ታጋሹ ኢዮብ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 19 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 8,037

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@Meba_tv
@Meba_tv 10 күн бұрын
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇 youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
@DeaconYohansOfficial
@DeaconYohansOfficial 13 күн бұрын
በየጊዜው የምትለቁትን አስገራሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ እከታተላለሁ ! እግዚአብሔር ያበርታችሁ!
@Meba_tv
@Meba_tv 13 күн бұрын
ክብር ያድልልን ወንድማችን! እናመሰግናለን!
@mussie1620
@mussie1620 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ ታበጽህ ሀበ እግዚ አብሄር
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በብዙ እያሰተማራችሁን ነው ። እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤
@DavidMichael-b1m
@DavidMichael-b1m 13 күн бұрын
አንደ እዮብ ታጋሽ ያርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawitHani
@DawitHani 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 13 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መባዎች በየጊዜው አዳምጣችኋለሁ በጣም ብዙ ዕውቀትና በረከት እያገኘሁ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
@HayimanotStotaw-o6z
@HayimanotStotaw-o6z 10 күн бұрын
የልባምላክ እዮብ በረከት ይደርብኝ አሜን 😢😢❤
@getnethaymanot3117
@getnethaymanot3117 13 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በርቱልን።
@ህዝባየሽ
@ህዝባየሽ 13 күн бұрын
አሜን(፫) የቅዱሳኑ ረድኤት በረከቱ አይለየን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 13 күн бұрын
እኔ መፅሀፍ ቅዶስ ማንበብ ተቸግሬ ነበር ግን በናተ ምክንያት ብዞ ተማርርኮ እግዚአብሔርይመሰገን ይባካችሁ♥️♥️♥️
@WarkenshataiwuWerkenshataiwu
@WarkenshataiwuWerkenshataiwu 13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@LamesginLamela
@LamesginLamela 13 күн бұрын
❤❤❤❤መባ ቲቪ❤❤❤❤
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i 12 күн бұрын
ሰላም መባ tv እጅግ ደስ የሚለውን የመጽሐፍ ቀዱስ ታሪክ ስለምታስደምጡን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በእውነት መድሐንያለም ብርታቱን ይስጥልኝ ቀጥሉበት በጉጉት ነው የምጠብቀው ተራኪውን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@KelakedanDesat
@KelakedanDesat 12 күн бұрын
ቃለወትን ያሰማን እግዚያአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏💖
@DawitHani
@DawitHani 13 күн бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@QatarGaraffa
@QatarGaraffa 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@hanahana-jk4ly
@hanahana-jk4ly 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 12 күн бұрын
በጣም ድንቅ አቀራረብ ቁጥር 20 በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@AlemnehTefera-i6w
@AlemnehTefera-i6w 4 күн бұрын
Amen yestadku bereket yidresen❤❤❤
@nicePhone-u9w
@nicePhone-u9w 20 сағат бұрын
አሜን
@Naboo-cz5pi
@Naboo-cz5pi 8 күн бұрын
ቃላት የለኝም ማርያምን እግዛብሄር ፀጋና ሞጎስ ያድላቹ እሄንን ፕሮግራም ለምታቀርቡ በምሉ 🙏🙏🙏
@YtR-z5k
@YtR-z5k 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ሁልግዜ ሳትሰለቹ መንፈሳዊ ምግብ ስለምትመግቡን እናመሰግናለን
@Naol41
@Naol41 13 күн бұрын
Amen❤
@EthioJanMuller
@EthioJanMuller 4 күн бұрын
Amen
@saratsegay6095
@saratsegay6095 12 күн бұрын
Kale hiwte Yasmalen Amen 🙏 ❤
@LulaJemal-s4d
@LulaJemal-s4d 13 күн бұрын
Kale hiwot yasemaline dea yemel tmhirt newe.
@tinamarta5166
@tinamarta5166 13 күн бұрын
❤❤❤
@gamesteck8257
@gamesteck8257 6 күн бұрын
በስመ አብ ገራሚ አቀራረብ ...ተራኪው ግን በጣም የተካንክ ነክ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 651 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
ዘውዷን ጥላ የመነነችው ንግስት/// መንፈሳዊ ትረካ ///Menefesawi tereka
16:54
አፈወርቅ ሚዲያ afewerk media
Рет қаралды 23 М.
የጳውሎስ ህይወት (አዲስ ምዕራፍ) / The Life of Paul (The New Beginning)
32:55
Mekanisa Church Of Christ / መካኒሳ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 3 М.