ተመለሱ!! ጌታ ሲቆጣ አየሁ ጆሮ ያላችሁ ባለስልጣናት ስሙ ከባድ ሃገራዊ ትንቢት በፓ/ር ዘነበች ገሰሰ የተነገረ

  Рет қаралды 7,139

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@IsraelTamirat-q1w
@IsraelTamirat-q1w 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቲ ማሬን የዳዊት ልጂ🙌🙌🙌
@yihewsahlemariam
@yihewsahlemariam 8 күн бұрын
GOD bless you Amazing message Let's pray for everyone.
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን እንደቸርነትክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretgebrehiwot935
@meseretgebrehiwot935 6 күн бұрын
እግዚያብሄር ሆይ አንተን የምፈራበት አንተን የምታዘዝበት እውን ጉልበት ስጠኝ
@Betamo11
@Betamo11 7 күн бұрын
Blessings
@erkihungetahun8585
@erkihungetahun8585 8 күн бұрын
The right message in the right season.
@Getamelikaminu
@Getamelikaminu 8 күн бұрын
Geta woy hadara marene Geta woy ye mireti iji yi zerega😢😢😢
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r 8 күн бұрын
እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍነን። ጌታ ይባርክሽ
@demetiki1015
@demetiki1015 5 күн бұрын
ከየት ነዉ የሚመለሱት
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 7 күн бұрын
ዕውነት ነው!!! ይህች ዓለም መፈተኛችን እንጂ መኖረ 3:03ሪያችን አይደለችም። ያገሬ ገበሬ "ምድር ወንበርህ ሠማይ አገርህ" እያሉ ተራ ሰዎች ሲነጋገሩ በልጅነቴ እሰማቸው ነበር። የመጽሐፍ ቅዱስም ቃል " ሀገሬ በሠማይ ነው። ወዘተ ...እየተባለ ይነገራል።ስለዚህ ለራስህ ሊያደርጉል የማትወደውን በሌላው ላዬ አታድርግ የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ካልተከበረ ምን ይጠቅመናል??? እጅግ በጣም ስተናልና አዎን እንመለስ።
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 8 күн бұрын
እገዚቤረንሰለማፋሩነወበተቢተ በቺላ በተረጋገሙ ሰወቺ የምንመራወ ህዝብማ ምንያድረገ ወበረላይያሉ እባቦቺእያሉ ጌታሆይ ይቅረበለኝአድነኝ ክክፎ ጠብቅን
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 6 күн бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ።ስልክ ላኩሉኝ።
@AsterTaffese-f1y
@AsterTaffese-f1y 4 күн бұрын
Paster is it true I can’t bleve because you sey to my son but steel sick ?
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 7 күн бұрын
አጋንንትን አጥፉ ሲባሉ ሃብት ያከማቻሉ ያልደከሙበትን ይመኛሉ ነውረኞች ንስሐ ግቡ ቶሎ ።😢😢😢
@RoseHaddad-hn1sombre
@RoseHaddad-hn1sombre 8 күн бұрын
Geta hoy melisen
@danielbelay4946
@danielbelay4946 7 күн бұрын
የአገልጋይን መልዕክት ለምን መተንተን አስፈልገ ቀጥታ የተናገሪው አገልጋይ መቼ ና የት ተነገረ ትንቢትን መርምሩ ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 8 күн бұрын
ዳመናውን አይቶ ትንቢት መናገር ያስፈራል።ምን ስትል ነበር?አሁን ደሞ ....።በበኩሌ ያንችን አልቀበልም።
@FreeAlemayehu
@FreeAlemayehu 8 күн бұрын
የነብይቷን መልእክት ተናግረሽዋል በቃ እሷንመስማት ለምን አስፈለገ???????
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 8 күн бұрын
እስዋ የተናገረችው አዴ እናንተ የምታቀርቡት ለንግድ ነው ደሞ ይቺ ምድር ነብይ አላት ???????? የላትም ነብይማ ድሮ ቀረ ነብዩ ኤኢያስ ሰማያትን ዘጋ ደግሞም ከፈተ ኤልሳእ ሙሴ አሮን ነገስታትን ያንቀጠቀጡ ነብዩ ዳንኤል ጳውሎስ ወ ዘ ተ ወገኔ እነዚህ የመንደር ፍየሎች ናቸውአትድከሙ ሰለቸን እኮ ጌታ መጥቶ በገላገለን ይሻላል እኮ።
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 7 күн бұрын
የእግዚአብሄር ሠው አማሮች ሲታረዱ ዝም ይላልን???? አፏነ የለጎመች ፓሥተር ዛሬ ነው መልእክት ማማምጫው???አራጅን አብይ ምነው አልተቃወምሽ????
@mulugetag.giorgis1526
@mulugetag.giorgis1526 6 күн бұрын
ለመራያችሁም ተጠንቀቁ አክብሩት እንጅ ከእግዚአብሔር ከሆነ ፎቶው ሳይወጣ መልዕክቱን ማስተላለፍ አይቻልም? የመጣው መልዕክት እሱንብቻ ነው የምጠቅሰው ሌሎች የሉበትም እኛን አይጠቅስም መመለስ ካለብን አብረን ነው መልዕክት አምጭውም፥ የዩቱብ ዶላር አልጠግብ ያልከውም ዩቱበሩም ጭምር ነው። ማን መልዕክተኛ አደረገህ እግዚአብሔር ሀሳቡን በገለጠለት ሰው ብቻነው መሆን ያለበት አብረሃት አልጾምክ የአገርጉዳይ ሸክም የለህ። ነብይት እኮ መልዕክቱ እንዳርስ በማህበራዊ ምድያ ተጠቀመች አንተግን ብዝነት ትሰራበታለህ ተመለስ ንስሐ ግባ መልዕክቱ እንደውም አንተ ይመለከታል።
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,1 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН