽሃፍ አሊፍ

  Рет қаралды 9,784

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 188
@ansha7049
@ansha7049 7 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም እኔስ የስደት ንሮ በቅቶኛል አላህ እህል ውሀዬን እዲጨርስልኝ ዱአ አርጉልኝ አገሬም ገብቼ ምንም ስራ አልፈልግም በሲትር የሚያኖረኝን ባል ሰቶኝ መኖር ብቻ ነው አላህ ለሁላችን ሀሳባችንን ያሳካልን ያረቢ
@binetomer4677
@binetomer4677 7 жыл бұрын
ሁሉም እንዴ ንያው ጥሩ ትዳር ይወፍቃችሁ
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 7 жыл бұрын
እህት ወዲሞቸ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን እደትዳር የሚያስደስት ነገግ የለም በትክክልም የባላችንን ሀቅ ከተወጣን ጀነት የሚያስገባን አዱ መንገዲ መሆኑን አትርሱ እናም በዱኒያም የሚወደንን ባኬራም የማይለየውን ባል አላህ ይወፍቀን ጀዛኩማላህ ኸይር
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
Lubaba Ahmsd ሚን
@Zinetmohammed-cw6wr
@Zinetmohammed-cw6wr 7 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@eyydysjsuj1942
@eyydysjsuj1942 7 жыл бұрын
Lubaba Ahmsd ammmmiiiiiiiin allahuma ammmiiiiiin ya umri allaha yesema minik
@aminahussen1270
@aminahussen1270 7 жыл бұрын
Lubaba Ahmsd Amin
@SamsungSamsung-lb8xj
@SamsungSamsung-lb8xj 7 жыл бұрын
አይ እናተየ የኛ ችግር ቢገባችሁ ምን አለ እኔ ያለሁትስደት ነው ማግባት የምፈልገው ግን ሀገሬ ነው በርግጥ ከሀገር ቡዙ ባል ተብየወች ይመጡልኛን ግን ወላሂ ነው የምላችሁ ሁሉም ያስቁኛን እድህ ይሉኛን ወደውጭ ከሄድሺ ስንት አመት ሆነቢ??አጭር ጥያቄ ይጠይቁኛን እኔም ምን አደርጋለሁ እልና 2 ስል እመልስላቸዋለሁ ።ነውንደ ይሄማ ገናነሺ በቃ እሱ እያለሺ ኒካህ እንሰርና አንድ 3 አመት ከሰራሺ ቡሀላ ትመጫለሺ ይሉኛን አይ አለ መታደል እደው አንድ ወንድ እኳን የኔ ውድ በቃሺ ወደ ሀገርሺ ግቢ ባለን ተብቃቅን እንኖራለን የሚል ይጥፋ አይ ጊዜ
@አልሀምዱሊላለሁሉምነ-ጰ7ደ
@አልሀምዱሊላለሁሉምነ-ጰ7ደ 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
Samsung Saምmsung ማሬ በተለይ በሚድያ ከሆነ ሠው ጋር በጣም እናወራ ነበር እና ምንም ገንዘብ የለኝም ቤተሠብ አረዳሁ 2አመት አልሞላኝም ልመለሥ ነው ሥለው እሽ አለኝ በቃ የሚያጵናና መሥሎ ቀረበኝ በቃ ሥናወራ ምናምን ኒካ እንደሚያረግልኝናአብን እደምንኖር ነገረኝ ኢንሻ አላህ ተባልን ከዚያም ለአንዳንድ ነገር እድሆነን ትንሽ ሥሪ ቤት ቀይረሽ ኑሮ ውድ ነው አለኝ በጣም ገረመኝ በብዛት የትነሽ ሢሉኝ ኢትዮ ካልሽ ብሎክ ነው በጣም ያሣዝናል ወዶች ብር ነው ፍላጎታቸው
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 7 жыл бұрын
ይዚህ አይት ወንድ የዲንያ ፈቀረ ያለቸዉ ነዉጅ እዉነት ኢስላም ይሂን አያዝም ሴትን የማስተዳደረ ሀላፊት ያለዉ ወንድ እጅ ሴት አደለም ከልይ ወለይ እኔም ይሂን ይሉኛል አላህ ለኛ ያለዉ ትክክለኛዉ ትዳረ ጋረ አላህ ይወፈቀን አሚን ያረብ በቃችሁ በለን ስደት ኡፈፈፈ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 7 жыл бұрын
Samsung Saምmsung Kkkkk አሣቅሽም አሣዘንሽኝም ለማንኛውም አብሽሪ
@semiramohamedimohamedi5555
@semiramohamedimohamedi5555 7 жыл бұрын
Samsung Saምmsung ክክክክክ ወደው አይሥቁ
@AdemAAhmed
@AdemAAhmed 7 жыл бұрын
አዋን ወላሂ እኔም አንዲቷ ስደተኛ ነኝእፍፍፍፍ ስደት አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አላህ ያማር የሰመር ውዴታእስከጀነት የሆነውን ትዳር ይወፍቀን ያረብብብ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@hayathhayath6059
@hayathhayath6059 7 жыл бұрын
ትዳሩውን ዋግ መቶታልልም እንላለን አንድት እህት ተብድላ ሥናይ ያንን እያየን ያገቡት የት ደረሠው እንላለን ትክክል ነው አላህ ልባችንን ይመልሥልን
@enataewedshalehu2735
@enataewedshalehu2735 7 жыл бұрын
Awo tdar brknewu =tdar tdar tdar malet lena yedestaye mnchi newu tdar yeeiman gmashi newu tdar lena tdar malet lena yedunuya jeneta newu alhamdulila alhamdulila msgana leallah
@sit8475
@sit8475 7 жыл бұрын
እረእኔሥ አባቴበ7አመቴሠጠኝበ18 አመቴዳረኝ እጨቀጪቀውነበረ ይቅርታ እጠይቃለሁ ወላሂገላግሎኛል መጨረሻየንያሣምርልኝእግደህ ያላገባቺሁም አላህይወፍቃቺሁ ያገባነውምመጨረሻቺንይመር ከሥደትምልሥ ወልደን እምንሥምያረገን እህቶቸ አበሺሩ ጀዛኩም ላ ኸይር 💜ኡሥታዘን
@ያረብንያረብን
@ያረብንያረብን 7 жыл бұрын
አብሸሩ እህቴ አላህ ለኸይሩ ነው
@cggh8488
@cggh8488 7 жыл бұрын
ወላሂ እህቶች ዱወ አድርጉልኝ ስለ ትዳር ውስጤ እንዲ ርራ ግን ልቤ አልቀበልም ብሎኛል
@hayataman192
@hayataman192 7 жыл бұрын
Cgh Cggh Endanee neshii allah keyrun yimiratiln
@foziyj8681
@foziyj8681 7 жыл бұрын
ጇኩሙላህ ኸይረን እህቶችም ወንድሞችም አላህ ኸይረያውን ይግጠማችሁ በክፉ መልኩ ካሰብነው በጣም ብዙ ነው ስለዝህ ኸይሩን እያስብን ወደ ያረበል አለሚን እጃችንን እንዘርጋ እሱ በሁሉ ነገር ቻይ እና ለጠየቀው ሰጭ ነው አያሳፍርም አብሽሩ አይዟችሁ
@azizabderrhim5176
@azizabderrhim5176 7 жыл бұрын
እኔማ በጠም በጉጉት እጠብቅ ነበር ለማስማት በታለይ የኡስታዝ የአብድልመነን ሀድስ ስሰማ የአላህ batam dise yelan naber ግን አሁን ስለ ትዳር ስየወሩ እንዴት እንዳምየስጠለኝ ስለ ትዳር ነው ከተበለ ሀድሱን ራሱ ቶሎ ነው ምደልታዉ ግን አለገበሁሙ አልሰከም ብሎ ከዛ እንዴትእንደምየስጠለ አላሁ አክበር አላሁማ ሙቀላበል ቁሉብ ተብት ቁሉበነ ያራብ
@عايشة-د9ت
@عايشة-د9ت 7 жыл бұрын
አዎ ላደለው ብርቅ ነው እኔም ትዳርን እንደተመኘሁ አለሁ በስደት አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ጀዛከሏህ ኸይር ማሜዋ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ።
@ያረብንያረብን
@ያረብንያረብን 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም
@nemajmal8614
@nemajmal8614 7 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.አላህ.ሁላችንም.ይማርውን.ትዳር.ይወፈቀን.ያርብ.እንትም.አላህ.ይጠብቃቹ.
@hudamohammedmohammad3153
@hudamohammedmohammad3153 7 жыл бұрын
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ስዴቴን በጣም ወድጅዋለሁ ምክንያቱም ሀገር ቤት እያለሁ ስለ ፍቅር ስለትዳር አጠቃላይ አላውቅም ነበር አሁን ግን.. ጡሩ የሆን የምመኘው አይነት ባል ነው የሰጠኝ መጨረሻው ያማር ይሁንልሽ በሉኝ
@ليلاادم
@ليلاادم 5 жыл бұрын
አላህ ያሳምርልሽ አብሽሪ ሶሊህ ሁኝለት እሱንም አላህ ሶሊህ ያድርግልሽ
@የወሎልጂነኝባሌንእወደዋለ
@የወሎልጂነኝባሌንእወደዋለ 7 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን እኔስ አልሀምዱሊላህ አግብቻለሁ የምወደዉን ሰዉ እስከዘላለም ያርግልን
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك 7 жыл бұрын
መሻ አላህ ወድሞቻችን ጃዘኩሙ አላህ ኽይር አላህ ይጠብቃችሁ
@goodtoknow7932
@goodtoknow7932 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yarasenewu3655
@yarasenewu3655 7 жыл бұрын
ማሻ አለህ
@zenulabidin2869
@zenulabidin2869 Жыл бұрын
ናፈቃቹህኝ ግን ሚንበርላይ እወጣለሁ እንደ አፍ ባይሆንም
@fatihafatiha9356
@fatihafatiha9356 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር በጣም አስተማሪ ወልክት ነው ሰምተዉ ከተጠቀሙ ባሮቹ አላህ ያድርገን አሊፎች አላህ ይጠብቃቹ
@zulfakedir5212
@zulfakedir5212 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያሪገን ጀዛኩም አላህ ኸይረን በትክክል ኧር ሰግደት በቃ ይበለን ያሪብ!!
@khalidalhammadi5569
@khalidalhammadi5569 7 жыл бұрын
Firedose.hussen. mashelhi.hasbacihnme.libicihnem.wada.tedare.alime.wesete.sengibanowe.riha.miyonelen.sheukeran.
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي 7 жыл бұрын
እባካችሁ መላበሉኝ እኔ ወንዲሲባል እራሴን ነው እሚያመኝ
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 7 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ማሽ አላህ ተበረከላህ ጀዛከላህ ኸይረን መልካም ትዳረ ይወፈቀን ስደት በቃችሁ ይበለን ያረብ
@hayathhayath7636
@hayathhayath7636 7 жыл бұрын
Allah yetabaqachu wodee usatazuna jezakuma Allah heyer
@AsAs-zu8ic
@AsAs-zu8ic 7 жыл бұрын
Hayath Hayath ማሻአላ
@حبيبهفارس-و2ن
@حبيبهفارس-و2ن 7 жыл бұрын
Saeda Seyeda አሚንን
@ያረብንያረብን
@ያረብንያረብን 7 жыл бұрын
Saeda Seyeda አሚን
@aminahussen1270
@aminahussen1270 7 жыл бұрын
Amin
@ኢስላምነውሂይወቴማሚንናፉ
@ኢስላምነውሂይወቴማሚንናፉ 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም መሀመድ ፈረጅ አሏህ ይወፍቀን ትዳር ግማሽ ኢማን ነው በግማሹ አሏህ መፍራት
@fhchvvbcj810
@fhchvvbcj810 7 жыл бұрын
እኔም.ስድተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ..ትዳር እፈልጋለሁ ግን. የሚጠይቁኝ.ብዙናችዉ..ሲጠይቁ ግንየመኖራ ፍቃድ. አለሽ ሲሉኝ ድግጥ እላለሁ ከዛ ስንት አመትሽ ነዉ ይላሉ. መልስም አልሰጣችዉ. አረ የስድት ታሪክ ብዙነዉ. በዱኣችሁ እዳረሱኝ. ጅዛከላህ ኸይሩን
@hassannegashi1703
@hassannegashi1703 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አቀራረብህ እኛም ላጤዎች አላህ ኸይሩን ይወፍቀን በመታገስ ውስጥ ብዙ ፈተናዎች አሉ
@fatumasaeed8568
@fatumasaeed8568 7 жыл бұрын
صل الله عليه وسلم ማሻአሏህ ዓለይኩም አኽዋኒል ከሪም ኢንሻአሏህ ትረካው በጣም ትምህርት እምኖስድበት ነውና ይቀጥልልን ጀዛኩሙሏህ ኸይራህ
@lubabaahemdin8321
@lubabaahemdin8321 7 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይረን በጣም ደስ ይላል ወላሂ እራሳችንን እድንፈትሽ እና ዱንያ መቼም ቢሆን የማትሞላ መሆኗን እድናስታውስ ነው የሚያደርገን አላህ ይጠበረቃቹ
@hayathhayath6059
@hayathhayath6059 7 жыл бұрын
እራሥ ያማል ወላሂ ከዚህ ሀገር በቶሎ እርዝቄን ይጨርሠው ወደ ሀገራችን ሠላም ያሥገባን
@laemahlaemah
@laemahlaemah 7 жыл бұрын
Masha allah salihun yewefeken jezakum allah heyr wedochachen allah ballcuhubet yetbekachu
@zedbintyimam1197
@zedbintyimam1197 7 жыл бұрын
ለኔስ ብርቅ ነው እሄ መሰደድ እያለ ትዳር አላሲያዘምጂ ልጅ ወልዶ መሳም ናፍቆኛል ጀዛኩምላህ ኸይር ውዶቼ ትዳር መሰረት ነው አግቦ ያላገባችሁ ልጆች ሳታዩት ጀነት ነውዴ ብላችሁ ከምጠይቁ በፍት እውት ግቡበት እኔም አለሁበት ክክክክክክ
@mestutube9246
@mestutube9246 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ማሜ ግራ የገባው ሁለመናውን ግራ ያጋባል ደግሞ ሌላውን ይል ነበር አቢ ሀቢቢ እና እኔም ግራ ገብቶኛል ለትዳር ብዙ ወንዶች ይጠይቁኛል እኔ ግን አዝም ወይም ቆራጥነት አጥቻለሁ በተለይ አንድሰው በጣም እደሚወደኝ ከተረዳሁ እኳን ላገባው ድምፁንም መስማት አልፈልግም ለምን እደሁ አላውቅም እና ውድ እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ሀቂቃ ሳስበው ይገርመኛል سبحن الله ربنا يحدني
@jamilahsan3855
@jamilahsan3855 7 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ወላሂ እኔም ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ትዳረ በአሁኑ ጊዜ አላህን የምትፍራ ካገኝሽ አትዘኛጊ ውድዋ እህቴ አንተም አላህን አላህን ይምትፍራ ካገኛህ በሀላል መንገድ ብታደረጉት ጥሩ ነው ብዬ እንደኔ አስበው አለሁ ግን የሁሉም ስው ኒቅማ አስቀምጦታል ኢንሻ አላህ አብሽሩ ኢነላህማ ሳብሪን እንቅልፍና ባል በራሱ ጊዜ ይመጣል ተወክልቱ አላላህ ላህወላውላ ቁውተ ኢላ በአላህ ተወክል
@munaalhmdullheforeverythin2222
@munaalhmdullheforeverythin2222 7 жыл бұрын
ሡብሀነላህ ሁሉ ያቀረባቹት እኔ ላይ ያለው ነው ኢሻአላህ በቅርቡ ለመግባት ወሠንኩኝ ዱአ አርጉልኝ አው በርግጥ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው ኢማኔን ግማሽ እዲልልኝ ገብቼ ለማግባት ወሥኛለው ኢሻአላህ አላህ አላህን የሚፈራው ብር የሚያፈቅረው ሣይሆን እኔን የሚያፈቅረው እዲሠጠኝ በዱአቹ አትርሡኝ ለፕሮግራማቹ አድናቂያቹ ነኝ በዚው ቀጥሉ ማሻአላህ አለይኩም ጀዛኩመላህ ህይረን
@ሸፍሱሱ
@ሸፍሱሱ 7 жыл бұрын
አወ ብርቅ ነው ትዳር ላገባነውም አላህ ይባርክልን ያላገባችሁትም አላህ ሶሊሁን ይስጣችሁ አላህ ሆይ ከምወደው ባሌና ከምወዳት ልጀ ካር አትለያየኝ
@fetiyah.e.d2500
@fetiyah.e.d2500 7 жыл бұрын
Aslamewaleykume werahmetulahi weberekatu Yejema. Masha Allah Gezak Allah
@ሀያትነኝየደሴዋልጅወለየዋ
@ሀያትነኝየደሴዋልጅወለየዋ 7 жыл бұрын
ትዳር እና እቅልፍ በአላህ እና በራሱ ፍቃድ ይመጣል ። ውጭ ሀገር ያለንው እሽ ግን ሀገር ያሉት አላገቡም ውንድ በሽ ነው ግን የሚፈልጉት ብር ነው። ትዳር ያላቸው ልጅ ያላቸው ትዳራቸውን እያፈረሱ ብር ያላትን እያገቡ ይታያል አጀብ ነው ።
@Zinetmohammed-cw6wr
@Zinetmohammed-cw6wr 7 жыл бұрын
كككك
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 жыл бұрын
ሀያት ነኝ የደሴዋ ልጅ ወለየዋ tikikile mare
@ሀያትነኝየደሴዋልጅወለየዋ
@ሀያትነኝየደሴዋልጅወለየዋ 7 жыл бұрын
ክክክ ለውዱች ምክር ይገባቸዋል ውዱች ታላገቡን እኛ ምን እናድርግ
@የሩቅመንገደኛ-ቈ6ቈ
@የሩቅመንገደኛ-ቈ6ቈ 7 жыл бұрын
አይ ትዳር መች ባለው ተብቃቅቶ እንኑር የምል አለ ብላችሁ ነው
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩምአላህኸይር ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@ኢስላምነውሂወቴ-ቨ2ኘ
@ኢስላምነውሂወቴ-ቨ2ኘ 7 жыл бұрын
እኔስ ኒካአስሬነበር በትንሽነገር ስንጣላ ኒካየን አውርድብየ ተፈታሁ ግን አሁን ስለትዳር አላስብም ትዳርበቃኝ አልኩኝ ብቸኝነቴን መርጨቁጭ ብያለሁ
@cggh8488
@cggh8488 7 жыл бұрын
ግን ያአላህ ሐቅ መሆኑን ናያርሱል አለይሂ አሳለም ሱና መሆን ካወኩ በሓላ እያ ፍራው ናው
@kedijanurnga5022
@kedijanurnga5022 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ት/ት ነውአላህን የሚፈራውን ይስጠን
@ላሂላሀኢለላህ
@ላሂላሀኢለላህ 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙአሏሁ ኸይረን ወላሂ ልክ ነህ ያላገባችሁ እህት ወድሞች አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳር ይወፍቃችሁ አላህ ስደትን በቃችሁ ብሎ ባገራችን እርዝቃችን ያርገልን ያገባውም ያላገባውም አድ የሆነበት ጊዚ ያገባነውም ትዳራችንን ትተን እሰው ሀገር ነን ብቻ አላህ ነቃችሁ ይበለን ስደትነው ይቺ እዱኒያ ላትሞላ አታላይ ናት
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 7 жыл бұрын
ውይይይይይ ይህ ሀሳብ በብዞቻችን ላይ አለ አግብቶ መኖር ልጅ ወልዶ ማሳደግ ከዘመድ ከቤተሰብ መራቅን ማን ይፈልግ ይሆን ግን ግን እኛ አላህ ብሎት ስደት ወጣን በናፍቆትና ሀዘን ስንኖር ድጋሜ ባል ብለን 3ተኛ ሀዘን ብዙ እያየን ስለሆነ ባናገባስ በርግጥ አሏህ ያለውነው ሚሆነው ግን እኔ ስደት ላይ ባላገባም አሏህ ሰላም ያድርገኝና በአቡሀኒፋ ምክር የለውጥ ጉዙ እየተፅናናውና በራሴላይ ለውጥ ለማምጣት እየተዘጋጀሁኝ ስለሆነ ባገሬ አግብቼ ባገሬ ወልዳለው ወኢንሻአሏህ
@ekram8448
@ekram8448 7 жыл бұрын
አይ ኡሥታዝ በንደት ተቃጥለን መሞታችን ነዉ ለትዳር ያሠብነዉም ብር ፈለገ አብረን እንብላ እኮን ብንል አዳመት ጨምሪ እሥከዛ በኔ ላኪ ነዉ የሚሉት አይ ሴት መሆን ብየ እናደድ እና መልሸ አልሀምድላ አላለሁ
@wesilajamile6196
@wesilajamile6196 7 жыл бұрын
ማሻአላህ በጠም ደስ ይላል ጃዛከላህ ኸይር አቦ ሀሩን
@امرة-غ1ذ
@امرة-غ1ذ 7 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. Endet nechuh wedey alefochi lemkrachu enmsegnale nger gen besdet leye tedras ayseflgem bachrash bacherash atgbu bye nw yememkraw bresey temoro ngre gen dehnat setfa tegba techwtbachu betle belte baa suadiy arbyla gn alefoch eneh kesbcholen lemne medrkak atkftolnam
@shituhabib9758
@shituhabib9758 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በትክክክክልልል እሻን አላህ ያረብ ♥♥♥♥♥
@የኔማንነቴኢስላምነውሂወቴ
@የኔማንነቴኢስላምነውሂወቴ 7 жыл бұрын
አጀብነው የመፀሀፉ ሀሳብ ደስ የሚል ሀሳብ አስተላልፉል
@tlmn8612
@tlmn8612 7 жыл бұрын
ሹክረን ማሜ ውድ አላህ ይጠብቃችሁ
@delebuahmed3094
@delebuahmed3094 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተከታታይ ቢሆን ምርጥ ነበር ወይስ ነው እዴ
@hayatomar9291
@hayatomar9291 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ ኢሰታዞቺ
@yarasenewu3655
@yarasenewu3655 7 жыл бұрын
ማሻ አለሀ
@fatimaosman1646
@fatimaosman1646 7 жыл бұрын
ሽኩረንፐ
@اللهمصليوسلموباركعلىنبينام-ل8ط
@اللهمصليوسلموباركعلىنبينام-ل8ط 7 жыл бұрын
አብሺሪ እህቶች እራሳችሁን አታጫናንቁ አላህ የናተያለውን ይዞታል
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 жыл бұрын
ሀድራ ያሲን Amiien habibity Allah ybeshershe
@sofibintebrahim4311
@sofibintebrahim4311 7 жыл бұрын
ماشاء آلله تباركت ألله جيزاكم ألله خيرا
@enataewedshalehu2735
@enataewedshalehu2735 7 жыл бұрын
Satochi dua argu eiman yalewu bal ysten blachuh gezeb yalewu mnm ayhonachuhu genzab tdar ayhonm tdar desta ayhonm agbu satochi melkamun tdar edisetachuhu mgnota newu
@hawaadem3543
@hawaadem3543 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዞች
@yzidan9789
@yzidan9789 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትዳርን የመሰለ ነገር የለም ትዳር ክብር ነው
@eyydysjsuj1942
@eyydysjsuj1942 7 жыл бұрын
Allaha hoy egna ye wededenewun enna yemeretenewun sayhon ante yewededekewun enna yemeretekewun salihi tedar le hullachenem wefeken
@zebibaalhamdulillah3907
@zebibaalhamdulillah3907 7 жыл бұрын
Mesheallh jezakumallah keyr
@enataewedshalehu2735
@enataewedshalehu2735 7 жыл бұрын
genzeb desta ayhonm agbu lemalet newu
@fetiyaasefa6029
@fetiyaasefa6029 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ጣፋጭ ናችሁ
@na3eemaahmed766
@na3eemaahmed766 7 жыл бұрын
በጣም። የመያምር። ምክር። ነው። ጀከላ ኸይር።
@lixbdgdhdnf350
@lixbdgdhdnf350 7 жыл бұрын
አንድ ነገር ምከሩኝ አንድ ሰው እንደምንወደው ባያቅ ብጠይቀው በሸሪአው ብሄድ ደስ ባለኝ ግን ሀያእ ማድረግ ግድ ስለሆነብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ምን ትመክሩኛላቹ ጀዛኩማላህ ኸይር
@ليلاادم
@ليلاادم 5 жыл бұрын
በሸሪአው ምንም ችግር የለው ግን እሱ ምን ያክል እውቀት አለው በድኑ ሁኔታ ማለት ነው ለምን መሰለሽ ስለሸሪአ ምንም ካላወቀ በሆላ እሳት ነው እሚሆንብሽ ለምን ብትይ ጠይቀሽኝ ነው እኮ ያገባሁሽ ይልሻል አብሽሪ ላቺ ካለው አይቀርም ዱአ አድርጊ እሱም እዲወድሽ
@እስላምነውሂውቴ0000
@እስላምነውሂውቴ0000 7 жыл бұрын
አላህ አላሉን ትዳር ይወፍቀን እህቴ ወንድሞቸ። ሷሊሁን ባል ያረብ ከስደት መልስ ኡሻ አላህ
@madinajuhar3504
@madinajuhar3504 7 жыл бұрын
እስላምነው ሂውቴ 0000 አሚንንን
@missayeallhibareya4700
@missayeallhibareya4700 7 жыл бұрын
Esha allh allh kesideti yeawtan
@iyshaabubeker2283
@iyshaabubeker2283 7 жыл бұрын
Masha allah ena amiro usete yela nigare newo
@الحمدلله-ت7ب6غ
@الحمدلله-ت7ب6غ 7 жыл бұрын
اللهم لاتعلق قلبي الا بك: ምናልባት አላህ ሰጥቶህ ከልክሎህም ይሆናል ๏ ከልክሎህም ሰጥቶህ ሊሆን ይችላል … ⇨ገና ሳንጀምረው ጠልተነው ኋላ ላይ የወደድነው ብዙ ነገር አለ ๏ ጅምርቱ ላይ ወደነው መጨረሻ ላይ የምንጠላውም ብዙ ነገር አለ (وَعَسَىٰ أَنْ تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَنْ تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنْتُمْ لَا تَعْلَمُونَ) " አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መሆናችሁ ተረጋገጠ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም ፡፡" [በቀራህ 216] ↪ አላህ ሲከለክልህ የከለከለበትን ምክኒያት የመረዳት አቅም ሲሰጥሀ መከልከሉ በራሱ ስጦታ ሆኖ ታገኘዋለህ ።
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 жыл бұрын
% الحمد لله رب العالمين % hakika btikikile ewount newu wollahi
@meryembedewimeryem9088
@meryembedewimeryem9088 7 жыл бұрын
masha allah sdet mraa nw allah yawtan enji
@neimaka788
@neimaka788 7 жыл бұрын
masha.allhi.batem.temehert.alaw.jaza.kaleh.qayer..
@hadiramuhammed2641
@hadiramuhammed2641 7 жыл бұрын
እኔ ግን ማንን እንደማገባ ግርም ይለኛል የሚጠይቁኝ ሰዎች እንኮንስ ላገባቸው ያስጠሉኛል ወሬያቸው ሁሉ አይመቸኝ ብቻ አሏህ ተፈላላጊውን አገናኝቶ ጥንድ ያድርገን ትንሽ ከበድ ይላል ለትዳር ያለንበት ግዜ ያገቡትም ባንድ ችግርን ደስታን እያሳለፍ ሲኖሩ ስለማይታይ ያላገባ ላግባ ብሎ መቸኮሉት ትቶታል
@خضره-ح6ي
@خضره-ح6ي 7 жыл бұрын
Hadira Muhammed ውዴ እህቴ መኩሸየ አብሽሪ ዱአ እያደረግሽ ያች ያለው ይመጣን አንቺ ጥሩ ከሆንሽ ጥሩ ነው የሚሰጥሽ ኢንሸአላህ
@masallh4190
@masallh4190 7 жыл бұрын
እኔ ለጤ ነኝ ልብ ይነከል ጀዘኩም አለህ ከይር
@አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ
@አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ 7 жыл бұрын
ጃዛ አላህ ኸይር ትዳር ጀምሪ ነበር ግን ምን ይሆናል ዉጭ ካልሄድሽ እንፋታል አለኝ ዉጣሁ ሰራሁ ሁለየም አለሞላ አሁን ግን ለራሴ መኖር ጀምሪ አለሁ ግን አሁንም ትዳርን ብናፍቀዉ የበፊቱ ያሳቅቅኛል የሰራሁትም ትርጉም አጣ ሁሉም ለሱ ሰጥቼ ብቼኝነትን መርጭ አሁንም በስደት እኖራለሁ መዉለድን ማግባትን እመኛለሁ ኢንሻ አላህ አላህን ፈሪ አላህ እደሚሰጠኝ አልጠራጠርም
@eyydysjsuj1942
@eyydysjsuj1942 7 жыл бұрын
ZAINB Zainbማሻ አላህ አላህ ይጨምርልችሁ abshiri ya umri nege lela ken new be duwa berche yebefetunem gena lemetenorewum yemekeseshin salhi bal allaha yewefekesh ensha allaha
@امرة-غ1ذ
@امرة-غ1ذ 7 жыл бұрын
Eney yemlow mamye batm arif nw tedra howte nw yehe yega gudya kesasbachu yewdadna yetwdade lmn ategnagu betqlu tedra besdat hadera hadra endtgbu setoch tedra teflgelsh gezbshen yezash wedaa agera geb bngrachn leye hulum malet ayedalm gn babzat hullam adent nw leblata meraja 0996508894060 bezh angrag mamye
@ቤንትሁሴንሸምሲያ
@ቤንትሁሴንሸምሲያ 7 жыл бұрын
ማሸአላህ
@hayatmohammed828
@hayatmohammed828 7 жыл бұрын
Tehkታወከልቱ መላይከ ያራብ ታወከልቱ አላይከ ያራብ tkalallllllllllllll....
@مدامحواء
@مدامحواء 7 жыл бұрын
መሸአላህ በጦም ጠቃሚ መልክት ነው አላህ ሁሉንም ከሚጥመው ይግጠመን ያረብ
@zeytonaseyuom3182
@zeytonaseyuom3182 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zeytonaseyuom3182
@zeytonaseyuom3182 7 жыл бұрын
Tehkታወከልቱ መላይከ ያራብ ታወከልቱ አላይከ ያራብ ማሻ አላህ
@zennapyassin680
@zennapyassin680 7 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን ለሁላቸነም እኔ በጣም ነው የምጓጓው ለትዳር አላህ አህላቁ ያማለረ ባል ይወፍቀኝ እጅ
@ffhthj2801
@ffhthj2801 7 жыл бұрын
Mash Allah Jeza cela heyr Allah
@ኢስላምነውሂይወቴማሚንናፉ
@ኢስላምነውሂይወቴማሚንናፉ 7 жыл бұрын
ሳሂህ ወላ የናት ቤት ደረቁ ናፈቀኝ
@jjeman2127
@jjeman2127 7 жыл бұрын
Jezakalah
@ሲትራሰኢድወሎየዋሲትራሰኢ
@ሲትራሰኢድወሎየዋሲትራሰኢ 7 жыл бұрын
ጄዛኩምአሏህኸይርአሊፎች
@ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል
@ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል 7 жыл бұрын
ትዳር ጥሩ ነው ግን አዳንድ ሰወች ቅናታቸው መከራ ነው እኔ 1 ሰው ላግባሽ ብሎኝ እምቢ ብየው ሌላ አገባሁኝ ከዛ ያልጂ አጋጣሚ መኪናው ውስጥ እኔና ጎደኛየ ተሰቅለን እሰዋ ቤቶ ደርሳ ወረደች እኔ ደግሞ ቤቴ ራቅ ስለሚል ቆየሁ ልጁም አስቤው ማላቀውን ነገር አረገኝ ለባሌ እዴት ልናገር ፈራሁ ዝም እዳልል መዋሸቱ ከበደኝ በዚህ የተነሳ ራሴን ጠልቻለሁ ምን እደማደርግ ጨንቆኛል ትዳሬ እዲፈርስ አልፈልግም ለባሌ መዋሸትም አልፈልግ ወላሂ በጣም ጭንቅ ብሎኛል
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል Allah Uetibkin
@Sነኝስደተኛዋእርግብ
@Sነኝስደተኛዋእርግብ 7 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@delebuahmed3094
@delebuahmed3094 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@iyshaabubeker2283
@iyshaabubeker2283 7 жыл бұрын
Subhan allah yallah hiye duna
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 7 жыл бұрын
ጀዛከላህከይረን አይመሥልም አግቡሢሉንቤተሠቦቻችን የጠሉንይመሥለናል ወላኪን እነሡለኛብለውነው አላህከይረኛውን ይዎፋቃችሁ አላገባችሁጨክኚአግብቻለሁ አይኔንጨፋኝነው ከምሪነውእምላችሁ
@zainabhassan911
@zainabhassan911 7 жыл бұрын
ማሻአላህ. መልካሙንትዳርየውፍቀን ያረብብብ ጀዛከላህኽይርን
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 7 жыл бұрын
ጨክናችሁአግቡ አጥብቆጠያቂየናቶንሞት ይረዳል ተረትአደለም ኡነትነው ማጣራትይቅረባችሁ ዜድ አላህከይረኛውንይወፋቀንብላችሁዱአአድረጉ
@fatumahasen3874
@fatumahasen3874 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@halimaahmad8872
@halimaahmad8872 7 жыл бұрын
ጀዛኮም አላህ ኸይረን
@fatmabakala4518
@fatmabakala4518 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@iyshaabubeker2283
@iyshaabubeker2283 7 жыл бұрын
Kkkkkkk euuuuu bali amitu atetatu
@makkahmohammed6563
@makkahmohammed6563 7 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይርን
@webetabdulkaseem2900
@webetabdulkaseem2900 7 жыл бұрын
جازكم الله كيرن
@ኡሙሙሀመድቢንትአሊነኝ
@ኡሙሙሀመድቢንትአሊነኝ 7 жыл бұрын
alefoch betam nafkachehugnl wellahe
@kaireakairea1525
@kaireakairea1525 7 жыл бұрын
አለሀ ይጠብቀቹ
@aminahussen1270
@aminahussen1270 7 жыл бұрын
ya allah wefqen
@طيبهدليل
@طيبهدليل 7 жыл бұрын
Masha alahe jezakum alahe heyere
@foziyamohammed7546
@foziyamohammed7546 7 жыл бұрын
Jezak Allah
@toybemohammed4461
@toybemohammed4461 7 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@ኢሰታዙአላህይጠብቅህጀግን
@ኢሰታዙአላህይጠብቅህጀግን 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 94 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 101 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН
Noam Chomsky - Why Does the U.S. Support Israel?
7:41
Chomsky's Philosophy
Рет қаралды 6 МЛН
ውዴታችን በእውቀት ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
35:07
የምን ሀዘን ይለናል ወንድማቺን መሀመድ ፈረጅ
18:03
ጄሚ ነኝ S ሀላሌን ናፋቂ
Рет қаралды 1,1 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН