ተለቀቀ/የኛቤት ጨዋታ ቻግኒ ክፍል 1 /ራሔል ሺባባውና ሶፊያ ሺባባው የተናፋቂውን ቤት ታሪክ...

  Рет қаралды 172,975

Official Sofia Shibabaw

Official Sofia Shibabaw

Күн бұрын

Пікірлер: 994
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
ለጂጂ ስል የማላየው ነገር የለም.....በጣም በጣም ነው የምወዳት.....ተስፈ አልቆርጥም አንድ ቀን ከዚሁ ግቢ የሷን ቪዲዮ እንደምትለቁልን...
@selamtilahun8411
@selamtilahun8411 Жыл бұрын
እኔ ለጂጂ ስል የነሱን የማላየው ነገር የለም የኔ ንግስት ❤
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 Жыл бұрын
inshallah one day we gonna see her 🙏
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb Жыл бұрын
ጂጂየን እነሱ እንደዚ ኣለማረጋቸው ምን ማረጋገጫ ኣለን? እኔ በተለይ እህቶቿን በፍጹም ኣላምናቸዉም ለዚ ደሞ ብዙ ምክንያት ማንሳት ይቻላል
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
@@DaveDave-hg5xb ከቤተሰቦቿ በላይ ለጂጂ እኔ አስብላታለው እያልከን ነው?????? አሁን አንተን ምን ልበልህ...
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Жыл бұрын
am hoping to
@miserettaffese4435
@miserettaffese4435 Жыл бұрын
ለወላጆቻችሁ ትልቅ ክብር አለኝ እነሱ ብዙ ደክመው እዚህ አድርሰዉታል እናንተ ልጆቻቸው ደግሞ ይህንን ዉብ ስፍራ ታሪኩን በጠበቀ መልኩ ዘመናዊ አርጋችሁ ብዙዎች ከፍለን የምንጎበኘዉ ቅርስ እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ ❤
@abdiman7785
@abdiman7785 Жыл бұрын
የጠላው ቤት ሌላ የጠጁ ቤት ሌላ ፋሲካው አያልፍም ሰው ጠግቦ ሳይበላ የመጣው እንግዳ ሰክሮ ሳይጣላ Gigi ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️
@loni615
@loni615 Жыл бұрын
አንጀቴን ነው ምትበላኝ ወደፀበል ሚወስዳት ጠፋ መናፍቅ ብቻ
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 Жыл бұрын
Besua bihon yamer nber anbocharkut bepentegna
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ጅጅዬ አንችንም ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ይቀላቅልሽ ፈጣሪ 🙏
@tamratbefekadu3978
@tamratbefekadu3978 Жыл бұрын
ያደጋችዉት ቦታ የልጅነት ትዝታ የቤተሰብ ፍቅር የእናንተ ቁንጅና የአባትና የእናታቹ ጥንካሬ የባታዉ ማማር ደስ ይላል እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ ተባርኩ ❤️❤️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ይሄንን ከመስለ ግቢ ወጥታችሁ አዲስ አበባ ምን ታረጋላችሁ? ጂጂም አንድ ቀን በዚህ ግቢ ለቀረጻ ቀርባ እንድናያት እመኛለሁ ጂጂ ባለቅኔዋ❤ እግዚአብሔር ያስብሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
በትክክል ምን ነካቸው እብደት ነው እንኳን ውጭ ሃገር እእም አያስፈልግም በውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው
@jesusislordmitiku8648
@jesusislordmitiku8648 Жыл бұрын
እናንተን ስመለከት ወደ ልጅነቴ እድገት ወሰደኝ ነገር ግን በብዙ ሀዘን ልቤ ወረደ የሉምና እናንተ እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ጌታ ፃድቅ ነው አይዞሽ
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
አይ ጂጂ ! እባካችሁ ካለችበት ፈልጋችሁ ለሀገሯ አብቁልን ። ጂጂ ማለት ለኛ ወርቃችን ፣ጌጣችን አለኝታችን ፣ታሪካችንም ናት ።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ketamamechi min yaderguwati machem ke betasebi balaye lela sew yasibilatele inde
@infinity325
@infinity325 Жыл бұрын
ከቤተሰብ በላይ ተቆርቋሪ መሰል ግንደቆርቅር🐧
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
​@@infinity325 😂😂😂
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
ጂጂ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ታላቅ ሰው ናት እና እንደ ቤተሰብ ካለች በት ፈልጋችሁ ብታ መጧት ለናተም ክብር ጌጥ ነው ። ሰላማችሁ ይብዛ
@abugedefaye6717
@abugedefaye6717 Жыл бұрын
ከራሄል ጋር 6ኛ ክፍል አብረን አንድ ወንበር ላይ ቁጭ ብለን ተምረናል፣ ይህም በ1982 ዓ.ም ማለት ነው፤ ከዚያ በኋላ አይቻት አላውቅም ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ቤታችሁንም በልጅነቴ አውቀው ነበር በድጋሚ ስላየሁት ደስ ብሎኛል፣ ግን ቀድሞ በእኛ ልጅነት ወቅት የነበረው በዛፎች የተከበበው አካባቢ ቀንሶ ታዬኝ፡፡ ለማንኛውም የምወዳት ሀገሬን ከተማዬን ውዷና ተናፋቂዋ ቻግኒን ስላሳየሽን ሶፊያ አመሰግናለሁ፤ በነገራችን ላይ ለቻግኒ ያለሽን ፍቅርና ኩራት ሳላደንቅ አላልፍም፡፡
@sarahj4895
@sarahj4895 Жыл бұрын
Ba tinishu 45 amatachu malat naw tadilachu rajim idme yistachu
@fkrtewondmneh831
@fkrtewondmneh831 Жыл бұрын
እባክሽ ሶፊ ጂጂዬን በጣም ብዙ ሰው ነው ሚወዳት ምን ላይ ደርሳ ይሆን ያቺን የመሰለች ጠንካራ ሰርታ ማይደክማት ብርቱ ይሄ ሁሉ የህዝብ ፍቅር ያላት እንቁ ዝም ጭጭ ስትል ልብ ይሰብራል የኔ የዋህ ጂጂዬ ፈጣሪ በጤና ላገሯ ያብቃት እዚ ብዙ መፍትሄ አለ
@Myen0912
@Myen0912 Жыл бұрын
አስተዳደጋቸው ኑሮአችው ከአንድ ሀብታም ከአሜሪካ ገበሬ ይበልጥ ነበር ❤❤❤ ደስ የሚል ቤተሰብ 🏡
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
MM አትጃጃይ አንድ የአሜሪካ ገበሬ የግል ጀት ሁለት ወይም ሶስት አውሮፕላን አለው የማታውቁትን አትዘላብድ ሸንኮራ ፊት
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
@@Myen0912 ልክ ነሽ ሁለቴ መብላት ብርቅ በሆነባት አገር አድገሽ አልፈርድብሽም ጠንክረሽ ከሰራሽ የማይቀየር የለም
@mimiy2938
@mimiy2938 Жыл бұрын
@@berukhunde3436 ሀሰት!
@dandann9311
@dandann9311 Жыл бұрын
@@berukhunde3436 hospital bakerabachu yelem
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
@@Myen0912 እውነትሽን ነው ተዛባብሽ አንቺ አለቅላቂ ይቅርታ ብለሽ ከብትን ምን አመጣው ካንቺ ግን ከብት ይሻላል
@loubabahaile1111
@loubabahaile1111 Жыл бұрын
ጂጂ ከዚ ቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ያኑርሽ የምትመጭበት ናፈቀኝ አንቺ ለአባትሽ ናፈቀኝ የኛቤት ጨዋታወ ብለሽ የዘፈንሽው ዘፈን እኔም አንቺ ናፈቅሽ ጂጂ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 Жыл бұрын
Cherash ayansuatem gigin bicha ymenfelgew besua andebet bihon endet endmyamer
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ Жыл бұрын
የሚገርም ሀገር የሚገርም ቤተሰብ ፤ እናንተ ውስጥ በጉልህ ኢትዮጵያዬን አያለሁ! ... ዘራችሁ የጠላቶቻችሁን ደጅ ይውረስ!...you are the blessed family !
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ሃይማኖትመንግስተሐብ
@ሃይማኖትመንግስተሐብ Жыл бұрын
አገር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጂጂን ብቅ አርጉልን 🙏
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ከእውነተኛ ተፈጥሮ ጋር በምቾት ያደጋችሁ በጣም የታደላችሁ የሽባባው ልጆች !!! መወዳደር ያለባችሁ ከዴንማርክ ሀብታም ገበሬ ልጆች ጋር ነው…
@adistefera8960
@adistefera8960 Жыл бұрын
ማሪያምን ግን ጅጅን እኛ እምንወዳትን ያክል አትወዷትም ለዛ ነው ስለሷ ምንም ማይመስላችሁ
@asnakechbete9134
@asnakechbete9134 Жыл бұрын
በስመአብ ሀብታም መሆናቸውን አውቅ ነበር በወሬ እንዲህ ግን አይመስለኝም ነበር ይህን ዘመን ኖራችሁት ደግሞ ለዛሬ ታሪክ ሆኖ ማውራት መቻላችሁ ፤ እናትና አባታችሁ በህይወት ኖረው እናንተ ደርሳችሁ የልጅ ልጅ አይተው መኖር ዋው በጣም መታደል ነው ከገባችሁ ያከበሩት አምላካቸው አክብሮሀቸው ይህን ሁሉ አለም አይተዋል እግዚአብሔር ይመስገን። ያለኝ አስተያየት ታሪካችሁን በመፀሀፍ ወይ በፊልም ብታቆዩት መልካም ነው እላለሁ።
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Жыл бұрын
ለዚ ሁሉ ስኬት እናታችሁ የከፈለችው ዋጋ በአይን ይታያል ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አገር ኢትዮጵያውያን አየሁበት ከነ እሞሀይ እስከነ ልጅ ልጆቻቸው የዘር ሀረግ ፌደል የቆጠራችሁበት ለኛም ስለተረፈን ክብር ለ ሽባባው ቤተሰብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 Жыл бұрын
It is like a royal family ❤
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
What a wonderful family 💖. The same face the same voice sisters. May God bless you for this 🙏 program ❤️. The best interaction for us viewers and lesson of life skill to enjoy. Thank you 💞 Sofi.
@maranatha7450
@maranatha7450 Жыл бұрын
Honestly, you should stay where you grew up. It looks like heaven. You grew up like a royal.
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ ባየው የማይጠገብ ነው፡ የእህትማማቾቹ ንግግር ውበት ጫዋታ, የግቢው ስፋት የአበባዉ የዛፉ የቤቶቹ አያያዝና ጥቅም የእርሻው ቦታ ባጠቃላይ የየሁት ሁሉ የሚማርክ ታይቶ የማይጠገብ ነው :አእምሮን የሚያድስ ተስፋን የሚያለመልም የአገራችንን ውበት የሚያሳይ ለሰራ ሰዉ ኢትዮጵያ ገነት እንደሆነች ያየሁበት የተባረከ ፕሮግራም ነው : በቀን ቢያንስ አንዴ ሳላየው አልውልም : ሶፊና ራሄል I simply say thank you 💞. Long live to your parents who create so many beautiful things.
@mahletgetachew7042
@mahletgetachew7042 Жыл бұрын
ሶፊዬ እንዴት የሚያምር የልጅነት ጊዜ ነበራችሁ። ደስ የሚል ቤተሰብ❤
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy Жыл бұрын
Beautiful family! ቻግኒዬ ሀገሬ, ጂጂ ሰፍር በጣም አምሮበታል. My beautiful hometown ♥️
@lozawanaw548
@lozawanaw548 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ የሚያምር ግቢ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ግን እኔም በልጅነቴ ዘይት ለመግዛት እመጣ ነበር ሁላችሁም የስራ ሰወች ናችሁ ግን ደግም የጠንካራ ቤተሰብ መሠረቱ ወላጅ ነው ለእኔ እትየ ተናኘ ጀግናየ ናት በእኔ አድሜ ጅጂ ናት ብረሀኔስ ሰላም ናት ? ለቤተሰቡ በሙሉ አግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme Жыл бұрын
😢😢😭😭😭 ለምደሁ አላቅም አለቀስሁ ይሄ ብጤው ታሪኬ ላይመለስ ሄዷል አይዘመናዊነት 😢
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Жыл бұрын
ሶፊዬ ስላስጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን ትንሿ ኢትዬጵያ ናት ቤታችሁ አድ አውራጃ ነው የሚያክል ጂጂ ታዲያ እዴት ለአገሯ ለቤተሰቧ ባትዘፍን ባትናፍቅ ነው የሚገርመው ጂጂዬ ለምትወጃት አገርሽ ለዚ ወርቅ ቤተሰብ አድላይየምትኖሪበት የልጅነት ትዝታሽን የምታጣጥሚበት ዘመን ያምጣ ፀሎቴም ነው ። ደስ የሚል ጊዜ ነበረን በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ተባረኩ 🙏🙏🙏
@anamedia3243
@anamedia3243 Жыл бұрын
ራሔል ደስ ትላልች። አባታችሁ ግን ልዩ ነው የውነት
@elesabeth583
@elesabeth583 Жыл бұрын
የጠላው ቤት ሌላ የጠጁ ቤት ሌላ ፋሲካው አያልፍም ሰው ጠግቦ ሳይበላ የመጣው እንግዳ ሰክሮ ሳይጣላ Gigi ፍቅር wowwww🥰🥰🥰🥰
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እጅግ ውብ የሆነ የልጅንት ግዜ እንዳሳለፋችሁ አስመሰከራችሁ እንደ ዘንድሮ ልጆች በጌም ሳትጠመዱ አልፋችሓል እድለኞች ናችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል በጣም ብዙ ነገር አስታውሶኛል ያደግኩበት የአያቶቼን መንደር በምናብ አስታወሰኝ እናንተ ግን እስከአሁን ሁሉንም ጠብቀው ያቆያችሁ ድንቅዬ ቤተሰቦች ናችሁ ሰው ያለውን አውቆ ተንከባክቦ እንደ ኤደን ገነት መጠበቅ ጥበብ ነው ተባረኩ ሁሌም ዘመናችሁ የልምላሜ ይሁን በዚህ ዘመን የብዙዎቻችንን የቤተሰብ ፍቅር በትኖ በለያየበት ዘመን እናንተን እግዚአብሔር እረድቷችሗል ጌታ ይባረክ ተባረኪ ሰው መነሻውን የወጣበትን እንዲያስብ ያደርጋል
@zenamekonen9344
@zenamekonen9344 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እናት ተኒ እድሜሽ በዘይት ይለቅ የኔ ውብ እህቶቼ ይህንን የአብረሀምን ቤት የመሰለ ኑሮ ስላሳያችሁ እናመሰግናለን ራሔል በጥበብ አይምሮሽ ወደፊልም ቀይሩው እባክሽን❤
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 Жыл бұрын
ውይ ታድላችሁ ስታስቀኑ❤❤❤ ሶፊ እና ሪች እግዚአብሔር ቢፈቅድ ኢትዮጵያ ስመጣ መጥቼ እጎበኛለሁ ቻግኒን ተባረኩ እህቶቼ
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Жыл бұрын
እኔም ለማየት ጎጎህ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ራሄል በጣም ጎበዝ ሶፊ ያለምክንያት ራሄልን ይዘሽ አልመጣሽም ብቻሽን ቢሆን ኖሮ መሰለኝ መሰለኝ እያልሽነበረ የምትነግሪን❤❤
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሆኑ እንዴ ማዕትብ ለብሠዋል ደስ ሲል
@saraababa
@saraababa Жыл бұрын
You are totally RIGHT!! I love both of them. Rhale knows what she is talking about & very articulate!!
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ያው ፕሮቴስታንት በመስቀል ያምናሉ እስከማውቀው ድረስ አልሆኑም
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
የዚህ ቤተሰብ ግቢ ውበት ብቻ ሳይሆን ድህነትንም ለማሸነፍ ትልቅ ማስተማሪያ ነው:: ያለንን ቦታ በአቅማችን በአግባቡ ብንጠቀም ማጀታችንን በቀላሉ ሙሉ ማድረግ እንችል ነበር❤
@BalmyCorner
@BalmyCorner 7 күн бұрын
ድሀ ይሄን የሚያክል ቦታ ከየት ያመጣል😂ጎጆዉ ያረፈችበት ቦታም የራሱ ከሆነች አንድ ነገር ነዉ። ይህ ደስ የሚል የከበርቴ ታሪክ ነዉ። እግዚአብሔር ሰፋ አርጎ የሰጠዉ ቤተሰብ ታሪክ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
ዋው!!ጂጂ በትክክል ያደገችበትን ስፍራ በእውነትም የሚቀነኝለት ነው መታደል ነው !!
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 Жыл бұрын
From this I could say Your parents managed to live their dreams and raised their kids and reached their community in different areas. This is great! Documenting and sharing with others has a huge value. Thank you! Your Parents must have been facing a lot of ups and downs on their way. Hope to hear and share their experiences going forward. Thanks Sofi and Rahel (great to know you). My second destination after Addis Abeba is ‘Chagni’ and the rest of Gojam when I come to Ethiopia. 🤗😍🙏
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Жыл бұрын
ወይኔ ሶፊዬ ደግሜ ደግሜ ባየው አልሠለቸሀትም እንዴት ደስ የሚል ሀገር ነው ለቤተሠቦችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ሶፊዬ ዘመንሽ ከነ ልጆችሽ ይለምልም
@loubabahaile1111
@loubabahaile1111 Жыл бұрын
ሶፍዬ ይህን ፕሮግራም እርግጠኛነኝ ጂጂ ስትመጣ ይደገማል ብዬ ገምታለው በበለጠ እደምታስደስቺን አውቃለው እባክ ቃል ጊቢልን ጌታ ይባርክሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 Жыл бұрын
ጂጂዬ ይህን ትዉስታሽን እንድታይ እመኛለሁ እግዛብሔር ደጋግ ልቦችን ይፈትናል ጂጂዬ የኔ ሀገር ወዳድ 😢❤😢
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
የመናፍቃን ስብስብ የማታምኑበትን ማህተብና መስቀል ባንገታችሁ ያረጋችሁት ምን አስባችሁ ነው?
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
ሶፊ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹህ ጥሩ የልጅነት ትዝታቹህን አስቃኛቹህን እግዚአብሔር ለእናት እና ለአባትሽ ጤና እና እድሜ ይስጥልን 🙏❤ተባረኩ
@friehunalemayehu5365
@friehunalemayehu5365 Жыл бұрын
Wow entrusted በጣም ደስ የሚል ኑሮ በፖርክ ታድላችዋል ፊልም ነው የተባረከ ቤተስብ ታምራላችው ለልጆቻችው አስረክቡ እድለኞች ናቸው መልካም ቤተስብ ስለሆኑ የዘሩትን አጨዱ
@koketikoketi710
@koketikoketi710 Жыл бұрын
ለጂጂ ያለኝ ፍቅር የሷ ፎቶ ባለበት ሁላ ጎራ እላለዉ ጂጂ እኮ ዘፋኝ ብቻ አይደለችም ትለያለች እኮ የኢትዮጵያ ቅርስ ነች የኔ ባለ ቅኔ ኤልሻዳይ ባለሽበት ሁሉ ሰላምሽን ያብዛልሽ ተስፋ አልቆርጥም በዚዉ ቤት አንድ ቀን አይሻለዉ❤❤❤
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
ዝም ብዬ እያየሁ ሳላስበው አለቀ ክፍል 2 ሶፊ አፍጥኝው🤩🤗
@asayeeshetu1662
@asayeeshetu1662 Жыл бұрын
Your family is a symbol of true ancestors Ethiopia, pls show these for foreigners.simply amazing,May God bless your family,but i miss GIGI too
@meethiopia7484
@meethiopia7484 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እህታማቾች💖ተባረኩ👋
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
ሶፍያ የኦርቶዶክስ ጸጋ አልተለያትም ንግግራ እራሱ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ስትል እንደምትመለስና እንደምትድን ተስፋ አደርጋለሁ
@eshetuasele8663
@eshetuasele8663 Жыл бұрын
የሚገርም ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ! ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ትምህርት (ትጋት፥ የሥራ ፈጠራ፥ ፍቅር፥ የሀገር መውደድና የልጆች አስተዳደግ ወዘተ) መውሰድ ይቻላል፡፡ ታሪካችሁ ትልቅ መጽሐፍ ይወጣዋል፡፡ ተሰንዶ ለታሪክ ይቀመጥ፡፡ ያልተፃፈ ከሆነ አስቡበት፡፡
@mahletf3715
@mahletf3715 Жыл бұрын
This video left me in tears. Thank you for letting me picture Gigi’s childhood she wrote all this magnificent memories with her poetry music. Sofiye I love your calmness and indeed you’re a beautiful lady.
@tigistbayou9531
@tigistbayou9531 Жыл бұрын
I saw what Ethiopia is looking in this family. What a great Ethiopian u are. I see myself in this family. Proudly Ethiopians. That's what u are!!
@mulukennegash
@mulukennegash Жыл бұрын
አቦ ጂጂን አቅርቢልን እባክሽን
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
የሆነ ሰፈር ነው ግቢው 😊የታደለ ቤተሰብ!!
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
😂😂😂እኔም በልቤ ስል ነበር
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
የሚገርሙ ቤተሠቦች ናቸው ለሌሎች ምሣሌ የምትሆኑ በጣም ድቅ ቤተሠቦች ናችሁ እውነት በትውልድ ሀገር እደዚህ የሚያሥደሥት ሥራ የሚሠሩ ወላጆች አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም Жыл бұрын
ዋው ይገርማል የግቢው ስፍት የኔ ቤተሰቦች እደዚህ ስፊ ቤተሰብ እና ግቢ ነበር ዛሬ የናተን ሳይ ግን የኛ በጣም ጠባብ ሆነብኝ የሚገርም ነው ጎጃም ምድረ ገነት 🥰🥰ሶፊየ ስላሳየሺን ደስ ብሎኛል በርች
@helenabraham3012
@helenabraham3012 Жыл бұрын
እንዴት አይናፈቅ ጅጅ ወዳ አይደለም ሰለቸኝ ከተማ ብላ የዘፈነችው ከዚህ ቤት ወጣ እንዴት አይናፍቃት❤❤
@elizaete9429
@elizaete9429 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ! ለወላጆቻቸችሁ ትልቅ ምስጋናና አክብሮት ይገባቸዋል ።
@yohannesdachew4924
@yohannesdachew4924 Жыл бұрын
ዘጸአት 22: አንተ ግን ቃሉን ብትሰማ፥ ያልሁህንም ሁሉ ብታደርግ፥ ጠላቶችህን እጣላቸዋለሁ፥ የሚያስጨንቁህንም አስጨንቃቸዋለሁ።
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Жыл бұрын
ስም የለኝም ስም የለኝም በቤቴ አለች ጂጂ እውየትም ሙዚቃ ለይ የገለጠቸዉን ነው ያመጣችሁት በጣም ያምራል
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын
ሶፍየ በጣም ወጣት ነሽ ማግባት አለብሽ ለጠላት ልብ አትስጭው ሁሉለት መሆን ለሁሉ ነገር መልካም ነው ገና ቆንጆ ነሽ ትልቅ ቤቴሰብ ታድላችሁ ጂጂየ ጌታ ጨርሶ ምሯት ወደዚህ ትልቅ ቅን ቤተሰብ ተቀላቅላ ለምን ግቢው ውስጥ አትከባለልም ይህንን ቤተሰብ እኮ አጥቶ ከሰው እንዳልተፈጠርን ስደቱ ሳያንስ ባዶ አፖርትመንት ውስጥ መዘጋት 😢በራሱ ያሳምማል ያስለቅሳል ጌታ ግን መልካም ያደርጋል አይለያችሁ የተባረካችሁ ናችሁ ተባረኩ ደሞ ሁላችሁም ቆንጂየወች ቅኖች ❤
@Me.me1239
@Me.me1239 Жыл бұрын
Kezi beteseb weto mesededu bicha ayimiro yinekal.. Sidet gid hono new enji kifu new.. I think bitimeta selam tihonalechi
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
በእውነት የቤተሰብ መባረክ ለልጅ ይደርሳል እባታችሁ የተባረኩ ናቸው እናትማ ምንግዜም ያው ናት መታደል ነው ጂጅንም እንደምንም ለሃገሮአ አብቆት
@kinhasaboch6309
@kinhasaboch6309 Жыл бұрын
እማሁሌ መንፈስ ቅዱስ የራቃቸው ነበሩ ማለት ነው፣ ጆሮ ላይ የሚደረግ መስቀልና የቄስ መስቀል ካለዩ።እሳቸው ናቸው ማለት ነው ምንፍቅና መንፈስ ቤታችሁ የዘሩት
@helenbayu981
@helenbayu981 Жыл бұрын
እውነት ነው... ጴንጤ ሲሆኑ ከማ ሁሌ ጋር ተመሳስለው እሳቸውን ማመስገን ጀመሩ😂😂😂
@amen8410
@amen8410 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤ጂጂዩም ለሀገሮ ከቤተስቦ ጋር እንድትቀላቀል ፀሎቴ ነው በኡነት🥰🥰
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ጅጅየም አንድ ቀን እንደምታሳዩን ተስፋ እናደርጋለን ክብርና ሞገስ ለቤተሰቦቻችሁ ይሰረጥልን ❤
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Жыл бұрын
እባካቹ የሚከፈለዉን ዋጋ ከፈልቹ ጂጂ ቅርሳችንን አምጡልን
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰባዊና የልጅነት ትዝታዎቻችሁ መሳጭና አስተማሪ ነው ኑሩልን ቤተሰቦቻችሁ ጠንካራና ታታሪዎች እንደሆኑ አይተናል
@wosenzeleke
@wosenzeleke Жыл бұрын
አማ ሁሌ አምሯችው የታመመ ከ ሆነ ያለባቸው አርኩስ መንፈስ መስቀሉን አንደ ሚያቃጥለዉ አንደሚፈዉሳቸው ስልምያውቅ ስይጣን መስቅሉን አይጠጋም አይሳልምም.
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Жыл бұрын
ራሔል ሽባባው ምን ትምሰል አላውቅም ነበር። ስላየኋት ደስ ብሎኛል። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 🤗
@tigistdesta468
@tigistdesta468 Жыл бұрын
Sophie, your child life reminds me of my grandparents life style. Most of rural residents in ethiopian experience similar lifestyle.❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Жыл бұрын
ጌታ ከናቱና ከአባቱ ተለይቶ በቤተ መቅደስ ተገኘ የዮሐንስ አባት ዘካርያስ እለት እለት ቤተመቅደሰ ይሄድ ነበር ሌላዉ ሉቃስ ወንጌል ላይ መበልት ነበረች እለት እለት ቤተመቅደሰ ትሄድም ትፀልይም ነበር እናቱ በቃላት ብዙ ምስኪንን ታስቻለሽ ንብረት እንደምታይው አርጅተቶ ይጠፋል ለማይፋዉ ትጊ
@baymottadesse3657
@baymottadesse3657 Жыл бұрын
I miss my beautiful village, that river near the farm is Ardi. Thanks for the memories!
@Gombet25
@Gombet25 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የልጅነት ትዝታ:: ጂጂ በዘፈኗ ቁጭ ነው ያደረገችው::
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
You guys are so blessed 🙏🙏🙏 I love The area,....the nature ,....it's all Green 👏
@fitsummoges2524
@fitsummoges2524 Жыл бұрын
በትክክልም ኢትዮጳ ውስጥ በትክክል የኖራቹሁት እናንተ ናቹሁ ብል ያጋነኑክ አይመስለኝም ደስ ስትሉ ቀናሁባቹሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰባቻቹሁ እመኛለሁ
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ወይኔ በጌታ እሁን እራሱ እንዴት ያምራል. ይህ ቤት ሙዜም ቢሆን ለወደፊት ደስ ይላል😊❤
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Thank you so much for showing us all these! It’s Empire “ Shibabaw Empire “ wow !!
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 Жыл бұрын
The role model,hard worker & successful
@maheletfanta2579
@maheletfanta2579 Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለመመላው ቤተሰቡ❤
@fantukebedefantu7374
@fantukebedefantu7374 Жыл бұрын
የሚገርመው ግን ይህ ሁሉ ካህናት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን የሆኑ ስዎች ያየያችሁና በዚህ ሁኔታ ያደጋችሁ በመናፍቃንና በጴንጤ መወሰዳችሁ ያሳዝናል
@ElzbethElzabeth
@ElzbethElzabeth 7 ай бұрын
betam ygermal gin wede orthodox ymelesalu bye tesfa adergalhu
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
ሶፊ ባሁኑ ስሃት ልኖረው እየተመኘውትና እያለምኩት ያለሁትን እግዚአብሔር አንቺን ተጠቅሞ በሃይኔ አሳይቶኛልና ይህ ማለት እግዚአብሔር ትችላለህ አገርህ ገብተህ ስፊ ትልቅ ግቢ ውስጥ የተቸገሩትን ሰብስበህ እያጎረስክ በዙሪያ ከብቶች አትክልትና ፍራፍሪ ሊኖርህ ይችላል እያለኝ ነው ለኔ ትልቅ ተስፋና ብታት ሆኖኛል እረጅም እድሜ ለወላጆችሽና ለቤተሰቦችሽ🙏
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 Жыл бұрын
Yargeleh benateh
@senayettekeste7244
@senayettekeste7244 Жыл бұрын
I miss a lot my childhood village West Shewa zone ( Oromo ) the name of small city Is Guder. Congratulations beautiful!
@nebiyuayalew3418
@nebiyuayalew3418 Жыл бұрын
አይ ልጅ ራሔል! እግዚአብሔር ልቦናሽን ይክፈትልሽ እህቴ!! በእማማ ሁሌ የተምስለው ንግግር ከዲያቢሎስ ነው!! እርግጥ ነው የስው ልጅ የእግዚአብሔር ማደሪያ ቤተ መቅደስ ነው!! ቤተክርስቲያን ደግሞ መቀ'ደሻ ነው!! የአባትሽ ፀሎት ይርዳሽ ለማንኛውም!! ቻግኒ እኔም ናፍቆኝ ነበር!! ዴክዳ ሴኔባታን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ Жыл бұрын
ልቦናቸውን ይመልሠው ሤጣን ሲጣረር እንዴ ያረጋል
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 Жыл бұрын
መቀደስ የሚቻለው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ደም ብቻ ነው። ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል። 1 ቆሮንቶስ 1:11
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
እውነት ብለአል
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 Жыл бұрын
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ እህቴ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምከታተልሽ የአባቴም ብሩክ ስለሆንሽ እወድሻለሁ ግን ፕሮግራምሽን ስትጀምሪ ወይም ስትመሪ ፊትሽ የሚቆጣ ትመስያለሽ ከቻልሽ ፈገግ በይልን የኔ ቆንጆ❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል! ተፈጥሮዊ ቦታ በደህና ግዜ የተያዘ! አንድ ክፍለ ከተማ አይሆንም?!😂😂😂😂
@colfaxwireless
@colfaxwireless Жыл бұрын
አቦ እንቦሳ እሰሪ። ቤት ለእንቦሳ One of the best shows👌🏿🙏🏿
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
ራሔል ሽባባው እውነት ስላወቁሽ ደስ ብሎኛል የሚገርም ጥሩ የማስታወስ እና የተነገረሽን ታሪክ በጥሩ ሚሞሪ አለ ።በጣም ደስ የሚለው ግላዊ ነገር ሳይሆን ቤተሰብሽንና ማህበረሰብሽን ያደግሽበትን በደንብ በአይነ ህሊና እንድናይ አረግሽኝ ።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
We love your sister she is so fun and friendly
@rozaroza2256
@rozaroza2256 Жыл бұрын
ሰፈሬ! በጣም ነው ደስ ሚለው ቻግኒ ያወራላት የለም እጅ እናመሰግናለን ሶፊ ጅጅንም እግዚያብሄር በሰላም ከቤተሰቦቿ ይቀላቅላት በነካ እጅሽ ሚገራርሙ ቦታዎችን ብታሳይን
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
WOW ምን እንደምል አላውቅም እንዴት ደስስስ የሚል ነገር ነው ያሳየሽን?! መታደል ነው❤️❤️❤️ዘፈኑ ደሞ ትርጉሙን እንኳን ሳይገባኝ ልቤን በረበረው!! በእናትሽ ዘፈኑን ሙሉውን አሰሚን 🙏🙏
@sinemariamashenafi3193
@sinemariamashenafi3193 Жыл бұрын
በርችልን የልጅነት ጊዜ የድሮ ቤትሽን በማስታወስሽ እናመሰግናለን ቻግኒ የነገ ቤቴ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤️ሶፊ& ሪችዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታ ይባርካችሁ 🙌🥰
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Жыл бұрын
እናቴ ስለ አባታችው ብዙ ታወራለች she said he is very smart and lovely man
@saraababa
@saraababa Жыл бұрын
Yes he is I know the whole family!!
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Жыл бұрын
@@saraababa you are right we are very close families but we don’t know each other hopefully very soon
@benjiman2089
@benjiman2089 Жыл бұрын
ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል... ተባረኩ!
@more7649
@more7649 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ. ሶፊ አገውኛ ትችያለሽ እኔ ከሰላምታ ውጭ ምንም አልችልም.
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ወይኔቤታቹ ሲያምርርበስማም ባረጓዴያሰበረቀ። የደናሰው ቡቃያ መሆናቹማ ታስታውቃላቹ ለወዳጆቻቹ እዴሜናጤና ይስጣቸው🌹🌹🌹🌹
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Жыл бұрын
ወይኔ ሶፊ በጣም እድለኛ ናችሁ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ መፈጠር እውነት ይሄ እራሱ ለገር ማለት ነው። ተባረኩ ረጅም እድሜ ለእናታችሁና ለአባታችሁ ተመኘሁ። ግን ካሜራ ማኑ በደንብ እያስገባው አይደለም እናንተም በደንብ ተዘጋጅታችሁ ታሪኩን ብታስቀምጡ ደስ ይል ነበር። ትልቅ ዶክመንተሪ የሚወጣው ነበር። ሶፊ በደንብ ስሩት ታሪክ ነው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
ጂጂዬ የታሪክ አስተማሪ እንወድሻለን ባለሽበት ደህና ሁኚ ጂጂዬ❤
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ኢትዮጵያ ነት የሚታይበት ቤተሰብ ናችሁ
@yezinanegash
@yezinanegash Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፣ባለሽበት ይጠብቅሽ ጂጂ፣ጀግናችን፣ለሀገፘ፣ለወገንሽን ለከፈልሽው ዋጋ ሁሌም አንረሳሽም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️እንደሌሎች ያስጨፍጫፊዎ፣ድምፅ አይደለሽም?
@MrMULUSEW
@MrMULUSEW Жыл бұрын
Wow! What an amazing living compund and life style! This remind me my childhood that I was raised in the similar landscape. Thank you Sofi and the family!
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 33 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 441 М.
ፍቅር ራያ ክፍል ሰባት
20:46
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 80 М.