ዝምተኛ ሁኑ፤ የግል ሚስጥራችሁን አደባባይ አታውጡ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO

  Рет қаралды 208,229

Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ

Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ

5 ай бұрын

ዝምተኛ ብትሆኑ ምን ታጣላችሁ? ዝምተኞች ለምን ይፈራሉ?
ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
Motivational Speech in Amharic | Amharic Motivational Video | Ethiopian motivation | amharic motivation | አነቃቂ ንግግሮች | አነቃቂ ምክሮች | inspire Ethiopia | dawit dreams | shanta | daggy's life class | manyazewal podcast | inspire podcast | dawit dreams podcast
#making_money #sidehustle #business #ethiopianmotivation #inspire_ethiopia #inspirationalvideo
MOTIVATION + DISCIPLINE = UNWAVERING SUCCESS!
@mikre_aimro
ቪድዮውን ላይክ 👍 ማድረግ እንዳይረሱ!
ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ!
የደውል ምልክትን ይጫኑ!
Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
Social Media:
INSTAGRAM: / epha_aschalew
KZbin: / @mikre_aimro
FACEBOOK: / ethiomentalcounsel
TELEGRAM: t.me/MentalCounsel
TIKTOK: / mentalcounsel
Music from #InAudio: inaudio.org/
Track Name. inaudio - Infraction - Can't Sleep
inaudio - Infraction - Memories
inaudio - Infraction - Slow Motion
motivational
አነቃቂ ጥቅሶች
አነቃቂ ንግግሮች
አነቃቂ ዘፈኖች
አነቃቂ አጭር ልቦለድ
አነቃቂ ቪዲዮ
motivational ethiopia
motivational music
motivalional
motivationalmotivalional
motivational speech
motivalional songs
motivational short story
motivational video
ethiopia
yosan getahun oromo music 2023
motivational videos for students tointerview study hard motivalional songs with lyrics
motivate me speaker
motivate little mix
motivation
motivate
motivation video
motivate molivate
motivational eshetu
manyazewal motivational
manyazewal eshetu
manyazewal eshetu in schoolkeysofmoon
inspire ethiopia
inspire people
manyazewalinspire ethiopia
new video inspire ethiopia
new inspire ethiopia motivation
Anki andbet,Manyazewal,Dawit dreams,እነቃቂ,አላማ,Inspire,Motivated,Motivate 2 ethiopia EBS
Motivate ethiopia,Inspire Ethiopia,Ethiopia,Success,Motivations,Motivational,Motivation,Manyazewal eshetu,motivational video,motivational speech,motivation,motivational songs,abel birhanu

Пікірлер: 501
@OromiyaLemma
@OromiyaLemma 5 ай бұрын
የመፅሓፍ ቅዱስን እውነት እየጠቀስክ ማስረዳትህ ልዩ ነው በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድሜ ዘመን ይለምልም
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 5 ай бұрын
ይህ ለእኔ ከቃላት በላይ ነው ወንድሜ መልካም የጥምቀት በዐል ይሁንልህ ተባረክልኝ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@RahelMerkoriyos
@RahelMerkoriyos 4 ай бұрын
እግዚአብሔን በፍፁም ልቡ የሚያምን አንደበቱ ስለ እግዚአብሔር ይመሰክራል ህወትም ትገባዋለች ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 5 ай бұрын
በውነት ለዚ ድንቅ ምክር ምስጋና አለመስጠት ንፉግነት ነው..... ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ 🤝🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
ለውሣኔ አለመቸኮልን እህህህህ የልቤን ቁስል ነካኸው 😢😢😢😢😢ብቻ ተመሥገን ብዙ ተምሬበታለው ትላንትም አልፏል ዛሬም ያልፋል እንደ እርጋታ ጠቃሚ ነገር የለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉በእውነት በጣም አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ክብረት ይስጥልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 😍🙏
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 5 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባረክ ወንድሜ ልክ በመገፈት ውሰጥ ባለሁበት ነው የሰማሁህ በረግጥም የማይተወን የሚያፈቅረንን አምላክ አለን🎉🎉🎉
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 4 ай бұрын
እንደ እንደ እንደ👂👂♥️🤌🤌🤌🤌🤌👍👍👍👍👍በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏
@MetaMeta-pk6om
@MetaMeta-pk6om 5 ай бұрын
ፈጣሪ የተመኘኸውን በጎ ነገር ሁሉ ያሳካልህ ዘመንህ ይባረክ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@user-zt4mn8cw5g
@user-zt4mn8cw5g 5 ай бұрын
በርታ ዎንድሜ ጌታ ይባክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@lovely3174
@lovely3174 5 ай бұрын
የአእምሮ ሰላም ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@elssanegero7930
@elssanegero7930 5 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለበጉ እራት ቀን እግዚአብሔር ያብቃ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏
@user-eb5zf4po7m
@user-eb5zf4po7m 4 ай бұрын
ፈ❤ጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ👏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አሜን! 🙏
@user-kq9hl3vd2v
@user-kq9hl3vd2v 5 ай бұрын
እስከዛሬ ስላላገኝሁህ ቆጨኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 😊
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@lidya9739
@lidya9739 5 ай бұрын
ይህ ሰው እኔ ነኝ እባክህ ምክርህ እጅግ በጣም ያስፈልገኛል
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
😍🙏
@ColeFire
@ColeFire 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ትልቅ ምክር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
እናመሰግናለን! 😍🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
በጣም 🎉🎉🎉🎉🎉በእውነት እንደምላስ ያለ ትልቅ መሣርያ የለም ኡፍፍፍፍፍ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
😍🙏
@user-vn1ue8qm9v
@user-vn1ue8qm9v 4 ай бұрын
ትክክል ነው።
@romanyeheyis1263
@romanyeheyis1263 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ
@user-jg4lt2xo8n
@user-jg4lt2xo8n 5 ай бұрын
እየሱስ ሰዉ ነወ። ፈጣር ነኝ ያለበት አንድ ጥቅስ ባይብል ላይ የለም ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 5 ай бұрын
ተባረክልኝ
@melkethany
@melkethany 5 ай бұрын
​@@user-jg4lt2xo8nኢየሱስ እኔ ፍጡር ነኝ አታምልኩኝ ያለበትን ማስረጃ ይዘህልኝ ና
@user-fy5gq5wm8p
@user-fy5gq5wm8p 5 ай бұрын
​@user-jg4lt2xo8nፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ
@mizanwondifraw8516
@mizanwondifraw8516 4 ай бұрын
ጥሩነው የእግዚአብሄር በረከት ይጨመርበት
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አሜን! 🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 4 ай бұрын
ዘመንሕ ይባረክ ድቅ ትምሕርት💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 😍🙏
@Mishamo427
@Mishamo427 4 ай бұрын
Best advice
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Thanks dear! 🙏
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 5 ай бұрын
ጌታኢየሱስ ይባርክህ።ድንቅ ትምህርት ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉😮እውነት ነው%%%%
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 5 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ዋው ድቅ ምክር
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
እናመሰግናለን! 😍🙏
@destadesta8955
@destadesta8955 5 ай бұрын
እግዚያብሔር የሁላችን ሠላም ፍጠርልን አገራችን ሠላም አድርግልን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 ай бұрын
ጎሽ ድንቅ መልእክት ተባረክ አሰምራለው
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 😍🙏
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን ልክነህ❤❤❤🎉🎉🎉
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 😍🙏
@melkethany
@melkethany 5 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ ምን ትመክረኛለህ ? ለራሴ ደግሜ ደጋግሜ እነግረዋለሁ ዝምተኛ ሁን አፍህን ዝጋ ዝም በል እያልኩ ነገር ግን ከጓደኞቼ ጋር ስገናኝ አፌ ክፍት ይሆናል ያሰብኩትን ሁሉ እናገራለሁ ከቤት ሳልወጣ በፊት ራሴን አዘጋጅቼ ወጥቼ ውጪ ግን በቃ መለፍለፍ ነው ቤት ተመልሼ ስገባ እፀፀታለሁ 😢
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
@epha_aschalew በቴሌግራም አናግረኝ
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 5 ай бұрын
የኔም ችግር ነው የምር ኡፍፍፍ 😔
@user-ed5je2ky5w
@user-ed5je2ky5w 5 ай бұрын
Enmi 😢negi
@HollySpirit-ji2rq
@HollySpirit-ji2rq 5 ай бұрын
በአካል ብታገኘኝ እረዳሀለው ብዬ አስባለው ..ማለት በቃ ገና መለፍለፍ ስትጀምር ደና አርጌ በቦክስ አፍህን ሳጣምምልህ አርፈህ ትቀመጣለህ አየህ ተገላገልክ ማለት አይደል?
@helenalamin9762
@helenalamin9762 5 ай бұрын
ሆ ተናገር ፈታ በል
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 4 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ምክር ነው ውንድሜ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ 🥰🥰
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏
@tezeta4257
@tezeta4257 5 ай бұрын
ዋዉዉ የእዉነት እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ ሠላምን የሚሰጥ አህምሮን የሚያድስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@helenyemane8787
@helenyemane8787 4 ай бұрын
Egziabher Abzto Ybarkh
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Amen! Amsgnalew! 🙏
@BirukNoName-if2ic
@BirukNoName-if2ic 5 ай бұрын
ውውው ። ተባረክ 🎉🎉❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@hiwane1212
@hiwane1212 4 ай бұрын
Thanks bro❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Thanks too dear! 🙏
@evangelistankeste
@evangelistankeste 5 ай бұрын
ብርቱ መልካም የሆነ ምክር ነው በተለይ በዚህ ክፉዘመን ለብዝዎች መፅናናት ይሆናል ተባረክ ወንድሜ❤❤❤🙏
@almaztadesse5542
@almaztadesse5542 5 ай бұрын
እቅፍ ምክር
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@falkmayer1723
@falkmayer1723 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ምክር ነው የሰማሁት አምሰግናለህ❤❤❤❤❤🎉
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@gdhnfcbdhhffu8594
@gdhnfcbdhhffu8594 5 ай бұрын
ተባረክክ ትልቅ ምክር ነው መረጋጋት ጥሩ ነው ፈጣሪ ይርዳን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 5 ай бұрын
Wondime geta EG/ZYBR yibarik minm malet alchilm kalat. Atawu kifu ayinka yihe mikr like ye egzyber kal nw yemeselgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Amen! Amsgnalew! 😍🙏
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 5 ай бұрын
እኔ ሁሉም ጨቅት እና ፈጣን ብችኛነት ቸኪላነኝ ሁሉም መረጋትን እፈልጋለሁ ግን አደለሁም
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኤፍሬም !!
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
ያክብርልኝ Mona! 🙏😍
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 5 ай бұрын
አተሰው የተ ነበር እስከሁን ባገኝ የት በደረስኩ ለቤትክ አዲስነኝ በጣም ተመቸኝ አመሠግናለሁ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ! 🙌
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 5 ай бұрын
እኔ በተፈጥሮዬ በጣም ችኩል ሰው ነኝ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አመሠግናለ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ!
@user-if7bb6cj9i
@user-if7bb6cj9i 5 ай бұрын
በጣም ልብ ዉስጥ ገብቾ አብሮ ከራስ ጋር የሚዋሀድ ትልቅ የህይወት መመሪያና መልክትን ያዘለ ነው፣ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ያድልልን።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@bettybelete3282
@bettybelete3282 5 ай бұрын
Betam des yemile tip nawe tebarek wendema big respect
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Amsgnalew! 😍🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
በተለይ በዚህ ስአት
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
😍🙏
@user-ut6el1hb5v
@user-ut6el1hb5v 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ ወድማችን ተባረክ❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏🙌
@haimim8323
@haimim8323 5 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏 🙏 አሜን 🙏 አመሰግናለሁ 🙏 ጌታ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 4 ай бұрын
የሀ ምክር ሳልሰማ የት ነበርኩ እስከ አሁን ዋው🙏❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
እናመሰግናለን! 🙏😍
@zomayedidu4630
@zomayedidu4630 5 ай бұрын
❤❤❤ለቅኖች ምስገና ይገበልና እናመሰግናለን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 4 ай бұрын
ትክክል ነው እኔ ጭራሽ ስለ ራሴ ሂይወት ታሪክ መናገር አልወደም ምክንያቱ ማንም ሰው አላምንም
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
🙏😍
@romanalebachew4210
@romanalebachew4210 4 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@ntlahlagumbi6563
@ntlahlagumbi6563 4 ай бұрын
ካልብ አምሰግናለሁ bro ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ bro! 😍🙏
@selamselamawit467
@selamselamawit467 5 ай бұрын
ጎበዝ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@betelehembirehanu782
@betelehembirehanu782 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድሜ!
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 Ай бұрын
Wademe kilebee Amesegilnlhloo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😊👍
@user-yr7gt7cv7m
@user-yr7gt7cv7m 4 ай бұрын
ዋውውውውው
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
እናመሰግናለን! 😍🙏
@SabahDoha
@SabahDoha 4 ай бұрын
That’s true advising
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Thanks dear! 🙏😍
@rabiyarabiya5876
@rabiyarabiya5876 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ ለሰው ልጅ ምንም ተናግሬ አላቅም ያላህ ደስታየ ግን ለራሴ አላሀምዱሊላ ወላሂ እውነት ነው ይሄ ለሸቃሎች አፍቸው ላገኙት ለሚለፈልፍ አሉ ለነሱ ቢሰሙት ሰው አሁን ጊዜ ከናት ከወድሜ ከህቴ ውጭ ለማንም አውርቸ አላቅም ሰው ክፍ ነው ትዳር ስትዪዙ በተለይ ስትጣሉ ለማንም አትናገሩ እራሳችሁ ተወያዬ ብቻ ለሰው ሚስጥር ተናግሬ አላቅም አስታውሱ አብሮ አደጌ ቢሆንም እኔን ማንም ይገርማል ፈተናወች ቢገጥሙኝ እራሴ ስዋጣው ደስ ይለኛል😮😮😮😮❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
እውነት ነው! 😍🙏
@senaietayele7647
@senaietayele7647 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ! መልካም ምክር ነው! ዘመንህ ይባረክ!
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 5 ай бұрын
ውውው እድት ደስ የሚል ቃል ነው ውይ ተባረክ ልኝ❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏
@user-zt4mn8cw5g
@user-zt4mn8cw5g 5 ай бұрын
እናመስግናለን 🙏🙏🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@AbelAbel-zq6ln
@AbelAbel-zq6ln 5 ай бұрын
Wow
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks! 😍🙏
@AlfiadoJulio-my4yr
@AlfiadoJulio-my4yr 5 ай бұрын
በትክክል
@user-vv7iu4sb2p
@user-vv7iu4sb2p Ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro Ай бұрын
😍🙏
@yenenshtamen562
@yenenshtamen562 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጌተ ይባርክህ ❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏
@mahleteyene1174
@mahleteyene1174 5 ай бұрын
Wooooooow ይገርማል ለመጀመሪያ ጊዜ አዳምጬ የጨረስኩት ትልቅ ትምህርት አመሰግናለው
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@tarikualemu
@tarikualemu 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድማችን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@ZEAD22
@ZEAD22 5 ай бұрын
Wodim nurilign ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Amsgnalew! 😍🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
Thanks so much ❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks too dear! 🥰🙏😍
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@almazgebrehana2131
@almazgebrehana2131 4 ай бұрын
Tebarek.melcam.mikirnew.lenetmechgn ❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Amsgnalew! 🙏😍
@user-se8jn3ll7d
@user-se8jn3ll7d 3 ай бұрын
❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 3 ай бұрын
😍🙏
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 5 ай бұрын
እውነት ነው ምነው ዝም ማለት ብችል ግን ዝም ብል ተጠቃሚ ነበኩ
@user-zv1dw2eu2i
@user-zv1dw2eu2i 5 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@user-vn1ue8qm9v
@user-vn1ue8qm9v 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃልዮትን ያሰማልን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@romanyeheyis1263
@romanyeheyis1263 5 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@user-pe5to1zi8n
@user-pe5to1zi8n 5 ай бұрын
የእዉነትበጣምደስየሚልምክርነዉእግዚአብሔርከዝሕበላይይጨምርልሕእዉቀቱን❤❤❤❤❤ 9:32
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@lijmagistuwoma6273
@lijmagistuwoma6273 4 ай бұрын
Buddy it's fact i love it ❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Thanks Dear! 🙏
@Yichalaltube
@Yichalaltube 5 ай бұрын
ይችን በጎ ምክር የሰማችሁ ደምሩኝ በጎነት ትልቅ ደረጃ ያደርሳልና❤❤❤
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 5 ай бұрын
Kebatari,
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
God bless you! 😍🙏
@chapi1994
@chapi1994 5 ай бұрын
THANKS I LOVE IT
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks too dear! 😍🙏
@hiwosami1952
@hiwosami1952 5 ай бұрын
Great🎉❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks dear! 😍🙏
@user-cc8uf5ji2t
@user-cc8uf5ji2t 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ እኔ ትልቅ ችግሬ የሆዴን ለማንም አላወራ እልና ተመልሼ እዛዉ በዚህ ምክንያት ባሌ እራሱ ታዘበኝ😢😢😢😢😢😢
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
😍🙏
@user-yk5bd8ym2x
@user-yk5bd8ym2x 5 ай бұрын
ዋው ድቅ ምክር ወድማችን❤❤❤❤ እናመሰግናለን ለቤቱ አድስ ነኝ ❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ! 😍🙏
@user-tf8fq4xz3i
@user-tf8fq4xz3i 5 ай бұрын
Thank you bro exactly
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks too dear!
@mesertowens2316
@mesertowens2316 5 ай бұрын
Amen ❤️❤️❤️
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
😍🙏
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 5 ай бұрын
Great ❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks dear! 🥰🙏😍
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 4 ай бұрын
በርታ የኔ ወንድም ተመቸኝ ሁሉ ሃሳብህን❤🙏
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏😍
@mengamuga4479
@mengamuga4479 4 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
እናመሰግናለን! 😍🙏
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አሜን! 😍🙏
@TinaTina-ip9ko
@TinaTina-ip9ko 4 ай бұрын
Teberaki❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Amen! 😍🙏
@mdadi127
@mdadi127 5 ай бұрын
የውነት እናመሰግናለህ❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 5 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ በረታ አመሠግናለዉ
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏
@Eyerusalem-
@Eyerusalem- 4 ай бұрын
Wow betam des yilal ameseginalew
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Kibr yistlin! 🙏😍
@fetiyaabeshasha
@fetiyaabeshasha 5 ай бұрын
wow❤ok
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks! 😍🙏
@Addis1625
@Addis1625 5 ай бұрын
Great advice. I hope it will reach lots of people. Thanks
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks too dear! 😍🙏
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 5 ай бұрын
በጣም አመሠግንሀለሁ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
ክብር ይስጥልን! 😍🙏
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 5 ай бұрын
አሪፍ ነው። ይቅናህ ወንድሜ!!!
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 😍🙏
@AyeneBerihun
@AyeneBerihun 5 ай бұрын
Great ❤❤❤❤❤❤❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 5 ай бұрын
Thanks dear! 😍🙏
@user-vv7iu4sb2p
@user-vv7iu4sb2p 4 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊 yesss
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
Thanks dear! 🙏
@user-vr5us6ky5d
@user-vr5us6ky5d 4 ай бұрын
ወንደማችን በርታልን ቆንጆ ምክር ነው
@mikre_aimro
@mikre_aimro 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 32 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 47 МЛН
ራሳችሁን ለማስከበር ይህን ልማድ አቁሙ! | Techawach
19:26
Techawach | ተጫዋች
Рет қаралды 218 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 298 М.
ዋጋ ክፈሉለት! | ድንቅ የህይወት ትምህርት |  Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO
35:06