አትንገራት ሙሉ ፊልም Atenegrat full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 476,783

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

አትንገራት ሙሉ ፊልም Atenegrat full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 336
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 Жыл бұрын
በስደት በሀገር ዉስጥ ያላችሁ እችን ኮመንት የምታነብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ!!🥰
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 Жыл бұрын
አሜን ፫
@sarahsahle2133
@sarahsahle2133 Жыл бұрын
አሜን
@yonaszewdu5673
@yonaszewdu5673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@todayhassen1521
@todayhassen1521 Жыл бұрын
አሜን
@mulefaf8664
@mulefaf8664 Жыл бұрын
አሜን💜🙏🙏
@user-gu3py4qz8q
@user-gu3py4qz8q Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወላሂ ፍቅር ማለት ይሄ ነው ምናለ እደዚህ ያለ ፍቅር ቤያድለን ያረብ ይደለን ለሁላችንም😍😍😍😍😍😍😍
@emebetderese8704
@emebetderese8704 Жыл бұрын
ከ""(
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ወገኖቼ በስደትሞ በሀገር ቤትም ያላችው ክፉ አይንካን አይንካችው 💓
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g Жыл бұрын
አሚንን እህት የሀይቅልጅነሽዴ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@user-fx4nt7rn1g አሚን አወ የሀይቅ ልጅ ነኝ ውዴ💓
@FafiTube-ov7lz
@FafiTube-ov7lz Жыл бұрын
አሚን
@mmn6045
@mmn6045 Жыл бұрын
Amen🙏
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ነብዩን የሚወድ ማነው ወንዳወንድነቱን ስወደው እሱ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው
@aalama5866
@aalama5866 Жыл бұрын
ነብዩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😂🤣
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
.ወንዳወንድ ነዉዴ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
@@user-hi3vs7vt5p እና 😃😃
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 Жыл бұрын
አወ ምርጥ ልጅ ነው ውዴ
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሠላም ያደርግልን ዛሬ በተደረገው የማራቶን "እሩጫ ለይ ቅዳሚውን ቦታ የያዘችው የኛ ኩራት ኢትዮጵያ ናት💚💛❤️✊ትውልድ አሻጋሪ በአንድ ሃሳብ መፈክር ለሃገር ሰላም ተኳሽ ነጋሪት ጎሳሚ የድል ችቦ ለኳሽ ሃገር ተመኝታ፦ በትንታጎች ወንጭፍ ጎልያድ የሚያክል ግዙፉ ዘረኝነት በጠጠር ተመታ። 🇪🇹 እንኳን ደስ አለን🇪🇹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር 🙏🏿🙏🏿😘
@FafiTube-ov7lz
@FafiTube-ov7lz Жыл бұрын
አሚን ውዴ ደምሪኝ
@zedtube2229
@zedtube2229 Жыл бұрын
አሪፍ ከሆነ ስጨርስ እኮምታለሁ ስለ ስራችሁ ነገር ግን እግዚአብሔር የሀገሬን ሰላም እና ፍቅር የህዝቧን አንድነት ይመልስ እባካችሁ በርትተን እፀልይ ♥♥♥♥
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
እራስ ወዳድነትን ነው የሚያሳየው ይሄ እዴ በልደቷ ቀን አብሮ መተኛት ማመዘር ነው ስለዚ አሳተማሪ ፊልም አደለም ለኔ
@blackchannel2558
@blackchannel2558 Жыл бұрын
ይስጣት ምን ጣጣ አለዉ ወይ ቅናት 😂😂
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
here new
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ቀልኪዳን ታምሩን የምትመሰለኛ እኔን ብቻነዉ እረደኤት
@user-ww5nk3tn8k
@user-ww5nk3tn8k Жыл бұрын
እኔም ትመስለኛለች
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 Жыл бұрын
እኔም
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Жыл бұрын
አደለችም እዴ እኔ እኮ ቃልኪዳን ታምሩ ናት እያልኩ ነበር
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 Жыл бұрын
ናት እኮ ሜካብ ቀይሯት እንጂ
@fmmsm2836
@fmmsm2836 Жыл бұрын
@@yenebetesebtube3986 🤓🤓🤓🤓 የስራው ይስጠው
@abisinia2771
@abisinia2771 Жыл бұрын
ባላችሁበት ስለሀገራን ጸልዩ የወገኔን ሞት ይብቃችሁ ይበል ሰላሙን ለሀገራችን ያወርድልን እግዚአብሔር ።
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 Жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r Жыл бұрын
የሚያውቅ ይገረኝ ይሄ ልጂ የግሩም ኤርሚስ ወንድም ነው ጎበዝ አክተር ነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አወ
@user-ww5nk3tn8k
@user-ww5nk3tn8k Жыл бұрын
እ ትወናም በዘር ይተላለፋል እንዴት
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አዉ ነዉ
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 Жыл бұрын
እወ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r Жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l 😍
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፍም ማለት ነው የራሱን ሰው ሲያገኝ ያገረሻል አይፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ኤዲያ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ዲያስፖራው ልጅ ስወደው ልጅቱ ዛሬ በጣም ቅጥል ያደርገችኝ ደሙ በጣም እወዳት ነበር
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ያሲን ቃሲም, ነብዩ, ረድሄት በጣም የምወዳቸው ተዋንያን በጣም አሪፍ ፊልም ነው ❤️
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ወይ.የኢቶቢያ.ፊልም.አስተማሪነው💗💗💗💗💗
@user-bj7qk2rh8i
@user-bj7qk2rh8i Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
ብሩኬ የኔ አማላይ ውስጤን ነው የበላሀው ደግሞ ቆንጅዬ ነህ😋😘
@FafiTube-ov7lz
@FafiTube-ov7lz Жыл бұрын
ዜድዬ ደምሪኝ
@martayohannes3988
@martayohannes3988 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
@@FafiTube-ov7lz እሺ የኔ ውድ
@adyd8686
@adyd8686 Жыл бұрын
ቆይ ቁምነገሩ ወይም ትምህርቱ የቱጋር ነው ርዕሱና ፊልሙ አይገናኝም ያልተቛጨ ፍቅር ያገረሻል ብትሉት ይሻላል ለማነው እማይነግራት ቃሉንም ስትሉት አልሰማነው እንኳን ርዕስ ሊሆን
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
😂😂ጎሽ
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 Жыл бұрын
እቺ ልጅ ወዳታሎ 🤔🙏🙏🙏
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
እፎይታን😊😁
@bezuyeeshetu16
@bezuyeeshetu16 Жыл бұрын
እናመሰግናለን😍😍
@amyam2368
@amyam2368 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ያላል
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
አሪፍ ፈልም ነው በረቱ ኢሳ ለዘለዓለም ተኖረ😘😘😘😘
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@bruktayttesfaye9970
@bruktayttesfaye9970 Жыл бұрын
Hulet ye film dmketochiswedachihu❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saronmelsse3176
@saronmelsse3176 Жыл бұрын
ነብዩ ኤርሚያስ የማደንቀው ተዋናይ ነው ምርጥ ፊልም👌👌😍😍😍
@samizerihun24
@samizerihun24 Жыл бұрын
አይ የሀበሻ ፊልም ተዋናይ ይቀያየራል እንጂ የፊልሙ ሀሳብ አንድ ነው አብዛኛው ፊልም
@betybrity5959
@betybrity5959 Жыл бұрын
ያስኩምታል አንደኞች አጨራረሱ ዋው
@makdilove2335
@makdilove2335 Жыл бұрын
ሲገርም ነፀብራቅ ላይ የዚሁ ተመሳሳይ ቃል በቃል የሚል ፊልም አይቼ ጨርሼ ሶደሬ ላይ ቁጭ ተመሳሳዮ ሢገርም ሰዎቹ ብቻ ናቸው የተቀየሩት
@user-fafi
@user-fafi Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 Жыл бұрын
ደስየሚል ፊልምነው አብረሽ ለቤተሰቡ ብሎ መሠዋት ከፍላል 🙏❤️
@FafiTube-ov7lz
@FafiTube-ov7lz Жыл бұрын
ደምሪኝ የምወድሽ
@brtukanabera8222
@brtukanabera8222 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
ነገሮችን ከመደበቅ ወዲያው እውነቱን ብንጋፈጥ ይጠቅማል::
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 Жыл бұрын
Great Movie 👍..
@tsehayijara3462
@tsehayijara3462 Жыл бұрын
bexam asitemar new
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Wed yageray lejoch selam achu bezet yebel betam arfi felm new enamsegn alen bertu
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ሀሪፍ ይመስላል እስኪልየዉ ኮሜንቶች ገባገባበሉ
@bruktya5119
@bruktya5119 Жыл бұрын
ስወዳችሁ🙏🏼 በጣም ነው የሰራችሁት ድንቅ ነው ፍጻሜው እራሱ ያስደስታል 👌🏼ከልብ ነው የሰራችሁት በሌላ ድንቅ ስራ አንድ ላይ ሆናችሁ እጠብቃለሁ 👌🏼አድናቂ ያችሁ 👌🏼በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-sb8qd3eu3d
@user-sb8qd3eu3d Жыл бұрын
አሪፍ ነው ደስይላል❤❤
@FafiTube-ov7lz
@FafiTube-ov7lz Жыл бұрын
እዩዬ ደምሪኝ
@beti5918
@beti5918 Жыл бұрын
ዋው ዋው 👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul Жыл бұрын
ራስ ወዳዲነት ያለበት ፊልም ኤዲያ
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
አገራችንን ስላም ያድርግልን💚💛❤🙏 መልካም ልብ ይኑረን ፈጣሪ ቅን ሃሳቢ ያርገን🙏
@user-gs8yv4ss5x
@user-gs8yv4ss5x Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግን ፍቅር በፊልም ብቻሆነ🌹🌹
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ!!
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 Жыл бұрын
Nice work after so long time
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
እኔም ማያቴን አላቆም የኢትዩጵያ ፍልም ሁሉም አንዳይነት ነው የሚቀቃየሩት ሰወቹ ብቻ ነቸው አይ
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 Жыл бұрын
Wowo yabada new
@Tube-nv2jg
@Tube-nv2jg Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
የቀዩልጁ ድብል ሳቁ መልኩ ሁሉ ነገሩ በህልሜ አልመጣ እያ አሰቸገረኛ ሀሀሀሀሀሀ
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d Жыл бұрын
በህልሜ እየመጣ ወይስ አልመጣ እያለ ሀሀሀሀ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
@@user-fg5pn7ph8d እደገባሺ ሀሀሀ
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d Жыл бұрын
እሽ ሞክሽየ ክክ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እየመጣ መሆን አለበት አብሮ ነዉ የመጣብን ቻይዉ ሚጣ😄😄😄😄
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d Жыл бұрын
@@hyme7165 እኮ 😃😃😃😃
@beagoodmuslim4900
@beagoodmuslim4900 Жыл бұрын
I hope it's gonna be a good movie
@beagoodmuslim4900
@beagoodmuslim4900 Жыл бұрын
Not bad
@wendamak2201
@wendamak2201 Жыл бұрын
አደኛ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 Жыл бұрын
አሪፍ ነበር በርቱልን
@mahamedamin4707
@mahamedamin4707 Жыл бұрын
Good movie
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል መጨረሻዋ አጠረጅ ሠርግ መኖር ነበረበት ብሩኬም ጎበዝ ነክ ወንድምክን አክብረክ ሥለተውክለትም
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
አጨራረሱ ያምራል ዋዉ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
57,21ደቂቃ ላይ ዲያሎጉ ተደገመ አባቴእራሱን አጠፋ ወንድሜን አማሪክ የሚለወን
@samarsamar2347
@samarsamar2347 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል የእውነት 🥰🥰🥰
@eeyerus1542
@eeyerus1542 Жыл бұрын
አሜን
@eeyerus1542
@eeyerus1542 Жыл бұрын
ሀሪፍነውደሥይላል
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ለምን እንዲህ አለቀ ሚስኪኑን ማን ሊያክመው ነው በቃ ወይ ለኔ አስተዋውቁኝ
@cellcell896
@cellcell896 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ilovemom1712
@ilovemom1712 Жыл бұрын
ነብዩና እረድኤት በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
እፎይታዬ ስወድሽኮ😘😘 ነባዬ😍
@rahamahusan2025
@rahamahusan2025 Жыл бұрын
Wow garami filmi nw
@wses7124
@wses7124 Жыл бұрын
አሜንንንንንን🙏🙏
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
ቀዩንልጅ ስወደው ማለቴ ቡርኬን እርጋታው ወዳወንድነቱ ውይይይይ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ብሩኬ አሳዘነኝ ያለፈ ነገር ያለፈነው ወንድሙ መሆኑ ቢከብድም ግን መልሳ ጥላት ከሄደው ጋር መዳራት የለባትም ነበር በርግጥ ለቤተሰቡ ሲል ነው እውነተኛ ፍቅር መቼም ቢሆን አይቆርጥም የከፈሉት መስዋት ለፍቅር ሲያንስ ነው ምንም ይከፈላል
@user-ez8ym9wo7f
@user-ez8ym9wo7f Жыл бұрын
ብሩኬ ግን አሳዘነኝ በተረፈ ጥሩነው።
@yyyy3582
@yyyy3582 Жыл бұрын
Menalow hiwet ende film bihone
@adyd8686
@adyd8686 Жыл бұрын
ሰው የሆነ ቃል ሊደግም ይችላ ግን እንዴት ሙሉ ዲያሎግ ይደግማል
@user-qv8kk9jc9v
@user-qv8kk9jc9v Жыл бұрын
ፍቅር ማት እደዚህነዉ 🙉👏👏👏🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ነባዬ 💝💝💝💝ቀዩ ልጅ 💝💝💝❤💝💝❤❤👄
@itelmek5180
@itelmek5180 Жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ፊልሙ አልተመቸኝም ሰዎች ሁሌም የማያስተውሉት ነገር እህት እና ወንድም፣ንፁህ ጓደኛ ምናምን ይሉናል ሪሌሽን ሺፕ >ፍቅር>ጋብቻ >ልጅ ይሄ ሁሉ ነገር ያለ እቅድ በቂ ፋይናንስ ሳይኖር መጨረሻ ላይ ሰዎቹ ሳይሆኑ "ፍቅር እውር" ነው ወደሚለው ድምዳሜ ላይ ይደርሳሉ ይሄኮ ፊልም ብቻ ነው እንዳልል እንዲህ አይነት ብዙ ሰዎች አቃለው ከየትኛውም ውሳኔዎቻችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡ "የቸኮለች ................"
@aynalem3830
@aynalem3830 Жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ያበደ ነው
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ዋዉ ነዉ
@maramawittsegaye3161
@maramawittsegaye3161 Жыл бұрын
ይመቻቹያራዳልጆች
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ለነተ የኔ መደገጥ አይ አዳዴ ያጋጥማል እኔም ክዉ ነዉ ያልኩት እደነተ ሀሀሀሀ
@kalimola2459
@kalimola2459 Жыл бұрын
Des ymil astmary film new
@yasmiin2022
@yasmiin2022 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🔥🔥
@user-dp2nl2xy3x
@user-dp2nl2xy3x Жыл бұрын
በሂወቴ ፊልም ሳይ አንደኛ ኮሜንት ሰጪ 😉
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c Жыл бұрын
ውድ በደስታ አልዘለልሺም የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ማሻአላህ
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
እስኪ ደምሪኝ አንደኛዋ ውዴ
@user-dp2nl2xy3x
@user-dp2nl2xy3x Жыл бұрын
@@zdtube5432 እሺ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
@@zdtube5432 ደምሯትውዶቼ❤በትህትናእየጠየቀችነው
@emebitegashya1388
@emebitegashya1388 Жыл бұрын
ፍቅር ፊልም ብቻ ነው👌
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
እኔስ ላገባ ነዉ አላለም ሀሀሀሀሀ እዳነዉ የገባህወ
@hayatmae3622
@hayatmae3622 Жыл бұрын
ክክክ አሳቅሺኝ
@zebnatesfaw4414
@zebnatesfaw4414 Жыл бұрын
ዋዉ😍😍😍
@zainababrary6969
@zainababrary6969 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ሃሪፍ ፍልም ነው
@AnaAna-ip6ve
@AnaAna-ip6ve Жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን መጨረሻውን ለምን አላሳያችሁትም
@liliytom7588
@liliytom7588 Жыл бұрын
I like abte mesheebk eyaehedk
@maramawittsegaye3161
@maramawittsegaye3161 Жыл бұрын
waw
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
ewenetegna fekr menm ayagedewem mechareshaw Des yilal
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 Жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤
@taraewizfigao4674
@taraewizfigao4674 Жыл бұрын
ፍልም መስራት ምንም አትችሉም የኢትዮጵያን የፍልም እንዲስትር ወደ ቁልቁል እያወራደችሁ ነው ምንም ጭብጥ የሌለው ከሰፈር ተሰበስበው በጠበጡት እኮ
@takaabayinah1487
@takaabayinah1487 Жыл бұрын
Ba hiwot endesu yewodadikut movie yelam
@user-xg6cb3lf2r
@user-xg6cb3lf2r Жыл бұрын
ነባ እየሄድክን በስንት ሽጠሀላቻዉ ነዉ ወይስ ተሰርቀህ
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*በዚህ መሀል በጣም ያሳዘነኝ ዲያስፖራው ነው ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረብን እንጂ*
@kidistalex7784
@kidistalex7784 Жыл бұрын
Download ማድረግ እፈልጋለሁ
@abdiradi
@abdiradi Жыл бұрын
ፊልም ከለቃ ባህል ከሎነ አይቻልም
@adyd8686
@adyd8686 Жыл бұрын
ያልተቛጨ ፍቅር ያገረሻል ማለት እንዲህ ነው
@hanihanit727
@hanihanit727 Жыл бұрын
❤🤗
@user-fn6ew9zp7r
@user-fn6ew9zp7r 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@erilove4162
@erilove4162 Жыл бұрын
100%!
@user-uc1jg6hk2b
@user-uc1jg6hk2b Жыл бұрын
😌😌ያበደ ፊልም ነዉ ኦኦ
@user-ov7xr3ps5w
@user-ov7xr3ps5w Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
ከሷ ጋር ሙሉ ፊልም Kesua Gar Full Ethiopian Movie 2022
1:26:12
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 10 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 9 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ያላረገው ሙሉ ፊልም Yaleregew full Ethiopian film 2022
1:26:12
በዛ በክረምት Beza Bekiremt  - Ethiopian Movie 2018
3:49:15
Arada Movies
Рет қаралды 790 М.
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
0:51
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,3 МЛН
🍁 Годный билет
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 5 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 8 МЛН
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 22 МЛН