ትዳሬን ወይስ የልጅነት ፍቅሬን የ ዘመኗ ሩታ/ እውነተኛ ታሪክ

  Рет қаралды 123,888

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

2 жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
@feven04
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 308
@fevenketema
@fevenketema 2 жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 @feven04
@aaammm1194
@aaammm1194 2 жыл бұрын
Dese yemel programe ande lawareshi felge neberku
@user-wd3ev9nk8t
@user-wd3ev9nk8t 2 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ፕሮግረም ነው እኔም ማካፍልሽ ነጋር አላኝ
@mcell1734
@mcell1734 2 жыл бұрын
ሰላም ዘመኖች አሪፍ ፐሮግራም ነው ኤፍሬምን ማናገር ቢቻል አስተሳሰቦ ግን ዛሬም የሰባተኛ ክፍሏ እራሳ ነች አልተቀየየረችም ።እንጂ በጣም ቀላል ነው እንደኔ ኤፍሬምም እዚጋ እራስ ወዳድ ሆኗል እሱ የድሮ ፍቅረኛውን ለማግኘት ሲል የለምንም ጥፍቱ ሚስቱንና ልጆችን ለመንጠቅ ማስብ አይከብድም ለምን?
@hayatmar9979
@hayatmar9979 2 жыл бұрын
ሩታ ጅግና ሴት ነሽ በትክክል ናት ትኩርት ታድርግ ለትዳሯ ቡሀላ እዳይፅፅታት
@osis956
@osis956 2 жыл бұрын
ለባሏ ነግራ የያዘችውን ትዳር አክብራ ትኑር ሁሉም ሰው ያለፈ ጣፍጭ ህይወት አሳልፎ ሊሆን ይችላል ።ነገር ግን ትዳር ውስጥ ገብቶ ልጄች ወልዶ ወደኋላ መመለስ በእግዚአብሔርም የሚያስጠይቅ ነው! አራት ነጥብ እንደሚመስለኝ ልጅቷ ባሌን እወደዋለሁ የምትለው ውሸት ነው
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ሲጀመር ትዳር የሰጪዉ የእግዚአብሔር ነው ክቡር ከ እግዚአብሔር የተሰጣትን ካረከሰች ከ እግዚአብሔር ጋር ትጣላለች ሰይጣን ሊዋርዳት ቤተሰብንም ሊዋርድ ልጆቿንም ሊበትን ነዉና ለትዳርሽ ለእግዚአብሔርም ታማኜ ሁኚ አትዋረጂ በይልኝ።
@raheelastatike2100
@raheelastatike2100 2 жыл бұрын
ባለታሪኳ እሄን የምታነቢ ከሆነ በሩታ ሃሳብ እስማማለሁ መልሱ ምን ይሁን ምን ባለቤትሽ ልትነግሪው ይገባል ለልጆችሽ ስትይ ተጎጂ ጎሽ ለልጆ ስትል ተጎዳች ይባላል እባክሽ ቤትሽን አታፈርሺ ጠንካራ ሆነሽ የልጆች እናት ነኝ ተወይ በይ ትዳር ክቡር ነው
@user-qk6lj9is1j
@user-qk6lj9is1j 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነዉ 👌👌👌
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ትክክል
@mackbelecomputer3416
@mackbelecomputer3416 2 жыл бұрын
ለልጆች ሲባል መጎዳት የሚባል ነገር የለም፡፡ አንድ ሰው ትዳር ሲመሰርት የሚጋቡትም ባል ሚስት ብቻ ሳይሆኑ ቤተሰቦችም ጭምር ናቸው፡፡ ቤተሰብ ሳይፈቅድ የሚጋቡ ሰዎች ደግሞ ቤተሰብ መራገሙ አይቀርም……እርግማን እና የእርግማን መንፈስ ደግሞ በጣም ከባድ ነው፡፡ ለፍቅር ስል መስዋእትነት አከፍላለው ብሎ ራስንም ቤተሰብንም የወደፊት ሕይወትንም ሲዖል እንዳይሆንብሽ ምንም ነገር ከመወሰንሽ በፊት 1000 ጊዜ አስቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢቢ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
@@mackbelecomputer3416 ከወንድ ፍቅር ለልጅ ብሎ መጎዳት ሺህ እጥፍ ይበልጣል ሲጀመር ሁሉ ስለሚያምረን እንጂ የተለየ የለውም
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
በሩታ ተሳብ ያሥማማኛል በጣም ደሥ የሚል አገላለፅ ነዉ የልጆችሽ አባት ይበልጣል በዛለይ ኤፍሬም የሥጋ ዘመድሽ ነዉ እግዚአብሔር አይፈቅድም ከ7ትዉልድ በታች
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ውይ ፌቨንዬ ስወድሽ አስመስለው ሳይሆን ሆነው ከሚተውኑት ትቁት ተዋናይዎች ውስጥ አንድቷ ነሽ መልካም የስራዘመን ይሁንልሽ
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g 2 жыл бұрын
ቀጥይበት ምርጥ ፕሮግራም ነው 👌😍
@kidistyismaw9760
@kidistyismaw9760 2 жыл бұрын
አንች ባለ ትዳረ ነሽ ለዚያውም የልጆች እናት አምሮሽን አሣምነሽ ፀልየሽ ወደ ትዳርሽ ስተቶችን አትደጋግሚ ብዙ ሠው አትጉጂ 1 ኤፍሬምን 2 ባለቤትሽን 3 ልጆችሽን ከዛም በላይ ፈጣሪሽን ብቻ ከባድ ነው ለባለቤትሽ እውነቱን ተናገርሽ እሱን ልጅ ከህይወትሽ አውጪው ሲጀመር ከመጀመረያው ችግር አለብሽ ዘመድ እንደሆነ ስታውቂ ፍቅር ውስጥ መግባት አልነበረብሽም ሲቀጥል ከአገባሽ በኋላ አግ/ር ከሱ ጋር ስለለየሸ ማመስገን ነበረብሽ ፀልይ መልሱ አንድ ትዳርሽን በአግባቡ ያዠ ካልሆነ ግን መንገድ ላይ ትቀሪያለሽ ምክንያቱም ልጆሽም ሌላ አባት አይፈልጉም ኤፍሬምም የሠው ልጅ አይፈልግም ዛሬ አለ ማለት ሁሌ እውነት አይሆንም ተስፍ አየሠጠሽ የልጁን ጊዜ አታቃጥይበት ተከበሪ በቃ አንች ባለትዳር ነሽ።
@user-qy3iu7cj7p
@user-qy3iu7cj7p 2 жыл бұрын
2 ምርጥ እቁ የሆናችሁ እህቶቻችን እዉዳቹሀለሁ ቬቨንየ የኔ ትሁት😍😍😍😍
@etangnyabatanafak896
@etangnyabatanafak896 2 жыл бұрын
ፌቨን እዴት እደምወድሽ ቃላት የለኝም የኔ ቆጆ በርች አሪፍ አይዲያ ነዉ 😘😘😘😘😘
@user-kh9zk8mc8i
@user-kh9zk8mc8i 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እንከፍ ወንድ ስጠላ ፍቅር ካለዉ መጀመሪዉን አብሮ መስዋት መክፈል ነበረበት አሁን መጥቶ ከነልጆችሽ እቀበልሻለሁ ይላል ትዳርሽን እዳታጭ ይሄ ላይሆንሽ
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 2 жыл бұрын
ይገርምሻል የኔ ታሪክ ይመስላል,,1ልጅ ከወለድን በኋላ ጥላኝ ሄደች. ከቀማመሳት በኋላ ቤተሰቦቼ ዘመዶቼ የወለደች ልጅ ምንታደርግልሀለች እያሉኝ ስለሆነ እናቁም አላት. አሁን ተለያይተዋል...እኔጋር መመለስ ትፈልጋለች:: እኔ ግን በጭራሽ ዳግመኛ ላያት ሁላ አልፈልግም:: ለልጄ ግን የሚያስፈልገውን እያደረኩለት ነው. Good luck belugne
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 жыл бұрын
@@user-ju2qh8cg5h ይሄ እውነተኛ ፍቅር አይደለም እሷ ከወደዳት ልጅ የአላህ ስጦታ ነው እና አንትም ጥፏቷን ካመነች ተቀበላት
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 2 жыл бұрын
@@user-wx7oc2tj6u አመሰግናለሁ ስለ ቀና ሃሳብሽ አሁን ግን እሷ እኔን ወድዳ ወይ ተፀፅታ አይደለም....ልጁ አልፈልግሽም ስላላት ነው
@betimola4102
@betimola4102 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ፌብየ🙏 የኔ ሀሳብ እዉነቱን ለባሏ ትናገር ለኤፍሬም ቁርጥ አድርጋ ከዚህ ቡሀላ አንተን ማግኘት አልፈልግም ትበል በትዳር ቀልድ የለም እኔ እናትና አባቴ በልጅነቴ ተፋትተዉ መከራ የነ አይቼ የሰዉ ፊት እየገረፈኝ ነዉ ያደኩት ለልጆቿ ስትል ለባሏ እዉነቱን ትናገር ይቅር ባይ እግዚአብሔር ታሪኳን ይቀይርላት ንስሀ ትግባ ወደ ፈጣሪዋ ትመለስ ባይ ነኝ 😍ፊቨንየ በርች
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ጠያቂዋ የሩታን ሀሳብ ብትቀበል አሪፍ ይሆናል ያለውን ነገር ለባሌቤቷ ብታስረዳው ከዛሁሉ ጭንቀት ልትገላገል ትችላለች
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
ሩትየ ቆንጆ ስወድሽ 🥰🇪🇷
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በርች ፌቩዬ😘
@gojomedia8460
@gojomedia8460 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ፌቪ ቀጥይበት ❤️❤️
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 жыл бұрын
ሲጀምር ከዘመድ ጋር ፍቅር እንዴት ይጀምራል ከዚህ አይነት ፍቅር ብትርቅ ይሻላል ለባሏ እውነቱን ትንገረውና ትዳሯን ተታደግ
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ሀሳብ ነዉ ቀጥይበት እዉነት ይከብዳል ግን እደእኔ ባሎን ጠበቅ ታድርግ ባይ ነኝ
@danieltadesseofficial6481
@danieltadesseofficial6481 2 жыл бұрын
Rutha, you're blessed with the way you explain things. Becourageous !
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለ ታርኮ እንደኔ አርፍሽ ከልጆችሽ አባት ጋር ትዳርሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ
@muhamedm3832
@muhamedm3832 2 жыл бұрын
ፈይብየ አሪፍ ቡረግራም ነወ በርችልን
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
ባጭሩ ሩታ ሃሳቤን ገልፃዋለች።እንደምትያት አርፈሽ ትዳርሽን ይዘሽ ልጆችሽን አሳድጊ ይሄ ከሴሰኝነት አይተናነስም በዛ ላይ ከዘመድሽ መሆኑ ትልቅ ንስሃ አለው!እና በተቻለሽ አቅም በምታምኝው እምነት ፀልይ በያት
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
በሶ ቦታ ላይ ካልሆን ሊገባን አይችልም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳት ፍርድ ከሱ ነውና
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሳ ቦታ ላይ ካልቆምን ሊገባን አይችልም
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በትክክል ውጭ ሆኖ መፍረድ ቀላል ነው
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
Ewnet new gin ikou zemde naschew eyhikou bkinew kesuga edatnor
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ፍቅር መስዋዕትነት ነዉ ሰለዚ ባለታሪኳም ይሁን ኣፍቃሪዋ ሰለ ፍቅር ሲሉ ሁሉንም ትተዉ ህይወታቸዉን ቢመሩ መልካም ነዉ ምክንያቱም ቃል ከባድ ነዉ በዛላይ ልጂች ተጨምረዉበት ። ስለዚ ትዳሩን ጠበቅ ኤፉን ለቀቅ ይሻላል ነዉ ይምለዉ በሩታ ሃሳብ እስማማለሁ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 жыл бұрын
ዊይ ስወዲሽ ፌቨን ገናዛሬ ይህን ብሮግሪም አየሁት
@senaitnigussie3902
@senaitnigussie3902 2 жыл бұрын
ጥሩ ኘሮግራም ነው በርች ፌቡ እኔ የምላት አንድና አንድ ዘመድ ሰለሆኑ ማቆም አለባት አምላኳን ይቅርታ ጠይቃ ልጆቻን ታሳድግ
@mekdesassefa5270
@mekdesassefa5270 2 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አየደለም ወረት ወይም እራስ ወዳድነት ነዉ ምክንያቱም ከትዳርና ከልጅ የሚበልጥ ፍቅር የለምና
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 жыл бұрын
ያለውን ነገር ሁሉ ለባሏ ተናግራ ይቅርታ ጠይቃ ከልጆቿ አባትጋ ትቀጥል በደብ ፆለት ታትርግ ሁሉም ይስተካከላል
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
ፌቪ ጀግኒት በርች አንደኛ ነሽ የ ሩታ ሀሳብ እደፋለሁ ኤፍሬም ከሂወቷ ማስወጣት እና መርሳት ነው ያለባት ሴት ልጅ የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳት ነው ማግባት ያለባት ባይ ነኝ ምክንያቱም የሚወዳትን ካገባች እንደ ወርቅ ሲንከባት ነው የምትኖረው የምትወደውን ከሆነ ግን አኩኩሉ መጫወት ነው የሚሆንባት ምክንያቱም እሱ ሌላ ፍለጋ መውጣቱ አይቀርም
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
100%
@alelegnteshome8245
@alelegnteshome8245 2 жыл бұрын
ፌበን አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Feven yena konjo arife program new berche,,ena ye Ruta asabe esemamalawe, betarafa egizabher, yerdate, Ruta yena konjo egizabher yexabeqeshe tebarke
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 жыл бұрын
ሌላኛዋ ፀጋ ተልከሰከሰች ሀሀሀሀሀ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 жыл бұрын
ክክክክክ ኮሚክ ነሽ ምክር ስጪ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ይሄ ሃሳብ ሳይሆን በደህና አለንጋ ነው መገረፍ ያለባት አለቀ
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
ሩቲየ ቆንጆ ስወድሽ ! ወንድምሽ መስፍኔ በጣም አደንቀው ነበር ነብስ ይማር በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽ እስማማለሁ።
@daniitadesse9467
@daniitadesse9467 2 жыл бұрын
ፋቪ ኣሪፍ ሃሳብ ነው በርቺልን🙌🙌
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 2 жыл бұрын
ያገራችን ልጅ የሰፈሬልጅፌቡ አብረን ነበር የተማርንው እኔስደትሁኜእያየሁሽ ነው ደስብሎኝልን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ሩታ ቆንጆ አሪፍ ሀሳብ ነው.
@birhanufeleke9538
@birhanufeleke9538 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አገላለፅሽ ደሞ እንዴት ደስ ይላል ፡ በተረፈ ለባለታሪኳ ያለኝ ሀሳብ ከኤፍሬም ጋር ያላትን ሁሉ ነገር ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ አለባት ከዚያ የሞቀ ትዳሯን እና ልጆቿን መንከባከብ አለባት ባይ ነኝ። ለምን ሁለት አይሆንም የሩታን ሀሳብ ወድጄዋለሁ
@user-oq2eq3sc9p
@user-oq2eq3sc9p 2 жыл бұрын
ዎው ሚስስ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
ፌቢየ ስወድሽ ቀጥይበት
@abelalemu9280
@abelalemu9280 2 жыл бұрын
Fevy it is amezing progrprogram thank u
@mulugetagebremeskel8462
@mulugetagebremeskel8462 2 жыл бұрын
Feven how are you? my favourite actress.This is my first time to watch your show. Keep on k
@zerai56
@zerai56 2 жыл бұрын
I think she took her husband for granted, a man who pays the bills, and if she married Ephrem she might get tired of him too. She is infatuated, once the infatuation (Y Efe, Efe FeKER) is over she will regret it. Love is commitment, honesty, and trustworthiness. Don't confuse infatuation and love. Besides, they are related! thou shall not commit adultery left alone with a relative.
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ያንቺን ፕሮግራም ደግሜ ደጋግሜ ነው ሰብስክራይብ የማደርግሽ ስነስርአትሽ ብቻ ይበቃል
@fozitube1771
@fozitube1771 2 жыл бұрын
ፌቭ በርቺ
@brhannegash5509
@brhannegash5509 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቻ
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ 😍😍😍😍
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ሩታ ያለችው ልክ ነው። መች ኤፍሬምን በእይወትዋ ውስጥ አስገብታ አየችውና ነው ጥሩ ነው የምትለው? ፈጣሪ የሰጠሽን ኑሮ አክብረሽ ኑሪ። እንዳትፀፀቺ።
@fozitube1771
@fozitube1771 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 жыл бұрын
በረችልኝ ፈልቅልቋ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርች
@user-dr5vd2hu7i
@user-dr5vd2hu7i 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ብሮግራም ነው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ፌቨን እና እሩታ የምወዳቹ ቆንጆ እንስቶች በመቀጠል ባለታሪኳ ታሪክሽ ከባድ ነዉ እህቴ ሆኖም ግን ፍፊ የምተይዉ አፍቃሪሽ እሱም ከሚቱ ጋር አንችም ከባልሽ ጋር ኑሪ ዉዴ ለባልሽ ግልፁን ንገሪዉ ይቅርታ ጠይቂዉ
@kam1733
@kam1733 2 жыл бұрын
በርች እህቴ
@burtukanasffa8249
@burtukanasffa8249 2 жыл бұрын
በርች ጥሩ ነው
@enattsega8370
@enattsega8370 2 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 жыл бұрын
በጣም የሚጨቅ ታሪክ ነው ማሰብ ከበደኝ ፍቅር ሀያል ነው አንዳንደየም እራስ ወዳድ ነው ብቻ መፍረድ ለሰሚው ቀላል ነው እና አላህ ትክክለኛውን መገድ ያሳይሽ እኔም ልናገረው የሚከብዴኝ ብዙ ነገር ነበረኝ እባየን እያፈሰስኩ እህ ብሎ የሚሰማኝ ሰው ባገኝ ኡፍፍፍፍ ብቻ ሂወታችን ያሳዝናል
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 2 жыл бұрын
Ayezoshi ehet Allah yaberetashi
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 жыл бұрын
አብሸሪ ሀያቴ ሁላችንም በውስተጣችን አምቀነው እንጂ ብዙ ታሪክ አለን ብቻ አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
@-theariammedia6178
@-theariammedia6178 2 жыл бұрын
የስነ አእምሮ ባለሙያ ብትጋብዙ መልካም ነበር። ምክንያቱም እንደኛ አይነት መላምት የሚሰጡ፤ (የግል አስተያየት) ሰዎች ብዙ ሰዎችን አናግራ ግራ ስለገባት ነው ወደናንተ የመጣችው ምናልባትም።
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 2 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ማር በልጅቱ ታሪክ ግን በሩታ ሀሳብ እስማማለው
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s 2 жыл бұрын
ሩታ ልክ ብለሻል ያለፈ ታሪክ ቅዠትነው
@biniyamseyoum2689
@biniyamseyoum2689 2 жыл бұрын
Yene konjo berechi arif new
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
@user-jd1vk6uo6y
@user-jd1vk6uo6y 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ብሮግራምነው
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
ፌፍዬ የኔ ይፋቴ ማህተብሽ ሲያምር
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው
@tekleababoy5745
@tekleababoy5745 2 жыл бұрын
Gobezz betam nw emewdeshi fabuy berche
@Emakiya-cx3zg
@Emakiya-cx3zg 2 жыл бұрын
Berchi feven😘
@getachewassefatube5882
@getachewassefatube5882 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
Fav Betame des yelale programmeshe
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ታሪኩ ልብወለድ ይመስላል። ለማንኛውም፣ ኤፍሬም ዘመዱዋ ነው። እሱዋ ደግሞ ባለትዳር ናት። አለቀ። ልጆቼ ልቦና ይስጣችሁ። በወጣትነት የጠፋ ጥፋት ቁስሉ እስከህይወት ፍፃሜ አይሽርም። ኤፍሬምን አባሪው። ሩታየ እንዳለችው ፊት አትስጪው።
@user-jh2mv1bs9j
@user-jh2mv1bs9j 2 жыл бұрын
ፌቡየ የኔ ወሎየ😍😍😍
@janatjjallay6253
@janatjjallay6253 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው እኔም የ4አመት ሙሉ ያሥጨነቀኝ ነገር አለ መፍተሄ እንደምትሠጡኝ ተሥፋ አለኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አረ ይቅር ይበላት ዘመዷ አይደል እንዴ በስማም አረአርፋከልጆቿአባትጋርትኑርፌቨን በጣም አስተማሪ ነው በርች
@user-lj3in4ju6w
@user-lj3in4ju6w 2 жыл бұрын
Nice program, my beautiful sister
@nasrikelemukassakelemu2954
@nasrikelemukassakelemu2954 2 жыл бұрын
በጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ሰላም ፌቪየ ❤❤❤❤❤👍👍
@amena3575
@amena3575 Жыл бұрын
ይቀጥል ጥሩ ነው
@melatroba5875
@melatroba5875 2 жыл бұрын
የሩታ ሀሳቡ በጣም ጥሮ ነው አኔም ሀሳባን እጋራለው
@ananyaabebe7966
@ananyaabebe7966 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ወደልባናሺ ተመለሺ ሲቀጥል ልጆች ከፈጠርሺ ባሀላ ለልጆችሺ ኑሪ ልጆችሺን የሰው ፊት አታሳይ ትዳርሺን አክብሪ ፈጣሪን ፍሪ
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 жыл бұрын
የሩታዬን ሀሳብ ነዉ ምደግፈዉ እደዛ ማድረግ አለባት ደሞ ሀጥያትም ነዉ የራቀም ዝምድና ቢሆን
@adebabaygebre
@adebabaygebre 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ችግር ሊያጋጥም ይችላል ነገር ግን ችግሩን አፈታት ላይ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
የኔ ወደ ራስዋ መመለስ አለባት ሀለተኛ። በምታምንው እምነትሽ መጸለይ አለብሽ ጸበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው እሚታየው ከሆነ ገጠመኝ የምል ይቱብ ግብተሽ አዳምጪ ብዙ መልስ ታገኛለሽ
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ኤፊን አንድ ውለታ ብትውልልት መልካም ነው። እሱም ማገኘት እንደማትፈልግ አሳውቃ ፣ለባሏ እውነቱን ተናግራ ባሏን ይቅርታ ጠይቃ ወደፊት መጓዝ አለባት።
@mackbelecomputer3416
@mackbelecomputer3416 2 жыл бұрын
ኬብሮም እህቴ …..በመጀመሪያ ፍቅር ስለያዘሽ በጣም እድለኛ ሰው ነሽ፡፡ ከመፈቀር ማፍቀር መልክም ነገር ነው፡፡ልዩ ስሜትንም ይሰጣል እድለኛ ሰው ነሽ… …… ወደ ዋናው ነገር ስንገባ …… በመጀመሪያ ፍቅር ማለት ምንድነው ብለሽ በደንብ አስቢበት….ስላፈቀርሽው ሰው እርግጠኛ መሆን አለብሽ፡፡እርግጠኛ መሆን አለብሽ ስልሽ ምን ለማለት ፈልጌ ነው፡፡ ልብሽን በደንብ አድምጪው በመንፈሳዊ መንገድ መሄድ አለብሽ፡፡ መፆም ፣መፀለይ ፣መስገድ ፣መጠመቅ ሀይማኖታዊ ስርዓት መፈፀም አለብሽ…. በሀይማኖትሽም ጠንካራ ከሆንሽ ወደ ትዳር ከመግባትሽ በፊት ፍቅርሽ እውነተኛ መሆኑን ለማወቅ በሱባዔ እግዚያብሔርን ጠይቂው መልሱን ከእግዚያብሔር ታገኚዋለሽ፡፡ አግቢም አታግቢም አልልሽም፡፡ የወደፊት ህይወትሽን ለማሳመርም ይሁን ለማበላሸት በእጅሽ ነው፡፡ ፍቅርሽ ያንቺ ከሆነ የትም አይሄድም፡፡ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ አ ስ ተ ው ይ እህቴ ………….. የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይርዳሽ……………..
@eyuabay5840
@eyuabay5840 2 жыл бұрын
Yene wud yene konjo ehet betam new yemwedsh yemakebrsh yemadenkesh enkuan dena metash
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሲጀመር ፍቅር ከሁለት ሰው አይዝም ሁለት እግር ስላለ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ሲቀጥል ዝምድና አለ በቃ እውነት ልጆቿን ትዳሯን የምትወድ ከሆነ መሞላቀቋን ትታ ሂወቷን ትቀል ለዛ ቢስ ብያታለሁ ይሄ ችግር ሳይሆን መበላጠጥ ይባላል
@fevensaudi5717
@fevensaudi5717 2 жыл бұрын
Wow wow 👏
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
በሩታ ሀሳብ እስማማለሁ
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ከቲክቶክ ነው የመጣሁትዝሀሳብ እድሰጡኝ ፈልጌ ነበር በጣም ልቤ ተሰብሯል ስደት ነው ያለሁት እርዱኝ
@yeselambeteseb1617
@yeselambeteseb1617 2 жыл бұрын
ሰላም ወድ ያገሬ ልጆች እና እህቴ ያሉሽን ልክነው ግዜሽን ብዚ አድርገሽ ስለሱመርሳት ማቆም እሱም እዳሉሽ ፊት አትስጪው ለባልሽም እደቀልድ አድርገሽ ቀስብለሽ ንገሪው እና አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ
@hayattube-cn4xb
@hayattube-cn4xb 2 жыл бұрын
🌹
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
Fabey yen qonejo weferce eko wow
@saifulrana5973
@saifulrana5973 2 жыл бұрын
በብሩክቲ ሀሳብ እስማማለሁ
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Feven, lemehonu ketema abatesh new weyes yebalesh last name?????
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ትፀልዬ ትስገድትፁም ገጠመኝ ትስማ በይቱብ መምህርተስፋዬ አበራ ብለሽ የታሩኩ ባለቤት
@Christian-qq7ey
@Christian-qq7ey 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ፍቅር ምንድነው ?ፍቅር እኮ የሚያገናዝብ ነው ።😎
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@sdetegnawar8292
@sdetegnawar8292 2 жыл бұрын
እርጋታሽን ስወድልሽ ፌቪ
@amanwubaye2272
@amanwubaye2272 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የመጀመሪያ ፍቅር ይከብዳል።
@wossenebolka6055
@wossenebolka6055 2 жыл бұрын
እኔ ለማለት የሚፈለረገው ሩታ እንዳለችው የልጅነት በዚያ ዕድሜ እንደት ፍቅር እንዴጀመረች ባይገባንም ይኖራል ፍጥነት በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ የሚገቡ ብዙ ሴቶችን አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን አሁን ላይ ያለው ህይወት የእሷ ብቻ አይደለም የአራት ሰው ህይወትን ነው የሚታበላሽው ለአንድ ሰው ብላ እንደወደደችው በውስጧ ቀብራ ትኑር እንጂ ምንም አይነት ህይወት ፍቅር ብላ እንዳትጀምር፡፡ እርሱን ግን በግልፅ ትንገረው ከመናገር ስለምቀር ቤቴንና ልጆቼን ማጣት አልፈልግም ይህን ያህል አመት ልያገኝሽ ያልሞከረ አሁን ላይ ያለውን አትቀበይ ለልጆችሽ አስብ ይጎዱብሻል፡፡ እኔም ያንች አይነት ተመሳሳይ ሁኔታ ገጥሞኝ ቅድሚያ ለልጆቼ ሰጠሁ ለምንም ሁሉ ነገር ከገባሽበት እንዳሰብሽው ላይሆን ይችላል፡፡ አብረን መኖር አንችልም ማለት አለባት አደጋ ስላለው፡፡
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 30 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
ሀይማኖቴን ልቀይር ? ፍቅረኛዬን ልጣው ?
20:51
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 78 М.
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው!
2:27:36
ወቸው GOOD
Рет қаралды 72 М.
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,1 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 17 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,2 МЛН