ተንከራታች ልቦች ! አሳዛኝ ታሪክ /Amazing Ethiopian_ True Story 2020

  Рет қаралды 83,237

ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha

ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha

4 жыл бұрын

ወደ ቻናላችን ለመጀመሪያ ግዜ የመጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደዉል ምልክቱን በመጫን ይህንን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይቀላቀሉ፡፡
#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #Like #Share #Comment
Welcome to our channel; don’t forget to subscribe, like and share our content.
On Telegram:-t.me/mequadesha
በጣም አስገራሚው እና አሳዛኙ የፍቅር ታሪክ ማልቀስ አይቻልም || Ethiopian Amazing Story Cute Lovely and Heart Touching Love

Пікірлер: 85
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል ጎበዝ አድለኛ ነሸ
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 4 жыл бұрын
ንኑሻ ጀግና ለአረቦች እንዲ ነዉ የሜያስፈልገው አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 4 жыл бұрын
ጥንካሬሽ ያስደንቃል የፈጣሪ ሀይል ካለ ሰውም በሱ ካመነ የማያልፍ ምንም የለም ጀግናነሽ ዋውውው ሒወት አቅጣጫዋኮ ብዛቱ በርቱልን ደስ የሚል ታሪክነው😘😘😘
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 4 жыл бұрын
እህቴ የኛ ስዉ አሁን ካለሽበት ይልቅ ባለፈ ማንነትሽ ማየት ይወዳል አምላክ ይህን ሁላ አሻግሮ ዛሬ ላይ ላለሽበት ያበቃሽ ለበጎ ነዉ ይሆነኛል ብለሽ ያስብሽዉን በማጣትሽ አትቆጭ በምክንያት ነዉ ያጣሽዉ ያስዉ ቤተስቦቹን በደብ ሳያቅ እንዳስተዋወቀሽ ቢያገባሽ ቶሎ ቤተስብሽን መርዳትም አችይም ነበር ካገባሽዉም በሃላ ቢያቅ እና ቢፈታሽ በጣም ትጎጂ ነበር እና ሁሉም የሆነዉ ለበጎ ነዉ በርቺ እህቴ
@user-ru2yl6sd6w
@user-ru2yl6sd6w 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይገዘሽ አብሽሪ
@rahelyalew158
@rahelyalew158 4 жыл бұрын
እግዛቤር ያለው ሁሉ ይሆናል ግዜ ለኩሉ ያለው ማን ነበረ። በነገራችን ላይ ድምፂሽ በጣም ያምራል
@wanshetangda2267
@wanshetangda2267 4 жыл бұрын
በጣም ቆራጥና ጎበዝ ልጅ ነሽ
@yesyitmalede1087
@yesyitmalede1087 Ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራ ብቻ ፈጣሪ እንደሰው አይደለም
@zuzunag1007
@zuzunag1007 3 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እህቴ
@mariamenatie5544
@mariamenatie5544 3 жыл бұрын
Ayzosh yenege demo egziabher yaqal
@abebagebreargay178
@abebagebreargay178 4 жыл бұрын
Yene kongo Ayzesh betami yaszenal
@FikerWendm
@FikerWendm 7 күн бұрын
እድለኛ ነሽ ያለፈውን እርሽው
@hawahussen6262
@hawahussen6262 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ጠንካራ ነሺ
@ahmntoabye6337
@ahmntoabye6337 4 ай бұрын
ዋው ድፍረትሽ😮😮😮😮😮😮😮😮እኔስ አልሞክራትም
@fanatesfay6380
@fanatesfay6380 4 жыл бұрын
Berchi ayzoesh momye
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 4 жыл бұрын
የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለሽ እንዴት video መቅረፁን አሰብሽው
@fatuma1126
@fatuma1126 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር
@chatugezeny1843
@chatugezeny1843 4 жыл бұрын
Yene jagna barchii Yene mar
@user-fq1dd6xh7e
@user-fq1dd6xh7e Ай бұрын
☺️☺️☺️
@selammulugeta262
@selammulugeta262 4 жыл бұрын
በርቺ በጣም ብልህ ሰው ነሽ
@mesibns5084
@mesibns5084 4 жыл бұрын
egzabher amlak kanchi gaar yehun ehet
@emebetemebet.emebet7377
@emebetemebet.emebet7377 Жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቅሽ
@neimakemal2800
@neimakemal2800 4 жыл бұрын
ዋዉ ጥንካሬሽ በጣም ይገርማል
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 4 жыл бұрын
Dimtsish yamral,,, berchi
@msayatadese1122
@msayatadese1122 4 жыл бұрын
ሂወት ትቀጥላለች እህቴ እግዚአብሄር ነገሮችንሁሉ ለመልካም ያድርግልሸ
@sdr6358
@sdr6358 4 жыл бұрын
በጣም። ያማል
@sdr6358
@sdr6358 4 жыл бұрын
እኔ። ህት። አይዞሽ። ማር
@hananahmed2042
@hananahmed2042 2 жыл бұрын
Yen konjo berchi ish yen marr
@zaeyidanasir3018
@zaeyidanasir3018 3 жыл бұрын
Uuuuuuffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lainlayan9082
@lainlayan9082 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ፈጣሬ ይጠብቅሽ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Tankra set nsh yamigrmi cinklati alshi macrshashin get yasmrilish
@fofohs3254
@fofohs3254 4 жыл бұрын
Yene wud fetari yitebekish
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ዉይ
@abebagebreargay178
@abebagebreargay178 4 жыл бұрын
Aye 😥😥😥😥
@hasanalli2583
@hasanalli2583 Жыл бұрын
አዪ
@tedes9115
@tedes9115 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hawaahmed1051
@hawaahmed1051 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@ganetmero8888
@ganetmero8888 4 жыл бұрын
Selami nesh widdd selamish yibizalin ihite maaar
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ትክክል የነገን ማን ያውቃል
@wubalemagzie29
@wubalemagzie29 4 жыл бұрын
Eniquani egiziyabiher eredashe ehite , hulumi yalifali.... gini digami befetena edatiwediki tegiteshe tseliyi....egiziyabiher kanichi yihuni
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
እስኪያልፍ ያለፍል
@azebamaha214
@azebamaha214 4 жыл бұрын
Fetari kanchi gar yehun esekemechereshaw
@kulleeintaalailuu6262
@kulleeintaalailuu6262 3 жыл бұрын
😢😭
@martamartaaa4620
@martamartaaa4620 3 жыл бұрын
Widee faxarii kachii gaa yuni
@SayedAhmada-tw3kd
@SayedAhmada-tw3kd 10 күн бұрын
የሴት ልጂ ስቃይ ኡፉፉፉ
@tyutyiu6625
@tyutyiu6625 4 жыл бұрын
ለምን ጥቅር ብሎ አይቀርም ገላዬን ሽጬ ከማሳከም አስፓልት አፅድቼ ባሳክማት ይሻለኛል ሆሆሆ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
ተይ አይባልም አያድርስ ነው ደህናው ነገር እህቴ አስፓልት መጥረግም ብሩ ማነሱ ብቻ ሳይሆን እሱም ሲፈለግ አይገኝም እንደው ፈጣሪ ሲረዳ ብቻ ነው አልፎ ማውራት ጥሩ ነው ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ ተመኝው ሰላም ባለችሁበት
@anisasurur7453
@anisasurur7453 3 жыл бұрын
ትክክል ከዝሙት አላህ ይጠብቀን
@azebamaha214
@azebamaha214 4 жыл бұрын
Fetari aseboshal wesdo sew belelebet biyasegedeleshese
@hiwilove7809
@hiwilove7809 3 жыл бұрын
Yehen tarik ke ehte gar ayechewalehu ayzoshi
@amiinamuhammad2291
@amiinamuhammad2291 3 жыл бұрын
Ayyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@absenayitab589
@absenayitab589 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ መከራሽ መንከራተትሽ በማንም ላይ ይደርሳል ከዚህ ሁሉ የሚዘገንነው ያክስትሽ ልጅ ማሙሽ የሰራው አጸያፍ ብልግና ነው
@masaretteti1085
@masaretteti1085 4 жыл бұрын
😘😘💋💋😭😭😭😭😭😭👈
@tigisttg3663
@tigisttg3663 3 жыл бұрын
uffffff
@mosammadkhanam6135
@mosammadkhanam6135 4 жыл бұрын
አይዞሽማማየ
@adzadz8849
@adzadz8849 4 жыл бұрын
ስወድሽ ቅመም ነገር
@mahaalahmad5965
@mahaalahmad5965 4 жыл бұрын
Tenkara nesh Kemr gn sewye yewah slehone new kufu bhon noro alklsh nebe r demo besew hager
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ሂወት ፈታኝ ነች
@bikilafikadu7806
@bikilafikadu7806 4 жыл бұрын
min aynt dmts naw bxm das mil
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ሂወት እደዋዛ
@uae4316
@uae4316 4 жыл бұрын
Yage iywotsh yisamral wude
@zewditutariku9955
@zewditutariku9955 4 жыл бұрын
ጉድኘው
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ምርጤ መዝግበኝ በዛውም ደምረኝ 🙏
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ቴጂ እንደመር
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
@@sahibashikuroali6619 ደምሬሻለው ማር
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ ሰው ሰውዬሽ አንዳዱ ወንድ ቢሆን አልቆልሽ ነበር እግዚአብሔር የፃፈልሽ ትልቅ እንጀራ ነው ሲፈጥርሽ ለኛ ያለው አይቀርም !!!!!
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ሰላም እንደመር
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@sahibashikuroali6619 እሺ
@zoeyzoey2361
@zoeyzoey2361 4 жыл бұрын
ቢከፋምቢደላምሁሉምነገርያልፋልለሰዉልጅትልቁነገርትግስትነውድምጥሽበጣምያምራልየገጠርልጅአመስይምበጭራሽፈጣሪብርታቱንይስጥሽደሞእደዝህአይነትቢዶአትስሪለፈጣሪብቻነገሪውለሰዉቢወጋምአውጉልኝነዉየናትሽንደንነትፈጣሪያሰማሽበሪች
@lemlemomari2998
@lemlemomari2998 2 жыл бұрын
Wow yummy girl wow romina
@user-ub4ky4xm8d
@user-ub4ky4xm8d 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@madiyoutube5114
@madiyoutube5114 4 жыл бұрын
የእውነት አሜሪካ ከሆንሽ እኔም እንዳችው ቤተሰቤን መቀየር እፈልጋለሁ ውሰጅኝ??
@tmnitgereziher1843
@tmnitgereziher1843 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ns6ii2xj5b
@user-ns6ii2xj5b 4 жыл бұрын
ክክክክኮ
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 жыл бұрын
ሆሆሆ
@user-ys5hz5ky1x
@user-ys5hz5ky1x Жыл бұрын
የእዉነት ስደብሩ የሄንታሪክ ስትሠዉነዉ የሚያቀርበዉ
@jemaljemalmohamed3207
@jemaljemalmohamed3207 3 жыл бұрын
አልነካኝም ያልሽው ነገር አልተዋጠልኝም በደንብ አጫውቶሻል ለምን ይዋሻል።
@user-ns6tu9dv3s
@user-ns6tu9dv3s 2 жыл бұрын
አይመለከትህም 😏😏😏😏😏😏😏
@user-ys5hz5ky1x
@user-ys5hz5ky1x Жыл бұрын
ሲጀመር የሷታሪክ አይደለም ኪኪኪኪሌሎችም አቅርበዉታል ያገር ቱሪናፋ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
ሰውየሽ ጥሩ ሰው ሆኖ ነው እንጂ ወንድ ልጅ ያውም በሰው አገር ያሰበውን ከማሳካት ውጭ ምንም አይታየውም ነበር
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ድንቅ እንደመር
@mekibibtaye3557
@mekibibtaye3557 4 жыл бұрын
ይሄን ቀፋፊ ተግባር ለሌሎች አታስተምሪ ፈሪው ገጥሞሽ እንጂ ሟቺ ነበርሽ ለዚያ ነው እከሌ ሞተች ተወረወረች የሚባለው
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 48 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 53 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,8 МЛН
ሳመችኝ 💋 መሳጭ 👌 የት/ቤት ፍቅር - School life👄 @mequadesha
18:07
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 1,5 М.
ሸፍኖ - ኣብ ሓቂ ዝተመርኮሰ ዛንታ 70ታት
12:40
#ፍቅሪ ሃገረሰብ 4ይክፍል @Rahel.smail.
13:20
Rahel Youtub ራሄል ዩቱብ
Рет қаралды 354
Girum Tereka - "አይገርመንም" ቡና ቤት ውስጥ... ደራሲ - ሐማ ቱማ   by Hama Tuma  ተርጓሚ -ሕይወት ታደሰ
23:03
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 22 М.
አስገራሚ የፍቅር የታሪክ(የፍቅር ልቦች) /Amazing Ethiopian_ True Love Story 2020
22:25
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 179 М.
የእመቤታችን ስደት yemebetachn sedetLow,480x360, Webm
40:44
🐳Can you sound like a whale?! #kidsfun
0:13
J House jr.
Рет қаралды 11 МЛН
We Survived a KIDNAPPING
0:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН