የ 7 ቀን የአዕምሮ ምግብ Ethiopian Inspirational & Motivational speaker (in Amharic)

  Рет қаралды 47,020

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ክቡራትና ክቡራን ሰላም ጤና ይስጥልኝ። እንደምን ሰነበታቹ። ውድ ወገኖቼ። ሰላም ለናንተ ይሁን። በያላቹበትም ሰላም ያርጋቹ። ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት በራሪ ጽሑፍ። The Seven day Mental Diet or የሰባት ቀን የአዕምሮ ምግብ ይባላል። የተጻፈው በምእራባዊያን አቆጣጠር በ1935 በዶክተር ኤምት ፎክስ:: አዲስ የአስተሳሰብ መምህር ፣ ደራሲ ፣ እና ሚኒስትር ነበር በጊዜው። ባለፈው ሳምንት ያነበብኩትን መጻፍ ስገዛ ፤ አማዞን ኪንድል ወደዚ መጻፍ ጦቀመኝ እና ቀልቤን ሳበው:: ለዛ ነው : ዛሬ ይህን መጻፍ ይዤላቹ የቀረብኩት በራሪ መጻፍ ። በራሪ መጻፍ ያልኩበት ምክንያት መጻፉ ወደ 15 ገጽ ስለሆነ ነው። አጠር ብሎ መጠን ያለ እና ዋና ነጥቦችን ብቻ የያዘ ነው።

Пікірлер: 153
@EyerusalemBekele-nk5wz
@EyerusalemBekele-nk5wz 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር በነገራችን ላይ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንግሊዝኛ መፅሐፍ ለማንበብ የቋንቋ ችግር ስላለ አንተ ያነበብካቸውን መፅሐፎች በአማርኛ ስትገልፅልን በጣም እንማራለን እንዲሁም ከአይምሮ ትምህርት ጋር የተያያዘ ይዘት ያለው ትርጉምም አማርኛ መፅሐፍ ካለ ብጠቁመን እናነባለን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
@mintesinotdubale8085
@mintesinotdubale8085 2 жыл бұрын
ኦ ዋው ኦዋው
@samrwitmoges3304
@samrwitmoges3304 2 жыл бұрын
ዋውው የሚገርም ትምህርት ነው በህይወቴ ብዙ ጊዜየን በቀልድ ባሳልፍም ዛሬ ግን እራሴን ማስተማር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ
@haileeko1952
@haileeko1952 2 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት አመስግናለሁ
@user-cx8ve5mb8u
@user-cx8ve5mb8u 7 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው
@amirahmed1075
@amirahmed1075 2 жыл бұрын
WAW YENE GUADEGA HULGIZE ADAMITAHALEHU LELOCHE VIDEO SIRALINE
@ayacoffee4932
@ayacoffee4932 2 жыл бұрын
wow እንዴት ደስ ይላል ዛሬ ገና ነው ያየውህ ማሻአላህ ፈገግታህ በራሱ tnx bro
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ተባረክ
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ የሚል ስልጠና ነወ ገና ዛሬ ነወ ያየሁክ
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ተመቸኝ 👍
@adanebadeje1558
@adanebadeje1558 2 жыл бұрын
Betam dess yilal astemar new bertalin egzihabiher yistlin.
@Abrishassefa-cn8ry
@Abrishassefa-cn8ry 4 ай бұрын
I love you my brather best
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
ለሑሉም ጊዜ አለው አለ ያገሬ ሰው ለካ ይሕ ነው ለእኔ
@belayabera2154
@belayabera2154 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርታ ወንድማችን
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ !! አመሰግናለሁ !! አመሰግናለሁ !!
@tsegadesa6210
@tsegadesa6210 2 жыл бұрын
woow that's great
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 2 жыл бұрын
Berta
@ethioplazalelamitanure3757
@ethioplazalelamitanure3757 2 жыл бұрын
Woooow
@kidanewako2494
@kidanewako2494 7 ай бұрын
Good idea for our life to me
@liyouasfaw7021
@liyouasfaw7021 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ያየሁህና በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ ትንሽ የምእራባውያንን መፅሀፎችን አነባለሁ ግን እንደዚ በሀገሬ ሰው ስሰማው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ከልብ አመሰግንሀለሁ!!!
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ዋው
@melesedemessie8497
@melesedemessie8497 Жыл бұрын
Great message
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 2 жыл бұрын
Nic
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ብዙዎችን የመቀየር አቅም አለህ እንኳን ዝግጅትህ አቀራረብህ ራሱ ያነቃቃል👌
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት አመስግናለሁለ ወርቃማ ቃላትህ ውስጤ ገብቶ አበራ"አትፍረድ ይፈርረድብሃል"🇲🇱🇲🇱💚💛❤
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@meskeremdaba375
@meskeremdaba375 2 жыл бұрын
ባገራችን እንደሚባለው ጠዋት የመታህ ድንጋይ ማታ ከደገምህ ድንጋዩ ማነው ? እንደሚባለው ነው የግጥም ትርጉም አሪፍ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድም
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Thank you so much for Sharing ❤
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልክም ፀባይም እውቀትም ሠቶሀል ፈጣሪህን አመሥግነው
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
ሰላም ላተም ይሑን ውድማችን
@user-jb6rs1xz3r
@user-jb6rs1xz3r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ስታስረዳ ረጋ ብለህ አምላከሀን የመታወቅ አግዚአብሔር ይባርከህ. ብዙ temerebetalehu
@samrawitmesfin7625
@samrawitmesfin7625 3 жыл бұрын
Read the book first ,right after i opened your video, and got back to finish the video. Now I feel UNSTOPABLE even without starting the challenge. THANK YOU
@zekariashailu3583
@zekariashailu3583 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@user-ze1yj8kb6c
@user-ze1yj8kb6c 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abigaelabebe5660
@abigaelabebe5660 2 жыл бұрын
Wow Amazing 😮
@akihailes7950
@akihailes7950 Жыл бұрын
Wooow amazing! Bless u more
@banamsgina9609
@banamsgina9609 Жыл бұрын
Wwww bro thanks more
@abderhamanshifa2386
@abderhamanshifa2386 2 жыл бұрын
👍
@betelehemsahle7238
@betelehemsahle7238 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በርታ ወንድማችን !!!
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታልን ወንድማችን 👍👍
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
በጣም አመሱግንሻለው!
@seyedseyedo6172
@seyedseyedo6172 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነህ አመሠግናለሁ!
@tgalmey8713
@tgalmey8713 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@mebinayitbe1912
@mebinayitbe1912 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በዚው ቀጥል i really love this 7 days mentality food gentle man
@mekashewtadesse2213
@mekashewtadesse2213 2 жыл бұрын
It's a great presentation and in a very short time you have conveyed a great message.
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
🥰🙏🥰
@user-oz4wu6pv2l
@user-oz4wu6pv2l 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ
@natnaelfesshaye4970
@natnaelfesshaye4970 3 жыл бұрын
God bless you you are amazing
@addisalemsefu3441
@addisalemsefu3441 Жыл бұрын
Thank you so Mach 🙏
@samuelsteve007
@samuelsteve007 2 жыл бұрын
Wedetegbar melewet new yakategn
@rahwakidane3300
@rahwakidane3300 3 жыл бұрын
selata egzaber yemsegan amsagenalwe
@ephermyilma584
@ephermyilma584 3 жыл бұрын
በጣም በሪፊ ነዉ ተመችቶኛል🙌🙌✌✌✌✌
@life-hv5fi
@life-hv5fi 2 жыл бұрын
😍😍😘
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወንዴማችን እግዚአብሄር ይባርክ
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 2 жыл бұрын
Tewahdo lezelalem tinur ewedhalehu
@meselove4689
@meselove4689 2 жыл бұрын
Tnks so much 🙏
@user-ly6mz1wv9v
@user-ly6mz1wv9v 2 жыл бұрын
ዋዉ thank you so much
@getahunhabtemariam1771
@getahunhabtemariam1771 3 жыл бұрын
ተባረክ እራሴን ነው የተናገርከኝ::
@sun1October
@sun1October 2 жыл бұрын
Thank you
@ammylife9831
@ammylife9831 Жыл бұрын
💪👈
@getayawkaltsedke1790
@getayawkaltsedke1790 3 жыл бұрын
betam amesgnalwe andebthe ytaftal tebark enwedhaln!
@daruselammuhidin1839
@daruselammuhidin1839 2 жыл бұрын
አጃኢብ ብሮ
@fikreslassiealemu7845
@fikreslassiealemu7845 3 жыл бұрын
I like the way you share your readings and I am impressed. Excellent approach. I hope You will also share us some of your readings from Ethiopian motivational books. Even though I am not good at reading books, I believe I will get it from your videos. I am eager to look your videos until Your reach the target 53. I will also go back and look the Videos that I missed in the previous session!
@genenemuse6582
@genenemuse6582 2 жыл бұрын
gobzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz thomas
@user-jd9kx8bv8g
@user-jd9kx8bv8g 3 жыл бұрын
ዋው ዋውዋው ተባረክልን
@alemayehuhabtamu8299
@alemayehuhabtamu8299 3 жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ በጣም ወድጄዋለዉ ተባረክ
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 3 жыл бұрын
እኔ ምን ልበልህ በጣም እየተጠቀምኩ ነኝ የኔ ወንድም በጣም ከልቤ አመስግንሃለሁ
@eliyasashe7244
@eliyasashe7244 Жыл бұрын
Please bro for another time list out All points..on comment
@yeznaelias417
@yeznaelias417 2 жыл бұрын
በርታ እናመሰግን
@helenadonai1572
@helenadonai1572 3 жыл бұрын
Melkam Ewker Tenama ye Aymro migb , giltse behonena bemiyagogo betiru akerareb slakafelken " Thank you very much !
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
baye gariidha!! Gallaattomii!!!
@rozi2958
@rozi2958 2 жыл бұрын
Thank you so much bro
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@searsanbanata9936
@searsanbanata9936 3 жыл бұрын
Ye anten video ayalo.betam astemari now.inamasaginalen,galatoomi.
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Жыл бұрын
thank you i try it it work
@user-rd9eu1jt2w
@user-rd9eu1jt2w 3 жыл бұрын
አቦ ኑሪልኝ የኔ መልካም 🙏❤️🤗
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! አንቺም ኑሪልኝ ውዴ። ክበሪልኝ።
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 3 жыл бұрын
Wow thank you so much. I have learned so much blessed
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 3 жыл бұрын
በርታ በርታልን ዋው ወድጄዋለሁ 🤔🤔እነተለወጥኩ ነው ?ሠበብ አድርጎልኛል አንተን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከዚህ በላይ ምንም ነገር የለም
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ስለድጋፍ አመሰግናለው! እግዝያር ይስጥልኝ!
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 жыл бұрын
I appreciate to share this type of best idea. Please upload more video
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this big ideas!!! GOOD JOB!!
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 3 жыл бұрын
Enamesegnal
@shashatube3585
@shashatube3585 2 жыл бұрын
berta
@nigrugebremeskel3158
@nigrugebremeskel3158 2 жыл бұрын
Betam tekami tmhrt ketleww wendme
@nigrugebremeskel3158
@nigrugebremeskel3158 2 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@samrawitteka2457
@samrawitteka2457 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@Mimilove929
@Mimilove929 3 жыл бұрын
Thank you brother 👍
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወንማችን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
ስላዳመጥሺኝ እና ለ አስተያየትሽ እኔም በጣም አመሰግናለሁ ። ክበሪልኝ!
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
Wow it's amezing god bless you my bro we love you
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciate that. I am just glad, you got something out of it. Thank's for commenting and watching.
@alazarmotivationtube4777
@alazarmotivationtube4777 3 жыл бұрын
betam enamesgnanal metsafun lakelenste egnam enanenbebew 10q
@mahletmesfin2178
@mahletmesfin2178 2 жыл бұрын
I loved it Thank you
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 3 жыл бұрын
Ohhhh you are blessed
@abeniviva4543
@abeniviva4543 3 жыл бұрын
angetehn zek argew bro stawera
@tatobezuneh5393
@tatobezuneh5393 2 жыл бұрын
Very interesting Thank you so much !!!
@mekoyanorthcott8636
@mekoyanorthcott8636 2 жыл бұрын
Thank you! You are very intelligent. Thanks for your time!
@COCOY2121
@COCOY2121 3 жыл бұрын
nice
@osher9393
@osher9393 3 жыл бұрын
This is my 1st time I listen to your videos and I like it thank you very much keep it up...govez😊
@BattleAndSpeed
@BattleAndSpeed 3 жыл бұрын
Thanks... So wise... Greetings from Germany
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Welcome 🙏 Appreciated!
@simethio8333
@simethio8333 3 жыл бұрын
Great🙏🙏🙏🙏🙏
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 4,6 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 503
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
Слабый пол
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 1,4 МЛН
Expect the Unexpected  #meme #starmanmeme #starman
0:12
Supa Men Here
Рет қаралды 18 МЛН
Спроси у мамы, спроси у папы
0:54
КЕРЯ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Naughty Child 🤨 scared me 😅
0:17
boxtoxtv
Рет қаралды 9 МЛН
В Гостях у БАБУШКИ (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,3 МЛН