ትዳር ትልቅ ጥቅም አለዉ እና ሌሎችም በእንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር ከቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 50,503

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Пікірлер: 75
@tenachentube2557
@tenachentube2557 4 жыл бұрын
የምታቀርቢው እንግዳ ሁሉ posetive minded ስለሆነ ትዳር ውስጥ ያለ የያዘውን ያለበትን ትልቅ ተቋም እንዲያውቅ ይረዳዋል ያላገባም አስተሳሰቡን ለመግራት ይረዳዋል። በርቺ መልካም ድልድይ እየሰራሽ ነው አመሰግናለሁ ።
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 4 жыл бұрын
ትዳር ትልቅ ተቋም ነው ግን ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም
@kesntekesnte4853
@kesntekesnte4853 4 жыл бұрын
ትክክል ✌
@tube9715
@tube9715 4 жыл бұрын
@@ethiopia3000 ኑ እንደማመር
@mihretguntaye7528
@mihretguntaye7528 4 жыл бұрын
ትክክክል
@tube9715
@tube9715 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@bilisakebede8424
@bilisakebede8424 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና አስፈላጊ ርዕሰ ጉዳይ ነው:: ቀጥሉበት አንዳንዴም አዲስ የተጋቡ እና በትዳር ውስጥ ቆየት ያሉትንም ብታካትቱዋቸው መልካም ይመስለኛል:: #Thank you Tigist
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሆነ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ፍቅረኛ ነውር ወይም ባህላችን አይደለም የጥንቱን የትዳርን ጥቅም አስተምሩን
@taibattt4535
@taibattt4535 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምረት ነዉ እስ ነገረችዉ በትለይ ለወንዱች ያዳምጡት
@kesntekesnte4853
@kesntekesnte4853 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 👏👏👏
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ላላገባን ጌታ ሆይ መልካም ትዳር ስጠኝ
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@senaitfeleke9466
@senaitfeleke9466 4 жыл бұрын
That's true!!!
@alemkebed7530
@alemkebed7530 4 жыл бұрын
ነፍስ የሆንሽ ሴት ደርባባ ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ይዘሽ ስለመጣሽ የምታቀርቢያቸውም ሰወች እውቀቱ ያላቸው ስለሆኑ ተባረኪ ልብ ያለው ይጠቀማል።
@user-th2vb8iy7i
@user-th2vb8iy7i 4 жыл бұрын
ጥሩ ብሮግራም ነው ቀጥሉበት
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
Betam miyasetemer perogeram new tg berch ena betam eyetemarekubet NEW tedare kemeyaza befete enezen yemesaselu temertoch mawekachen edelegnoch nene tebareku
@medenkiydemel1159
@medenkiydemel1159 4 жыл бұрын
ቲጅዬ እንኳን ሠላም መጣሽ
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 4 жыл бұрын
Thank u
@cd761
@cd761 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ምክር ነው
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 жыл бұрын
Great advice for the next generation…!💚💛❤️🙏🏽
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጎደኛ ስይዝ መጀመሪያ ይህንን ቪዶ ነው የምጋብዘው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@samiritimima4210
@samiritimima4210 4 жыл бұрын
Tg konjoo I appreciate your ideas
@aberhottube4720
@aberhottube4720 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው ትጅየ እናመሰግናለን እንዳንቺ አይነት ቁምነገረኛ ያብዛልን እንግዳሽም ጎበዝ ነው ቀጥይበት
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ቲጅየ የምወድሽ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርቺ
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቲጂ ቀጥይበት
@anelyfetene6703
@anelyfetene6703 4 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ጥር ትምህርት ነው በርችልን
@monadjaelah4058
@monadjaelah4058 4 жыл бұрын
Wow tebarku
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 жыл бұрын
Woww betamm dess yimil meker new tnx
@Adonai573
@Adonai573 3 жыл бұрын
Nice to see you Getaye after a long years. I'am your sister Fitsum's best friend.
@lidyanega3098
@lidyanega3098 4 жыл бұрын
It's a good lesson TG and it's good for both. Women as well as for men. Thanks for your advice and I love the question you arise. He answer it properly. Keep going TG. Great Job. 👍
@alanmatteo2904
@alanmatteo2904 2 жыл бұрын
sorry to be so offtopic but does anybody know of a trick to log back into an Instagram account?? I was dumb lost the password. I would appreciate any tricks you can give me.
@meskeremteferi6380
@meskeremteferi6380 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ እጅግ አስተማሪ እና አስፈላጊ ፕሮግራም በመሆኑ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን ጊዜ እሁድ ብታደርጉት ጥሩ ጊዜ ይሆናል የሚል አስተያየት አለኝ
@lidt7598
@lidt7598 4 жыл бұрын
A good lesson indeed!
@hananmohammed8215
@hananmohammed8215 2 жыл бұрын
hi ₩
@kakaseblibd6654
@kakaseblibd6654 3 жыл бұрын
ባሁን ጊዜ ትዳር ለሳምት አንች ትብሽ አንተ ትብስ ይባባላሉ በወራችው አንች ብስብስ አንተ ብስብስ ይሄን ሳይ ማግባት ዘጋኝ ዘጋኝ በቃ ! ቲጂዬ ስወድሽ የምታቀርቢያችው ሰዎች ጥሩ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው እናመሰግንሻለን
@asnakeamsalu4423
@asnakeamsalu4423 4 жыл бұрын
gerami programme new bertu
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
በርቱ abc አሪፍ ፕሮግራም ነው አስተማሪ
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 4 жыл бұрын
ቲጅየ የምወድሽ የማከብርሽ ጠንካራ ሤት ነሽ ebs ገና አሁን ፋሬ ያለው ፕሮግራም አቀረበ
@fozehf2324
@fozehf2324 4 жыл бұрын
በጣም. የተለየ ነው
@yirgalemgedamu8037
@yirgalemgedamu8037 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ት/ት ነው ግን ጆሮ ላለው ህሊና ላለው በጣም ምርጥ ምክር ነው ተባረኩ
@hadasabraha1492
@hadasabraha1492 4 жыл бұрын
betam arife nw enemesegenlene berutu
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 3 жыл бұрын
እኔ ከሁለት ወር ቡሀላ 2442ኛው ከኢድ አልፈጥር ቡሀላ ኢንሻአሏህ ትዳር ለመመስረት አስቤለሁ አሏህ ያሳካልሽ በሉኝ ትዳር ለኔ ክብር ትዳር ማረፊያ መረጋጊያ መደሰቻ መደበቂያ ቤት ነው ብቻ ሙሉ ማንነት ነው ጥሩ ሚስት እንድሆንና ጥሩ እናት እንድሆንም ዱአ አድርጉልኝ
@SaraSara-gk4fy
@SaraSara-gk4fy 4 жыл бұрын
ቲጅየ የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እኔ ትዳርን በጣም ነበር እመፈራዉ እናም በዚህ አጋጣሚ ላምሰግንሽ በየነዉ እኔ እምኑረዉ በሰዉ ሀገርነዉ ግን ትዳርን በጣም ነዉ እመፈራዉ የነበርዉ አሁን ግን በኢቢኤስ በምታቀርቢዉ ነገር ፍርሀቴ እየጠፍነዉ እሚግርምሽ በጣም ብዙ ሰዉ ጋር እንገናኛልን ወይም እናወራለን ግን ትዳር ሲሉኝ በጣም ከመፍራቴ የተነሳ እንኳን ሰወች ማወርቴን አቆማ ነበር አሁን ግን እድሜ ላንች ፍርሀት እየሄደነዉ እና ትዳር ለመግባት እፈልጋለሁ በጣም ይቅርታ ብሶቴን አንዛዛሁብሽ የኔ እናት
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 жыл бұрын
እኔም ትዳር ሲባል ይጨቀኛል ያስፈራል
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Wawwwwwwwww harif tmhert new enamsgnalen 🥰
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
Enamesginalen tig
@melatabadi7641
@melatabadi7641 4 жыл бұрын
Betam harife perogram new gen sat anes!!
@sofiyamohammed7187
@sofiyamohammed7187 2 жыл бұрын
ቲጂ እንዴት ነው ማገኝሽ?
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
መፀሃፍ ቅዱስ ላይ አለ ተጋቡ ልጅ ውለዱ ዘር አብዙ ስለ ትዳር ከፈጣሪ ቃል ማወቅ ይቻላል
@dudu353
@dudu353 4 жыл бұрын
best
@cd761
@cd761 4 жыл бұрын
ወንዶችን ብትመክሮቸው
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
እኛሥሤቱች ሁላችንምልቡናይሥጠን
@welyaebrhim9726
@welyaebrhim9726 2 жыл бұрын
Auch in endate magenet enchelaken
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
እሺ እንመካከር
@konjolove3954
@konjolove3954 Жыл бұрын
እጃግ,ደሥ,ይላል,,በትዳር,,በጣም,ችግር
@hghngu3806
@hghngu3806 4 жыл бұрын
ወዱችን ምከሩአቸው
@sabafantaye2522
@sabafantaye2522 4 жыл бұрын
Bet mimeraw beastesaseb new👍🏽
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ትዳር ጋብቻ ጥሩ ነው
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@family-hw5fp
@family-hw5fp 4 жыл бұрын
ሲጀመር ወንዶች በአሁን ግዜ ትዳር ሚመስርቱት ለግዜ ማሳለፍያ እና ካሉበት ቦታ ሴቶችን ግዜ ማሳለፍያ ብለው እንጅ ወዶ የገባውን ትዳር ስታረግዝ ሚፈታት እና ለትዳር ገና አደለሁም እሚለው የዘቀጠ ማንነት ያለው ደደብ።ልጅ እየፈጠሩ ልጆችን ቤተሰብ አልባ ማድረግ ።ማይኖርበትን ትዳር ለስሜቱ እና ግዜያዊ ጥቅም ሲል ሚመሰርት ደደብ የበዛበት ግዜ ነው
@hemensamra2657
@hemensamra2657 4 жыл бұрын
Betam amesegnalehu hasaben selteredash
@kakaseblibd6654
@kakaseblibd6654 3 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይስጥሽ ማማዬ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
ሠላምይችልጁ ፕሩግራሞ የተመቸው ላይክ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ውድ እህት ወንድሞቼ አዲስ ነኝና ሰብስክራይብ አድርጉኝ የሰዎችን እድገት የሚያስደስታችሁ ቢቻ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ትዳርና ካልኩሌተር አንድ ናቸው
@zenittube2398
@zenittube2398 4 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አረጉኝ እህት ወንድሞቸ
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 жыл бұрын
👍👍👍😘😘😍😍
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ማስተዳደር ከቻልክ ሚስት አግባ "
@lubabatube6818
@lubabatube6818 4 жыл бұрын
ግን ቲንሽ አንኳ አረዘም ያለ ልብሰ ብትለብሽ
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
ያጤ ቴድሮስ ታሪክ ፋገራ ተመችቶኛል 😂 ባጤ ቴድሮስ ጊዜም ሚስት ለምን አስነጠሽ ተብላ በዱላ ምትቀጥበት ጊዜ ነው እኮ
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-gb2fh2fw2t
@user-gb2fh2fw2t 4 жыл бұрын
ትዳር ማለት ፍም እሳት ነዉ በረዶ ሆናቹ ግቡ
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 68 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 3,2 МЛН