ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳቁ ይወቁ ምርጥ ፕሮግራም

  Рет қаралды 64,766

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
@ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 жыл бұрын
ራያ ሮቢት የፍቅር ሀገር ስወዳችሁ ሀገሬ እወድሽ አለሁ አርሶ በሌ ሚዲያ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
እሺ እኔም በጣም ነው እማመሰግነው
@batiamare4403
@batiamare4403 2 жыл бұрын
በጣም ከልብ ነው የምናመሰግነው ወንድም በርታልኝ በጣም ደሰ ብሎኛን ስላሴን ሰላየነው
@ዳዊትዝናቤ
@ዳዊትዝናቤ 2 жыл бұрын
ማሻላህ ነው አላለም ክክክክክ ራያ የፍቅር አገር እምትባለው ይህ ነው እነትና መጥተው እንዳያጠለሹብን እንጅ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
እደው ዎሎየዎች ከደቡብ እስከ ሰሜን አንድ ናው አህላቃቸው በጣም ነው የሚያምር ጨዋ ናቸው
@shadamedan5593
@shadamedan5593 2 жыл бұрын
የራያልጂነዉየማገባዉዪሻአላህ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigrayfirst5399
@tigrayfirst5399 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሠውየ ነው ።ያብራሩት
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@jamilah3482
@jamilah3482 2 жыл бұрын
እንኳንም ራያ ሆንኩኝ ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😘😘😘😘
@ገንዘብወሎየዋ
@ገንዘብወሎየዋ 2 жыл бұрын
በረቱ ባህላቺን አስተዋውቁ
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ራያወች ደሞቸ😍😍😍🙏
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ገና ከመግባታችሁ ፈግግታችሁ
@wollo2871
@wollo2871 2 жыл бұрын
ሚካየል አምሮበታል ማሽ አላህ አለ አየ ወሎ ክክክክክክክክ
@jffvbc5936
@jffvbc5936 2 жыл бұрын
ሁላቸውንም አውቃቸዋለሁ ልጆቹ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆይ
@HielaGeih
@HielaGeih 2 ай бұрын
እንኳን እራያ ሆንኩ❤ ስወዳቹህ ያገሬ ልጆች❤❤❤
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
እረ በሳቅ ወይኔ መገን ወሎ የፍቅር ሀገር ♥♥♥♥♥
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥሉ መጨረሻ የበተናገረው ሰው ጥሩ ተናግሯል ።
@አድስራያ
@አድስራያ 2 жыл бұрын
ስታምሩ ያገሬ ልጆች
@GalaxyAs-tv9bl
@GalaxyAs-tv9bl 2 жыл бұрын
ወይ መጋሌ ጥሩ ፍስፍናናት ተመቸን
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
ፍልስፍና አይደለም መጀመሪያ ታሪክህን /ሽን እወቅ ማንኛውም ነገር ያለምክንያት የየተደረገ የለም
@abebaadane8798
@abebaadane8798 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔውዶች ስታምሩ ስለአመጣጡ የነገርከን ወድማችን እውነት ደስ ስትል ሁሉ ነገርክ ታሪክ እዲህ ነው እውነት አፈዘዝከኝ እኮ ራያየ 💕💕💕💕💕💕🙏👌
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ነው ምኪየል ክክክክ በሳቅ ሞትኩ አይ ወሎ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 жыл бұрын
ራያዬ ሁሌም ይመርብሽ ለምለሚቱ አገሬ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 жыл бұрын
ዉቢቶ ሀገሬ ሮቢት ስታምሩ ደሞቼ
@kze7666
@kze7666 2 жыл бұрын
ማሻላህ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ወይኔ እምፈልጋቸውን ሰው ስላሣያቹሁኝ አመሰግናለሁ🙏 በተረፈ እወዳቹሀለሁ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ❤❤
@Djdhhd-l1d
@Djdhhd-l1d Жыл бұрын
እረ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@የጎራርበዋ
@የጎራርበዋ 5 ай бұрын
ኧረመገን እራያወች ያለባበሳቸው ነገር❤❤❤
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 2 жыл бұрын
ያአላህ ያገራችንስው በጣምይዋህ መልካም ህዝብ ነው አልሃምዱሊላ ስውየዋህእና ድግ ባንሆን እስካሁንአባልተውይጭርሱን ነበር
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘 ሰላማችሁ ይብዛልን ወገኖቼ ተጠንቀቁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝት ይበልልን😅🇲🇱
@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ
@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ 2 жыл бұрын
ኧረ ሞላዬና ደሳለ አበበ ስላዬሗቹሁ ደስ ብሎኛል ወንድሞቸ ሞላየዋ የኔ መከታ😍😘😘😘😘😘
@mmki178
@mmki178 2 жыл бұрын
ወንድሜ አቤል መኮነን ትልቁየ ኑርልኝ 🥰🥰🥰🥀🥀🥀🦋🦋🦋👄👄👄👄👄🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
አባ ንጉስ. 👍👍
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
አምሮን ሚካኤል ማሻአላህ ነው አየ 😳
@AlemeuDejen-ly8ms
@AlemeuDejen-ly8ms 5 ай бұрын
ጥቃቡ ዉብ የኔሸጋ❤❤
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
በርቱልን
@ገናገናይታያልገነትርታየ
@ገናገናይታያልገነትርታየ 2 жыл бұрын
ጥጋቡ ወድሜነው አላህይጠብቃቹህ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
በርቱልን አርሶበሌ ውዶችዬ ደስሚል ባህልኮነው ያለን❤
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
በጣም በጣም
@ስደተኛዋ-ወ5ለ
@ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 жыл бұрын
ወደ ሰኞገበያ ህድ💞💞💞
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 жыл бұрын
አቦ አታስቸግረኝ አላለም ወይኔ የሃነት እደት ደስ ይላሉ
@samerahhabashi2938
@samerahhabashi2938 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ❤❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ዉቦች የዋሆች ጌታ ሆይ በሰላም ለመኖር ሰላም ነዉ የሚያስፈልገዉ ሰላምን አዉርድልን !
@tgtube6363
@tgtube6363 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን ባህላች❤😍😘
@mansooralneemi1601
@mansooralneemi1601 2 жыл бұрын
ስታምሪ
@s3daesesda481
@s3daesesda481 2 жыл бұрын
እረበሰቅ ተመቻችሁኝ💚💛💘💪
@amaamm7534
@amaamm7534 2 жыл бұрын
ደስሲሊ💝💝💝💝
@አበባያራዱሟ
@አበባያራዱሟ 2 жыл бұрын
አርሶበሌሚድያበጣምእናእመሰግናለን
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
ምን አድርጌ ውዴ?
@አበባያራዱሟ
@አበባያራዱሟ 2 жыл бұрын
@@Arsobelemedia21 ሀገሬንስለምታስታዉሰኝስደትየስራዉንይስጠወና
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
እሺ ተቀብያለሁ ግን ገና ይቀረኛል ብዙ መስራት ይጠበቅብኛል
@ራያራዩማቱዩብ
@ራያራዩማቱዩብ 2 жыл бұрын
ራያየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@almzmuna8832
@almzmuna8832 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 💞💞💞💞💞
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
እኔ እራያ ገና ካለባበሳቸው ጀምሮ ነው ሚማርኩኝ እውነት በተለየ ቀበቶቸው ቦርሳዋ 😘😘😘 እወዴችዋለው የኢትዮጵያ ምርጦች❤😘👍
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 2 жыл бұрын
እስኪ ጎደኞቸን እነ መሰረት ወልዱን እነ ትግስት ዳርጌን እነ ገነት ጫኔን አቅርብልን የኔ ውድ ጎደኞች እዴት እደናፈቁኝ ስደት ይብላኝልህ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
የት ናቼው አድራሻቼውን ስጭኝ
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 2 жыл бұрын
ሮቢት አድሱ ገበያ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
እሺ ምን ልበልሽሽሽ ወይስ ሰርፕራይዝ አለሽ?
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
የፍቅር አገር ወርቅ ህዝብ❤️
@serkeyalemehet8278
@serkeyalemehet8278 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ነው ሚካኤል አምሮን አላለም😂😂
@mmki178
@mmki178 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ያገሬ ልጅች 💜🥰🥀🦋
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 9 ай бұрын
ያምራል 🥰🥰🥰
@አበባያራዱሟ
@አበባያራዱሟ 2 жыл бұрын
በርታያገሬልጅአደኛነህ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@Hayat-fi4dh
@Hayat-fi4dh 8 ай бұрын
ምስጋንበላይ ወኔወድም ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየወሎልጂ
@ዜድየወሎልጂ 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦቼ 😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abrihasisay4240
@abrihasisay4240 2 жыл бұрын
እሰይ ራያየ💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@YasminAbdu-ku9fy
@YasminAbdu-ku9fy 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አረ. ሸጋ. አበበ❤❤❤
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 жыл бұрын
ወይኔ አልሀምዲሊላ የሚለው ልጅ ባየው ባየው አልጠግብው አለኩ ወይኔ ደጋግሜ ባያቸው እማይሰለቹኝ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
ስልኩን ልቀበልልሽ ነው በሌላ ቪዲዮ ላግኛቼው
@zenabbaby8958
@zenabbaby8958 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@negatube217
@negatube217 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@محمودعلي-ت3ج7ق
@محمودعلي-ت3ج7ق 2 жыл бұрын
Rayy ye konjoo mefelekya😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰☺️☺️☺️☺️☺️💪💪💪💪💪💪
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላለም 💖
@weynitube4121
@weynitube4121 2 жыл бұрын
ሎሚ እኮ ውድ ነው. አንድ ይበቃል 😂😂😂
@Haerg.
@Haerg. 2 жыл бұрын
ያገሬልጀች በጣም ታምራላችሁ
@Alemitu654
@Alemitu654 2 жыл бұрын
እሪ 💔😭ትዝታ😭💔
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 жыл бұрын
ኧረ ወየው የስመር ስመራ😅😅😅😅😅
@ሙናMyራያ
@ሙናMyራያ 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ የሚል ነው😍😍😍😍😍😍 ግን ደግሞ ሚሌ ወደ ሀራ ተብሎ ሲለው አሀምድሊላ ሲል የሳከት መሳቅ ኡፍፍፍፍ ሆደን አቆሰላቹህት በሳቅ 😁😁😁😁 😁😁😁
@ማሬፍቅርዩቱብ
@ማሬፍቅርዩቱብ 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም በጣም ሳኩ
@Xfhsevvdfhr
@Xfhsevvdfhr 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔም በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@emuyyemariyamleje3500
@emuyyemariyamleje3500 2 жыл бұрын
እንኳንም ራያ ሆንኩ ፍቅርን ተማሩ ሙስሊሙ ታቦት ከክርስቲያኑ ጋር ነው ታቦት እሚሸኘው
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ደስተኛ ነኝ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 жыл бұрын
እምነት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ሁሉም በዬምነቱ ማክበር መብቱ ነው ግን የሌላ እምነትን ግድ የኔን በዓል አክበርልኝና አብረን እናክበር ማለት ነዎር ነው እንኳን አደረሰህ የምትለው የእምነቱ ተከታይ ያልሆነውን ነው
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ውዴ እስከዚያ ሰአት ካደረሰው ሰው በምሀሆኑ ብቻ ሊባል ይገባል
@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ
@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጁ ሙስሊም አይደለም ማሻላ ያለዉ ምናልባት ከዚህ አገር ደርሰዉ ስለሄዱ ነዉ ሁለታቸዉም ወንድሞቸ ናቸዉ ደሳለና ደሳለ አበበ እና መሳሪያ የያዘዉ ሞላ መጎስ ይባላሉ ግን ክርስቲያን ናቸዉ ሁላቸዉም ያዉ ሙስሊም ክርስቲያኑ ካንድ ላይ ሰላደግን እኛም የነሱን እንላለን እነሱም የኛን ይላሉ እራያ ስትሆኔ መከባበርን ፍቅርን አንድነትን ትማሪያለሽ ።እንጂ እነሱ ክርስቲያን ናቸዉ።
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው በቅርቡ ልጆቹ ቤታቼው ድረስ ሄጄነበር የሰባር አጥሙ የጊዮርጊስ ክርስትያን ናቼው ለምዶባቼው ነው
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ትርጉሙን አላውቅም😘😘
@ahyayy6719
@ahyayy6719 2 жыл бұрын
ወይኔ ድስ ስትሉ
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ገደላችሁኝ በርቱልኝ
@ኑሬቲዩብ-ጨ9በ
@ኑሬቲዩብ-ጨ9በ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህብሎእርፍ
@hussing2646
@hussing2646 Жыл бұрын
👍ነወ
@Haerg.
@Haerg. 2 жыл бұрын
ዋው
@ሀብታምእራያ
@ሀብታምእራያ 9 ай бұрын
መታደልእኮነው እራያመሆንእራያየ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
ኤሂሂሂ ላልዬው ስመራ ሲል እሚያወጣው ተቀባዮቹ መጋሌ ስመራ ነው እሚባለው
@mahihailu2699
@mahihailu2699 2 жыл бұрын
Betam yameral
@khangulkhan1665
@khangulkhan1665 2 жыл бұрын
እሮቢቴቴቴ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ሀብታምእራያ
@ሀብታምእራያ 9 ай бұрын
ሞላመጎሥ ትልቁየ
@hsjdjshemmeme574
@hsjdjshemmeme574 Жыл бұрын
አምሮን ሜኪየል መጨረሽው እሽላህነው 😂😂😂😂
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
የሚናፍቀኝ ነገር ቢኖር ቂጣ በወተት በጣም ነው የምወደው 😢😢😢
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ትበያለሽ
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 2 жыл бұрын
የምር አሳቀኝ አምሯን ሚካኤል መሽአላ ነው😂 ስለእምነት እውቀት ኖሯቸው ከሚበድሉት ባለማወቅ መሳሳት ይሻላን!!!
@አበባያራዱሟ
@አበባያራዱሟ 2 жыл бұрын
ወይኔድስስትሉ
@BaBa-to4ks
@BaBa-to4ks 2 жыл бұрын
እር በስቅ አለቅን3🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💒💒💒🤲💒💒💝💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀዋየመቅደላዋ
@ሀዋየመቅደላዋ 2 жыл бұрын
ሰላም
@BeteamharaTv
@BeteamharaTv 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@noorsaad7191
@noorsaad7191 2 жыл бұрын
ራያ
@getahunyewonass6920
@getahunyewonass6920 2 жыл бұрын
አባ ንጉስ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
አቤት
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
መጋሌ ማለት ፀይም ማለት ነው ሰመራ ማለት ስትመራ ማለት ነው በጥቅሉ ፀይሟ ስትመራ ሚሌ ወደ ሃራ 😂😂😂
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@BXx-pq4il
@BXx-pq4il Жыл бұрын
😂አሀምዱሊላህ አላለም
@SalamSalam-ip8sl
@SalamSalam-ip8sl 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@samirhsss3061
@samirhsss3061 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@መቅደስየወሎየዋ
@መቅደስየወሎየዋ 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zmzma9255
@zmzma9255 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍👍
@abbaadanuu6701
@abbaadanuu6701 2 жыл бұрын
Afan Oromo sihon ‘teyim anchin yemiyakl yelem’ naw Melaku.
@birtuan7130
@birtuan7130 2 жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍😍
@rahmaali2435
@rahmaali2435 2 жыл бұрын
❤❤❤
@ኬኳነኝየአዳሜልጂ
@ኬኳነኝየአዳሜልጂ 2 жыл бұрын
እኔ በፍቅራችሁ ልሞት ነው አርሶ በሌ💘💘💘💘🚶😩
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ራያ ቁጥር ስድስት
20:17
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 132 М.
8 July 2024
2:08
Belay Kahisay
Рет қаралды 7 М.
Dhiibba Waldaan Biiftuun Boolee  Aadaa fi Waaqqeeffannaa irraatti Goote
1:55:43
Biftu Bole MY Congregation
Рет қаралды 11 М.
አደራ ተከታታይ የራያ ድራማ ክፍል አራት ተለቀቀ
15:25
ዘወልድ ቲዩብ ሚዲያ zewold tub media
Рет қаралды 40 М.
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
#አሃይ ወሌ የልጃገረዶች ጨዋታ  ራያ ካላኮርማ ሮቢት
8:26
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 13 М.
#ቅዤት ክፍል 3 ምርጥና አስተማሪ የገጠር ድራማ  #kzhet part3  best traditional drama
16:16
ፕሮግራም 3 የትውውቅ ስነ ስርአት ራያ ቆቦ በሬዳ
12:02
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 7 М.