No video

ተመልክች ይፍረድ!!! # እመቤት ካሳ

  Рет қаралды 34,115

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

የወይን አንባ ተከስተ ብርሀን ቅድስት ስላሴ የህንፃ ማሰሪያ አካዉት 1ኛ// የወይን አንባ ቅርን ጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000217082297 ዳሽን ባንክ ደሴ ቅርን ጫፍ 5018584188011// አቢሲንያ ወይን አንባ ቅርን ጫፍ 154018212// ለበጠ መረጃ 0920320998 አቶ አበባው አዲሱ //0928367130 አቶ ጌታቸው ተሾመ// 0942291197 ዲያቆን ይሳያስ ዘውዱ // ስጡ ይሰጣችኋል 🙏🙏🙏

Пікірлер: 496
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 9 ай бұрын
የወይን አንባ ተከስተ ብርሀን ቅድስት ስላሴ የህንፃ ማሰሪያ አካዉት 1ኛ// የወይን አንባ ቅርን ጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000217082297 ዳሽን ባንክ ደሴ ቅርን ጫፍ 5018584188011// አቢሲንያ ወይን አንባ ቅርን ጫፍ 154018212// ለበጠ መረጃ 0920320998 አቶ አበባው አዲሱ //0928367130 አቶ ጌታቸው ተሾመ// 0942291197 ዲያቆን ይሳያስ ዘውዱ // ስጡ ይሰጣችኋል 🙏🙏🙏
@Sara-du2os
@Sara-du2os 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
ሰላም ፣እመቤት ፣መንገድ ፣ተከፈተ ፣ወይ፣እሰዉ፣አገር ፣ቀረን፣እኮ ፣መንገድ ፣በመዘጋቱ ፣ዉንድምሽ፣እንዲት፣መጣ፣እስኪ፣አሳዉቂን፣ከጎንደር ፣እስከ ፣ጎጃም ፣ያለዉ፣መንገድ 😢🤔
@halemaaa6240
@halemaaa6240 9 ай бұрын
በናትሽ እሙ ቀሚሡን የት አገኝሽ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
እሙ ቁጥርሽን በምን ላግኝ ፈልጌሽ ነበር
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 9 ай бұрын
@@etenatalemay4948 ያው እየተሽለክለኩነው እማሚ አልፉ አልፍ ይቀሳቀሳሉ የእኔውዲ ስላምን ያውርደልን በደሴ ግን ዝግነው ብለዋል እማሚ
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 9 ай бұрын
እሙየ ዛሬስ ክፍቶኝ ነበር እናተን ሳይ ተነሳሁ ማነውግን ወገኖች ክክፉነገር ይጠብቃችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ሺናፈቀኝ ድል ለፋኖ ድል ላማራ ህዝብ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 9 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@kefelegneshetu9593
@kefelegneshetu9593 9 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ አይለያችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 9 ай бұрын
ሁላችሁም ታምራላቹ እሙዬ በርቱ ግጥሙ ተመችቶኛል 💚💛❤️🙏🙏
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
እኔ ነኝ ቆንጆ እኔ ነኝ. ስትሉ ጉስም ጉስም ሲደራረጉ ወንድሞቼ ትዝ አሉኝ ኡፍፍፍ አይ ስደት እኛ ቤት ስራ ታዘን. ዝብራት እገጥም ነበር አንች ስሪው እናተ ስሩት ብቻ ደስ ትላላችሁ በስደት ያላችሁትንም ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋ ይጨምራችሁ😢😢😢
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 9 ай бұрын
አሜን
@EshetTube
@EshetTube 9 ай бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ እንዳንች ጀግና ወድም አለሽ እህትሽም እንዳች ፍልቅል ነት ፈጣሪ ሙሉ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 9 ай бұрын
ሠላም እሙዬ ስታምሩ ምረጥዬ ልጅ እህት ወድሞ አለሽ ስታምሩ እረጅም እድሜ ከጤጋ ይስጣችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ku9ec4cz9x
@user-ku9ec4cz9x 9 ай бұрын
የቢቢ ግጥማ ሆዴን አነፈረኝ ማርያምን ደስ ሲል ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MinteGonder
@MinteGonder 9 күн бұрын
ወንድምሽ ወርቅ ነው አግዛቢሄር ይጠብቃቹሁ❤❤
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 9 ай бұрын
ወድም መከታ ነዉ ምርጥ ግጥም ነው የኛም ግጠምልን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እውነት ነው ወንድም መከታ
@romantakel1326
@romantakel1326 5 ай бұрын
እሰይ የኔ ቤተሰብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው❤ የኔ ጎበዝ ልጅ እደግልኝ❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 9 ай бұрын
እዉነት ለመናገር አንደኛ ወንድማችሁ ነዉ። እሙም ቆንጆ ነሽ እህታችሁም ቆንጆ ናት።
@rgebeytube
@rgebeytube 9 ай бұрын
ባባየ እግዚአብሄር ያሳድግህ የኔ ቅመም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
እሙዬ ወንድምሽ በጣም ቆንጆ ነው እውነት ክንዱ በርታ ምርጥ ግጥም ነው የገጠምከው ለእሙዬ 🥰ይለፍዬ የኔ ቆንጆ 🥰ቤቢ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🥰ቤቢ ግን ምንድነው ያነበበው የተፃፈ ነው ወይስ እራሱ ፈጥሮ 😂😂😂
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 9 ай бұрын
እሞ ወድማችሁ ይበልጣን ❤❤❤❤ግን ሁላችሁም ታምራላችሁወድምሽን ሳይ ወድሜ ትዝ አለይ ወድሜ ዳቁን በሬሁን ሁሊም ትናፍቀኝ አለህ😢😢😢😢
@amydenekew3854
@amydenekew3854 9 ай бұрын
እሙዬ ስታምሪ ይሄ አለባበስሽን በጣም ነው የምወደው እንዴት እንዳማረብሽ ዋው ዋው ነባዬ ታድለህ አፈስካት ነው የሚባለው እድለኛ ነህ እንደዚች አይነት የዋህ ቅን ልብ ያላት በዚህ ዘመን ማግኘት እናቱ የመረቀችሁ መሆን አለበት እድለኛ ነህ እድለኛ ተንከባከባት እሺ ነባዬ። አንተም ምርተጥ አስተዋይ መልካም ቅን ነህ እግዚአብሔር አይለውጥብህ ወንድሜ በርቱ ተያይዛችሁ እደጉ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
@MesertNugse
@MesertNugse 8 ай бұрын
ሰታሙሩ የኔውዶች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን በክርስቶስ ፈቅር❤❤👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 9 ай бұрын
ሰላም እሙሸዬ ከነቤተሰብሸ ሰታምሩ ጌታ ከናተጋ ይኡን ቤቢ ያነበበው የተፃፈ አይደለም በሳቅነው ያንፈረፈረን እደዚእ ሰቀን አናቅም በጣም አሳከን ቤቢዬ እሙሽ ወንድምሸም ያቀረበው ግጥም ጒበዝነው በአሪፍ ነው እኡድን ያዝናናችኡን እሙሽ እንወድሻለን ሰደውል እባክሸን ሰልክሸን አሸልኝ እሙሸዬ ከአሜሪካ ነው ካለዛ ሱሬን ጠይቂው ይነግረሻል ሱሬ መልካም ቅን ስራአት ያለው ነው በዚእ አጋጣሚ አበራቹ የምትሰሩኡኡላችኡንም እንወዳችኣለን እሙሼ ጌታ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን።
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
እሙዬ ታድለሽ ወንድም መከታነዉ እሙዬ ጀግና ወድም ስላለሽ አመስግኚ😢😢ማርያምን እምባዬ መጣ 😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እውነት ነው
@sousennasintayeb3955
@sousennasintayeb3955 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወድም መከታነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bd8ip8lo8c
@user-bd8ip8lo8c 9 ай бұрын
የእመቤት ልጅ ነቫን ነው ሚመሥል የኔ ውድ ሢያምር❤❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 9 ай бұрын
ወንድማችሁ ቆንጆ ነዉ እዉነቱን ለመናገር
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 9 ай бұрын
እሙየ ኡምሪ የኔ አማራየ እድሜ ይስጥሽ ሁቢ
@MinteGonder
@MinteGonder 9 күн бұрын
አቤት ስታምር አግዛቢሄር ይጠብቃቹሁ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 9 ай бұрын
አይ ቤቢ ፈጥሮ ነው የማነበው😂😂😂😂እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያስድ ግህ❤❤❤❤
@afomihmsk5776
@afomihmsk5776 9 ай бұрын
Bebiye egziabher yasadegih
@salemysambel7507
@salemysambel7507 9 ай бұрын
የኔውዶች ስወዳችህ ደሞቼ ኑሩልኝ ግን አስቀናችህኝ ስብስብ ብላችህ ታድለሽ እሙየ የድንግል ማርያም ልጅ ትጠብቃችህ❤❤❤
@user-ku9ec4cz9x
@user-ku9ec4cz9x 9 ай бұрын
ዛሬስ በጣም ነው ያሳቃችሀኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalem3830
@aynalem3830 9 ай бұрын
ታምራላችሁ እሙ በርቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@youtube3789
@youtube3789 9 ай бұрын
ሁላችሁ ቆንጆናችሁ እሙ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤
@momina5949
@momina5949 9 ай бұрын
ወየልጅ በጣምነዉ ያሳቀኝ ይምር እኛዉ እንፈታዉ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 9 ай бұрын
ሰላሙ ሰላም እሙዬ ስወዴቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቤቢዬ እመቤቴ ታሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 9 ай бұрын
እሆድ የቤተሰብቀን ነወ ድስ ይላል በጣም ውድም መከታነው እሙዬ እህቱን ውድመን ልጆን ታሰተምራለችይ ታኑራለችይ ሀላፌነት እዴህነው ቢቢዬ በጣም ጉበዝ ቢድግማ ለእነቱው ዋው ነው አይቢቢዬ ሰወድወ እድግላት ❤
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ 9 ай бұрын
እሙ የኔ ድድ እህት ፈጣሪ ይጠብቃችዉ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን እሙ በርችልኝ እህት አለም❤❤❤❤❤❤
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 9 ай бұрын
እድሜ አይወስነውም ተማሪ ወንድምሽም። ይማር ልጅ ስለሆን አበረታቺው
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ እሙዬ እህት እና ወንድም አለሽ ደስ ትላላችሁ ❤😊
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
❤❤❤❤ደስ የምትሉ ቤተሰብ የእኔም ቤተሰብ በሳቅ ነው ፈታ የሚያደርጉን አዲስ አበባ ሲመጡ ከከተማው ኮመዲያን ይበልጣሉ ጎጄ ጥበበኛ ነው ሲፈጥረው ሞገስ ሰጦታል
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
እሙዬ የኔውድ ሁሊም ሳቂልኝ❤❤❤ሰላም ለአማራ❤ድልልልል ለፋኖ❤❤❤
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 9 ай бұрын
አይ ቤቢየ እድግ በል ፈገግ አደረከን❤❤😂 ደስ ትላላችሁ የክንዱየን ግጥም ሁላ ከዛሬ10/11 ዓመት ወደ ስደት ከመውጣቴ በፊት ሀብት ፍየል ምናምን እረኝነት ስንሄድ እንጨት ስንሰብር ውሃ ስንቀዳ እናጎራጉረው ነበር አይ ትዝታ❤❤ ምርጥ ማንነት ሀከተማ ስለገባችሁ ባህላችሁን ማንነታችሁን እዳትቀይሩ ጎበዞች💚💛💛❤❤❤ እሙየ ስልክሽን ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እውነት ነው በቢ አሳቀኝ
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x 9 ай бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤እሙየ ጀግና በራሥሽ የምትተማመኝ ለሌሎች አርያ የሆንሽ ከዘመኑ ዱቄት ነፃ የሆንሽ ምርጥ ቆጅየ እህታችን ነሽ ❤❤❤❤❤
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray 3 ай бұрын
እሙይ የኔቆንጆ እግዚአብሄር ከንቤተስበሽ ይጠብቅ
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 9 ай бұрын
የእሙ ልጅ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂የምርም የሚያነብ ነው ሚመስለዉ ጥሩ ችሎታ አለዉ👍👍👍😍
@sartt3832
@sartt3832 6 ай бұрын
ወላሂ እኔራሡሆደንአመመኝ😅😅😅😅
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 9 ай бұрын
የኔ ውድሞች ባባባዬ እድግ በል እሙ ቤተሰብ❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 9 ай бұрын
እሙ ቅመም ልጂሽ ፈጣሪ ያሣድግልሽ ቤተሠቡ በሞላ ሣቂታ ነው ልበል ደሥ ሥትሉ
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ , ፈጣሪ ይጠብቃችሁ , ቤቢ የናቱ ልጅ ጀግና😍😍
@sojoog8h702
@sojoog8h702 9 ай бұрын
❤❤❤የኔ ውድ እናተን መርጠ ቆጀ ደስ ነው የምትሉ ጀገና ነሺ በእወነት
@maryshara4466
@maryshara4466 9 ай бұрын
ዋውውውው እሙ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤
@emanfentaw
@emanfentaw 9 ай бұрын
የኔ ማር ቤብዬ የእናት ነገር እህህ እድግ በል የምር❤❤❤❤
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 9 ай бұрын
እሙዬ የፀህም ቆጆ ነሽ ከምከቢ ከዱቅት ሁል ነፀነሽ የሚየምረ ፊት አለሽ ሁለቹሙ ተሚረለቹ
@eys9496
@eys9496 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እድግ በል ጣፋጭ የሆንክ ልጅ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
እረፎ እና ክዱ መታ ናቸው ያስታውቃሎ😍😍😍
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 9 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሁላችሁም አድኛ ናችሂ❤❤❤❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku 9 ай бұрын
ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ እሙየ ግን ሁለቱ መልካቸው አንድናቸው በጣም በተለይ ወድምሽ የቅድቡ ፀጉር ዋው ፍቅራችሆን ያብዛላችሁ
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃች ሁ በር👍👍👍❤❤❤❤
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 9 ай бұрын
ሁላችሁምታምራችሁእሙ ፍልቅልቅእህትሺም ወንድምስም ዉብናቸዉእንዳንችሲቂታ💓💓💓💓
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 9 ай бұрын
ስታምሩ አይ ቤቢየ እድግ በልልን የኛ ድምቀት በርቱ
@mbet1840
@mbet1840 9 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እሙየ ፈጣሪ ይጠብቃችህ ጎበዝ ወንድም አለሽ
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@Rakb553
@Rakb553 9 ай бұрын
አይይይ ቤቢዬዬዬ ድንች አላለም 😅😅😅 ጀግና ነው በጣም ታምራላችሁ እሙዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
ክክክክክበጣም
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 9 ай бұрын
ወድምሽ ነው የሚበልጣቹህ🎉🎉🎉
@AdeyAbebaw-pw9gz
@AdeyAbebaw-pw9gz 9 ай бұрын
የጉማን ሲደቃቁ ወንድሜና እህቴ ትዝ አሉኝ ስታምሩ
@user-cw8mi2zj2n
@user-cw8mi2zj2n 9 ай бұрын
እሙዬ ታምሪያለሽ የኔ ሣቂታ እህትሽም ወድምሽም ያምራሉ❤❤❤❤
@bogetadese3283
@bogetadese3283 9 ай бұрын
ታምራላችሁእግዛብሄር ይባርካችሁ
@user-wm1cs8xn4o
@user-wm1cs8xn4o 9 ай бұрын
ዋዉ።።።።።ዋዉ።።።።።።አማራስሁኑእዲህነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamualamu325
@alamualamu325 9 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሙትኩ 😂😂 የባባየ ከጥም በሳቅ ነዉ የጭረሸሁት ማርያምን ማዳሜ እስትምትሰማ ደርሰ ነዉ የሳቅሁት የኔማሬ እድግ በል ባባየ 😂😂😂
@user-ls9en9ro1j
@user-ls9en9ro1j 9 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤😅😅😊😊በሣቅ ሞትኩኝ ሠላማቺሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
@user-wr4xi1es9w
@user-wr4xi1es9w 9 ай бұрын
💚💛❤️እሙየ ይመቻችሁ የኔ ምርጥ
@maryshara4466
@maryshara4466 9 ай бұрын
ቤቢዬ የኔ ልዩ እድግ በልልኝ ጣፋጭ ነገር ነህ💕💕💕💕🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@TadelecheteshomeTadu
@TadelecheteshomeTadu Ай бұрын
አንደኛ በታምሩ ❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 ай бұрын
ደስትላላችሁ እህትሽን እናዉቃታለን ወድምሽን ዛሬነዉ ያየሁት ትበልጫለሽ ቅላት እነሱይበልጡ ሻል እሙ የጎጃም መንገድ ተከፈተ ንገሪኝ በናትሽ❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
እሙ ተረጋጊ ጸልይ ለነዚህ ቤተሰቦችሽ ኑሪ
@truworkgetaye2763
@truworkgetaye2763 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ታምራልችሁ ሁላችሁም ቁንጆ ናችሁ ዋዉ ግጥም 🎉🎉🎉❤❤❤
@wibserawerkuwibserawerku2640
@wibserawerkuwibserawerku2640 9 ай бұрын
ባባየ እድግ በልልኝ
@user-mc1tw9gv9i
@user-mc1tw9gv9i 9 ай бұрын
እሙዬ ሳቅ ከቤታችሁ ነው በጣም ታምራላችሁ
@emebtfeker8697
@emebtfeker8697 9 ай бұрын
የቤቢ ግጥ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf Ай бұрын
የኔ አዝናኝ በርቺ ❤❤❤❤
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut 9 ай бұрын
የኔ ጣፍጭጭጭጭ እድግ በል ❤❤❤❤❤❤
@Tigest193
@Tigest193 9 ай бұрын
ቆንጆዎቹ ታምራላችሁ ባባዬ እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 9 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 8 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ
@user-ou1nx3yb9v
@user-ou1nx3yb9v 9 ай бұрын
የበላይ አደላችሁ ለቆጆናም❤❤❤❤❤
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቢቤዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤የኔብቆንጆእሙ ልብስሽ ያምራል
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሕ የኔ ጣፋጭ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 9 ай бұрын
Lela getem yemetelu like
@user-ye6rw3pi7b
@user-ye6rw3pi7b 8 ай бұрын
እዉነትለመናገርወድምሽሸጋነዉ❤❤❤
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 9 ай бұрын
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤በጣም ነው ደስ እምትሉት ሁላችሁም ቆንጆወች ናችሁ ❤❤❤
@hgfthgg5994
@hgfthgg5994 9 ай бұрын
በጣምደስትላላችሁእግዚአብሄርከሽበላይከፍበይእሙ
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
እሙዬ ልጅሽ ወድምሽን ነዉ እሚመስለዉ❤❤❤እሙ ወድምሽን ዳሪኝ😢😂😂😂❤❤❤
@beetyube
@beetyube 9 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተስብች አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ነው የሳቅዬ አሪፍ ገጥም እና ታምናላችሁ❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
የኔ ዉዶች ሥታምሩ❤❤❤❤ በእናተ ቀነሁ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ለካ ከቤቱ ነዉ እሙዬ ግጥሙ ደሥ ይላል ባባዬ የኔ አባት በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂 ደግሞ ፍጥነቱ እድግ በልልን❤❤❤❤❤❤ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw 9 ай бұрын
ሁላቹህም ቆጆ ናቹህ ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@SamiraOmar-cu5lc
@SamiraOmar-cu5lc 9 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@AdeyAbebaw-pw9gz
@AdeyAbebaw-pw9gz 9 ай бұрын
ያገሬ ድፍድፍ መጦልሽ ነው እረ አንችን ሳይ ብዙ ትዝታ መጣብኝ❤❤❤❤❤
@user-pk6qz1gh9m
@user-pk6qz1gh9m 9 ай бұрын
የኔ ውንድም ይችን ግጥም የገጠ ስው ብቻነው የሚገባው ደስ ይላል❤❤❤😂
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እውነት ነው ወንድም መከታ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 9 ай бұрын
አሙ ታምራላችሁ ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ የኔ ሀብትዬ እድግ በልልኝ የማዳም ስራ ጢቢራዬን አዞሮኝ ሳል ድክምክምብዬ የኔ ማር ከልቤ አሳከኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ስታምሩ እሙዬ ሁላቹም❤ መውለድ ደጉ ልጅሽ ንግስቷ እሷ ናት አለ እናቱን የኔ አባት በጥበብና በሞገስ ይደግልሽ እኛም የማዳም ቅመሞች እንዲህ ከናፈቅናቸው😢 ቤተሰቦች ለመገናኘት ለመጫወት ያብቃን አሜን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እውነት ነው እኛንም ያብቃን
@meditishu8014
@meditishu8014 9 ай бұрын
🎉🎉
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 9 ай бұрын
አማራየ አቤትዉበትመሰአላህ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@genetasefa7034
@genetasefa7034 9 ай бұрын
እሙየ ሁላችሁም ቆንጆ ናችሁ ❤❤❤❤
@beteayalew2272
@beteayalew2272 9 ай бұрын
እደዛሬ ሥቂ አላቅም❤❤❤❤
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 65 М.
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert  - Abbay tv - Ethiopia
8:26
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 11 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
የጠፋህበት ተናገር!!!
10:19
Emebet Kassa
Рет қаралды 43 М.
ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ
22:16
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 379 М.
በነፃ አመጣለሁ ግን---
15:24
Emebet Kassa
Рет қаралды 37 М.
የቃልዬ ልደት ተከበረ ልዩ ስጦታ ሰጠናት
19:33
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 355 М.
ቃልዬ በእናቾች ቀን እናቴን አስከፋቻት
25:21
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 420 М.
አዋረደኝ እኔም ሰራሁለት
20:53
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 172 М.
ታሰርኩ---
18:20
Emebet Kassa
Рет қаралды 84 М.
በፍፁም አስፋው አልቅሻለሁ!!!
22:03
Emebet Kassa
Рет қаралды 116 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН