ትክክለኛው እምነት ሙሉ ፊልም Emnet Official full Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 1,740,991

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

with English subtitle

Пікірлер: 1 100
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 5 жыл бұрын
*ኮሜንታተተሮች ደስ ሲል ፍቅራቹ። በኢትዮጵያዊነቴ ከምንግዜውም በላይ ዛሬ ኮራው ፍቅራችንን ያብዛልን*
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 5 жыл бұрын
Amen
@user-qn9yb8go9t
@user-qn9yb8go9t 5 жыл бұрын
ማር
@eteneshabebe9611
@eteneshabebe9611 5 жыл бұрын
Amen
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 5 жыл бұрын
ምንም አይል ግን
@mhamedabdu1184
@mhamedabdu1184 2 жыл бұрын
አሜን
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ብዙ የኢትዮጵያ ፊልሞችን አያቻለው ይሄ ግን በአይነቱም በይዘቱም የተለየ ድንቅ ፊልም ነው,ከተለመደው ተደጋጋሚ አሰልቺ አሰራር የተለየ,,,,,, በርቱ,,,, በሌላም ከዚ በበለጠ ስራ እንደምትመለሱ አልጠራጠርም;;;;
@sulamith.9031
@sulamith.9031 5 жыл бұрын
ኣላዝር ሳሙኤል i feel the same way very unique movie, and very educational.......good job.
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 5 жыл бұрын
አላዘር ሳሙኤል ልየዋ አንተን ተማምኜ ነው ግን ደባሪ ከሆነ ግን እንጫረሣለን😜
@meeebeye9941
@meeebeye9941 5 жыл бұрын
tikikil neke betam leyte yale newe, 😊
@bettyethopia8784
@bettyethopia8784 5 жыл бұрын
ያንተን አስተያየት በማየት ብቻ ልሾፈው ነው እሄ ፊልም ምክንያቱም ሀሌም ተመሳሳይ ስለሆነ ማየት አቁሜ ነበር አማርኛ ፊልም
@birshyekirosafekari7285
@birshyekirosafekari7285 5 жыл бұрын
አላዘር ሳሙኤል 😍😘😚😘😍😘😘😚😘😘😘😘😘😘
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 5 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስም ለሙስሊምም እምነት ተከታዮች እንኳን ደረሳችሁ ስንባባል አንድነታችን እንዴት ደስ ይላል
@user-rk5mf9nl3o
@user-rk5mf9nl3o 5 жыл бұрын
መብሪ መብሪ በጣም ማሬ ውበታችን አንድነታችን
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 5 жыл бұрын
አሜን
@mazseidmazseid4613
@mazseidmazseid4613 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንካን አብሮ አደረሰን እኔ ክርስትያን ነኝ
@mestutemaru7696
@mestutemaru7696 5 жыл бұрын
መብሪ መብሪ btmm
@user-vl1uz6cq9u
@user-vl1uz6cq9u 5 жыл бұрын
መብሪ መብሪ አዎ በእውነት እህቴ በጣም ደስ ይላል😘😘😘😘
@tegeniemd8995
@tegeniemd8995 5 жыл бұрын
ከድራማው በላይ ኮሜንታችሁ በጣም አሪፍ ነው የሰውን ህይዎት ከሚበጠብጡ ሰይጣኖች ይጠብቀን
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
አሚን ፈጣሪ ያርቅልን
@user-me8ly7vd9u
@user-me8ly7vd9u 5 жыл бұрын
አሚን
@user-be8td1jy9s
@user-be8td1jy9s 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@turuworkm212
@turuworkm212 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንን
@tiruworkbeizen9663
@tiruworkbeizen9663 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንን🤲🤲🤲።
@amarechmamo8410
@amarechmamo8410 5 жыл бұрын
እንኳን ለመቤታችን ለፍልሰታ ኪዳነምህረት አደረሳችሁ አደረሰን ።እመብርሃን የልባችን መሻት ትፈፅምልን።
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 2 жыл бұрын
አሜን፫
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 5 жыл бұрын
የኦርትዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሣችሁ በያላችሁ ሠላም ፍቅር ያብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@saifkazi4396
@saifkazi4396 4 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ aye meshewed
@user-dd3tg2mt1s
@user-dd3tg2mt1s 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ትክታዩች እንኳ ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለተዋህዶ ልጁች እንኳን ለኪዳንምህረት አመታዊ መታሰቢያ ዋዜማ እንኳን አደረሰን ብያለው ውዱቼ
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 5 жыл бұрын
ሰሎሜ ደስታ አሜን
@salehmuhamad8210
@salehmuhamad8210 5 жыл бұрын
ሰሎሜ ደስታ ሰላም ያገሬ ልጅ እንኳነ አብሮ አደረሰን ላችም መልካም በአል ይሁንልሽ
@oromooromiya2008
@oromooromiya2008 5 жыл бұрын
L
@user-pt1km3pz8y
@user-pt1km3pz8y 5 жыл бұрын
ስሎሜ ደስታ እኳን አብሮ አደረሰን ውድ የሀገሬ ልጄች በስደት ያላቹ ሰላማቹ ብዝት ኢበልልኝ እኛም ከሰው አገር አላህ ኢገላግልን አሜን በሉ አቦ
@adisethio1832
@adisethio1832 5 жыл бұрын
Amne Amne
@user-ys4zm4xo5m
@user-ys4zm4xo5m 5 жыл бұрын
ዋው በሌላ ፊልም ግዜዬን ያባከንኩት ቆጨኝ በቃ ፊልም ሳይሆን የእውነትም እውነት እስቶሪ ነው እናመሰግናለን በርቱልን አጨራረሱ በጣም ያምራል
@robelnguse3513
@robelnguse3513 5 жыл бұрын
እንኳን ለፋልሰታ በአል አደረሳቹ ለመላው የክርስትና ተከታዮች እናታችን ኪዳነ ምህረት ሀሳባችን ትሙላልን።
@gfxhhfhgefuh2162
@gfxhhfhgefuh2162 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fekefeke4393
@fekefeke4393 5 жыл бұрын
Robel Nguse
@konjitkonjo421
@konjitkonjo421 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ፡(እህቴ)
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ለሁላችንም
@shewalove6943
@shewalove6943 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ነገኮ የቅድስት ኪዳነምህረት በአል ነው የልጆች ፆም ማለቂያ። እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በአል ለሁላችሁም።
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ለኢድ መልካም በአል
@user-ei7wc2rp6h
@user-ei7wc2rp6h 5 жыл бұрын
yeshi weloyewu እኳን አብሮ አደረሰን
@user-mb6li3jw5m
@user-mb6li3jw5m 5 жыл бұрын
የትዳር አምላክ ሁሉን ነገር ቀድሞ አሳያት ደስ ይላል በጣም
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በብርና በሀብት የተገነባ ፍቅር እድሜው አጭር ነው እውነተኛ ፍቅር ግን ዘላቂ ነው 👌👌👌👌👌
@addisalem6475
@addisalem6475 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእድ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን እርገት በአል አደረሰን ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን♥♥
@kkCVbn
@kkCVbn 4 жыл бұрын
ሰላምነውቨኩረን
@hidatredai3168
@hidatredai3168 2 жыл бұрын
Q
@raheltesgage2783
@raheltesgage2783 6 ай бұрын
​@@kkCVbnPvP
@user-xc4on6gi4j
@user-xc4on6gi4j 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ይላል ከስህተት ተመልሳ ወደ ቀድሞ ፍቅር የምትመለስ ሚስት ይስጣችሁ ወንዶች
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 8 ай бұрын
እሷ ሳትሆን የተሳሳተችው ባለቤቷ ነው ። አብዛኞቹ ወንዶች ካገቡ በኋለ ለሚስቶቻቸው ጊዜ አይሰጡም ።
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 7 ай бұрын
ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ አሉ በፊልም ጥሩ ነው ግን ወደ እውነቱ ሲመጡ አዳጋች ነው።
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ የፍቅር ፊልም ሲአይ በእንባ የሚታጠብ ልቡ የተሰበረ
@hanemarymyarsemljj1165
@hanemarymyarsemljj1165 2 жыл бұрын
እኔ
@dagmawitgdg
@dagmawitgdg 5 жыл бұрын
I have never seen such Amharic movie ever! This is the best movie 👏🏽👏🏽👏🏽
@user-fk1km9wx4c
@user-fk1km9wx4c 5 жыл бұрын
ለመላዉ ለኦርትዶክስ እመነት ተከታዮች በሙሉ ኢትዮጲያዊያንና ኤርትራዊያኖች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ዉዶች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@biniimanche3690
@biniimanche3690 5 жыл бұрын
💛እሱና እሷ💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #kzbin.info/www/bejne/rZK2pJ2Veq6fgrc
@rahelraheleyasu265
@rahelraheleyasu265 5 жыл бұрын
ኣብይ ገ/ማርያም በፍቅር ነው የምወደው ..መጨረሻው ደስ ይላል.
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምህረት የአመት ሠው ትበለን መቼም ዕድሜ አይጠገብም በረከቷ ይደርብን ከሜን አሜን አሜን
@user-iw4tt3ww8i
@user-iw4tt3ww8i 5 жыл бұрын
Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን
@muluhabtygebrallji9436
@muluhabtygebrallji9436 5 жыл бұрын
amen amen amen
@aldanaaldana3103
@aldanaaldana3103 5 жыл бұрын
Aynaddis edema amen amen amen
@user-pf6bl1og8j
@user-pf6bl1og8j 5 жыл бұрын
Aynaddis edema amen amen amen
@Mona-wm5yi
@Mona-wm5yi 5 жыл бұрын
አሜን
@user-pm2ny8pk1g
@user-pm2ny8pk1g 5 жыл бұрын
ምንም አይወጣለትም ምርጥ ፊልም ነው ሴት ልጅ ከተፈጥሮ ውበቷ በስተ ጀርባ ለባሏ ታማኝ ስትሆን ይበልጥ ውብ ትሆናለች: ባልም እንደዛው ይህ ፊልም መቻቻልንም ያስተምረናል
@martigonderewa4133
@martigonderewa4133 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክልን
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን
@abotlais9684
@abotlais9684 5 жыл бұрын
Thanks
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
ስጨርስ እኮምታለሁ እስክዚያ ላይክ ስጡኝ ስውድችሁ እኛም በሀገር ባአል ማሳለፍ ናፍቆናል ::ለሙስሊም እህት ውንድሞች ኢድ ሙባርክ ብያለሁ ::
@goodnessisforsalf.6259
@goodnessisforsalf.6259 5 жыл бұрын
አላህ ይባርክ ፊ ቆንጅዬ አቦ ይመችሽ♥♥♥
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
@@goodnessisforsalf.6259 አንተም ይመችህ
@fxx7976
@fxx7976 3 жыл бұрын
አላህ. ይባርክሽ
@jayfour7660
@jayfour7660 5 жыл бұрын
የሴትን ልጅ ድክመት በትልቁ ያየውበት ኣጋጣሚ ድራማ ትዳር የቀለለበት ዘመን ትዳር ውስጥ ገብቶ የሰውን ሰላም ከሚነሳ የወድና ከሴት ሴጣን ይሰውረን
@sooqusabya5631
@sooqusabya5631 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜንኣሜን
@adeogunkatryn6861
@adeogunkatryn6861 3 жыл бұрын
Wow! this movie is very educative, I am Nigerian learning Amharic, though I didn't understand most of the language but I could catch up with the English subtitle. The Amharic language is beautiful and I really enjoyed the movie. Amaseginalehu!
@user-zc5uh6fe7t
@user-zc5uh6fe7t 6 ай бұрын
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
ዋዉ ፊልም ማለት እንደዚህ ነዉ ምርጥ የፍቅር ፊልም ነዉ እናመሠግናለን ሶደሬዎች ይልመድባቹ ❤️❤️❤️❤️
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
እንኩዋን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊይ በአል አደረሳችሁ።
@sanatedros1329
@sanatedros1329 5 жыл бұрын
Amsal Melkamu amenn
@eyerushoney4911
@eyerushoney4911 5 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@makdesmakdes5933
@makdesmakdes5933 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-fd6zf2qd3g
@user-fd6zf2qd3g 5 жыл бұрын
amen amen
@helenjima5396
@helenjima5396 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ለባለትዳሮች 💯💯💯💯💯💯🔥
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 5 жыл бұрын
ስቱ ሴት እደ ማክዲ ባለች ጓደኛ ትዳሩን ፈታ ሚስትም ለባሏን ትታዘዝ ባልም ሚስቱን ያስተዳድር ይላል ታላቁ መፃሀፍ ቅዱስ ብቻ በጣም አስተማሪ ነው
@sulamith.9031
@sulamith.9031 5 жыл бұрын
I just watched this movie for the second time, very educational and unique, thumbs up for the writer and actors.
@user-yv5tr7mx2s
@user-yv5tr7mx2s 5 жыл бұрын
እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ የእርገት በአል አደረሳችሁ ምርጥ ፊልም።ነው እንየው ፍቅር በፊልም ብቻ እንቁልልጭ.
@fhnfv9650
@fhnfv9650 5 жыл бұрын
Amen
@hawaniehawanie2748
@hawaniehawanie2748 5 жыл бұрын
ትዳር ላይ ያላችሁ ሴቶች። ግን መጥፎ የሴት ጓደኛ ሚመክራችሁን አትስሙ አገናዝቡ መጀመሪያ
@user-tz8jz8uw5k
@user-tz8jz8uw5k 5 жыл бұрын
እሷስ ህጻን ናት እንዴ?
@user-ce2uk7oj3m
@user-ce2uk7oj3m 5 жыл бұрын
አንደኛዋ እኔ ነኝ
@merryeyerus4725
@merryeyerus4725 4 жыл бұрын
@merryeyerus4725
@merryeyerus4725 4 жыл бұрын
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 4 жыл бұрын
ትክክል ነዉ መጥፎ ጓደኛ አያድርስ ሰዉ ጨዉ አይደል አይየመስ
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አለው መጨረሻው ተመችቶኛል ትዳራቸው እንደነበረ ስለቀጠለ እናመሰግናለን
@jan-vc1xh
@jan-vc1xh 5 жыл бұрын
Enenm eska filmu mechresha endaldekm selredashgn amesgnalhu😂😂😂😂
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 5 жыл бұрын
@@jan-vc1xh ክክክክ አቋረጥኩት እንዳትይኝ ብቻ
@masabira2616
@masabira2616 4 жыл бұрын
@@user-iz4oi2oz7i kkkkkkkk
@dnsbehonest4302
@dnsbehonest4302 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች እናቴ ትሙት ይዋደዳሉ። ነገር ግን social midea ላይ I don't know fucken resone
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ለባለትዳሮች።እምነት ከሌለ ዋጋ የለውም
@meskeremtoethiomeskerem4468
@meskeremtoethiomeskerem4468 5 жыл бұрын
ከመጥፎ ጓደኛ አምላክ ይጠብቀን
@yaallah1689
@yaallah1689 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bontuujimmaabantuujimmaa4226
@bontuujimmaabantuujimmaa4226 5 жыл бұрын
Amen amen amen Batikekil new
@oromaratube3209
@oromaratube3209 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@frpfrp6369
@frpfrp6369 4 жыл бұрын
አሜን
@bouzisesay735
@bouzisesay735 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@feelingyouwubete5778
@feelingyouwubete5778 5 жыл бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ፊልም አይቼ አላውቅም በስማም እንዴት አባቱ ያስደስታል
@sosnatemesgen4801
@sosnatemesgen4801 5 жыл бұрын
The best Ethiopian Movie I ever seen, good job 👏
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 5 жыл бұрын
እኔስ ፊልሙን ሳለየው ኮሜት በመልቀም መሽቶ ነጋልኝ ከምር በጣም ነው የምታዝናኑኝ ኮሜቶች ሰላማችሁ ይብዛ አቦ እኒህ እንኳን መቸም ደልቷቸው ነው ለማንኛውም አሪፍ ነው በጣም
@Dandibor1216
@Dandibor1216 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ያላያችሁ እዮት ይመቻል "ይመቻችሁ"
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 5 жыл бұрын
ዛሪ ልደቴ ነው like pls
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 5 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 жыл бұрын
@@maresylastamru3738 aaaaaaaaaààaàaaaàaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàa
@user-di5yo4px8c
@user-di5yo4px8c 4 жыл бұрын
@@maresylastamru3738 aaaaàaaaaaaaàaaaaaaàaaaaaaaaaaàaaaaààaaaaàaaaaaaaaàaàaàaaàaaaaaaaaaaaàaaaaaaàaaaaaaàaaaaaaaaàaaàaaaaàaàaaaaaaàaaàaàaaàaaaaaààaàaaàaaaaaaaaàaaaaaaaàaaàààaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaàaaaàaààaaààaaàaààààaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaàaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaààààaaaaaaaaa
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
@@maresylastamru3738 🎂🌹
@user-dk6hj1jl1f
@user-dk6hj1jl1f 2 жыл бұрын
🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍭🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍰🍰🍰
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 5 жыл бұрын
እንኳን ለመቤታችን ክብር ብአል አደርሳችሁ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
ያስላም ልኮመንት 80 ኛ ድርጃ ነኝ እና የሞራል ድጋፍ ይድርግልኝ እያልኩ ከወዲሁ ስላምታየን ላድርስ በመቀጠልም እንኳን ልሻድይ ብእል ብስላም እድርስን እድረሳቹ ያግሬ ልጆች ፍጣሪ ክፍቅድው የዛሬ እመት እግሬ ነኝ
@user-th7qu8or8f
@user-th7qu8or8f 5 жыл бұрын
ከእንደማክዳ አይነት ጉዋደኛ ይሰውረን በተረፈ ቆንጆ ነው
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
አድስ ነው መሰለኝ ለሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
@user-pd5bi1pk4h
@user-pd5bi1pk4h 5 жыл бұрын
😘😘
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
ለፍቅሬ ስል እኖራለሁ
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
ለፍቅሬ ስል እኖራለሁ
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
Kala Ka ወይየ
@user-tt8qt1db5w
@user-tt8qt1db5w 5 жыл бұрын
አላህይባርክፊኪ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 5 жыл бұрын
ምርጥና አስተማሪ ነው! ወንዶቻችን እባካችሁ ከማግባታችሁ በፊት የሴት ልጅ needs/ፍጆታ፥ ንብረትና ገንዘብ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው ልጅ የስነልቦናዊ ( mental ) እና emotional እንደሆነ ጭምር መረዳትና እይታችሁን ማስፋት ግድ ይላል... (ሴቶችዬ ከማግባትና ልጅ ከመውለድ የኑሮ ግብ ሊኖረን አማራጭ የሌለው ነገር ነው!!! )ከወዳጅ ከዘመድ ጋር ወይም በግልህ ከሚኖርህ ጊዜ ተቆራረጥ ባይባልም፥ ሳታገባ እንደነበርካቸው ጊዜያት በራስህ ፍላጎት ብቻ ከመንቀሳቀስ ለመውጣት/ ሌላ እንደ አንተ ያለ ሰው ወደ ኑሮህ ለማስገባት ፈቃዳኛ ሳትሆን (ሙሉ ዝግጅቱ ሳይኖርህ ) ሌላ ሰው ወደ መንገድህ/ኑሮህ አታስገባ...ለምን ቢባል፥ እነርሱንም ትበድላለህ!! አንተም ከእነርሱ ጋር በመሆንህ አትጠቀምም...ይህ የኑሮ ክፍል፥እራሳቸውን ያዘጋጅተው የገቡበት እጅግ ያተርፉበታል ( የሌላው ሰው ሙላትና የደስታ ምንጭ ከመሆን የበለጠ ለጤናማ ነፍስ ምን ደስታ አለው?!!! ) ነገር ግን፥ ሰው ስላደረገው፤ ብቸኝነትን ወይም ኑሮን ለማሸነፍ የገቡበት ግን ግራ ሲጋቡ፤ሰው ሲበድሉና የሌላ ሰው የሕይወት አጋር በመሆን ያለውን ትክክለኛ ጣዕም ሳያጣጥሙ...በትልቅ ጉዳት በመለያየት ይጨርሳሉ!!!እንዴት ያስልዝናል!!!!...ለአቅመ ልጅ መውለድ የደረሱትማ... ከእነርሱ አልፎ ስቃዩና እመሙ ለልጆቻቸው ይተርፋል! እና ወገን እንማር፤ እንዘጋጅ!! ሴትም ሆነሽ ወንድም ቢሆን፥ምርጥ ያሚባለው አይነት የሕይወት አጋር ለመሆን እንፈልግ...እራሳችንን እናሰልጥን...ያኔ ለሰውም እረፍት ለራሳችንም ዘላቂ ውስጣዊ እርካታና ሰላም ይኖረናል። በድጋሚ ለዚህ የገአዱ አለም ነፅብራቅ/ማሳያ ስለሆነ ሥራ እናመሰግናለን! ብዙ እንደተማርንበት አምናለሁ! የከርሞ ሰው ይበለን!
@rahtube6981
@rahtube6981 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ትክክል ብለሀላ
@sara-ro5wq
@sara-ro5wq 5 жыл бұрын
እኔ አግብቻለሁ ባለቤቴ ይከባከበኛል ግን እኔን ለማስደሰት ብቻ ይመስልበታል ብዙ ወሬ ከኔ ጋ አያወራም ቀልድ ትንሽ ያወራል ቁምነገርማ አያወራኝም ካወራንም ወዲያው እንጣላለን እኔ ምለው ነገር በሙሉ አይጥመውም አንዳንዴስ በማስመሰል ውስጥ ያለም ይመስለኛል ምን ላርግ ምከሩኝ?
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
sara የደማስቆ መርኮኛ ነኝ የኔ ውድ በግልጽ ንገሪው ጠይቂው የማትስማሙበትን ነገር መናገር እናም የምታስቡትን ነገር ተመሣሣይ መሆን አለበት ያንቺም ሀሣብ መቀበል አለበት ምክንያቱም በቁም ነገር ላይ ካላወራችሁ ምንድነው ትዳሩ እንዴ ሰው አብሮ መኖር ብቻ እኮ ትዳር አይሆንም ስለዚህ ላንቺ ጊዜ የማይሰጥሽ ቁም ነገር የማያወራሽን ምክንያት በደንብ ጠይቂው አትፍሪ አንቺም መፍራት የለብሽም በዚህ አይነት ትዳራችሁን ይቀዘቅዛል ከዛም ወደ ሌላ መሄድ የማይቀር ነው የሠው ልጅ ነውና እህቴ በተቻለሽ መጠን ፍላጎቱን ማወቅ ነው ማሬ
@user-hb5ti9yx2l
@user-hb5ti9yx2l 5 жыл бұрын
+sara የደማስቆ መርኮኛ ነኝ የኔም ባል የዚህ አይነት በሀሪ ነው ያሐው ከኔ ይልቅ ጎደኞቹ ይቀርቡታል እኔ የምሰማው ካለፈ በሀላ ነው ሰጠይቀው እንዳትጨነቂ ብዬ ነው ይለኛል ልርቀው ስል ይቀርበኛል ስቀርበው ግራ ያጋባኛል ግን አሁን አላሀምድላ ወልጄ በልጄ የሡን ድክመቶች ለመሸፈን እየጣርኩ ነው በዱአቺ አሡኝ
@ethiopiahagere5588
@ethiopiahagere5588 5 жыл бұрын
Amen Mesfin PERFECT COMMENT !!! በእውነት እስተዋይ ነሽ ትዳር ካለሽ እግዚእብሄር ትዳርሽን ይባርከው ትዳር ከሌለሽ እግዚእብሄር በእይታሽ ልክ የምታርፊበት እና የምትደስቺበትን ትዳር ይስጥሽ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 5 жыл бұрын
እስኪ እንደ ሮቤል ያለ አፍቃሪ ይስጥሽ በሉኝ የምር ምርጥ ስራ ነው ሁለቴ ነው ደጋግሜ ያየሁት ።
@zadbentmuhmmad6521
@zadbentmuhmmad6521 5 жыл бұрын
ይስጥሽ
@logout1710
@logout1710 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ካየኋቸው አማርኛ ፊልሞች ልዩ ነው
@user-oj7vf9yi9u
@user-oj7vf9yi9u 5 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊም እምነት ተከታይዋች ኢድሞባርክ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን
@user-kt6nu1ko8l
@user-kt6nu1ko8l 5 жыл бұрын
ልብስ ዝቅ እምትሉት ፈረንጆች እንዴት እንደሚለብሱ አታዩም ዋናው ልብ ነው ልብስ እንደአየሩ ፀባይ መለበስ አለበት በበገ ወራት ጃኬት ልበሱ አትበሉ ኦኬ
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 5 жыл бұрын
ውድ ጓደኞቸ በስደት ለምትኖሩ ሀገርም ያላችው እኮን ለሙስሊም በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የብልፅግና ይሁንላችው የኔ ውዶች
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 5 жыл бұрын
Wooow አንደኛ ነው ትልቅ ትምህርት አለው ይመቻቹ አቦ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yadenl2676
@yadenl2676 5 жыл бұрын
Thanks so machu nice movies
@user-hv8qt4eb5h
@user-hv8qt4eb5h 5 жыл бұрын
አይ ሸባው ከሠርክ ላማንኛውም የክርስትና እምነት ተከታይወች እንኴን ለኬዳንምህረት ፍስላታ በሠላም አደረሣችሁ
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 жыл бұрын
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” ” (ኤፌሶን 5:​22-33
@77861022
@77861022 5 жыл бұрын
ብንን ስል በህልሜ ነው ማለት ጀመራችሁ???ፊልሙ በጣም ደስ የሚል ጥራቱን የጠበቀ እና አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ወንዶች እኮ ሌላ ሲመጣ መንጫጫት ልማዳችሁ ነው!!!
@lydiaylydiay5192
@lydiaylydiay5192 5 жыл бұрын
Very interesting movie, it should be a lesson to all women's. Geta libona yisten 🙏🏽
@user-bb7rw2dt6r
@user-bb7rw2dt6r 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ያለው እናመሰግናለን
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
. 人 . ( ___) . ┃口┃ . ┃口┃ . ┃口┃ . ┃口┃🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 . ┃口┃🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 . ┃口┃ --------------------------- . ┃口┃ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 . ┃口┃ 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 🌙 ለመላው የአስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ እንኳን ለ1439 ኛው የኢድ አል-አድሀ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ🙏 🌙ኢድ-ሙባረክ🌙 I wishes to all Muslims Happy Eid Al Adha (Arafa) festivity! 🌙 EID-MUBARAK 🌙
@mukamlinasiro6077
@mukamlinasiro6077 5 жыл бұрын
ምርጥ ብዬ ዝም ናው።።።።
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 жыл бұрын
Batelhem asgde እንኳን አብሮ አደረሰን ሀቢበቲ
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 жыл бұрын
አሏህ አድሱን ዘመን የፍቅር የአንድነት የብልፅግና የመተሳሰብ የመከባበር አሏህ ያድርግልን
@genetdegu591
@genetdegu591 5 жыл бұрын
Bate የድንግል ሞሪያም ልጅ
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 5 жыл бұрын
ገራሚ ነዉ ተጀምሮ እስኪያልቅ እልም እንኳንም አልተለያዩ መጨረሻዉ ያምራል
@user-uy1se9qs7r
@user-uy1se9qs7r 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አሰትምር ፈለም እንዚህ አይነት ፍቅር ለሁሉችንም እግዚአብሔር ይስጥን
@dccfg6250
@dccfg6250 5 жыл бұрын
ውይ ጣጣ አለ የኔ ባል ቢሆን ባንድቀን አውልቆነው እሚጥለኝ
@hisremnant9957
@hisremnant9957 5 жыл бұрын
Great movie with numerous moral lessons.
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
የሸባው ፍቅር አሰጣጥ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
@kefflamakura1188
@kefflamakura1188 5 жыл бұрын
ጦይቢነኝ ወለየዋ ሽቅርቅር ልጣወይ ልቅር h
@endlesswave2685
@endlesswave2685 4 жыл бұрын
Lol
@mahletbelete48
@mahletbelete48 5 жыл бұрын
በአሉ በስደት ይስጠላል ገን ለመላው ሙስሊም መልካም በአል ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችም መልካም በአል
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 5 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ. ማሮች. እኔስ ኩሽና ውስጥ ነው ያሳለፍኩት.
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
me too
@user-ng7ml2vr1b
@user-ng7ml2vr1b 5 жыл бұрын
እኔም እንደዛው ሰብስክራይብ እድርጉኝ እስኪ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
አብሽሪ ያልፋል
@user-pd5bi1pk4h
@user-pd5bi1pk4h 5 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-qn9yb8go9t
@user-qn9yb8go9t 5 жыл бұрын
እኔም ማር
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 5 жыл бұрын
እደዚህ፡ፌልም፡ያስደሰተኝ፡የለም፡በቃ፡ምርጥ፡ነው።አስተማሬም፡ነው።
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
አይይይይይ የዋህ ሠውን እሚያጠፋው ለካ ሠው ነው ፈጣሪ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን እምነት ደሥ ይላል ፈጣሪ ማሥተዋልን ይሥጠን
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 8 ай бұрын
ወይ ጉድ እዲም አይነት ጓደኛ አለ ከደዚ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን
@eluhabta4395
@eluhabta4395 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነውእናመሰግናለን
@semuteub5895
@semuteub5895 5 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 жыл бұрын
ወሚና ወሚኩም
@rahelasmare9514
@rahelasmare9514 5 жыл бұрын
@
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ውይይይይ ወንዶች እኛን ሴቶችን እጃችሁ እስክታስገቡ ደፋ ቀና ትላላችሁ እጃችሁ ታስገባችሁ በኋላ ግን መጫወቻችሁ ታደርጉናላችሁ እህህህ አቃጠላችሁን አሁንስ
@user-ll5dg8jj3g
@user-ll5dg8jj3g 5 жыл бұрын
Woynshet Belete እውነትሽን ነው ማሬ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
በትክክል ማር ምናለ ሰውም እንደቁላል ቢታይ ቢሆን አይ
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@user-ll5dg8jj3g አመሰግናለሁ ጓደኞቸ ትክክል ናችሁ
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@user-tn1jz5cw5d ትክክል ማሬ
@user-fz6xr5yz5j
@user-fz6xr5yz5j 5 жыл бұрын
Woynshet Belete
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው መታመን ማመን ነው ማመን ምታመን ነው ታማኝነት ለራስ ነው ደሞ እግዚአብሔር የፈቀደው ትዳር አነድ ነው ከዛ ውጭ ወደ ውጭ ለገንዘብ ብሎ የሴታን ታባባሪ መሆን አያስፈልግም
@kidusyared7900
@kidusyared7900 5 жыл бұрын
እውነት ህይወት ቀድሞ የሚያስተምር ቢሆን ምን ያህል ጥሩ ነበር nice movie tanks
@meratube5029
@meratube5029 5 жыл бұрын
ማርያም እናቴ User lemejemerya gzie yametaw serto mihed sew ante/anchi betam betam adnkewalew commentu
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 жыл бұрын
@@meratube5029 አመሰግናለው
@user-en4wi3fk8e
@user-en4wi3fk8e 5 жыл бұрын
ማርያም እናቴ User egeziyabehr.yeredashi
@user-sw8ou4pe9i
@user-sw8ou4pe9i 3 жыл бұрын
ምን አለ ነበር እዳተ ያለ ባል ባገኝ አላህ ሆይ እንዲህ የሚያስብ ባል ስጠንንን ያርቢ አሚንንንን ሰብሌ ይህንን መሳይ ባል አግኝ ተሽ እንዲያው ምን ፈልገሽ ነው ሌላ የምታይው ደሞ ይህንን የመሰለ ባል ለሁላችንም ይስጠን አሚንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ እስኪ እዳሰብንው ስጠን ያላለህ ከውሸት ወዶ ከሚጠላን አንተ ጠብቀን ያላላህ አንተ ደህናውን ሲገባ እዴት ዋልሺልኝ የሚለኝን ሲወጣ ደህና ዋይልኝ የሚለውን እና በሰላም ዋልሺልኝ የሚለውን ብቻ ያርቢ😭😭😭😭😭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👈😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥👈ቀምቀኛ ከሸርኛ አንተ ጠብቀን 😭😭👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ባሰብንው አድርሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 жыл бұрын
አሚንያርብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
እህቶቼ አጭርን ልብስ እግዚአብሔር ያጥፋው ውይይይ ስጠላው
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
አሜን
@majedalmansoori5634
@majedalmansoori5634 5 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል አሜን አሜን አሜን
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@newnew-lo2xr haha ክብር ይስፋ አሟልቶ ስጥቶናል ነገር ግን አጭር ልብስ ሴት መልበስ የለባትም በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው
@newnew-lo2xr
@newnew-lo2xr 5 жыл бұрын
yetuga new yetetsafew acher atelbesu teblo @gente kefelgne
@hiwetmusgun9559
@hiwetmusgun9559 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
I don't know what to say about Ethiopian films..I mean everythin is perfect...Their storyline cinematography directing..They are so good..I didn't expect the ending of the movie to be like this but it was interesting and I was so glued to my tv waiting what the old man next move is gonna be..Eritrean film makers need to learn a lot from their Ethiopian countrerparts and finally I hope that they add subtitles on every Ethiopian movie as there are many Eritreans that are Ethiopian film fans...ma amharic ain't that good so It would be awesome if they have English subtitles on every of their movies
@user-yl3zj1kq6w
@user-yl3zj1kq6w 5 жыл бұрын
እስቲ ኣንድ ቀን እውነት ስሩ ኣሁን ኢትዮ ውስጥ እንደዚ ኣለ ? የትኛው ባል ነው ሚስት እንደዚ ስትሆን ዝም የሚለው ቀጥቅጦ ነው ቁጭ የሚያረጋት።ዉይይይይይይ ለካ ......ነው
@Me-qh6wb
@Me-qh6wb 5 жыл бұрын
Eko Ehet
@user-yl3zj1kq6w
@user-yl3zj1kq6w 5 жыл бұрын
ፍቅር በትዝታ Me። እንኳን ባሌ ፍቅረኛየም ስልክ ሱደወልልኝ ግልምጫው ጉድ ነው ቅቅቅቅቅቅ
@Me-qh6wb
@Me-qh6wb 5 жыл бұрын
@@user-yl3zj1kq6w አይዞሽ እኔኮ ምንም የለኝ ገናነኝ
@user-yl3zj1kq6w
@user-yl3zj1kq6w 5 жыл бұрын
ፍቅር በትዝታ Me። ኣደል ለግዜው ነው የለይለህ እንጂ በፊት ኑሮክ ይሆናል ግን ትደርስበታለህ ኣይዞህ
@ggg-f2165
@ggg-f2165 5 жыл бұрын
@@user-yl3zj1kq6w vryjhfda1yhfd54gff
@merryyetielamistemerryyeti7426
@merryyetielamistemerryyeti7426 5 жыл бұрын
4th እናመሰግናለን ምርጦች ወይኔኔኔ ኧረ ተው ፑል አታሳዩኝ😌😌
@georgesrizk8258
@georgesrizk8258 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምነ ተከታ በሙሉ እንካን አደረሳቹ
@zenizeni9242
@zenizeni9242 5 жыл бұрын
@goodnessisforsalf.6259
@goodnessisforsalf.6259 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ♥♥♥
@user-zx4yv8sb9v
@user-zx4yv8sb9v 5 жыл бұрын
ውይ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ የፍቅርና የአንድነታችን መገለጫችን ሀገራችን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር እንኲን አደረሳችሁ ስትባባሉ ታስቀናላችሁ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም ሰላማችሁ ይብዛልኝ በስደት አለም ያለነውን በሚቀጥለው አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር ያድርገን አሜን
@ethioreview2601
@ethioreview2601 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ለማየት subscribe ኣርግሊኝ
@user-zx4yv8sb9v
@user-zx4yv8sb9v 5 жыл бұрын
እኔ ሰብስክራይብ ገጨሁኝ
@remegemal7404
@remegemal7404 8 ай бұрын
For 13 years I haven't seen drama 😂❤
@remegemal7404
@remegemal7404 8 ай бұрын
Thankyou.❤
@SamrinaAbebe
@SamrinaAbebe 8 ай бұрын
Wow the wife is so pretty and the husband is such a handsome lad! He is my favorite actor ❤tameru birhanu we all know is a star 😍😍great movie loved every scene keep it up guys 👍 👏
@tupac2paclovechannelt834
@tupac2paclovechannelt834 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም የተመስጥኩባት ፊልም ደስ ይላል ያልሸፍቹ ሽፉት
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 5 жыл бұрын
በታምምምምምምምምም ገራሜ ፊልም ነዉ ከሜባለዉ በላይ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@feruzhassen6360
@feruzhassen6360 5 жыл бұрын
Wow! Such a great movie 😘😘😘😘Arsema good job
@user-nd3sy5hb8v
@user-nd3sy5hb8v 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ ምርጥ ፊልም ወይኔ ደስ ሲል እስካዛሬ አይቻለሁ ሁሉንም የኢትዩጲያ ፊልም ይሄ ግን በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው
@madanitdagne1084
@madanitdagne1084 5 жыл бұрын
ቦታ ያዙልኝ መጣሁ ምርጥ film ነው
@aa.a.f1843
@aa.a.f1843 5 жыл бұрын
♥♥♥ ♥♥♥ ♥♥♥
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
እፍፍፍ በትዳርስ ቀልድ አይመቸኝም ፍቅር ጌም አይደለም አቅጣጫን እየቀያየሩ አይጫወቱትም
@betydream5170
@betydream5170 5 жыл бұрын
Betam dess yemil new. sebleyee wededdd yene konjooo teru mist yemetadgewun new yadergishiwu. yetezeregalish wetemed wust selalgebash betam desss belognal. Baliwan lemetod set teru temert new. hulachunem enamesegenalen.
@hayatm5876
@hayatm5876 5 жыл бұрын
Thank You very Much
@user-qt9km4yw6x
@user-qt9km4yw6x 5 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ህልም ያቴ ያለህ በጣም ነው የተመቸኝ በርቱ የሰሞኑ ፉልም ግማሹ ሳአት በህልም ሁኗል ከፊልም ብሶ😂😂😂😂😂😂😂
@andriss9003
@andriss9003 5 жыл бұрын
ለይላ ፍቅር ክክክክ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
የሰብሊን ባል ስወደው እርጋታው መልኩ አቋሙ ብቻ ምንም አይወጣለት ይሄው ለሰባተኛ ጊዜ እያየሁትነው አቤት ትእግስት
@dengelienatan5745
@dengelienatan5745 5 жыл бұрын
wooooow betam des ylali enamesegenalin 💘💘💘
@user-mq3ty5wy5o
@user-mq3ty5wy5o 5 жыл бұрын
በእውነት ልዩ ምርጥ አስተማሪ ፊልም መው እናመሰግናለን
@user-pv6vu5cl3g
@user-pv6vu5cl3g 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብየለሁ ኮማቾች እደትናችሁ ውዶቸ እግዚአብሔር በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@user-hj6pb8zx2g
@user-hj6pb8zx2g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gx6xz8gg5o
@user-gx6xz8gg5o 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤💛💚
@fekefeke4393
@fekefeke4393 5 жыл бұрын
ኃይሌም ዝማሬየም እግዚአብሔር ነው
@netsanetabate2773
@netsanetabate2773 5 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ዎው 💖
@pam517
@pam517 5 жыл бұрын
ኦም, ይህ በጣም ጥሩ ነው. ይህ መጨረሻ ፈጽሞ ሊመጣ አይችልም. ምርጥ ፊልም.
@user-bb7rw2dt6r
@user-bb7rw2dt6r 5 жыл бұрын
ውይ ባሌና ልጄ ናፈቁኝ አጀማመሩ ደስ ይላል እስቲ ልጨርስና ደሞ ካምታለው
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
አብሺሪ ማማዪ አንድ ቀን ታያቸዋለሺ
@sadiyamohammed4824
@sadiyamohammed4824 5 жыл бұрын
እኔም እዳችዉ ነኝ ባሉበት ሰላም ያርግልን ዉዴ
@fthawighile3454
@fthawighile3454 5 жыл бұрын
ዎውውውው"ፊልሙ በጣም በጣም ሃሪፍ ነው"ግን እቺን ባስታ"ለምን ድነው በሁሉም ፊልም ሚትዘውተረው
@aduhabeshawit4238
@aduhabeshawit4238 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልና ኣስተማሪ ፊልም
@user-th4jd5zx3z
@user-th4jd5zx3z 5 жыл бұрын
ለባለትዳር ላላገባነውም ጥሩ አስተማሪ የተረጋጋ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
ያረብ ያረብ ያረብ እንደሠብሊ አይነት ባል ሥጠኝ ጌታየ ሆይ ኡፍፍፍ
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 71 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,7 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)
1:31:35
News ET Social
Рет қаралды 1,9 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 282 М.
Bankeru (ባንከሩ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:25
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 6 МЛН
How the hell is this done#joker #shorts
0:14
Untitled Joker
Рет қаралды 1,4 МЛН