በወንዶች እይታ የረከሰች ሴት (ለእህቶች)

  Рет қаралды 36,926

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Жыл бұрын

Пікірлер: 448
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Жыл бұрын
የሰያዉ አድናቂወች ወላሂ ደስ ሲል ጀዛክ አሏህ ኸይር
@hawaseid1478
@hawaseid1478 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቀን ከክፋ ነገር
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Жыл бұрын
@@hawaseid1478 ወእያኪ አሚን ያረብ
@mereyimtube
@mereyimtube Жыл бұрын
ቤተሰብ አድረጉኝ እስኪ
@t...7446
@t...7446 Жыл бұрын
ግን ይህ የራሱ ሰያዉ ቻናል ነዉ ሌላም አለ ያንን እየተከተልኩኝ
@kksakksakksakksa9138
@kksakksakksakksa9138 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m Жыл бұрын
ለፕራክ ቢሆን ብዙ ላይክና እይታ ይኖራችዃል ለድናችን ግን ቦታም የለን አይይይ እስኪ እናበረታታው ላይክና ሰፕስክራይብ አድርጉ
@aminatube608
@aminatube608 Жыл бұрын
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማቹህ ብዝት ይበል ሀገራቸንን አላህ ይጠብቅልን
@zdabdu3545
@zdabdu3545 Жыл бұрын
አሚን ያረብብ
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Жыл бұрын
አሚንንን
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
አሚን
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@almanal120
@almanal120 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
ሰያ ወድሜ በአንተ ምክር ብዙ ተቀይሬለሁ አመሰግንሀለሁ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያደረርገን ልባችንን ሰብረው ሰባብረው የሄዱ ወዶች አላህ ይቅር ይበላቸው😢😢😢😭😭 አላህየ ልቤን ጠግንልኝ በጣም ስለተጎዳ ዱአም አድርጉልኝ በሰላም አገሬ እድገባ የምሰራውን አላህ በረካ ሊደርግልኝ ውዶቸዋ👏👏👏👏👏
@user-ju1ci4dw4o
@user-ju1ci4dw4o Жыл бұрын
እስኪ እህቶቺ ወዲሞቺ እስርቤት ላሉ ዱአእናዲርግላቸዉ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ላሉ በረሀብ በብርዲ በሙቀት በቅማል በእከክ ለሚሰቃዩ ማነዉ እደኔ ቤተሰቡ የታሰረበት ኡፍ ያረብ እንበል እባካቺሁ በአላህ ይሁንባቸሁ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸዉ ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ
@user-hr2cb7yg9r
@user-hr2cb7yg9r 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ይድረስሊቸዉ
@mameandlaylatube4460
@mameandlaylatube4460 Жыл бұрын
ምን አለ ከማግባቴ በፊት ይችን ምክርህን አግንቻት ቢሆን! በጣም አሪፍ ምክር ነው ማሻ አላህ
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ።
@zuziove
@zuziove 8 ай бұрын
እኔም 😢በሥ አልሃምዱሊላህ
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 5 ай бұрын
እኔም አግቻት ቢሆን
@umumustaqeemtube4926
@umumustaqeemtube4926 Жыл бұрын
ماشاءالله جزاك الله خيرا وبارك الله فيك يأخي✅✅✅✅👍👍👍👍 ከጭንቀት የጠራች ቀልብን፣ በትዕዛዝህ ያበበችን ነፍስ፣ በፍራቻህ ያነባች ሩህ ባለቤት አድርገን! #ያ_አሏህ!♥️
@MuhammadAbd-yx7eo
@MuhammadAbd-yx7eo 2 ай бұрын
ጀዘከለ ከይር ወለሂ ኡነት ነው አለህ ከንደዙ ነገር አለህ ይጠብቀን አለሁመ አሚንንንንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💛💛🌹🌹🌹
@ekramtube7832
@ekramtube7832 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወንድም ሰያ አላህ ይጨመርልክ ላይክ ሸር👍👍👍
@morida1876
@morida1876 Жыл бұрын
ያረብ ያረብ የሀያ ካባህን አላብሰን ያኢላሂ ጀዛከላህ ኸይር ሰያ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@ABUMERYEMAMAN
@ABUMERYEMAMAN Жыл бұрын
ማሻ አላህ አህለን ሚክርህ ይመቻል ከውርደ አላህ ይጠብቀን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሼር ሼር
@nuratube7991
@nuratube7991 Жыл бұрын
አህለን ወለ እሄን ቻናል ስወደው እጥር ምጥን ብላ ውስጥ ገብቶ ሚቀመጥ ደእዋ ሰምተን ምንጠቀምበት የድርገን አላህ ይጠብቅህ አባትህንም አላህ ሙሉ አፊያ ይስጠው ያራብ
@user-yo2ov5bs6d
@user-yo2ov5bs6d Жыл бұрын
ጀዛከልሏሁ ኸይረን
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 5 ай бұрын
እውነት ነው ወሏሒ ፈትተውን የሔዱት ያለነሱ መኖር እንደምንችል ስናሳያቸው የነሱ መሔድ አላሳሰበን መሆኑን ሲያቁ ተመልሰው የሚለምኑን ነገር ይገርማን አጅብ ወሏሒ ምርጥ ምክር እኔ ያየሁት ነገር ነው ጀዛክ አሏህ እናም እህቶች ወንድ ሔደ ብላችሁ በፍፁም እንዳታለቃቅሱ ይባስ ይጠላችሗል
@user-cw9tw8yj6k
@user-cw9tw8yj6k Жыл бұрын
ዬሴቶች ልብ አዋቂ ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን
@user-kk8hd9sg2f
@user-kk8hd9sg2f 2 ай бұрын
መሸለሂ,,ወድመችን,,ኡስተዝ,,በንተ,,ትምህርቶች,,ቡዙነገሮችን,,ተሚረለው,,ጀዘኸኩመል ከኸይር👉👂👈🙏
@user-zp4ui7vl3y
@user-zp4ui7vl3y Жыл бұрын
አህሌን ወንዲም ማሻአላህ አሪፍ ትምህርትነዉ አላህ ያግዝህ
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 Жыл бұрын
ከዉርደት አላህ ይጠብቀን ☝️🥺
@ABUMERYEMAMAN
@ABUMERYEMAMAN Жыл бұрын
ኣሚን
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i Жыл бұрын
አሚን
@sofihabeshwtitube7162
@sofihabeshwtitube7162 Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ህይር ወድም
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Жыл бұрын
አሚንንን
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@fatumodowud2349
@fatumodowud2349 Жыл бұрын
የኛ ውድ ወንድም አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ
@mekyayasin394
@mekyayasin394 Жыл бұрын
የኔ ውድ ወድም አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም አሏህ ከቀልብ መድረቅ ይጠብቀን ያረብ አሏህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zuleycajemal8019
@zuleycajemal8019 Жыл бұрын
ትክክል100%ጀዛክ አሏሁኸይር
@user-un7sx4zq6x
@user-un7sx4zq6x Жыл бұрын
ወንድሜም ኡስታዜም ነህ ሰያ ይጠውል ኡምርክ ጀዛኪላላህ
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 Жыл бұрын
ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ እራሴን ለመመዘን ትልቅ ትህርህ ርኔን የሚገልጽ እስኪመስለኝ ድረስ በስስት ነው ያዳመጥኩት አልሀምዱሊሏህ ጀዛኸሏህ በርታልን በሴቶች ጉዳይ ላይ ትልቅ ትምህርት ያስፈልጋል እኛ ሴቶች ቢወቅቱ ውሃ እየሆን ነው አሏህ ይሰትረን
@user-ud2cb2mq6t
@user-ud2cb2mq6t Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰያ ምክርህ ደሥ ይላል አላህ ይጠብቅህ አላህ ከውርዴት ይጠብቀን
@user-qx9xf1oh8q
@user-qx9xf1oh8q Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@fatumodowud2349
@fatumodowud2349 10 ай бұрын
አላህ መልካም ስራህን ይጨምርልህ ወንሜ
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
ወይ ሰያ ጥሩ ምክር ነው የሰጠህን ጀዛክአላህ ኸይር
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይረን ወድማችን ትክክል ነህ ሁሌየም እደዚህ አይነት አቅርብልን
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 Жыл бұрын
በትክክልልልልልልል. የልቤን ነው የተናገርከው ወንድሜ
@habibaahmed1113
@habibaahmed1113 Жыл бұрын
ጀዛክ አላሑኸይር ወንድሜ አላሕ ይጨምርልሕ ሌሎቺ ወንድሞቻቺንም አላሕ ይምራቸው
@hassanalkhameiri406
@hassanalkhameiri406 Жыл бұрын
አላሁ አክበር ትክክል ወላህ ሴቶች ቆፍጠን በሉ አይዞን በተፍጽሮየ መለማመጥ አሎድም
@user-ij7dy4dg3o
@user-ij7dy4dg3o Жыл бұрын
✅✅✅✅👍👍👍👍👍
@user-ix9dw6un8z
@user-ix9dw6un8z Жыл бұрын
ሳህ እናመሰግናለን ወድማችን ሰያ እኛ ነን ወዶቹንም የምናበላሸዉ እራሳችንን ዝቅ እያደረግን
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሰታዝ ጀዘክ አለህክ ከይረን
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ አላህ ከመወራድ ይጠብቃን ☝💔 ጀዛ ከአላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ❤
@zeynebazeyneba5303
@zeynebazeyneba5303 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም ሰኢድ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወንድማችን ስያ ማሻ አሏህ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን
@gddfds520
@gddfds520 Жыл бұрын
ጀዛከላ ወንድማችን አሪፍ ምክር ነው
@uaeuae1256
@uaeuae1256 2 ай бұрын
ስያ. ወላሂ በጣም ተመስጨነው የመስማህ እንዳውም አጭረ ይሆንበኛል ❤❤ጀዛካም አላህ ኽይርን
@hayubint.mohammed3864
@hayubint.mohammed3864 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ አልሀምዱሊ ለውጥ አለህ ዛሬ ተሸሎሀል
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 10 ай бұрын
ጅዛከላ ኸይር ኡስታዝ
@zulfamehdi4263
@zulfamehdi4263 Жыл бұрын
ጀዘአከ አላህ ወንድማችን
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 10 ай бұрын
ያረብ ከዲያለ አላህ ይሰትረን ሰያዉ ደስ የሚል ምክር አላህ ይጠብቅህ
@user-bc7qr6dn4i
@user-bc7qr6dn4i Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ ከዴማችን አላህ ይጠብቅህ በርታ
@hdhdjdjdj6450
@hdhdjdjdj6450 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን
@sartt4348
@sartt4348 Жыл бұрын
ሠያ ኸዛካላህ ከይር ወንድሜ الله ይጠብቅህ ወንድሜ ከክፉ ነገር
@nuratube7991
@nuratube7991 Жыл бұрын
ሰምተቹ ላይክ ሰተረጉ አትውጡ 👍👍👍👍👍👍
@zdabdu3545
@zdabdu3545 Жыл бұрын
እውነት
@user-ij7dy4dg3o
@user-ij7dy4dg3o Жыл бұрын
እንሸ አለሀ ✅✅✅👍👆👍👍👍
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
እኔ ገና መስማት ስጀመር መጀመሪያ ነዉ 🤙የማደርገዉ ጀዛካላህ ኸይርወንድሜ
@f7372
@f7372 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በውስጤ የማሥበው ሁሉ ነው የምተመክርኝ በተለይ ለኔ ጀጃክ አለኸይር
@user-bw4vi7ky1y
@user-bw4vi7ky1y 10 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ሰያ አደበትህ ዋው ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አድናቂህ ነኝ
@user-gf9oj9zg7n
@user-gf9oj9zg7n 6 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ማሻ አሏል አሏህ ይጨምርልህ መሰሎችህንም ያብዛልን
@kedijamohammed1236
@kedijamohammed1236 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰያ ጀዛክለህ ኸይረን
@bintshemsu9995
@bintshemsu9995 Жыл бұрын
ሽኩረን ወንድማችን አላህ ይጠብቅክ
@user-en2sj1bs5u
@user-en2sj1bs5u 2 ай бұрын
ጃዛካላሁ በጣም ምርጥ መከእራ ነው
@rahimamihmmaf1562
@rahimamihmmaf1562 Жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ ጀዛከአላህ ኸይረን
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Жыл бұрын
ሰያ መልካም ሰው جازكاالله خيرا 🌷🌷🌷🌷
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ጠቃሚ ምክር ነው ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c Жыл бұрын
جزاك الله خيرا ustaz😍👍
@user-mp2dj3of3m
@user-mp2dj3of3m Жыл бұрын
ዋለኢኩምሠላምወራህመቱሏሂወበረካቱ ይምክለኔነው የተዘጋጀውሽኩረን ሠያ ወድሜ ቀጥልበት ምክሩ✅✅??????
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይረ ወድማችን ሰያ
@gjgfhvjvg8673
@gjgfhvjvg8673 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ጀዛካአሏህ እኔም አለሁበት አሏህ ቀልቤን ይመለስው ያረብ
@user-wf4qp2pg4v
@user-wf4qp2pg4v Жыл бұрын
جزاك الله خير وبارك الله فيك على هذا نصيحه
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 11 ай бұрын
ማሻአላህማሻአላህ ወንድም ሰያ ወላሂ ከምንምበላይነውየምወድህለአላህብየ አላህውደድህአላህይጠብቅህወንድማችን ከምንምበላይነውትምህርቶችህንምየምወዳቸውየምሰማቸውም ከልቤሁኘየአላህእደትእደምደሰትስሰማውም እናምጀዛክአላህኽይርወንድም አላህይጠብቅልንባለህበትያረብ
@toybaseid2976
@toybaseid2976 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ሰያ በጣም ትምርት ድሰ ይለኛል
@user-zo4bu1uo8z
@user-zo4bu1uo8z Жыл бұрын
እውነት እስከዛሬ ሰብስክራይብ ያረኩህመስሎኝ ነበር አሁንሳየው አላረኩህም ከዚህቡሀላ አርጌሀለሁ በተረፈአላህይጨምርልህ
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u 4 ай бұрын
በቲክክል ጄዘ ከአለህ ከይሪ ዎድሚ
@nani969
@nani969 Жыл бұрын
በትክክል ጄዛክላህ ኸይረን ወንድሜ
@zehrajemal896
@zehrajemal896 Жыл бұрын
ሱብሀነክ የአላህ ወንድሜ ትለያለክ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ
@user-zo4bu1uo8z
@user-zo4bu1uo8z Жыл бұрын
ጀዛካላህኸይረን ወድማችን አላህይጨምርልህ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 Жыл бұрын
ሠያ ጀዛክ አላህ ኑረለን ጥነከራ መሆን አለብን
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም
@Ikram-kd9gm
@Ikram-kd9gm Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዉነድሜ ጅዛክ አላህ ህይር ብርታ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሰያው
@user-sx3hg7lb2y
@user-sx3hg7lb2y Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله جميل جزاك الله خيرا
@HayatAlemayehu-ix8nj
@HayatAlemayehu-ix8nj 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ወንድማችን
@rahemitnuradlnrahemit9208
@rahemitnuradlnrahemit9208 Жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ኸይር ወዴሜ
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@hayatqadir1207
@hayatqadir1207 Жыл бұрын
Thank you so much 💗💗💯💯
@user-rn1kg7dv3d
@user-rn1kg7dv3d Жыл бұрын
ወለይኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ከይር ሰየ 👍👍
@SitieSherif
@SitieSherif Күн бұрын
ጀዛ ከሏህ የኔ ውድ ወንድም
@QweQwe-gm8qt
@QweQwe-gm8qt 11 ай бұрын
ሰያወ ትክክክ 👍ነው የተናገረው ወላሂ አላህ ሥራችነን ሁሉ አላህ ከጠላው ያርቀን 👍
@saadahmola768
@saadahmola768 Жыл бұрын
jezakelah kheyr
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e Жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርሰያማሻአላህአላህይጨምርልህ👍👍
@user-su5xl9pq3m
@user-su5xl9pq3m Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj Жыл бұрын
አሏህ ያረብ ጡሩ ትዳር ይሰጠናል
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj Жыл бұрын
ይስጠን አሏህ ጀዛህን አሏህ ይከፈልህ
@user-cn2qn4ql7e
@user-cn2qn4ql7e Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር አላህ ይጠብቅህ
@taiba2868
@taiba2868 Жыл бұрын
ጀዛከላክ ሰያየ
@user-vp4ml7sv3m
@user-vp4ml7sv3m Жыл бұрын
ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር👌👍
@sabisahilu608
@sabisahilu608 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ
@user-jn1nu8bp7b
@user-jn1nu8bp7b Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አላህ ሁላችሁንም ያአላህ እዝነት አይለያችሁ
@Mohammed-xj8bs
@Mohammed-xj8bs Жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ሰያ ውዲ ወንዲማችን ወላሂ የልበን ነው ያተናገር ከው ጀዛኩላ ኸይር ግን ሰያ ወላሂ በጣም ነው ወንዲሜ እሚወዲህ ሁለይም አስተዋውቅኝ ይለኝን ግን ደውይ ምን ብይ እደምነጊርህ ፈራሁ ወላሂ አት ደውል እና ተዋወቀው ብለው እፍራለሁ ብሎ እቢ አለኝ ለሰዩ አንዱ ቀን ደውይ ልነገረው አሎ ስልኝ ደገጪ ዘጋሁት በዛኪ አጋጣሚም ካይህው አፍበለኝ ኡስታዝ አላህ ስፍቅዲ ይተዋወቃሉ በይ አሰቢ አለሁ
@khadijahuseen5320
@khadijahuseen5320 Жыл бұрын
ወለይኩም ሠላም ወረህመቱሏህ አህለን ወድማችን አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ወድም ጀዛከላህኸረይረ አይ የኔና ያንተ ዘመን ምንአላሳየንም ስቡሀንአላህ
@tube-pf9xu
@tube-pf9xu Жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱሁ ጀዛኪአላህ ኸይረን
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Жыл бұрын
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ኡስተዝነ 🇪🇹👍🇪🇹💯💯💯🇪🇹
@tubetube7988
@tubetube7988 Жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይራ
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ የአኪ
@ffgfggh354
@ffgfggh354 Жыл бұрын
አላህይ ጠብቀን ያረቢ
@hayatmoh4404
@hayatmoh4404 Ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ❤
@ZinashZinash123
@ZinashZinash123 Ай бұрын
ዋው ምክሬ በጣም ደስ ይላል 🙏🏼👌🏼
@user-cm4ux6sg4j
@user-cm4ux6sg4j Жыл бұрын
ጀዛኩምላህከይርጀዛእስታዝ
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 101 М.
ባሏ ገንዘቧን ወስዶ ከዳት (አሳዛኝ ታሪክ)
10:00
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 87 МЛН
How to Start Freelance Writing in Pakistan and Make 100,000 Rs [Urdu]
18:24
Khalil Ullah Khan
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሴቶች ለምን እንደዚህ አይነት ወንድ ይወዳሉ?
10:48
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
ትዳር የዘገየባት እህቶች ምክር
15:18
Ihsar taju
Рет қаралды 15 М.
የውሳኔ ሰው መሆን! | inspire ethiopia
12:54
Ethio creative
Рет қаралды 415
በሰዶም ህዝቦችላይ አላህ ምን አደረገ? (የሉጥ ህዝቦች)
18:17
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 222 М.
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,2 МЛН
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
0:19
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,1 МЛН
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 32 МЛН