KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቆርቤ በዝሙት ወደኩ፤ መፍትሔው ምንድን ነው
16:42
🔴 ህልም እና ቅዠት፤ ያለምነው ህልም ከእግዚአብሔር ይሁን ከሰይጣን በምን እንወቅ?
1:12:45
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
"Идеальное" преступление
0:39
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
#ተመስጦ
Рет қаралды 3,054
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Күн бұрын
Пікірлер: 82
@Tegbarawi_kerestena
Жыл бұрын
ስትገቡ ላይክና ሼር አይረሻ
@Kiber1221
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
እሺ
@ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ
Жыл бұрын
በእዉነት እኔ ግራ ገብቶኛል ምንም አይገባኝም የባሰ ብሎ ወደ የተዉኩት ሃጥያት እመለሳለሁ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ለማለት ቀርቶ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ ብዬ ለማናገር በጣም አፍራለሁ ምክንያቱ ስራዬ እጅግ የክፋ ነዉ ሰው ወደ ፍት ይሄዳል እኔ ደሞ ወደ ሃላ ብቻ የኔ ነገር ትወርቶ አይልቅም ብቻ ሁላቸው ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@Henokdawa
5 ай бұрын
መምህራችን ሃይለ ጊዬርጊስ እንደምን አለህ ወንድሜ ሠላም ላንተህ ይሆንልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ታልብስልኝ እቤቤታችን አሁንም ሚስጥሩን ታብዛልህ ወንድሜ የማያልቀውን ቃሉን እና የልጁን የህይወት ቃል አብዝታህ ትስጥልኝ የአገልግሎትህን ዘመን ትባርክልኝ✝️🕎✝️🌺🌼🌸🙏❤❤❤
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን በእውነት እኔ በጣም የተጀገርኩበት ይሄ ጉዳይ አይ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
Жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tseonyadamyoutube6625
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ ፀጋውን ኣብዝቶ የስጥህ 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏
@kidist-welete-mikael
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ንግስቲምፅላለማርያም
11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን የተግባር ሰዎች ይበለን
@Zየቃልእናትነኝ
Жыл бұрын
አሜን
@hapashisara5897
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@eyerus-ei1yd
Жыл бұрын
አሜን፫እኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን ዮሴፍዬ
@Hiwet3589
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እናመሰግናለን❤
@Hiwet3589
Жыл бұрын
አደኛ ነኝ❤ ኑ ምእመናን እናዳምጥ
@ወለተስላሴ-ቈ5ጸ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም🎉
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እኛ መስታዋሉ ያድነን እናመሰግናለን ይህ ጥያቄ ነው ነበረ
@Mona-de3wx
Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን ወንደማችን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤
@Allbrighttutor
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@elroitube27
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም ፀሎት ላይ አዳዴ እንዲህ ያደርገኝል እግዚአብሔር ይርዳኝ
@tajethiopia
Жыл бұрын
በእዉነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫⛪️"በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!🕊🕊🍃በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌿🌿ለእኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን!!!🌸የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍል አሜን 🤲🤲 ⛪️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እሕተሥላሤአጎናፍር
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉😊ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወድማችን እናመሠግናለን 🤲 ጸጋውን ያብዛልሕ 🎉🎉
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@demshabayneh6566
Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ማርያመይህዝብኪሓደራ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን የኔም ጥያቄ ነበረ እናመሰግናለን🙏🌺
@DhjFjl
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እናመሰግናለን 👏👏
@ffugigi3532
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@Selam-fd3id
Жыл бұрын
የተቸገርኩበትን ነገር ነው የነገርከኝ አመሰግናለው ማርያምን
@berkutitadess
5 ай бұрын
ቃለህዉት ያሰማልን ወድማችን እድሜ ከዕጋ ጋ ያድልልን !
@TamenechHelamo
10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ውንድማችን ❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ6ኸ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ ነዉ የተመሰለኝ ቃለ ህይወት ያስማልን❤
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
Жыл бұрын
የአባታችን መፀሐፋ ጨርስልን😢😢😢😢
@demeweztasfaee3496
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ቃለህይወት ቃለ በርከት ያድልልን አሜን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤
@የማርያምልጅነኝእናቴናፋቂ
Жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልክ ❤❤❤
@zni-mn2uq
Жыл бұрын
ቃለህወትን ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንደማችን የኒም ጥያቄ ነበር
@HanaAbate-t2y
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እንዳስተውል አድርጎኛል. እግዚአብሄር ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰
@senaittesfaye6461
Жыл бұрын
እዉናትህ ነዉ መጀመረያ መደመጥ ያልከዉ በጣም ጥሩ ነዉ❤
@Rakeb154
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስማልን ከዚህ በላይ የምታገለገልበት ፀጋ ይብዛላችሁ ከኔም ተሞክሮ ትንሽ ልበላችሁ ማታ ማታ መልካ ኡራኤል እያደረሳችሁ ስግደት ስገዱ ይህ እርኩስ ዳቢሎስ ተምራችሁ እንዳልተማራችሁ የሚያረጋችሁ መድሀኒአለም ደግሞ አይምሮችሁን ይከፍትላችሆል ስትፀልዩ ስትስግዱ ከፊታችሁ በሀይላንድ ውሀ አዝጋጅታችሁ እሱ ላይ መፀለይ ከዛ ጭንቅላታችሁ ላይ ማፍሰስ ቤተክርስትያ በቅርባችሁ ምታገኑ ከሆነ በመስቀል እራሳችሁን ካሀነት ጋር ቀርባችሁ እራሳችሁን መተሻሸት በመስቀል
@ttyy6198
Жыл бұрын
ቃልህወትን ያሰማልን ያሰማልን ወድማችን
@ወለተስላሴ-ተ8ፈ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@yosfalabdla4549
11 ай бұрын
ኣሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን❤
@beza4660
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን 🤲🌺
@demshabayneh6566
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሰኒየቅዱስሚካኤልልጅነኝ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዳምጨ እመለሳለሁ👏
@HanaFekedu
10 ай бұрын
Amen memhr kale hewt yasemaln
@የማርያምልጅነኝእናቴናፋቂ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
Жыл бұрын
እኔ መጠራጠር ነው ችግሬ እና እፀሎት ላይ መሮሮጥ ፀልት አብዝቸ ሳልጨርሰው ብየ መጨነቅ
@ሂወት-ሸ1ኘ
Жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን😢😢😢 ወድማችን❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደማች ❤ ብዙ ተመረኩ❤
@Tfgtxrd4Ctcrcr
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን
@sebelwnigil925
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛለህ
@سندالراشد
Жыл бұрын
ወንድሜችን ቃለሂወትን ያስማልን በረታልን 💞💞💞
@mamitusisay8308
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amenamenamen
@AlimetGizaw
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@siikosilo
Жыл бұрын
ወዲማችን የኔም ጥያቂ ነዉ እናመሠግናለን ቃለህዪወት ያሠማልን❤❤❤❤
@thomastafe837
Жыл бұрын
ተባረክ
@saronabi1387
10 ай бұрын
እባክህነ የህሊና ፀሎቶችን አስተምረን
@Tegbarawi_kerestena
10 ай бұрын
የህሊና ፀሎት ማለት ያለመፅሀፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ ቅርብ ወዳጅ ማውራት ማለት ነው ያደረገልሽን እያነሳሽ እያመሰገንሽ የደረሰብሽን ፈተና እያሳሰብሽ ከእግዚአብሔር ጋር ማውጋት ያኔ እግዚአብሔር ከጎንሽ ሆኖ እየሰማሽ እንደሆነ ስለምታምኚ ፀሎትሽ ይሰማል የብዙዎቻችን ሀሳብ መበተን ምክንያቱ እግዚአብሔር ከፊታችን እንዳለ መርሳታችን ነው
@yenealemgenene
Жыл бұрын
kale hewet yasemalen betam yechegrkubeten bota new yastemarken ❤❤❤❤❤
@yezenahabtam9156
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይኸንን ጥያቄ የጠየቅሽ እህቴ እኔ ብዙ ነገር አዳምጣለሁ ግን እርሱን ለራሱ አልያዘውም ግን በቃ ሌላ አለማዊ ነገር ከምአዳምጥ በየ ነው መንፈሳዊ ነገሮች የማዳምጥ እንጂ አንድም ነገር አልይዝም 😓
@Sara-e4w3c
10 ай бұрын
🤲🤲🙏🙏
@Sara-e4w3c
10 ай бұрын
❤🤲
@fereabreha2496
11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
Жыл бұрын
የዛሬዉ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነዉ ደነዝ ነኝ ምንም አይገባኝ አሁን አሁን ደግሞ ማስታዉል የሚባል ነገር እየጠፋብኝ ነዉ አሰሪዬ የወር ደመወዜን ስትሰጠኝ አራት አምስት ግዜ እቆጥረዋለሁ ጭንቅላቴ ይቀዋወሳል በጣም እጨናነቃለሁ😢😢😢
@maqdeswmareyam
10 ай бұрын
ኧረ እኔም ነኝ 1አመት ሆነኝ ምንም ቋንቋ አይገባኝ ራሴን ማጥፋት ነው የምልገው😭😭😭😭
@meronmekonnen6968
Жыл бұрын
መግቢያ መዝሙሩ ቢቀየር የኛ አምላክ የሸመገለ በዘመናትም እድሜው የሚያረጅ ሳይሆን ሁሌ አዲስ ነው ፡፡ብታስተካክለው
@Tegbarawi_kerestena
Жыл бұрын
" ዙፋኖችም እስኪዘረጉ ድረስ አየሁ፥ በዘመናት የሸመገለውም ተቀመጠ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ፥ የራሱም ጠጕር እንደ ጥሩ ጥጥ ነበረ፤ ዙፋኑም የእሳት ነበልባል ነበረ፥ መንኰራኵሮቹም የሚነድድ እሳት ነበሩ። " (ትንቢተ ዳንኤል 7:9፤)
@mamitusisay8308
Жыл бұрын
Ihitamariyamneny
@gdydd1173
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የኔም ጥያቄ ነበር ሁሌም ሎፆሎት ሳስብ ያሰለቸኛል መቸ ነው ምጨርሰው እላለው በፊት ብዙ ፆሎቶች እፀሊ ነበር ከዛ ቦሃላ ግን እየቀነስኩ መጣሁ መጀመርያ 3 ሳኣት እፀሊ ነበር ከዛ ሁለት ሳኣት ከዛ ኣንድ ሳኣት ከግማሽ ከዛ ኣንድ ሳኣት መጨረሻ ወደ መሰልቸት ስግደት ከጨረስኩ ንባቡ መቸ እጨርሰዋለው ነው ምለው ከዛ ደሞ በቃ እንደ ኣዲስ ኣባታችው ሆይ ብየ ላኣንድ ሳምንት እፀልያለው ከዛ የዘውትር ከዛ ደሞ ውዳሴ እያደረኩ መጀመር ኣለብኝ ብየ ሳስብ በጭንቅላቴ እንዴት ኣድርገሽ በፊት ብዙ እየፀለሽ ኣሁን ደሞ እንዴት ኣድርገሽ ወዶ ሃላ ትመለስያለሽ እያለ በጣም ይረብሸኛል እኔም በቃ በግዴታ የተባልኩ እስከሚመስል ድረስ በመሰልሸት ነው ምፀልየው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጣም ነው እምጎጎው በተመስጦ ለመፀለይ ግን ሃሳቤ ይሰረቃል በፆሎት ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ ወንድማችንም ከዚ በላይ ጥበቡን ምስጢሩን ይግለፅልህ እኛም ሰምተን ፍረ የምናፈራ ያድርገን እመብርሃን ትርዳን
@saronabi1387
10 ай бұрын
ወንደሜ ውዳሴ ማርያምን በቃል ሙሉውን ካልቻልን በስልክ ከፋተን የምንችለውን አብረን እየፀለይን መስገድ እንችላለን? የፀሎት መፅሀፋ ሳንይዝ ማለት ነው.እግዛብሄር ጠ ያክብርልን
@Tegbarawi_kerestena
10 ай бұрын
አዎ ይቻላል በቻልሽው ከ ስልክሽ ጋር አብረሽ የምትችይውን ለማለት እየሞከርሽ አሜን እያልሽ ቅድስት ሆይ ለምኝልን እያልሽ መስገድ ከቻልሽ ተመስጦ ያንቺ ትሆናለች ከስልኩ ጋር የሚችሉትን አብሮ ለማለት መሞከር ጥቅሙ ለጭንቅላታችን ስራ መስጠት ስለሆነ ጠላት እንዳይጠቀምበት እና ሀሳባችን እንዳይበተን ይረዳናል ሀሳባችንም አይሰረቅም
@maqdasmaqdas4941
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ra7ilRa7il-gt4jx
Жыл бұрын
❤❤
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@Zየቃልእናትነኝ
Жыл бұрын
❤❤❤
@saraderste8643
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Mona-de3wx
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@gjgbjryihu9656
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
16:42
ቆርቤ በዝሙት ወደኩ፤ መፍትሔው ምንድን ነው
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 1,2 М.
1:12:45
🔴 ህልም እና ቅዠት፤ ያለምነው ህልም ከእግዚአብሔር ይሁን ከሰይጣን በምን እንወቅ?
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 2,1 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
57:27
205ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ያስተማርኳቸው ከኔ በልጠው ትልቅ ስራ ሲሰሩ ከማየት በላይ ሌላ ምን ያረካኛል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 32 М.
36:32
ተሞክሮ ክፍል 7 || ርኩሳን መናፍስት ሕመም እና ደዌ እንዴት እንደሚሆኑ ተመልከቱ | የይቅርታ ልብ በክርስቲና ሕይወት #በማለዳ_ንቁ_2023 #ethiopia
Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ
Рет қаралды 1,3 М.
5:01
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 6 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 108 М.
12:58
Ethiopia:ሰበር ሌሊቱን በአብይ ትዛዝ ጄኔራሉ የቁም እስረኛ ሆነ|የብልፅግናው ዋና ሰው ጎንደር ላይ ተሸኜ|ሽመልስ አብዲስ ከሀገር ወጣ አነጋጋሪ ሆነ ጉድ
Ethio Mereja
Рет қаралды 10 М.
3:08:04
7ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
1:12:03
ህልሞች ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ሊሆኑ ይችላሉ? 'ህልም ወይስ ቅዠት'
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 411
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 168 М.
1:09:05
ጥያቄና መልስ
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 438
41:53
በ13ኛው ቀን ድንግልናቸውን ያስረክባሉ| የባለሆቴሏ የሰይጣን አምልኮ | ቀይ ቀለም ከተወች ያጋጫታል
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 13 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН