በገዛ ልጄ የደረሰብኝን ግፍ ልንገራችሁ! የ28 ዓመት አስገራሚ የስደት ህይወት! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 102,398

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 634
@molitatube
@molitatube 11 ай бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን ከራሳችሁ በላይ አታሳድጉ:: የህይወትን ውጣውረድ ማወቅ አለባቸው::ገንዘብ ብቻ ልጅን አያሳድግም ::
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 11 ай бұрын
ትክክል
@mimitube9595
@mimitube9595 11 ай бұрын
የኛቤት ታሪክ እያወራሽው ያለነው የመሰለኝ ታናሽ ወድሜ እንዲ ደምባ እያስለቀሳት ያለው በየቤቱ ስቃይ ብቻ ነው በማርያም ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
በትክክል
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 11 ай бұрын
Men enadergh almolalenme
@addiszemen1637
@addiszemen1637 11 ай бұрын
በጣም ትክክል ለ ልጆች ተብሎ ወላጆች መጎዳት የለባቸውም የህይወትን ውጣ ውረድ በመጠኑም ቢሆን ማየት አለባቸው የቤተሰብ ቸልተኝነት ዋጋ ያስፈልጋል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
አይ የደረሰበት ያወቀዋል እግዚአብሔር በልጅ አይፈታናቹ ከባድ ነው በጣም 😢😢😢
@abelipiso3315
@abelipiso3315 11 ай бұрын
በጣም ዉድ የኔ ዎንድሜ እንዳዝ ነው እናትን በጣም ያስጭንቃል 😢😢😭😭
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
@@abelipiso3315 ሁሉም ቤት ነው እማ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
በጣምያሣዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bubububu9282
@bubububu9282 11 ай бұрын
AMEN
@tigest3176
@tigest3176 11 ай бұрын
Ere wedza lije machemalalke wetetu yihe nwe yihe Hulu genzebe biyawekbte ethapia deha yirda nbre
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 11 ай бұрын
እኔ ወልጄ ባመቴ ወደውጭ ስመጣ እናቴ ካልሰጠሽኝ እኔ ላሳድግ መንታ ልጅ ትጎጃለሽ ስትለኝ እምቢ ልጆቼን አልለይም ብዬ በስቃይ አሳድገያለሁ እና እስካሁን አልጸጸትም ልጅ ምንም ክፉ ወይ ድሃ ብትሆን እናት ጋር ነው ማደግ ያለበት አለዛ እንዲህ የተጣመመ ዛፍ ሆኖ ያድግና ወይ አይቆረጥ ወይ አይነቀል የዘላለም ጸጸት ነው ።😢
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 11 ай бұрын
ጀግና ነሸ ውዴ እኔም ፈጣሪ ልጆች ከሰጠኝ ልክ እንዳቺ ማሳደግ የምፈልገው 💓💓💓
@rahelztzion
@rahelztzion 11 ай бұрын
Amlake aderahin...adera lijen...melkam adriglign
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 11 ай бұрын
ለከ ነዉ ወላሂ ኣላህ ይሰቱር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
በእውነት ጎበዝ ነሽ ጥሩ ውሳኔ ነበር የወሰንሽው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 ай бұрын
እና ወደ ወጭ ልጅ ይዘሽ ነዉ የተሰደድሽዉ
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 11 ай бұрын
ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን እግዚአብሄር
@bubububu9282
@bubububu9282 11 ай бұрын
AMEN
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw 11 ай бұрын
Amen!🙏🏽
@tsedi8996
@tsedi8996 11 ай бұрын
አሜን በእውነት
@zabibam7335
@zabibam7335 11 ай бұрын
አሚን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 11 ай бұрын
ልጆቻችን ከሰው በላይ እናድርግ እያላችሁ የራሳችሁን ጥላት አታሳድጉ መከራን መልመድ አለባቸው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 11 ай бұрын
Tekekl kesw bely
@NezeretBereket
@NezeretBereket 11 ай бұрын
yes Yes
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Exactly 💯 😢😢
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 11 ай бұрын
አው ልክ ነሽ ወላሂ ብር እንድልብ ለመዶ ሱሱ ውስጥ ገባ ሱሱ ያላባት ስው ደሞ አያድርስ ነው
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 11 ай бұрын
አይይይ በስመአብ የእኛ ቤት አይነት ወንድሜ እንዲህ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ወደ ልቦናቸው ይመልስልን
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pKDXpWSml7t1m9ksi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 11 ай бұрын
ሁሉም ቤት ነው አላህ ይሁነን
@alahwekil
@alahwekil 11 ай бұрын
የኛቤት ጉዳይ የኔ ወንድም እደዚህነዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 11 ай бұрын
በጃቸው ብር አለመስጠት የውጪ ብር ከለመዱ ይበላሻሉ
@alahwekil
@alahwekil 11 ай бұрын
@@zahrahassan2312 እናቴ እመምተኛ ናት እሰዉ እጅ ገብታለች እናአንችብየነዉ እጅ እሄዳለሁ እያለ ያስፈራራታል ከቤትእየሸጠ ይወስዳል እኔ እተካለሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 11 ай бұрын
እንደው ይህ አመት ጦርነት ስደት ስቃይ እሚጠፋበት ይሁንልን እስኪ አሜን በሉ 😢😢😢😢😢
@NezeretBereket
@NezeretBereket 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 11 ай бұрын
Amen amen amen
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 11 ай бұрын
አሜንአሜን
@kadjaabdu
@kadjaabdu 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 11 ай бұрын
​@@werkeyefaseha4122አሚን😢
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
ልጆች ስናሳድግ ግን የሚያስፈልጋቸውን እንጂ የሚፈልጉትን ሁሉ መስጠት መጨረሻቸው እንደዚህ ነው የሚሆነው ያሳዝናል ወደልቦናው ይመልሰው
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 ай бұрын
ዘንድሮ ማን ቤት ነዉ ሱሰ የሚባል መንፈሰ ያልገባበት ብዙዎቻችን ታመናል በልዶች በወድሞች በእህቶች ቤት ይቁጠረዉ ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን አዉርድልን ወላጆች የሚደሰቱበትን የሚያርፋበትን ጊዜ ያምጣልን
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 11 ай бұрын
16.4D
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 11 ай бұрын
ይቺን ነው ሁሌ የምፈራው ደሞ ሳልወልድ እያለ ሰዉ ይማረራል /ያልሰጠበት ምክንያት አለው እያሉ በጤና መኖር ነው አያድርስ ነው የወለዱትን አይንቁት ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 11 ай бұрын
ውዶቼ እራሳችን እናሰቀድም ለራሳችን ለራሳችን እኛ ካላሰብን ማንም አያሰብልንም
@fatmah6936
@fatmah6936 11 ай бұрын
ትክክል እህ የስደት መካራ ከባዲ ነዉ
@YohannaTsegaye
@YohannaTsegaye 11 ай бұрын
ትክክል
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pKDXpWSml7t1m9ksi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ አዉ ነዉ የገባኝ😢😢😢😢 የምር መሰፍሰፍሰፍ ይብቃ
@jrethio8618
@jrethio8618 11 ай бұрын
ልጆቹ በጣም ጠግበዋል እውነት እኛ የቤተሰብ ፊት አይተን ነው ያደግነው ሳይደላን ያም ሆኖ እንኳን ሱስ ውስጥ ልንገባ ለቤተሰብ ገደል እንገባለን አሁን ያሉ ልጆች በጣም እራስ ወዳድ ሆኑ እናት ምን ታድርግ ከመርዳት ውጭ ፍቅር የሚሰጠው እኮ እሷ ሲደላት ነው እየተንከራተቱ የደም ገንዘብ ይልካሉ ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ማንም እናት ወዳ ልጇን ለሰው አትሰጥም ይሄን መረዳት ቀላል ነው ባለጌ ትውልድ ብልጭልጭ ብቻ የሚያስደንቀው ባዶ ትውልድ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ላባችን ከንቱ እንዳደረጉ እግዚአብሔር ያስተምራቸው በየቤቱ እንባችን አፍሰን ዝም ብለናል የሚያይ ያያል
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 11 ай бұрын
በልጅነቱ፡ገንዘብ፡የለመደ፡ልጅ፡መከራ፡ነው።እግዚአብሄር፡ላንቺ፡ጥናቱንና፡ብርታቱን፡ይስጥሽ።
@leilalelli.youtube6688
@leilalelli.youtube6688 11 ай бұрын
Ww
@yayushalemu175
@yayushalemu175 11 ай бұрын
አሜን አለም ስገድን እድሜና ጢና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@adetub1854
@adetub1854 11 ай бұрын
በጣም
@aseresubekele1805
@aseresubekele1805 11 ай бұрын
​7th
@aseresubekele1805
@aseresubekele1805 11 ай бұрын
​❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 11 ай бұрын
ይህጉዳይ በየቤቱ ከዚህ የባሠ ነገር በወለዷቸው ልጆቻቸው የሚደበደቡ አካላቸው ሚጉል ሀብታቸው ሚዘረፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ እጅግበጣም ብዙ ሰዎች አሉ ከእኔ ጀምሮ
@EnateArsema
@EnateArsema 11 ай бұрын
በትክክል በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 Ай бұрын
😢😢😢😢
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
ፈጣሪዬ በዝህ ዲካም ሌላ ዲካም አትጨምርብን የረፍት እጀራ በልጂ ደስታን የምናገኝ አርገን😭😭😭ስደት አዲክሞናል
@ዝምታወስጤነውYouTube
@ዝምታወስጤነውYouTube 11 ай бұрын
አሚንንያረብ😢😢😢😢
@heremelawesene
@heremelawesene 11 ай бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ 😢😢😢💔
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pKDXpWSml7t1m9ksi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@Hanabnt
@Hanabnt 11 ай бұрын
አሁን ሚዲያ ላይ አወጣሽኝ ብሎ ይብስበታል ጌታ ይርዳሽ
@Kalkidan727
@Kalkidan727 11 ай бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ልጁም ወደ ቀልቡ ተመልሶ አንድ ያድርጋቸው🙏
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pKDXpWSml7t1m9ksi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@helenashewalem569
@helenashewalem569 11 ай бұрын
ይቅርታ አርግልኝ ዛሬ ተሳስተሐል ጭራሽ ለልጁ የልብ ልብ እየሠጠኸዉ ነዉ ያደላት እናት ልጅዋን ጥላ እንኮን አፈላልጎ እናቴ ይላል እሱ ችግሩ ሱስ ነዉ እሱዋም ብታሳድገዉ ለዉጥየለዉም አንዳን ልጅ አታቅም ጠላ ሸጣ አሳድጋ እራስዉ የሚደበድባት አያምጣዉ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥልሽ የኔናት አይዞሽ
@ruhama2017
@ruhama2017 11 ай бұрын
Enem germognal tikikil nesh wde❤
@wubeadmassu7078
@wubeadmassu7078 11 ай бұрын
የናትና አባት ፍቅር ማጣት አይደለም የጠየቀው ሀሉ የሚደረግለት ልጅ ሰልፍሽ ነው ሁሌም አምጡ አምጡ ነው thank you አያቁም በአያት እጅ ማደግ እኮ ከወላጅ በላይ ነው ልጆችን ሁሌ ok ok ማለት በጣም ከበድ ነው እኛ ወላጆች የፍቅራችንን ነው እሺ እሺ የምንለዉ አንዳዴምno ማለትን ማወቅ አለባቸው
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl 11 ай бұрын
ትክክል
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 11 ай бұрын
በትክክል
@ዘለሰኛው
@ዘለሰኛው 11 ай бұрын
ዛሬ ነጥብ ጣልክብኝ አለም በየሁለት አመት እየመጣች ይህን ሁሉ ነገር አድርጋ እናቱዋ ጋር ተቀምጦ ምንም ሳይጎድልበት አድጎ ጭራሽ ጥፋቱን እናትየው ላይ በሰላም ነው ጥሩ ምክንያት አቀረብክለት ልጁ በሰራው ስራ እንዳይፀፀት ነው ያረከው እንደኔ ከሆነ ይቺ ምስኪን እናት መፍትሄ አገኛለው ብላ መታ አሸማቃቹ ነው የላካቹሃት ምን ማለት ነው እድሜ ልክ የተለያየ እናት እና ልጅ እንኩዋን ሳይተዋወቅ ይከባበራል ይሄ ባለጌ እየሰከረ በር እየስበረ የሚገባ የቤተሰብ ሸክም ደሞ ይህን ሁሉ ንብረት አውድሞ ጭራሽ የጎደለው ነገር ስላለ ነው ጭራሽ ሞራል የለሽም እንደ እናት እሱን የመቆጣት ትላታለህ ሼም ነው አለም እንዴት ምን አይነት እናት ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ሁሉ ንብረት ለልጁዋ የምትገዛ በጣም ተሳስተሃል ዛሬ እውነት የማከብርህን ያህል ነው የወረድክብኝ በሰላም ነው።
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl 11 ай бұрын
እውነት ብለሻል የልቤን ነው የተናረርሽው የእናቱ እመም እኔ ብቻ ነኝ የምረዳባት ስለደረሰብኝ😢
@Mimamichael
@Mimamichael 11 ай бұрын
ልጅነታን ትምህርታን ትታ ለቤተሰብ ብላ በልጅነት ተሰደደች የማትፈልገው ትዳር ዉስጥ ገባች ቢያስበበት የሰው ልጅ ጎዳና አድጎ መልካም ሰው ይሆናል ውላጅ ሳያሳድገው ውላጆቹን የማወቅ እድል ሳይኖረው መልካም ዜጋ ይሆናል:: እግዚአብሔር እናትየውንም ይርዳ እርሱንም ይፈዉሰው!!
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 11 ай бұрын
እውነት ብለሻል ጭራሽ ለልጁ ሞራልኮነው አያትኮ ከእናት በላይ ናት ሲቀጥል ማን ወዶ ልጁን ጥሎ ይሰደዳል ኑሮ ለማሸነፍ እንጂ እንኳን ከልጅ ከእናት ከአባት ከወንድሞች ተለይቶ ለመኖር ከጓደኛ ጋር መለያየት እንኳን ከባድ ነው
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 11 ай бұрын
ስደት ከባድ ነው እኔ የ7አመት ልጅ አለኝ ሀገር ቤት ስደውልለት ስናወራ ምን ልካክልህ ስለው ምንም ይለኛል ብዙ ጊዜ እና ለምን ስለው እምፈልገው አንቺ ብቻ ነው። ይለኝ ነበር እና ወላጆች ልብ እናርግ ካደጉ ስንገኛቸው የኛን ያህል አይናፍቁንም እግዚአብሔር ይሰብስባችሁ ከልጆቻችን ጋር ።
@ToloshiGetachew-k3l
@ToloshiGetachew-k3l 11 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 11 ай бұрын
ያረብ አላህዋ ልጀን አደራህን ለአገር ለወገን የሚጠቅም አድርግልኝ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 11 ай бұрын
አላህ ያድረግልሽ ግን ብረ እታበዥ ገዘብ ያበላሽል
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 11 ай бұрын
ጓደኞቹ ሳይሆኑ እራሱ ልጅሽ ሊድራቸው ይችላል ዋጋ እንዳትከፍይ ከልጆችሽ አርቂው
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
ትክክል እመብርሀን ትርዳሽ ለሱም ልቦና ይሰጠው
@madenamadena1704
@madenamadena1704 11 ай бұрын
እረ ጉድ ነዉ ቶሎ ወደ ልጆቼ ልመለስ እኔም ለልጆቼ ብዬ ነዉ የተሰደድኩት ልጆቼ ሁሌም ነይ ናፈቅኩሽ ይሉኛል ወደልጆቼ መመለስ ይሻለኛል አላህ በስላም ከልጆቼ ጋር ከባለቤቴ አንድ ላይ ይሰብስበን ያረብ🤲 እዉነትህን ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏
@ደሴ
@ደሴ 11 ай бұрын
በትክክል ዬኔም ሀሰብ ነዉ
@zarah2187
@zarah2187 11 ай бұрын
የሰድት ጓድኞቸ አገራቸንን ሰላሟን የመልሰልን ሰድት በቃ የበለን ሰላም ለገራቺን ያብቃን ውልድን የምናሳድግብት ያረገን ለሁላቺንም የማታ እንጅራ ይሰጠን አማን በሉ❤❤❤❤❤🎉#z
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
አሜንንን💞💞🙏
@almazali4784
@almazali4784 11 ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🌹🌹
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 ай бұрын
እናትየ አይዞሽ ማማየ ተረጅው እንዲህ አይነት ችግር ያለበት ሰዎች ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እና እማ ጠንካራ ሁነሽ ልጅሽን ወደ ነበረበት መመለስ እንድትችይ በትግዕስት ሞክሪው አይዞሽ እማየ
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 11 ай бұрын
ከሀበሻ የትዳር አጋሮች ትልቁ ችግር እና በጣም ሚገርመኝ በትዳር ውስጥ አለመግባባት እያለ ደጋግሞ መውለድ ነው ። ይህ በሚወለዱ ልጆችም ላይ ችግር ይፍጥራል
@adad6827
@adad6827 11 ай бұрын
እሷጋ. ችግረ አለ መዉለድ ድመት ይዉልዳል
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 11 ай бұрын
@@adad6827 ከከከከከከከከከ እኮ ዝም ብሎ መውልድ በዛ ለይ በሎን አተወዳሁም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 11 ай бұрын
Tolo meleyayet lehulume teru newo
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 11 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እንጂ ከባድ ነው 😢😢😢
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 11 ай бұрын
ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር መሰጠት ይገባናል ፍጣሪ ልብ ይሰጠዉ ኢትዮጵያ ዉሰጥም ህግ የለም 😢
@monaalmona1194
@monaalmona1194 11 ай бұрын
ሰው የሚረዳሽ ፈልጊና እባከሽ ለሀይማኖት አባቶች ንገሪያቸው ፀበል ውሰጂው ልጅሽ ይድናል የኛም ወንድም እንዲህ ነበረ በፀበል ድኖል
@yenebecha7099
@yenebecha7099 11 ай бұрын
ኧረ በናትና ባባት ጉያም አድጎ በተለይ ወንድልጅ የተሰጠው ልብ የወላጅ እሳት አቃጣይ የወላጅን እድሜና ጤና የሚሰብር ውይ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ቁሥልሽ/ህመምሽ ተሰማኝ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 11 ай бұрын
እውነትም ያልተነኩ ያልተዳሰሱ ታሪኮች ወቸ ጉድ ኧረ
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 11 ай бұрын
ይቅርታ የኔ እህት ዋና ጥፋቱ የራስሽ ነው አሁንም ቆርጠሽ በህግ ተቃቃሚ ገንዘቡ ያልስራበትን ያልደከመበትን ነው የሚያጠፋው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 ай бұрын
አትፍረዱ ዛሬ ሱስ በአገራችን በጣም ተንስራፍትዋል
@afi5295
@afi5295 11 ай бұрын
​@@meseretdibabe8020 ከጠቀመዉ ከነሱሱ ገደል ይግባ እደዉም ባንዱ ገረምሳ ደህና አድርጋ ብታዘይረዉ ሱስም ብን ብሎ ይጠፋለት ነበር
@BeziBe
@BeziBe 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏🙏 አሳዘንሽኝ እህቴ😭እናት ብዙ ታረጋለች አንቺ ግን እጅግ ብዙ አረግሽ ጎበዝ እናት ነሽ ይሄ እድሜ አላነሰው እናቱ የክፈለችለትን ዋጋ ይወቅ እንጂ ምነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ወደ ልብህ ተመለስ ደሞ በእህቶቹ ፊት ቤት ውስጥ የሚፈፅመውስ ብልግናስ ቀላል ሆኖ ነው ?? ይቅርታ አለም ሰገድ ወንድሜ አሁን ያልከውን ቃል አልስማማበትም ይሄን ሁሉ ዋጋ ለከፈለች እናት ይሄ አይገባትም ደሞስ 4ቱን ልጆችሽ ለማን ትታ ትምጣና እሱን ታሳድግ? ያለ ወላጅ አድገው ስንቶች ናቸው እናት አባቴን እያሉ ፈልገው ወላጆቻቸውን የሚረዱ? አላቅሽም እንዳይልማ እየመጣችም እያየች ነበር ብሯማ አላረፈ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ምን ነካህ ! ልጅ እኮ እናቱ ለጉዲፈቻ ሰታዉ ወይ መንገድ ላይ ጥላዉ አድጎ እናቴ ብሎ ፈልጎ ይመጣል ይህ ደሞ ምንም ሳይጎልበት አድጎ ባለጌ ስለሆነ እንጂ የናት ፍቅር አቶ አይደለም በየጊዜዉ እየመጣች እያየችዉ
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl 11 ай бұрын
😢😢😢አትገረሚም
@fatimaawel467
@fatimaawel467 11 ай бұрын
ልጆቻችን የምናበላሸው እኛ እናቶች ነን እኔ ልጄ 22 አመቱ ነው አንድ ቀን በአካውንቱ ብር ልኬለት ኣላቅም ምክንያቱም ከለመደ ችግር ነው የሚፈልገው ነገር ካለ እህቴ እናቴ ጠይቄ የጎደለው ነግር ካለ ጠይቄ ነግሩኛል ተምርት የኮሌጅ ተማሪ ነወ ቀን ሰርቶ ማታ ይማራል እኔን ኣያሰቸግረኝም ኣልሃምድሪላ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው ብላቹ ድአ ኣድርጉ ለልጄ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 11 ай бұрын
አሏህ ለቁም ነገር ያድርስልሽ እህቴ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ አላህ ልፋትሽንይቁጠሪልሽ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 11 ай бұрын
እናቴ አንቸ እኮተሰደሽነዉ ያሰተማረሽ እረፊልኝ የሚል የሚጡረሽ እትልቅ ደረጃያድረስልሽ አንችበሱየመትደሰችያሪግሽ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 11 ай бұрын
በኢየሱስ ጉድ ነው ያረብ አገር ሴቶች ልብ በሉ ብር እናትን አይተካም እኛ ብር መላካችንን ነው የምናየው ቁስ የቤተሰብ ፍቅር አይተካም እባካችሁ ለልጆቻችሁ ጊዜ ስጡ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 11 ай бұрын
ሲጀመር ከ 18 አመት በሆላ ኢትዮጲያ ብቻ ነች ልጅን ተሸክማ የምትኖረው አሜሪካ ቢሆን ከ 16 አመት ጀምሮ ቢፈልግ እስር ውስጥ ጋሪ ገፍቶ ቢፈልግ ፒዛ አዙሮ የፈለገ ይሁን ቀለም ቀቢም ሆኖ እራሱ ሰርቶ ገንዘብ እንዲያገኝ ነው የሚደረገው ሳይደክም ያገኘው ገንዛብ መጥፊያው እንጂ መተዳደሪያው አይሆንም ችግሩ አንቺ ነሽ ልጅ የጠየቀው ሁሉ አይደረግለትም
@Ethio215
@Ethio215 11 ай бұрын
ይቅርታ አድርጊልኛና ልጀ ይሰክራል ሌሎቹ ልጆቸ ደሞ ስለዚህ አገር ባህል አያውቁም እሚል ነገር ደጋገምሽ የኢትዪጲያ ባህል ነስከር ማጨስ አደለም ለሀሽሽ ማጨስ ለመስከር ከአረብ በላይ የለምኮ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 11 ай бұрын
ሀዊ የኔ አሰተዎይ💓
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
Ahun Ethiopia laye bisohaalleee
@meskyseid9973
@meskyseid9973 11 ай бұрын
ውጪ ምንኖር ሰዎች ማንም ለኛ አያስብም ቤተሰብ ከኛ ነው ሚፈልገው እንጂ ለኛ ምንም አያስቡም አይዞሽ
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ 11 ай бұрын
ልጆቻችንን ወድሞቻችንን እህቶቻችንን ለማስተማረ ብለን ከልክ ያለፍ ገንዘብ ስንልክ ሂወታችውን አበላሽንባችው እኛም በአረብ ቤተ ትስቃይተን ወይ ከገዘባችን አልሆን ይሄን ታረክ ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢 ይሄን ልጅሽን የስነ ብልቦና ሀኪም ይይው ከሱሱ ይጽዳ አልዛያ እህቶቾን ይደፍራል በስካረ መንፍስ የድሜ ልክ ጽጽት ይሆናል አሁኑ መፍቴ ፋልጊ እባክሽ የሌሎቹ ልጆችሽ ሂወት እዳይበላሽ😢😢😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 11 ай бұрын
አረ ሴት ልጆችሸን ጠብቂ እንዳይደፍሩብሸ ሺሻ ይጠቀማሉ የሚያረጉትን አያውቅም
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 11 ай бұрын
ብር ነው የኛንም ወድሞቻችን ያበላሽ ብር እማያስለምድ ወላጅ ለኔ ጀግናነት ነው ያለድሜው ብር ማስለመድ ወደጫት ወደሱስ ሌላ ጥቅም የለውም
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 11 ай бұрын
እኔ ግንአደንቅሻለሁ 5ልጅ ወልደሽ ብር አጠራቅመሽ አክሲዎን ገብተሽ ከንደሚኒየም ገዝተሽ የምትመስይው ብር ከዛፍ ላይ የምትሸመጥጭ ትመሰያለሽ ለልጅሽ የፈረንጅ ላም ሆነሽለታል ልጁም እንደ atm በፈለገ ጊዜ ብርያገኛል ለቀሩት ልጆች ታስፈልጊያቸዋለሽ በርቺ ከስህተትሽ ተማሪ
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአገራችን ሠላም መልስልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ኔቶረክ ይለቅቀልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ 11 ай бұрын
ይሄ እጣፈታ ሁላችንም በስደትላይ ያለን እህቶች ያስፈራናል ያረብ ልጆቻችንን አተ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራልን ያአላህ ያከራም
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 11 ай бұрын
በእውነት በጣም አዝኛለሁ እናት እኮ ምትክ የላትም የእናት ውለታዋ ዋጋ ያስከፍለዋና ይቅርታ ብሎ ወደራሱ መመለስ አለብህ
@FebWege
@FebWege 11 ай бұрын
በልጁም መፍረድ አይቻልም ያላሳደግሺው ልጅ ምን ያርግሽ?
@עדןאנדרצו
@עדןאנדרצו 10 ай бұрын
በእውነት አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በመጀመሪያ ስደት ላይ ሁነሽ ልጆችን ወልደሽ በማሳደግሽ ጀግና እናት ነሽ አንድ ልጅ ማሳደግ እንኳን በውጩ አለም ከባድ ነው ምንም ወደ ሀገርሽ ብትመለሽም ባንች አይፈረድም እናት ነሽ እሱን ጠቀምኩ ብለሽ ይሄን ሁሉ ያደረግሽ እሱ ግን አልተጠቀመበትም ዋጋሽን የቀሩት ልጆችሽ ይከፍሉሻል ጀግና ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል አይዞሽ በርች የኔ እናት እንወድሻለን❤❤❤
@MuluworkAshagrie
@MuluworkAshagrie 10 ай бұрын
ወላጆችም ልጅን ከመኮነን በፊት የኛ ስህተትስ የቱ ጋር ነው ብለን አራሳችን እንፈትሽ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 11 ай бұрын
በከተማው ውስጥ የሚታዩት በሱስ የተጠመዱት ወጣቶች እናትም አባትም አላቸው። እናቱ እሱን ለማሳደግ ስትለፋ ነው ለልጇ ጊዜ ያልሰጠችው። ውዱ ጋዜጠኛ አንዳንድ ጊዜ በሰው ጫማ ውስጥ ሆነህ አስብ። እህቴ ፈጣሪ ብርታት ይስጥሽ ልቦና ይስጥልሽ
@tenayewoldegiorgis3145
@tenayewoldegiorgis3145 11 ай бұрын
አለምሰገድ ምን እያልክ ነው? አባት ምናምን እያልክ የምትለው ልጁ እኮ የቤተሰብ ፍቅር ሳይሆን አደገኛ ሱስ ውስጥ ነው ያለው። ሱሰኛ ሰው ደግሞ የቤተሰብ ፍቅር የለውም ምክንያቱም እናቱ በውጭ እየለፋች እንደፈለገ ገንዘብ ስለሚያገኝ ሀይለኛ ሱስ ውስጥ ሰምጧል። ስለዚህ የአባት ፍቅር ስለሌለው ነው አትበል።
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
ያረብ፣ልጄ፣ከመጥፎሰዎች፣ጠብቅልኝ፣ያረቢ፣ስታሳዝን፣ያረቢ፣አላህ፣ሷሊህ፣ልጅ፣ይስጣችሁ፣ልጆቻችን፣፣ሷሊህ፣አድርልን😢😢😢
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 11 ай бұрын
አንቺ ብር መስጠትሽን ነው ያየሽው ፍቅር መስጠት አልቻልሽም ትልቁን ነገር ነጥቀሽዋል
@TigestYegzu
@TigestYegzu 11 ай бұрын
ኣላማ የሌለዉ ልጅሆኖነዉ እናቱ መሆንያለባት ሆናለች
@zenatali7913
@zenatali7913 11 ай бұрын
አይዞሽ እማ ዱአ አድርጊለት አላህ ይመልስልሻል አብሽሪ
@ደሴ
@ደሴ 11 ай бұрын
ዬፈጠር ከበድህ ነዉ እኔም ቶሎ ብይ ዉድ ልጄቼ ልሄድ
@altudz4055
@altudz4055 11 ай бұрын
ልጆቻቹን ልካቹ ቤተሰብ ጋ ምታስቀምጡ አስቡበት👏👏👏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
የኔ ክርታታ አይዞሽ እግዚአብሔር ልብ ይስጥው. መምህር ተስፍየ አበራ ገጠመኝ አደምጭ ወዶ አይደልም እኮ እህቴ
@temamkedir3965
@temamkedir3965 11 ай бұрын
አጠገብሽ እንዳይደርስ አስደርጊው እድሜው ይጠር ሙሉ ቤተሰብ ያበላሻል.
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 11 ай бұрын
ፀበል ውሰጂው ይስተካከላል በልጅሽ ተስፋ አትቁረጪ እማ ፈጣሪ ያቃል አለምዬ ተባረክ 🙏😘
@dinkTube227
@dinkTube227 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pKDXpWSml7t1m9ksi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 11 ай бұрын
ከዚህላይ የልጁ ችግር ሳይሆን የእናቱነው በቀጥታ ከቤቷ ማሥወጣት አለባት ምክንያቱም ችግርን ማየት አለበት ልክየእሷ ታሪክ የኔምነው እኔግን ከቤቴ አስወጥቸአለሁ አሁን ችገርን ስለአየ እየተመለሠ ነው
@MuluworkAshagrie
@MuluworkAshagrie 10 ай бұрын
ታሪኩ የተወሰነ ልክ ያልሆነ አለው አንተነ ግን አድንቄሃለሁ ልጅ በጣም መልካም ልጅ ነው ለግዜው ስልክ የለውም እና ፕሮግራሙን አላየም ብታገኘውና ብታግባባቸው ጥሩ ነው ቀነካ እጅህ ልጅ በርገጠኝነት ለሷ መልካም ነው ችግሩን እሷም ትረዳው
@RyRty-m1f
@RyRty-m1f 10 ай бұрын
Anich gare ketegebaba yebekal entend légèrement be matité yaleyaychute nachu mechem yehen emetelut huleteng kekerebek ema teru neber seleyanedadu gode macérât selemetefeleg asekerebute beau godochen shefena new enge bebetesebem because yederesebate gode selale macérât tefelegalech
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
ያረቢ ወላሒ በጣም ከባድ ነው ያረብ የወለድነው አስተካክልልን ይህ ባሌጌ አሳዘሽኝ ይህ የተበላሸ ትውልድ እዶ ሴት ልጆችሽ አላአህ ይጠብቅልሽ በስካረ መፈስ እዳይጫወትባቸው እደው ኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢
@whenimbored8404
@whenimbored8404 11 ай бұрын
ዛሬ ሁላችንም ለራሳችን መኖር ሀለብን ልጅ ሲያድግ ዛር ብሎ ሐያይም ጎሽ ለልጆ ስትል ተወጋች ተርት ነው
@tbashu5814
@tbashu5814 11 ай бұрын
አንቺ እራስሽ አበላሽተሽው አታፍሪም እዚህ ወተሽ ስታወሪ ፡ ጋዚጠኛ ተብዩው ደግሞ ልጁ የቤተሰብ ፍቅር ይፈልጋል ይላል እንዲ already አውሪ ሆኖል አንድ ቀን እንዳይበላቸው ፍራ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
በዛ ላይ ደግሞ አሁን ልጅ አይደለም ትልቅ ሰው ነው ስለዚህም ቤቷ እንዳይመጣ ማሳደገድ ትችላለች
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
​@@almaz-rudy8793መቼ ህግአገዛት.ሢታሠር.ይለቁታል
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
ኢትዩ ያለ ሰው ስለ ስደት ምንም አይገባቸውም. እሱ እኮ ብሩ እንደት እንደሚመጣ አያውቅም. አላህ ልቡን ይመልስለት
@hhfg48
@hhfg48 11 ай бұрын
የደረሰበት ያቀዋል ወንድሜ ለናቴ እያስቸገራት ነው በነጋ በጠባ ብር ነው መጠጣት መስከር ነው እናቴ ይደበድባታል እንዳው ብታሰርም ፖልሶቹ ይለቁታል ወሏሂ እናቴን በስዴት ላጣት ነው ኣባቴም በወንድሜ ተግባር በጣም ያመው ስለ ነበር በስደት ኣጣሁት 😭😭😭😭
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 11 ай бұрын
እንደ እናት ልጄን ምን አሳጣሁት ለምንድነው ክፎ አስቸጋሪ የሚሆኑት ብላ ዞር ብላ ማሰብ አለባት ጋዜጠኛው በጣም ምሁር ነው የወለደ ሁሉ እናት አይደለም ገንዘብ መስጠት ብቻ ጥሩ ህይወት መስጠት የሚመስለው ሰው አለ ::
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሸ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mareymarey1351
@mareymarey1351 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በአሁኑ ሰአት በአገሬ ያሉ እናቶች ጌታ እየሱስ የተናገረው ያልወለዱ እናቶች ብፁዋን ናቸው ያለው ቃሉ አየነው መደሀናለም ይሁንሽ የፈራሽው እዳይሆን ልጆችሽን ጠብቂ አረእድሜ ይመክራል 28 አመት ሆነህ አረእግዚአብሔር ፍራ አረተው እሳአድነገር ብትሆን ከዚየባሰ ነው የምትሆነው አረተው ተመለስ
@zehara5680
@zehara5680 11 ай бұрын
የኔ አባት ሙቶብኛል ወንድሜ ሱስ ውስጥ ገብቶ አልችለው ብሎ እየሰረቀ አስደንግጠውት ሞተብኝ
@VipVi-on2mu
@VipVi-on2mu 11 ай бұрын
አላህ ይሦብርሽ ለኛም አላህ ይሁነን
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 11 ай бұрын
😢😢😢😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 11 ай бұрын
ጸበል ውሰጂው እርኩስ መንፈስ አለበት ማለት ነው😢😢😢
@RehatLove
@RehatLove 11 ай бұрын
አረብ ሀገር ሆናችሁ ወልዳችሁ የምትልኩ በጆሯችሁ ሳይሆን በልባችሁ አድምጡ90/100%አረብ ሀገር የሚኖሩ ሰወች ወልደዉ ይልካሉ የነገ አጣ ፈንታችሁን አስቡበት
@williamshekisbier4622
@williamshekisbier4622 11 ай бұрын
Tekekel
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 11 ай бұрын
አዎ ዩሄስ ወድነው የኔ የጎቴልጅ ሴትናት ብልሽት ብላ አባቶ እገላለሁቢብሎእናቶ ብትል የታባታችሁ አውችኋለሁ እናተብሎ እናት አባት እያለች ቢሉ ቢሉ ታከታቸው ጥለዋት ወደስደት ተመለሱ ባድ በኩልም እውነት አላት
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 11 ай бұрын
እህትሽ ምን ሆና ነው ማጥፋቱን እያወቀች ቡክ አያይዛ ባንክ ቤት የምትልከው ይሄ ሁሉ ጥፋትስ ሲጠፋ እንዴት ዝም ይባላል ቲሽ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በልጀ አይፈታን ከባድ ነው እህ
@sarabekele6589
@sarabekele6589 11 ай бұрын
ጋዜጤኛ አድቅሀለው ልጅ ገንዘብ ብቻ አይደለም የሚፈልገው የቤተሰብ አጠገቡ አለመኖር ራሱን ለመሸወድ ብሎ የጀመረው ሱሰ ነው አምላክ ይርዳው
@hddd313
@hddd313 11 ай бұрын
ይሄንን ድምፅ አቀዋለሁ :: በጣም አሳዘንሽኝ የኔ መልካም ይሄ አይገባሽም ነበር ::
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 11 ай бұрын
የአያትልጅ ቅምጥል ሆኖ ገንዘብ ነው ያበላሸው እንጅ ከእናት በላይ አያት አክስት በቤተሰብ መሀል አድጎ የፍቅር ማጣት ሳይሆን ገንዘብ ነው ሕይወቱን ያበላሸው!!!
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚህአብሔር ልቦና ይስጥልሽ እኔ በሃረብ ሀገር ከኖርኩ 17 ዓመት ሆኖኛል ለልጆቼ ስል ብዙ መስዋት ከፍያለሁ ግን ሁለተኛዋ ልጄ ልክ እንደ አንቺ ልጅ ሆናብኝ ተቸግሬአለሁ ሀገሬ ልግባ ብዬ ሳስብ በጣም እፈሬለሁ ምክንያቱ ለእረፍት ስሄድ እንኳን አንድ ቀን ሰላም አትሰጠኝም እየደከመኝም በስደት ውስጥ እገኛለሁ
@samrayaheni952
@samrayaheni952 11 ай бұрын
አይዞን ፈጣሪ ነገሮች ያስተካክላል እርሱም ተመልሶ እንደልጅ እናቴ ብሎ ያስደስትሻል
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ 11 ай бұрын
እግዚአህቤር ልቦናውን ይመልስልሺ በጤናውአደለም ሴቶቹንልጆችሺን እዳይደፍራቸው ሱሰኛከሆነ ከባድነው ወደፀበልውሰጂው ፀልይለት ከባድነው
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልጅ ስጠኝ ነገር ግን አንተን በመፍራት በማስተዋል በጥበብ በእውቀት የሚያድግ ልጅ ስጠኝ🙏እህቴ ጌታ ይርዳሽ 😢
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 11 ай бұрын
አይ ልጅን ያለ ልጅን አከለ ትላለች እናቴ የዛሬ ልጅ ምን ብታደርጊለትም ምላሹ ስድብና ውርደት ነው ሲሰጥሺ አምላክ መርቆ ይስጥ አይዞሺ የኔ እህት ዝም በይው በራሱ ሰአት ይገባዋል
@EnateArsema
@EnateArsema 11 ай бұрын
የኔ አለምዬ ኡፍፍፍ እንደው የሴንቱን ህመም ቻልክ ሙሉ ሁንልን ክፉውን ያርቅልህ ❤❤❤
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 11 ай бұрын
በሥማም ለካም ሥለወለዱም ደሥታ የለም በሥደት ያለንዉ ልጆል ካገር ገብተን ወልደን ብለን እጂ የምንከራተተዉ ለራሣችንማ እየኖርን ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳሺ ጸበል ዉሠጂዉ እማ ይለቃል
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 11 ай бұрын
በዚህ ርዕስ ብዙ አይነት አስተያየት ሲሰጥ አነበብኩ; ይህ ነገር በየቤቱ ገብቶ የደረሰበት ያውቀዋል! እኔ 4-5 ተፈትኛለሁ በልጄ አሁን ግን አሁን 18 አልፎት በፍርድቤት ከቤት እንዲወጣ ባስደርግም አሁንም ቤትኪራዮን ምግቡን ልብሱን የምችለው እኔ ነኝ። እናት በልጇ የሚጨክን ልብ የላትም እኔ ከጸበል ጸበል ከሆስፒታል የቀረኝ የለ ብቻ እንዲህ ሲጻፍ እንዴት ቀላል ነው? ፊቴ ተበላሸ የሰው ፊት ለበለበኝ እህትና ወንድሙን ትቼ ከሱጋ ተንከራተትኩ እ/ሔር ግን ቀን አለው አምነዋለሁ! አሁን ተኝቼ እንኳ አድራለሁ የስኳር ለደምግፊት በሽተኛ ሆኛለሁ።
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 11 ай бұрын
ATM እረጋት እኮ ሁሌ ብርየሚገኘው ቀን በቀንATMነው
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 11 ай бұрын
😂😂
@ካሙይቱብkamuyouTube
@ካሙይቱብkamuyouTube 11 ай бұрын
ለሰዉ ልጅ ገዘብ ሳይሆን ሰዉ ነዉ የሚያስፈልገዉ ይሄ ልጅ ገዘብ እጅ የናት አባት የሰዉ ፍቅር አለመደም ለዛም ነዉ አሁን እየተጎዳሽ ያለሽዉ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ,,,,,,,,,,ሁሉን በእኩል አይተህ ለተበደለው ደራሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ❤❤
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 11 ай бұрын
አቤቱ አቤቱ አድን እንጂ ምን ይደረጋል ልጅ ነው አይተው ነገር ያድነንን ያህዋህ በተለይ ለልጅ ብሎ በስደት መከራ ለምታይ እናት 🙏
@nawal5119
@nawal5119 11 ай бұрын
ሳሚ ሚድያ ሳሙኤል ማሰረሻ ያንተ ንግግር ምክር እኮ ጠብ አትልም የዳመጠህ ተጠቀመ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላ ምን ምንም ብል አይጠቅምሽን አይይ በስደት ተቃጥለሽ ደግሞ በልጅ መቃጠል ሆይይይ የውጪ ባላጋራ ከስት ጣእሙ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስልሽ
@monaalmona1194
@monaalmona1194 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ ችላ አትበይ በፀበል ይድናል
@GizeAlemu-el7qy
@GizeAlemu-el7qy 11 ай бұрын
?
@user-janat12
@user-janat12 11 ай бұрын
ለልጆች ብር ላኩ በተባላችሁ ቁጥር አትላኩ ማለቴ አሶ በላከችዉ ብር ሱስ ገዛበት እናቱን መርዳት ሲኖርበት ጭራሽ እሶን ያስቸግራል ፈጣሪ ይርዳሽ
@freweynigslassie2039
@freweynigslassie2039 11 ай бұрын
አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ መጀመሪያ ለራሳቹ ኑሩ ማንም አያመሰግናቹህም ጥሩ ልብ አላቹ ግን ተበዳዮች ናቹ ለናንተ ሚያስብላቹ ከሌለ ለማነው ምትለፉ ሰራ ሰራ አርጋቹ ሀገራቹ መታቹ ሂወታቹ መስርቱ ግዚያቹ አታባክኑ
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
አይይይይ አያት ልጅ ያበላሻል ማሣደግ አይችሉም እኔ የምመክረው በተቻለ መጠን ልጆችን እራሥ ማሣደግ ነው ገንዘብ ብቻውን ዋጋ የለውም😮😮😮
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 11 ай бұрын
እሱም እተርቪ አድርግልን ብዞዎቻችን ትተናቸው ነው የተሰደድነው😢
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 10 ай бұрын
ስደት ይሻልሻል ልጆችሽን አትርፊ ግዴለሽም እንዳልሽው ልጆችሽን በእፅ ደንዝዞ ለጓደኞቹ ጭምር ያስደፍርብሻል እህቴ
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,9 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 94 М.