KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
51:07
ዶር ሳምራዊት ስፖርት ቤቶች ሜዲካል ዶክተር ያስፈልጓቸዋል | በህክምና ስራ አጣሁ #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson
1:53:10
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
#ተለያይተናል
Рет қаралды 19,589
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 30 М.
Awel
Күн бұрын
Пікірлер: 146
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
ኑሮ የሚከብደን ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ብቻ ነው ወላሂ ቤተሰቦቻችን እየኖሩት ነው ያውም ከእኛ በላይ ደስ የሚል ኑሮ እኛ ግን እንደ ጦር ፈራ ነው የራሳችን ችግር ነው እንጅ ማን እንደ ሀገር
@ٱمويسر
Жыл бұрын
እኔዳለን እረ ድብን ይበል
@Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
Жыл бұрын
ክክ እውነት እደጦር አሁንስ ሀገራችን ሰላም ይሁንእንጂ እሮጨነው የምገባው እንሻአላህ እናንተም አስቡበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲😭
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Жыл бұрын
አይዞን አንድ ቀን ይሳካል ቤትሽን አስተካክለሽ ልጂሽ ጠከር እስክትል ስሪ ወረት ይዘሽ ህጂ
@kemilamohamed9639
Жыл бұрын
የኔቆጆ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
😢አብሽሪ መኪየ😢እስኪ ቢያልፍ😢እኔም መስከረም ልሄድነው አላህአማንያድርገው
@haykelbintmuhamed
Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን መኪእንደት ነሺበአላህ ተናፍቀሻል ሀቢብቲ በጣምጠፋሺ ደህናነሺወይ
@makiyamakiya8021
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤መኪ ውድ
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ
Жыл бұрын
አለሽ እንደ ፍልቅልቋ እሙ ከውሰር
@SaadHassn-nw4so
Жыл бұрын
መኪዪ እንደትነሽ ወላሂ ፈልጌሽ አገኘሁሽ አልገባሽም አለሽዴ እሥከዛሬ አብሽሪ ትገቢያለሸ ዋናዉ ጤና ኑሮዉ አይከብድም ወላሂ አኔ አመት ተቀምጨ መጣሁ ቀላልነዉ መተሣሠቡ መፋቀሩ ካለ ኑሮዉ ምንም አይልም አብሽሪ ጊቢ ሀገርሽ ሆደዋ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
Жыл бұрын
ህጅ እህቴ ሰው የሪዝቁን ነው የሚበላው ጊዜሽን ከባልሽ ጋ አሳልፊ የሰው አገር የሰው ነው በትንሹ ከባልሽ ጋ ተብቃቅተሽ ኑሪ ፍቅር ካለ አንድ ዳቦ ለሁለት ያሳድራል ያስውላል ❤
@awelo6570
Жыл бұрын
በጣም😍😍😍😍
@حوىمحمد-د1خ
Жыл бұрын
ግቢ አህት
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
Жыл бұрын
እዉነትሽ ነዉ እህቴ ባለቤቴ እስርቤት ነዉ ልጇቻችንን በላክን በአዲ አመታችን ባለቤተ ተያቸ 4 ወር ሆነዉ አገር ከገባሁ አቆይም ትመጫለሽ እያለኝ ነዉ እኔም ምን ይጀ ስለዉ የማስተዳድርሽ እኔነኝ ይለኛል እኔ ግን ወላሂ መሄዲ አልፈልግም ብዙ የምፈልጋቸዉ ነገሮች አሉ ቤቴን ሰረቸ ለወረት እፈልጋለሁ ጨቆኛል ካልመጣሽ እመጣለሁ እያለነዉ ገና ሀገር ሳይገባ የየመንን ሰዉ መቀበል ደግሞ እቅጥቅጥ አዲርጎኛል
@temirtemirmuhammed-lc2wl
Жыл бұрын
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ኢንሻአላህ በሠላም ይግባልሸና አንችም ከተል ብለሽ ግቢ ማማየ እዉነተኛ ሠዉ ጠፍቶ ሀለፍትናዉን ተረድቶ ነይ አኖረሻለሁ እያለሽ አምቢ አትበይ እረዚቅ በአላህ እጀ ነዉ ከልጀ ና ከባልሽ የሚበልጥ ነገር የለም
@SadaKassaw5
9 ай бұрын
የኔጀግና እህት በርች አትጥፍደሞ
@sart820
Жыл бұрын
ለካባልነዉየሚሳምረዉ 😂😂😂😂ዳይ ወደመጀወዝ ሆ ልቃጠልደ😂😂😂 መኪየ ናፍቆትነዉመሰል አርጂተሻል ወይስ ከባልሽ የተለየሽግዜነዉ😂😂😂እሱጋበነበርሽሰአትኮ ዲቡሽ ዲቡሽቡሽ ያልሽነበረሽ
@awelo6570
Жыл бұрын
😁😁😁😁
@hhhvghvhhhhg9971
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ 👍👍👍
@HayatTub-i3d
Жыл бұрын
የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ
@emaneman855
Жыл бұрын
ዋው
@ShahA04-fh7ys
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን መኪ እደትነሽ እሙ ከውሰር❤❤
@awelo6570
Жыл бұрын
አለን እህት😍😍
@ShahA04-fh7ys
Жыл бұрын
@@awelo6570 ብቅ ብቅ በይ እናበርታታሻለን መኪ ቆጆ
@ስለታገስክያልተጎዳህይመስ
Жыл бұрын
እህቴ ግን እንዴት እያልሽ ነው የምታወሪው ተስተካከይ አላህን ፍሪ
@أمحذيفة-ر3ك
Жыл бұрын
ኢንሻአሏህ ይለቀቃል እኔራሱ ጀዋሌ አስጠላኚ አብሽርሀገራችንንሰላምአርጎበሰላም ተበተሰቦቻችንያገናኘን
@UmYosefYouTube
Жыл бұрын
አረ መቼም አተስተካከልም ዘረኝነት ተስፋፍቷል መኪየ እኔም ልገባ ነዉ ወር ነዉ የቀረኝ የልጄ ናፍቆት ሊገለኝ ነዉ የራሱ ጉዳይ😢
@Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
Жыл бұрын
አለን የኔ ፍልቅልቅ አህለን
@እናቴአለሜያችመኖርያኖረኞ
Жыл бұрын
አረ ሁላችንም ነን ወላሂ ኢተራኔት በመዘጋቱ ከሁሉ ልጂ በየቀኑ የማገኞት ወሪቢ 😢ብቻ ሀገራችንንንን ሠላም ያድራግልን ያረብ 😘😘😘😘
@hawaabdu1778
Жыл бұрын
አይ ሠዉ ወሬ ጥማት አለባቸዉ እህቴ አላህ በሠላም ያገናኛቹሁ
@انازيبه
9 ай бұрын
😊😊
@ዱኒያድካምብቻ
Жыл бұрын
አረ ሰዉ ባለዉ ተብቃቅቶ መኖር ነዉ አልሀምዱሊላህ በይ ዋናዉ ጤናነዉ
@ሀያትጉራጌዋ
Жыл бұрын
መሄዱ ይሻለናል ስደት አይሞላም አዱ ስኒዘው አዱ ይጎላል ስለዚ አዴ ቆርጦ ነው መግባት እኔም ልገባ ወሰንኩ
@toyebamuhammed942
Жыл бұрын
እደኔ ሁሌ እገባለሁ ነው ግን አልሞላ አለኝ አሁንማ ብዙ የለፋሁበት ገዘብ አለኝ ብየ የኮራሁበት ውሀ በላው 28ሺ ሪያል ውዶች እስኪ የማንን ዱአ አላህ እደሚቀበል አይታወቅም እና ሀቅሽን አላህ አይለውጥብሽ እያላቹ ዱአ አርጉልኝ መቸም ይህንን ብር ለማገኘት ስንት ነገር እደምናሳልፍ ግልጽ ነው😢😢😢
@awelo6570
Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ጭራሽ በዚሁ ላይ ይህን ያክል ከባድ ነው አይዞሽ የኔ እህት ዱአ አርጊ ላብሽን አላህ ይመልስልሽ ሰው ከሌላችሁ ወርቅ ግዙ አስቀምጡ እህቶች ሰው ከፍቷል አይታመንም አብሽሪ
@mosebtube1027
Жыл бұрын
ማን ወስዶብሽ ነው ማለቴ አስቀምጡልኝ ብለሽ ሰተሻቸው ነው ወይስ ብቻ እንዳትለቂያቸው ውዴ አላህ የላብሽን ይመልስልሽ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
Жыл бұрын
ያርቢ የአላህ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ማማየ
@foziamohammad-pq8nn
Жыл бұрын
እህቴ አላህ ይርዳሽ የሀቅሽን ያረብ ዱአአዲርጊ ኢሻአላህ ቁርአን እቀራሽዱአ አዲርጊ ያአላህ
@ٱمويسر
Жыл бұрын
እንደት ሁነሽ ነው ብርሾ የአላህ አላህ ይመልስልሽ
@omuamartube4028
Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ
@ayshamohammed1969
Жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ፈታ ያረጋል ቲክቶክ ስለለኝ ስጠፉ ምን ሆነዉ ነዉ እያልኩ ነበር❤
@HayaAlwadaani-ol5vh
Жыл бұрын
🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😢😥😥
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
Жыл бұрын
አህለንንንንን የኔ ፍልቅልቅ ኢትዮጵያ ትሸጥ አላልሽም 😂😂😂 ቤተሰቦቻችንስ የት ይቀመጣሉ
@ftees8160
Жыл бұрын
እህቴየትነሸ
@saadas9954
Жыл бұрын
አረመኪየ ሂጅና ልጅሽን አሳድጊ ውደዋ
@osmantube514
Жыл бұрын
አህለንንን መኪየ ደህና ነሽወይ እረ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ብቅ አልሽ
@himkg-w1k
Жыл бұрын
Weldo meleyet yastelal
@ashaenders8314
Жыл бұрын
አለሺ ግን
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
Жыл бұрын
አብረን እኔዳለን መኪየ ስደት እስከ መቼ እደት ነው ኢባሲ ያስተናግዳሉ እዴ ውዴ አሏህ ኸይር ይሻልን ያረብ
@awelo6570
Жыл бұрын
አወ ያሰናግዳሉ ብለዋል
@ZeharaYimam-xk5up
Жыл бұрын
አህለን መኪ እንደትነሽ አይለያችሁ
@HayaAlwadaani-ol5vh
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
Жыл бұрын
😆😆😆😆ሀቢቢቲ ግቢ እኔ ሳምት በረራየ ነዉ
@ٱمويسر
Жыл бұрын
ታድለሽ
@MaMa-qo1fl
Жыл бұрын
ልክ ነሽ እማማ እደትነሽ አወጠፍተሻል አብሽ ሁሉም ይስተካከላል
@adysadys1800
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@neju1058
Жыл бұрын
እረ. ኢሻአላህ. ሰላም ይሆንልናል. ሀገራችን.
@wweh239
Жыл бұрын
አለሽ
@najatnn9559
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ty23r
Жыл бұрын
ቲክቶክ ይከፍላል እያሉ አደለ
@hayateሀያት
Жыл бұрын
አይዞሺየኔእህት።ሞልቶአይሞላልምማሬ
@himkg-w1k
Жыл бұрын
Aleshi gn negeru tiktok lay ayshalew zena newyemtaregign😅😅😅😅
@fatimasaed9795
Жыл бұрын
ማሬ
@ሰአዳብንትሁሴን
Жыл бұрын
አይዛንመኪ ያልፋል
@rawdaamuhmmed1658
Жыл бұрын
❤❤
@gjyvng738
Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣሽ
@aishaababa2681
Жыл бұрын
አለሸወይጠፋተሻል
@myoutube1806
Жыл бұрын
አህለን መክየ በስንት ጊዜየ አየሁሺ አላህ ይጠብቅሺ እኔም እንዳች ነኝ መስከረም ላይ አስቤ ነበር የሚሳካ አልመስለኝም ጊዜው ያለፈበት ኢቃማ እና ፖስፖርት አለኝ ትኬት ቆርጨ መሄፍ እችላለሁ ወይ አብረን እንግባ ንገሪኝ አላህ ያሳካልን
@awelo6570
Жыл бұрын
እሱን እንጃ ውዴ በሊስባሲ ትሄጅ ይሆናል ጠይቂ😍
@HayaAlwadaani-ol5vh
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤰🏼🤰🏼👏👏👏
@حوىمحمد-د1خ
Жыл бұрын
ትክከልመኪ ግቢአሠመቸም አያስተካከል
@NDx-v8u
Жыл бұрын
ውነትሽነው ኢት ሁሉነገረ ከብዶዋል ነገረግን ከልጆቻችን ተለያይተን እስከመቼ
@toibahussain2478
Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የሁላቺንም ሂወትነው ወላሂ😭😭😭😭
@gdvs9532
Жыл бұрын
አችየ በአላህ አለሽ ወይ ሱብሃን አላህ እኔ ግን ግራ ገብቶኝ ነበር ደናንሽ ማሬዋ
@awelo6570
Жыл бұрын
አለሁ እህት😍
@gdvs9532
Жыл бұрын
@@awelo6570 ኑሪልኝ የኔ ውድ ወላሂ ስጠፊ በጣም አስቢ ያረቢ ምን ሆና ይሆን እያልኮ አወል ደግሞ አይመልስም ስጠይቅው በኮሜት ሲያነድ
@awelo6570
Жыл бұрын
@@gdvs9532 ❤️
@Tube-kx2sq
Жыл бұрын
አህለንን መኪያ እንደት ነሺ
@ሳዳ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ssas5583
Жыл бұрын
ትክክል አይዝሽ ሁላችንም እንድዛሁ ነን
@emuzenat3316
Жыл бұрын
እሡየከፈተዉን ጉሮሮ እሡነዉአሣቢዉ ዘመዴ
@ዘሀራ-የ2ቐ
Жыл бұрын
አብሽሪ ሰው ብዙ ያወራል
@እናቴአለሜያችመኖርያኖረኞ
Жыл бұрын
አላህ ሠላሙን ያብዛልን የአላህ
@DyiDt
Жыл бұрын
ደሞ ፊደው ካልሆነ አታወራም
@AaDd-ur8sc
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍✋️✋️
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ዩቱብ የሚሰራሰው የትም ሀገር ቢኖር አይቸገሩም እዴ በወር እስከ 200 ሺ እያገኙነው ጀማሪ ዩቱብኳን የሚሰሩት ስለዚህ ግቢ ዝብለሽ ያችን የመሰለች ልጅ ያለናት አታሳድጎት
@awelo6570
Жыл бұрын
😍😍😍
@MariyamMaari
Жыл бұрын
ሳህ
@ዘሀራ-የ2ቐ
Жыл бұрын
አህለን መኪ
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል
Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያስፋንልን ያርብብብብ
@bgggfr1782
Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hayat-wo4jh
Жыл бұрын
መኪ የኝ ሀገርሠውችግር ነውወሬያቸው አትሥሚያቸው
@Hgjf-qr2qd
Жыл бұрын
ወላሂእኔምላብድነዉባሌንእኔም24ሰአነበር
@himkg-w1k
Жыл бұрын
Kkkkkkk
@AsSa-vd7wq
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@fgh8039
Жыл бұрын
❤
@mekya4723
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@vssgnnzcvsntwjh3191
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abcabc7430
Жыл бұрын
እደት ነው እምታዋሪውግን ዛሬ ነው እማውቅሽ ትትትትትት አልሽብን እኮ እረጋ ብለሽ አውሪ በጣም ትፈጥኒያለሽ
@awelo6570
Жыл бұрын
😁
@njatali-wl1ly
Жыл бұрын
በጣም ተቀይረሻል
@awelo6570
Жыл бұрын
እርጅና ነው 😁
@njatali-wl1ly
Жыл бұрын
ኧረ መክዋ አላረጀሽም ግን መልክሽ ተቀየረብኝ አይኔ ይሆን
@lobabalobaba6670
Жыл бұрын
ናፍቆትይሆናልእኔምተቀራብኛለች
@emuhikmayoutube1026
Жыл бұрын
@@lobabalobaba6670እኔም እያልኩ ነበረ. ከጥናለይ የልጂ ናፍቅት ከባድ ነዉ እኔም አቀዋለሁ ብቻ ዋናዉ ጤና ነዉ
@wollowollo4183
Жыл бұрын
😂😂😂kkkk
@fatimasaed9795
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatimasaed9795
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
Жыл бұрын
አህለን
@Nejat34
9 ай бұрын
ሠብ
@OpNew-c3r
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
@DyiDt
Жыл бұрын
እኔ ልጀ ናፍቃኛለይ ኡኡኡኡኡኡኡ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
ውይ መክያ አለሽደ እንደት ነሽ የጠፋሠው አህለንን❤❤❤🎉🎉🎉
@awelo6570
Жыл бұрын
አለሁ 😍😍
@fatimasaed9795
Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@gjyvng738
Жыл бұрын
ምነው ግንማሬክስትብለሻል
@ኪያ-ጀ5ረ
Жыл бұрын
😂😂❤
@zeharaseid8333
Жыл бұрын
ሚስኪን እደኔ ተለብልበሻል መኪ የልጅ ናፍቆቱም ያከሳል ሰውን ተይው ሳይጋቡ አገቡ ሳይፋቱ ተፋቱ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሪዝቃችንን በሀገር ያድርግልን ስዑዲ ስራ የለም
@awelo6570
Жыл бұрын
ቀላል የልጅ ናፍቆት ያከሳል እየበላን በደታች ነው እንጂ አይጨምርም 🥹😍
@zeharaseid8333
Жыл бұрын
@@awelo6570 አይዞሽ
@seadi5
Жыл бұрын
እኔም ጩሂጩሂብሎኛልኔቶርክምክንያት
@rahmahmahamad4292
Жыл бұрын
እኔ'እራሡ:ከቤተሠብጋነረውሎየ'በፊትም'ባሌ'እዛውነው'አሁንግን'ኢሞየ'ጪራሸ'አይደወልበትም
@rahmahmahamad4292
Жыл бұрын
ወአሏሂ:አትሥሚያቸው:እሥከመቸሥደት:የኑሮውድነቱ'እዳለሁኖ:አገራችንንሠላምያረግልን'ሠውእደሚኗረውእንኖራለን::ብቻአሁንይረጋጋ'እኔም:አገረልገባነው'በቃኝ:ሥደትእሥከመቸአይሞላም
@awelo6570
Жыл бұрын
የምር መስሚያችን ጥጥ ነው ብለን ካልገባን የለም ስደት መበስበስ ነው የቀረን
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
ሳህ ቤትሺነው ሰረተሻል ዝምብለሺ ሂደሺ ልጂሺን አሳድጊይ
@neju1058
Жыл бұрын
እስኪ. እኔ ም ልሰራነበር. You. Tube
@FatumaFatuma-ku3bb
Жыл бұрын
ነይ እንዛመድ ከትንሹ ካልጀመርሽ እትልቁ አይደረስምና
@aishayoutube2037
Жыл бұрын
😂S😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@zedusman
Жыл бұрын
አብሽሪ ዉዴ አላህ ያለቀን ሁሉም ነገር ይሆናል
@እሙፈርዛን
Жыл бұрын
መኪ የምርዛሬ እያሠብኩሽነበር ሳይሽገረመኝ ምንሁነውነው የማሠራው እያልኩነበር😂
@awelo6570
Жыл бұрын
እድሜየ ረጅም ነው ሪምየ 😁😍😍😍
@AsSa-vd7wq
Жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@wvwge460
Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አብይ ከተነሳ ወይም ከሞተ ሠላም ይሆናን ኢንሻ አላህ ደግሞም ይነሳል ወይም አላህ ከምድር ያሳው ብቻ ህዝቡን አሥለቅሶማ አይቀርም አላህ ይፍረድበት ኢንሻአላህ በስ
@wweh239
Жыл бұрын
የምር ተለያይታችሀል እኔ አንደኛዋ ነኝ ለማወቅ አያምርም
@awelo6570
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@wiloAwllo
9 ай бұрын
ሀዘን ላይ ነበረኩ በግዲ ተለያይታችሆል ጭራሽ እያሉ ነው@@awelo6570
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 493 М.
1:53:10
ዶር ሳምራዊት ስፖርት ቤቶች ሜዲካል ዶክተር ያስፈልጓቸዋል | በህክምና ስራ አጣሁ #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson
ALIVE
Рет қаралды 84 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
41:14
🚨ኣብ ሽሮ ሜዳ ዘጋጠመና! ሞባእ ብስም ዝጸረፍኩምናን ሕማቕ ዝተመነኹምልናን ኣብ ቤተ-ክርስትያን ቦሌ መድሃኔ ኣለም! ጸሎት! 19 January 2025
Dadi & Mami
Рет қаралды 3,7 М.
55:22
Risk መውሰድ ስኬታማ ያደርጋል! | Miss Fandisha| #dreamspodcast #entrepreneur
Dawit Dreams
Рет қаралды 409 М.
1:20:05
Anchor ''መከላከያ ሰራዊቱ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ነው። በፖለቲከኞች የሚፈታውን ችግር እፈታዋለሁ ብሎ ከንቱ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው'' ሻለቃ ማሞ ለማ
Anchor Media
Рет қаралды 47 М.
17:03
የሰአድ ቤተሰቦች ምላሽ ጠሩን ሙሉ ቤተሰብ ላስተዋውቃችሁ?
AWEL&SEADI
Рет қаралды 61 М.
8:09
#ቤቴን ላሳያችሁ ለጠየቃችሁኝ ይህን ይመስላል ማሰራት የምትፈልጉ እስከመጨረሻ በደንብ ዩት
Awel
Рет қаралды 48 М.
49:45
ጀማነሽ ቤቷን አስጎበኘችን.... | Artist Jemanesh Solomon #yegna_tube ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 187 М.
20:37
ኢትዮጵያ መጥቼ ድንገት እማዬን አስደነገጥኩዋት
Rosiye
Рет қаралды 294 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 754 М.
9:01
🛑 አወል ተናደደ 🙄 ተቀባብተን አባያ ሳንለብስ ልንወጣ ነው ብለን አናደድነው 😂
Awel
Рет қаралды 31 М.
8:52
ሰራተኛየን ሰርፕራይዝ አደረኳት! በጣም ተደሰተች 😊 | seadi ali tube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 72 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.