KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ልጆች ምን ይላሉ?// ከወልዲያ ድረስ የመጣችው ድንቡሼ በልዩ ተሰጥኦ //በእሁድን በኢቢኤስ//
19:41
//ዙረት// ለወሊድ ስትቃረቢ እነዚህን መግዛት አትርሺ ...እኔም ለሸመታ አንድ ቦታ /በእሁድን በኢቢኤስ/
17:58
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ፈትልን በዘመናዊ አልባሳት ከዲዛይነር ሊያ ፀጋዬ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ /
Рет қаралды 48,772
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 73
@lemlemdagnaw7573
3 жыл бұрын
ክብር ለመስቀሉ ወይዘሮ ሊያ እሄን ጥበብ የሰጠሽ ፈጣሪ ነው መስቀል መቀመጫ አይደለም ስራዎችሽ ያምራሉ አስተያየት እንደምትቀበይ እርግጠኛ ነኝ
@manaykasa3548
3 жыл бұрын
እዉነት ነው በጣም ያሳዝናል ለመስቀሉ ክብር የለንም ግን መስቀል ብናውቀዉ ጌታችን ደሙን ያፈሰሰበት ነው አረ ተዉዉዉዉዉዉ መስቀል ቀልድ ኣደለም😭😭😭😭
@tihunyilma4347
3 жыл бұрын
መስቀል አርጋ ፌት ለፌቱ ክፍት በጣም ያሳፍራል ።
@melkamnababw9233
3 жыл бұрын
እረ ለመስቀሉ ክብር ይኑራችሁ መስቀል መቀመጫ ላይ ፈጣሪየ ሆይ
@sdgd5754
3 жыл бұрын
ክብራችሁን ጠብቁ መስመር አትለፋ! መስቀሉን!
@danielmohamed6562
7 ай бұрын
ዋው ጀግና በጣም ያምራል በርቺ በአገራችን ምርት እኛ ኢትዮጵያዊያን ማጌጥ እንወዳለን ❤❤
@Wise888
3 жыл бұрын
መስቀላችን መዳኛችን ነውና ክብር ይገባዋል እባካችሁ በሌላ ዲዛይን ተጠቀሙ
@yesrayesra523
3 жыл бұрын
ኮትሽ ያምራል ከዛ ውጭ ግን መስቀሉን እስቢበት
@sisaysilashi3406
3 жыл бұрын
መስቀሉን አንሼው ከተከፋፈቶ ልብሶች ላይ እንዴት ሰውነትን በሚሳዬ ላይ ልብሶች ላይ መስቀል ትጠቀሚለሽ በተረፈ ሌላው በጣም ቆንጆ ነው
@ድንግልማርያም-ዀ4ፀ
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ያስጥላል መስቀሉን መቀመጫላይ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምን አነትነገረነው
@maiskazeze6402
3 жыл бұрын
ዋው ግሩም ነው በጣም ደሰ ይላል በራሳችን ልብስ ማማር በርቺልን እንደአንቺ አይነት ይብዛልን 😘😘😘😘
@ayalidemesashsam4946
3 жыл бұрын
Er keketi meskli ayedrgim mesekil yebrhani meleketi new feti lefeti new yemdergiuwi
@abigale2543
3 жыл бұрын
ሊያ ጥሩ ነው ምነው ታዲያ በጣም መሆን የሌለበት ቦታ አርገሺው ላንቺስ አይከብድሽም የመስቀሉ ፍቅር አልገባሺም ወይስ የናት ምክር አልሰማሽም እስቲ የናትሽን የባትሽን ፎቶ ከዃላ አርገሽ ማንም ሲቀመጥበት አስቢው ለብዙ ሰዋች ተናግሬአለሁ ለሕሊናሽም ጥሩ አይደለም ያሰቡበት የቆጫቸውም አሉ በተረፈ ግን በርቺ ጥሩ እይታ አለሽ እርገጠኛ ነኝ ምን ነካኝ አምላኬ እንደምትይ የወህ ስለ ሆነ ስለልጆቹ ይሳሳል ሁሌም ከጎንሽ ነው። አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፀልዩ 🙏
@sergiogabriel8936
3 жыл бұрын
She is too beautiful, my god.
@Yeshua_Jesus12
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ወድጄዋለው ሁሉም ቦታ ኦርደር ምታደርጊ ከሆነ እናም እገዛለው😍😍🥰🥰🥰
@molofantay26
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛን የሰው ልጆች በመስቀል ተሰቅሎ እኛን ያዳነበትን መስቀል ለእናተ ሰልባጅ ማጊጫ ሆነ ወዶት እየህድን ነው የሀይማኖት አባቶቻችን ህዝበ ክርስታን ቀእጭጩ ብናደርቀው አይሻልም ?
@ዘምዘም-ጘ5መ
3 жыл бұрын
ለካ ሀይማኖት ማለት ሌላ ሰው ሲመሰክርለት ደስ ይላል ቢመሰክሩም ባይመሰክሩም ለውጥ ባያመጣም ለሙስሊሞች ልብስ ሲሆን ከላይ እስከታች ማለበስ ለእነሱ ሲሆን እብርትን ሆድን መግለጥ ክርስቲያን ሆነው ፊልም ሲሰሩ አጫሽ ጨፋሪ ሰካራም ሆኖ መስራት እነዛው ሰወች የሙስሊም ካራክተር ሲሰጣቸው መልካም ሰው አክባሪ ጥሩ ሰው ሆነው መስራት ሱበሀን አላህ በጣም ይገርመኛል
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
3 жыл бұрын
❤
@rarsgirl6836
3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዉዴ ግን ሁላችንን አይወክልም ።እንደዛ የሚሰሩት ስለራሳቸው ሲናገሩ ነው ሙሉ ኦርቶዶክስ ን አይወክሉም ።
@yoedanosgebreegzabhier2437
Жыл бұрын
እንዴት ነው ሊያን መግኘት የሚቻለው
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
3 жыл бұрын
የሙደስር እና ያናኢም የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም የዝህ አይነት ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ * ሙደስር " አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ ናኢም ― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። ሙደስር:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል ነኢም :― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ ሙደስር ― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! ናኢም :― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ ሙደስር ― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር ነኢም :― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና ሙደስር ፵ እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ ናኢም :― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!!
@kidistabera4699
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አድሰሰ ፈጠራነዉ በርች ሊቾ የኔማር 🥰🥰🥰💕💕
@frezewde7438
3 жыл бұрын
በርቺ ሊያ ቆንጆ ነው👍🌱
@misaratfakalu3
3 жыл бұрын
Mesekel kehola ayehonm keber yenurshe meserat seechelshe beche yegegesheun ateser fexari masetewalun ydelen lehulachenm
@ethiopiaethiopia6941
3 жыл бұрын
Waw betam yamiralu barichi be chalikuna hulunim begezawachew
@tewodorll6596
3 жыл бұрын
ቆንጅየ ነገር ነሽ በርቺ ሲስ!!
@semhalzetewahdo5617
3 жыл бұрын
መሰቀል ከሃላ አታድርጉ. እኔምለው ክርስቲያን መገለጠ አለባት ያላቸው ሰው ያለ ይመስላል ቅንጥብጣብ ልብስ አድርገው ለክርስቲያን ለመስሊም መሸፈፊነ እስኪ ሁላችንን አንድ ዓይነት ልብስ አድርጉልን
@martac3910
3 жыл бұрын
አቤቱ ማሰትዎልን አደለን ጨራሺመሲቅል በዎላ
@muluemebetbaines9690
3 жыл бұрын
ልብሲቹ በጣ ጥሩ ናቸዉ ግን መስቀሉን ለመስቀሉ የተለየ ቦታ ስጭዉ በተረፈ ያምራል
@dagmawitendale5574
3 жыл бұрын
she is good
@heyablisan4214
3 жыл бұрын
Wow Emama GONDAR love you 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@betelhimtafere9393
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@ሠሚራየፈልቃቆጆ
3 жыл бұрын
በጣምያምራል
@peace8494
3 жыл бұрын
እረ ደህና ነገር ሰሪ አንድም የሚማርክ አለየሁም
@ሄዋንተድላ
3 жыл бұрын
ብዙም አያምርም ምንም አዲስ ነገር አላየንም
@kidistabera4699
3 жыл бұрын
ቅናትነዉ አመዳም 😏😏😏
@yafhagere466
3 жыл бұрын
betam yastelal betam betikekel be sinserat sinlebsew seinseraw yameral yehe gin yastelal
@atekeletfiker3101
3 жыл бұрын
Serawocheshe yameralu gn gn meseqel meseqel endet meqemecha laye teseriyaleshe ayegebam ewnet newer nw defert nw asetekakeyiw 🤔
@fathimafathima7015
3 жыл бұрын
ክርስቲያን ወገኖቻችን መስቀሉ እያላችሁ ተጫጫችሁ ሃገራችን የሃበሻ ቀሚስ ያለመስቀል ተሰርቶ አይታወቅም ሁሉም ክርስቲያን መስቀል ያለበት ቀሚስ ነው የሚለብሰው ሀይማኖታችሁ ካልፈቀደ መጀመሪያነው መከልከል መጨረሻ ላይ የመጣችውን አይደለም ።
@sarasara-zx3gn
3 жыл бұрын
ትክክል ሢጀመር ያበሻ ቀሚሥ ያለ መሥቀል አያምርም ግን መሥቀሉ እንዳለ ሆኖ ሰራአት ያለው ያለተገላለጠ ቢሆን ቆጆ ነው
@abigale2543
3 жыл бұрын
እያሉ የሉት ከኋላ አታድርጉት ነው ደሞም መሆን የለበትም በዚህ ጉዳይ እየተለፋበት ነው ይቺ መከራ የበዛባት አገራችን በስንቱ እስቲ ሠላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያችን 🙏
@dydtdffgfgft7508
3 жыл бұрын
እረ ለመሰቀመሉ ክብረ ይኑራችሁ
@suzym3519
3 жыл бұрын
Mm mom mmmg m
@Agtubecookinganddesign
3 жыл бұрын
ቆንጆ የቀሚስ ዲዛይን በቻናሌ ታገኛላችሁ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
3 жыл бұрын
ለነፍሰጡር ያለችው እደት አርገው ነው የሚለበሰው ትልትል ነውኮ🙄 ሆሆሆሆ አጂብ ወላ😆😆😆
@sifenkejela9205
3 жыл бұрын
Menem Des ayilem atechiyim zembilesh lebs atabelashi
@eldana8059
3 жыл бұрын
የኔ ማር መልካም የስራ ዘመን
@mabriiftuutube4858
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭yikir yibelachiw Are meskelun fashion atutakemu lezam rakutin lamiyked libs😭😭😭
@tihunyilma4347
3 жыл бұрын
ለሙስሊሙ መሀበረስብ ክብር እንደ ስጠሺው ለክርስቲያኑም ክብር ቢኖርሺ ጥሩ ነው ።በርግጥ የእውቀት ማነስ አለ ለእምነት ቦታ ያለ መስጠት ።ጭንቅላታችሁን ለዊግ ስለምትጠቀሙት ማስብ ....
@rarsgirl6836
3 жыл бұрын
ይቅር በለን እረ ወዴት ወዴት?? ፋሽኖቹ እንዳለ ይሁንልሽና መስቀሉ ግን ቢቀርስ መስቀል እኮ በየፋሽኑ ሚለጠፍ አደለም መስቀል እኮ አዳኛችን እንጂ በየተቀዳደደ ልብስ ላይ ፋሽን ተብሎ የሚለጣጠፍ አይደለም !! ኦርቶዶክስ አታሰድቧት የነገረሽ ሰው የለም !!?? የአበሻ ልብስ የግድ መስቀል ይኑርበት ማለት እኮ አደለም ።መስቀሉን ትተሽ ዲዛይንሽን አደንቅልሻለሁ መ ስ ቀ ሉ ን ግ ን ዛሬ ውኑ አ ን ሽ ው !😡😡።
@betitaddese5439
3 жыл бұрын
ሊያዬ በጣም ያምራል
@selamtigabu4230
3 жыл бұрын
Berchi yene wud ❤❤❤❤
@techlehulu
3 жыл бұрын
🙋♂️በቀላሉ የድሮ(ብላክ) ፎቶን ወደ ከለር ፎቶ መቀየር ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !
@hayatahmad8879
3 жыл бұрын
እረ ይች ልጅ ምን አጥፍታ ነው እደዚህ የምታርጎት የዞርባችሁ 🤮🤮🤮 ጎበዝ ነሽ እኔ ተመችተሽኛል 💪💪💪💪 😍😍
@desealegnamanie7479
3 жыл бұрын
አንች ሙሥሊም ሥለሆንሽ ምንም ላይመሥልሽ ይችላል
@hayatahmad8879
3 жыл бұрын
በች ቆጆ ነው 😍😍😍😍 ምርጥ
@ፍሪታፈንታው
3 жыл бұрын
በርች አንደኛ
@tadeseteshale6055
3 жыл бұрын
ሰብልየ ሰብሉካ ቆንጆ
@netsigebre7406
3 жыл бұрын
Meskelun tolo keyir demo hulum yastelal
@ataharazmi8974
3 жыл бұрын
ምድረሤጣንማነዉሙሢሊምብቻነዉሙሉቀሚሥይለብሣልያለሽ
@meemomeemo2041
3 жыл бұрын
አውዝብላሂ የሙሊም ሴት ጦስ ይውሰድ ::
@mekdy2553
3 жыл бұрын
meskel kehuala mekemechawa lay bayhon tru new
@peace3791
3 жыл бұрын
አያምርም ይቅርታ
@ataharazmi8974
3 жыл бұрын
የሀገራችን ልብስአታበላሽ
@jemilaawolyrga2952
3 жыл бұрын
የሀበሻ ቀሚስን አበላሸንው አትሉም
@bobbybuilder9126
3 жыл бұрын
The models look mad 🤣
@medinajema6162
3 жыл бұрын
Ya junta meste
@zebibahussen1621
3 жыл бұрын
በለው ለሙስሊም ነው ያልሽው አላህ ይላአናችሁ
@omg-cb9qv
3 жыл бұрын
ሞር የምትለው እንግሊዝኛ ፈርዶባት
@eskedartessema6318
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
19:41
//ልጆች ምን ይላሉ?// ከወልዲያ ድረስ የመጣችው ድንቡሼ በልዩ ተሰጥኦ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 92 М.
17:58
//ዙረት// ለወሊድ ስትቃረቢ እነዚህን መግዛት አትርሺ ...እኔም ለሸመታ አንድ ቦታ /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 162 М.
00:40
When mom gets home, but you're in rollerblades.
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
00:16
Fake watermelon by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
02:54
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
ROSÉ
Рет қаралды 195 МЛН
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 125 М.
26:10
//ውሎ// ከዳናይት መክብብ ጋር “የቲቪ ሆስት ባልሆን ኖር አሜሪካ የምኖር ይመስለኛል...” //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 760 М.
15:06
//ፋሽን// “የእናቶቻችንን ጥልፍ ከዘመናዊ ቀለሞች ጋር ተቀላቅሎ ነው የተሰሩት” /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 54 М.
27:51
አደይ ተሞሸረች!! | Adeye Derama | Beminet Mulugeta | Wedding Ceremony Hanna Yohannes: በእምነት ሙልጌታ
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 771 М.
18:40
Ethiopia - የዛሬው የፓርላማው ፍልሚያ፣ ‹‹ግባችን 3ቴ መብላት አይደለም›› ጠቅላዩ፣ ጌታቸው ረዳ ሊከሰሱ ነው፣ በኦሮሚያ ቁጣ የቀሰቀሰው ተግባር
Feta Daily News
Рет қаралды 40 М.
1:32:13
እንዳትረሳው ሙሉ ፊልም Endateresaw Ethiopian full film 2021
Sodere TV
Рет қаралды 684 М.
12:50
ከ ቤተ መንግስት ያልተናነሰዉ የ አርቲስቶቹ ኑሮ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv #Talkshow
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 387 М.
40:06
የአንጋፋዋ አርቲስት የህይወት ጉዞ! እምናገረው ትምህርት እንዲሆናችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 60 М.
21:43
የልጃችን 4 ዓመት ልደት Happy birthday to Filomena 🎂🎂🎂
Fani Samri
Рет қаралды 59 М.
35:45
"ልደቴን አክብራልኝ ነው ሚስቴን የጠበስኳት.... ባለቤቴ የኢቢኤስ ባልደረባ ነች" ተዋናይ ሔኖክ በሪሁን በሻይ ሰዓት //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 291 М.
00:40
When mom gets home, but you're in rollerblades.
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН