Пікірлер
@nigussieyimamu520
@nigussieyimamu520 19 минут бұрын
መረጃህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት።የወተት ስራን በተመለከተ ስራው ላይ ስለነበርሁኝ ካየሁት ደና አትራፊ የሚባል ስራ ነው።ነገር ግን መጠንቀቅ የሚገቡ ነገሮች አሉት 1,ፆም ወቅት ስራው በጣም ስለሚቀዘቅዝ ወተቱን ምን ማድረግ አለብኝ የሚለውን አስቀድሞ መወሰን መቻል።ምክንያቱም ወተቱን የሚያቀርበው አካል በፆምም ይሁን ያለፆም ወተቱን ስለሚያልብ በቅድሚያ እና በብዛት የሚያስረክበው ሁልጊዜ ለሚወስድለት ነጋዴ ስለሆነ ነው። 2,የወተቱን ጥራት ፣ውፍረት ፣ቅጥነት እንዲሁም ሙቀት መጠንቀቅ ይገባል።ከውሃ እስከ ተለያዩ ባዕድ ነገሮች ሊጨመሩ ስለሚችሉ ነው።እራሱን የቻለ መፈተሻ ማሽን ስላለው መፈተሽ ማረጋገጥ ጥሩ ነው። 3,በተቻለ መጠን ወተቱን ከግለሰቦች ከመግዛት ከማህበራት መረከብ አዋጭ ከብዛት አንፃር። 4 ከገቢያ ማዕከላት፣ መጠጥ ቤቶች ፣ቁርስ ቤቶች ፣ ጌም ዞን እና ጯት ቤቶች አካባቢ ቢከፈት የተሻለ ነው።
@getutamirat4124
@getutamirat4124 Сағат бұрын
Thanks
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 8 минут бұрын
Welcome
@AlexEthio-k5z
@AlexEthio-k5z Сағат бұрын
አብርሽ አድራሻቸውን ካለህ ስጠን ሄደን ዘሩን እና ስልጠናው እንወስዳለን
@AmiruMohammed-q5v
@AmiruMohammed-q5v 2 сағат бұрын
አስደሳችዜናነው አሁን ይሀን ዛፍ ችግኙን እንዴት ማገኘት ይቻላል በጣም ሰፊ ቦታና ግቢ ስላለኝ መልሱን ንገሩኝ አድራሻችሁንም አሳውቁኝ
@TameneTadiyos-i8e
@TameneTadiyos-i8e 3 сағат бұрын
ዘመንህ ይለምልም የምትሰጠው በእጥፍ ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል በርታ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 7 минут бұрын
አሜን thanks
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 3 сағат бұрын
በ ኣመት ኣንድ ግዜ ነዉ እምያፈራዉ ወይስ ካፈራ ሁሉ ግዜ ኣያቋሪጥም እባካቹ እምታቁ መልሱልኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 7 минут бұрын
ሁልጊዜ አያቋርጥም
@سعادهاحمد-ي6ض
@سعادهاحمد-ي6ض 4 сағат бұрын
እስኪ የፎሰሊያ አተካከል ንገረን
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 4 сағат бұрын
ሐብትሽ የሞተርና ተባጃጅ ዋጋ ንገረኝ
@habeshaentertainment2314
@habeshaentertainment2314 6 сағат бұрын
betam amsegenalew yewnt meslten felga altmchgnm neber alla berka yadrghe
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 6 сағат бұрын
በርቱ😊
@HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d
@HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d 8 сағат бұрын
Green Africa Silk ansulin!!!!!!!!
@VidVid-l9k
@VidVid-l9k 8 сағат бұрын
❤❤❤
@zewdieshefarew1650
@zewdieshefarew1650 8 сағат бұрын
I am happy in you idea but i need yr f number
@zewdieshefarew1650
@zewdieshefarew1650 8 сағат бұрын
Pleas your fo numbet
@SamuelgasheKabato
@SamuelgasheKabato 8 сағат бұрын
Thanks my brother Abrish and Green Africa I am on my way to green Africa
@zinab8199
@zinab8199 8 сағат бұрын
ምን ዋጋ አለው እርሻ መሬት እያለ ውሃ የለም እኛ ሰፈር😢
@seadi5
@seadi5 9 сағат бұрын
የት ሀገርነው ፍሉን በየክፍልሀገሩቢሰጡ ሀብቴ የኔወንድም ሀገርይለያል ቆላና ደጋወ ይነደጋ ስዴትመሮ ኛል 12 አመቴ አባቴጓሮእተክላለሁብቻስልጠናውን
@abugida794
@abugida794 9 сағат бұрын
ስለ ልማት የሚውራበት አገር ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ? ኦሮሚያ ክልል ነው ውሃ አያስፈልግም መቼም የአማራ ደም አለ
@fentayesisay952
@fentayesisay952 10 сағат бұрын
የወይን፣ አጭር ዝርያ ያለው የፓፓየ እና የሎሚ ዛፍ ችግኝ የት ማግኘት እችላለሁ፡፡
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 10 сағат бұрын
Really I'm on the way 🏃🏃🏃
@fadila-h7c
@fadila-h7c 10 сағат бұрын
🥰🥰🥰
@bezabehbaze3231
@bezabehbaze3231 11 сағат бұрын
Des yelal
@ሀኑን
@ሀኑን 12 сағат бұрын
ሹክረን እኔ ተመዝግቤአለሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@TilayeBelete
@TilayeBelete 12 сағат бұрын
ተባረክ
@SelamEthiopia_2017
@SelamEthiopia_2017 12 сағат бұрын
የት ነው? ስቁ አቅርቡ፡፡
@MesafintKastro-c6h
@MesafintKastro-c6h 14 сағат бұрын
ሀብትሽ ባለ 50m detector ምን ያህል ወጭ ይጠይቃል ?
@YoditDegefa-j9g
@YoditDegefa-j9g 14 сағат бұрын
Thank you. God bless you!
@MesafintKastro-c6h
@MesafintKastro-c6h 14 сағат бұрын
እባክን ሀብተ ሥራ አጥ ነኝ ምንም አቅም የለኝም የነፃ ስልጠና ዕድል አመቻችልኝ
@MesafintKastro-c6h
@MesafintKastro-c6h 15 сағат бұрын
@MesafintKastro-c6h
@MesafintKastro-c6h 15 сағат бұрын
@MesafintKastro-c6h
@MesafintKastro-c6h 15 сағат бұрын
ማሽኑ ስንት ብር ነዉ?
@Am21921
@Am21921 20 сағат бұрын
tell us the price
@LoTube-ux7pd
@LoTube-ux7pd 21 сағат бұрын
የምር መልካም እና አስተዋይ ስራ አዋቂ ሰው ነህ ብዙ ትምህርቶችን ካንተ ተምሬያለሁ አሁን ግን አንድ ነገር እንድትረዳኝ ፈልጌ ነበር የስፓንጅ መስሪያ ኬሚካል ፎም የማገኝበትን ሁኔታ ብትነግረኝ ማለቴ የሆነ የስራ ሀሳብ ነበረኝ እና የስፓንጅ መስሪያውን ከየት እንደምገዛ አላገኘሁም የሚሸጥበትን ቦታ
@roobaajiru7516
@roobaajiru7516 22 сағат бұрын
good job abresh thanks yee sra sw
@Salahayoub-p4s
@Salahayoub-p4s 23 сағат бұрын
Enamesegnalen anbesaw
@kiburlayew562
@kiburlayew562 23 сағат бұрын
መሬት ከተገኜ ጥሩ ነው አይገኝም እንጂ
@silas8349
@silas8349 23 сағат бұрын
ሁላችሁም የሀገሬ ጀግናዎች ናችሁ በርቱ በርቱ ❤
@مرفدصالح
@مرفدصالح 23 сағат бұрын
ፈጣሪ ፈቅዶ አገሬ ስገባ አመታለው tenx ሀብትሽ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 4 сағат бұрын
የእስራኤል ምርት ነው እኮ ያዉ ሙስሊም ከሆንሽ ብዬ ነዉ
@ethio125
@ethio125 23 сағат бұрын
ረስቼ ወጥቼ ነበር ላይክ ላረግ ተመልሼ መጣሁ
@مرفدصالح
@مرفدصالح 23 сағат бұрын
Enamesegnalen
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Күн бұрын
ፍሬውን ላጠራቅምደ ኢትዮ እዘራዋለሁ
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 3 сағат бұрын
እስቲ መጀመሪያ ኣገራችን ሰላም ያድርግልን በይ😢
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Күн бұрын
ዋሃ ማዉጫ ስኒጠይቅ በጣም በጣም ዉድ ነዉ እጅ መሬትማ ነበረን የዋሃ ነገር ግን ግራ ገባን
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE Күн бұрын
ኦርደር አድርጌ አላኩልኝም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 12 сағат бұрын
ውነት ከሆነ 0943078091 call me
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE 9 сағат бұрын
@@የስራሰውbusinessman ኧረ እውነት ነው ለጳውሎስ ነበር የደወልኩት መኪና አጣን ነው ሚሉኝ
@endaletsegaw3899
@endaletsegaw3899 Күн бұрын
ቅን ልብ ሲኖርህ የሰዎች ዕድገት ያስደስትሃል ። በቀኙ ያኑርህደ! የመጀመሪያ ዕይታዬ ነው ።
@AbdiljebarRida
@AbdiljebarRida Күн бұрын
ለቅንነትና ሰዎች ይጠቀሙ ይወቁ ብለህ ይህን በጎ ስራ ስለሰራህ እናመሰግና።እኔ አንድ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ እነሱም 1ኛ የጥሬ እቃዎች አቅርቦት የትነው ሚገኙት?? 2ኛ ጥሬ እቃዎቹን ካገኘን በኃላ የአቀማመሙ ሁኔታ በሚገባ በዝርዝር ብታስረዳን መጠናቸውን??እኔ በጣም የተመሰጥኩበት ስራ
@AAa-g4n2c
@AAa-g4n2c Күн бұрын
የኔ ወንድም ዋጋው ስንት ነው
@wondwasenayele4303
@wondwasenayele4303 Күн бұрын
አድራሻ
@jemuabduke8947
@jemuabduke8947 Күн бұрын
ስላምከ ብዝት የበልልን እናመሰግናለን
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu Күн бұрын
ባጣም ደስ ይላል ስንክ ቁጥር ወይም አዳራሻ
@zemechanega5509
@zemechanega5509 Күн бұрын
pls አድራሻችሁ የት ነው ?