ትዳር የሚባል ይቅርብኝ!

  Рет қаралды 19,403

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Жыл бұрын

Пікірлер: 359
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ ወላሂ ትምህርቶችህ ወሳኝ ነቸው በርታ የሰያ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት ሰብስክራይብ
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
@@user-hx7vt8mp7k ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሽ
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Жыл бұрын
@@sadahussen620 እሽ የኔ እህት
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አህለን ሰያ ጀዛኩም አላህ ኽይረን ምርጥየኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Rabi3575
@Rabi3575 Жыл бұрын
አላህ ጥሩ የትዳር አጋር ይወፍቀን
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 Жыл бұрын
አሚን መግባት ይወፍቀን
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ጡረተኛ ወንዶች ገና ብልጅነታችን ትዳርን እንድንጠላ አደረጉን
@user-xu8ko6pt9h
@user-xu8ko6pt9h Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t Жыл бұрын
በትክክል 😭
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Жыл бұрын
ሣሕ😄😂😁ጡረተኛ
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m Жыл бұрын
ትክክክል
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 Жыл бұрын
እኔም ልፅፍነበር ሀሳቤን ስገለፅልኝ ምን አደከመኝ ትዳርን በጉጉት እንፈልገዋለን እሪጃሉን ቀዋሙነ የሚባሉ ወዶች ስለጠፍና ተስፋ ከመቁረጥነው ሁሉነገራችንን ከሚያሳጡን በተለይ አሚሯችንን መራቁ ይሻላል ብለነው ጓደኛ ሰሙኑን ልታገባ ሀገረ ገብታ ከዳት ተስፋቁርጦ ብቸኛሁኑ ከጎኑሁና ተስፋውን ካለመለመችለት ቡሀላ በገዘብም እየደገፈች ቀና ካደረገችው ቡሀላ እሷን ከድቷት ሌላ አገባ ሌሎቹ ደሙ እየደወሉ በገዘብ ይደራደሯታል ቤት አላት ቦታም አላት እነሱ ግን ብዙ ገዘብነው የሚፈልጉት ለሽያጭ እራሳቸውን አዘጋጅተው ተቀምጠዋል ግን እሚገርመው እቃኳን ቢሆኑ እስካለቀድረስ እንጠቀምበታለን እነሱ ግን አስራምት ቀን ሳይሞላቸው አክስረው ይጠፋሉ እናም ጓደኛየ በሁለት ወር ተመልሳ መጣች ላለመመለስ ወስና ልጅወልጀ ትዳሪን ይዘ እኑራለሁ ብላነበር የሄደችሁ እኔም ሁለየ አላገባም እላለሁ ከኔበላይ ወደፊት የመወልዳቸው ልጆቼ ያስጨንቀኛል በአሁኑ ሰአት ወልዶ የሚጠፋጅ ፈተናውን ተጋፍጦ የሚያሳድግ ወድ ስለለ የአባት ፍቅር አተው ማየት አልፈልግም ገና ሳላገባ ሰሎልድ ይረብሸኛል አሚሮይ የሚነካ ይመስለኛል በተለይ በአሁኑ ስአት በባሉቻቸው ምክንያት አህቶቻችን በየቀቱ እየተገደሉነው አብራኝ የምትነረው ሌለኛዋ ጓደኛየ አግብታ ጫጉላቤት ሁነው እሱ ሌላሰርግ ያስደግሳል ስራ ለሄድነው ብሉ ለሰርጉ ሊሞሸር ሄደ ጓደኛየ እውነትም ስራመስሏት የሚሳፈርበት ብር ሰታ ጀዋል ገስታ ላከችው እሱ ጫጉላ ሁኖ ብር ያስልካታል ስራ አልገባሁም እያለ እነሱ የሚዝናኑበትን እሷ ትገፍላለች የመህር ብሯን እኳን አልሰጣትም አሁን የለኝም ብሎ ሰርቶ ሊሰጣት በቤተሰብ ቃል ገብቶ ነበር ኒካህ ያሰራት እሚገርመው ያችንም አስረግዟት ጠፋ መጀመሪ ያ ለኔ ነበር ያመጡልእ እዳገባው እኔ እሰው ሀገር የማግባት አላማ የለኝምና እቢ ስላቸው ጓደኛየን ዳሯት ሁለቱም ጓደኞቸ እየተራገሙ ተቀምጠዋል ብቻ ስንት የማይነገር ነገር አለ እኔም የማገባ አይመስለኝም ለማን ኛውም እናመሰግናለን ሰያው አናገባም የምንልበትን ምክንያት ተረዳን ወይከገዘባችን ወይም ከትዳራችን ሳንሆን ባዶ እያስቀሩ እያሳበዱንነው በነፃ እምናገኘው እመስላቸዋል እድሚያችንን ጉል በታችንን አሚሯችንን ሽጠን ደማችን ደርቆነው የምናመጣው ከምንም በላይ አሚሯቸን ክብርኳን የላቸውም ምናቸው ሊቀር እናገባቸዋለን
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
_እውነት ነው ገብቶ ከመስቃይ ቁሞ መቅርት ይሻላል በአሁኖ ግዜ በተለይ በአሁን ግዜ ወንዶች በሴት ጭካኔ አርመኒ ሁናዋል ያገባታል ይጭቁናታል እኔ የማውቀው ቤተስቦች አንድም ቀን ሲጣሎ አይቻቸውም አላቅ አሁን ግን አገባች ገደላት ከቤቷ አውጥቶ ጣላት ነው የምንስማው ታዳ ይህንን እየስማን እንደት ወደ ትዳር ሂውት እንግባ ያኢላሂ ሷሊህ ሷሊሁን አብዛልን እኔስ የመጣብንን ሳስበው ከባድ ሂውት ነው ትዳር በፍቅር መለያየት እያለ ሴትን ልጂ መብደል መግዴል ማስለቀስ ከባድ ነው።_
@user-qg5lk5fs9f
@user-qg5lk5fs9f 6 ай бұрын
ኢይ ወላ ንሮውም እራስ ላይ ወጣ እነሱም አላህን ረሱ አላህ ትግስት ይስጠን ያረብ❤
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
መልካም ንግግር ሶደቃ ነው አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@mahitub4739
@mahitub4739 Жыл бұрын
Selallahu alhim
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft Жыл бұрын
አሰላዋለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱወንድሜጀዛኪላሁኸዮረኝማሻአላህአላህይጨምርልህ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y Жыл бұрын
ሡለሏህ አለሂ ወሰለም
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
ስለ ትዳር መጥፎ አመለካከት ያላችሁ ልጆች ማስብ ያለባችሁ ነገር 1ኛ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ቢሆንም ራሳችሁን እየጠበቃችሁ ስለ ልጅ ማስብ አለባችሁ ልጅ ሁሉን መከራ ያስረሳል አላህ የቀደረው አይቀርም " መጥፎ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
እኔም እል ነበር አሁን በጣም የምዎደውና የሚዎደኝ ባል አግብቻለው አልሀምዱሊላህ 🌹🌹🌹🍓ከራሱ በላይ ስለኔ ያስባል እኔም እደሱ በአዳችን ደስታ አዳችን ስለምንደሰት 🌹
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍቅራችሁ ይለምልም አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
ክአይን ይጠብቃችሁ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅር እስከመቃብር
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Жыл бұрын
ኧረ ኡስታዝ ወደን እኮ አይደለም ወንድሞች ምንም አልተዋጡልንም😔 ሚዲያ ቁጭ ብለዉ ዲን አይማሩም😔 እኛ የምንፈህገዉ ቢያንስ በዲኑ ¼ እንኳን የሚያዉቅ ነዉ!. እነርሱ ግን ብርርርርርነዉ የሚያስቀድሙት ባለትዳሮች ሲያለቅሱነዉ የምናየዉ ለዚህነዉ ወደ መተዉ ያዘነበልነዉ😔 አላህ ሷልህ አድርጎ ሷሊህ ይወፍቀን
@tringot4558
@tringot4558 Жыл бұрын
ሳህ
@seada538
@seada538 Жыл бұрын
በትክክል 🎉🎉
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 11 ай бұрын
ትክክክል ወላሂ ብርነዉ እሚፈልጉት ዉደ እኔ ግን ብር ከፈለክ ፍታኝ እናሌላ አግባ ብየዋለሁ እሱም አልፈታም አለ እኔም ብሬን ይዠያለሁ ያለችኝን ሀገር ሥገባም አልሠጠዉም በቤተሠቦቸነዉ እምልከዉ ብሬን ከጠየቀ የለኝም ብየ ላጥነዉ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 3 ай бұрын
👍በትክክል ዲናቸው አይማሩም በፊስ ቡክ በትክቶክ በኢሞ ይዘፈዘፋሉ ቢጠየቁ የሚማን ክፍሎች አይመልሱም ድጋይ ሁላ ሴቶች ግን ጀግና ነን ዲናችን ለማወቅ ማንናመጣው ማንሄደው ቦታ የለም ክብር ለሴቶች
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام ) "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ትዳር ያላዝን ድረስ ኢማናችን ግባሽ ነዉ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹
@Roza-sd2ws
@Roza-sd2ws Жыл бұрын
አላህ ሁላችንንም ጥሩ ነገር ይወፍቀን ዉድ እህት ወንድሞቸ በአላህ ተስፋ አትቁረጡ ዱአ አድርጉ የምንደሰትበትን ትዳር አላህ ይወፍቀን 🥰🥰🥰🥰
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት ሰብስክራይብ
@mohamddehesh6423
@mohamddehesh6423 Жыл бұрын
Amin 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f Жыл бұрын
አሚን 👏
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Жыл бұрын
እኔ ብየ ነበር 😥 ምክኔያቱም በእህቴ እና በጎደኞቸ ያየሁት የትዳር ህይወት በጣም አስጠሊ ነው በተለይ በስደት ያሉት ወንዶች ጡረተኞች ናቸው ለቤተሰብ ክብር የላቸው የሚስትን ሀቅ አይጠብቁ...........! 💔😥
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ማማየ ለሳቸዉም አሏህ ያሳምርላቸዉ ላችም ሶሊሁን ይወፋቅሽ ይወፋቀን
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 Жыл бұрын
የሁሉም ሴት እድል አንድ አይደለም አግቢ ትዳር ይፈትናል እንጂ አይገልም
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Жыл бұрын
@@zinatawol775 አሚን ሀቢቢቲ ኢሻአላህ 💙
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Жыл бұрын
@@emuzakiremuzakir5306 ኢሻአላህ 🌷
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
እኔም እንደ አንች ስፈራ ስፈራ ኑሬ በቃ በሰው እድል ከምፈራ ልግባና ልየው ብየ ገባሁ እንደፈራሁትም ትልቅ ፈተና ላይ ነኝ ከሚፈርሰው ይሁን ከሚስተካከለው አላቅም መካከል ላይ ቁሜ ፈተናውን ተጋፍጨዋለሁ ወንዶች ሀላፊነታቸውን ሙሉ ለሙሉ ረስተዋል በዛ ላይ ክፋታቸው ኧረ ስንቱ
@zuzu6820
@zuzu6820 Жыл бұрын
በህይወቴ እንደማግባት የምፈራው የምጠላው ነገር ቢኖር ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር አለ ብየ ውስጤን በጭራሽ አሳምኜው አላቅም የብዙ እህቶች ጓዳ ቢታይ በትዳራቸው ደስተኛ ያልሆኑ የተጎሳቆሉ ብዙ ናቸው ወንዶች አብዛሀኛዎች የብር አፍቃሪ ለሴት ልጅ ስነልቦና ግድ አይሰጣቸውም ወረተኛ ናቸው የፈለጉትን ካገኙ እነሱ በቃ ካሉ አሉ ነው ሴቷ ናት ቤቴ በቴ የምትለው ከሴቶችም አሉ የወንዶቹ ተመሳሳይ ግን ብዙው ሴት ነች እያለቀሰች ያለችው እንተዋወቅ ሲሉ ገና ብሎክ ነው የማድረጋቸው ከወንድሞቼ ዉጭ ወንድን ልጅ መቅረብም ማወራትም አልፈልግም አሏህ በነቃቤ አፅንቶ በድኔ ያጠንክረኝ በስ
@rihanaricho6049
@rihanaricho6049 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ትዳር ሲባል ያገሽግሸኛል ለምን እደሆነ አላቅም
@zuzu6820
@zuzu6820 Жыл бұрын
@@rihanaricho6049 እኔም ሪችየ ጓደኞቼ ቤተሰብ እንደኩዮችሽ አግቢ አንች የመረጥሽውን እንድረሻል ሲሉ እጣላቸዋለሁ በቃ እንዳወሩ ሁሉ አልፈልግም
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ግን እኮ ሂወት ያለ ልጅ አያምርም ልጅ ያለ ትዳር አይገኝም ልጆች የዱንያ ጌጦች ናቸው የሂወት ማጣፈጫ ናቸው እነሱን ለማግኘት እንደምንበደል እያወቅነው ትዳር እንጀምራለን
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
@@madi8643 እዉነትሽን ነዉ ሀያቲ ነገር ግን ለልጂ ስንል እኛም ተበሳቆልን እኛኮ ጥሩ ኑሮ ከሌለን ለልጂም መሆን አንቺልም
@zuzu6820
@zuzu6820 Жыл бұрын
@@user-gq3ss9qe2y ትክክል ወላሂ ሆ ሰው አልወለድኩም ብሎ ከራሱ ይጣላል ተወልዶስ አሏህ ጥሩ አድረጎ ካልሰጠው ሲያስለቅሰው አደል የሚኖረው
@Kedir7715
@Kedir7715 Жыл бұрын
አላህ መልካም ትዳርን ይስጠን
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት ሰብስክራይብ
@Neimabintmuhammed1
@Neimabintmuhammed1 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሰያ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ጥሩ የሆነው ትዳር ይስጠን ጀዛከላሁ ኸይረን ሁሌም ምክርህ ልዩ ነው አላህ በሰማው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔዉዲእህት
@user-nv7up7uc5v
@user-nv7up7uc5v Жыл бұрын
አብሽር እህቶች ያላገባችሁ ሁሉ አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ የሁሉም አጣ ፈታ የተለየ ነው አላገባም አትበሉ
@user-gu4rx5iz4z
@user-gu4rx5iz4z Жыл бұрын
አላገባም በየነበር በስደት ላይ በጣም ይደብረኝ ነበር ወንድም ስያ አላህ ይጨምርልህ
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
አግብተን መሰቃየት ከሆነ ታዳ ትዳር ምን ይሰራልናል አሁን ላይ ያለንበት ጊዜ ትዳር ስቃይ ሆኗል ታዳ ተመሰቃየት ብቸኝነት አይሻልም🥺
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d Жыл бұрын
አላህ ላገባ ነውም መልካም ትዳር ያድርግልን ላላገቡትም መልካም ትዳር ይስጣቸው ያረብ እስኪ ልቤ ይርጋጋ በትዳሬ ደስተኛ እሆን ዘንድ ዱአ አርጉልኝ በአላህ ዱአቹ ያስፈልገኛል
@madeenaahmed6448
@madeenaahmed6448 Жыл бұрын
አላህ መልካም ትዳር ያድርግልሽ
@user-jz5ik6eh4v
@user-jz5ik6eh4v Жыл бұрын
ጀዛከላህ ሄይሪ እኔ ኮሜት አልካምትምጂ ትምሪቱን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ዴስ ይላል አላህ ይጨምሪለት
@user-qi9dr1kt8p
@user-qi9dr1kt8p Жыл бұрын
ጀዛክሏሁ ኸይር አሏህ ላገራለት ትዳር የሁሉም መሰተሪያ ምድራዊ ጀነት ነዉ ጥሩወች ለጥሩወች ናቸዉ አሏህ ይወፍቀን
@user-zf2kb8cm4p
@user-zf2kb8cm4p Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጫምርልህ ወንድሜ ሰያ በርታ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጥሩምክርነው ጀዛከለ ከይር
@zeharaebrahim4793
@zeharaebrahim4793 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ ሰያው አላህ ይጨምርልህ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ተስፋ አትቁረጥ አንተ ውድ የአላህ ባሪያ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ تفاعل حتى لو كنت في عين العاصفة من فضلك لا تغلق النافذة أو الباب وتذكر دائما أن ربك يقول للشئ كُنْ فَيَكُونُ ﴾ ▣-•-●•✿🌸🍃✿•●-•-▣ በአውሎ ነፋሱ ዓይን ውስጥ ቢሆኑም እንኳ ብሩህ ተስፋ ይኑርዎት የተስፋን መስኮትና የተስፋን በር አትዝጉ እና አንድ ነገር የሚናገር አምላክ እንዳለህ ሁልጊዜ አስታውስ ( ሁን )
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Жыл бұрын
ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን መልካም እድርጎ መልካሙን ይወፍቀን
@tube9549
@tube9549 Жыл бұрын
ወላሂ ሰያ ምን አባቴ ልሁን እማየው የምሰማው ይዘገንናል መቼስ ሰው አይደለሁ መቼም በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ግን ሰው የተወሰነ ነው ኢማን ቢኖረን በተለይ በአሁኑ ሰአት ወላሂ ወንድ በቃኝ ያስብላል በርግጥ አግብቼ አላየሁትም ስለ ወንድ የማውቀው የለኝም ግን ጓደኞቼ ጎረቤቶቼ እንዲሁም በሶሻል ሚድያው የሚሰማው የማታየው ቆሞ መቅረትን ያስመኛል ታዳ እንዴት ብዬ ትዳርን ልያዝ ጭራሽ ልቤ እሺ አልል አለኝ አላህ ሁላችንንም መልካም አድርጎን መልካሙን ይወፍቀን ብቻ ዘርዝሬ መግለፅ አልችልም
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k Жыл бұрын
እኔም በፍርሀት አረጀሁ ያረብ ምን ይሻለናል
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
አይዞኝ
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w Жыл бұрын
አሁን ላይ ያሉ ወዶች ገዘብ ሆነ ትኩረታቸዉ ልብ እየሰበሩ አብሺሩ እህቶቸ አሏህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን አሚን በሉ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Жыл бұрын
@@user-fd4vo7ne6w ከሚንን
@user-zg6kq5ir7g
@user-zg6kq5ir7g Жыл бұрын
እህቶች ትዳርን በውጭ ሁናችሁ ሳይሆን ገብታችሁበት. አይታችሁ. ብትሉው ይሻላል. ጥሩም ድጉም. ካየናው ቡሀላ ይሻላል እና አትፍሩው ፍቅሩም ጠቡም ያምራል በትዳር ለይ አላህመልካሙን ትዳርይውፍቃችሁ እኛንምያማር ያድርግልን
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ አላህ ይጨምርልህ
@galaxyprime4964
@galaxyprime4964 Жыл бұрын
የአኸይ ሰይድ በርታ አላህ ይጨምርልህ ትምርትህ አይቆረጥብን
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ ጀዟክ አላሀ ክ ከይረን አላህ ይጠብቃህ
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይርን አላህ ጥሩ ዘወጅ ይስጠን
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
አህለን ወስ አለን ሰያው ማሻአላህ ትምህርቶችን ሁሉ ዋና ነጥብ ናቸው👍 الهم صل عل نابننا محمد🌹👍صللاها علنه وصلم 👍👍 በርታ አላህ ይገዝህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ጀዛክአላህ ኸይር🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሰያ
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Жыл бұрын
የኔ ምረጥ ወድም ምረጥ መካሪ አላህ ይጨምረልህ ምክረህ ጉልበት ይሆናል በረታልን
@user-hl2gq6pr2z
@user-hl2gq6pr2z Жыл бұрын
ማሻ አሏህ በረታ ወዲመችን አሏህ ይጫመረርልህ
@hayuye
@hayuye Жыл бұрын
እረ እኔም አሁን ላይ ስበብ እየፈለኩኝ ነው ሰያ ወንዲማችን አላህ ይጠብቅህ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@modenahmodena6284
@modenahmodena6284 Жыл бұрын
ጀዛላህ ኸይር።አላህ ይጠብቅህ
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ከመልካሙ ያገናኝን ያረብ እኛንም መልካም ያድርገን ያለንበት ሠአት ከባድ ነው በጨካኝ ወንዶች ትዳር ያስፈራል ስንትም መልካም ወንድሞች አሉ
@GreenPepper-bj8zt
@GreenPepper-bj8zt 2 ай бұрын
❤❤
@zinabhosin7490
@zinabhosin7490 Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ወድም ሰያው አተም ባስተማርከን✅✅ እኛም በሰማነው ተጠቃሚውች አላህ ያድርገን ያረብ 🤲🤲🤲
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ወንድም ሰያዉ አወ ልክ ነህ ሁሉም አንድ አይደለም ግን ያለንንም ኢማን እያሳጡን ያሉ ወንዶች አሉ ወንድሜ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉና
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 3 ай бұрын
ትምህርቶችሆ ብዙ ያስተምራል እጥር ምጥን ያለ ሲጣፍጥ ማሻላህ
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 5 ай бұрын
እናመሰግናለንአላህይጨምርልህያረብ
@user-mh3ep7bg8s
@user-mh3ep7bg8s Жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ኸይረን
@fetyaliranso575
@fetyaliranso575 Жыл бұрын
Jazak Allah kayre
@AaAa-ex7mf
@AaAa-ex7mf Жыл бұрын
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወድም ያረቢ ሞን አይነት ግዛላይ ደርስን ወላሂ በትዳሩ እማይማረር የለም ያአላህ
@user-ry7oz8gg4u
@user-ry7oz8gg4u Жыл бұрын
ኡስታዝ ሠይድ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኸይር አልጀዛ ለው ሠማህት በየት ላናግርህ ፈተዋ አልለው ምክር አልለው ግራ ገባኝ እናማ ባናገሥኩህና አድ ውሣኔ በያዝኩኝ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
አለሀ ይጠቢቀን ከመትፎ ሰየዉ በረከለዉ ፊኩም
@saddasaddaababa9221
@saddasaddaababa9221 Жыл бұрын
ሀቂቃ አላህ የሱና ኡስታዞቸን ያብዛልን ያረቢ አላህዪጠብቃቸሁ
@user-hu6ij5iz5x
@user-hu6ij5iz5x Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር አዎ ብዙ ነገር ስንሰማ ያስፈራል ኢንሻአላህ
@user-ur9qk4ke9p
@user-ur9qk4ke9p Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 Жыл бұрын
አህለን ሰያ ጀዛ ከሏህ ኸይር
@user-dl2it9qq2o
@user-dl2it9qq2o Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኮይር ወድም
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
አህለን ስያውበርታ ወንድማችን ትምህርቶችህ አይጠገቡውም ወላሂ ወሳኝ እርእስነው ይህን ስሞን የምትስራልን
@fouziam4628
@fouziam4628 Жыл бұрын
Wallekumslam weramtulay webrkatu JaZkalllha kaharn wendmagin
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s 6 ай бұрын
አለህ ሰሊህ የሆነ በል ይስጠን ግን በጠም ያስፈረል ብቻ ሁሉም አንድ አይደለም አለህ ያለው አይቃርም
@s.y1312
@s.y1312 Жыл бұрын
ጀዛክአሏሁ ኽይረን
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ጀዛኸላህኸይረን
@user-zz9im5gb5d
@user-zz9im5gb5d Жыл бұрын
جزاك الله خير
@medinaden2865
@medinaden2865 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሠያ አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ
@fatumaendris3757
@fatumaendris3757 Жыл бұрын
እህለን እስታዜ.ጀዛከልህ
@nooranoora1830
@nooranoora1830 Жыл бұрын
ጄዘከለህ ከይረንን
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 10 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ጡሩ የሆነዉን አላህ የወፍቀን❤❤❤
@hayathhayath7638
@hayathhayath7638 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ ትምህርትክ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
@user-lm8zo9lg9v
@user-lm8zo9lg9v Жыл бұрын
ጀዛከላህ ይረ ምክረህ አላህ ይጨምራልህ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah yeghaa makarye Jazakala keyeer Allah yetabekye
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰያ አላህ ይጠብቅህ ትዳር ወላሂ መግባባት ካለ እና መተዛዘን መዋደች ካለ ኢማን የሚሞላ ነገር ትዳር ነው ተዘወጅ አላህ ትዳሮቻችንን ያሳምርልን ያላገባችሁ አላህ ሷሊህ የሆነ ይስጣችሁ
@rahimafaode8912
@rahimafaode8912 Жыл бұрын
Berta wedimachin mashallah alyk allah yahfzek
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah 🌺🌺masha allah Jzk
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o Жыл бұрын
ጀዛከላኸይር
@dubaidubai7124
@dubaidubai7124 Жыл бұрын
እንመሰግናለን፡አላህ፡ይጨምልህ
@user-cn2qn4ql7e
@user-cn2qn4ql7e Жыл бұрын
ወአሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር ስለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@linamohamed409
@linamohamed409 Жыл бұрын
Thanks you
@user-vb2bu8it4d
@user-vb2bu8it4d 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@tawakaltualahii9852
@tawakaltualahii9852 Жыл бұрын
Waleekum salaam warhmaatulaahi wabarakatuhuu jazaakumulaahu keeyran barakalaahu fikum insha,allaha
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኸይረን ሰያው
@fekertube
@fekertube Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረኬቱ አህለን አላህ ይጨመረህ ቢሰማ የማይጠገብነው ኡሰታዝ ሰለላሁአለይ ወሰለም ሴቶች አድምጡ ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ከይረን ለምክረክ ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ። እህትና ወንድሞቺ ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ የማታ እጆራ ይሰጣቹ❤
@galaxyprime4964
@galaxyprime4964 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ሰየው
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d Жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ አንደኛ ነኝ
@makiyastube483
@makiyastube483 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይርን
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 3 ай бұрын
በትክክክል ሰያ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ባባ እዴት ናቸው ሰያ ዱአ አረግልኝ ሳሊህ አረጎኝ ሳሊህን የሆነ የሂዎቴ አጋር ፈላጊ ነኝ ሰያ በአላህ
@urur8r672
@urur8r672 Жыл бұрын
ሰያ ወንድሜ እኛ በስደት ሀገርያለንው እህቶች አንደየም ሁለተየም ሞክረን አልሳካሲል ተስፋ እቆርጣለን ሰብር የለንም በትንሽ ነገር እንከፋለን በትንሽ ነገር እንደሳለን ብቻ አላህ ኢማንና ሰብርይወፍቀን
@user-kg9xc5fr9p
@user-kg9xc5fr9p Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወሷኝ ትምህርትነው ጀዟከአሏህ ኸይር ወሷኝ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 Жыл бұрын
ማሻአላህሰይድአላህይጠበቅህ
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድም ሰኢድ
@hddg2622
@hddg2622 Жыл бұрын
ጀዛከላ ከይራን
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከአላህ ኸይር አላህ ሳልህ አድርጎን ሳልህ ሀላል ይወፍቀን
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ሀይራ ወንዲሜ ሰያ ግን። አሁን ላይ ከ100 ሲሶ እንካን እየሁኑም በተል0ይ ስደት ላይ ያለን እህቶች በጣም ከባዲ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው እዲሜ ሄደ ስንል ብዙ ካሀዲ ወንዶች ሳናስበው። ገብተው ህይወታችንን ያበላሻሉ። እንጂ ትዳር ጥሩ ነበር ግንበጣም ያሳዝናል በዝሁ አጋጣሚ ዱአ አዲርጉልኝ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ከሴቶች በደል መብዛት የተነሳ ፈርተን ነው ኡስታዝና ጀዛክ አላህ ኸይር
@taknywan8294
@taknywan8294 Жыл бұрын
ትዳር ጡሩ ነው አሏህ ጥሩ ትዳር ላደርገለት ባለንበት ጌዜ ስነምግባር በጎዴላቸው ወንዶች ስንት እህቶች አሉ ላውን እየሳቁ ቤታቸውን ዘግተው የተሰበር ልብ ይዘው የሚያለቅሱ ብቻ ስንት ና ሰንት አለ ቤት ይቁጠርው
@reflkamulred4520
@reflkamulred4520 Жыл бұрын
አሠላማለኩም ሰያ ጥሩ ሠው ጠፍቶነው
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም
@user-un7sx4zq6x
@user-un7sx4zq6x Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመሏሂ ወበረከትሁ ኡፍፍፍፍፍ ኡስታዝ ሰያ ምን እንደምልህ አላውቅም ይሄ ቪዲዮ የኔን ሀሳብ ነው የሚገልፀው የምር ከልብ ተሰምዮኝ ነው ያለቀስኩት የልቤን ስብራት እንዴት አድርጌ ላስረዳህ እንዴት አድርጌ ልጠግነው ዳግም ከዙህ በላይ እኮ ልቤ ከተሰበረ አልችልም ኡፍፍፍፍፍ አልውቅም ብቻ
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርን ወላሂያላገባንእህቶች እደዝህየምንለወ ልብከመጎዳትየተነሳነወ አደኛዋእኔነኝአላገባምየምለወ ቁራአንሀድሰመማርብቻነወእያልኩኝያልኩት የኸንያልኩትምክነያት ኒኮከደረገልኝልጅልቤተጎዳ እደትልቀበልሊላወድ በሚደያእያለቀሱ አላህይርዳንበስ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih saya
@sajedamouhammed1010
@sajedamouhammed1010 Жыл бұрын
ያድርገን
@user-hv4qr6ut3i
@user-hv4qr6ut3i Ай бұрын
ሱለላህ አለሂ ወሰለም ሀቢቢና ሙሀመዲ አግብቸም ብፈታ ኢንሻ አላህ አላህን የሚፈራ ይስጠኚ እንጂ መንታ መንታ ነው የምወልደው ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ ደሞ የረሱል ኡመት አዲበዛ
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🕋🕋🕌
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته صلى الله عليه وسلم ان شاء الله الله يزوجن يا رب قولوا امين💓👍
@uddhhhhshdh3614
@uddhhhhshdh3614 Жыл бұрын
امن الهم امن
@memmem4421
@memmem4421 Жыл бұрын
Wendimachin allah yetebiqih wellahi behante tekeyralew🥰🥰🥰🥰
ተገድጄ የማልፈልገውን ላገባ ነው (ታሪክ)
13:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 19 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 15 МЛН
በሰዶም ህዝቦችላይ አላህ ምን አደረገ? (የሉጥ ህዝቦች)
18:17
አባት ከ3ቱ ልጆቹ አንዱን ሲመርጥ(ፍትሀዊነት)
14:18
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
ማታለሉን አቁሙ!
3:50
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ባሏ ገንዘቧን ወስዶ ከዳት (አሳዛኝ ታሪክ)
10:00
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
በወንዶች እይታ የረከሰች ሴት (ለእህቶች)
8:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 5 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН