ተዝካር ማለት ምን ማለት ነው?

  Рет қаралды 32,107

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@fetlewerktemam7137
@fetlewerktemam7137 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እንደዚህ ሥለ ስርአተ ቤተክርስትያናችን የሚያሥተምሩን አባቶችን ያብዛልን ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን አሜን
@zeryashberhanu5952
@zeryashberhanu5952 8 жыл бұрын
ኣሜን!!! ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያዋርስል የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅልን ኣሜን!!! እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን!!! ፅናት..ፍቅር.. ሰላም..ለሕዝብ ክርስትያኖች ተዋህዶ ዘ.ኦርቶዶክስ ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!
@tsigeteka1363
@tsigeteka1363 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
@ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ5ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ5ጰ 7 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እናመሰግን አልን
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
ድንቅ እዉቀትና ትንታኔ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ አባታችን።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቸ2ዐ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቸ2ዐ 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባቶቻችን እናንተን እግዚአብሔር አምላክ ያኑርልን በጣም ደስ የሚል የሂወትን መንገድ እያስተማራችሁን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሥርዓቷ ሁሉ ውብ ነው ድንቅ ነው ከሁሉም ልዩነው።
@alexanderalexander3795
@alexanderalexander3795 8 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የቤተክርስትያናችን ስርአት እኔ የሄ ሁሉ አላውቅም ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ አባቶች ስርአት ቤተክርስትያን በደንብ የሚያስተሙሩ ብታቀርቡልን ጥሩ ነበር
@meskerem7790
@meskerem7790 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@meskerem7790
@meskerem7790 8 жыл бұрын
+meskerem ኧንዳ ኧርጋ እኔም ማላውቀውን ተምሬበታለሁ
@fekerkalihiwotyasemalinfek1938
@fekerkalihiwotyasemalinfek1938 8 жыл бұрын
Amen amen amen Qali hiwot yasemalin tesifa megisite semayat yawarisilin betam bizu timihuret agignchalehu
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። እኛም የሰማነውን እድንፈጽም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
@የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
@የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@bettyweldemeskel8065
@bettyweldemeskel8065 6 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወር ያሰማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅልንን ፍህታት መደረግ እንዳለበት በተለያየ ሁኔታ ብማርም በመጽሐፍ ቅዱስ በተለያዪ ክፍሎች ባለብም ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን #ኪራክ 7÷6 #ሲራክ 38÷5 #በሐዲስ ኪዳን 2ኛ #ጢሞቴዮስ 1÷16_18 ላይ አንብቤአለሁ ግን የግንዘት ሁኔታው የተለየ እንደሆነ እና ምሥጢሩ እስከ ዛሬ አላውቅም ነበር አባታችን በእውነት አመሰግናለሁ ማህበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩሎች ጠብቆ ያቆይልን አሜን(3)
@udhjdhdhhd5428
@udhjdhdhhd5428 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ያስተማሩን
@destayimer9645
@destayimer9645 8 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyewotin yasemalen tesefa menegesete semeyaten yawureselen bedema betana yakoyelen beaunet betam bezu temeheret agechalehu betam newu emamesegenewu abata!
@ማንእንደኢየሱስስምህይባረ
@ማንእንደኢየሱስስምህይባረ 8 жыл бұрын
Qal hewat Yasamalen Tasefa Mageseta Samayate Yawereselen Yagalegelote Zamankun Egzabehare Yebareke
@serkalemdebalke7118
@serkalemdebalke7118 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቻችን ጠቃሚ ትምህርት ነው ከሞት ማንም አይቀርምና አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስ በል አሜን(፫)
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስርአት እንዳለን ስላወኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@weynshet6983
@weynshet6983 8 жыл бұрын
btame dse yamlen tmehrt now kaliewt ysemalen bewnate yahinme zje lmtarbo mahbra kdosan egziabhar ydkmachu wega bsmyte ykflachu bamedrme erjme edma brkten ybbzalchu
@asteartewele6511
@asteartewele6511 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።
@haniget6645
@haniget6645 6 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያክብርዎት ….. በተለይ ስለ ቁም ተዝካር፣ ሃውልት፣ ስለ ሳጥን የተናገሩት በጣም አስተማሪ ነው፡፡
@mestiredi7344
@mestiredi7344 8 жыл бұрын
አሜን.ካለ ህወትን ያሰማልን።አባታችን እግዚአብሔር ይስትልን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን.እድሚና ቲና ይስጥዎት።
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@hahahahaha8477
@hahahahaha8477 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማየት ያውርሳልን
@newaymesslie6236
@newaymesslie6236 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@DeaconGermen1845
@DeaconGermen1845 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን
@سميرةسميرة-ل6ف
@سميرةسميرة-ل6ف 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እባታችን
@አስመሳይሰውጠላሁ
@አስመሳይሰውጠላሁ 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ አንቺ የምሥጢር የጥበብ ባህር ልጅሽ ያደረገኝ የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን!!!!!!!
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 8 жыл бұрын
amen kale hewten yasemaln abatachen
@simretbereka988
@simretbereka988 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብዙ የማላቀዉን ነግር አውቄለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ሀኒየቃልእናት
@ሀኒየቃልእናት 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ቅዱስጊዮርጊስጠበቃዬነውወ
@ቅዱስጊዮርጊስጠበቃዬነውወ 7 жыл бұрын
Kale Hiyiwet yasemaln Amen Tsegawn Yabzalachihu Amen Amen Amen
@fghjghj1958
@fghjghj1958 6 жыл бұрын
ወለተወልድ ለአባታችን በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን አሜንበእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@Hanan-bn3xz
@Hanan-bn3xz 8 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasmalen
@samriawt6405
@samriawt6405 5 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስል
@mimigm6595
@mimigm6595 Жыл бұрын
ከዚህ ዓለም ድካም ላረፉት አባትና እናታችን ቸሩ መድኃኒዓለም መዓዛ ነፍስ የሆነውን ተዝካራቸውን ይቀበልልን- ነፍሳቸውንም ከደጋጎቹ ጋር በአጸደ ገነት ያኑርልን:: ጌታ በምጽዓቱም በቀኙ ያቁምልን: አሜን!!! አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት-ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
@seyoum917
@seyoum917 Жыл бұрын
አሜን አዎን ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ተዝካር ጸሎታችሁን ተቀብሎ ወደ ልዑል እግዚአብሔር የሄዱ ቤተሰቦችን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን።
@anbesajirjerjo8187
@anbesajirjerjo8187 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ።
@lubabamohamed9609
@lubabamohamed9609 8 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@qaws7708
@qaws7708 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን በድሜ በፀጋ ያኖራልን
@ethiopiahagere1184
@ethiopiahagere1184 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@ልቤበእግዚአብሔርጸና
@ልቤበእግዚአብሔርጸና 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል። አባታችን
@balayneshgebaya8938
@balayneshgebaya8938 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@abeshaemru6457
@abeshaemru6457 8 жыл бұрын
amen kale Hiwot yasemalen bewenet betam des yemiyasegn temehert new
@maheletweb665
@maheletweb665 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ብዙ አወኩ እማላቀውን መግቢያየ ወደት ነው
@birtukantadese731
@birtukantadese731 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@سمورةسمير-ت9ط
@سمورةسمير-ت9ط 8 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን
@Mm-st9hk
@Mm-st9hk 7 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln abatachin amen amen amen
@newaymesslie6236
@newaymesslie6236 8 жыл бұрын
amen !!!kalehewot yasmalen.
@elhamadam3917
@elhamadam3917 8 жыл бұрын
ኢልህምእንደትአድርጊየህቴንፊስቡክማወቅእችለሁ
@salamethiopia4905
@salamethiopia4905 8 жыл бұрын
Amen Kale Hiwot Yasemaln Abatachin Mengste Semayatn Yaersln
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚይልብሄር አምላክ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃን
@fantayenshnigatu4628
@fantayenshnigatu4628 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
@helenendale3168
@helenendale3168 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
የ ድንግል ማርያም ልጅ የ ህወትንም ቃል ያሰማልን ጸጋውንም ያብዛልን ሊቃውነተ ቤተክርስትያን አባቶቼ አሜን አሜን አሜን
@gelilayeshi4919
@gelilayeshi4919 8 жыл бұрын
kale Hiwetn yasemaln
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ ዛሬ ሰባትኛ ቀኗነው ነብስ ይማር ብላቸሁ ወለተ ሀና በላቸሁ በፀሎት አሰቧት አባቶች ወንድሞች እህቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ ነብስሽን ይማርው ወለተ ሀና እናቴን በፀሎት አስቧት
@እናኒጌታቸውየድንግልማርያ
@እናኒጌታቸውየድንግልማርያ 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሠማልን ተሥፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mahelitselam8042
@mahelitselam8042 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እርጂም እዲሜ ይስጥልን አሜን
@haronyesilaselijsilase8162
@haronyesilaselijsilase8162 6 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@genetm-dy2ey
@genetm-dy2ey 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@alexanderalexander3795
@alexanderalexander3795 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስማዓልና አሜን
@ayinalmayinalm9432
@ayinalmayinalm9432 7 жыл бұрын
amen qale hiwatan yasemalen
@SaraSara-rk4ly
@SaraSara-rk4ly 7 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን አሜን
@zzss8551
@zzss8551 8 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሠማልን በእውነት ብዙ ነገርን ተማርኩበት !
@ወለተሚካኤል-ፀ5ቈ
@ወለተሚካኤል-ፀ5ቈ 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 жыл бұрын
,ለመከሩንና ላሰተማሩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት በሕይወታችን ማወቅ ያለብንና ከፍፃሜው ማድረግ አለብን። ከእግዚአብሔር ጋር የሚወደውን አድርገን ለዘላለምን ሕይወትን ያውርሰን አሜን አሜን አሜን ወሥበኀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲት አምላክ።።
@zenagebrehiwot5840
@zenagebrehiwot5840 7 жыл бұрын
kele hiwot yasemalin
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት 7 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን፡
@fasikaamen8558
@fasikaamen8558 8 жыл бұрын
kaleheyewtyasemalen amen amen amen
@ወለተተክለሃይማኖት
@ወለተተክለሃይማኖት 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
@እሴተማርያምየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትንያሰማልን ስንትሰውነበር ተስካር ለምንእያለየሚጨቃጨቅአፉንዘጋው በዚህትምህርት እድሜይስጥወት
@msilove8169
@msilove8169 8 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln tesfa mnadergatn mengste semay yawursln bedme betsega yakoyiln
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 7 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abiyottesfaye6548
@abiyottesfaye6548 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ስማያት ያዋርስልን
@matewoshabtom4185
@matewoshabtom4185 7 жыл бұрын
kal hiwot yasemaln
@saraetho1249
@saraetho1249 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@SaraSara-in4yu
@SaraSara-in4yu 8 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ነገር ግን ይህን ስርሃት ባሁን ጊዜ ለህሊናው ተገዝቶ ያደርጋሉ አገልጋዮቹ ብዬ ለማመን እቸገራለው ብቻ ሁላችንም ስጋ አሸንፎን ለውበት ብቻ የተሰለፍን ነን።
@anwaralanazi9577
@anwaralanazi9577 8 жыл бұрын
ቃለሁወት ያሰማልን
@asteartewele6511
@asteartewele6511 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።
@ዋሴነሽማርያምጠበቃየ
@ዋሴነሽማርያምጠበቃየ 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ። ያቆይልን አሜን
@ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ
@ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ 6 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታሆይ ለንሰሃ ኣበቃኝ
@kidanwoldu7731
@kidanwoldu7731 7 жыл бұрын
Kalehiwot yasamaln be edmea betsega ytebkln amen
@Hilifut
@Hilifut 5 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ከይቅርታጓጥያቄ ኣለኝ ኣሁን ለምሳሌ ኣንድ ሰዉ ያላገባ ወይም ያልወለደ ከሞተ ይተሰከራል ወይስ ኣይተሰከርም መልስ እፈልጓለሁ መልሱሉኝ
@israelbk3711
@israelbk3711 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስተኛ ነው የሆንኩት 1 አቡነ ዘበሰማያት ወልደ ብርሐን
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 5 жыл бұрын
ለንስሁ አብቃን እኛ ባረብ ሀገር ያለን እርባን እንካን እስው ቤት ነን ስረቀነ እንበላለነ. ስደት እላደሩስንም ለንስሀ ለንስሀ አብቃን
@senaytideres9894
@senaytideres9894 8 жыл бұрын
Yeastmarn ye DengelMaryam liji Gata Egzabher yetmasgan yehun Ameeen Le Abatchen kal hiwat yeasmaln tmehertunm ladersachehun bemulu tesfa rsta Mengest semayatn yeawerslen
@tsiyoontuji9686
@tsiyoontuji9686 8 жыл бұрын
abatachn kal hwotn yasemaln
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 5 жыл бұрын
ተዝካር የሚለው ቃል ከእብራይስጥ እና ከአረማይክ የተወሰደ ሲሆን ሸሜቲክ(ሴሜቲክ) ቋንቋ ነው ቲዝኮሬት זכר ,תיזכורת,ליזכור זכריה memorial prayers. ይሆናል ማለት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 жыл бұрын
ይሄ የመጀመሪያው መዝሙር ዘማሪ ማን ይባላል ውይይይይ በጣም ነው የምወደው እባካችሁ ንገሩኝ ሰብልወ የሚለው
@ክርስቶስፈራጄማርያምአማላ
@ክርስቶስፈራጄማርያምአማላ 8 жыл бұрын
Qale hiywot yasemaln bedme betsega yanurln bewnet talaq tmhrit new
@amenamenamenh3104
@amenamenamenh3104 8 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kalihiwote yasemale abatachen tesifamengeste yawereselen
@alembekle6087
@alembekle6087 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ
@ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት 7 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ahlamalhamed6321
@ahlamalhamed6321 7 жыл бұрын
kale hiwot yasemaln
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት
@ተስፋልደትጸጋይተስፋልደት 7 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን፡
@anwaralanazi9577
@anwaralanazi9577 8 жыл бұрын
ቃለሁወት ያሰማልን
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@habeebahabeeba3009
@habeebahabeeba3009 9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@محمدجاسم1234
@محمدجاسم1234 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yenetesfadnglnatyenetesfad5631
@yenetesfadnglnatyenetesfad5631 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
EOTC - TV - በጸጋው ድናችኋል - ክፍል 1
30:41
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 19 М.
ንስሐ እንግባ ክፍል አንድ
29:59
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 33 М.
MK TV || ኒቆዲሞስ || ፍትሐት እና ተዝካር
29:24
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 2,6 М.
ፍትሐ ነገሥት
34:12
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 27 М.
EOTC - TV - ጸሎተ ሃይማኖት ክፍል 1
25:17
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 24 М.
" ታላቂቱ ከተማ" በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
36:45
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 41 М.