🛑||ትዳር ለምታስቡ ሁሉ!!||እጅግ ድንቅ ስብከት||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ||

  Рет қаралды 120,203

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

መዐዛ ቅዱሳን- meaza kidusan

Күн бұрын

#ethiopian_orthodox_tewahdo
#meaza_kidusan_subscribe
#ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#ሀገር
#breaknews
#ሲኖዶስ
#breakingnews
#ኦሮምያ
#ወቅታዊ_ዜናወች
#ወቅታዊጉዳዮች
#ሊቀ_ካህናት
#ቅዱስ_ሲኖዶስ

Пікірлер: 129
@EmebetAgmas
@EmebetAgmas 2 ай бұрын
በእዉነት አባታችን ለዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር አምላካ !!!!!!
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tigaethio
@tigaethio Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ይጠብቅልን እንደ እረሶ ያሉት ያብዛልን
@user-lh6cq5ti1k
@user-lh6cq5ti1k 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን❤
@Amarshe-ps3ib
@Amarshe-ps3ib 7 ай бұрын
አሜንአሜንእግዛብሄርይመስገንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤
@sebletiumelisan7136
@sebletiumelisan7136 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
@MastewalDessie
@MastewalDessie 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልወ
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ያድልልን እኛም በሠማነው 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን❤❤❤
@banchealemasmamaw2164
@banchealemasmamaw2164 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኣርሱጋልትግራይ
@ኣርሱጋልትግራይ 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን
@wondimakwubneh2696
@wondimakwubneh2696 Жыл бұрын
amelakii akelo akilo chemro edemwote yarezemrelen amen amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@user-mh5uo1eq5n
@user-mh5uo1eq5n Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍኖተ አበዉን ትምረተ ሐዋርያትን የሚጠብቅ እንደሳቼዉ ያለ ሰዉ ይስጠነ።
@Haregi849
@Haregi849 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@sass5377
@sass5377 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባታችን
@chaltomassi9872
@chaltomassi9872 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሒዎትን።ያስማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tiztaEyoba-eq9py
@tiztaEyoba-eq9py Жыл бұрын
አባታችን
@user-do4zp9un8p
@user-do4zp9un8p Жыл бұрын
አባታችን ኑርልን ለዘላለም
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Жыл бұрын
አባተ❤❤❤❤
@rhamtistore9048
@rhamtistore9048 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን፫
@TingstAngucha-ge4pd
@TingstAngucha-ge4pd Жыл бұрын
ቃለኸይወት ያሠማልን በጸሎታቹ አሥቡኝ እህተ ማርያም ሀዘኔን ለመቤቴ ታማልደኝ ዘድ ነገርኳት አምላኬ እርዳኝ እኔ ደካማነኝ
@አስንቃስዪም
@አስንቃስዪም Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋ ሰጥቶ በቤቱ ጥላ ውስጥ የቆይልን
@አስንቃስዪም
@አስንቃስዪም Жыл бұрын
MADIAM FEKERETE
@user-zp7gq7dl9z
@user-zp7gq7dl9z Жыл бұрын
kale hiwot yasemln
@samrisamri9563
@samrisamri9563 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን ❤❤❤
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Жыл бұрын
እግዚአብሔአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@HaymiSime
@HaymiSime 6 ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን ❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ቃለሕይውትያሰማልን
@amanmeko
@amanmeko 5 ай бұрын
Amen erso becha yestemru, aba
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
እኔ የስብከት ትምህርቶችን አልከታተልም። ግን እኝህ ሰው የተናገሩት ነገር በሙሉ ጥሩ ይዘትና በመንፈስ እየባከኑ ላሉ ሰዎች ጥሩ የማንቂያ መልዕክት ይሆናል። ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ነው ያሉትን ልብ ማለት ያሥፈልጋል። በዚህ ዘመን ብዙ ጎልማሳ ወንዶችና ሴቶች፣ በውጭ አገራት የሚኖሩ፣ በአረብ አገራት በሰው ቤት ተቀጥረው ለሰው እየኖሩ የራሳቸው ሕይወት እያለፈ ያሉ ብዙዎች ናቸው። ይሄ ለምን እንደሚሆን መጠየቅ አለብን። "ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ አይገባውም" የሚለውን እናውቃለን። ግን ቃሉን ማወቁ ብቻ የሚበቃ እንዳልሆነ አስባለሁ።
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
በጣም በእውነቱ😢
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d Жыл бұрын
በጣም እምወዳቸው አባት ናቸው
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c Жыл бұрын
ክብር በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተዋይ አባትስላለን❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድሎት
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የኔ ልዩ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ 😢❤❤❤❤
@kidanjohanns318
@kidanjohanns318 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን ።
@MelshDametaw
@MelshDametaw Жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልነን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባታችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣።
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Жыл бұрын
ይባርኩን አባ ! እግዚአብሔር ይመሥገን !!!!
@LovelyElectricity-zx3kl
@LovelyElectricity-zx3kl 6 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤
@cherienetkassahun2208
@cherienetkassahun2208 Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት የሰማልኝ የኔታ
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ትክክል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ማስተዋል ይድናል በእውነት
@akberetbrhane6044
@akberetbrhane6044 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን 💕🙏💕❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yr3zh6cb2s
@user-yr3zh6cb2s Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@saraa9497
@saraa9497 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤
@user-jt9jh1tn5j
@user-jt9jh1tn5j 9 ай бұрын
❤🙏❤
@workalemsintia1243
@workalemsintia1243 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለወትን ያሰማልን ከጤና ጋር ረጅም እድሜ የስጥልን በ 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ ይስጠን ቃለወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@samiraali2970
@samiraali2970 Жыл бұрын
አሜን፡አሜን።አባታቾንቃለህይወት፡ያስማልን።
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜንቃለህይወት ያሰማልን
@sanas7429
@sanas7429 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-kg5gn3vd1h
@user-kg5gn3vd1h 7 ай бұрын
ፀጋዎን ያብዛሎት አባታችን።
@beliye1227.
@beliye1227. Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛለወት ።
@jumana5232
@jumana5232 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-vv7fy1co7t
@user-vv7fy1co7t 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፍፃሜዎትን ያሳምርልን እግዚአብሔር አባታችን እንደዚህ አባት ያሉ አባቶችን አያሳጣን
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን!
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@amarihababa1691
@amarihababa1691 9 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.አባትች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenealemgenene
@yenealemgenene 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
ቃለህወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን አባታችን
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልንአባታችንፀጋዉን ያድሎት❤❤❤
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እንደናተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን.
@Zain-ob3rg
@Zain-ob3rg Жыл бұрын
Kalihoti yaselamni memiherachin Egziabiher hagarcin Etabika 🤲⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏💞💞
@user-qg1wh9me9w
@user-qg1wh9me9w Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማ ል ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ። ❤
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@eliasslshi8528
@eliasslshi8528 Жыл бұрын
Bereketachu yederebn
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ነፍስን የማሳርፍ ስብከት ነው የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@beshogadefa2914
@beshogadefa2914 Жыл бұрын
Bexam neber memar yefalakut Igizabern mesigen Teberk wendimachin 🙏🙏🙏🙏
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 6 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@sabaadugna3009
@sabaadugna3009 Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልንበረከታቸዉ ይደረብን
@kibrworkasfaw3135
@kibrworkasfaw3135 Жыл бұрын
አግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን አባታችን
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 11 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያስማልን ነብሴ ደስ ይላታል የፈጣሪን ቃል ስትሰማ 🙏🤲🤲🤲🤲 ♥️
@elsango7292
@elsango7292 Жыл бұрын
አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 Жыл бұрын
ቃለ ህይመትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@getnetalem9610
@getnetalem9610 Жыл бұрын
9:32 9:35
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
Kale hiwetn yasmaln abatchin ❤❤❤🙏💕🙏
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre Жыл бұрын
❤❤❤በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ቃለ ህይወት ያስማልልልንንን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op9dy7cn6r
@user-op9dy7cn6r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል
@seniyonas
@seniyonas Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 3 ай бұрын
Wow 💎💎💎☦️🤲☦️🌟🙏🏽
@abezashmola9207
@abezashmola9207 Жыл бұрын
Amen,,amen,,amen,,kalehiweti,,,yasemaln,,,cheru,,,medahani,alem,,ytebkoti❤❤❤
@user-wn3pl7ri1u
@user-wn3pl7ri1u Жыл бұрын
Qal yewot yasemaalin ❤❤❤
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@EskeMersha
@EskeMersha 11 ай бұрын
አምላኬ ልቦና ስጠኝ😢😢😢😢😢
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын
Amennnn ,aba rejjem edeme na tena yesteln :yagelgelot edmeun yarzemeln ,btslot asbugn w.mariam
@user-hl8cc9bk3l
@user-hl8cc9bk3l Жыл бұрын
Bewenet edeme ena ten yesetlen❤❤❤❤❤❤
@TurungoLeta
@TurungoLeta Жыл бұрын
kle hewot yasmlen abtchen be ewunat betam denk temehrt nw astwye lebona yestan lekber yabken🙏
@nataniyemtube9779
@nataniyemtube9779 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ያድለዎት አባታችን
@yanke2398
@yanke2398 Жыл бұрын
Kalelheweteyasemalene❤❤❤❤❤
@zetseagech27
@zetseagech27 Жыл бұрын
Amen amen abatachin kale hiwet yasemalin❤
@tsahaytsahay5281
@tsahaytsahay5281 Жыл бұрын
Qal hiywetn ysemaln❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-id7og2wd2h
@user-id7og2wd2h Жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin tsegan yalbisilin
@YonasLDesta
@YonasLDesta Жыл бұрын
ካሜራ ማን እባክህ ዙሙን አትነካካው : ለአባታች ቃለ-ህይወት ያሰማልን :
@AsalifTesema
@AsalifTesema 10 ай бұрын
abatahn kalehiwet yasemaln yeni wd abat enie eko mohie new yemwedahhu
@zaritu9615
@zaritu9615 Жыл бұрын
Kalhewotin yasemalin abatachin tsegahun yabzaliin
@tigistzewide
@tigistzewide Жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln abatachin
@Hagereyslmatey1990.
@Hagereyslmatey1990. Жыл бұрын
ኣባ በጸሎትኩም ዘኩርኒ ሕማቅ ኣለኩ ስቃይን ጭንቀትን ኣይከኣልክዎን
@AbdiFiker
@AbdiFiker Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@titaabe5278
@titaabe5278 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የዚህ ሰውዬ ድንቁርና አይደለም ። አሜን እያለ የሚሰማው ወፈ ሰማይ ደናቁርት መኖሩነው ።
@nebyuandromeo3407
@nebyuandromeo3407 Жыл бұрын
ይህ የአንተ ቦታ አይደለም ሂድ ወደ አዳራሽህ
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ካህኑ እጃቸውን ወደላይ አድርገው እንደ እናንተ እየዘለሉ እሪ ይበሉና ይጩኹ እንዴ? እናንተ እኮ አጋንንት ያለባችሁ ይመስለኛል ሳያችሁ። ከዚያ ደግሞ "እካውንትህ በሚሊየኖች ሲሞላ ታየኝ" እያሉ ያጋግሉና ሰዉን ያስጩኹ?
@defarukusaye5900
@defarukusaye5900 Жыл бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል። እየሔድክ እያንዳንዱ ቃላታቸው ለእንዳንተ አይነቱ መናፍቅ ቅኔ ነው።
@user-hl8cc9bk3l
@user-hl8cc9bk3l Жыл бұрын
Ay alemetadel
@emuyegizaw5600
@emuyegizaw5600 Жыл бұрын
ደንቆሮ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
ስለ ጋብቻ ማግባት ልጅ መውለድ ፍቅረኛ መያዝ ደሜን ያፈለዋል እግዚአብሔር single አድርገህ ግደለኝ
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ያረጀ ቀበሮ! ምንድነው እንዲህ ያበሳጨህና ሁሉን እርግፍ ያደረግኸው?
@emuyegizaw5600
@emuyegizaw5600 Жыл бұрын
መወስለት ካላማረህ መልካም ነው ከዚያም ከዚያም ከመልከስከስ ትዳር መልካም ነው
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt 11 ай бұрын
እብድ ውሻ
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН