እውነተኛ አፍቃሪው ለማ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 113,186

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 374
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
በእዉነት ሁሌም የዚህ ሰዉዬ ነገር አንጀቴን ይበላኛል❤❤❤
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
😢😢😢በጣም ነዉ ያሳዘነኝ
@فاطمهمحمد-س8س3ر
@فاطمهمحمد-س8س3ر Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@Hafiferncher
@Hafiferncher Жыл бұрын
ጎፍ አከባቢ ነዉ የነበረዉ❤❤😢
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
ኧረ ተዉ..ዉሸት ነዉ..በሽተኛ አታዉቀም? የሌቦች መቀለጃ ሆነ..ግን ፖሊስ የለም እንዴ የዱርዬዎች መነገጃ ሲሆን?
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
መሲ ይሄንንማ ታሪክ ሰምተናል አስተዳደጉን ቤተሰቦቹን እንዲሁም ሌላውን ታሪኩን እጥንታችሁ አቅርቡልን የሚረዳበትንም መንገድ ፈልጉልን
@mennamichael7181
@mennamichael7181 Жыл бұрын
ትክክል ነው ብረዳ ቢታከም ማን ያውቃል እግዚአብሔር የሚሰራውን 👍
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
ትክክል ወሬ ብቻ ትርጉም አይሰጥም ሐያ አመት በንደዚ አይነት ሑኔታ ያማል
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ትክክል እንደ አዲስ ይዛ ብቅ ትበል እኔ ደሞ ሰልፍ ብዬ እኔ እንደ ብሆን ህክምና ጸበል የሚሄድበትን መንገድ አመቻችለት ነበር ወይ መቆዶኒያ
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
🙏ተመስገን ለማ ተመልካች አገኘ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
@@lifeat2401 ተባረኪ ሐሳብሽ ይበቃል ሐያ አመት እድሜውን እስኪጨርስ ምን ሲያረጉ ነበር እሱን ለገቢ ምንጭ ሲጠቀሙበት በሱ ትረካ በሱ ሙዚቃ ሲሰሩ 20 አመት ድእስኪሞላው መርዳት እንዴት አቃታቸው
@tsigebange
@tsigebange Жыл бұрын
ፀበል የሚወስደው ቢኖር መልስ ያገኝ ይሆናል መቼም የኛን ሰው ማመን ከባድ ነው የኔ አባት የእውነተኛው ንጉስ እውነቱን ያጋልጥልክ 😭
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@if8f811
@if8f811 Жыл бұрын
ብጣዕሚ የሕዝን 😭😭😭
@Firstmove01
@Firstmove01 Жыл бұрын
ፍቅር ነው ምናምን እያላችሁ በሰው ስቃይ ለመዘበት አትሞክሩ ይህ ሰው ታሟል በቃ የአእምሮ ህመም ነው ያለበት የህክምና እርዳታ እናእገዛ ያስፈልገዋል
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 Жыл бұрын
አዎ እናሳክመው
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@wubedleworku1214
@wubedleworku1214 Жыл бұрын
Exactly 😢
@tigistt7227
@tigistt7227 Жыл бұрын
Exactly😢
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 Жыл бұрын
ትክክል
@DanielGugssa
@DanielGugssa Жыл бұрын
እሱስ ለፍቅር ብሎ ተጎዳ እኔን ግን የገረመኝ 20 አመት ሙሉ አይ የሚለዉ ወገን መጥፋቱ ነዉ የዘፈን ማጀቢያ አርገዉት ቁጭ አሉ ይገርማል ወገን ለወገን ሳይደርስ ሲቀር ያማል
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ዘፋኙ አብሮ ፎቶ ከመነሳት እና እራሱን ከመካብ በህክምና ቢረዳው አይሻልም ?
@besaqneber
@besaqneber Жыл бұрын
ኧረ ለፍርድ መቸኮል?!?!?! እስኪ ሙሉ ታሪኩን እወቁ መጀመሪያ!
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
@@besaqneber ያው ሰማን እኮ እረዳው የሚል ነገር አልሰማሁም እስከመጨረሻ
@besaqneber
@besaqneber Жыл бұрын
@@kedist1978 ራሱንም አልካበም። እንደውም እኛም ያወቅነው በእሱ የተነሣ ነው። የሙያ ግዴታውን ተወጥቷል! ታማሚው ቤተሰብ አለው።የሚወደው፣ የሚያከብረው!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
እስኪ መሲየ በእግዛብሄርም ይወደዋን እና ቤተስቦቱ ጋር በመንጋገር ህክክምና ውስዱት ታሪክ የማይረሳው ስራ ነው ❤❤❤ እባካችሁ ውስዱትት❤❤❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማ ልቤ ደማ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይሔ ሶስት ፊደል ስንቱን አሳበደ የዚ ሰው ፍቅረኛ ፀፀት እንዴት ያረግሽ ይሆን ሚስት ባትሆን አፅናኝ እህት መሆን ይቻል ነበር
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
How Come no one wants to take him to hospital 😢😢😢
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
that's my question
@musiealem4306
@musiealem4306 Жыл бұрын
His family try to help him as they can but love can’t treat by medication or doctors.
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
ወሬ ካወሩ ይበቃል ስንት አመት ሰማን አንድ ዶክተር ጋር ወሰድን የሚል አልሰማንም😮
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
@@musiealem4306 saxologic doctor they can help him
@fasikabogale3780
@fasikabogale3780 Жыл бұрын
anchi wey ante lemn atwesdutim?
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
መሲዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አቀራረብሽ እኮ ልብ ይሰርቃል:: ቤተሰቦቹ እንዴት ህክምና ውይም ፀበል አልወሰዱትም ጥያቄ ፈጥሮብኛል😢
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ። የመደኑ ነገር ህልም ቢሆንም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ድኖ እናየዋለን በርግጥ ሲጀማምረው ቢሯሯጡለት ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር ። ለሁሉም ለምን ይዋሻል የት ይደርሳል የተባለው ሰውዬ በፍቅር ሰበብ አጥመልምሎ ሰው እዳይሆን የተደረገበት ነገር ይኖራል ። ለሰው መዳኒት የሰጠ ሂወቱን ያመሰቃቀለ ፣ የገደለ ፣ ክፉ መናፍስት እያመለከ መተት ሲሰራ የኖረ እግዚአብሔር አይምረውም ንስሃ ቁርባን አያድነውም ይህን ግፍ የሰራ የጁን ዋጋ በሰማይም በምድርም ይከፍላል ። እግዚአብሔር አምላክ የሚታለል አምላክ አይደለም በየ ጠንቋዩ በየ መተት አድራጊው እየተዞረ የሰው ሂወት አመሳቅለን ያ ሰው ምድር ሲኦል ሆናበት እድሜውን እየገፋ እኛ ምንም እዳልተፈጠረ ንስሃ ገብተን ቆርበን መንግስተ ሰማያትን ልንወርስ ይሄ እግዚአብሔርን ማታለል ይመስለኛል ። ለሁሉም ሰወችዬ ሰው በለጠን ብለን አንቅና ክፉ እናስብ ዛሬ ያፈቀርነው ሰው ወደሌላ ይሄዳል ብለን ሰግተን የኛ ብቻ እንዲሆን አጥመልምለን ከማስቀረት እንቆጠብ ለራሳችን ለነፍሳችን መግቢያ አናሳጣት
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ለማ ሠላምህን ይመልስልህ ፍቅር ከባድ ነው
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
መሲዬ የዚህን ሰው አሳዛኝ ህይወት እንድትዘጊቢና የሚታከምበት መንገድ ካለ ብትረጂው ቢዬ ከዚህ በፊት አናግሬሽ ነበር። በወቅቱ ባታደርጊውም ያየሽው ፎቶ ለዘገባው የረዳሽ መሆኑን ገልጠሻል። አሁንም መታከም የሚችልበት አግባብ ካለ ጥሩ ነበር።
@weynishetadmasu1781
@weynishetadmasu1781 10 ай бұрын
የጎፋው አፍቃሪ ለማዬ ጅንኑ ብትመጣ አላወቃት አልፎባት ዘመኑ አዘንኩኝ እኔማ ለሱ ሳይሆን ለሷ እንዲህ ሆኖ ስታይ ምናለ መንፈሷ 🤔🤔🤔
@TgMulugita
@TgMulugita 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢ለማ ምስጊን ሲያሳዝን❤❤❤
@maragfasil4916
@maragfasil4916 Жыл бұрын
ፍቅርኮ ከባድነው ዛሬ በአስመሳይሰወች አበላሹት😢😢😢
@منيرهحسين-ب4ه
@منيرهحسين-ب4ه Жыл бұрын
@منيرهحسين-ب4ه
@منيرهحسين-ب4ه Жыл бұрын
Betekekel 😢😢😢😢😢😢😢😢
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 Жыл бұрын
ምርጧ መሲ ሁሌም አንደኛ ለምታቀርቢልን ነገር በሙሉ ውረታውን ከፈጣሪ አግኝው
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Жыл бұрын
Why not take him to therapist or 'tsebel'???? Why not help him??? As a community we failed him 🙁🙁
@yamrottezazu9857
@yamrottezazu9857 Жыл бұрын
True!!! Most people talked about him but no one tried to help him.
@tatigetachew3781
@tatigetachew3781 Жыл бұрын
እኔም የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው ቤተሰብ ጓደኛ እንዲህ እስኪሆን የት ነበሩ??ባጠገቡ ያሉት ሁሉ ተጠያቂ ናቸው እንደዚህ ለመሆኑ ።እኔ እሱን ባየሁት ቁጥር ነው የማዝ ነው😢😢😢
@eyerusalemworku8556
@eyerusalemworku8556 Жыл бұрын
The hardest thing to do is convince him to start treatment or tsbel.it’s not that easy as you think
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
We failed many like him...we as a community are hypocrites...we are simple Bla Bla.....this guy would have been solved long long ago....we need to add consciousness as a community....since we are like this the solution is to have a Society Protection Institute....we lack such courage as a community....we don't care for solutions we care talking about the problem....Mekeshef or Society Decadence...
@bethelhailu351
@bethelhailu351 Жыл бұрын
@@tatigetachew3781😢😢😢😢😢😢
@abdurretube7763
@abdurretube7763 Жыл бұрын
ፍቅር የምትሉት ገደል ይግባ ስታፈቅሩ ከአቅማቹ አታስበልጡ መቸም የጾታ ፍቅር ጀነት አያስገባም😢
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
የዚህ ሰዉዬ ታሪካ በጣም ያሳዝናል ከዚህ በፊትም ታሪኩን ሰምቻለሁ
@minbareybisalakamekiru4046
@minbareybisalakamekiru4046 Жыл бұрын
ThThank u
@bezubb3137
@bezubb3137 Жыл бұрын
መታለች አግኝተዋታል ተብሎ ነበረ😭😭
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Жыл бұрын
እኔ አዲስ ነገር ያለ መስሎኝ ነው ይሄን ታሪክ እናውቀዋለን።
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
ማንም በፍቅር እንዲህ ፈዞ አንድ ቦታ አይቆምም ይህ ሰውም እንዳይረዳው ማንም እንዳያስተውለው በመተት አፍዝዘውት በየአመቱ እያደሱ ስቃይ አሳዩት
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj Жыл бұрын
ታሪኩን ሰምተናል የምንረዳበትን መገድ አመቻቹ አቅርበት በሀካል
@yonasteshome9315
@yonasteshome9315 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለወ!!
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
ይህ ነገር እውነት ነው ማለት ነው 😢
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
ታዲያ ምነው ጋዜጠኛ እደመሆናችሁ መጠን ይህን ስው ዝም ብሎ ከማያት አስፍላጊውን ህክምና ቢደረግለትና ወደራሱ እዲመለስ መርዳት ይሻላል
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
አድርጎ የሚያሳዝነኝ የማውቀው ያህል ይሰማኛል😢😢😢
@Successnowm
@Successnowm Жыл бұрын
እባካችሁ የእክምና ባለሞያዎች ይህንን ወንድማችንን አግዙት ከመቆም ብዛት ደክሞታል
@ሙህቡንአላህወረሱሉሁነኝስ
@ሙህቡንአላህወረሱሉሁነኝስ Жыл бұрын
😓😓💔💔💔💔አላህዋ የሰውችን ልብ ከመስበር ከመስበር አተ ጠብቀን 💔ምን ያክል ቢውዳት እና ምን ያክል ታማኝ ቢሆነው
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ፍቅር ኃያል ነዉ ! ካልሆነም አካዉንት አስቀምጡ እናግዘዉና ህክምና ይታይ እላለሁ የ 🇪🇹 ልጆች እናግዘዉ እናቴን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያማል ልብም ይሰብራል የፍቅር ሀያልነቱ ያንፀባርቃል ወጣትነቱ ተስፋው ሁሉም ነገር ትዝታ ሆኖ ቀረ ሔሌም የለማን ታሪክ እንደ አዲስ ነው የምሰማው ማፍቀርም ሆነ መፈቀር እኩል ሲሆን ደስ ይላል ካልሆነ ግን መጨረሻው መጎዳት እግዚአብሔር ወደ ቀልቡ ይመልሰው 😢😢😢😢
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
የቆየ ታሪክ ነው እንደ ታሪክ ከምታመጣው እዛው እሱጋ ሄዳ ሙከራ ብታደርግ ይሻላት ነበር
@gdhnfcbdhhffu8594
@gdhnfcbdhhffu8594 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሣዝነው ቃል ያንሠዋል😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
የእኛ ሰው እኮ አይምሮ ህመምተኛ እንደ ማንም ህመም መታከም መዳን ይችላል ብሎ አያስብም ይህ ሁሉ አመት ማሳካም ብችሉ እሱ የት በደረሰ ህይወት እንደ ማንኛችንንን ወልዶ አፍቅሮ ኖሮ ይኖር ነበር
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሱባሀን አላህ
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
የኔ ባለቤትም አያርገውና ብለየው የለማ ታሪክ ይደገም ነበር ግን ምንም ቢፈጠር እስከጉድለቱ ይዤው እኖራለው ነገ ባንቺ የተነሳ ከመባል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ልቦና ይስጠን
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ማፋቀር እኮ መታደል ነው
@Ksm2kiyar
@Ksm2kiyar Жыл бұрын
በሌሽበት ቦታ ብቻዬ ተጉዤ ሲመሽ እመለሳለው ሀሳብ ትዝታዝሽ ይዤ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wisdomhubethio
@wisdomhubethio Жыл бұрын
ምን ይጠቅማል ታሪኩን መቀባበል እክምና ነው የሚያስፈልገው ተባብረን እንርዳው እና ነገ ተለውጦ ቢታይ ለፍቅር ምሳሌ ይሆናል እኔ በበኩሌ የሚረዳው የሚያስተባብር ሰው ካለ ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ ለፍቅር መድሃኒቱ ፍቅር ነው አለን እንበለው ከጎኑ በመሰለፍ
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያድናል Luke 1 SEV - ሉቃስ 37: For nothing is impossible with God.”
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
የእየሱስ አምላክ ያድናል እየሱስ ከራሱ አንዳችማድረግ እንደማይችል ተናግሯል
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Жыл бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ💔😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እውነት ነው የዚህ ሰውዬ ታሪክ ከዚህ በፊትም ሰምቼ ነበር ምንአለበት ሁላቻንም ከልብ ብናፈቅርና ብንኖር መልካም ነበር
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
ምነው ይቅር ይበለኝ እንዲህ አይነት ፍቅር አይያዘኝ ። ፍቅሬንም አጥቼ እራሴንም የሚያሳጣ ፍቅር ፍቅር አይደለም ። ሰውየውን ግን እግዚአብሔር ይማረው በጣም ያሳዝናል
@MtMt-fi7ut
@MtMt-fi7ut Жыл бұрын
ይገርማል
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
መስዬ እኔ ም ስሰማ ህጂ አይቸው ነበር በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ እሶ ነበር ድብ ደርሶት ለመሄድ ስል ፍቅረ ኝ ው አስቀረችው ከዝያ የፍቅረኝው ድቤ መጣላት ሳትነግረው ሄድች ከዝያ ሁልጊዜ ምቀ ጣ ጠሩቦታ ስጠብቃት እልመጣችም አሁን እሱ አምሩ በሽተኝ ከሁነ ቦሀላ ብትመጣ ምን ይጠ ቅማል አሁን ሕክምና ያስፈልገዋል የኢትዮጵያ ሕዝብ አድያሳክመው ስል እለምናለሁ 🙏እኔም እንደሱ ባልወጣም ስለደረሰ ብ ኝ ህጄ አይቼዋለሁ ፍቅር ለገባው ያማል አልቅሸ ተመለሰኩ እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ይማርህ 🙏🙏❤️❤️❤️
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ትፈቅሮ ያልተረዳ ሰው ያሳብዳል!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ብዙ ሰዎች እንዲህ ናቸው።
@znatseede8952
@znatseede8952 Жыл бұрын
የኔአባትፍቅርከባድነዉለኡነተኛአፍቃሪ እምናፍቅረዉንካላኘንሂወታችንከቱው እሚሆነዉ😢😢😢😢😢😢😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
የኔ አባት ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢
@haimanotmulugeta9944
@haimanotmulugeta9944 Жыл бұрын
እባክሽ መፍትሄ ህክምና የሚያገኝበት መንገድ እንፈልግ
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey Жыл бұрын
በእውነት ያሳዝና ውይ ምነው መታ ብታረጋጋው መቼም ትሰማለች ከሄደች በኋላኮ ስለሱ መቼም ሳትሰማ አትቀርም ያማል
@Rahel_1973
@Rahel_1973 Жыл бұрын
ከአሜሪካ መጥታ አይታው ልታናግረው ብትሞክርም ግዜው ስለረዘምር ምንም ሊያስታውሳት አልቻለም
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
መሲ እውነት ብለሻል ፈጣሪ ጥሩ ጤንነቱ ይመልሰው ታሪኩ ል የሚነካ ነው ።
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 Жыл бұрын
ሰምተነዋል ያፈቀራት ከውጭ መታ እንኳን ሊያቃት አልቻለም
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መሲዬ ዉድ እህታችን እንካን አደረሰሽ አደረሰን አደረሳችሁ❤🌻🌻🌻🌻🌻? በጣም ያሳዝናል😢💔 ጥላዉ የሄደች እህታችን ግን እንዲህ ስታየው ምን ይሰማት ይሆን? እጂግ በጣም ልብ💔 😢
@ብሌን-ቈ1ቸ
@ብሌን-ቈ1ቸ Жыл бұрын
የሚረዳበትን መንገድ ፈልጉ ወሬ ምን ይሰራል አሳክሙት ቢያንስ ንፁ ልብስ ይልበስ ከጎዳና ላይ አንሱት
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ይገርማል የሠውልጅ ሄወት እዴት ታሥገርማለች ፍቅር አዱ የሜደሠትበት አዱ የሜለቅሥበት አዱ እድሜልክ እዳባታችን ሄወቱን በሙሉ አሻግሮ የሜይበት ለዜህ ሁለ እግዚአብሔር ድህነትን ይሥጥልን በቃይበልህ
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ሲያሣዝኑ የኔ አባት ወደ እምነት ቦታ ቢወስዷቸው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እላህ አፊያ ያርገው
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
አይፍቅር ሰዉ የማያዉቀዉ ህመም ግን ተፈቃሪዋ ግን😢😢😢 ይህን አይተሺ እንደት እየኖርሺ ይሆን😢😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
የሁሌም ጥያቄ ነው ረጅም ጊዜ ነው ታሪኩን ከሰማሁት አይ ሚስትዬ ቀሪው ጊዜውን ብትንከባከበው ፅድቅ ይሆናት ነበር
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሪ ይመልሰው ወደቀልቡ እመቤቴ ትመለሰው ወደቀልቡ
@ዮስራ
@ዮስራ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡነተኝ ስው ለማ በሄወቴ ኡኑተኝ ፍቅር ያየሁበት ኡነተኝ አፍቃራ ፍቅር መስዋእትነት የሁሉ አመት መጠበቅ ፍቅር የሆነ ሰው ትልቅ የታራቅ መፃፍ ለማ❤❤❤😢😢😢😢
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል የፍቅር ታሪክ
@kemeryaadem7281
@kemeryaadem7281 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ልቤ የነካው😢😢😢😢😢😢
@tigetad5649
@tigetad5649 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የስራዋን ይስጣት ይቆያል እንጂ አይቀርም!!!!!
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
ፍቅር ምናምን እያላቹ በሰው ህመም ላይ አታላግጡ ምናልባት መድሀኒት ተሰርቶበት ይሆናል ቤተሰብ ካለው በሚያምኑበት እምነው መፍትሄ ይፈልጉለት ይሄ ፍቅር አይደለም
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
ለኔ በአሁን ሰአት ስለፍቅር ብትነግሩኝ ተረተረት ይመስለኛል
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይፈውሰዋል
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
የእውነተኛው እየሱስ ወይስ የካራቴው😮
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
ጴንጤ ፕሮቴስታንት አጋንንት ነዉ..ሀገራችንን የአጋንንት አደረጋት
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
አንቺ የሚዲያ ሰው ሆነሽ እንዴት ነው ዘግይቶ የደረሰሽ? ሰሞኑን ትያለሽ እንዴ?? የጋሽ ለማ ጉዳይ አደባባይ ከወጣ አመታት አለፉት እኮ🤔
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Жыл бұрын
ውይይይ ይህው ፍቅር ጥፋ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ኡፍፍ እህ ፍቅር እዉነተኛ አፍቃሪ ስናገኝ እንገፋለን ተቃራኒ ሲሆን መጠልጠል
@fandisha288
@fandisha288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መድኃኒት ነው እንደሚያድነው እምነት አለኝ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ከዚች ከተፈቀረችው ሴት ያድነን 🙏 ጨካኝ😢🇪🇷
@RahelSeid-ls5lg
@RahelSeid-ls5lg Жыл бұрын
አቶ ለማ የሰፈሬ ሰው እንዳንተ አፍቃሪ ይስጠን አሁን የለም ግን ያንተን ያህል ባይሆን 1/2 ቢኖር በዚህ ጊዜ
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ማን አለ ግን የታደለ በፍቅር ያልታመመ😢 የውሸት ጠንካራ እንመስላለን ለይምሰልም ፈገግ እንላለን
@tadesseman1499
@tadesseman1499 Жыл бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ
@SulaMatis-ir8yt
@SulaMatis-ir8yt Жыл бұрын
ፈቅር ማለት እንደዚ ሰው በምትወደው ሰው ኅሊና ውስጥ ራስን መግደል ነው
@tigi886
@tigi886 Жыл бұрын
ምንም ይባላል እዉነተኛ አፍቃሪ ለፍቅር እራሱን የሰጠ ከማለት በቀር 😢😢😢
@kalkidanworku7640
@kalkidanworku7640 Жыл бұрын
በእዉነት ልብ ይነካል ከባድ ነዉ
@firhewothaile1206
@firhewothaile1206 Жыл бұрын
ከ22 አመት በላይ መሰለኝ የኢለመንተሪ ተማሪ እያለሁ ከጎፋ ካምፕ ወደ ጎፋ ማዞሪያ በእግራችን ስንሄድ ሁሌም ከወንዶች ፀጉር ቤቱ ጎን ቆሞ እናየው ነበር ከዛ ሰፈር ቀይረን ከብዙ አመታት በሀላ ወደጎፋ ስሄድ እዛው ቦታ አይቼው ደነገጥኩ.... ከፀጉሩ መሸበት በቀር ብዙም አልተቀየረም. በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
😢😢😢😢የምር አለቀስኩኚ😢😢😢😢
@tsosenataddesse986
@tsosenataddesse986 Жыл бұрын
እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ይህንን ሰው እንርዳው። ያለፈውን ቡማንሳት. ምክንያቱን ከመግለፅ አልፎ አሁን የሚያስፈልገው እሱ የሚድንበትን መንገድ መፈለግ ነው ለችግሩ መፍትሔ -.......... መፍትሔ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
የእናንተ ድግግሞሽ ማውራታችው ምን ሊጠቅመው አሳክሙት የስነ ልቦና ሀኪምጋ ውሰዱት ድኖ ወደ ልቡ ይመለሳል ይሆናል
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
እሚገርም ነው ግን ለሱ ፊልም ከመስራቱ ቢደረስለት መልካም ነው ቅድሚያ ብተሰጡ ለህመሙ መሲ ጤና ፍቅርን ተመኘሁ
@mentwabmulugeta5938
@mentwabmulugeta5938 Жыл бұрын
መሲዬ የዚህ ሰውዬ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል። ግን እሱስ ባንድ መልኩ ወደ አደባባይ ወጣ ስንታለ በሆዴ።
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እጅሽን አትስጭ ፈጣሪ ያግዝሽ😢
@Lid757
@Lid757 Жыл бұрын
ለፍቅር ብሎ እንደዚ ሊሆን ይችላል ግን አሁን አይምሮዉ ተነክቷል ህክምና እንክብካቤ ያስፈልገዋል። አምላክ ይድረስልህ ወንድሜ
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Жыл бұрын
ሴትየዋን አያርገኝ የእድሜ ልክ ጸጸት! ምናለበት ባትተወው።
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
በሂወት እያለች እድህ ምታረግ አይመስለኝም 😢😢😢
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
​@@ዮወርድአለች አሜሪካ ወላዳ እየተባለ
@emebetgebeyehu5857
@emebetgebeyehu5857 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@foziya3337
@foziya3337 Жыл бұрын
ለፍቅር የተከፈለ ትልቅ መስዎት😢
@TigestMulugeta-y1v
@TigestMulugeta-y1v Жыл бұрын
ይሄ አባት አንጀቴን ይበላዋል አይፍቅር እባካችሁ ውሰዱት ቸርች ጌታ ይፈውሰዋል ኡፍ😢😢😢😢
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr Жыл бұрын
መስየ ይሕንን ሰዉየዉ ከሀያ አምስስ አመት በላይ ነዉ እዛች ቦባላይ ሲኖር ግን አድምሰዉ አስቶ ወደአኪቤትም ወደመጠለያም ቦታ ያሰበለት ሰዉ የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔትንሽ እያለሁ አዉቀዋለሁ አሁን እኔም አረጀሁ እሱ እዛቦታላይ እያለ 😢😢በጣአም ያሳዝናል
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ናት የሚወዳትን ሰው ረግጣ የሄደችው። አብራ ብታፅናናው መጀመሪያውኑ። የኔ እናት የቃኛል ግራ እና ቀኝ።
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
የእውነት አንጀትቴ የበላው ሰው😢😢💔💔
@tobia283
@tobia283 Жыл бұрын
መሲ በናትሽ በፈጠረሽ አምላክ እኔ ሁሌ በዛ በጎፋ ሳልፍ ሳየው እግዛብሔር ይማርህ ብዬ አልፋለሁ እግዚአብሔር እየጠበቀው ነው መጥፎ ቦታ ነው እባክሽ እርጅው ይታከም እንርዳው ከታከመ ቡሐላ መቅዶኒያም ይግባ እስከመቼ የኛም መጨረሻ አናቀውም ዘፈን አይሁን ወገናችን
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
መርዳት ከፈለግሽ ኢትዮ ከትንሽ/ ከሆንክ ፀበል ወስዳችሁ አስጠምቁት😢😢😢
@milena21276
@milena21276 Жыл бұрын
ሀይ መሲዬ ለማ የዚ ምድር ሳይሆን የሠማይ ቤቱ ያማረ ነው የሚሆነው ሰውን መውደድ ወይም ማፍቀር ምንኛ መታደል እደሆነ አላወቅንም እሱ ግን ታድሏል ነው የምለው!!!
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z Жыл бұрын
ሞኝ ነው 😂😂😂😂😂😂
@yamrottezazu9857
@yamrottezazu9857 Жыл бұрын
We heard about his story several times can anyone give us a hint on how we can help him, please?
@Godthend
@Godthend Жыл бұрын
He needs psychiatric help
@yamrottezazu9857
@yamrottezazu9857 Жыл бұрын
@@Godthend definitely!!!
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
ፎቶው ምን ያደርግልናል ከዚህ እሚሻለው ይህንን ሰው ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ውሰዱት😢😢😢
@selamwongel1625
@selamwongel1625 Жыл бұрын
መስዬ ስለዚህ ሰውዬ ብዙ ጊዜ ሰማን እኮ፣ ታክመው ተሽሏቸው ወይ እንዲታከሙ አስተዋጾ ብታረጊ መልካም ነው
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 Жыл бұрын
መፍትሔ ለምን አይፈለግለትም? መፍትሔው እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ይርዳው
@gooza9716
@gooza9716 Жыл бұрын
የጂን እስጣት ሰወች ሞትነው ሚለያየን ሲሉ ቆይተው እዲህ ጤናን አቃውሰው እነሱ ሰላም ሆነው ይኖራሉ የኔ ህወት መሰለኝ
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 Жыл бұрын
መሲ እባክሽ በዚህ ሰውዬ ላይ ታሪክ ስሪ ሕክምና ይደረግለት አስተባብሪለት
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ እንደው በፍቅር የተሰቃየሁበት ቀን ትዝም አይለኝ
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 496 М.
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
ትግል አልወድም፣ ባል የሚባለው ሰውዬ... | ጸደንያ ገ ማርቆስ | Tsedenia Gebremarkos
1:24:24
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 16 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН