ትዳር-በትህትና በብልሀት በፍቅር ቤተሰብን መምራት ከምንም በላይ ያደምቀናል-Meaza TV-Ethiopian Mom

  Рет қаралды 28,835

Meaza Tv

Meaza Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
መዓዚዬ በጣም ልክ ነሽ የኔ ውድ😘 የኔ መልካም ለሰው አትጨነቂ ያለሽን ከማካፈል ወደ ዋላ አትበይ👏😂😂😂 አው ትዳር ከባድ ነው እግዚአብሔር ጥበብ ሲሰጠን ነው በአግባቡ የምንመረው😍🙌🙏
@Enat-ena-liji
@Enat-ena-liji 2 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ መልካም ነው:: ብንማር ባንማር: ቢኖረን ባይኖረን : ብንጎሰቁል ብንዋብ መተሳሰብ እና እግዚአብሔር ካለበት መአዚ እንዳልሽው የቦት መቀየር የሚያመጣው ለውጥ ምንም የለም::
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
በትክክል ከእግዚአብሔር የተሰጠ ከሆነ ችግሮቹ ሁሉ አይኖሩም ቢኖሩም በውይይት የፈታሉ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መአዚ ሁሉንም የሚያስተምር የገብትም ያላገብትም ትምህርት የሚወስዱበት ቪድዬ ነው የሰራሽው ፈገግ ካረገኝ ነገር "ሚጥሚጣ ስትቅም ትኖራለህ "😂😂😂😂ለተረት አንደኛ ናቸው ።ሌላው ደግሞ የሚያሳስበው የተፋችው ቁጥር መብዛት ደሞ እኔ ያለበት ሀገር ለፍች እንደሰርግ ይደግሳሉ አንዳንድ ገንዘባቸውን መጣያ ያጡ ። ወላሂ መጨረሻ ላይ የተናገርሽው እንባየ መጣ ልክ ነሽ እናት ከሌለች ልጅ ይበተናል ልጆች እናደልሆነ ነው የሚሆኑት አላህ ለናትም ላባትም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ የሰጠንን አደራ የምን ወጣ ያርገን እስኪ ደሞ አንድ ቀን በዬቱብ ስኬታማ የሆንሽበትን ቪድዬ ስሪልን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ👍👍👍💖💖💖ላይክ ሸር 👍👍👍
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሽ ውዴ
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@etagegnhabtemaryam9354
@etagegnhabtemaryam9354 2 жыл бұрын
You are amazing 👏❤ woman, I appreciated ❤🙏
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 2 жыл бұрын
"God bless you & ur family 👪 🙏🙏🙏❤ Betame nw yemwedshi!!!🙏❤🥰🥰
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
God bless you and your lovely family 🙏❤️
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
God bless you I swear u are telling the truth... i just made mistake and u mentioned thoes thing....and learned lately after we broke up....absolutely right!!!
@fanaesk7676
@fanaesk7676 2 жыл бұрын
You are truly an inspiration ✨️ Amazing advice you provided. Im such a big fan of you and both your channels. Keep up the incredible work. P.s please show us the " tselot" book you mentioned.
@ethiomamatube
@ethiomamatube 2 жыл бұрын
መአዚ በጣም ነው የማመሰግነው አንቺ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተገለጸችውን ጥበበኛ ሴት ትመስያለሽ።ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ
@kedirnejat5620
@kedirnejat5620 2 жыл бұрын
መአዚዬ ያወራሽው ሁሉ ልብ ውስጥ የሚቀር ነዉ በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን እጠብቃለሁ
@genethana1145
@genethana1145 2 жыл бұрын
Thank you very much for best advice my dear Meazi. I love all your video.can you please tern up your video when you Record your voice I have hard time to Listen you .
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
ይቅርታ እሽ ውዴ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 жыл бұрын
በመደሃኒአለም ደስ ሲል እድለኛ ነሽ ማዚ በርግጥ ጥሩ ባይሆን እንኳን እንዳንቺ ንቅት ያለች የተማረሴት ቀርቶ ሌላም ቢሆን ረጂም አመት አብሮ አይኖሩም ነበር አብራችሁ አርጁ ተጧጧሩ የልጅ ልጅ ሳሙ ታቀፉ ወድሻለሁ የእኔ ጀግና
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ቅን እኔም እወድሻለሁ
@genetyenenhe8117
@genetyenenhe8117 2 жыл бұрын
መአዚዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ዘመንሽ ሁሉ የባረከ ይሁን ተባረኪ የኔ ልዕልት
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 2 жыл бұрын
Yenay melkame, I proud of you!!👏 🥰 Betame amesgnalw!!!🙏🙏🙏❤❤🥰
@mekdesanayew852
@mekdesanayew852 2 жыл бұрын
gobezi set nesh ❤ enem baletidar negn 2 lijoche alugn betidare betam destgna negn egizyabher yimesegen 🙏🙏
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
አነድህ የሚያስተምሩ ሰወች ቢበዙ ብዙ የምንሰማቸው ችግሮች አይበዙም ነበር በርቺ አድስ ተከታታይሽ ነኝ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ""ብሩክ" በነገራችን ላይ መልካም ስም ያላቸው ሰወች ተግባራቸውም እንድሁ ነው አሁን አሁን ለልጆቻችሁ የሌሌ ስም የምትሰጡ ሰወች አስቡበት 🙏🙏🙏🙏
@messeretalem638
@messeretalem638 2 жыл бұрын
ተባረክ እኔ ውሰጥ የለውን የተነገርሽልኝ ያክል ነው የተሰማኝ የቤታቸው ገመና ለብሰው ተብለጭልጨው የምወጡት የምሸፍንለቸው ይመስላቸዋል ሴት ልጅ እረሷን መክበር አለበት ምንየክል ውድ እንደሆነች ማወቅ አለባቸው በተለይ ሴት ልጆች ከለን በጣም መጠንቀቅ አለብን
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
"ሁልጊዜ እራስሽን ተፈላጊ ማድረግ " I love this ❤️ I completely agree with you . Thank you for sharing this beautiful ❤️
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፋሽው ቆንጅት
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
@@ethiopia2617 በሰላም ነው my dear …. Will be back soon 🙏🏽❤️
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ጀግና እህት
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 жыл бұрын
@@ZiniTube Ok😍❤
@afomiyagebre4416
@afomiyagebre4416 2 жыл бұрын
meazi anchi btam yemtgrmi set nesh chewa betam sensreat yalsh ewukt yalesh des tyialesh anchim betesbochishm geta yibarkachu!♥️♥️♥️🙏
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እራሴን ቆም ብዬ እንዳይ አርገሽኛል ❤
@ንጋቶ
@ንጋቶ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ትዳር መጀመራ እራስን ማወቅነው ሰው እራሱን ሳያውቅ ትዳር መጀመር መከራነው እውነት እራስን ካወቁ ግን ደስታነው
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw 2 жыл бұрын
Egzabere yemsgan salmesh yebzalesh ehite barchlegn wudye bateme teru mikere new enmasgnalen ehite ❤🙏
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እኔ ሰለ ልጄ እጨነቅ ነበር teenager ነዉ እኔ ጥሩ ልጀ ነው እላለዉ ግን ውሰጤ ፈርሀት ገና ቢሆንሰ ብዬ ፈርሀት በጣም አመሰግናለሁ እውነትሽን ነው I have to change my vision ተባርኪ እህት በጣም ብዙ ታስተምረያለሸ ይሄ ነው እዚህ ሀገር በሚገባን አማርኛ ያለምንም ክፈያ ያገሬ ልጆች doctor Dani አንቺ 💕💕💕
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 жыл бұрын
መአዚዬ አንቺን በማወቄ በጣም ደስ ይለኛል።እወድሻለው አከብርሻለሁ እስክትመጪ ሁሌም እጓጓለሁ።ቶሎ ቶሎ ነይልን
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 жыл бұрын
Wonte beleshal tedar kebad new medemamet yasefelegal Egziabehar tegesstun ena tebebun yesten Amen 🙏🏽
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Weddye Egzabher yebarkesh. I love u .kelebesh selemetawere 🙏🙏🙏❤❤❤❤🤗🤗🤗
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 жыл бұрын
Very helpful massages , God bless you and your family !
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 жыл бұрын
ውይ መአዚዪ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በቀልድ እያዋዛሽ ነው የነገርሽን ባላለቀእያልኩ ንግግርሽን ጨረሽ ልብ ውስጥ የሚገባ ንግግር ከቻልሽ እስቲ ስለልጆች አስተዳደግ ቪዲዮ ብትሰሪልን በጣም ደስይላል እግዛብሄር ይርዳችሁ የልጆቻችሁን ፍሬ ለማየት በፍቅር ያኑራችሁ ነው የምለው እናመሰግናለን
@helenguta5395
@helenguta5395 2 жыл бұрын
"አላቅም ማለት ጌጥ እሚመስላቸው ሰዎች አሉ"......🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ በተረፈ ልክ ብለሻል የኔ አስተዋይ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
መአዚዬ ትክክል ነዉ ሀሳብሽ ተመችቶኛል ማር ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጊኘ እኔ አድርጌሻለሁ
@4hinteriorsbyhannam651
@4hinteriorsbyhannam651 2 жыл бұрын
Hi,meaze Love your video! Very insightful and practical. Thanks for sharing!
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 2 жыл бұрын
መአዚዬ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 жыл бұрын
መአዝዬ በጣም አመሰግናለው እውነት ብዙ ነው የተማርኩት
@lydiaayalew4833
@lydiaayalew4833 2 жыл бұрын
መአዚዬ እግዚአብሔር ትዳርሽን, ልጆችሽን ይባርክ። ከክፉ ሁሉ ይጋርድ!!!!
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Thank you sherngh theis video 📹 😘 💖 Amzginu I like you 1000K Lebetshe adis nagin 💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
የፀሎት መፀሐፍ፣ ስለ አገር፣ ስለበሽታ፣ ወዘተ... የያዘ የ መፅሐፉ አርስት ምንድን ነዉ? ፃፊልን?
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
እሁድ በቪዲዬ ይለቀቃል
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
የፀሎት መፅሀፍ ብቸኛው መፅሀፍ መፅሀፍቅዱስ ብቻ ነው እህታችን ልክ መፅሀፍብዱሱን ከፍተን ስናነበው ፈውስ ያልፋል ለምን የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነውና በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ማነበብ ሂወታችንን እሳመረልን የሄዳል
@haymanotahmedahmed1474
@haymanotahmedahmed1474 2 жыл бұрын
I am always wathing your program. You are smart and strong woman. Keep it up!!
@tarikekifle362
@tarikekifle362 Жыл бұрын
ትዳርሽ ይባረክ መአዚ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ ጠቃሚ እርእስ ነው 🙏 እመኝኝ መአዚ በደንብ ገብቶኛል
@tigistamsalu2350
@tigistamsalu2350 2 жыл бұрын
Betam betam yemigerm Mikir new. Endet des endemity. Egziabher tenashin yistish . Thank you so much.
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@edengirma9597
@edengirma9597 2 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው በእውነት በጣም ደስ ይላል የተመኘሺውን ማግፕትሽ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ብዙ ትምህርት አግኚቸበታለሁ በርቺ
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@akberetnegash1555
@akberetnegash1555 2 жыл бұрын
Tebareki 🙏🏽❤️❤️
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
መአዚዬ ሰላም ነሽልኝ? እጀግ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው በስፋት ስሪበት መአዚዬ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@senaitchane3133
@senaitchane3133 2 жыл бұрын
Nigigiresh hulu yitafital. Tebareke
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
በዚ ደረጃ የኢትዮጵያዊ ጭንቅላት የኔ smart
@samrawithailemichael8071
@samrawithailemichael8071 2 жыл бұрын
Thank you for sharing.very good points.
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st 2 жыл бұрын
መዓዚዬ ክክክክክ ሳቅሽ በጣም ያስቃል ተባረኪ, የኔ ጥያቄ ከርህስሽ ወጣ ያለ ነው ነርሲንግ የኢትዮዸያ ዲፕሎማ እዚህ አሜሪካ እንዴት ነዉ ኢቫሉየት ሚደረገዉ?ደሞ ምን ባረግ ይሻላል ?ተማርኩ እንጂ አልሰራውበትም
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
instagram bahlie _ tube አውሪኝ አድራሻውን እሰጥሻለሁ መረጃወችሽን አስመጥተሽ equivalent ከተባለልሽ ፈተና ትወስጃለሽ
@meryemsiraj5077
@meryemsiraj5077 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው ልብ ላለው በርችልን እህታችን
@martatiga6552
@martatiga6552 2 жыл бұрын
እምነትሽ በጣም ደስ ይላል መአዚ
@meseretelias3443
@meseretelias3443 2 жыл бұрын
May God bless u abundantly Was a nice msg❤❤❤
@tsyonmaryam1489
@tsyonmaryam1489 2 жыл бұрын
Mehaziya yemigerm tmhrt new yeseteshgne Amesegnalehu Awnm yabrhamna yesara tdar yarglachu fikirachhun yabzalachu🥰🥰👏
@timihirttesema1756
@timihirttesema1756 2 жыл бұрын
God bless you and your family ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 2 жыл бұрын
መልክሟ መአዚ ጌታ ይባርክሽ በምታደርጌ ነገሮች ሁሉ
@Love-km9qi
@Love-km9qi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መአዚ🙏🥰 ከተናገርሽው አንድ እንኳ የሚወድቅ የለም አንች ጥበበኛ ሴት ነሽ።ለኛም ጥበቡን ይስጠን ቸሩ መድሀኒያለም ይልመድብሽ ምከሪን?
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
ችግር የለም የ ስዉን ነገር አንዳዲ አለመስማት ነዉ ! ስዉ የተለያየ ሞያ ሊማር ይችላል ሁሉንም መሞከር አይከፍም።
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
መአዚዬ አንድም የሚጣል ነገር የለውም እውነት ነው የነገርሽን ሁሉ በእድሜ በጤና ተባረኪ ❤️
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አሜን
@rah20351
@rah20351 2 жыл бұрын
You’re so humble…such a beautiful 👩
@taneashamiller8850
@taneashamiller8850 2 жыл бұрын
I have🤦🏾‍♀️ never been married 🤷🏾‍♀️and I am praying 🙏for God to bless me with a great loving husband 💖and children 💖thanks for sharing your experience and advice much love Cleveland Ohio 🥰
@hope1919.
@hope1919. 2 жыл бұрын
Please መአዚ ላወራሽ እፈልጋለሁ የኔስ የተለየ ነው እግዚአብሔር ይሁነኝ እንጂ Instagram የለኝም እንዴት ላዋይሽ እችላለሁ እባክሽ አንብብሽ ዝም እንዳትይኝ አመሰግናለሁ ።
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው
@hope1919.
@hope1919. 2 жыл бұрын
ቨርጂኒያ ነው ያለሁት
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
@@hope1919. - Facebook ትጠቀሚያለሽ ወይም ስልክሽን ንገሪኝና ቶሎ አጠፋዋለሁ ከዚህ ላይ
@hope1919.
@hope1919. 2 жыл бұрын
ፌስቡክ የለኝም አልጠቀምም መአዚ አስጨነኩሽ አይደል ይቅርታ Instagram ምንድነው እንደ ነገር ፌስቡክ ነው? ወይንም እሱን እከፍትና አገኝሻለው በጣም አመሰግናለሁ
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
@@hope1919. እሽ ውዴ
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነሽ
@demarisafrasa957
@demarisafrasa957 2 жыл бұрын
Mazei, I always appreciate your humility and honesty🙏.
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@greentuesday9220
@greentuesday9220 2 жыл бұрын
Awesome video my dear. Youre such a motivating inspiring person. Great video I'll save it and watch it again.👍💙
@nardosaddisu3291
@nardosaddisu3291 2 жыл бұрын
በእውነት ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ዳአምቴመሸሻ
@ዳአምቴመሸሻ 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው አንቺ ትክክል ብለሻል በጣም ነው የምከታተልሽ ጎበዝ ነሽ አንቺም የናት አባት ምርቃት ይሆናል
@yullitigetachew7900
@yullitigetachew7900 2 жыл бұрын
FETARI ENDEANCHI YALU SEWOCHIN YABZALEN TEBAREKI
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 жыл бұрын
መአዚዬ ደሞ በዚ መጣሽ🙈 እሺ ሙያውን ማን ያስተምራቸው አንቺ ወደዚ ከገባሽ😂
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
ያም አይቀርም ውዴ ለቤቴ መስራቴ ግድ ስለሆነ ለናንተም ይደርሳል
@Ethiopiahagere7052
@Ethiopiahagere7052 2 жыл бұрын
Meaziye you are really matured and smart lady.Love you 💚💛❤
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 2 жыл бұрын
Thank you for sharing!!
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
ጥሩ ቡለሻል እዉነቱን ስዋች ህይወትላይ ያለዉን እዉነታነዉ የተናገርሽዉ!!!
@messeretalem638
@messeretalem638 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰብሽውን ይሙለልሽ
@elei417
@elei417 2 жыл бұрын
God bless you !!! 💗💗
@tsionmichael3182
@tsionmichael3182 2 жыл бұрын
tebarke betam newe yetekemege🙏🌷
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
Wow betam des yemil miker new Enamesegenalen Meazi🙏❣️😘💕
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
መአዚ፣የምትወጂዉን ❤️ባልሽን ፍቶዉን ወይም አቡራችሁ ሆናች ሁአሰተዋዉቄን፣ አሳይን?
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
ውይ እሽ አይለኝም ውዴ ልጆቹ እንኳ እሽ አይሉም
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እሺ ምንምችግር የለዉም ፈቃደኛ ካልሆኑ! የ አንቺ በመሁናችዉ ሊኮሩ ይገባችዋል!!!
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Жыл бұрын
@@meazatv7371 ደግ እንቢ አለሽ እኔ ሚድያ ላይ ባልሽን ብቅ እንዳታደርጊ ነው እምመክርሽ. አንጭው አስተዋውቂን እሚሉ ሴቶች ጤነኛ አይመስሉኝም ምን ይሰራላቸዋል እሚተዋወቁት ሆ
@genethana1145
@genethana1145 2 жыл бұрын
I gave you new name Meazi ( mulembat) God gave you everything
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
መአዝዬ ቃላት አጣሁልሽ በጥቅሉ ተባሪኪ🙏❤
@meazatv7371
@meazatv7371 2 жыл бұрын
አሜን
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Yene Konjo Meaziye sewedish eko
@tgetaneh40
@tgetaneh40 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@Amina12_-
@Amina12_- 2 жыл бұрын
Meaziye such a beautiful humble woman 💕💕💕
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
እሰይ ማዚ እንኳን እንደዛ ሆነልሽ ባይሆን ነውእሚገርመው
@azebina
@azebina 2 жыл бұрын
መዓዚ ምርጥ ሰው
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
በትክክል
@hagere983
@hagere983 2 жыл бұрын
Watching አታቁሚ ልክልኬን ንገሪኝ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
Beteseb enhun
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Kkkk
@bless1302
@bless1302 2 жыл бұрын
demts betam anestegn new demits chemere pls
@amelework7857
@amelework7857 2 жыл бұрын
Thank you mazi
@aljawaldamas8878
@aljawaldamas8878 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዬ
@meazagezahegn6895
@meazagezahegn6895 2 жыл бұрын
ታድለሽ እንደስሙ ብሩክ ነው ሰይጣን አይስማ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Meret Mekare nesh ❤
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
ሥወድሺ እማ
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
Good job 👍
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ 2 жыл бұрын
My huisband his name is also Brook. Nice guy very caring and honest. I love him to death. We are 25 years together and married for almost 15 years now. So thank you for your advise.
@senaitchane3133
@senaitchane3133 2 жыл бұрын
Betam des tiyalesh
@molagurme1234
@molagurme1234 2 жыл бұрын
ድርብ ድርብ
@yayne7001
@yayne7001 2 жыл бұрын
Omg this is for me.it is good listen give to us and you make me laugh 😃 😀 😄
@habashyoutube6541
@habashyoutube6541 2 жыл бұрын
Hahaha betame newe yasekeshe tenezaleshaleshe
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
Meaziye no comment!!!
@RabiaRecipeFoods
@RabiaRecipeFoods 2 жыл бұрын
tebarki
@yenatwuletatube6678
@yenatwuletatube6678 2 жыл бұрын
Nurse nesh meazi
@Tesfamily
@Tesfamily 2 жыл бұрын
Anamesgnalen meaziye yene konjo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetbiaschel3385
@genetbiaschel3385 2 жыл бұрын
Gobez set nesche❤️
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
💖💞💞💖👌
@mekdest2745
@mekdest2745 2 жыл бұрын
Ene malet sent guday sent sera lejuchin beka hulun neger techi nw kuch beya nw yayweshe temeribetalew amsegnalew mazi
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
Mazy Kongio sewdsh eko
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 89 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 28 МЛН
እንዴት ገንዘብ እናጠራቅም? #Ethiopian #ገንዘብ #Saving
1:43:23
Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 89 МЛН