No video

ትልልቅ ነገሮችን የማሰብ ትአምራቶች:: Ethiopian motivational speaker in Amharic

  Рет қаралды 27,305

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ከፍተኛ ታዳጊ የአገር ተረካቢ ወጣቶች ያሉባት ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዛት ራስን መርዳት ወይም ሰልፍ ሄልፕ የሚባሉት የውጪ መጽሀፍቶች በአማርኛ አልተቶረጎሙም። ለዛነው አምብቤ ያገኘዋቸውን ጽንሠ ሀሳቦች ላካፍላችሁ የተዘጋጀሁት።የራስ ልማትና ሂወት ማሻሻያ መጽሐፍት የማንበብ ጉዞ፥፥ ከዚበኋላ ትኩረቴ ሚሆነው ለምወደው ነገር ነው ማለት ነው። መሆን የምፈልገውን ነገር በቅድሚያ ዕንደሆንኩ እራሴን ማየት።

Пікірлер: 139
@Airbizz
@Airbizz 3 жыл бұрын
You are not only using the great wisdom that God has given you, but you are changing people's lives. I am a witness to this. I learned a lot from you. Thank you!
@smartit9951
@smartit9951 4 ай бұрын
Your positivity is reflected in your face.
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Жыл бұрын
I don't have words to say anything, I do thank you🙏 brother.
@elsi8538
@elsi8538 2 жыл бұрын
በዛሬው ቀን መስማት የነበረብኝን ትልቅ ነገር ሰማሁ ። የመንጃ ፍቃድ ፈተና ለመውሰድ ሄጄ ከፍተኛ ፍርሀት ውስጥ ነበርኩ መማሬንም ሆነ በትክክል የሰራኋቸውን ደግሜ እንደምስራ ባውቅም ትልቅ ፍርሀት ነበረኝ ።ፍርሀቴ ደሞ እንድወድቅና ድጋሚ እንድፈተን ሆኖብኛል ።እና ይሄ አስፈልጎኝ እንደነበር ነው የተሰማኝ ። ለሚቀጥለው ፈተና እንድረጋጋ የሚያደርጉ ሀሳቦችና ለወደፊትም ላደርጋቸው ከማስባቸው የህይወት ጉዞዎች የሚጠቅሙ ታላላቅ ነገሮችን አጊንቻለሁና አመሰግናለሁ በጣም ። ከዚም የበለጡ ነገሮችን እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@amaliaamalian3988
@amaliaamalian3988 2 жыл бұрын
ዋዉ የሚጠቀም ምክር ነዉ በርታ ወንድሜ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ኦ... !ዋው እናመሰግናለን
@tayefrew2534
@tayefrew2534 2 жыл бұрын
አንተን በማግኘቴ አስቀድሜ አንተን ለፈቀደልኝ አምላክ ምስጋና አቀርባለሁ። አሁንም አንተን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናና ስኬት ጋር ሰጥቶ ያቆይልኝ፣ያቆይልን።
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን። ሉላዬ እንደዚህ አይነቶቹን ሰለምታስተዋውቂን እናመሰግንሻለን።
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Babi Asmara Thank you so much!
@revitalfekadu2013
@revitalfekadu2013 Жыл бұрын
you are the generous man,Thank you again and again .
@tigikiros1034
@tigikiros1034 2 жыл бұрын
ደግሜ ሳዳምጠው ብዙ ያልሰማሁት ያላስተዎልኩት ትምህት ነው ያገኘሁበት በሙሉ ቪዲዬህን በጣም ግሩም ትምህርት አመሠግናለሁ
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ብሩክ ነህ
@anweranwer7541
@anweranwer7541 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ በመሆንህ በጣም ነዉ የምኳራብህ ዉድ ያገሬ ልጅ ምን አልባት አገራችን መተህ መድረክ ላይ ባትናገርም ለእኔ ምርጥ አሰተማሪዬ ነህ ተገኝ ነጋ ለኔ አንደኛ ነህ ☺️☺️☺️
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
I love ❤❤❤❤❤❤❤❤man
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh bedenb astemerehegnal erasen ayechebetalehu temerebetalehu berta god bless you too .
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እስከመጨረሻው ስንሰማ ሙሉ ሐሳቡ እና ትምህርቱን ወደ ልሳችን ወደ አምሮችን ወዘተ--ይገባል ጥቅሙን እንለማመዳለን
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 2 жыл бұрын
What a wisdom 👏 keep going 👏 and thank you for sharing.
@prosperty4785
@prosperty4785 2 жыл бұрын
Enkwanem awekuuu wondmaa Gatta yebarkehee!!!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 3 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን እንዳተ አይነት ቡዙ ቡዙ አነቃቂ መምህራን ያስፈልግዎታል ። በርታ!!
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብዮ አለውኝ
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ
@dayotilahungebremichael1234
@dayotilahungebremichael1234 2 жыл бұрын
The new generation is lucky to have such a learning process that our generations could not gain during our university days. Let’s u do your best in the comming generation. Let’s forget the rotten generation
@kassahun8
@kassahun8 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ !!! ምስጋና ሲወጣ በረከት ይወርዳል ልቤ ውስጥ ተቀምጧል !!
@feyselnurseged1756
@feyselnurseged1756 2 жыл бұрын
እዚህ ዩቱብ መንደር ላይ ካገኘሁህ ጀምሮ ብዙ አግኝቻለው አንተ ብቻ ሳትሆን እኛም እየተቀየርን ነው እናመሰግናለን!
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ዋው የሚጠቅም ምክር ነው ክበርልን ወድማችን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Amen! Thank you so much! u r great!
@hailaygebrelibanosngusehai1007
@hailaygebrelibanosngusehai1007 2 жыл бұрын
በጣም ደስእሚል አንደበት ነው ያለክ ተባረክ ተመስጨ ነው የጨረስኩት ድምፅክ የማናከብረው እና የምወደው የዘነበ ወላ ይመስላል በርታልን እርጋታህ ደስ ይላል
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ጭንቅላት ዉስጥ የሚፈጥሩት ሃይል ትምህርቶችህ ደሞ ከእግዚአብሔር ቃል ጋ በስመአብ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ !
@raheleamene9455
@raheleamene9455 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 2 жыл бұрын
thank you bro you give me grate gift
@wynitaye5377
@wynitaye5377 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አዲስ ገቢ ነኝ
@zadfikrtube
@zadfikrtube Жыл бұрын
ተገኘ❤❤❤
@eyadethiopia
@eyadethiopia 2 жыл бұрын
WoW
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemanewube2103
@yemanewube2103 3 жыл бұрын
ግሩም ጅምር በዓዲስ ዓመት ! ይበል የሚያሰኝ ነው ::Y.E.W.
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Yemane Wube Thank you 🙏
@serawittemesgen
@serawittemesgen 3 жыл бұрын
You are amazing really am your program follower am really happy to know you,thanks!keep on bro!
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ና ውሳኝ ምክር ነው እባክህን ወደ አማርኛ የተተረጎሙ መጻፎችን ተመልካቾቼ ብያነቡት ይጠቀሙበታል ብለህ ያስብከውን ብትለቅልን ደስ ይለናል አመስግናለው
@user-oo8pk6yp2t
@user-oo8pk6yp2t 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ በርታ
@1453-y9h
@1453-y9h 3 жыл бұрын
ከድሮም ያነበብክ ሰው እንደሆንክ አነጋገርህ ይገልጥሃል፤አቀራረብህ ሁሉ ግሩም ነው።
@sisaydm5934
@sisaydm5934 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@bezitube326
@bezitube326 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@SoloMessTube
@SoloMessTube 2 жыл бұрын
bravo!!!!
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Жыл бұрын
Thanks
@mihretfekede3526
@mihretfekede3526 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው ዛሬ ያነሳኸው ወንድማችን በርታልን.......
@jemalmohamed3670
@jemalmohamed3670 2 жыл бұрын
woooooow አነጋገርህ ለ ሰው በጣም ይገባል ግልፅ ነው ይመችህ የ ዘውትር አድማጭህ ነኝ ።
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f Жыл бұрын
Shalom are till there .want more and 😊
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 3 жыл бұрын
👍
@arronabiye9908
@arronabiye9908 3 жыл бұрын
i promise you that i will give my likes if you are standing with this idea...Blessed.
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
Ye minjar lij alem bire 👏 ahun degmo anBasel ligeba new mesel 😁🤩😎🙏
@TheDivora123
@TheDivora123 2 жыл бұрын
God bless u from Israel 🇮🇱
@tehetenadejene7679
@tehetenadejene7679 2 жыл бұрын
Am a late comer or listener…. How ever you open my eyes. Be blessed more and more.
@mulugetaaddisie7487
@mulugetaaddisie7487 3 жыл бұрын
ጥሩ ጅምር ነው ተገኝ። በርታ ቀጥልበት። ያወቁትን ማካፈል ደግሞ ትልቅነት ነው።
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you!
@aidaabraha3173
@aidaabraha3173 2 жыл бұрын
You make me open my eyes what a blessing!!!
@abigiyajesus3933
@abigiyajesus3933 3 жыл бұрын
ድቅ ሐሳብ ነው!
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ከልቤ አመስግናለሁ ብዙ እየተጠቀምኩ ነኝ
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የምታካፍለን እናመሰግናለን እባክህ መፅሀፍትን ስትጠቅስ ጥቅሱንም አስቀምጥልን አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ ጎበዝ! ምንም ችግር የለም። አመሰግናለው!
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
ተረጋግተህ የሰውን ስሜት ገዝተህ ታስረዳለህ። አክሽንሕ ምርጥ ነው። አንድ መፅሐፍ ሳነብ ኢትዮጵያ ወስጥ የባከነው አባይ ወንዝ አይደለም። የባከነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐሳብ ነው። አንድ ሰው 3000 ሐሳብ ቢያስብ ምንም ሳይተገብረው ወደ እስላም መቃብር ይወርዳል ወይ የክርስትና መቃብር ይወርዳል አለ። እውነቱን ነው።አሜሪካ ሐሳብ ነች አልክ ልክ ነሕ። ሼር አደረግሁ በጣም አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አመሰግናለው! እግዜር ይስጥልኝ! እግዜር ያክብርልኝ!
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 3 жыл бұрын
Amesegnalehu!!!
@tizetakebede306
@tizetakebede306 3 жыл бұрын
Ene temhrtochen sadamet men endemelh kalatoche yatrugnale! Becha egzeabher hulu negrochehen yakenawneleh tebarek!!!
@samialemu3330
@samialemu3330 2 жыл бұрын
Really appreciate brother thank you so much.
@proha2861
@proha2861 3 жыл бұрын
wow its AMAZING bro
@tizumk
@tizumk 2 жыл бұрын
God bless you brother 🙏
@ij7651
@ij7651 3 жыл бұрын
Betam amesegnalew God bless u brother
@wudegetachew2778
@wudegetachew2778 3 жыл бұрын
lik neh endat aynet sewochn yabzaln tebarek!
@thoodythoody4692
@thoodythoody4692 3 жыл бұрын
ቀጥል በርታበት አስደናቂ ሀሳብ ነዉ !
@thecolossaldudeepic1999
@thecolossaldudeepic1999 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድሜ
@ud56t44
@ud56t44 3 жыл бұрын
Geta abzetu ebarke
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! አብሮ ይስጥልኝ።
@antenehgetachew2385
@antenehgetachew2385 3 жыл бұрын
U have no idea what u tells me u so amazing and powerful mind thank's bro.
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@fasikagetachew4997
@fasikagetachew4997 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው bro ማዳመጥ ላይ ብዙ በለን የእኒና የብዙ ሰዉ ችግር ይመስለኛል .።
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ ውዴ! አመሰግናለው!
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን
@gizeworkalemnew1789
@gizeworkalemnew1789 3 жыл бұрын
really thank you my brother
@abuledish9265
@abuledish9265 3 жыл бұрын
arif new bertaln boss
@betelhemdaniel2831
@betelhemdaniel2831 2 жыл бұрын
I read this book 📕 I love it
@banchamlakmihret4104
@banchamlakmihret4104 3 жыл бұрын
Thank you so much. Next time I will use note book. Very helpful!
@arronabiye9908
@arronabiye9908 3 жыл бұрын
great great....keep it up bruhh....and already you are Blessed!!
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Thanks so much.you understand the season.
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 жыл бұрын
Thank you so much for awareness !
@tadessegenetu9787
@tadessegenetu9787 2 жыл бұрын
Its important!!!
@mekdesfanta2230
@mekdesfanta2230 2 жыл бұрын
What a blessing 🙏
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 жыл бұрын
Thanks bro
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
በርታ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
Yimecewu silxe ager I'm yizlek kefelege hulum sideresibet kexigabu wede melkaminet yimelesal 😶
@destawoldeethiopian8712
@destawoldeethiopian8712 3 жыл бұрын
WODAJE TEBAREK DESI YEMIL NEW GRUM GIZE IYASALEFIK INDEHONE YISEMAGNAL DEGIMO NEW INEM DESI YEMIL GIZE IYASALEFIKU NEW KANTE GAR .GREAT
@Airbizz
@Airbizz 3 жыл бұрын
ይገርምሀል ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ት/ቤት እንደገባሁ ይሰማኛል። መፅሀፍ ማንበብ ማለት ነህ! ጥሩ ፕሮግራም ነውና በሳምንት አንድ ግዜ ያንሳል።
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። አንድ ወይም ጥቂት ጠቃሚ ነገር ካገኙበት ፡ ለኔ እሱ ነው ግቤ። ጎበዝ!
@negajemaneh526
@negajemaneh526 3 жыл бұрын
ኣጀማመርህ ጥሩ ስለሆነ ቀጥልበት!!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Nega Jemaneh thank you 🙏
@mekdesmamo7601
@mekdesmamo7601 3 жыл бұрын
Abo bertalin wedimachin.....i love your approach keep it up and its a foundation for youngster!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አመሰግንሻለው ተባረኪ!
@fifiamne4188
@fifiamne4188 3 жыл бұрын
በትክክል አውቀህ ስላሳወከን 10q
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እግዜር ይስጥልኝ ! Thank You for your support!
@andoalam1459
@andoalam1459 3 жыл бұрын
Jegna berta kate bzu temarku amesegnalehu
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እሺ ጀግናው አመሰግናለው!
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 3 жыл бұрын
Thanks a lot You made me think different
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Wonderful! Thank you for listening and commenting.
@etsehiwotbayou
@etsehiwotbayou 3 жыл бұрын
Enamesegnalen Tegegn!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
You Welcome!
@tigistkenney9342
@tigistkenney9342 3 жыл бұрын
Keep up the good work Tee👌
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@abebedebebe2786
@abebedebebe2786 2 жыл бұрын
I appreciate so very much for sharing your experience God bless you
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 жыл бұрын
Tnx for sharing subscribed
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciate that!
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
You're off to a great start. I have no doubt your channel will skyrocket.
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Lula G ሉላ ጂ thank you 🙏
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu I absolutely believe in speaking our hopes & dreams to existence 🙌🏼
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Lula G ሉላ ጂ fantastic! We need more people like you!
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu I'm gonna take it upon myself and join your book challenge. But 1 book per month seems perfect for my current schedule.
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 3 жыл бұрын
Thank you so much dear Brother please do you have anything for kids as well?
@zeinaetbarak2611
@zeinaetbarak2611 3 жыл бұрын
Eshi wendem
@hagosweldegebreallove4432
@hagosweldegebreallove4432 3 жыл бұрын
Betam des ylal wendme ajemamerh degmo lbe amlak eyasgebah eyamezazenki new hasab mtseten Enamesegn alen ketlbet
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@askematube509
@askematube509 3 жыл бұрын
selakafelken neger hulu egziabher yistelegn: ketelebet yihew beteseb hognalehu
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much! Family means a lot to me. Appreciate you!
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
Abichu minlik yesrawun hula sertal meqelen walagan walon debdibo new wede medemer yemxawu kinas adelam beka medemer new 🤣 👏👏👏😁
@asterhabte1695
@asterhabte1695 3 жыл бұрын
Good job Tee 👏👏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you Astu.
@fatumamohammed8618
@fatumamohammed8618 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ ወንድማችን የቴሌግራም ቻናል ካለህ ሊንክ ብትለቅልን የበለጥ እንጠቀማለን
@babelohelu707
@babelohelu707 3 жыл бұрын
ውስጤ ምን እየፈጠርክ እንደሆነ ንታቅ
@genenemuse6582
@genenemuse6582 2 жыл бұрын
gobzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz
ከማንም ሰው እንዴት ማውራት እንችላለን
24:26
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН