ሕያው እና ዳንስ ፊልም Hiyaw and Dance Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 270,005

Addis Films

Addis Films

5 жыл бұрын

Пікірлер: 496
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ አንኮን ለፋልሰታ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የበረከት ያድርግልን ድንግልሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኚልን አሜን፫🙏😍
@user-ni1rp1kr3l
@user-ni1rp1kr3l 5 жыл бұрын
Amen
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 5 жыл бұрын
helne yenatwa lij helne yenatwa lij አሜን. አንኳን አብሮ አደረሰን
@AnaAna-db3gx
@AnaAna-db3gx 5 жыл бұрын
helne yenatwa lij helne yenatwa lij amen amen amen
@zahraz3287
@zahraz3287 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@yabyab9270
@yabyab9270 5 жыл бұрын
Amen
@mehammedyasin4437
@mehammedyasin4437 Жыл бұрын
Part 2 pessss🙏🙏🙏🙏
@sosenamengistu3104
@sosenamengistu3104 3 жыл бұрын
Filmu part 2 ketlut benatachu migerm ena astemari film nw beziw ketlu
@ayna1542
@ayna1542 Жыл бұрын
Wow nw heyaw mamoti alnbrbtim parti 2inxabkalen
@tewachewmulat7165
@tewachewmulat7165 Жыл бұрын
ሚገርም ፊልም ቀጥሉበት
@rozatadele639
@rozatadele639 3 жыл бұрын
kutr hulet yilekekln😘
@umukulsum8817
@umukulsum8817 2 жыл бұрын
Ere mech new miketelew yewera meselogn say yenebere new ere Please
@user-yl3zj1kq6w
@user-yl3zj1kq6w 5 жыл бұрын
ዛሬ ፆም ገብቷል መልካም ፆም ያርግልን በተረፈ ኣሪፍ ነው ድራማው።
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 5 жыл бұрын
በብልጭልጭ የምናምን አስመሳዮች ልባዊ ሰው ያድርገን አምላኬ ሀገራችንን ፍቅር እና ሰላም አውርድልን
@betitadi216
@betitadi216 5 жыл бұрын
እኔ እርጉዝ ነኝ ላይክ በጣም አምሮኛል ካለረጋችሁልኝ ላይክ ልጁላይ ጥቁር ነገር ይወጣል
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 жыл бұрын
Beti Tadi kkkkkkk
@Mo-ki6lm
@Mo-ki6lm 5 жыл бұрын
ቲሽ በጥራቃ 💔💖💓
@eyerushoney4911
@eyerushoney4911 5 жыл бұрын
Beti Tadi ከሚወጣበት በ10 ያቴ ላይክ እገጭሻለሁ
@bonadallaz5038
@bonadallaz5038 5 жыл бұрын
Heheheheh
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 5 жыл бұрын
Beti Tadi ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይነጋ
@eyerushoney4911
@eyerushoney4911 5 жыл бұрын
ይቀጥላል ማለት 2 ይቀጥላል ዋው በጣም ምርጥ ነው ነባሮችን የምታስንቁ መጥታችሁልናል ዋው በናታችሁ ቷለ ቀጥሉበት
@user-dh2id5bj6v
@user-dh2id5bj6v 5 жыл бұрын
Meche new miketlw zebelw new ene ke 5 amet befite new yayehute eskune yalketl meche new miketelew? ??
@SalamSalam-tk3vz
@SalamSalam-tk3vz 5 жыл бұрын
Oh my God lemjmerya geza endze aref film ayew betam des yelale so.Amzing thank you part to I weat😘😘😘😘😘
@mahihabaseham5757
@mahihabaseham5757 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመችቶኛል በርቱ ተበራቱ ውውውድድድ የኢትዮጵያ ልጆች ያገሬ ልጆች 😍😙
@sahdabuksa2677
@sahdabuksa2677 Жыл бұрын
Oub❤
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
ህያው ብዙ ነገር አሥተምረኸኛል ልብ ያለው ልብ ይበል ደሞ ችለህበታል ትወናውን ዋው ማበጠርያህንም ወድጃታለሁ😂😂ለነሡብለህ መሠዋእት ሆንክ አሣዝነኸኛል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
አረ ሶደሬዎች ቆጥቡልን በአንዴ ጨርሳቹ ቧላ ከሚደብረን ።ስንት ፍልም አለብኝ መሰላቹ ያላየውት ስራዬ ፍልም ማየት ብቻ ሆነ መዝሙር አላዳምጥ ትምርት አላዳምጥ ኡፍ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ
@ksaksawaw9797
@ksaksawaw9797 5 жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
Zahra Zahra እኔም እህት መዝሙር ሳዳምጥ ይጨንቀኛል እራሴን ፊልም ውስጥ ነው ምቀብረው ዘፈን ግን አላዳምጥም እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ያስበን
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
Zahra Zahra አሜን እህት
@merilove6446
@merilove6446 5 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል ኣሜን ኣይዞሽ እቴ እኔም እንዳንቺ። ሁኛለው አረ የሴጣን ጀሮ ይደፈን ኣዳዴ ጾሎት ሳላርግ ፊልም እያየሁ እንቅልፍ ጥሎኝ ድብን እላለው በጸሎታቹ ኣስቡኝ
@user-od1bh2di5s
@user-od1bh2di5s 5 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል kkkkkkkk
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 5 жыл бұрын
ይሄን ወር ፊልም በፊልም አደረጋችሁንኮ በሰላምኖ😀😂እናመሰግናለን ነገ አየዋለሁ መልካም ለሊት ጋይስ የነገ ሰው ይበለን
@user-bk2hy1bt8u
@user-bk2hy1bt8u 5 жыл бұрын
helne yenatwa lij helne yenatwa lij አረ እናትየ ተሰርቆ እደሁ ስለሚያጠፉት አሁኑኑ ሹፊ የለሁበትም
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 5 жыл бұрын
ሀዩነኝ ብቸኛዋ የናቴ ብቻ kikiki
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
Wow wow 😲 ሚገርምነዉ ዳንሰኞች አድናቂያቹነኝ! ግን በማንነት ይሰራ! ራስን መሆን የመሰለ ነገር የለምና!😍😍😘
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
ኧረ ገባገባ በሉ አብረን እንሾፈውጨየሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ጠዋት እስከማታ ይብዛ ሰላማችሁ✡✡✡✡✡✡✡♨
@LiLi-Gual-irob
@LiLi-Gual-irob 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen mar
@ftfte9971
@ftfte9971 5 жыл бұрын
አማንንን
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
Amen yene konjo
@user-mr9ql2cs8g
@user-mr9ql2cs8g 5 жыл бұрын
የእዉነት የሞተ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር የሱ አይን ስገለጥ የኔም አብሮ ተገለጠልኝ
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 жыл бұрын
በ አንድ ፊልም ላይ 3ጊዜ ኮምት ጽፌ አላውቅም ግን ተቆራረጠብኝ ይቀጥላል ስለተባለ ደስ ብሎኛል ኢትዮ ለመሄድ 15 ቀን ነው የቀረኝ እስኪዛዉ ከተለቀቀ አየዋለሁ ካልተለቀቀ ባይ ሶደሬ
@user-bk2hy1bt8u
@user-bk2hy1bt8u 5 жыл бұрын
መጀመሪያላይ በጣም አናዶኝ ነበር ሀይላንዱን ወገቡላይ ይዘሽ አምጭ ሲል ዋው ነው ግን ፊልም ብሎዝም ነው የምር ዳንስ ያለበት ፊልም ገና 2 እያየሁ ነው ጢባጢቤና ይሄንን
@osamhassan281
@osamhassan281 5 жыл бұрын
በጠዓሚ ጽብቅቲ ፍልሚ እያ ኣነ ኤርትራዊ እየ ዘሓለፈ ዓመታት ኣመሓርኛ ዋላ ሓንቲ ይርደኣን ኣነበረን ፡ካብ እዛ ፍሊሚ ዝተመሃ እንተላ ሰብ ሲ ኣብ ጸባቀ ግዳም ክግደስ ከመዘይ ቡሉ
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
በዚ ሰዓት እኔ ስራ ዱቄት አርጎኛል ልተኛ ነው የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ
@user-pg9xv3kv9c
@user-pg9xv3kv9c 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Amen
@abebayohanis807
@abebayohanis807 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን ማር
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ AMEN AMEN AMEN
@YB-we4lq
@YB-we4lq 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ።
@imissumam5464
@imissumam5464 5 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen 💓 amen 💓 amen 💓
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ፓርት 2 እንጠብቅ አለን መጨረሻ ላይ ግን አስለቀሰኝ እንኮን እሚያለቅስ ሰው አይቸ
@amenashefa3856
@amenashefa3856 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በተለይ የአገሬ ልጅ የትምህርት ጓደኛዬ አብሮ ስለሰራ ደስ ብሎኛል መሌ
@blenngusse1737
@blenngusse1737 5 жыл бұрын
Wow Des Yemil New Gen Hyaw Memot Alneberebetm Gen Sineka Eko Aychewolehu Gen Yketlal Benatachhu Ngerugn
@messilovearsenal6532
@messilovearsenal6532 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እንደኔ ዳንስ የሚወድ ካለ ማለት ነው
@jllgo6376
@jllgo6376 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ቀጠሉበት እዩብ አሣዘከኝ በጣም
@ksa-xv1iz
@ksa-xv1iz 5 жыл бұрын
ዋውውውው አዲስ ነው ዛሬስ በግዜ ተገኝሁ
@youngxr8tm85
@youngxr8tm85 4 жыл бұрын
Betam arif film 10/10 the end is shocking and arif timirt
@DaniDani-mm5fh
@DaniDani-mm5fh 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ሁሊ ምልቀቅ ይልመድባቹ
@brhanmm3520
@brhanmm3520 5 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬልጆች እዴናችሁ ወደ ናት ሀገሬ ልገባ አንድ ወረ ብቻ ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ እናተም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ወደ እምየ ኢትዮጵያ ለመግባት ያብቃችሁ
@meazameaz4394
@meazameaz4394 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@yordanosmeaza9520
@yordanosmeaza9520 5 жыл бұрын
Brhan Mm ሰላም ጊቢ ፈጣሪ ይከተልሽ
@brhanmm3520
@brhanmm3520 5 жыл бұрын
Meaza meaz አሜን
@brhanmm3520
@brhanmm3520 5 жыл бұрын
Yordanos Meaza አሜንንን
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
አሜን በሰላም ግቢ
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
Wow yameral brtu harfi new 👍👍👌👌👌👌
@beti1237
@beti1237 5 жыл бұрын
የኢትዬጲያው እስቴፕ አፕ ነው ቅንጆ ነው በርቱ ብዙነገር ይጎለዋል በሚቀጥለው ከዚህ የተሻለ እንደምትሰሩ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 5 жыл бұрын
ዋው በውነቱ ከሆነ የፊልሙ አላማ ትምርቱ በጣም መሳጭ ነበር በጣም እናመሰግናለን ለኛ ለሀበሾቹ ዋሳኝ መልክት ነው ማንነትን በልብስ መለካት ከጀመርን ከረም ብለናል አሪፈ መልክት ነው በርቱልን ግን ይቀጥላል ሲል ሌላ 2 ቁ ሊለቀቅ ነው ከሆነ አፈጥኑት
@user-rq9fj1js7g
@user-rq9fj1js7g 5 жыл бұрын
ዋውውውው ዳንስ ውስጤ ነው ግን አልችልም ባይ እማይሰለቸኝ ዳንስ ነው
@user-bk2hy1bt8u
@user-bk2hy1bt8u 5 жыл бұрын
ውይይይይ መጨረሻው ያሳዝናል ያስደስታል መቸ ይሆን 2ተኛው የሚስራልን በናታችሁ ሀግር ሳልገባ ስሩልኝ
@zedzed5917
@zedzed5917 5 жыл бұрын
wow Betam Arfe New Esh Baretuuuuu
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ጥሩ.አሰተማሪ.ፊልም.ነው.አብሶሆ.ለኛ.ሴቶች.በለበሰ.የምናምን.አንዳንድ.ሴቶች.አለን.እናመስግናለን
@manalishkabio6540
@manalishkabio6540 5 жыл бұрын
ጋደኞቼ አስተማሪ ነው ደርሶብኛል በልብስ የሚያምኑ በዙ ሴቶች አሉ ወንዶችም አሉ በርቱ
@user-wt4uf6lt6e
@user-wt4uf6lt6e 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በተለይ ለሴቶች አስተማሪም ነው ለገባው ትምህርት ሰጪ ነው በርቱቱቱ
@user-gx6xz8gg5o
@user-gx6xz8gg5o 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ምረጥ ፊልም እናመሰግናለን 😍😍😍
@anotherday1864
@anotherday1864 5 жыл бұрын
አየ የሰው ልጅ ሁሌም በአለባበሱ ነው የምንመለከተው የኔን ታሪክ አስታወሰኝ የገጠር ተማሪ ወደከተማ ትምሕርትቤት ሲሄድችእንድህ ነበር ያፈጠጡብኝ አረ ስንት አለ
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
Like neshe konjo enim arb ager lmta sel wod jima l pasport sehid y ketma sewoche sew ayeto ad mayak honu😁😁 sew albabs nw ymeyaye y wust manent ayayem
@girlgirl9528
@girlgirl9528 5 жыл бұрын
Wow betam enamsglalen film ambesebshachu eko yeselam yaderglin
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 жыл бұрын
jemari nachu meslgni enjmariwoch aydelachum betam arif ena astemari film new ketaugni tolo lekekulen be gugut new yemntbekew bertu gobezoch
@martakahsay6761
@martakahsay6761 5 жыл бұрын
Gobezoch 👌👌 dansachu wow new
@addistelahun3586
@addistelahun3586 5 жыл бұрын
ውይ በስማም በስተ መጨረሻው አዝኝየ ነበር ግን ስያፈጥ እኔ እራስየ ደነገጥሁ እኛ በአለባበስ ካመንን እኮ አመታትን አሳለፍን
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
ዋውው ደስ የሚል አስተማሪ ነው.ልጅቱግን ታስጠላ አለች
@abush8950
@abush8950 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ኧረ ሰዎች ወዴት እየሄድን ነው ሰው እዴት ባለባበሱ ይወደዳል ልጅቱ ግን በእውነት አደነቅሁት ማለቴ ማንነቱን ቀይሮ ክብሩን የሚነካ ነገር ሲያደርጉበት ዝም ማለቱ
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 жыл бұрын
ከ ፊልሙ ይልቅ ያስደሰተኝ ተወዳዳሪዎች አንገታቸው ላይ መስቀል ማህተብ አለ ደስ ስለ የ ይቅርታ ልብ ለ ሁላችን
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
መጨረሻውን ግን በጣም ያሳዝናል ?? ወይ የልብስ ማንነት ? የሐበሻ ሴቶች መቼ ነው አንድ ቀን ፍቅር የሚሉ
@user-qk6ow1he5m
@user-qk6ow1he5m 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍ ህያው ባይሞት ጥሩ ነበር መጨረሻው ያዛዝናል አስለቀሰኝ ኦፍፍፍፍፍ
@aslawitaslawit1073
@aslawitaslawit1073 5 жыл бұрын
gerami new temechtognal
@dawithaileslassie5289
@dawithaileslassie5289 5 жыл бұрын
Arif new.. Gen stchefru.. mtchefrut hiphop mtchefrulet musika classical. Next time Yemtchefrulet muzika mtserulet original bihon yeteshale new.
@gennetgennet9155
@gennetgennet9155 5 жыл бұрын
100% nice .....
@serkalemgatun519
@serkalemgatun519 5 жыл бұрын
wowwww natiya endezhi aynet dereja derseh bemayeta betam new des ylal
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
ያምራል በርቱ ምርጦች
@user-nr5sb2tz1g
@user-nr5sb2tz1g 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል መልካም እነት ለራስ ነው
@selamawitgebrekidan3278
@selamawitgebrekidan3278 5 жыл бұрын
ዋው. በጣም. ያምራል. በርቱ
@tube-py2tc
@tube-py2tc 5 жыл бұрын
ያስተምራል በጣም
@nilemanhabtie8188
@nilemanhabtie8188 5 жыл бұрын
ደስ ይላል፡፡
@openmind8595
@openmind8595 5 жыл бұрын
Filmu arif new, gin astenagajwan mamenacheku kastedadegu gar ayhedm. Derasiw minew tiru lij endenebere resahaw
@user-fv1de9iw3o
@user-fv1de9iw3o 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል ብርቱ እንኳን አልሞትም
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 5 жыл бұрын
wow betam des yilal meketelu demom yasidesita erigitegna negn ayimotim
@user-ns6zn4jk2l
@user-ns6zn4jk2l 5 жыл бұрын
ዋው ብያለwe
@hanikiros7251
@hanikiros7251 5 жыл бұрын
ኤርትራዊ ንኝ የ ኢትዮ ራፕሮች ብጣም ነው የምድንቃቸው እና ከዚ በላይ ምቀጠል ኣልባቸው እና ኣይዛቹ ።
@hermifikr5762
@hermifikr5762 5 жыл бұрын
tnx
@mimiderba7646
@mimiderba7646 5 жыл бұрын
Woww betam des yelale
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!
@user-om8no6km7t
@user-om8no6km7t 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@alemneshdadi4545
@alemneshdadi4545 5 жыл бұрын
wow wow nice gin teneshi masayati neberebachu ye gohadognochu simeti metayat neberebet
@user-db1ft8vz7j
@user-db1ft8vz7j 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@beruktiyeetete6207
@beruktiyeetete6207 5 жыл бұрын
Waw mirx Ena Asetmari new sewn be Alebabese megemet yetsasate Amelkaket new !!!
@banichadissu7704
@banichadissu7704 5 жыл бұрын
Wow enameseginalen
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 5 жыл бұрын
*ኧረ ሞራል ስጡዋቸዉ ላይክና ኮመት አንሱዋል ስንትና ስንት* *ወጪ መሰላችሁ የወጣበት pleas like ስጡዋቸዉ አዲስም* ጀማሪ ናቸዉ* ለደራሲዉ አስተያየት ብሰጥ ደስ ባለኝ የሴቶቻችን ጭራሽ ኢትዮጲያዊ አይመስሉም እርቃናቸዉን እሽ ከዚህ ምን እንማር ??? ምኑም አልገባኝ የዉጪ ዳንስ ብቻ ነዉ ለምን ባህላችንን እሚያሳይ ፊልም አሰሩም ደግሞስ ያለ ሜካፕ ፊልም መስራት አይችሉም ደና ልብስም* * መልበስ ተሳናቸዉ ያሳዝናል በእዉነቱ*
@user-wt4uf6lt6e
@user-wt4uf6lt6e 5 жыл бұрын
ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii. በጣም ያሳዝናል ባህላችን ተረሳ ሴቱ ያለዱኬት እና ያለ ጭራ አይንቀሳቀስ ውይይይይ እማማ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ይመር
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር የደራሲዉ ችግር ነዉ ተጨመላለቁብን ኢትዮጲያዊነታችንን እድንዘነጋ ነዉ እያስተማሩን ያሉት
@kalgirma668
@kalgirma668 5 жыл бұрын
ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii eni demo lache Like setecheshalehu
@neima5439
@neima5439 5 жыл бұрын
ውይይይይ መጨረሻው አሥለቀሠኝ እህእህእህእህእህእህ ሥደት የሚያሥለቅሠን ይበቃል እረ
@tigesmekonnen1581
@tigesmekonnen1581 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 5 жыл бұрын
ዳንስ ውስጤ ነው መጨረሻው አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍፍ
@winshetmakbib5447
@winshetmakbib5447 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው
@fikadunbiru4189
@fikadunbiru4189 5 жыл бұрын
uuufeeeeeeee desi seli, gene lamajemera gize fekir yelele film ayehugn.
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቴንክስ
@tegestteri6818
@tegestteri6818 5 жыл бұрын
ያምራል
@salamgetu7992
@salamgetu7992 5 жыл бұрын
ያምራል
@mekdesyirgu2245
@mekdesyirgu2245 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ግን ክፍል 2 አለው መሰለኝ እንጠብቃለን
@rozenash2527
@rozenash2527 5 жыл бұрын
Betam arif new
@mureelove4795
@mureelove4795 5 жыл бұрын
Betam harif nw ♡🔊👌
@serkeserke8304
@serkeserke8304 5 жыл бұрын
Waww Arif New Bartuuu
@user-ol8ci4nb1u
@user-ol8ci4nb1u 5 жыл бұрын
ዋው ይመስጣል
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 5 жыл бұрын
ዋው አደኛ
@mammimahmud1473
@mammimahmud1473 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ቀጣዮን እንጠብቃለን
@user-gd3hp2mp2m
@user-gd3hp2mp2m 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አጨራረሱ ያሣዝናል መሞት አነበረበትም እናመሰግናለን
@edenmezgbu1702
@edenmezgbu1702 5 жыл бұрын
በለው አሁን ቲልቅ ችግር መጨረሻ እኛ እንጨርሰው ብርቅ አይደለ የኛ መጨረስ ሁላቺንም ነን ነገሩ ካለፈ ያገሬ ሰው ይላል የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ በሉ እሱ አመሰገነ 2 አምጣ
@yabyab9270
@yabyab9270 5 жыл бұрын
Wyin betami desi yela heyabi alemotem wow
@memorehfif2655
@memorehfif2655 5 жыл бұрын
good
@bintali2795
@bintali2795 5 жыл бұрын
በጣምየሚገርመኝነገር መካከልላይየምትጠቀሟትለሁሉምፊልምነውእዴ ለማንኛውምአሪፍነው
@habhabesha1419
@habhabesha1419 5 жыл бұрын
Betam mirt new edezi aynet filim edemayet min yemiyasdest neGer ale yemiGerm sira new kahunu kutr 2 nafekegn
@pilipp6443
@pilipp6443 5 жыл бұрын
I love danec am dancerrrr
@queenlina6317
@queenlina6317 5 жыл бұрын
dancer weys cancer yetaralgne ...
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ሰዉን be albabsu atgemtu!👌❤
@user-go8lr1xz9f
@user-go8lr1xz9f 5 жыл бұрын
አሪፍ ፌልም ነው ህያው ብስሬን መሰልከኝ
@kalimola6810
@kalimola6810 5 жыл бұрын
betam new yetmchgn
ሞሎክ ፊልም Molok Ethiopioan film 2018
1:32:06
Addis Films
Рет қаралды 315 М.
ጅሎ እና ዳንስ  - Ethiopian Movie Jilo Ena Dance 2020 Full Length Ethiopian Film Jilo Ena Dance 2020
1:46:06
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 193 М.
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 31 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 96 МЛН
የብቻዬ ሙሉ ፊልም  Yebichaye Ethiopian film 2018
1:29:22
Addis Films
Рет қаралды 239 М.
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
ነፃነት ሙሉ ፊልም Ethiopian film 2018
1:30:08
AmharicTV
Рет қаралды 967 М.
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ትዝም ምርጥ ፊልም Tzm Ethiopian film 2018
1:36:36
Addis Films
Рет қаралды 273 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
The end 😂😂 8 #shorts #fails #funnyvideo #trendingvideo
0:59
The end 😂😂 8 #shorts #fails #funnyvideo #trendingvideo
0:59
😾ПОКОРМИ уже кота, бабуля!
1:00
VR Studio
Рет қаралды 1,6 МЛН
😾ПОКОРМИ уже кота, бабуля!
1:00
VR Studio
Рет қаралды 1,6 МЛН