Рет қаралды 2,356
#Expropriation #land #publicpurpose #property #rights #compensation #law #resettlement #investment #displacement #addisababa #sheger #condominium #abdurahman #ethiopia #court #ኢትዮጵያ #ጠበቃ #አብዱራህማን #ካሳ #መሬት #ተፈናቃይ #ልማት #ተነሺ #ሸገር #ሕገወጥ #ቤት
ይህ ክፍል ሁለት ቪዲዮ በህግ ጠበቃና መምህር አብዱራህማን ሰይድ የተሰጠ የህግ ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ነው። በዚህ ትምህርት ክፍል ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ በሚለቀቅበት ጊዜ ሊከፈል ስለሚገባ የካሳ አይነት፣ መጠንና አሰላል ይብራራል፡፡ This video is part two of the legal awareness lesson given by lawyer and Lecturer AbduRahman Seid. In this lesson, he explains about the provisions of the law of Expropriation of Land holdings for Public Purposes.