የማያስፈልግ ጓደኛን ቆርጦ ማውጣት ፤ ችላ የማለት ጥበብ! | Inspire Ethiopia Shanta

  Рет қаралды 125,312

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Пікірлер: 204
@PrincesAlmaz
@PrincesAlmaz Ай бұрын
በየቀኑ ማድመጥ ያለብኝ video 😭😭😭 አመሰግናለሁ❤
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 Ай бұрын
ይገርመኛል ቆይቼ ብዙ ዋጋ ከፍዬ ገባኝ አሁን ገና ምነው ቀድሜ ባውቅ ትያትረኛ ባል አግብቼ ተሰቃይቼ ኖሬ አሁን ሁሉን አይሆንም ስል በራሱ ግዜ ሄደ እንደባነንኩ ነቃ ከንግዲህ ድራማውን እኔላይ መስራት እንደማይችል ሲያው ተቀነጠስ እኔም አሁን በብዙ እረፍትና ስላም ውስጥ ገባሁ ተመስገን የደረሰበት ነው የሚያውቀው ስቃዬን
@KaykaPaula
@KaykaPaula Ай бұрын
በሁላችንም ነው እህቴ 8አመት ሙሉ ደክሜ ተመስገን በራሴ ነው የራቅሁት ዶክሞኝ ስንለያይ ሰላም ሰጠኝ ነፃነት ይቀየራል በማለት ያጠፋሁት ግዜ ተመስገን ትምህርት ይሰጣል ❤❤❤
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 Ай бұрын
በቃ ሁላችንም ሴቶች ኣንድ ታሪክ ነው ያለኝ ይገርማል ሁላችንም 😢 እኔ ግርም ኣለኝ ድራማ ስትል እኔም ልክ እንደናንተ. ህይወት ኣሳልፌኣለው ኣሁን ፍቺ ጠይቄው ፕሮሰስ ላይ ነኝ ከልጄ ጋር ህይወትን እንደ አዲስ በሰላም እያጣጣምኩት ነው ለካ ከሰላም የሚበልጥ ምን ኣለ ተመስገን አትበድሉ ተበድላቹ ስትሄዱ ግን የኣይምሮ ሰላም ኣላቹ ይሄኔ እነሱ በውስኪ በቢራ ጠርሙስ ውስጥ ናቸው ህሊና ለሁሉም ዳኛ ነው እግዚአብሔር በመልካምም ነገር ይክሰናል ኣይዧቹ እህቶቼ ለትዳራችን ለቤታችን ብለን ስናጎነብስ መሄጃ ያጣን ነው ሚመስላቸው ሴት ከቆረጠች ማንም ኣይመልሳትም
@lidapop1
@lidapop1 26 күн бұрын
😊😊😊😊😊o😊😊😊
@meligirma6882
@meligirma6882 23 күн бұрын
Me too
@anshasmith6936
@anshasmith6936 11 күн бұрын
Me too
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
በአካል አግኚቼህ ላመሠግንህ ብችል እንባ የሚቀድመኝ ሁላ ይመስለኛል ከፈጣሪ በታች ባለ ውለታየ ነህ ክበርልኝ ወንድሜ አክስቴ እንደምትለው አይነት ሰወ ነች አሁን ግን ያልከውን ሁሉ ተረድቼዋለሁ አመሠግናለሁ
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z Ай бұрын
ችላ የማለት ጥበብ በሁሉም የዕድሜ ደረጃ ላለ የሚያገለግል ድንቅ ትምህርት ነውና ሻንጣ ምስጋና ከ❤ ይድረስህ።
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
ድንቅ ነው እሥማማለው
@shantta
@shantta Ай бұрын
Thank you Mesfin.
@TsiHeaven
@TsiHeaven Ай бұрын
በጣም እውነት ነው በሒወታችን አያስፈልጉንም!በሌላ ቁዋንቁዋ ትኩረት የሚፈልጉ ሰዎች ራስ ወዳድ አስመሳይ ወይም ምስጋና ቢስ ይገልፀዋል ያው እኛጋም ካለ ማስተካከል ነው አንዳንዴ ለራስ አይታወቀን ይሆናል እንቢ ማለት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ምርጥዬ ወሳኝ ትምህርት ነው
@eradet2
@eradet2 29 күн бұрын
እዚ ጋ ግልፅ አልሆነልኝም ትኩረት መፈለግ ማለት ፍቅረኛዬ ወይም ባሌ እንድንከባከበኝ ጊዜ እንዲሰጠኝ መፈለግ ይሄንን ያካታል
@tarikekifle362
@tarikekifle362 Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ተግብሬው ሰላምን ማግኘቴን ስነግርህ በደስታ ነው ግን ይህን ለማድረግ ያንን ሰው በደንብ ጠልቆ በክፉም ይሁን በበጎ አጋጣሚ ማወቅ ይገባል
@SamrawitJejaw
@SamrawitJejaw 16 күн бұрын
አይጠበቅብሽም እኔናት መርዛማና ክፋሰዎችን በቶሎ እራቂ አይጠቅሙሽም እኔ እሄው እነሱ ክፉ ሁነው ክፉ አረጉኝ
@almasa6055
@almasa6055 2 сағат бұрын
የሰው ልጅ ሚዛናዊ የሆነ ት ፡ ት❤❤❤❤❤❤❤
@theman_123
@theman_123 Ай бұрын
የሁሉንም ሰው ሕይወት የሚነካ ግሩም ትምህርት :: እናመሠግናለን ::
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
ሻንጣ አወራሬ ራሡ ተቀይሮል እንዳንተ ፍሪኮይንሢ ምናምን ማለት ጀምሬያለው 😅 መቼም ከ ዘንድሮ ያራዳ ቋንቋ ይሻላል🎉
@TsiHeaven
@TsiHeaven Ай бұрын
😂 በረከትህ ይድረሰን
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Ай бұрын
hahahhaha😂
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ Ай бұрын
ክክክክክክክክ
@meronme300
@meronme300 Ай бұрын
🤣🤣
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan Ай бұрын
እኔም እግሊዘኛ መቀላቀል ጀምሪያለሁ ሳወራ ሠው አብሮ የሚውለውን ነው የሚመሥለው ሲባል ሠምቸ ነበር😀😀😀😀😀
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c Ай бұрын
አፊ ቁርጥ ይበልልክ እረ እኔ ምርርርርርርርር ያለኝ ነገር ነው ብዙነገር አርጊላቸው ግን የሆነ ቀን ጠይቀው ሳጡ ወይኒ የሚወጣልኝ ስም ማርያምን ነው የምላችሁ ሞልቶ ቢተርፍችሁ ሙሉ ጤና ያለው ሰው አትርድ በገዛ ገዘባችሁ ጥላት ነው የምገዙት ደሞ የሴት ጓደኛ አትያዙ ውስጦ እያረረ 😂ፈገግ እያለች የናተን ጉድጓድ ነው የምቆፍረው
@merd24
@merd24 Ай бұрын
ከእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ራቂ
@birararTIrukork
@birararTIrukork Ай бұрын
ወድማችን ኖርልን እናመሰ ግናለል ይህሁለት እግር ፍጥረት ከባድ ነዉ ፈጣሪም ሰዉን በመፍጠሩ ተፀፅታል ነግራችን ሁሉግራነዉ የሲት ጒደኛ ላልከዉ ሲትብቻ አደለችም ሁሉም አድነዉ ሲትወድ አይልም እኒም ተሰቃይ ቻለዉ ሰዉለማስደሰት እማላረ ገዉየለም ግንምስጋና መፊ
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw Ай бұрын
ወድሜ ሁሉም ሴት አድ አይደለም ሰዎቺስንባል ጥሮም አለን መጥፎም አለን ግን ያተ አቀራርብ ይወስነዋል ሰውደሞ ብቻውን አይኖርም እስከመቸ
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c Ай бұрын
@@SeniAjanaw እኔም እሱን እኮነው ሰው የምልክ የለሰው አልኖርም ብለክ ስቀርባቸው ልቀብሩክ ይፈልጋሉ ብቻ የሳቀላችሁን ሁሉ አትመኑ ሁሉም ወዳጂ አይደለም 😢💔
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c Ай бұрын
@@birararTIrukork 😍😍🙏
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Ай бұрын
ሁሌም አንደኛ ነህ ብሮ ❤❤🙏🙏
@mesekerAlemayehu
@mesekerAlemayehu Ай бұрын
WoW በጣም....ትክክል እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉GOD BILS YOU THANK YOU❤❤❤❤🎉🎉
@tsaga.tsaga.
@tsaga.tsaga. Ай бұрын
😮😮😮የኔ,ህይወት ነው😢😢😢😢🔥🔥በጣም ምርጥ ምክር ነው😮
@MstAysha-g6s
@MstAysha-g6s Ай бұрын
በጣም የኔም ነው ተሪኩ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Ай бұрын
Thank you 🙏❤️ እኔን ይህ ነገር ገጥሞኝ ነበር አስወገድኳቸው ሁሌም ከፍ ስል ዝቅ ሊያደርጉኝ የምሰራውን ላደርግ ያሰብሁትን ሁሉንም ያንቋሽሽብኝ ነበር በመጨረሻም እግዚአብሔር ከፍ አደረገኝ እነሱም አፋቸውን ያዙ አሸናፊም ሆንኩ ተመስግን አሁን እየተደመሙ በርቀት ይሾፉኛል 😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
ውድ ሻንጣ ስወድህ እኮ ብእርህ አይንጠፍ ዘመንህ ብሩህ ይሁን አላህ ይጠብቅህ ምስጋናዬ ከ ❤ ነው 👌 ሁሌም 1ኛ ነህ ትለያለህ ምርጥ መምህር ነህ ቀጥልበት 💯👌 I Respect You ❤️🙏🏻 be blessed always 🥰 ሰላም
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 7 күн бұрын
،የሚገርም ትምህርት ነው እግዛቤር ይባርክህ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 күн бұрын
ጎበዝ ነህ እያነቃከን ነው ሁሉም ትክክል
@Sara-pq8os
@Sara-pq8os 29 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሁልጊዜ የምነቃቃው ያንተን video ሳይ ነው
@KasaHadasa-ng8im
@KasaHadasa-ng8im 9 күн бұрын
ምርጥ ትምህርት ነዉ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 Ай бұрын
እውነትህነው ጊዜህን ጉልበትህ ሁሉ ነገርህን ነው ምጥጥጥጥጥ የሚያደርጉት ብዙ ነገር ሆነህላቸው አንድ ነገር አልችልም ስትል በቃ እሧ እንዲህ ናት መጥፎ ስም ይሰጥሀል
@MerimeriMeri-y4m
@MerimeriMeri-y4m 11 күн бұрын
አመሰግናለው እንደዚ አይነት ምክር ስለሰጠኸኝ
@BehailuBirhanu-kg4ud
@BehailuBirhanu-kg4ud Ай бұрын
የምር በጣም ምርጥ ምክር ነው የኔ ሕይወትም ከዚሕጋር ይገናኛል ተምሬበታለው በጣም አመሰግናለው🙏🙏🙏
@laveleable
@laveleable Ай бұрын
ዝምታ ወርቅ ነዉ ከ አድካሚ ሰው መራቅ 🏃🏾 🏃🏾‍♂️ 🏃‍♀️
@banchgeta-t9z
@banchgeta-t9z 6 күн бұрын
🙏🙏💪 ክብር ይስጥልን
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 28 күн бұрын
መቶ ፐርሰንት ልክ ነው 👌👍
@MeronTadesse-s7q
@MeronTadesse-s7q 24 күн бұрын
Excellent Description and your voice is amazing!
@shantta
@shantta 22 күн бұрын
Thank you!
@TigistBekele-o5t
@TigistBekele-o5t 23 күн бұрын
wow ምርጥ ትምህርት Respect your self❤❤❤
@TvifGhct
@TvifGhct 25 күн бұрын
ዋዉዛሬገና ነዉየሠማሁት ግን በጣምገራሚነዉ እኔዉሥጥያለዉነገር በጠቅላላ ነዉ አመሠግናለዉ
@Kahlidhamza-jq3hv
@Kahlidhamza-jq3hv Ай бұрын
በትክክል ያየውት ነው የምታሰማኝ ብሮ እናመሰግናለን
@Nora-pd9si
@Nora-pd9si Ай бұрын
የኔ አንደኛ በርተሃልኝ ያንተን youtube መከታተል ካጀማርኩኝ ብዙ ነገር ተለውጥሎ አመሰግናለው ባርታልኝ የኔ ወንድም❤❤❤❤
@selamawittibebu-ho6qj
@selamawittibebu-ho6qj Ай бұрын
ክበርልን ወንድማችን ያስተማርከው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው::❤
@YAYAMEDIA-su8up
@YAYAMEDIA-su8up Ай бұрын
Ewunet qal yatregnal real behywete tekesto nw yale mewutat akategn btagzegn betam desylegnal wende benatih silkn laklgn ena voice enawura ena kez mud aswetagn❤ ebakhn
@Qurasya
@Qurasya Ай бұрын
Thank you very much for your advice. 🙏
@ሕርርቲእየብዓደይ
@ሕርርቲእየብዓደይ 28 күн бұрын
ደሰ የሚል ምክር ነው❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw Ай бұрын
ትክክል ወድሜ እኔም ደርሶብኚል ሁሊም እሺ እሮሮ በዛብኚ ከዛም የእግዜአብሒር ሰላምታ ውጪ ሊላነገር ዘግቻለሁ በጣም እርፍትአለው
@KalemaK-wc2nq
@KalemaK-wc2nq 8 күн бұрын
አሰግናለው ❤❤❤❤❤
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c Ай бұрын
ለምን ከሞት አፋፍ አይሆንም እቢ ማለት ጡሩ ነገር ነው
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
በጣም እናመግንአለን ወንድም❤❤🙏
@KemalSiba
@KemalSiba 14 күн бұрын
💫 እነማሳግነለን ወንድማችን በርታ
@tizumk
@tizumk Ай бұрын
Thank you brother you are Amazing 👏
@deenatsige3583
@deenatsige3583 24 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወድ በርታ
@marufspeaking2891
@marufspeaking2891 Ай бұрын
🛑 ይሄ ቪዲዮ በክፍያ መሆን ነበረበት Member ship በቀላሉ አትዩት $ ያላቹ አበረታቱት
@shantta
@shantta Ай бұрын
Thank you, appreciate it!
@SamrawitJejaw
@SamrawitJejaw 16 күн бұрын
ማርያምን እኔ ልቤ ንፁህነው ግን መርዝ ሰው አላጣም
@Elsakelemwork3023
@Elsakelemwork3023 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ቻናል ነው ተለውጨበታለሁ ተባረክ።
@YassinBerihun-s2w
@YassinBerihun-s2w 10 күн бұрын
Thank you so much dear ❤
@MesertTolossa
@MesertTolossa Ай бұрын
It's not easy but I try 😭 cause family member God help 🙏😭 me 😭 God bless you 💓
@FifeSos
@FifeSos Ай бұрын
Like me
@መቅድመቅድ-ከ4ዀ
@መቅድመቅድ-ከ4ዀ Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤🙏🙏
@karimaa7758
@karimaa7758 Ай бұрын
Wow ahun layyii iyaderakuwachewu yahalehuti nagerenawu ❤❤❤❤ yatasasataku maselogn nbr lakesi likenegne 😊😊😊
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 Ай бұрын
Amesegnalue 🙏❤️yehe nelekte Egnene yetemelkete new taebareke 👍
@BlenAsratSaronua
@BlenAsratSaronua Ай бұрын
Andande yalegnn tyake content stadergew fetari behulu menged liyaweragn krb endehone sreda yigermegnal thanks shanta😊
@rahelgirma3120
@rahelgirma3120 10 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብቸኝነቴን መርጫለው
@Alem844
@Alem844 Ай бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@haniseffa269
@haniseffa269 7 күн бұрын
I want need thid advaise tnks for giving what i need
@sonysony-ce3xb
@sonysony-ce3xb 7 күн бұрын
ዋው ጡሩ
@TolashiGetachew
@TolashiGetachew Ай бұрын
100% tikikil new bee iwunet thanks
@seblewongelmegersa183
@seblewongelmegersa183 Ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!! ይሔን ቪዲዮ እስከማይ ድረስ የሆነ ድንዛዜ ውስጥ ነበርኩ:: ነቅቻለሁ!
@desnetsolomon1780
@desnetsolomon1780 Ай бұрын
You're number one👋👋👋🙏
@FifeSos
@FifeSos Ай бұрын
I love it ❤
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 3 күн бұрын
wenet new ❤❤❤❤❤ate lij gin yelben new yetnagerkew❤❤❤❤❤❤❤❤
@DineoNape-r6t
@DineoNape-r6t 9 күн бұрын
Thanks bra
@Kokinakoki92itwlIKoki
@Kokinakoki92itwlIKoki Ай бұрын
የሚገርም ነው
@TesfayeTakele-tr5gh
@TesfayeTakele-tr5gh 6 күн бұрын
wow Thanks
@SemareyDanial
@SemareyDanial 16 күн бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ምክርህ ጠቅሞኛል በድጋሜ አመሰግናለው😊😊❤️❤️
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Ай бұрын
ከልብ እናመስግናለን ❤🎉🎉🎉
@seblemolla7170
@seblemolla7170 20 күн бұрын
በትክክል❤❤❤
@RimAsee
@RimAsee Ай бұрын
Welcomeeeeee ሻንጣዬ ❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Thank you
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
Spot on 💯
@godlovesus404
@godlovesus404 Ай бұрын
Wow , it true
@AyeHabib
@AyeHabib Ай бұрын
Thank you❤🙏
@FatimaAli-yv2hj
@FatimaAli-yv2hj Ай бұрын
በርታ🎉
@MuniraYehya
@MuniraYehya Ай бұрын
Wow bxame amsgnalu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏erasen bebotaw agshwalu🙇🙇🙇🙇🙇
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Ай бұрын
ወላሂ እኔገጥሞኛል. ሁልጌዜ ችግር መከራ የሚያወሩትእኔንም አሰቃዩኝ. ነበር. በጎን ስለነሱስስማ ደህናንሮ ምንም አሳብየላቸውም እኔጋርሲደውሉ የችግርመሳቆነው የሚመቱት. አሁን ለሰው ቦታየለኝም
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 28 күн бұрын
YECHELEMAW ALEM ARAMAGE ASHKER YEMISEMAH YELEM
@ShewtShewt-c3k
@ShewtShewt-c3k Ай бұрын
❤❤❤ this is true
@IhlasMuhdin-u5s
@IhlasMuhdin-u5s Ай бұрын
አመሰግናለው😊 ጥያቄ አለኝ ሻንጣዬ እራሴን ችዬ ከቤት መውጣት እፈልጋለው እና ቤተሰብ ደሞ እራሴን ችዬ እድወጣ አይፈልጉም ምክኛቱም ሴት ነሽ ብለው ነው ሚያወሩን እና እኔ ምፈልገው ሌላ ሆኖ የምኖረው ግን ሌላ ነው ምን ማረግ አለብኝ ግራ ገብቶኛል🙂 ብዙ ጊዜ እነሱ የራሳቸው የሚፈልጉት ነው እዳደር ሚፈልጉት የኔ ስሜት ዋጋ አይሰጣቸውም😢
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
ድንቅ ነው እሥማማለው 🎉ውድድ አርጌዋለው
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe Ай бұрын
Thanks brother 👍☑️
@formal_tube
@formal_tube Ай бұрын
እናመሰግናለን
@BhZinj
@BhZinj Ай бұрын
You Are Right
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 Ай бұрын
ችግሩ ሀበሻ ይሉታል የሚባል ትልቅ በሽታ ተሸክመን ነው የምንኖረው ስለዚህ የቱንም ያህል ሞቲቬሽን ብንሰማ እንቀይራለን የሚል ሀሳብ አይኖረኝም
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u Ай бұрын
ለመቀየር ከሞከረሽ የማይቀየር ነገረ የለም
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
ነገሮች ሲበዙ ይቀይሩሻል😢
@AbebeTeka-q2f
@AbebeTeka-q2f Ай бұрын
Tnx
@Argobwa
@Argobwa Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 17 күн бұрын
ዋው
@nuraaman2793
@nuraaman2793 Ай бұрын
Slam yabazalach gobaz tankara nach yasaw schlagartig basot yamtarada barta❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ekramseid3825
@ekramseid3825 15 күн бұрын
በልኩ ሁኑ ማለት ጥሩ ነው ግን መጥፎ ባህሪ ሳይሆን ሰው ነን እና ብሶታቸውን ማዳመጥ ጓደኝነታችንና ቤተሰብነታችን ለምን ሆነ😢
@NatanimYeab
@NatanimYeab Ай бұрын
Yenatelyew sw kehones .. ene gera gebtognal
@ZahraEmem
@ZahraEmem Ай бұрын
❤❤❤❤ሳህ
@gggggggg-z7v
@gggggggg-z7v 18 күн бұрын
እውነተኛ ጓደኞ ከሆኑስ ችግር ካለ ተዋቸው እያልክ ነው
@LilaLila-o9p
@LilaLila-o9p 29 күн бұрын
ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 5 күн бұрын
Wonet New❤❤❤
@roserome412
@roserome412 Ай бұрын
Enate bitihons mn mareg alebgn zemed betesebs eshy enatins?
@HawaHawa-y4s
@HawaHawa-y4s Ай бұрын
አረ የልቤን ነዉ የተናገርክልኝ ማዉረድ አይቻልምወይ ?
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l 11 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chernethabte781
@chernethabte781 Ай бұрын
its an applauding video and after 10:30 u just escalate it, that's when i clicked the "like" button. Its our fault too... Seeking others’ approval by being nice and have the power to set the tone of the relationship.
@shantta
@shantta Ай бұрын
Appreciate it!
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤❤❤❤
@EldanaSisay-qp3dj
@EldanaSisay-qp3dj Ай бұрын
🥹🥹🥹አወ እመብርሀንን እኔእራሴንጥፉተኛነኚእያልኩ የምኖርላቸው ቤተሰቦችአሉኚ 13አመቴ ለራሴአልኖርኩም 😢😢😢
@Komartiket_Tamiru
@Komartiket_Tamiru 4 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
Million like 🎉🎉🎉
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 259 М.