ተፈፅሟል የሚል ታላቅ ድምፅ ከዙፋኑ ወጣ | አሳሳቢው የመዲናችን የምድር መናወጥ | የምድር መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል

  Рет қаралды 20,506

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@sababberaki-gm4ij
@sababberaki-gm4ij Күн бұрын
Tank you god Bless, You🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🌷🙏🙏🙏
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 2 күн бұрын
ተባረክ ፣ እናመሰግናለን ።
@AgeeMulm
@AgeeMulm 3 күн бұрын
አቤቱማረን😢😢
@JcGenene
@JcGenene 3 күн бұрын
ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ እንደምን ከረምክ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ በነገራችን ላይ ቤተሰብ ወርቅአፈራሁ በጣም ትሁት ሰው ነው ተባረክ በሉልኝ በንስሃ ካልተመለስን ከዚህ የከፋ ብዙ ይመጣብናል ሰው ታሞ ቤተሰብ እንዳያስታምመውና የመጠሪያ ቀኑ ሳይደርስ ከምድር እስከማሰናበት የረቀቀውን ህግም እያየን ነው ግፋችን ሀጢአታችን ስለበዛ ጆሮአችንን ጠምዝዞ ወደ ፈጣሪ የሚመልሰን ነገር እየተፈጠረ ነው 😢😢😢
@GozguzaBaba
@GozguzaBaba 3 күн бұрын
አረ በጣም ይገርማል እየሰማን እያየን በሀጥያት መዘፈቅ በጣም ብሶብናል
@RobalRobal-z5z
@RobalRobal-z5z 3 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረህህን ይቅርም በለን😢😢😢
@AbrhamAfework
@AbrhamAfework 10 сағат бұрын
ጌታ ይባርክህ
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 3 күн бұрын
የሰው አራዊት ሆነናል የእሳት ባህር ሲያንሰን ነው የእውነት ሰው የጠፋበት ዘመን ዉስጥ ነው ያለነው. ይቅር እንዲለን ንሰሃ እንግባ
@martaabraha1305
@martaabraha1305 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ጥብቅኝ የቅር ብላኝ የንስሃ ሞት ኣብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢☦️💒✝️🙏 የእምቤታችን እና ቅዱሳን ጽሎት የጥብቅን😢😢😢😢💔😭🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 3 күн бұрын
በጃፓን እረጅም አመታቴ ነው ብዙ ታላላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ አይቻሎህ ትንንሽ በየግዜው እጅግ ይከብዳል ያስደነግጣል እነሱም በምያመልኩት የአምልኮ ስርዓት ምክንያት የሚመጣ ነው የምለው ዛሬ ዛሬ ጃፓኖች አምልክዋቸው እየቀነሰ እነሱም ድካም ውስጥ እንዳሉ ያሳያል የዛን ያህልም የመሬት መንቀጥቀጡ እየቀነሰ ነው 🤔በኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት በልዩ በዚህ ልክ ይህን ያህል አደጋ ሆነ ????? አላውቅም የአፋር እሳተ ጎሞራ ለስንት አመታት ሲነገር እንዲሁም ሙቀቱ ምስክር ነው የአዲስ አበባ ግን እጅግ ይገርማል 🤔 ግን እግዚአብሔር ብንመለስ መሬታችን ምድራችን ማስተካከል አይችልም ወይ????? ደህና ሰው እኮ ነው ኢትዮጵያ ለማግኘት እጅግ ከባድ የሆነው ሁሉም አስመሳይነት እንደ ስልጣኔ ቅቡን የተቀቡት 🤔እግዚአብሔር ይድረስልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@fettdzaerftyiuiioi-kd9xe
@fettdzaerftyiuiioi-kd9xe 3 күн бұрын
ከተማ ውስጥ ግብረሰዶም እንደ አሸን ፈልቶዋል
@MunaMohammed-b3n
@MunaMohammed-b3n 3 күн бұрын
Sad story 😢
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 2 күн бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿 Egzio 😭😭
@JemanehMamecha
@JemanehMamecha 2 күн бұрын
"አቤቱ አባቴ እንደ ቸርነትህ ማረን(3)፣ባይገባኝም የኔን መተላለፍ ተውልኝ ፣ይቅር በለኝ፣ የንስሐ ደቦ የለም፣የኔን መተላለፍ ነው የሚናዘዘው የማንንም አይደለም ።እንግዲህ ሰው የዘራውን ያጭዳልና እየመረረኝም ቢሆን በእተኛ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር መመለስ እንጂ ከዚህ መዓት ሌላ የሚያስመልጠን የለም ።ማንም በእውነትም ይሁን በውሸት ቡድን መስርቶ አንዱን ገፍቶ ፣አንዱን አቅርቦ ፣ቬርቫል ይዞ ተደራጅቶ የእግዚአብሔርን ቁጣ አያሸንፍም ማሸነፊያ መንገድ እውነተኛ ንስሐ ብቻ ነው ።ጥሎን የማይጥለን እውነተኛው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ።""መልካም የሱ የልደት በዓል ለሁላችን ይሁን ።("አሜን )(3)""
@ንግስቲየተዋህዶልጅነኝ
@ንግስቲየተዋህዶልጅነኝ 3 күн бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 2 күн бұрын
እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው እውነት ብለካል እኛ ሀጥያት አብዝተናል ❤❤
@AboBasem-jn3cg
@AboBasem-jn3cg 22 сағат бұрын
እባካቹው ውድ እትዮጵያውን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር እንመለሲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 2 күн бұрын
አቤቱ ታረቀን ።አሁን በሁሉም እምነት ፆም እና ፀሎት መታወጅ አለበት።አባቶች እግዞታ ማስጀመር አለባቸው
@harrieelias5756
@harrieelias5756 2 күн бұрын
Thanks 🙏 you are absolutely right.
@ZiezeZieze-jp2lx
@ZiezeZieze-jp2lx 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ ለነስሐ አብቃኝ
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 3 күн бұрын
የምንባላበት መሬት የእሳት ባህር ሆኖ ይበላናል. ሰው ሆይ ንሰሃ እንግባና ይቅር በለን እንበለው እናልቅስ
@Eyob797
@Eyob797 3 күн бұрын
ሐያሉ እግዚአብሔር ህዝቡን ታርቂያለሁ ብሏል። የመሬት መንቀጥቀጥ ዕና መብረቅ ቤተክህነት ዕና ቤተመንግስት ላይ በተቀመጡት ሰዎ'ች' ላይ ዕንደሚመጣ በግልፅ ተነግሯ'ቸ'ዋል።
@henimak2727
@henimak2727 3 күн бұрын
አሁንም እልነቃንም እኮ እኔ ቤተሰብ ጋ ደውዬ እረ ንስሀ ግቡ ስልቸው ተይው እባክሽ በመጣና በገላገለን ነው የሚሉት እሄንን ያክል ተስፍ ቆርጦን ነው ያለነው
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj
@yEHiWeTmENGeD-sz9kj 3 күн бұрын
እውነትሽ ነው እንደዛ ነው የሚሉት 😢😢😢
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln 2 күн бұрын
ሁሉም ነገር ተስፋ አስቆራጭ ስለሆነብን እኮ ነው በነሱም አይፈርድም😢😢
@Masi-c6z
@Masi-c6z 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደአጥያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ አድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 күн бұрын
🇪እንኳን በሰላም መጣልን 💞
@davdav1797
@davdav1797 3 күн бұрын
እናመሰግናለን
@MeseretWakgera
@MeseretWakgera 2 күн бұрын
😢እግዚአብሄር ይታረቀን 🙏🙏
@HelenBirane
@HelenBirane 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🌎🌎🌎🌎🌎😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️💒🏥🙏🙏🙏
@abebamail3599
@abebamail3599 3 күн бұрын
አዱሳባን ብያደበላልቀው ጥሩ ነበር አዲሳባ አሁን ያለው ህዝብ የኛ አይደለም ያንን የአዱሳባን ህዝብ አከወግደውታል ዝሙት የቀን ሰው የሌሊት አውሬ ወንጀለኛው ባለሀብት ኧረ ሰንቱን ደሞም ሆን ብለው መሬት ውሰጥ የሆነ ነገር ቀብረውም ይሆናል ብልፅግና አይታመንም
@boreeksa
@boreeksa 2 күн бұрын
Amen🙏🥀💘🍇💙amen🍇💘💙🥀🙏amen🥀🙏💙
@merehaile2615
@merehaile2615 2 күн бұрын
ግቦችን በዛ እግዚአብሔር በጥም ታግሶናል አሁን ግን በስው ልጆች ላይ ግፍ በዛ በሃጢአታችን እየቀጣን ነው "ለሃጥአን የመጣ ለፃድቃን ነው የሚባለው" ሁላችንም ወደ ንስሃ መግባት ያስፈልጋል መሬት ተቆጥታለች
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 2 күн бұрын
ገና መቸ ተጀመረ በቅርቡ በሁሉም ቦታና በተለይ ደግሞ ፈጣሪን ያስቆጣ ሁሉ በቅርቡ ዋጋውን ይቀበላል!
@hunegnawsharew6954
@hunegnawsharew6954 Күн бұрын
ዓለም እውነተኛ እና ሃሰተኛ በሆኑ የመንፈስ ሰዎች ግራ ተጋብታ፣ ወደ እልቂት እያመራች ነው። ልዑል እግዚአብሔር ሆይ መጀመሪያ ሃሰተኛ የመንፈስ ሰዎችን እባክህ ከዚች ምድር አስወግድልን! አሜን ይሁን፣ ይሁን። The world is confused with true and false spirit people, and is headed for a holocaust. Almighty God, please remove the false spirit people from this earth first! Amen, let it be.
@AbtamuDadi
@AbtamuDadi 3 күн бұрын
Abetu cheruwoye abetu maran yqr baln 😢😢😢😢😢😢
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 күн бұрын
እስከዛሬ የስንት ሰው ደም ያፈሰሰ ኩሉ የጁን ያግኝ
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 2 күн бұрын
ገና ነዉ አልተፈፀመም መፅሀፉ እንደሚለዉ ገና ከዚህ በኃላ ታላቅ መከራ ይሆናል። ከዛ በዋላ ጌታችን ይመጣል። እየተዘጋጀን እንጠብቅ
@eloisenoisegacha7230
@eloisenoisegacha7230 3 күн бұрын
🙏🙏Marne
@sabaselome
@sabaselome 2 күн бұрын
Medanialem yedereselen 😢
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 күн бұрын
ኮመንት የሚፅፈው ሁሉ ተፀፅቶ ንስሃ ቢገባ ስለአንዳችን ብሎ እንኳ ይምረን ነበር ምን ያደርጋል ልባችን ደነደነ። በቸርነቱ ይሁንልን!!
@elsagetahun1733
@elsagetahun1733 2 күн бұрын
ሲጀመር መስቀል በገሀድ መሬት ላይ አየተረገጠ የሰው ልጅ ደም በየቀኑ እየፈሰሰ የሰው ጭካኔ በዓለም ላይ በዝቶ ፈጣሪ ለምን አይቆጣም እንደውም ታግሶናል ምድርን ባንድ ግዜ አለማጥፋቱም ለኖህ በገባለት ቃል ኪዳን ነው እንጂ እንደ ሀጢያታችን ቢሆን ኑሮ በጠፋን ጌታ ምህረቱን ይላክን ለንሰሐ ያብቃን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 күн бұрын
Thankyou
@werkeaferahu
@werkeaferahu 2 күн бұрын
Welcome
@NatureinChange
@NatureinChange Күн бұрын
The National Earthquake Information Center estimates that there are about 20,000 earthquakes a year, or around 55 per day. However, most of these earthquakes are too weak to cause damage.
@BirukGetachewTsegaye
@BirukGetachewTsegaye 3 күн бұрын
❤❤❤
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@GozguzaBaba
@GozguzaBaba 3 күн бұрын
በጣም ተጨካክነላል በየቦታው ትዕግስት የለንም ቤተክርሰትያን ውሰጥ እንዴት እንደምንሆን ያየ ሰው ይፍረድ አረ በተክርስትያን ተደፈረች
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i Күн бұрын
Hmmmmm
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@DanielTeame-h8l
@DanielTeame-h8l 2 күн бұрын
However a lot people’s Eritrean and Ethiopian dead bodies so God give forgiveness.they are crying.
@eliasnigushayal3387
@eliasnigushayal3387 2 күн бұрын
ወርቃፈራሁ ወዮላችሁ. ኤልያሳውያን መንግሥተ ሥላሴ ጊዜው የፍጻሜ ነውና እግዚአብሔርን ታዘዙ ሲሏችሁ ሀሰት ነው ጊዜው ገና ነው ትላላችሁ, ዛሬ በርዕደ መሬት መቅሰፍት ስትመቱ ንስሐ ግቡ ትላላችሁ. ስትፈልጉ በአፋችሁ እግዚአብሔርን የምታመጡ ስትፈልጉ የምታስቀሩ የመለኮት አለቃዎች መስላችሁ ሕዝብን የምታስቱትን ጋዜጠኞችና ነጋዴ ሰባኪያንን ሥላሴ ለፍርድ መምጣቱን ይግለጽባችሁ.
@yohanishabite
@yohanishabite 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ የግፈኞች ዘረኛ አስጨፍጫፍዎች መሪዎች በደም እጃቸው የተጨማለቀ ገዢዎቻችን እየተመራች ገና የባሰ ይመጣል።አትጠራጠሩ።
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 күн бұрын
እኛስ መች ወደራሳችን አየን ዝሙት፣ ስካር፣ ግብረ ሰዶም፣ መጠላላት፣ ክፋት፣ ዘረኝነት ልባችን ከአምላካችን ቢርቅ ከፉ መሪ ልኮ ቀጣን። ንስሃ እንግባ ፊቱን እንዲመልስልን ፅዋው ሞልቷልና።
@life_of_azex6929
@life_of_azex6929 2 күн бұрын
Metimiku ayidelem yohanes wengelawiw new
@afrofither6102
@afrofither6102 2 күн бұрын
It's from our sin I believe we ethiopians are becoming modern we are out of humanity including our leaders
@rttr3992
@rttr3992 2 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 2 күн бұрын
Ezgio mharena krstos
@ephremyigletu8754
@ephremyigletu8754 2 күн бұрын
አንተ ደሞ ሁሉን ነገር ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ማገናኘት ሳይንስን መረዳት ያቀተው ሠው የሚያደርገው ነገር ነው
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 2 күн бұрын
ብዙ ንፁሀን ደም ኢትዮፒያ.ዉሥጥ ፈሥአል
@TekalingBikila
@TekalingBikila 3 күн бұрын
Awo newu betekekel manem aykerem 😂
@Abel-i2y
@Abel-i2y 3 күн бұрын
Gbu ❤
@AhmedSeid-i8d
@AhmedSeid-i8d 2 күн бұрын
ኮሽ ባለ ቁጥር ትንቢት በሉ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 121 М.
ሀኪም አበበች እና የአፋሩ እሳተ ገሞራ ?
53:13
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 11 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН