ተፈላጊው ምንጣፍ መጅሊስ መጋረጃ መሸጫ ሱቅ ለመክፈት ሂደቱ ይሄው 2024

  Рет қаралды 3,877

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@bintbaba5716
@bintbaba5716 2 ай бұрын
እናመሰግናል ወንድም ቅን ሰው በርታ የሱፕርማርኬቱንም እንዳረሳን አሉ
@Meazifikr
@Meazifikr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ መስራት የምፈልገው የፈርኒቸር ስራ ነው እና ብታቀርብልን ልክ እንደዚህ በዝርዝር ደስ ይለኛል እና በርታ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SaheedSaheedali
@SaheedSaheedali 2 ай бұрын
ተባባረክ እጂግ በጣም ጥሩ የሆነ የስራ መረጃዎችን ነው የምትሰራው እናመሰግናለን ስደት አይጠገብ ሆኖብን እንጂ ማን እንደሀገር ለመልካም አስተናብሮህ እና አነሳሽነትህ አላህ ምንዳህን ይስጥህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid 2 ай бұрын
ሀብትሽየ የምታቀርባቸው የቢዝነስ አሳቦች እጥር ምጥን ፍንትው ያለ ነው ብዙ ድንግርግር ብሎኝ ነበር ግን አንተን መከታተል ከጀመርኩ በሃላ ለስራ ያለኝ ጉጉት የለለ ሆነ አላህ ይጠብቅህ እኛንም ስደት በቃችሁ ብሎ የራሳችን ቢዝነስ ኖሮን በደስታ ሀገራችን ላይ ያኑረን
@RabiaHassen-lw6ez
@RabiaHassen-lw6ez 2 ай бұрын
በርታ እናመሠግናለን ኮሜንቴን ካነበብከው ስልኬ በreply እንጅ አልፅፍ አለኝ እና ከመርካቶ ወደ ክፍለ ሀገር ምሳሌ ደሴ ወይም ኮቻ ተረክበን ለማምጣት ሂደቱ ካለህ ለጀማሪዎች ንገረን ሁለተኛ ደሞ የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ምንምን ያስፈልጋል የትስ ነው የማወጣው
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አይ ዞን አብሽር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
ገዝቴ ጭኖ መሄድ ነው እህት በቀጣይ ከሻጮቹ ጋር ተነጋግሮ መላላክ ይቻላል
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
ንግድ ፈቃድ ቀበሌ የቤት ኪራይ ውልና እዛው ቲን ነበር አውጥቶ ንግድ ፈቃድ ማውጣት
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ 2 ай бұрын
አላህ ይሥጥልኝ አመሠግናለሁ ውድም በጣም የመፈልገው አይነት ቢዝነሥ ሥራ ነው ኢንሽ አላህ አላህ ካለ እሠራለሁ
@mitslalalem8077
@mitslalalem8077 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ና የባህላዊ ልብሰች ለመክፈት ስንት ያስፈልጋል ሰራው ጎበዝ ለሞሆንስ ምንላይ ጎበዝ መሆን ኣለብን ወንድምየ ንገረን ኣትለፈን🙏🙏🙏❤
@ሀኑን
@ሀኑን 2 ай бұрын
ማሻአላህ የምታቀርባቸው የሥራ ሀሳቦች እንደ ፕሮፋይል ስምህ ነው አላህ ይጨምርልህ በቀጣይ የህንፃ መሣሪያ ቤት ብታቀርብልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
ሽኩረን
@tube-nc8iu
@tube-nc8iu 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ይህ ወድማችን የሚያስተላልፈው በተለይ ለስደተኞቺ ቆጆ መረጃ ነው ግን ተመልካች የለውም አጅብብብብብብ ነው በርታልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አብሽር
@halimmamohammad5878
@halimmamohammad5878 2 ай бұрын
ሀብትሽየ ወዲሜ አሚን በል ልመርቅህ ወድሜ ክፉ አይካህ የያዝከው ይባረክ ሀዘን እዳይነካህ በጣጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ልብህን አይቀይቀው የእውነት አ አ ስት አመት የስራሁት ቤት ፈርሶብኝ ለመምት ሁሉ አስቤ ተስፋ ቆርጨ እደማይችል እራሴን ነግሬው የምወደውን ስራየን ጠልቸው ነበር አተ በምትለቃቻው ተስናናሁ ተስፋም እዳለኝ ነገርከኝ ለኔ ብቻ ይመስለኛል ስትለቅ ወድሜ አመሠግናለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን እህቴ አይዞን ያንች ብቻ ሳይሆን የብዙ አቅመ ደካማዎችም ፈርሷል አንች ደሞ ፈጣሪሽን ይዘሽ ትሰሪያለሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ሞትም አለ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አለም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 ай бұрын
ሀብትሽየ የሰው ልክ ወላሂ በጣም ትለያለህ አንድ ቀን እደማገኝህ ተስፋ አለኝ ❤ሁሌም እደምልህ ሰላምህ ይብዛልኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Abishir
@Amina-z2w
@Amina-z2w 2 ай бұрын
አብሸር አላህ መንገድህን ሁሉ የቅነልህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ አላህ የሰየን ከንተ ቢዲዮ የሚጠል ይሌውም በጠም ደስ የሚል ቀላል የለ ሁሉም በየ አቅሙ እሚሰተፍበት የሆነ ቢዝነስነው ምተቀርብል 🎉🎉🎉🎉🎉
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@JemilaSeid-m6e
@JemilaSeid-m6e 2 ай бұрын
መልካም ሰው መንገድህ ይቅና ወንድሜዋ መሰልጠን እፈልጋለው መስራት ምፈልገው ስራ ነው አሰልጣኞቹን ብታገናኘን መልካም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@ashutube6458
@ashutube6458 2 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን በርታ
@halimademse4367
@halimademse4367 2 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይር ወዲማቺን በርታልን ❤
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 2 ай бұрын
በርታልን 🎉🎉🎉
@makyaha9777
@makyaha9777 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልወንድሜ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 2 ай бұрын
እናመሠግናለን፡ወዲም፡አላህይሥጥህ
@ГаоалаГулуьктк
@ГаоалаГулуьктк 2 ай бұрын
የኔ ቅን ወንድም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን
@hhff3964
@hhff3964 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Amen
@kadija6356
@kadija6356 2 ай бұрын
እነመሠግነለን ወድማችን ክበር በርተልን እስቲ ከቸልከ ስለህንፅ መሠሪያ ቢዝነስ ስረልን ወድማችን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 2 ай бұрын
እናመግናለን🎉🎉
@hekmamohammed2076
@hekmamohammed2076 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@fatumafafi-o9m
@fatumafafi-o9m 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው አላህ ያኑርህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 2 ай бұрын
የባልት ሱቅ ስራልን❤❤❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@FikerFiker-k2v
@FikerFiker-k2v 2 ай бұрын
ዳቦ ቤት ሀብትሽ እግዚ አብሔር እድሜክን ያርዝመዉ የኔ ወንድም ቅንነትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@SeadiiEthiopia
@SeadiiEthiopia 2 ай бұрын
ቅን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@Ade-sm5xq
@Ade-sm5xq 2 ай бұрын
Yene geta wed wendimachin e/r yakbreh tebarek shi amet nurelen ❤❤❤❤❤❤❤❤tesfa senkort ante endezeh tesfachin alemelemkelin shi amet nurelen keleb desssssss bilognal mariyamin betam destegna negn anten mektatel kejemerku le menor gewagewhugn mariyamin mekekneyatum sewu kesedet endat metu bicha new melun ina fetari kale ena 7 meto shi ber yezo sew menkesakes kechal temesgen new beftereh amlk sel kuterehen askemtelegn benateh ❤❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አብ ሽር 0943078091
@nurishegerwuste4499
@nurishegerwuste4499 2 ай бұрын
😢betam
@asnakutube6310
@asnakutube6310 2 ай бұрын
ጀግና አህ ተምር ትለያለህ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 ай бұрын
Egeziabiher yewededeh ena Egeziabiher yebarekeh melkam Ena qen sew nurln
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 2 ай бұрын
ወንድም ምክርህ ጥሩ ነው ይመችህ ግን ሀደራ ይምልክ ዘረኛ እንዳትሆን እኔ ያገኛሁት ይትቦሮች ሰብስክራይብ ሳያደርግ አያልፍም ግን በሶስት አሜት ውስጥ የነበረው ጦርነት ክፉ ስነገሩ አፈርኩት እንተ ሽር ስታድርግ እንተ አይዞህ ይምትላቸው ሰዎች ተመልሶ ጁንታ ስሉኝ እስከ አሁን ውስጠይ ቅም አለው በነሱ ምክንያቱም እና ሃደራ ሁሉም ያልፋል እና ለስው አናስቀይም እላለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አብሽር
@saadaseid
@saadaseid 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ እስኪ የሲሊጀር ማሽን ዋጋ ስራልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@AkAk-vj3pj
@AkAk-vj3pj 2 ай бұрын
አላህይብቅህ
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ንግዲ ፈቃዲ ለማውጣት ምንያክልግዜ ይፈጃል ይሄ ስደት ቢለቀኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@hawa406
@hawa406 2 ай бұрын
ሀብትሽ አንተ የተመረቅህ ሰው ነህ ወላሂ ትለያለህ የአረብያ መጅለሱን ዲዛይን ስልጠና በት ነው አጣራልን የኛ ምርጥ ረጅም እድሜ አሏህ ይስጥህ❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@hawa406
@hawa406 2 ай бұрын
ሀብትሽ ቅን ሰው መቶ አመት ሳይከፋህ አሏህ ያቆይህ❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን
@FetleMogos
@FetleMogos 2 ай бұрын
ሀብትሽ እኔ እየሰራሁ ጀምሪ ነበር አመሰግናለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እና ምነው በርቻ
@Fawzia-ol7cs
@Fawzia-ol7cs 2 ай бұрын
አላይጠብቅክ ❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን
@ZedZed-c9i
@ZedZed-c9i 2 ай бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ወንድሜ በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃነው
@behryaal
@behryaal 2 ай бұрын
Jezakallh
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Amen
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
ስሙማ በዚህ ኑሮጋ ክፍለአገር ውስጥ ይገዙናል በዚህ ዋጋ😢
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 2 ай бұрын
ጨረብ ሀገር ያለ ሰው ከሆነ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እህት እንደውም ከከተማ ኑሮ ከተወደደበት ማን እንደ ሀገር ቤት ሰው እንደ ሁኔታው ተወደደ ተብሎ ፍላጎት አይገደብ ደሞም እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman እሽ
@Miminega674
@Miminega674 2 ай бұрын
የህፃና ልብስ በጅምላ የት ነው የሚገኘው ከይቅርታ ጋር ወንድሜ
@zinab8199
@zinab8199 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ሀፍትሽ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ለኛል አላህ ያግዘን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@munafetena4472
@munafetena4472 2 ай бұрын
ውንድሜ አብትዬ ወንድሜ እናመሰግናለን ሌላም የኮንስትራክሽን በባለፈው እደ መዶሻ ቢስማር እዲሁም የተለያዩ አሳይተህናል ነገር ግን አሁንም ብሰራልን የኮንስትራክሽን መደበር መደብር ለምሳሌ ስሚቶንም ቆርቆራንም ጨምሮ ለመክፈት ስንት ካፒታል እደሚጨርስ እና አወጭስ ነውን ስራው የሚለውን ብሰራልን በተለይ ባህር ዳር ላይ ይሄ ስራ ይሰራልን የሚለውን ብሰራልን እላለሁ ወንድሜ እደምሰራልንም አልጠራጠረም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ እሰራለሁ
@munafetena4472
@munafetena4472 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman አመሰግናለሁ
@mahletdejene7522
@mahletdejene7522 2 ай бұрын
Besdet sikefagn yante vidio hulim yatsenanagnal agere gebchi tosomen endemaladr astemrhgnial egziabher ysthi ❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አይ ዞን ጎበዝ
@ttigist
@ttigist 2 ай бұрын
በቀጣይ ዳቦቤት❤❤😊😊
@AFox-z2y
@AFox-z2y 2 ай бұрын
ወድሜ ቤዝሉመከፋፈያ❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
Handmade Gift 🎁 shop lemekifet siralin❤ thank you ante melika sew habtish
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 ай бұрын
ሐብትሽ ጨዋ እናመሠግናለን በርታ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MuniiraaArsiiBaha
@MuniiraaArsiiBaha 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@GeniBarch
@GeniBarch 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን አንድ ነገር ላስቸግርክ የስኳር መመዘኛውን ፌስታል ክቡን ሙሉውን የት እንደሚገኝ እና ስንት እንደሆነ ዋጋውን ብጠይቅልኝ
@memeyoutube5576
@memeyoutube5576 2 ай бұрын
❤❤❤ allha yistak nuron qalal adarg yamtsrdan
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Amseginalhi
@ሰርቶአደር1
@ሰርቶአደር1 2 ай бұрын
የኔ ቅን እናመሰግናለን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@MeryemMisb
@MeryemMisb 2 ай бұрын
ቅን ሰው ክበርልን እናመሰግናለን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@Fufuandherfriends
@Fufuandherfriends 2 ай бұрын
ሙስሊም መሆንህን አላውቅም ነበር አላህ ይጨምርልህ ቅን ሰው ነህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አሜን
@ZeEthiopiaYouTube
@ZeEthiopiaYouTube 2 ай бұрын
እዉነቱን ነው ከአኗር መስጊድ ጀምሮ በተለይ እራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ነው እና ዩናይትዲ ሬስቶራንትና ካፊ የምለዉ ከታች በሙሉ አለ ዙርያዉን ነው እኮ ዉዶቼ እኔ አዉቀዋለሁኝ ❤
@fadila-h7c
@fadila-h7c 2 ай бұрын
Suhkran berata❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
ባለሙያ ቀጥረንስ እያሰራን ብንሸጥ. እስኪ ዱአአርጉልኝ አሞኛል ዱኒያ ብዙነገር እንዲንመኝ ያረገናል
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አይ ዞን ይቻላል
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman እሽ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 2 ай бұрын
ሀሳብህይሙላያሰብከውያሳካልህ አሄራምአዱንያህያሳምርልህ ጭንቀትህ ያቅልልህ በጣም ጥሩምርጥ ነገርነውምታቀርበው ጀዛኩሙላህይርጀዛ አገርስገባእደውልልለለሁ ኢንሸአላህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
ሽኩረን አብሽር
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman አፍወን
@MuniiraaArsiiBaha
@MuniiraaArsiiBaha 2 ай бұрын
As wr wb akkaam jirtaa
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Akam
@Alhemdulilah1
@Alhemdulilah1 2 ай бұрын
በቀጣይ የግንባታ እቃወችን አቅርብልን ለምሳሌ ቆርቆሮ ቢስማር ከፈፍ ወዘተ ከየት እንደሚከፋፈል
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@RyfeVfggc
@RyfeVfggc 2 ай бұрын
ሀብትሽ እንኳን ደህና መጣህ ስንት ብር ይፈጃል ለመጀመር
@SeadiiEthiopia
@SeadiiEthiopia 2 ай бұрын
ተዱባይ ወደ ኢትዮ እሚላክ እቃ ያላችው እስተ ወሎ ኬሚሴ ሁሉም ቦታ በታማኝነት አደርሳለው
@ZulfaShukre-t7d
@ZulfaShukre-t7d Ай бұрын
Betam enamesegnalen sele dabo bet estye tenesh belen
@YyYyy-o8m
@YyYyy-o8m 2 ай бұрын
Arinw🎉
@Halima-f8w
@Halima-f8w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💐💐💐
@lemlemdamtew-z5z
@lemlemdamtew-z5z 2 ай бұрын
Enamesegenalen habteye
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@HawaSeid-e2r
@HawaSeid-e2r 2 ай бұрын
በቅርቡ ሀገር እገባለው ባገኝህ ደስ ይለኛል
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አብሽር
@hananhanuni2932
@hananhanuni2932 2 ай бұрын
ገና ሳላይ ነው ላይክ ማረገው
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@NemaMehmed-rd4ly
@NemaMehmed-rd4ly 2 ай бұрын
ስለ መጋዘን አከፋፈት አስረዳን የህል መጋዘን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@helentube4131
@helentube4131 2 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ግን ካላስችገርኩክ ቴሌግራም ላይ ባወራክ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
ይቻላል
@mahletdejene7522
@mahletdejene7522 2 ай бұрын
Anten kedeme bawkh noro alseddm nebere egzuabher bethn bebereket ymulalh 🙏🙏🙏🙏
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አብ ሽር አይ ዞን
@Fikrtedesalegn-c1u
@Fikrtedesalegn-c1u 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ ኬክ ቤት አቅርብልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@had-zc8
@had-zc8 2 ай бұрын
🎉🎉
@HalimaHelima-rm8bk
@HalimaHelima-rm8bk 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጀዛከሏ ኸይር ለማታደርሰን መርጃ ነገር ግን ስፌቱን መልመድ እፈልግ ነበር እሚያሰለጥኑ ካሉ እስኪ ተባበርኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እንፈልጋለን
@AFox-z2y
@AFox-z2y 2 ай бұрын
💕💕💕💞💞💞
@ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
@ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ 2 ай бұрын
ላውደሪው ስራልን ❤❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
እስኪ ስለስፌት ስልጥና በኦንላይ እንማር እሚያስተምር ካለ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እንፈልጋለን
@AkAk-vj3pj
@AkAk-vj3pj 2 ай бұрын
ሀብትሽ በተቻለ ሸግዜሰብእስክራይብ ላይክ ባደረኩህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አብ ሽር አመሰግናለሁ
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide 2 ай бұрын
እስኪ ወንድሜ ስራ ፈቶ ተቸግሯል ምንም ላረግለት አልቻልኩም እንደው ተባበረኝ
@ObsituTube5
@ObsituTube5 2 ай бұрын
Wondimachin fetari rajem Edme ina tena yestih berta betam enamsaginalen yemadam kimamoch prank bihon sent saw naw like meyadargaw eye dagmo betam legna tekami temirt naw ba Allah abaratatut
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@Tayiba4821
@Tayiba4821 2 ай бұрын
እኔ መስራት የምፈልገዉ ስራ ነዉ
@RabiaHassen-lw6ez
@RabiaHassen-lw6ez 2 ай бұрын
ስለንግድ ፍቃድ አወጣጥ ንገረን ምን ምን ያስፈልጋል የትስ ነወረ የሚወጣው የግድ አአ ብቻ ነውዴ ሲመችህ ስለ ህንፃ መሳሪያዎች ብታቀርብልን እና ደሞ የሰራ መኪና ለስራ የሚሆን ካለህም ያው ለኛ ለሸቃሎች የሚሆን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ ንግድ ፍቃድ ቀበሌ ሄዶ የቤት ኪራይ ውል ና እዛው ቲን ነበር አውጥቶ ንግድ ፈቃድ ማውጣት ነው ቀላል ነው
@RabiaHassen-lw6ez
@RabiaHassen-lw6ez 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman አመሰግናለሁ
@Zuhafamily
@Zuhafamily 2 ай бұрын
በርታልን ወንድም አለም 😍😍 በቀጣይ ስለ ዲኮር ስራ ስራልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 ай бұрын
Thanks Bro.
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Welcome
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 2 ай бұрын
يارب مين
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
ግን ይህነገር ቦታ አይፈጂም የመሸጫ ቦታ
@salamasefa6526
@salamasefa6526 2 ай бұрын
ከአ አ ዉጭ የሚገኝበት ቦታ የለም
@زينب-ص6ظ8ه
@زينب-ص6ظ8ه 2 ай бұрын
ወንድሜእስኪ በቀጣይ ስለህንፃ መሳረያአቅርብ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@Efuye
@Efuye Ай бұрын
Tebarek
@SadaSss-c8c
@SadaSss-c8c 2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩል በቀጣይ ስለማምረት ስራ አቅርብልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Zebiba2
@Zebiba2 2 ай бұрын
ወንድሜ ላወራህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝክ እባክህ
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
እስኪ ዘይት የምግብ ዘይት በበርሜል የሚያካፍሉ የት እንደሆነ ስራልን በፊት ባለበቴ ነበር የሚያመጣልኝ ባዶ አስቀርቶኝ ደሃ አድረጎኝ ተሰደድኩ ችግርን ለማሸነፍ እየታገልኩ ነው ተባበረኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Ayizon
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman ♥♥♥♥
@kadija6356
@kadija6356 2 ай бұрын
ህንፃ መሠሪያ ለመክፈት ምን የህል ካፒተል የስፈልገል ከይቅርታ ጋር ስረልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@AsneeShow1
@AsneeShow1 2 ай бұрын
Lawandare
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@Modah-j9l
@Modah-j9l 2 ай бұрын
ጀግናውወድሜየተለየህንፁህሰውበርታልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@FetleMogos
@FetleMogos 2 ай бұрын
ግን ሰለዳቦ ቤት
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@በኛኩሽናምግብዝግጂት
@በኛኩሽናምግብዝግጂት 2 ай бұрын
ቀጣይ የዳቦቤት ስራን አቅርብልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
አዋጭ የባልትና ቢዝነስ ስራ የለም አትበሉ ጀምሩ 2024
20:46
ከሀብትሽ ጋር Habtish
Рет қаралды 2 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
#skmobile 0972222223 ይደውሉ
7:21
Skmobile
Рет қаралды 1,9 М.
250 ሺ ትርፍ በቀን አወ እውነት ነው  # best busines/2024
12:00
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 4,9 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН